bermel Georgis የ666 መንፈስ ነበረብኝ ቅዱስ ገብርኤል ተገልጦልኝ... | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር ክፍል 13

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 31. 05. 2023
  • ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
    telegram :-t.me/mahbereelshaday16
    ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ 413 እንገኛለን
    ለበለጠ መረጃ
    ስልክ:-0941161616
    0943121212_በመደወል ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
    / @elshadayorthodoxmedia

Komentáře • 312

  • @user-bn2yz1me4x
    @user-bn2yz1me4x Před rokem +63

    አምላኬ ሆይ እኛንም በስደት ያልነውን ለዚህ ቅዱስ ሥፍራ አብቃን አሜን

  • @user-tx5ou4ig6z
    @user-tx5ou4ig6z Před 8 měsíci +6

    አቤቱ አምላኬ ሆይ በመግስትህ በመጣህ ግዜ አስበን የሰማእቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ይደርብን

  • @user-hx5ye1gs3q
    @user-hx5ye1gs3q Před 3 měsíci +1

    ቅዱስ ጊየርጉስ ኣቦይ ናብዚ ቅዱስ ስፍራ ካ ክመፅእ ክትፍውሰኒ ዕድመን ጥዕናን ሃበኒ🙏🙏🙏

  • @sarhsarg
    @sarhsarg Před rokem +15

    ፈጣሪ ለኛ ለስደተኞቹ ለዚህ ቅዱስ ስፊራ ያብቃን❤❤

    • @xbgg5952
      @xbgg5952 Před rokem +1

      ፈጣሪ ለኛ ለስደተኞቹ ለዚህ ቅዱስ ስፈራ ያብቃን

  • @user-tm6mu6on2h
    @user-tm6mu6on2h Před rokem +34

    አሜን አሜን አሜን መች ይሁን ከዚህ ቅዱስ ስፍራ የምርግጠው ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃነ አሜን፫

    • @Amen2216
      @Amen2216 Před rokem +1

      አሜን!➕️♥️

    • @user-wj1ln5qg8t
      @user-wj1ln5qg8t Před rokem

      @@Amen2216 አሜን

    • @kidistdibekulu4019
      @kidistdibekulu4019 Před rokem

      አሜን ያብቃን ለዚከቱ አለም ታስሪን ወይሞልቶ ላይሞላ በስደት ቀረን😥

    • @user-tm6mu6on2h
      @user-tm6mu6on2h Před rokem

      @@kidistdibekulu4019 በጣም ማማየ ወይ ለስጋ ወይ ለነብስ ሳንሆን ያች ሞት ከመጣች የት ነው መግቢያችን ዋ!!!!!ነብሴ መግቢያሽ የት ይሆን😭

    • @user-xx3jv1dj9z
      @user-xx3jv1dj9z Před rokem

      አሜን

  • @MdMd-kg3nm
    @MdMd-kg3nm Před 8 měsíci +3

    ፈጣሪ ሆይ ለዝህ ኪብር አብቃን ❤ 😥

  • @user-ce4gj6lt8n
    @user-ce4gj6lt8n Před rokem +9

    እግዚአብሔር ለሁላችነም ይድረስልን ለእናተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን ለቤቱ ለደጁ ያብቃን ቅድስ ጊወርጊስ ❤

  • @SamirahM-nb2gt
    @SamirahM-nb2gt Před měsícem +1

    ላንች የደረሰ አምላከ ጊዎርጊስ ለኛም ይድረስልን በስደት በሽታ ተጫዎተብን😢😢😢

  • @dessiebahiru9672
    @dessiebahiru9672 Před rokem +11

    እንኳን ከጨለማ አዎጣሽ እህቴ፡፡ ላንቺ የደረሰ መድሃኒአለም ለሁላችንም ይድረስልን፡፡

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Před rokem +5

    ጌታየ ሆይ እባክን ለቅዱስ ጎርጊስ ደጅ አብቃን ለሁላችን 🤲🤲🤲

  • @user-wc9ow5js4i
    @user-wc9ow5js4i Před 9 měsíci +1

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ በቸርነቱ ይማረን

  • @user-ib4hw8gz7w
    @user-ib4hw8gz7w Před 26 dny

    ተመሰገን አምላኬ ለእናንተ የደረሰ ሰምዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ ለኛም ይረሰልን

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Před 7 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤ተመስገን አምላኬ በቸርነትህ እድናለሁ እኔ ሀጢያተኛህ

