bermel Georgis በስደት ሀገር ሆኜ ሰማዕቱ ተገልጦ ፈወሰኝ ድንቅ ምስክርነት ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024

Komentáře • 123

  • @AlenAlen-jh3rh
    @AlenAlen-jh3rh Před 10 měsíci +8

    የወጣው ህግ በጣምነው ደስ ያለኝ ሁሉም ሰው ንስሀ ገብቶ ፀድቶ እዲገባ ስላረጉ ተመስገን

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před 10 měsíci +13

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ, ይጠብቀን አሜን ❤አሜን ❤አሜን ❤

  • @fekirtesolomon9844
    @fekirtesolomon9844 Před 10 měsíci +6

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ማረኝ ለደጅህ አብቃኝ

  • @kwtubemekdes
    @kwtubemekdes Před 10 měsíci +8

    ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ከነቤተሰቦቼ ለደጅሕ አብቃን ወንድሞቻችን እናመሰግናለን

  • @workneshawoke7646
    @workneshawoke7646 Před 10 měsíci +3

    ሰማዕቱ አማልደኝ የልቤን መሻት መድሐኒአለም ያውቀዋልና ባለሁበት ፈውስን ይላክልኝ አሜን

  • @muluwownicemulu5762
    @muluwownicemulu5762 Před 10 měsíci +2

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጂህ አብቃን አባቴ❤

  • @AM-hk6ou
    @AM-hk6ou Před 9 měsíci +1

    ሰመዓቱ ቅዱስ ጊዮርግስ ሆይ እባክህን እኔና ቤተሰቦቼን አስበን ከአምላካችን ከፈጣሪያች ከስላሴና ከእመብርሀን ከቁዱሳኑ ጋር አስታርቀን አሜን።

  • @merykiberom4041
    @merykiberom4041 Před 10 měsíci +2

    እግዚአብሔ ከእናንተ ጋር ይሁን በሰላም ይመልሳችሁ በፀሎት አስቡኝ አፀደ ማሪያም❤ ስደተኛዋ

  • @emebet.emumaremuyewa438
    @emebet.emumaremuyewa438 Před 10 měsíci +3

    አሜን ሰማእቱ ለደጁ ያብቃን❤🙏🙏

  • @janetmascake6727
    @janetmascake6727 Před 10 měsíci +17

    ለእኔም ሰማእቱ ይድረስልኝ በጸሎት አስቡኝ አጸደ ማርያም እባላለሁ ጸበሉም እምነቱም ካለሁበት መቶልኛል ያለሁት ውጭ ነው በውነት ምንም ለውጥ አላየውም

    • @elshadayorthodoxmedia
      @elshadayorthodoxmedia  Před 10 měsíci +2

      አዎ አያስፈልግም የቀበሌ መታወቂያ በቂ ነው

    • @sekelaymaryamtube
      @sekelaymaryamtube Před 10 měsíci

      ለኔ የደረሰ ሰማይ ቅዱስ ጊወርጊስ. ይድርስልሽ

    • @sekelaymaryamtube
      @sekelaymaryamtube Před 10 měsíci

      ለኔ የደረሰ ሰማይ ቅዱስ ጊወርጊስ. ይድርስልሽ

    • @user-wj1ln5qg8t
      @user-wj1ln5qg8t Před 10 měsíci +1

      @@sekelaymaryamtubeወለተ ሰንበት ብለሽ በፅሎትሽ አትርሺኝ ሳራየ እባክሽ

    • @edenz7956
      @edenz7956 Před 10 měsíci +1

      በውጪ አገር ላለነው እንዴት ማግኘት ይቻላል ጸበሉን

  • @user-op7nn3ey8s
    @user-op7nn3ey8s Před 10 měsíci

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ በሰላም ከስደት መልሰኝ 🙏

  • @negedehaile7244
    @negedehaile7244 Před 10 měsíci +1

    ሰማእታቱ አባቴ ጊዮርጊሰ ፈቃድህ ሆኖ ለደጅህ አብቃኝ

  • @UdbdbeHehehs-wl1cp
    @UdbdbeHehehs-wl1cp Před 10 měsíci +4

    ሰማእቱ ለ ደጀህ አብቃን አባቴ 🙏❤️

  • @Esraleaserat
    @Esraleaserat Před 10 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመስጌን አምላከ ጊዮርጊስ እኔንም ለተቀደሰ ደጅህ አብቀኝ ከደጅህ በረከት አከፍለኝ በሰላም ለቅድስት ሀገሬ አብቀኝ ወድሞቼ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሚካኤል
    አሜን ክብሩ ይስፈልኝ ተመስጌን❤

