bermel Georgis ብዙ ሰዎች የትዳር አጋራቸውን ሲሰጣቸው ስራ ያጡ ሲያገኙ አይቻለው ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • ይህን ዶርቃ ሚድያ በተለያየ ነገር ለመደገፍ:-
    1000115025008 ንግድ ባንክ አላዬ ወርቃገኘሁ
    ዶርቃ ሚድያ subscribe share
    ለሀሳብ አስተያየት 0941161616
    / @dorka_media

Komentáře • 98

  • @matub4261
    @matub4261 Před 8 měsíci +28

    ሰማአቱ ቅዱስ ጌዮርጊስ ለኔም ድረስልኝ በብዙ ነገሮች የታሰርኩ ነኝ በሰው ሀገር ፍታኝ❤❤❤ ለደጅህ አብቃኝ እኔም ለመመስከር አብቃኝ❤❤❤

  • @user-ph4zt7vw3u
    @user-ph4zt7vw3u Před 8 měsíci +17

    አቤቱ የአምላካችን የእየሱስ ክርስቶስ አገልጋይ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ እኔንም ቤተሰቦቸንም እንዲሁም ለመሔድ ያሰቡትን ሁሉ ለደጅህ አብቃን❤❤❤❤❤❤

    • @haymihany-zc1iw
      @haymihany-zc1iw Před 8 měsíci

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ቢፈቅድ በቅርብ እገባለሁ ብያለሁ ለደጁ ቢያበቃኝ የዘትር ምኞቴ ነዉ😢😢😢😢😢

  • @helenregassa6597
    @helenregassa6597 Před 8 měsíci +5

    እጅግ ተአምረኛ ጸበል በዚህ ዘመን እግዚአብሔር ለእኛ ለሀጥያተኞቹ የተሰጠን ጸበል ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ዳግም ደጅህን እንድረግጥ ፍቀድልኝ እጅግ ናፍቀኸኛል

  • @tiruneshiwale8920
    @tiruneshiwale8920 Před 8 měsíci +7

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ ከነቤተሰቦቸ ከታሰርንበት አተ ፍታን😢😢😢❤❤❤

  • @kwtubemekdes
    @kwtubemekdes Před 8 měsíci +7

    ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ ፍቃድሕ ቢሆን ከዚሕ ካለሁበት መጥተሕ ከበሽታዬ ብትፈዉሰኝ እኔን በደለኛዋን ልጅሕን ጨጓራ በሽታ በጣም አስቸግሮኛል በጸሎታችሁ አስቡኝ ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ በስደት በለሁበት ይፈዉሰኝ ዘንድ ወለተ እየሱስ ብላችሁ❤❤❤

  • @asmarechmekonin8080
    @asmarechmekonin8080 Před 8 měsíci +1

    ቅዱስ ጌዎርጊስ ሆይ ከነቤተሰቤ ለደጅህ አብቅተህ ችግሬን እና ቋጠሮዬን ፋታልኝ

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Před 8 měsíci +4

    ሰማቱ ቅድስጊወርጊስ ለደጅ ያብቃን❤❤❤❤በስደት ያላቹሁ እግዚያብሔር ይርዳቹሁ።

  • @sewentmeazameaza3076
    @sewentmeazameaza3076 Před 8 měsíci +2

    እውነት ነው እፁብ ድንቅ ፀበል ነው እኔም ቤተሰቦቼም ተፈውሰናል

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2z Před 7 měsíci

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጂህ አብቃኝ ወንድማችን ወለተ ማርያም ብለህ አሳስበኝ በጸሎት

  • @amsalusisay6421
    @amsalusisay6421 Před 8 měsíci +3

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!! ሰማዕቱ ለእግዚአብሔር ቅዱሱ ለእግዚአብሔር ቅዱስ ጊዎርጊስ ለደጁ ያብቃን ከዲያቢሎስ እና ከሃጢያት እስራት የተፈታን እንድንሆን ፈጣሪ ይርዳን!