  • @user-tz2yn8ni5y
    @user-tz2yn8ni5y Před 4 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-pt7sn9lp5z
    @user-pt7sn9lp5z Před 8 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 💒🕊🕊🕊🤲🤲🤲💚💛❤️🕊🕊🕊🌿🌿🌿🌾🌾🌾🙏🙏🙏

  • @user-bn3fe2kf3g
    @user-bn3fe2kf3g Před 9 měsíci +1

    አምላኬ ሆይ ፈቃድ ይሁን እና ቤተሰቦች ዉድሰማዕቱ ጠራችዉ😢😢😢😢

  • @tigtig6559
    @tigtig6559 Před rokem +9

    እማዬ እንኮአንየድግል ማርያም ልጂ ቸሩ ፈጣሪ ማረሽ አምላከ ግወርጊስ ከስደት በሰላም ጠብቆ ለደጁያብቃን በፀሎት አስቡን
    ቸሩ መድሀንሀለም ይክበር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልይመስገን

    • @YordanosTesfaye-ij7wk
      @YordanosTesfaye-ij7wk Před 3 měsíci

      አሜን አሜን አሜን እኔን የማረ አምላክ ለሁሉም ይማርልኝ ቸሩ ፈታሪዬ ሩሁሩሁ አምላካችን

  • @user-so7sx4bw2u
    @user-so7sx4bw2u Před rokem +5

    ኣሜን ፫ ኣምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ለደጁ ያብቃን ❤💒🙏😢 በረከታቹህ ትድረሰን ❤🙏🙏🙏

  • @maseretadsi8836
    @maseretadsi8836 Před rokem +6

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ እኔን ቆሻሻዋን አይሁዳዋን ልጅህን ከነቤተሰቦቼ ፈውሰኝ ለደጅህም ያብቃኝ

  • @Ghhhg-ex8ff
    @Ghhhg-ex8ff Před rokem +1

    እግዛቤርይመስገንእኛንምለዚህክብርያብቃንባይገባንም

  • @HcfCccc-ih4zp
    @HcfCccc-ih4zp Před rokem +9

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏❤️❤️❤️ ኣምላኬ ሆይ ለደጁ ኣብቃኝ❤❤❤ ታድላቹ እህት ወድሞቼ ሁሌም እማ ፍቅር ትጠብቃቹ❤❤❤❤ ለኛም ከስደት መልስ ይህ ቅዱስ ስፍራ የምንረገጥ ያድርገን ሰማእቱ🙏❤️❤️❤️

  • @saharttttss915
    @saharttttss915 Před rokem +1

    እባክሽ በፅሎት አድቡኝ ወለተ ሚካኤል ነኝ😢ነም

  • @Atifra1532
    @Atifra1532 Před rokem +1

    ትክክለኛ መስካሪና አስተማሪ ነ
    ሽ አንዳንዱ ትክክል አይመሠክርም በርቺ

  • @user-xr7lt3jj5o
    @user-xr7lt3jj5o Před 6 měsíci +1

    አሚን አሚን አሚን

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 Před rokem +5

    አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን, እግዚአብሔር ለሁላችን ይድርስልን 😢

  • @firezerfirezer3300
    @firezerfirezer3300 Před rokem +11

    ቸሩ መድሀኒያለም አባቴ እኔንም ይህን ቅዱስ ቦታ እድረግጥ አተ ፍቀድልኝ🙏 ይሄን ፕሮግራም በጉጉት ነው የምጠብቀው እኔም ከእስራቴ ተፈትቼ በደጁ ቆሜ ለመመስከር ያብቃኝ በጸሎታችሁ አስቡኝ🥺

  • @user-oy4rs9wx6r
    @user-oy4rs9wx6r Před měsícem

    እግ ዝያ ብሄሪ ይመስ ገን በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ጨሪሶ ይማሪሽ እእህቴ ላቺ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድ ረስልን በስደት ያለነውሁላቺን ፈጣሪ ለቤቱ ያብቃን

  • @abelgirmay6076
    @abelgirmay6076 Před rokem +1

    Amen Amen Amen

  • @HannaWubet
    @HannaWubet Před rokem +3

    ሊቀ ሰማእታት ቅዱስ ጊዮርጊስ ይቅር በለኝ።

  • @hffgtt9869
    @hffgtt9869 Před rokem +5

    እህት ወንድሞቼ ታድላቹ እግዚአብሔር ለናንተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን ሊቀ ሰማዕታት ቅዱስ ጊዮርጊስ መባፅሕየይ ቅዱስ ሓደራካ ስደትና ኣሒፅርካ ንምሕረትን ንፈውስን ኣብቅዕና ኣባቴ 🙏

