bermel Georgis ሰማዕቱ ተሰውሬ የቤተሰቦቼን ሁሉ ችግር እያሳየ መተው ይጠመቁ አለኝ | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር ክፍል 4

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 04. 2023
  • ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
    telegram :-t.me/mahbereelshaday16
    ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ 413 እንገኛለን
    ለበለጠ መረጃ የማህበራችን አካውንት
    1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
    ስልክ:-0941161616
    0943121212_በመደወል ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
    telegram :-t.me/mahbereelshaday16
    ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ 413 እንገኛለን

Komentáře • 167

  • @user-zz4rc4ep3w
    @user-zz4rc4ep3w Před rokem +32

    ለናንተ የደረሰ ሰማአቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ለኛም ይድረስልን አሜን

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 Před rokem +11

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለናንተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን🙏🙏🙏

  • @Wise888
    @Wise888 Před rokem +5

    አወይ መታደልሽ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይክበር ይመስገን እንድንፈወስ ይህን የምህረት ፀበል ለሰጠን አምላካችን ሥላሴ ይክበር ይመስገን።

  • @sabalule7915
    @sabalule7915 Před rokem +1

    እልልልልልልል ለአንቺ የደረሰ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኛም ይድረስልን

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 Před rokem +7

    የኔ እናት ቅዱስ ጊወርጊስ አችንም ልጆችሽንም ይፈውስልሽ አሜን 🙏🙏🙏

  • @Ucchulu
    @Ucchulu Před 6 měsíci

    አሜን እህቴ እንኳን ለዚ አበቃሽ ላንቺ የደረሰ ጊዮርጊስ ለሁላችን ይድረስ ለደጁ ያብቃኝ

  • @tttthhhy3456
    @tttthhhy3456 Před rokem

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ይደርብን

  • @GoodDay-kx1ov
    @GoodDay-kx1ov Před 7 dny

    ❤❤❤❤እናቴሰማእቱአባቴጨርሶምሮ
    ደግሞለምስክርነቱየብቃዎት
    እንባዎትንእመብርሃንታብስሉት❤❤❤❤

  • @banchu3147
    @banchu3147 Před rokem +4

    በለተ ቀኑ ሰማዕቱ ለደጂህ ያብቃን 😭😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @HabibaKabadi-yl2
    @HabibaKabadi-yl2 Před rokem

    ያድግልሺ የኔ እናት አያሉ
    እግዚአቢሄር ይማራት

  • @simretmequanent6081
    @simretmequanent6081 Před rokem

    ሰማዕቱ እኛነም ለጀጁ ያብቃን

  • @danidesye9842
    @danidesye9842 Před rokem +2

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሁላችንንም ይዳብሰን ለቦታው ያብቃን ።

  • @sebelwongelshiferaw5834
    @sebelwongelshiferaw5834 Před 3 měsíci

    እናቴ አንጀቴ 😢😢😢😢😢ሰማቱ በደስታ መስክረው ልመስማት ያብቃን የሁላችንንም ቃጠሮ አምላከ ቅዱሳን ይፍቱልን

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 Před rokem +3

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይክበር ይመስገን❤

  • @zewdneshabebe9930
    @zewdneshabebe9930 Před rokem +1

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ልጆትን እርሶንም መላ ቤተሰብዎን እህት ወንድምዎን በሙሉ ይማርልዎ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ልቤ አለቀሰ እንባዎት ሰማዕቱ ያብስልዎ ዳነችልኝ ብለው ለምስክርነት ያብቃዎ እናቴ

  • @user-ew9ic4kn9n
    @user-ew9ic4kn9n Před rokem +2

    አምላከ ቅድሥ ጆርጊሥ ለኛም ይድረሥልን አሜን አሜን አሜን

  • @AssDdf-xu9iy
    @AssDdf-xu9iy Před rokem

    ❤❤❤❤አሚ አሚን አሚን በረከቱ ይደርብን

  • @21tec82
    @21tec82 Před rokem

    አሜን የእኔ እናት ሁሉን ቻይ የሆነው እግዚአብሔር አምላክ ይማርልን እህታችንን ደግሞም ጥርጥር የለውም ይምራታል ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለወንድም እና እህቶችዎት በረከቱን ሊያበዛ ነው እንጂ አቅቶት ወይም እምነትዎትን ሳያይ ቀርቶ አይደለም እህቶቻችንም ድና ለምስክርነት ያብቃልን አሜን 🙏🙏🙏