  • @TigTig-oi6bi
    @TigTig-oi6bi Před 2 měsíci

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊየርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @user-bz8qm7yq9w
    @user-bz8qm7yq9w Před 10 měsíci +1

    ስማዕቱ ቅዱስ ጊዩርጊስ ይጠብቀን አገራቺ ሰላሙ ይዉርድ ቅዲስ ገወርጊስ

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 Před 10 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድሞቻችን አሜን ፫

  • @MekedsMerid
    @MekedsMerid Před 10 měsíci +1

    ሰማእቱ አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ የልቦናዬን አንተ ታውቃለህና እኔንም ፈውሰኝ አባቴ አትራቀኝ እኔንም ለደጀ ሰላምህ አብቃኝ😢

  • @hfj4001
    @hfj4001 Před měsícem

    በመጀመራ ደስ ስትሉ ማርያም ን የመነፈስ ቅናት ታስቀናላችሁ ተባረኩ መከባበራችሁ በጣም ልዬ ነው

  • @user-ej4pb5io2w
    @user-ej4pb5io2w Před 10 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @walalamak232
    @walalamak232 Před 10 měsíci

    Ameene ameen 🤲 🤲 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉.

  • @user-kg3pc9je2n
    @user-kg3pc9je2n Před měsícem

    አባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በሥደት ላይ ነኝና ህመሜ ሥቃዬን ታየዋልህና ፈውስህን ምረትህን ላክልኝ ከስደት በሰልም ለሀገሬ አብቅተኸኝ ስለርህን ይዤ ለምስክርነትህን ላክልኝ ለባለቤቴም ምህረቱ ላህክኝ የልጄንም እንጀራዋን አውጣልኝ ሠማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አትርሣኝ አሜን አሜን አሜን

  • @AyniAlain-df8ib
    @AyniAlain-df8ib Před 10 měsíci

    Temsgen abate geworiges ledegu yabekan🙏🙏🙏

  • @sarkasarka5084
    @sarkasarka5084 Před 10 měsíci +2

    qeduse gewergis ladaji abeqaie💒🙏

  • @1ethiopia777
    @1ethiopia777 Před 10 měsíci +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል:: ሰማእቱ ቅድስ ጊወርጊስ ይጥራኝ እኔንም:: በጉጉት ነው የምጠብቀው:

  • @enataiemwondimunatali9390
    @enataiemwondimunatali9390 Před 10 měsíci +2

    አሜን አምላከ ቅዱሳን ሰማእቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ለደጁ ያብቃን ❤❤❤

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r Před 10 měsíci +1

    ሰመአቱቅዱስ ጊወርጊስ ከስደት መልስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @user-ok1qf1zh7s
    @user-ok1qf1zh7s Před 8 měsíci

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @user-dh3eq1dk5q
    @user-dh3eq1dk5q Před 10 měsíci

    Eshii ❤❤❤❤❤❤❤

  • @elsataddes7744
    @elsataddes7744 Před 10 měsíci +1

    Amen amen amen ❤❤❤❤❤

  • @GhGh-tu7dr
    @GhGh-tu7dr Před 10 měsíci +1

    Wandimoche Higzhaber Yii Barikachuu laa Enyami Bizu Nagarochi Tamiranli Rajim Idime yisxachuu🎉🎉🎉❤❤❤

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 Před 10 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏

  • @alain647
    @alain647 Před 10 měsíci

    Kaliwoten yasemalin wandimochachin ye kidusi gorgisi berkatu yedarben ke sedate meliso besalem deju yabiken 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-fb4kb3ly1t
    @user-fb4kb3ly1t Před 9 měsíci

    Egzabeher yemesgen sela hulum negr sematu lezi bereket endi adersengn betsalotachew asebugn askale mariyam bilachew ehet wodimoche🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @hsgfshwhsbsvsfv9988
    @hsgfshwhsbsvsfv9988 Před 10 měsíci +6

    ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ የልቤን መሻት ፈፅምልኝ በፀሎት አስቡኝ ወንድሞች አለሙ ነኝ😢😢😢😢🕯🕯🕯

  • @queenofsaba2861
    @queenofsaba2861 Před 9 měsíci

    Semaetatu kedusse geyorgese ledjech yabekan 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-bn3fe2kf3g
    @user-bn3fe2kf3g Před 10 měsíci +1

