በርሜል ጊዮርጊስ በተመልካች ጥያቄ መሰረት ተስተካክሎ የተደገመ II ሳያዩ ማለፍ ክልክል ነው short documentary about bermel giorgis

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 12. 2022
  • #ዶግማ #canon #በርሜል_ቅዱስ_ጊዮርጊስ 0921046789
    በርሜል ጊዮርጊስ በተመልካች ጥያቄ መሰረት የተደገመ
    በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
    ዶግማና ቀኖና Tube
    #mezmurorthodox #eotctv #bermel qdus giorgis
    bermel qidus giorgis
    bermel giorgis
    ብፁእ አቡነ ናትናኤል የዶግማና ቀኖና ሚዲያ የበላይ ጠባቂ ሲሆኑ በሰሜን አሜሪካ የሚኒሶታና አካባቢ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እንዲሁም የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ናቸው የአባትነት ፈቃድዎትን ስላገኝን ደስ ብሎናል።ባሉበት አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅልን።
    ይሄ ዩቱብ ቻናል የሚመራው በፁእ አባታችን ብፁእ አቡነ ናትናኤል ሲሆን ብፁእ አባታችን በዚህ ልክ ፈቃደኛ ሆነውልን አብረውን ከሆኑ እኛ ደግሞ ከ እኛ የሚጠበቀውን እናድርግ።
    በኢትዮጵያንንግድ ባንክ 1000596270399
    በአሐዱ ባንክ 0041083910101 ዶግማና ቀኖና ሚዲያ ብለው ያስገቡ
    ኑ አብረን የአብነት ተማሪዎችን እናግዝ፣ የአብነት ትምህርትቤቶችን፣ እንገምባ የተቸገሩትን እናግዝ፣ የተራቡትን እናብላ፣ የታረዙትን እናልብስ በህይወት እያሉ እንጎብናቸው።
    የሚዲያው የስጋ ዘመድ ለመሆን #ሸር #ሰብስክራይብ_ያድርጉ #ላይክ ያድርጉ የዓመት ሰው ይበለን። #eotc #etrt #quanquayeneshmedia #documentary #maryam #seber #aduwataidam #ዶግማና_ቀኖና_ሚዲያ #breaking_news #zikire_aduwa tabote Giorgi's.
    #አድዋ #ዶግማና_ቀኖና_ሚዲያ #subscribe ታቦተ ጊዮርጊስ የተሳተፈበት128ኛው የአድዋ ድል በዓል እንኳን አደረሳችሁ ።
    ኑ አብረን የአብነት ተማሪዎችን እናግዝ፣ የአብነት ትምህርትቤቶችን፣ እንገምባ የተቸገሩትን እናግዝ፣ የተራቡትን እናብላ፣ የታረዙትን እናልብስ በህይወት እያሉ እንጎብናቸው።
    #subscribe #like timkete_bahir
    #eotc #dogma #canon #timket #merkato #kanazegelila #tabot
    #eotc_one_holy_synod #timket_qikus_mikael
    በቲክታክ፡ / d.n_amare
    በዩቱብ፡ / @dogma_and_canon_media
    በቴሌግራም፡ t.me/Dc_media_EOTC
    በፌስቡክ፡ / amare2112et
    ለበለጠ መረጃ
    0921046789
    0991312704 ይደውሉልን።
    የሚችሉትን የአቅምዎትን የበረከት ስራ ያግዙ
    ከብፁእ አባታችን ከብፁእ አቡነ ናትናኤል ቡራኬን ይውሰዱ።
    #ramatube
    ለተጨማሪ መረጃ
    0912958300
    0921047522 ይደውሉ።