  • @danimagna1144
    @danimagna1144 Před rokem +3

    እናቴ አደራ ሰጥታህ ያሳደከኝ የክርስትና አባቴ እባከህ ለኔ ሀጠተኛዋ ልጅ ልማናዬን ሰምተህ ቤተሰቦቼን ለድጅህ አብቃልኝ እኔንም ከስደት መልስ ለድጅህ አብቃኝ ❤❤❤

  • @user-os5hx7op7q
    @user-os5hx7op7q Před rokem +1

    😢😢😢 ሰማዐቱ አባቴ ለደጅህ ያብቃኝ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @mherettsiduye5561
    @mherettsiduye5561 Před 9 měsíci +1

    ❤❤❤የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ለእኛም የቼርነቱን ስራ ይስራልን❤❤❤

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለኛም ለደጁ ያብቃን አሜን

  • @afomia9376
    @afomia9376 Před 11 měsíci

    Amen amen amen

  • @user-qk8br8dq9l
    @user-qk8br8dq9l Před rokem +3

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቤቱ ያብቃን

  • @TigistSemeneh
    @TigistSemeneh Před rokem +1

    ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ ተመስገን

  • @user-ju9ov2fz6m
    @user-ju9ov2fz6m Před 10 měsíci +1

    እኔንም ከደጁ ባልሄድም በስደት ያለሁ ልጁን የቅዱስ ጊዎርጊስ አምላክ ከሚያስጨንቀኝ ያጋንንት መንፈስ ይፈውሰኝ ከስደትም መልሱ ለደጁ ያብቃኝ😢

  • @abelgirmay6076
    @abelgirmay6076 Před rokem +1

    Amen Amen Amen❤❤❤

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 Před rokem +2

    መታደላችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @UfayisaBante-lu4jg
    @UfayisaBante-lu4jg Před rokem +1

    የቅዱስ ጊዮርግስ በረከት ይደርብን ።አሜን!!

  • @user-gr8ml7ro8h
    @user-gr8ml7ro8h Před rokem

    አባቴ ጊዮርጊስ

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢😢😢ሰማአቱ አባቴ እኛንም ለቦታህ አብቃን😢😢😢😢😢

  • @zeyedezeru624
    @zeyedezeru624 Před rokem

    አሜን

  • @Iemlemhagoes
    @Iemlemhagoes Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህወት ያስመዕና❤❤❤❤❤❤

  • @user-jl5re1vs1t
    @user-jl5re1vs1t Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔር ለሁላችንም ይድረሲልን

  • @user-tn7dz3ss1b
    @user-tn7dz3ss1b Před 9 měsíci

    Amen Amene Amene

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 Před rokem +1

    ልዑል እግዜአብሔር ላችን የሰማ እኛንም ይስማን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @abebawyenatuleje9856
    @abebawyenatuleje9856 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ማሃሪ ነው ለዚ ቅዱስ ስፍራ እግዚአብሔር ያብቃን

  • @user-lo9zo6ix2k
    @user-lo9zo6ix2k Před měsícem

    Ere alaye ahneehe yegemerale lekekulene

  • @zeinambaideen2236
    @zeinambaideen2236 Před rokem +1

    ሃገሬ ገብቼ ይህን ቦታ እስካየው ድረስ ናፍቂያለሁ

  • @user-bk1kd5go4m
    @user-bk1kd5go4m Před 3 měsíci

    Ameen abate ladaje abekan baselam batena kasedet malesen abate adarahin ameeeeeee❤❤❤❤

  • @user-rb6no8hm8s
    @user-rb6no8hm8s Před rokem

    ሰማአቱ ቅድስጊዉረጌስ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 Před rokem +1

    አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ ይክበር ይመስገን እኛንም ከስደት መልስ ለደጁ ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @martaetopian6896
    @martaetopian6896 Před rokem +1

    አሜን አሜን ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን እኛም ለመመስከር ያብቃን እህቴ እንኳን ደስ አለሽ🎉🎉