  • @user-hv5ix6vr3f
    @user-hv5ix6vr3f Před rokem +12

    ቅዱስ ጊዮርግስ አባቴ ለኔም ለሃጢአቴኛዉ ባሪያህን ስደቴን አሳጥረህ ለዚዉ ተአምረኛዉ ጠበልህን ለማጠብ አብቃኝ

  • @user-cb2tr4cd9m
    @user-cb2tr4cd9m Před rokem +1

    ሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የኔንእስከቤተሰቦቸ እንቆቅልሽ ፍታልኝ ችግሬ አተ ታውቃለህ እዳልመጣአ አተ በመንፈስ ቅዱስ ጥሪ አርግልኝ

  • @breyhabeshawit8280
    @breyhabeshawit8280 Před rokem +4

    ዛሬ እኮ ቅዱስ ጊወርጊስ ወራሃዊ ባአል ነው ወደ ደጅህ አብቃኝ የዚች አለም ኮተት ይበቃሻል ብለህ ወደ ሃገሬ አብቃኝ መሮኛል እርዳኝ እርዳኝ እርዳኝ ፆሎታችን ስማን አባቴ😢😢

  • @filmongebru6966
    @filmongebru6966 Před rokem +1

    ለኛም ሰማእቱ ጊዉርጊስ ይድርስልን በያለንበት ከነቤተሰቦቻችንም ይድርስላቸዉ ይጠብቅልን የቅዱሥ ጊዉርጊስ አምላክ ሆይ እኛንም አድነን

  • @user-cs2lk7nz5e
    @user-cs2lk7nz5e Před rokem +1

    እንኳን ለታላቁ ሰማእት ቅዱስ ጊዮርጊስ አመታዊ በአል በሰላም አደረሳቹ በረከቱ ይደርብን

  • @HabibaKabadi-yl2
    @HabibaKabadi-yl2 Před rokem

    ለናተ የደረሰ ቅድስ ጊወጊስ ለኛም
    ይድረስልን አሜን አሜን አሜን❤❤
    የኔ እናት እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @Sara-du2os
    @Sara-du2os Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @engidateshale9521
    @engidateshale9521 Před rokem

    የእኔ እመቤት ፈጣሪ አምላክ ይርዳሽ

  • @user-uu5ru4ov5q
    @user-uu5ru4ov5q Před rokem +11

    አለማልቀስ አይቻልም 😢😢😢እናቴ ልጆትን ምሮሎት አምላከ ጊዮርጊስ ለምስክርነት ያብቃዎት 😢😢😢

  • @deme1094
    @deme1094 Před 5 měsíci

    በ እመብርሃን የኒህን እናት መጨረሻ አሳዉቁኝ ልረዳቸዉ እፈልጋለሁ።

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 Před rokem +2

    ❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤
    አሜን (3) አይዞት የፈውሳታል አምላከ ጊዮርጊስ 🙏
    የሊቀ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ረድኤት በረከቱ አይለየን 🌷🙏🌷🙏🌷🙏

  • @ejgtue522
    @ejgtue522 Před rokem

    አሜንየኔናት አይዟሺ ቅድሥጌወርጌሥይማርልሺ

  • @peacelove5040
    @peacelove5040 Před rokem

    ቅዱስ ጊዮርጊስ የእኔ ፈጣን መልእክተኛዬ ነው ያደርግልሻል የእኔ እናት ድና ምስክርነት እንድትሰጭ ስእለት አስገባልሻለሁ። ሁሉን እራሱ አስተካክሎ የወስዳችሁ ትእግስትሽን ሊፈትን ነው እዚያው ጸልዩ ስገዱ ይሆንልሻል። አይዞሽ እህታችንም አምናበት ተነሳስታ ሄዳለችና ትድናለች።

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Před rokem +2

    ዠሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለዚህ ለተቀደሰ ቦታ ለደጁ ያብቃኝ

  • @user-fn5yi1ki4m
    @user-fn5yi1ki4m Před rokem

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @ygermal1
    @ygermal1 Před rokem +1

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይድረስልወት ይፈውስልወት እንደቃልወ ይደረግልወት እናቴ

  • @yordanosalemayehu7399
    @yordanosalemayehu7399 Před rokem +1

    ሰማቱ በምህርት ይጎብኝሎት አሜን ይማርሎት

  • @user-cs2lk7nz5e
    @user-cs2lk7nz5e Před rokem +1

    ሰማእቱ በለተ ቀኑ ምህረትን ያድልሽ እናታችን አይዞት እሱ አያሳፍርም ድና ለምስክርነት ያብቃችሁ

  • @MantegboshAdis-sj5ff
    @MantegboshAdis-sj5ff Před rokem

    የኔ እናት 😢😢😢😢 ሰማአቱ ይድረስልሽ

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 Před rokem +1

    elelelelelelelelelelel elelelelelelelelelelel እሰይ እንኳን ደስአለሽ

  • @keflahailemariam-jq1ng

    አሜን አሜን አሜን ይሁን እንደወደዱት ያርግሎት እናቴ ይማርሉት ይምራታልም

  • @hagostekeste7719
    @hagostekeste7719 Před rokem

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ኣባቴ ላንቺ የደረሰ ለኛም ድረስልን ኣሜን

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 Před rokem +1

    የሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አምላክ ይክበር ይመስገን

  • @mmkk2620
    @mmkk2620 Před rokem +1

    ለናተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን አባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ 😢😢😢😢😢