Komentáře • 498

  • @sarat.1578
    @sarat.1578 Před rokem +42

    ሰማዕቱ ቅድስ ገወርግስ ለደጅሕ አብቃን አሜን

  • @frahiwotfra
    @frahiwotfra Před měsícem +3

    ሰማእቱ አባቴ አሳዳጊዬ ከወደኩበት ያነሳኸኝ
    በእዉነት ቅዱስ ጊዮርጊስ በልጅነት አእምሮዬ ከማልችለዉ በላይ የተደረገልኝ ክብር ምስጋና ይግባዉና
    ለኔ የደረሰ ሰማእቱ ለእናንተም ይድረስ በኮልታፋ አፌ አንድ ቀን እንድመሰክር እርዳኝ🤲🤲🤲
    ከስደት መልስ ለዚህ ቅዱስ ቦታ አብቃኝ☦️🤲🤲🤲

  • @mesygeathun7938
    @mesygeathun7938 Před rokem +18

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃን ለብሩክታዊት እንደ ደረስክላት ስደተኞች ለደጅህ አብቃን

  • @user-bd7tk3oq4h
    @user-bd7tk3oq4h Před rokem +44

    የጊዮርጊስ አምላክ ረድቶኝ ለደጁ በቅቻለሁ እናንተንም ለደጁ ያብቃችሁ

  • @asasassassins157
    @asasassassins157 Před rokem +24

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃን አሜን፫🙏

  • @user-rl8mp5gm1l
    @user-rl8mp5gm1l Před měsícem +1

    ተአምር ነው የሰውን ልጆች ለመፈወስ ብዙ አሉ ለደጁ ያብቃን በተዘጋው ነገር ገብቶ ሰላም ለናተ ይሁን ይበለን አሚን እግዚአብሄርመልካም ነው የሚያሳጣን የለም

  • @michalmulukhen8154
    @michalmulukhen8154 Před rokem +23

    ሠማዕቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ ለዚህ ለተቀደሠ ስፍራ አብቃኝ አሜን

  • @eledanayekidyelegi759
    @eledanayekidyelegi759 Před rokem +8

    እግዚያብሔር ይመስገን ስራው ድንቅ ነዉ የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ይድረሰን ለደጁ ያብቃን!

  • @etsemesklebelayneh2807
    @etsemesklebelayneh2807 Před rokem +7

    Amen Amen Amen ሠማዕቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ ለዚህ ለተቀደሠ ስፍራ አብቃኝ

  • @sgxgfdhfg4116
    @sgxgfdhfg4116 Před rokem +27

    አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ ያብቃኝ

    • @NanyTadese-wu4ek
      @NanyTadese-wu4ek Před 10 měsíci

      የምር አዎ ሁላችንንም ለደጁ ያብቃን እኔንስ ከሰይፍ ያስመለጠኝ ሰማህቱ አባቴ አገር ስገባ የመጀመርያ ጉዞዬን እደጁ ነው ማረገው የኔስ ባለ ውለታዬ ነው አባቴ

  • @user-fy5ny9zw3d
    @user-fy5ny9zw3d Před 2 měsíci +2

    እባካችሁ ኤልሻዳዮች ለኔም ፀልዩልኝ ለደጁ እንዲያበቃኝ!!!!

  • @DugDhx
    @DugDhx Před 3 měsíci +3

    ሰማአቱ ቅዱሰ ጊወረጊስ ለደጅህ አብቃኝ እደዚች የተመረቀች ቦታን ለማየት አብቃኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አሜን

  • @addisabebaali1958
    @addisabebaali1958 Před rokem +5

    እግዚያብሔር ታላቅ ነው ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ለደጀህ አብቃን እመቤቴ ማርያም ምልጃሸ አይለየን❤❤❤

  • @tawabchtagaya7052
    @tawabchtagaya7052 Před rokem +82

    ሰማአቱ ቅድስ ጊወርጊስ ለደጂህ ያብቃን።

  • @tttthhhy3456
    @tttthhhy3456 Před rokem +7

    የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርግጊስ በረከቱ ይደርብን የእግዚአብሔር ስራዉ ድንቅ ነዉ ሰማዕቱ ታምርህ ብዙ ነዉ ለደጁ ያብቃን

  • @hiwothabte346
    @hiwothabte346 Před rokem +32

    ክብር ይግባው ፈጥኖ ደራሹ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከተፈወሱት መሐል አንዷ ነኝ❤