  • @user-hs2zj1jc5v
    @user-hs2zj1jc5v Před rokem

    አሜን አሜን አሜን 🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲🤲ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ አቤቱ እንደቸርነትህ ሀገራችንን ኢትዮጵያ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አደራ አባቴ ሆይ 🤲🤲🤲😭❤️

  • @user-xi8ex3vm9j
    @user-xi8ex3vm9j Před rokem

    ሰማእቱ ቅዱስ ገወርጊስ በሰላም ለሀገሪ አብቃኝና ለደጅህ አብቅተህ ፈውሰኝ 😢😢😢😢😢😢

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን

  • @user-ob1wv4hc7o
    @user-ob1wv4hc7o Před 5 měsíci

    አቤቱ አምላክ ቅዱሳን የድንግል ማርያም ልጅ እኔን ሀጢያተኛዋን ልጅህን ለንስሓ አብቃኝ ማረኝ እና ለደጁ አብቃኝ 🤲🤲🤲

  • @user-zz4rc4ep3w
    @user-zz4rc4ep3w Před rokem +2

    አሜን ለናንተ የደረሰ የልዳው ጊዎርጊስ ለኛም ይድረስልን

  • @user-yc4vw9se2w
    @user-yc4vw9se2w Před rokem +2

    እማፍቅር የኔ ሚስጥርኛ ከዚህ ቅዱስቦታ እድረግጥ እርጂ እምዬ

  • @user-er4zg3op9q
    @user-er4zg3op9q Před rokem

    ፈጣሪ ለደጁ ያብቃን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před rokem +1

    ቸሩ መድሀንያለም አባቴ ይክበር ይመስገን እኛንም በሂወታችን የታሰረብን ነገር ይፍታልን

  • @user-qn6gn7fd1m
    @user-qn6gn7fd1m Před rokem +1

    ቅደስ ጊወርግስ ሆይ እኔም ከሙሉ በተሰቦቼ ለምስክሪነት ኣበቃኝ😢

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ለበርሜል ጊዮርጊስ ለበረከቱ አብቃን ጌታ ሆይ ድንቅ ሥራ እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዕድሉን ያገኛችሁ ተጠቀሙበት እግዚአብሔር ይመስገን

  • @sirgutsilasesilase2602
    @sirgutsilasesilase2602 Před 9 měsíci

    ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጌስ ለደጅህ አብቃኝ የኔ አባት

  • @kalip1499
    @kalip1499 Před rokem

    እንካንከጨለማአዋጣሸዐህቴላንቺየ

  • @Eaberash
    @Eaberash Před 9 měsíci

    Ameen❤

  • @emebetgerzgher723
    @emebetgerzgher723 Před rokem

    Amen❤❤❤❤🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @mulu778
    @mulu778 Před rokem +1

    እንኳን ከጨለማ አዎጣሽ እህቴ እግዚአብሔር ለሁላችነም ይድረስልን ለእናተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን ለቤቱ ለደጁ ያብቃን ቅድስ ጊወርጊስ አሜን አሜን አሜን

  • @heedaaleeasd374
    @heedaaleeasd374 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ለደጆ ይብቅን

  • @agegnehuwana9352
    @agegnehuwana9352 Před rokem

    ለኔም ፀልዩልኝ ለቤቱ ያብቃኝ ወለተ ስላሴ ነኝ በጣም ሀፂያተኛ ነኝ እባካችሁ ፀልዩልኝ

  • @Yemaruyam
    @Yemaruyam Před 11 měsíci

    አቤቱ አምላኬ እኔን ሀጥተኛዋን ለዚህ ቦታ አብቃኝ ይችን ቀንእናፈቃለሁ

  • @abelgirmay6076
    @abelgirmay6076 Před rokem +1

    Amen Amen Amen ❤❤❤

  • @misamgagaye6106
    @misamgagaye6106 Před rokem

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ለዚ ቅዱስ ስፍራ ያብቃን

  • @Nt-pg2dq
    @Nt-pg2dq Před rokem

    እህቴ ፀልይልን አንቺን የማረ ሩህሩህ አምላክ እንደቸርነቱ ይማረን

  • @asterabdodini4676
    @asterabdodini4676 Před rokem

    ፈጣርየ ማረንንን

  • @zufankebede3707
    @zufankebede3707 Před rokem

    ቅዱስ ግዮርግስ ለደጅህ አብቃኝ እትዮጵያን ሰላም አድርግልን

  • @elsagebremariam4766
    @elsagebremariam4766 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ለደጁ ያብቅን በጸሎት አስብኝ በረከት ቅዱስ ገርግዮስ ይደርብን