  • @messiphone-qi6se
    @messiphone-qi6se Před rokem

    አሜን እማማ

  • @HabibaKabadi-yl2
    @HabibaKabadi-yl2 Před rokem

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
    እግዚአቢሄር ይመስገን

  • @mimilahe9433
    @mimilahe9433 Před rokem +2

    አሜን😢😢😢😢

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 Před rokem

    ቅዱስ ጊወርግስ ሙሉ ጤና ይሽጥሽ ልጇችሽም ቅዱስ ጊወርግስ ፀበል ሊጠመቅ የመጣ ምህረት ያውርድላችሁ

  • @mariamman2209
    @mariamman2209 Před rokem

    Amen amen amen

  • @user-is5ud8zk3v
    @user-is5ud8zk3v Před rokem +2

    ለናተየደረሰ ቅዱስ ጊዮርግስ ለኛምይድረስልን ለደጁያብቃን

  • @rahelgh5427
    @rahelgh5427 Před rokem

    Egzabhar ymesgen 🙏🙏🙏❤❤️❤️

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 Před rokem

    የኔ እህት አታልቅሺ ፍጡነ ረድኤት ይማርልሽ

  • @musaratalimusarat7595

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እናንተን የሰማ ሰማአታቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኛንም ይስማን ሰማአታቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጀህ አብቃኝ የኔ አባት

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይማርልዎት እናትዬ አይዞት አቤት የእናት ነገር እናት

  • @messiphone-qi6se
    @messiphone-qi6se Před rokem

    ዎው ተመስገን

  • @shewayegidaye904
    @shewayegidaye904 Před rokem +1

    እናቴ ልጆትን ምሮሎት አምላከ ጊዮርጊስ ለምስክርነት ያብቃዎት

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 Před rokem

    ሰማእቱ ቅዱስ ጎርጊስ ምህረቱን ይላኩሎት 🙏🏽

  • @yeMariamlijGiyorgis867
    @yeMariamlijGiyorgis867 Před 3 měsíci

    ወይኔ የኔ እናት አይዞት😢😢

  • @AaAa-cq7oe
    @AaAa-cq7oe Před rokem +1

    እባካችሁሥለሠመአቱጊወርጊሥብላችሁ🤲😥😥😥😥

  • @solobrand100
    @solobrand100 Před rokem

    Amen

  • @salm1314
    @salm1314 Před rokem

    ለናተ የደረሰ ሰማአቱ ቁዱስ ጊወርጊስ ለኛም ይድረስ ልን

  • @badriyaamhbashih-hj5bn

    እልልልልልልልእልልልልልልል ለአንተ የደረስ ሰማእቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ለኛም ይደረስልን ለማነበት ሰማእትዬ ከዚህ በላይ ያደርጋን ክብር ይሁን ለቸሩ መድሃኒአለም አሜን

  • @yohanestadese1858
    @yohanestadese1858 Před rokem

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኛንም ለደጁ ያብቃን አሜን

  • @53067
    @53067 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም የእናታችን ነገርግን ልብ ያማል አድራሻቸውን ብታስቀምጡልን መልካም ነበር በታምሩ ይፈውስሎት እኔን😢😢😢

  • @salubac7649
    @salubac7649 Před rokem +1

    AMEN AMEN AMEN 🙏

  • @abeerabeer-qj6qh
    @abeerabeer-qj6qh Před rokem

    Ameen Ameen Ameen egezaber mezegana lenate yedarase lenyami yiderase

  • @kabooshzawduu961
    @kabooshzawduu961 Před rokem

    elelelelele❤❤❤❤

  • @user-fn5yi1ki4m
    @user-fn5yi1ki4m Před rokem

    ለናንተ የደረስላችሁ ስማእቱ ቅዱስ ጊውርጊስ ለኛም ይድረስልን

  • @user-fe3il8ly4v
    @user-fe3il8ly4v Před rokem

    ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን!!!🙏
    ለናተ የደረሰ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለኛም
    ለስደተኞች ይድረስልን!!!🙏💔😢🙏❤❤