  • @mesietesfaye8648
    @mesietesfaye8648 Před 4 dny +1

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህ እርዳኝ::🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @amaamm3963
    @amaamm3963 Před měsícem +1

    አባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አተው ታውቃለህ አባቴ የልቤን ሳልነግር አባቴ ለደጅህ አብቃን በስደት ያለነው በምልጃህ አትለየን እኔን ዓጤአተኛዋን ማረኝ አተው እርዳኝ የልቤን ታውቃለህ

  • @ShewawubshetShewawubshet
    @ShewawubshetShewawubshet Před měsícem +1

    የአባታችን የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ረድኤቱ ይደርብን የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነዉ🤲🙏

  • @yemaryamleglehun1550
    @yemaryamleglehun1550 Před rokem +6

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰማእት ለደጅህ አብቃኝ ልፈወስ ልዳን እኔም ስለተአምርህ ልመስክር ፍቀድልኝ

  • @marwhmeme7150
    @marwhmeme7150 Před měsícem +1

    እኔንም እርዳኝና ከነ ቤተሰቦቼ ፈውሰን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ አንተ እርዳኝ አሜን

  • @GetacHew-in5sv
    @GetacHew-in5sv Před 3 měsíci +2

    Egziabher Ymesgen

  • @user-ns7lx1rw3s
    @user-ns7lx1rw3s Před 2 měsíci +2

    አሜን!!!በረከቱ አይለየን!!!

  • @DestaMenewab-xr1de
    @DestaMenewab-xr1de Před 3 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ጊወርጊስ በረከትህ ይደረሰን ወለተ ስላሴ ገብረ መስቀል

  • @ተስፋ-fv6hx
    @ተስፋ-fv6hx Před měsícem +1

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ለተቀደሰው እና ለሚፈውሰው ቅዱስ ደጅህ አብቃን ከስደት መልስ❤❤❤❤❤

  • @YiebltlTimesgn
    @YiebltlTimesgn Před 2 měsíci +1

    አሜን ክብርምጋና ይግባዉ

  • @user-de8gf2co9h
    @user-de8gf2co9h Před 3 měsíci +2

    ፈረሰኛዉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብር እና ምስጋና ይግባዉ እኔንም አስበኝ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @zomababey656
    @zomababey656 Před 3 měsíci +1

    ሰማአታቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ፈውስህን እሻለሁ እና ፈውሰኝ🥺😥ወለተ ፃዲቅ እያላቹሁ በፆሎታቹሁ አስቡኝ የተዋህዶ ልጆች🥺

  • @addisuzemen15
    @addisuzemen15 Před 5 měsíci +2

    በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው:: ይልቁንም የተሟላ የሚያደርገውና ከሌሎች የሚለየው አድራሻውን ጭምር በማሳወቁ ነው:: የዚያ ሰው እንዲለን ፀልዩልን::