    ለእኔም ይደረሰልኝ ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ አባቴ አንተ ታዉቃልህ የዉሰጤን❤❤❤❤ በፀሎት አሰቦኝ እሰክ ሙሉ ቤተሰቦች
    ወለተ ሰላሴ
    ወለተ ማርያም
    ወለተ ሰላሴ
    አርያ ሰላሴ
    ገብረ ማርያም
    ገብረ ማርያም
    ገብረ ማርያም
    ገብረ ማርያም
    ገብረ መሰቀል
    ገብረ ዮሐንሰ
    ገብረ ዮሐንሰ
    ወለተ ሰላሴ
    ወለተ ማርያም
    በላቸው አሰቦኝ አንድ ጥያቄ አለኝ ከጎንደር እንዴት ነዉ የሚሄድዉ ወንድሞቼ እኔ ያለዉት ዱባይ ነኝ

  • @shimbayberihu1241
    @shimbayberihu1241 Před 10 měsíci +2

    በታሚ ጥሩ ሥራ⛪⛪⛪።

  • @sanaitgebermdhen6222
    @sanaitgebermdhen6222 Před 10 měsíci

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN

  • @bouzouwebouzouwe5763
    @bouzouwebouzouwe5763 Před 10 měsíci

    🙏💕🙏💕🙏💕🤲🤲👍👍👍

  • @medahabtom1978
    @medahabtom1978 Před 10 měsíci +1

    Amen(3) amlake kudusan semaetu kudus jwetjs ledeju ybkan ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kahsayemehare804
    @kahsayemehare804 Před 10 měsíci +2

    ክውጭ ሃገር የምንመጣ ሰውዎችስ እንዴት ነው እኔ አልገበኝም

  • @dinkneshdinknesh482
    @dinkneshdinknesh482 Před 10 měsíci

    ሰላም ለናንተ ይሁን ፕሮግራማቹ ደስ ይላል ዱባይ ነው ያለሁት አገር እንዳልወጣ የያዘኝ ነገር አለ እና ስለት ተሳሉልኝ ከዚህ ያለሁበት ውስብስብ እንድወጣ አደራ አላቅውም አይባልም

  • @Eaberash
    @Eaberash Před 10 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @user-fq2pi2rj1p
    @user-fq2pi2rj1p Před 10 měsíci +1

    ሰላም ክርስቶስ ይብዛላች እህት ወንድሞቼ በርሜል ቅዱስ ጊዎርጊስ ተከፍቱአል እዴ አሁን ጉዞ አለን ወንድሜ መልስልኝ እባክህ

  • @abdullahmohammed6566
    @abdullahmohammed6566 Před 10 měsíci

    🎉🎉🎉

  • @AlenAlen-jh3rh
    @AlenAlen-jh3rh Před 10 měsíci +2

    ላይክ አርጉ አይከፈልበትም ወገኖቸ

  • @mabrathi-lr7zl
    @mabrathi-lr7zl Před 10 měsíci

    እረ ቄደር የለም እዛ የዛሬ አመት አባቶች ተከልክሏል ብለው አልተጠመቅንምን
    በመጀመሩ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @lamlamlamlam4075
    @lamlamlamlam4075 Před 10 měsíci

    Yeqedush gewergish berket yederben beselam besedet yalenew bbeselam lagercen yabeqan ena degun lemerget yabeqan lesetachun merega keleb enamesgenalen wendemucacen agelgelot zemenachun yabezaw❤❤❤❤

  • @meseretgashaye7657
    @meseretgashaye7657 Před 10 měsíci +1

    🙏🙏👏👏👏👏👏❤️

  • @amareshiferaw
    @amareshiferaw Před 10 měsíci

    ጥሩ ንሳሀ አባትም አለ አስማተኛ አለ አጭበርባሪም አለ እንዲት እንለየዉ

  • @mesertemelese493
    @mesertemelese493 Před 9 měsíci

    ሰማአእቱ,አባቴ,የአባቴን,ነፈሰአሰምረልኝ,,እናቴን,ፈውሰልኝ,ከሰደት,መልሰህ,ለደጅህ,አብቃኝ,አባቴ,ሰማእቱ,ከወልደያሰ,እደት,ነው,ጉዞው,ወድሜ,በማሪያም,መልሰልኝ,እናቴን,መውሰድ,እፈልጋለሁ