  • @hanaderebe6285
    @hanaderebe6285 Před rokem

    ለደጁ ያብቃን አምላከ ጊወርጊስ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ

  • @semretdemoze6668
    @semretdemoze6668 Před rokem +1

    Amen Amen Amen ❤

  • @user-fe9ke2pw3p
    @user-fe9ke2pw3p Před 6 měsíci

    ለዚ አብቃን

  • @suzanneefrem6523
    @suzanneefrem6523 Před rokem +1

    ታድላችሑ እግዚአብሔር አምላክ የሰማችሑ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ፍታኝ ከልጅነት እስከ እርጅና ኩኗል መከራተቴ እኔም ልጅክ ነኝ ወለተ መዲሕን

  • @tigistdajane2742
    @tigistdajane2742 Před rokem

    አሜን ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን

  • @mnaatyobi1395
    @mnaatyobi1395 Před rokem

    ለእናተ የደረሰ ለእኔም ይደርሰልኝ

  • @DhngDgbb
    @DhngDgbb Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይፍቀድ ለደጁ ያብቃን😢

  • @sunnights6561
    @sunnights6561 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @BethelehemNigussie-bn3jg

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Soliyna21
    @Soliyna21 Před rokem

    አቤት መታደል ስለ እውነት ታአምሩን በሰማሁ ቁጥር እደጁ ለመድረስ ልቤ ሁሌ እየተጎዘ ነው ሰማዕቱ እባክህ አባቴ የስደቴን ቀን አሳጥርልኝና ለደጅህ አብቃኝ ስለ ቤተሰቦቻቸው ባወሩ ቁጥር ከኔ መዳን ይልቅ ስለ ቤተሰቦቼ ያደኩበትን ህይወት ባሰብኩ ቁጥር ልቤ በጣም ይሸበራል ሰማዕቱም ታሪካችንን እንደሚቀይርልን አምናለሁ ያችን ቀን ግን አባቴ እባክህ በኪነ ጥበብህ አሳጥርልኝ እኔም እንደሰው ለምስክርነትህ ልብቃ😭😭😭😭

  • @lunatewald4812
    @lunatewald4812 Před rokem

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @elsaabebe5423
    @elsaabebe5423 Před rokem

    መዝጋቢዋ ምነው በሰላም ነው ነጠላዋን ሸፈን ብትል አጠገቧ ያሉት ወንዶች እኮ ናቸው ምነው ፀበሉን ባናረክሰው ልቦና ይስጠን

  • @hananhp4217
    @hananhp4217 Před rokem

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኛንም እዲህ ድነን እድንመሰክር ያብቃን ለደጅህ አብቃኝ እስከ ቤተሰቦቼ አደራህን ሰማእቱ ሆይ እደማምንህና እደምወድህ አተ ታቃለህ አደራህን

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 Před rokem +1

    Amen ❤❤❤amen ❤❤❤amen ❤❤❤

  • @yosefandsafuyoutube.1243

    አሜንአሜን አሜን ለቤተ የደረሰ የእስራኤል አምላክ በስደት. ያለነዉን
    በአገር ሁሉ ለዚህ ቅዱሱ ሲፍራ ያብቃን ሴፈ ገብሬኤል ብላቹ በፀሎታቹ አስቡኝ የቅዱሱ ሰማእት በረከት ይደርብን ለደጀ ያብቃን❤❤

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Před rokem +1

    ሊቀ ስእማቱ ይጠብቀን❤❤❤❤

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 Před rokem

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ያሳደከኝ አስበን ስደተኞችን ለደጅህ አብቃን🙏⛪❤🌺🍃

  • @alefredorosales9614
    @alefredorosales9614 Před rokem

    የሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ምልጃና ፀሎት ከአጋንንት ቁራኛነት ነፃ ያውጣን።
    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይለመነን። ይፍታን ከዳሚሎስ ግዞት ቀንበር።

  • @user-kl2pg1rt1o
    @user-kl2pg1rt1o Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏

  • @naqawanawaea
    @naqawanawaea Před 9 měsíci

    ለኛ ለስደተኞች ለዚህ ቅዱስ ስፍራ ያብቃን ላች የደረሰ ሰማዕቱ ለኛም ይድረስልን 👏

  • @leyekun1704
    @leyekun1704 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለደጁ ያብቃን