  • @Abel-oe1rc
    @Abel-oe1rc Před 2 měsíci +1

    ሰማቱ ቅድስጊዬርጊስ ለቤቱያብቃ እያላቹህ ፀልዬልኝ ወንድሞቼ እና እህቶቼ በፀሎታቹ አስቡኝ

  • @user-gb1kh8qv4w
    @user-gb1kh8qv4w Před 4 měsíci +3

    ሰማእቱ ቅዱስ ገወርጊስ አባቴ የልቤን መሻት ትፈፅምልኝ ዘድ እማፀንህ አለሁኝ 😢😢😢😢 አባቴ ስማእቱቅዱስገወርጊስ

  • @Ajeb0966
    @Ajeb0966 Před 2 měsíci +1

    ሰማእቱ ቅዱስ ጌወጊስ ለደጅህ ያብቃኝ ማየት እፈልጋለሁኝ ኣሜን

  • @Aragawdejene
    @Aragawdejene Před měsícem +2

    ሰማዕቱ አባቴ ቅዱስጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኘ

  • @user-ih1yk6pw2i
    @user-ih1yk6pw2i Před měsícem +1

    አምላኬ ሆይ እኔን ሀጢዓተኛዉን ልጅህን አድነኝ ከሰማዕቱ ረዴት አሳድርብኝ ለቤትህ አብቃኝ በጭንቀት በለቅሶ ያለዉት ልጅህ ነኝ

  • @user-ty6em5tk2s
    @user-ty6em5tk2s Před 3 měsíci +1

    Amen Amen Amen enkon aber adersen ❤❤❤🤲🤲🤲🙏🙏🙏gorges abet tamer ennem be selam seaw lehager Ken lejohe yabega 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @SagaLaga-vx4zz
    @SagaLaga-vx4zz Před měsícem +1

    በረከቱ ይደርብን❤

  • @mesiabel4614
    @mesiabel4614 Před rokem +4

    Abetu yesemaetu kidus GEWERIGIS amilak ledejih abikagn

  • @fikrehaile9751
    @fikrehaile9751 Před rokem +3

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ አብቃኝ ፈስውሱን በንስሐ በምነት አገኝ ዘንድ ፌቃዱ ይሁን አሜን

  • @hometube8205
    @hometube8205 Před 23 dny +1

    Egziabher Yetebekachu ❤❤❤
    Kidus Giorgis le degeh abekan 😢

  • @Dagnebekele864
    @Dagnebekele864 Před 6 dny +1

    Amen semaitu ledejih abkagn

  • @wubalembayeh8984
    @wubalembayeh8984 Před 3 měsíci +2

    አሜን ቃለ ሒወት ያሰማልን ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጁ ያብቃን

  • @fgghhfvhc4776
    @fgghhfvhc4776 Před 19 dny +1

    የእግዚአብሔር ሥራ ተአምር ነው

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 Před rokem +2

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ የናትን እድል ለኛ ይጥራን አሜን 🙏🙏🙏

  • @derejedemissiew1795
    @derejedemissiew1795 Před rokem +3

    ሠማዕቱ ቅዱሥ ጊዮርጊሥ በረከትህ እደጅህ በደረሡት ልጆቼ እንደርሠኝ እማልድሃለሁ!

  • @user-dw7sk2nr1v
    @user-dw7sk2nr1v Před 3 měsíci

    Wowww

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q Před rokem +4

    ሰማአቱ ቅዱሱ ጊወርጊ ከስደት ስመለስ ለደጂህ አብቃኝ አባት 😭🙏

  • @TigistBeyene-dw7zg
    @TigistBeyene-dw7zg Před 3 měsíci +2

    ስማዕቱ ቅዱስ ጌወርጊስ ለደጅህ አብቀኛ አሜን

  • @liyaliya2911
    @liyaliya2911 Před rokem +2

    Egziabher Semu Yetmsegen yehun! Amennnnnn! 🙏🏿 🙏🏿 🙏🏿 🙏🏿 🙏🏿 🙏🏿

  • @asteraster2386
    @asteraster2386 Před 7 měsíci +1

    ታምር ነዉ እኔም ሒጀ ነበር እግዚአብሔር አምላክ ዳግም ለመሔድ አስቤ አለሁ ቅዱስ ጊወርጊስ ለዛ ያብቃኝ የናፍቃል ጸበሉ በጣም

  • @Tibeyinmolla
    @Tibeyinmolla Před měsícem +1

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ የልቤን መሻት ፈፅምልኝ

  • @girumakililu7815
    @girumakililu7815 Před 3 měsíci +1

    ኦ ቅዱስ ጊዮርጊስ በቃል ኪዳንህ ጠብቀን ለደጅህ አብቃኝ ። አሜን

  • @tadessemendesil1543
    @tadessemendesil1543 Před rokem +3

    አሜን፣አሜነ፣አሜን፣ ለደጅህና ለበረከትህ አብቃን።

  • @MekedesAlemayehu
    @MekedesAlemayehu Před 2 měsíci +1

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጂህ አብቃኝ

  • @iyuu1238
    @iyuu1238 Před rokem +3

    ሰማዐቱ ቅድስ ጊወርጊስ ይህን ተአምርናድንቅ የሆነ ቦታዉ መተን ለማየት ያብቃን እናመሰግናለን ወድማችን ሰዉሁሉ እዲሰማ እና እዲያይ ስለምታደርግ