  • @enattareko4994
    @enattareko4994 Před 10 měsíci +1

    እኔም ገወርጊስ ቢረዳኝ አንድ ቀን ከደጁ ያብቃኝ ይርዳሽ በሉኝ

  • @mekdi9983
    @mekdi9983 Před 10 měsíci +1

    ወንድማችን እባካቹህ ከወልደያ ባህር ዳር አሱን መሄድ እንፈልጋለን plesss

  • @user-dg1uh6kf1k
    @user-dg1uh6kf1k Před 10 měsíci +1

    ሰማዕቱ አተ ጥራኚ ብቻ
    ሌላው ምናምን አያስቀረኚም

  • @bettyabera317
    @bettyabera317 Před 10 měsíci +3

    የ ጉዞ ዋጋው መን ያህል ነው

  • @frehiwottedela7835
    @frehiwottedela7835 Před 10 měsíci +2

    ከአገር ውጪ የምንኖረው የሰበካ ጉባኤ ካርድ የልለን መሄድ አንችሎልም ማለት ነው?

    • @21MarYam
      @21MarYam Před 10 měsíci

      ቤተክርስቲያን መዉጣት በቻልሽ ጊዜ ሁለት ጉርድ ፎቶ መስቀልሽ እየታየ ወይም ነጠላሽን አመሳቅለሽ ለብሰሽ ተነሺና የክፍያ መጠኑ በየሀገሩ ይለያያል እኔ ያለሁበት ሊባኖስ አስር ዶላር ነው ቤተክርስቲያን ያሉ አገልጋዩችን ወይም አባቶችን ጠይቂ አለ ❤

  • @efremhabtemariam1980
    @efremhabtemariam1980 Před 10 měsíci

    የኤልሻዳይ ሚዲያ ብዙ ተከታይ እንዲኖረው ከፈለጋችሁ አላዬ የሚባል የነጋዴ ፊት በሌሎቹ ልጆች ይሩ

  • @addisietafere1918
    @addisietafere1918 Před 10 měsíci +2

    ሰው ይህን ያክል ርቀት ተሂዶ 3 ቀን ያንሳል 7 ቀን ብታደርጉት

  • @derejenigusse1927
    @derejenigusse1927 Před 10 měsíci

    በፎቶ ሳይሆን በስእሉ ቢባል ቤተክርስቲያናዊ የቋንቋ ለዛ ይኖረዋል

  • @sanaitgebermdhen6222
    @sanaitgebermdhen6222 Před 10 měsíci

    TMSGAN AMLKA EMBATY MREJAM

  • @linaandersson-qo8me
    @linaandersson-qo8me Před 10 měsíci

    Poletika atarugu egzaabiher aywedm

  • @abeerabeer-qj6qh
    @abeerabeer-qj6qh Před 10 měsíci

    Ameen Ameen Ameen lanate yedarase qidusi giyorigis lenyam yidirasi ameen

  • @GirmeyTemesgen-hr5fi
    @GirmeyTemesgen-hr5fi Před 10 měsíci

    Telfon seteni wendeme bdengel maryam sem ❤

  • @SenaytTekeste-bo7cj
    @SenaytTekeste-bo7cj Před 10 měsíci

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-zu1hh5zv2t
    @user-zu1hh5zv2t Před 10 měsíci

    ሰማዕቱ እራዳያ

  • @temesgengoytom6984
    @temesgengoytom6984 Před 10 měsíci

    Egthebher yemesgen

  • @asnakechtesema2720
    @asnakechtesema2720 Před 10 měsíci

    ውለተሀና እባላለው በጾለታችሁ አስቡኝ ቅዱስጌወርጊስ የውስጥሽን ችግርይፍታልሽ ብላችሁ ብጾለታችሁ እስቡኝ

  • @fikrtesilase
    @fikrtesilase Před 10 měsíci +1

    እስካ በህር ዳር በፕሌን ለመሄድ በቀበሌ መታወቂያ ቢቻ ይቻላል እንዴ እባካችሁን ንገሩኝ

  • @user-wo4xb3ml4t
    @user-wo4xb3ml4t Před 4 měsíci

    መለአኩ እኔም ለደጅህ አብቃኝ

  • @user-pp8dg3dd8n
    @user-pp8dg3dd8n Před 10 měsíci

    ሰመዓቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኔንም አስበኝ ስደት ላይ ነኝ በፀሎት አስቡኝ ፅዬ ማርያም ብላችሁ በልጅነቴ በቡዳ ተበልች ይህው አይኔ እስካሁን በመነፀር ነው እመቀሳቀሰዉ ሰመዓቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ይፈዉስሽ ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ እደሚፈዉሰኝ እርግጠኛ ነኝ