  • @emebetatnafu....5004
    @emebetatnafu....5004 Před rokem +1

    ቅዱስ ጊወርጊስ ይፈውስልሽ

  • @haimanotbelete4943
    @haimanotbelete4943 Před rokem

    አ ይ ፣ እናት ፡ እግዚአብሔር ፡ ይማር ሎት፣ የኔ እናት😢፡ የልጅን፣ ነገር የወለደ ፡ ነው ፣ የሚያውቅ😢

  • @user-uc5kj9cw4v
    @user-uc5kj9cw4v Před 7 měsíci

    ያድርግለሽ

  • @shewit-eb1lt
    @shewit-eb1lt Před rokem +1

    ለናንተ የደረስ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ለኛም ይድረስልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @yeneanteabeje6647
    @yeneanteabeje6647 Před rokem

    ሠማዕቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ይስማሽ እናቴ

  • @henokabraham607
    @henokabraham607 Před rokem +1

    በማርያም

  • @user-qw1mr8zu5u
    @user-qw1mr8zu5u Před rokem +2

    ለናተ የደረሰ ሰማእቱ ለሁላችንም ይድረስ

  • @user-vx7vc8fq9y
    @user-vx7vc8fq9y Před rokem +2

    ሠማእቱ፡ይማርልሽ

  • @emameyaarikesa6353
    @emameyaarikesa6353 Před rokem +1

    ቅድስጊወርጊስ አያሳፍርም አይዘወት እናታችን እምነትወትን አጠንክሩ

  • @khtt8663
    @khtt8663 Před rokem

    Yeredut egzabhar yrdachew
    Egzabhar yrdawot letebaberu egzabhar ystachewu

  • @eyjjfghi3344
    @eyjjfghi3344 Před rokem

    ያድርግልሽ😢

  • @user-lo9zo6ix2k
    @user-lo9zo6ix2k Před 5 měsíci

    Sematu mene yesenahele

  • @birhanereta7662
    @birhanereta7662 Před rokem

    ሰማቱ ይድረስሎት አናቴ

  • @tregeocell2094
    @tregeocell2094 Před rokem

    😭😭እግዚአብሔር ይማርሎት እናታችን ሰመአቱ ቅዱስ ጎጊስ ይማርሎት

  • @emebet.emumaremuyewa438

    ያድርግልሽ እናቴ 😢

  • @hanokfisahaye7097
    @hanokfisahaye7097 Před rokem

    AGZABHER AMLAK YMARLOT ANATE amen amen amen amen

  • @aeeazz7375
    @aeeazz7375 Před rokem

    AmenAmenAmen❤️💒💒

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon2186 Před rokem

    Enante yadrese kidus Gergues enen yadreselgen 🙏🙏🙏

  • @lejom
    @lejom Před 5 měsíci

    Elllllllllllll elllllllllllll elllllllllllll ❤

  • @DE-df3io
    @DE-df3io Před rokem

    Ye bermilu semaetu kidus geyorges ledejik abkan lemsker abkan 🙏

  • @henokabraham607
    @henokabraham607 Před rokem +1

    እባክህ ስልኳቸው ስጠኝ ከኖርወይ ነኝ ትንሽ ልርዳቸው እባክ በማርያም

  • @tttthhhy3456
    @tttthhhy3456 Před rokem

    አሜን፫

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 Před rokem

    Ye ne nate ayizowot Egziabher yimarelowot kdus giwergis yidreslat 🙏🙏🙏😥

  • @extrachange8771
    @extrachange8771 Před rokem +1

    Amen🎉YADENELISH❤

  • @extrachange8771
    @extrachange8771 Před rokem

    Yadenelatal🎉
    Yefejewun geze yifige tekemet!🎉
    EDELEGNA🎉ENAT❤

  • @bechadobechado9639
    @bechadobechado9639 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-cd2le7ju2v
    @user-cd2le7ju2v Před rokem

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @komkom9587
    @komkom9587 Před rokem

    ሰማእቱ ጊዬርጊስ ለደጁ ያብቃኝ

  • @AsdAsd-ly7bg
    @AsdAsd-ly7bg Před 8 měsíci

    እማማማዬ😢😢😢😢

  • @user-ys4zz5cr7p
    @user-ys4zz5cr7p Před rokem

    ፈረሰኛው ቅዱስ ጊወርጊስ እናንተነም ያደነ እኛንም ያድነን!

  • @zabibaali9470
    @zabibaali9470 Před rokem +1

    Semaetu yirdash.enata

  • @AmelewerkgetachewAmele
    @AmelewerkgetachewAmele Před 3 měsíci

    Kuduse zurgese ymarlshe

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Před rokem

    እፁብድንቅ!!!!!!!❤❤❤