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይመስገን💗🙏❤

  • @user-td7kg9kh7t
    @user-td7kg9kh7t Před 5 měsíci +1

    Semaetu kudus giworgs ledegih abkagn❤

  • @BerketTariku
    @BerketTariku Před 2 měsíci +1

    እልል እልል እሰይ እሰይ አባት ሆይ ለደጁ ያብቃን አሜን

  • @WalelgnKedir
    @WalelgnKedir Před 2 měsíci +1

    ሰመዓቱ ለደጁ ያብቃን

  • @user-zj5hg9lk5e
    @user-zj5hg9lk5e Před 5 měsíci +2

    እባክፈጣኑቅዱስጊወርጊስ፡ለኛምለዚህታምርኛዉ፡ፀበል፡አድርሰን፡ቤተሰባቸን፡አስብልኝ፡አደራ፡🙏🙏🙏

  • @taralema6070
    @taralema6070 Před 2 měsíci

    ለደጅህ አብቃኝ ፈረሰኛው ቅዱስ ጊወርጊስ🙏🤲🤲🤲🥰🥰🥰💒✝️☦️

  • @user-eg8ru3pj4o
    @user-eg8ru3pj4o Před 9 měsíci +2

    አባቴ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ አሜን

  • @halan9208
    @halan9208 Před rokem +4

    ሰማአቱ ቅዲስ ቅወርጊስ ለደጂህ አብቃኝ 🙏🙏⛪️⛪️⛪️

  • @AyehuSewunet-no7zq
    @AyehuSewunet-no7zq Před 11 dny +1

    ቅዱስ ጊወርጊስ ከደጅህ ያብቃን

  • @user-wr3mq2jo3c
    @user-wr3mq2jo3c Před 11 dny +1

    ለደጅህ አብቃኝ አብቃን ከነቤተሰቤ አሜን አሜን አሜን

  • @rozaworku1440
    @rozaworku1440 Před rokem +3

    አሜን አሜን አሜን ሁላችንንም ለደጁ ያብቃን።

  • @sabamulat2268
    @sabamulat2268 Před rokem +2

    Thank you.
    Ahun clear hono yesemal

  • @AsdAsd-zg2id
    @AsdAsd-zg2id Před měsícem +1

    ሠማእቱ ቅዱሥ ጊወርግሥ ለደጅሕ አብቃኝ ውስጤ ይጨነቃል እድሕሣየው

  • @najathasan9285
    @najathasan9285 Před rokem +1

    የማርያም
    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቦታው አብቅቶ ለመዳን ያብቃኝ አሜን አገራችን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን

  • @amhakefiyalew7116
    @amhakefiyalew7116 Před 3 měsíci

    አባቴ ሰማእቱ እኔንም ለዚህ ክብር አብቃኝ።

  • @MalefyawEndeshaw-lv5qo
    @MalefyawEndeshaw-lv5qo Před 2 měsíci +1

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @user-qd2xq1ky6y
    @user-qd2xq1ky6y Před 2 měsíci +1

    በረከቱ ይደርብን

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft Před 5 měsíci +2

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ ያብቃን በምህረትህ ጎብኝን አሜን አሜን አሜን

  • @asmaraethiopia4138
    @asmaraethiopia4138 Před rokem +4

    የቅዱስ ጊወርጊስ በረከት ይደረብን

  • @bettygetachew4874
    @bettygetachew4874 Před rokem +2

    Abate keduse giworegise lebetehe abekagn Amen Amen Amen

  • @user-oz9wx2mf7n
    @user-oz9wx2mf7n Před 4 měsíci +1

    Sematu ledejhe abkagi amen

  • @BEYEDagi-yq4tx
    @BEYEDagi-yq4tx Před 5 měsíci +2

    Semaetu Abate DejekLememtat Abkagn Eskemeta Bemenfes Kene Gara Hun Semaetu Wedaje ❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏

  • @TrustTrustt-dm3wo
    @TrustTrustt-dm3wo Před 16 dny +1

    Ameeennii Ameeennii Ameeennii

  • @terefealemu7808
    @terefealemu7808 Před měsícem +1

    Hulem betam nw yemimeyewu samyitu lafewus ena ledeju yabkegn

  • @MiteMite-rk5ff
    @MiteMite-rk5ff Před měsícem +1

    Amen

  • @wossenmichaelzedera
    @wossenmichaelzedera Před rokem

    የሰማእቱ የቅዱሰ ጊዮርጊስ በረከቱ ይደርብን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ምልጃው አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @birhanugosa7061
    @birhanugosa7061 Před rokem +1

    የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት ይደርብን ።

  • @user-ek5sr8ch4c
    @user-ek5sr8ch4c Před 3 měsíci +2

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ወደ ደጅህ ኣብቃኝ

  • @Shewayewubshet
    @Shewayewubshet Před 19 dny +1

    Amen amen amen

  • @MulugetaAsnake-sq9fx
    @MulugetaAsnake-sq9fx Před 2 měsíci +1

    ሰመሀቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ ለደጅ አብቃኝ

  • @tenagng8956
    @tenagng8956 Před rokem +2

    ቀድስ ግወርጊስ ለቦታህ አብቃን አቤቱ ሀጢያታቸን ይቅር ይበለን

  • @ayinukadebebe460
    @ayinukadebebe460 Před rokem +4

    አምላክ ሆይ ታምርህ ብ ዙ ነው ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እርዳን

  • @amsal2076
    @amsal2076 Před 4 měsíci +1

    አሜን

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Před rokem +1

    Ye SEMAITU KIDUS GIORGIS BEREKET balenibet ayileyen enantem Tebareku!

  • @TilaneshAmare
    @TilaneshAmare Před 24 dny +2

    ወለተማርያም ከደጁ እንዲደርሰኝ ፀልዩልኝ

  • @user-zz1ek1yn6m
    @user-zz1ek1yn6m Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-er7bj7od7x
    @user-er7bj7od7x Před dnem

    እባክህሰማዕቱቅዱስጊወርጊስለደጅህአብቃኝ

  • @demekecheadugna9642
    @demekecheadugna9642 Před 3 měsíci +1

    ❤❤❤ለደጁ ያብቃኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 Před rokem +2

    ሠማአቱ ቅዱስ ጊዋጊስ ላደጂህ አብቃኝ እንደፍቃድህ ጥራኝ አባቴ ፍቃድልኝ ሠማአቱ እንዳ ቻርነትህ።

  • @wondwosenbogale7413
    @wondwosenbogale7413 Před rokem +1

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን። አሜን አሜን አሜን

  • @user-ig4fk4wv7h
    @user-ig4fk4wv7h Před 3 měsíci +1

    ቃል ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @kbt1781
    @kbt1781 Před rokem +4

    ጊዮርጊስበረከቱይደረሰን.እኛምለደጁያብቃን🙏

  • @user-tj7nm9bu1w
    @user-tj7nm9bu1w Před rokem

    አባቴ ሊቀ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጆህ አብቃን አሜን
    መልእክቱን ላስተላፍልን በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅልን የጌታየ እናት እመ አምላክ ትጠብቅልን ሰማዕቱ ማስተዋሉን ይስጠን አሜን

  • @abebashambayesharjah7854

    Abetu Keduse Giworegise leberejet abekagn Ameen Ameen Ameen 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-dm5pj6wf3i
    @user-dm5pj6wf3i Před měsícem +1

    amen amen amen

  • @beyenechandarge5058
    @beyenechandarge5058 Před rokem +4

    Thank you GOD Haleluya