    • @user-ph4zt7vw3u
      @user-ph4zt7vw3u Před 10 měsíci

      እእግዚአብሔር ያስብሽ እህታችን እኔም በቡዳ መንፈስ ተለክፌ በመነፅር ነው የምንቀሳቀሰው የቡዳ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፀው
      የልዳው ሰማይ የልዳው ፀሀይ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አሱ ይፈውሰን

    • @user-pp8dg3dd8n
      @user-pp8dg3dd8n Před 10 měsíci

      ​@@user-ph4zt7vw3uአሜን (3) ሰመዓቱ አያሳፍረንም ይምረናል
      ለደጁም ያብቃን እዴኔ የታመሙ የተፈወሱ አይቻለሁ እኛንም ይፈዉሰናል እህቴ

    • @Esraleaserat
      @Esraleaserat Před 10 měsíci +1

      አምላካ ጊዮርጊስ ይፈውሰችሁ እህቶቼ እንደ እምናታችሁም ይፈውሰችሁ ❤

    • @user-pp8dg3dd8n
      @user-pp8dg3dd8n Před 10 měsíci

      @@Esraleaserat አሜን አሜን አሜን 👏👏

    • @zahragenetasefa9703
      @zahragenetasefa9703 Před 10 měsíci

      ሰኔ ጎለጎታን ፀልይ የፆሎት ዉሃ አይንሽን አድርጌበት ትፈዉሽለሽ በራሴ ስለየሁትነዉ ገጠመኝ አዳምጭ መምህር ተስፋዬ

  • @nadyahnadyh7457
    @nadyahnadyh7457 Před 10 měsíci

    👍🙏🙏🙏👍👍👍👍💒💒💒♥️♥️

  • @mekdeskasu7544
    @mekdeskasu7544 Před 10 měsíci

    ለደጀ አብቃኝ ፈረዝኝው ጊዮርጊስ

  • @marinakorolevamarinakaspar8192

    🤲🤲🤲🤲🙏❤️🙏🙏👍👍👍

  • @hodiyeyalew7572
    @hodiyeyalew7572 Před 10 měsíci +1

    ምነው አንድ መፅናኛችን ይች ቤተክርስትያን ናት የምን ክልከላ ነው ፓለቲካ አታድርጉት እንጅ እረ ተው ይሄን ህዝብ ግራ አታግቡት አምላካችን ልጆቹ እንዲድኑለት በዚህ ዘመን በነፃ የሰጠንን እናንተ ህግና ደንብ አታውጡለት

    • @21MarYam
      @21MarYam Před 10 měsíci

      ምኑ ነው ፓለቲካ 😂😂😂 ሰበካ ጉባኤው ነው ለቀበሌ መታወቂያ ትሳያለሽ ለቤተክርስቲያን መታወቂያ ፓለቲካ 😂😂😂 ኧረ ተው

    • @user-ve3rp1nl6r
      @user-ve3rp1nl6r Před 10 měsíci

      ትክክል ናቸዉ ምክንያቱም የበግ ለምድ ለብሰዉ የሚገቡ ተኩላዎች አሉ ሰለዚህ የመንፈሳዌ መታወቅያ እንደአንድ ኦቶዶክሳዌ ግዴታችነዉ ፣የንሰሀአባቶችን፣የሰጡንን፣ቅኖናም፣ሀላፈነት፡ጨርስን፣መሄድ፡ጥሩነዉ ፣፣ቤተክርስታናችን ፡ስርአት ፣ህግናደንብ አላት፣ማክበር ፣ግዴታችነዉ ፓለቲካ ጋር አይደለም ኮሜታተራችን ግልፅ ነዉ፣፣፣

  • @selamber5784
    @selamber5784 Před 10 měsíci

    Selam selam
    Yet account nlkalen ye Qdus Gwergis

  • @user-ti3ey8wn2u
    @user-ti3ey8wn2u Před 10 měsíci

    ጉዞ መቸ ነው የሚጀመረው እረ በማርያም እባካችሁ ንገሩኝ ባለቤቴ ከንቱ ሆነብኝ እኔ ውጭ ነው ያለሁት እዳልፈታው በቁርባን ነው የተጋባነው ጨነቀኝ ፀበል እድሄድ እፈልጋለሁ በማርያም እዳታልፉኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭

    • @21MarYam
      @21MarYam Před 10 měsíci

      እያወሩ ያሉት ይሄንኑ እኮ ነው ተረጋግተሽ ስሚዉ ኦርቶዶክስ ሆኖ ፍቺ አይመረጥም ታገይ የሰው እጅ ሊሆን ይችላል አንቺ እንደምንም ብለሽ ብትገቢ ጥሩ ነው ፀበሉ ጀምሯል የተወሰነ ሰው ተመዝግቧል ብሏል የሰበካ ጉባኤ መታወቂያ ቁምጣ …አሟልቶ መሄድ ይችላል በርቺ ደግመሽ ስሚው ❤

    • @zahragenetasefa9703
      @zahragenetasefa9703 Před 10 měsíci +1

      ገጠመኝ አዳምጭ ፀልይ ስገጅ

  • @edenz7956
    @edenz7956 Před 10 měsíci

    በውጭ አገር የምንኖር ሰበካ ጉባኤ የሌለንስ መሄድ እንችልም ማለት ነው

  • @linaandersson-qo8me
    @linaandersson-qo8me Před 10 měsíci

    Lilaemnet mn garegal egzabiher lehulum new xebelu

  • @meazamekuria6821
    @meazamekuria6821 Před 10 měsíci

    በአሁን ሰአት አይከብድም ምክንያቱም ዙሪያውን ጦርነት ስለሆነ

  • @sanaitgebermdhen6222
    @sanaitgebermdhen6222 Před 10 měsíci

    Kdes gergesh hdera brhen adreshen

  • @Embete-
    @Embete- Před 10 měsíci

    ሽፍታውንም ዝም አትበሉ ወገኖቼ ሰማእቱ ያያል እህቴን አስደንግጠውብኛል ይህም ቁጣ ያስልካል ተጠንቀቁ። እኔንም ለደጅህ አብቃኝ

  • @Kidanemihiret
    @Kidanemihiret Před 10 měsíci

    Emebete beguzachew tiketelachew. Bertulin gobezoch

  • @dmulugeta
    @dmulugeta Před 10 měsíci

    መንገድ ግን ክፍት ነው ዘመዶቼ?

  • @wubitumersha619
    @wubitumersha619 Před 10 měsíci

    ሙስሊም የሆነ ሰው መሄድ አይችልም ?ፕሮቴሰታንት የሆነ ተናግሮ መሄድ አይችልም? ሌላ ሀይማኖት ያለው ሰው ምን ማረግ አለበት?እንዴት ታዪታላችሁ ?

  • @mohammedalnryeji3647
    @mohammedalnryeji3647 Před 10 měsíci

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🟠🙏🙏🙏🙏🙏

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 Před 10 měsíci

    ወሬ በዛ የሚታየው የሚወራው አይገናኝም ፀሎት ስግደት ፃም በቤቱ ውስጥ በማድረግ ነው መፍትሄ መፈለግ

  • @sewalemnew4393
    @sewalemnew4393 Před 10 měsíci

    "15 ያህል ትኬት መቁረጥ ጀምረናል " አላችሁ ከዚያ ደግሞ "ባ/ዳር ወይንም በጎንደር የሚለውን ውሳኔ እናሳውቃለን "... ይቅር ይበላችሁ ⁉️እንዴት እንዴት ነው የምትናገሩት❓

    • @Dorkamedia
      @Dorkamedia Před 10 měsíci

      vዲወዉን እስከመጨረሻዉ ሰምተሽወል ወይም ሰምተኀዋል

    • @user-ve3rp1nl6r
      @user-ve3rp1nl6r Před 10 měsíci

      መጨረሻዉሳታጣሩ አታዉሩ ኮሜንቶች፡ ባህርዳር ፣ጎንደር የሚፈለገዉ ሰመአቱደጅ በረከቱን መካፈልነዉ ልቦናይስጥህ ኮሜታተሮች

  • @user-zo1tb9tw3w
    @user-zo1tb9tw3w Před 10 měsíci

    ኦርቶዶክስ ያልሆነ ሰው ሄዶ መጠመቅ እና መፈወስ አይችልም ማለት ነው

  • @sarabuzusarabuzu7598
    @sarabuzusarabuzu7598 Před 10 měsíci

    Metawkya kale passporte aysflgem passporte yelalew sew endat yehdal be Pelan

  • @mehritk
    @mehritk Před 10 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን