bermel Georgis ከሆዴ እባብ ወጣልኝ ተሰውሬ ፍሬው ወደ አበባ ሲቀየር አየው | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር ክፍል 5

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 05. 2023
  • ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
    telegram :-t.me/mahbereelshaday16
    ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ 413 እንገኛለን
    ለበለጠ መረጃ
    ስልክ:-0941161616
    0943121212_በመደወል ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።

Komentáře • 77

  • @JerryJerry-ws8bh
    @JerryJerry-ws8bh Před rokem +16

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ከስደት ወደ ሃገሬ አስገብተኽኝ ደጅህን ረግጭ ተፈውሸ ለምስክርነት እንድበቃ እርዳኝ 😢😢 አሜን 🙏🙏🙏

  • @user-qu2cn7ms2h
    @user-qu2cn7ms2h Před 24 dny

    አቤቱ አምላከ ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ ለደጂህ አብቃኝ እርዳን ድረስልኝ ከስደቱም አለም ምንም እሚጋርድህ ነገር የለምና የኔ አባት ዳብሰኝ በለተ ቀንህ የሂወቴን ምንጭ ግለፅልኝ ሀጢያቴን በደሌን ሳትመለከት 😢😢😢😢😢

  • @user-os4oh4gm8z
    @user-os4oh4gm8z Před rokem +1

    አሜን እግዚአብሔር ሆይ የሰማዓቱ ጊዮርጊስ የልቤን ታውቃለህ አንተ ፈፅምልኝ ሲሆን ለደጅህ አብቃኝ👋☝

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 Před rokem

    ቅዱስ ጊዮርጊስ በፈረሱ ደርሶ ልብ ለሌለን ማስተዋልን፣በክፋትና በአምልኮ ጸራይ ውስጥ ላለነው ምህረትን፣ ፍቅርን በቸርነቱ አድሎ ለሀገራችን እንድነትንና ብለን አውርድ ለአለም ምስል አድርግ ክብርን እንድናወድስ፣ እንድንገልጽ ያድለን፣ይርዳን፣ያብቃን።አሜን አሜን አሜን ።

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ጊዮርጊስ ተአምረኛው ለመላው ኢትዮጵያውያን ይድረሱልን እንደ አባቶቻችን ከለላ ይሁነን

  • @Susu-lx2uu
    @Susu-lx2uu Před rokem

    እግዚአብሔር ሰማእቱን ቅዱስ ጊወርጊስ ይላክልን::

  • @fikirtetaddese874
    @fikirtetaddese874 Před rokem

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅ አብቃኝ።

  • @fitsumteshome2472
    @fitsumteshome2472 Před rokem

    ሰማዕቱ ጊዮሪጊስ ለደጅህ አብቃኝ ስለበርሚል ፀበል ከሰማው ጀምሮ ሁሌም አስባለው ደሞም ከደጁ እገኛለው

  • @jambarj273
    @jambarj273 Před rokem +1

    እግዛአብሔርልቦናይስጠው

  • @Atalya-ql2nm
    @Atalya-ql2nm Před 9 měsíci

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ከስደት ወደ ሀገሬ አስገባኝና ለደጂህ አብቃኝ ሄወቴ በሙሉ ሀዘን ሆነብኝ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማሪያም 😭😭😭😭

  • @hffgtt9869
    @hffgtt9869 Před rokem +3

    መባፅሕየይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኣባቴ ኣብ ሰደት ዘለና ስደትና ኣሕጺርካ ብተኣምርካን ፀበልካን ኣድሕናናን ፈዉሰናን እግዚአብሔር ለናንተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን ታድላቹ እዉነት ❤❤❤

  • @mnaatyobi1395
    @mnaatyobi1395 Před rokem

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሰደት መለሰህ ለደጅህ አብቃኝ

  • @setechgntsega3298
    @setechgntsega3298 Před rokem +1

    ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ ቤተሰቦቼን አስብልኝ እኔን ደካማ ባሪያህንም አስበኝ ከተቀደሰው ቦታህ እድንመጣ ቅዱስ ፍቃደህ ይሁንልን አሜን

  • @mazanegusi824
    @mazanegusi824 Před rokem

    amen Amen amen kidus gorgis enanm ledgih yabkagi

  • @azmerahailu6827
    @azmerahailu6827 Před rokem

    Amen amen amen ❤❤❤❤❤❤

  • @woineshetamare9336
    @woineshetamare9336 Před rokem

    ስማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @zufankebede3707
    @zufankebede3707 Před rokem

    ቅዱስ ግዮርግስ ችግሬን አንተ ታዉቃለህ እና ለደጅህ አብቃኝ

  • @wubalem6806
    @wubalem6806 Před rokem

    Egzabiher yimezgen 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @habitam
    @habitam Před rokem

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏ሁላችንም ለሀገራችን ያብቃን ሰማህቱ ቅዱስ ጎርጊስ ♥♥♥♥♥♥♥🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před rokem +1

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ለደጅክ አብቃኝ

  • @tiruyemuche2613
    @tiruyemuche2613 Před rokem +1

    ጌታ ወይ እኔንም ከወንድሜ ጋር ለቤትህ አብቃኝ ፈረሰኛው ያሳደከኝ መላከክ

  • @kesetegeresus3121
    @kesetegeresus3121 Před 7 měsíci

    Amlak yemsgen betami das zebel ❤❤❤❤

  • @helenhabetmariyam2445

    አሜን አሜን አሜን ይደረግ ልብ

  • @masratmasra1127
    @masratmasra1127 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልል

  • @matub4261
    @matub4261 Před rokem

    ሰመአቱ ጊዮርጊስ እኛም በሰው ሀገር ላለንእርዳታህን ማዳንህን አርግልን

  • @limalima4922
    @limalima4922 Před rokem

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኔንም ከስደትወደ ሀገሬ መልሰህኝ እስከ ቤተሰቦቸ ለደጂህ አብቃኝ አሜን አሜን አሜን

  • @lemlemrezene8636
    @lemlemrezene8636 Před rokem

    Gezabeher yemsgen 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤

  • @heluhelu4220
    @heluhelu4220 Před 7 měsíci

    ለኔም ዉሰደኛ የሰደገከኛ ልጅህን ቁዱስ ጀወሪጊስ😢ለበተሰበይም ነፀ እንደወጠ ኣምንለዉ እኔም ከሀድኩ

  • @mnaatyobi1395
    @mnaatyobi1395 Před rokem

    ወለተ ሰላሴ ብላችሁ

  • @mnaatyobi1395
    @mnaatyobi1395 Před rokem

    ቤተሠቦች ከእኔ የበረታችሁ በፀሎታችህ አስቡኝ

  • @ejigayuhderssebogale9469

    EGZABER YTEBREKU YHUNO. WELADIT AMLAK YTEBAREKECH THUN.

  • @almnatgete7566
    @almnatgete7566 Před rokem

    amen 🎉❤ amen amen lance yderse lhulacen ydersgh❤🎉 ksedt mles❤🎉 lbete ybkawn❤🎉

  • @bechadobechado9639
    @bechadobechado9639 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 Před rokem

    እግዚአብሔር ይማርልሽ እናቴ😢

  • @hareghareg9507
    @hareghareg9507 Před rokem

    Ena kedus giorgis hejalhu betam telk temar tedargolgnal fetari la deju yebakachu

  • @bezawitbezawit7613
    @bezawitbezawit7613 Před rokem

    Amen amen amen

  • @menentekleberhan8705
    @menentekleberhan8705 Před rokem

    Amen. Egzabeher yemsegen

  • @salitiy
    @salitiy Před rokem

    Tephon kalachu nugerun. Benatachu.

  • @ftawwftwww2822
    @ftawwftwww2822 Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢❤❤

  • @kalyemom3540
    @kalyemom3540 Před rokem

    Temesegene amen

  • @kumeewtiyasus9416
    @kumeewtiyasus9416 Před rokem

    AMEEÉN AMEEÉN AMEEÉN
    ❤❤❤😢😢🙏🙏🙏🙏

  • @mimialmu3958
    @mimialmu3958 Před rokem

    አሜን አባቴ ለቦታው አብቃኝ😢❤

    • @elshadayorthodoxmedia
      @elshadayorthodoxmedia  Před rokem

      አሜን

    • @user-wj1ln5qg8t
      @user-wj1ln5qg8t Před rokem

      @@elshadayorthodoxmedia ወንድሜ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ መምጣትም ፈልጌ ነው በጣም እጎጎለሁ ግን ዩቲብ ላይ እምትለቁት ለዩቲብ ብቻ እንዳይሆን እውነታውን ንገሩን እባካችሁ

    • @elshadayorthodoxmedia
      @elshadayorthodoxmedia  Před rokem

      @@user-wj1ln5qg8t እውነቱን ልንገርሽ እዚ ከምታዪው በላይ ነው ባይናችን ያየነው በጆሯችን የሰማነው ብዙ ድንቅ ነገር አለ ከመጣሽ ታይዋለሽ ወይም የሄደ ሰው ጠይቂ

    • @user-wj1ln5qg8t
      @user-wj1ln5qg8t Před rokem

      @@elshadayorthodoxmedia እሽ ወንድማለም እንደዚህ ያልኩት አንዳንድ ሰዎች እሚሉትን ስለሰማሁ ነው የጠየቅሁህ ይቅርታ እሽ

  • @aziebabadi2003
    @aziebabadi2003 Před rokem +2

    ሰላም የዚህ ፕሮግራም ኣዘጋጆች፡ የሴትየይይቱን ስልክ ማለት ልጃቸው ሱኳር በሽታ ያላት፡ ስልካቸውን ቢነግሩን ሰው የኣቅሙን ይረዳቸው ነበር። እንደገና ጠይቃቸው እና ስልካቸውን ኣቅርብልን።

  • @SlamhSlamh-hl4gx
    @SlamhSlamh-hl4gx Před rokem

    እባክህን ዳቢረሀን አለውይ

  • @lidacall9142
    @lidacall9142 Před rokem

    Egziyhberh yemesegen

  • @user-uu5ru4ov5q
    @user-uu5ru4ov5q Před rokem +3

    ትላንትም ሰምቼዎት አብሬዎት አልቅሻለሁ😢😢😢 ዛሬም አብሬ አልቅሻለሁ 😢😢 ዋናው ልጁ የስራዉን ይስጠው ውስጦትን እያወቀ ያውም ዲያቆን ሆኖ ቢችል ችግር ዎትን አይቶ በነፃ ይዞዎት መምጣት ሲችል ገንዘቦትን በላ ማርያምን ቅዱስ ጊዮርጊስ የስራውን ይሰጠዋል አይዞት ...እኔ አሁን የምፈልገው እርሶ አምነው የመጡት አምላከ ጊዮርጊስ ልጆትን ምሮሎት እህት ዊንድምዎችም እንዲመለሱ እግዚአብሔር ይርዳዎት አሜን !!! 16:18

  • @mnaatyobi1395
    @mnaatyobi1395 Před rokem

    ካለሁበት ጭንቀት ወጥች ለምስከርነት አብቃኝ

  • @tigistgirma5569
    @tigistgirma5569 Před rokem

    ለደጅህ አብቃኝ

  • @wonderfulnature2070
    @wonderfulnature2070 Před rokem

    Video layi animation atasgeba, ayin yacberebiral. Beterefewu indezihu teamirun aseman! Semaitu yibarkehe!

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 Před rokem +1

    እነተችን እግዚአብሔር ይማርሎ የቅዱስ ጊዮርጊስ ቀልክደን በልጆዎት ለይ ይሁን ክንፈ ገብርኤል ወደልቦነህ ይመልስህና ለምስክርነት ያብቀህ ወቅዱስ ጊዮርጊስ እዝህም ቦታለይ እድህ ይደረገል ቶሎብለህ ንሰሀ ግባ

  • @mahitube3690
    @mahitube3690 Před rokem

    በየት ወረዳ ነው የሚገኘው እኔ ሀገሬ ስመጣ መሄድ እፈልጋለሁ ቁጥር እና አድራሻ ስጡኝ ወገኖቼ

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před rokem +1

    እንደዚህ የተቀደሰ ቦታ እየተሄደ ለዛውም ዲያቆን ሆኖ ሰውን ማስለቀስ ምን አይነት ስራ ነው ለሱስ ይቀናዋል እማማ እግዚአብሔር ልጆትን ይማርሎት አጭበርባሪዎች ሰማእቱ ልብ ይስጣችሁ

  • @helenhabetmariyam2445

    ለምስክርነት አብቃኚ የጎደለኚን አንተ ታውቀዋለክ

  • @user-bc9nn1rr1n
    @user-bc9nn1rr1n Před rokem

    በቅዱስ ጊዮርጊስ ስም ልዮ ቦታው የት ነው?

  • @user-cs2lk7nz5e
    @user-cs2lk7nz5e Před rokem

    ፀበል አገልግሎት ክረምት ላይ መገልገል ይቻላል ወይ?

  • @tersite858
    @tersite858 Před rokem

    እባካችሁ ተዓምሩን ከሆነ ተዓምሩን አሰሙን። ሌላውን ተውት የኛ ሰው ሌብነቱ ክፋቱ አይለቅም!

  • @user-qm7hi3hr5q
    @user-qm7hi3hr5q Před rokem

    ወንድሜ እኝ እናት ስልክ ካላቸው ላክልኝ ልጅ ቸው የስኮር በሽታ ያለባትን በእግዝብሔር አገናኘኝ ወይም ያንተን ስልክ ቁጥርክን ላክልኝ

  • @tsegayetasie7929
    @tsegayetasie7929 Před rokem

    Ke adis abeba Menesha yet new

    • @elshadayorthodoxmedia
      @elshadayorthodoxmedia  Před rokem +1

      እስጢፋኖስ

    • @tsegayetasie7929
      @tsegayetasie7929 Před rokem

      @@elshadayorthodoxmedia egziabher yisitilign wondime ,Ahunim gin selam new mengedu bekirib yehede ale Yikrta ager wust silelehu yalewun silemalaki new

    • @elshadayorthodoxmedia
      @elshadayorthodoxmedia  Před rokem +1

      ያው እየደወልን ከመሄዳችን በፊት አጣርተን ነው ቀኑ ሲደርስ የምንሄደው

    • @tsegayetasie7929
      @tsegayetasie7929 Před rokem

      @@elshadayorthodoxmedia esh wondime egziabher yisitilign betam Ameseginalehu