  • @user-lq6su9yr2k
    @user-lq6su9yr2k Před 8 měsíci +1

    Amen amen amen

  • @abunieayanaw9079
    @abunieayanaw9079 Před 8 měsíci +1

    እባካችሁ ወለተማሪያም፣ተክለማሪያም፣ፈንታሁን ብላችሁ በፀሎት አስቡን

  • @user-es2sj2tq4u
    @user-es2sj2tq4u Před 8 měsíci

    ሰማዕቱ አባቴ አንተ ለደጂህ አብቃኝ የምወዳቸውን ጠብቅልኝ አደራህን አባቴ ወንድማችን አላየ ክብር ይስጥልን ስለምታደርሰን ነገሮች ሁሉ

  • @SamsungA-om7vz
    @SamsungA-om7vz Před 8 měsíci

    ወለተ ማርያም ሐይለ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አሥብን

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 Před 3 měsíci

    በስማም ትዝ አለኝ " እንዴት ደስ እነደሚል ኮ ሁሉም ሄዶ መዳን አለበት ተዐምር ነው የምታዩት እዛው ኑሩ ኑሩ ነው የሚያሰኘው.

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před 7 měsíci

    ፈጣሪዬ ሥላሴ እኔስ እስከ ቤተሰቤ መቼነው ተራዬ ለዚህ ቅዱስ ቦታና ፀበል አብቃኝ አሜን

  • @yordanosrezene6466
    @yordanosrezene6466 Před 8 měsíci +2

    ሰማቱ ቁዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ ኣብቃን ከነ ቤትሰባችን ከያዘን ኩፉአ መንፈስ ወፍሰን ኣደራህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-qx1oc2ti9d
    @user-qx1oc2ti9d Před 7 měsíci

    በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ነገ ልጅ ፈተና አለባት እና አንተ እርዳት አንት ጠብቀን

  • @ababaababa310
    @ababaababa310 Před 8 měsíci

    እግዛብሄር ይጠብቅህ ይጠብቃችሁ እኛንም ለደጄ ያብቃንን

  • @MasteMaste-rv1em
    @MasteMaste-rv1em Před 8 měsíci

    ሰማዕቱ ለደጅህ ያብቃኝ

  • @SamsungA-om7vz
    @SamsungA-om7vz Před 8 měsíci

    አባቴ ሠማእቱ ቅዱሥ ጊዮርጊሥ ለደጅህ አብቃኝ የውሥጤን አንተ ታውቀዋለህ በክርሥቶሥ ፍፁም ፍቅር እማፀንሀለሁአትተወኝ አትርሣኝ አቤቴ አማላጄ

  • @user-ug8dm2cw4i
    @user-ug8dm2cw4i Před 8 měsíci

    ሰማእቱ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጂህ አብቃኝ መሞትም መነሳትም ፍርዲህ ያተናቸው እና ለደጂህ እድመጣ ፍቃድህ ይሁንልኝ አባቴ እርዳኝ❤🙏

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw Před 8 měsíci

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ እኔን ሀፂያተኘዋን አባቴ😢😢😢😢😢😢ወለተ ኪዳን ብላቹህ በፆሎት አስቡኝ ለአባቶች ንገሩልኝ ወድሞቼ በፆሎታቸዉ ያሥቡኝ እኔ በአለም የጠፈሁ ነፍሴን የገደልኩ ከቱ ነኝ 😢😢😢😢

  • @abayneshworku4484
    @abayneshworku4484 Před 8 měsíci

    እግዚአብሄር ለመምጣት ይርዳን

  • @user-zs3pd7jy8w
    @user-zs3pd7jy8w Před 5 měsíci

    ወንድሞቸ ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላችሁ ልጁ በጣም ቅን ስለሖነ እመበተ ወደ ቀድሞ ሐይማኖቱ ልትመልሰው ፈልጋ ነው ደግሞ ይመጣል ታያላቹ አመበተ ያለችው አይቀርም አይዞዋቹ ወንድሞቸ በርቱ ቅዱስ ግወርግስ ይቁሚላቹ የቦታዉን ስም ለማጥልሸት ነው ልጅቷ ለማይ ረቡ ሰወች ብላቹ ወደሗላ እንዳትሉ ወንድሞቸ ደሞም ሰያየዉን ይመስክር ታአምሩ ይገለጥ

  • @Efrata210
    @Efrata210 Před 7 měsíci +1

    ሰማኢቱ ለኔም በሰደት አኣገር ናና ፈዉሰኝ የ ሉዳዉ ኮከብ ❤

  • @zaynatzeen4951
    @zaynatzeen4951 Před 3 měsíci

    እግር አገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ እኔ እህታችሁ ሀብም ወለተ ሰበት ነኝ በአህዛብ አገር ነኝ ከአገሬ ገብቸ ደጁን እድረገጠ ቅዱስ ጊወርጊስን ለምንኑልኝ በፆለታችሁ አስቡን

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc Před 8 měsíci +2

    መምህር ግርማን የምትቃወሙ ሰይጣን የለብኝም በስመአብ ስለዉ ከኔ ይርቃል የምትሉ ከዚህ ልጅ ቃለ ምልልስ ተማሩ አገልጋይ ነዉ ግን አይነጥላ ነበረበት ብዙ የመተት ጉድ ከሆዴ ወጣ አለ መምህርም ስገዱ ፁሙ ጸልዮ ቀጥቅጡ የሚሉን ለዚህ ነዉ የሌለበት በብዛት የለም አድፍጦ ህይወታችን ላይ እያባከነን እንጅ

    • @mahelit
      @mahelit Před 5 měsíci

      ትክክል😢

  • @mikiyas2928
    @mikiyas2928 Před 8 měsíci +2

    በዚ ጉዞ እኔም ሔጄ ነበር ከዚህ በፊት ሰዎች ሲመሰክሩ እንዴት መግለጥ ያቅታቸዋል እል ነበል ወንድም እህቶቼ ሰው ምንም ያህል ቢያወራ የልቡን ሊገልፅ አይችል መጥታቹ ካላያችሁት እግዚአብሔር አንደ እኔ ላለ ኃጢያተኛ ካላየው አለምንም ለሚል ፍቱን መዳኒት ነው ጠቀሉ ቢሰውራችሁም ባይሰውራቹሁም ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ በስውርም ቢሆን አንደኔ ፈውሷቹ ትመጣላቹሁ ለደጅህ አብቃን በሉት

  • @abeerabeer-qj6qh
    @abeerabeer-qj6qh Před 8 měsíci

    Ameen Ameen Ameen
    Elelelelelele
    Elelelelelele
    Elelelelelele egizaber mazegen samayitu lenyam yedarase ameen

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Před 8 měsíci

    Ewinet new tebark!!! Alaye silk kutir lakilign adera!!!

  • @abunieayanaw9079
    @abunieayanaw9079 Před 8 měsíci

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ የልዳው ኮከብ ብሩክታዊትን ከዘንዶ አፍ በምልጃህ ያወጣሀት ለኔም ምልጃህን እሻለሁ ባለቤቴን ከጨለማ ህይወት ነቅለህ አውጣልኝ ታምርህን እንድመሰከር እርዳኝ

  • @danwtgebremeskel585
    @danwtgebremeskel585 Před 7 měsíci

    ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኔም ድረስልኝ እኔ ማንንም ለመጉዳት ያደረኩት አይደለም አንተ ንስሀዬን ተቀበለኝና አማልደኝ ከጌታህ ከጌታዬ በስደት ላይ ነው ያለሁት ግን አሁንም እግዚያብሔር ይመስገን እባክህን ፅጌ ማሪያምን ና ክንፈሚካኤልን በዓይነ ሥጋ ለመገናኘት አብቃን ለምስክርነት አብቃን 😥😥😥

  • @user-rv3ps2ft7y
    @user-rv3ps2ft7y Před 8 měsíci

    Egziabher yimesgen

  • @lamlamlamlam4075
    @lamlamlamlam4075 Před 8 měsíci

    Bereketachu yedereben yesematu gewergish melgaw ayileyn ledecu yabeqan

  • @emebetteshome1169
    @emebetteshome1169 Před 8 měsíci

    ስማዕቱ ለደጁ ያብቃኝ

  • @meronfisseha9999
    @meronfisseha9999 Před 8 měsíci +1

    Wil wil alegn dejih wil wil alegn dejih ye bermelu kidus Georgis yelidaw genana dagim lebetih abkagn🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @yordanosrezene6466
    @yordanosrezene6466 Před 8 měsíci +1

    ውንድሜ ኣላየ አባክህ ስትተመኩ የልጆችሄ የክርስትና ስማቻሆው ሴታ ወለት አግዝአ ናት ወንዲ ልጀይ ዶሞ ገብረ አግዚኣብሄር ኖው የኔ ዶሞ ጽገወይኒ ነይ የባሌ ዶሞ ወልደሚካኤል ኖው አባክህ ኣላየ ወንድምየ ኣደራህ አና በጸሎት ኣስቡን አዛ ለመምጣት ብጣም ጉጉት ላይ ነይ አና ጽህፉ ላይ ብዙህ አይደለሁም ለዛ ይቅርታ ኤርትራዊት ነይ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-qx1oc2ti9d
    @user-qx1oc2ti9d Před 7 měsíci

    ቅዱስ ጊዮርጊስ በርሜል ልቤ ሁልጊዜ አንተ ቤት ነው፡፡ አምናለው አንድ ቀን ለቤትክ እንደምታበቃኝ እኔንም ልጄንም የልጄንም አባት ጠብቅልኝ ልጄንትምህርቷ ግለፅላት

  • @matub4261
    @matub4261 Před 8 měsíci +1

    አደራ ወድሜ በፀሎት አስበኝ እኔ መምጣት አልችልም ከአገር ውጭ ነኝ ፅጌ ሀና የምትሄዱ ሁሉ በፀሎት አስቡኝ ትልቅ ችግር ላይ ነኝ❤❤❤

  • @frehiwotsahele3862
    @frehiwotsahele3862 Před 8 měsíci

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ ለደጅህ አብቃኝ በጆሮዬ የሰማሁትን በዐይኔ አይቼ ለመመስከር አብቃኝ እኔንም ልጆቼንም ከታሰርንበት ፍታን።

  • @Eyob797
    @Eyob797 Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን:: ሊቀ ሠማእቱ ቅዱሥ ጊዮርጊሥ ይመስገን::

  • @user-pv5sm9hz7b
    @user-pv5sm9hz7b Před 8 měsíci

    Sema etu giwergis kene mela beteseboche asben ledejh abkagn Amen Amen Amen

  • @user-hl2fk4vw7k
    @user-hl2fk4vw7k Před 8 měsíci

    አሜንአሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ላንተየደረሠ'ላንተ'የደረሡሥላሴዎች'ለእኛም'ይድረሡልን'አሜንአሜንአሜን'ኦርቶዶክስ'በመሆኔ'እግዚሐብሔር'ይመሥገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ammanjordan7506
    @ammanjordan7506 Před 8 měsíci

    ለደጁ ያብቃን ውንድሜ አላዬ በፀሎት አፀደ ማርያም ውለተ ኪዳን ገብረ ፃድቅ ውልደ ፃድቅ❤❤❤

  • @selamselina2498
    @selamselina2498 Před 8 měsíci

    እኔ ደጁ ለመሔድ በጣም ነዉ ምጓጓዉ ፈቃዱሆኖ ብረግጥ ፈቃዱቢሆንኝ ደስ ይለኛል እህቴ11 አመት ደም ይፈሳታል አኪም ካንሰርነዉ ይላል ፁበል ስትገባ ይቆማል በጣም ግራገብቶኛል ለሱ ነግሬዋለዉ እስኪ ስትሄዱ የኔንም በፀሎታቹ አሱቡን

  • @user-bf1yt1ff1x
    @user-bf1yt1ff1x Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤ወድማችን አላየ የግዚአቤሔር ቸርነት ይቡዛልህ ወድማችን ቃለይህወት ያሰማልን ሰማአቱ ቅድስ ጊወርጊስ አባቴ ለደጁ ያቡቃን በፀሉት አሰቡን ለናተ የደረሰዉ ሰማአቱ ጊወርጊስ ለኛም ይድረሰልን ወድማችን አላየ እስኪ ከዉጭ ለምንመጣዉ እንዴት ቡለን ነዉ እናተን የምናገኛዉ ንገረን

  • @ayenalemabebe
    @ayenalemabebe Před 8 měsíci

    ሰማእቱ ቅ/ ጊዮርጊስ ለቤት አብቃኝ

  • @martaetopian6896
    @martaetopian6896 Před 8 měsíci

    ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህን ለደጅክ አብቃኝ አባቴ እባክህን

  • @tigistlema6194
    @tigistlema6194 Před 8 měsíci

    እህተ ማርያም ብላችሁ አስቡኝ በጸሎታችሁ እህት ወፍሞቼ

  • @user-kg3pc9je2n
    @user-kg3pc9je2n Před měsícem

    አባቴ ሠማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከነመላ ቤተስቤ ከዱቢሎስ እስራት ትፈውሠን ዘንድ በስደት ሁኜ እለምንሀለሁ የልጄን እንጀራዋን ታወጣልኝ ዘንድ እሜዑንሁሃል

  • @asnakuworku2549
    @asnakuworku2549 Před 8 měsíci

    ሰማዕቱ ቅድስ ጊዮርጊስ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ የሄዳችሁ በጣም እድለኛ ናችሁ

  • @Kidanemihiret
    @Kidanemihiret Před 8 měsíci +1

    Selam elchadayoch
    Mejemeriya sitemek esu nw yaseregni ena biru reditognal girogis yitebikilih beliligni

  • @WoinshetBIRHANU
    @WoinshetBIRHANU Před 8 měsíci

    ሰማእቱ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃኝ 🙏❤️

  • @salemdemesi8603
    @salemdemesi8603 Před 8 měsíci +2

    አቤት አምላኬ አስበኝ

  • @user-ud4ly4ly4y
    @user-ud4ly4ly4y Před 8 měsíci

    አብቱ አባቴ ጌዮርግስ ለድጀ አብቃን

  • @sabrinayrus3441
    @sabrinayrus3441 Před 8 měsíci

    ሠማያቱ ቅዱሥ ጊወርዲሥ እጀ አልዘረጋ አለኝ። ቃልገብቻለሁ። ሁለተ ምኬየልብላችሁ በጸሎት አሥቡኝ

  • @addisteshom5793
    @addisteshom5793 Před 8 měsíci

    Kidus giorgis agere segeba ledejeh abkayn 🤲💒🤲🤲🤲🤲

  • @melakuwondwossen8355
    @melakuwondwossen8355 Před 8 měsíci

    ❤❤❤

  • @tersitabebe1125
    @tersitabebe1125 Před 8 měsíci

    ሰላም አላዬ እንዴት ናችሁ? ለመሄድ ለማንችል እባክህን የእኔንና የቤተሰቦቼን ክርሰትና ስማችንን ፅፋችሁ ተፀበሉልልን። እሰይተ ጊዮርጊስ፣ ጌራ ጊዮርጊስ፣ ኃይለ ገብርኤል፣ ማርቆስ፣ ክንፈ ገብርኤል ብላችሁ ተፀበሉልኝ።

  • @tzkerniyegziyo
    @tzkerniyegziyo Před 8 měsíci +1

    ወለተ ማርያም ነኝ ለመጠመቅ ስትገቡ እኔንም አስቡኝ በስደት ያለው ልጃችው/እህታችው ነኝ🙏😢

  • @AyniAlain-df8ib
    @AyniAlain-df8ib Před 8 měsíci

    Abate kidus Georgi's ledgeh abikagn🙏🙏🙏

  • @sosysosy225
    @sosysosy225 Před 8 měsíci

    አላዬ ሰላም ነህ ወንድሜ አሁን እየሰማሁህ ነው የፕሮግራምህ ተከታታይ ነኝ ስለቅዱስ ጊዬርጊስ ብለህ እኔንም በክርስትና ስሜ አስጠምቀኝ ወለተመድህን ብለህ ፣ ወደሀገር ስመጣ እኔንም ለደጅ ሰማእቱ ያብቃኝ እስከዛ ግን ስለእግዝአብሔር ብለህ እባክህ አሁን ቱርክ ነው ያለሁት

  • @solomongetahun1521
    @solomongetahun1521 Před 7 měsíci

    Semaetu chegeren hulun tawekalhena balhubet fewesegh

  • @yechajabir3885
    @yechajabir3885 Před 8 měsíci

    እባካችሁ እርዱኝ

  • @bethelhemmetiku1352
    @bethelhemmetiku1352 Před měsícem +1

    አባ ገብረ ኪዳን እዚህ መተው እንዲጠመቁ በውነት ፀልዩላቸው

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms Před 8 měsíci

    Kale hewet yasemalen

  • @user-dn4gt3el5c
    @user-dn4gt3el5c Před 7 měsíci

    semaetu kidus georgis endehatsiate sayhon bemljah amaldeh ledejh abkan

  • @MasteMaste-rv1em
    @MasteMaste-rv1em Před 8 měsíci

    አላዬ ልጆቼን ይጄ መሄድ ሰለምፈልግ ጥርላይ ትምህርት ሲዘጋ ባለዉ ጉዞ ቀድመህ አሰዉቀኝ አደራህን የሄዳችሁትን እግዜአብሄር በሰላም ይመልሳችሁ

  • @user-ds7ll3rq7f
    @user-ds7ll3rq7f Před 8 měsíci

    Semaeetu ye EGZIABHER Kidus GEORGIS yenenis fetena fotalign adera! Lezih kidus bota abikiteh adinegn?

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc Před 8 měsíci +1

    በዚህ ዘመን ቄደር የማያስፈልገዉ የለም የታሸገ ምግብ የበላ ሁሉ ምን እንዳበሉን ከማስቲካ ትሪደንት ጀምሮ አሰራሩን አናዉቅም የምንገዛዉ ስጋ ዱለት ምን እንዳበሉን አናዉቅም

  • @user-cu3dx7eq9k
    @user-cu3dx7eq9k Před 8 měsíci

    Tekefitu diu bejakum tegediskum melusuley

  • @user-he9zx5fm6m
    @user-he9zx5fm6m Před 8 měsíci

    Yene.abat.semaitu.feweske ny❤❤❤❤😂😂😂

  • @BetelihemAhmed
    @BetelihemAhmed Před 8 měsíci +2

    የሱ ታአምር ቴነግሮ አያልቅም የምገርማቹ እኔ የቴከፈቴ ቀን እዛ የደረሳኩት በህዋቴ እደዝ አይኔት ታአምረኛ አይቸ አላቅሚ የሰውልጅ አንድ ኔገር ማዎቅ ያለበት ለምሳሌ ቤኔ የደረሰ የምገርማቹ ንስሀ ባለውበት ጨርሸ ነበር የህድኩት ግን አድፈቴና አጋጠመኝ እርሱም ጸበል ውሳጥ ሆኘ በስጋም በነብሲ ሆኘ መለፍለፍ ጀመርኩ አንድ ሰትዮ ፍእትልፍት እዳየሀቸው ከታሰርኩበት ቦታ በመፋቄቅ በእግረ መታሀቸው የምገርማቹ እየለፈለፊኩ ኔበረ እሱም ልጄን እቤት ውሰጥ የምሰድባት የምገር እረሱም ሃጥያት ሆኖ ያዘኝ ስለዝ እኛ ከመሄ ዳችን በፍት በደንብ አስታውሰን ንስሀ መግባት አለብን አለዝያ ዘሎ ገብቶ መውጫዉ ችግር ኔው በቴረፈ እዛ ደርሳ ሳይድን አይገባም እግዘብሔርን ይመስገን ድኜ ገባሁ ለኔ የደረሰዉ ገታ ለናቴም ይደረሳ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በሉልኝ

  • @user-cg8ml5ir1h
    @user-cg8ml5ir1h Před 8 měsíci

    አላዬ እባክህ ፀልይልኝ እህተማርያምን ወይለደጅህ አብቃት ወይ ደግሞ ከነቤተሠቦቿ ማራት ብለህ እንዳትረሳ በሰማእቱ

  • @mariregasa386
    @mariregasa386 Před 8 měsíci

    Pls aderashachun setug?

  • @user-yh8fj1ml6f
    @user-yh8fj1ml6f Před 8 měsíci

    Egziyabher ymesegen talak nw and egziyabher ymesegen egziyabher talak nw and egziyabher ymesegen

  • @fikirtemiles7148
    @fikirtemiles7148 Před 8 měsíci

    Semaitu kidus geyorges abate enese mechenwe ledejehe metabekagn?

  • @ffffffff1179
    @ffffffff1179 Před 4 měsíci

    Era bmaryam wusdugni nabse tedane

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 Před 3 měsíci

    አዎ ንስሐው ግድ ነው እዚሁ አዲስ አበባ ጨርሶ መሄድ ነው..

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r Před 8 měsíci +1

    ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ ከስደት መልስ አላዬ ቤተክርስቲያን ግቢዉስጥ ጀለብያ መልበስ ይፈቀዳል እዴ መልስልኝ ወድሜ😢😢😢

    • @elshadayorthodoxmedia
      @elshadayorthodoxmedia Před 8 měsíci

      ምንድነዉ ጀለብያ አልገባኝም

    • @user-ve3rp1nl6r
      @user-ve3rp1nl6r Před 8 měsíci

      @@elshadayorthodoxmedia ወዶቹ ወታደሮች እሚለብሱት ሽርጥ የሚያሸርጡት ለብሰዉ አይቼነዉ አሁኑ ቪዶዎ ላይ ቄደር ሲጠመቁ መልኩ ቀይና ጎመኔ ከረር

    • @user-ve3rp1nl6r
      @user-ve3rp1nl6r Před 8 měsíci

      ​@@elshadayorthodoxmediaወታደሮች እሚለብሱት ወይም ሙቀት አካባቢ የሚያሸርጡት ቄደርጥምቀት ቦታላይ አሉ የለበሱ ወንዶች

  • @user-rt2oq8dv8c
    @user-rt2oq8dv8c Před 8 měsíci

    ከሌላ ሀይማኖት ባለበት ሆኖ መጠመቅ አይቻልም እስኪ አስረዳን ከመምጣታችን በፊት ምሳሌ ወንቅ እሸት ይቻላል

  • @kasootube21.6mery.Love.
    @kasootube21.6mery.Love. Před 7 měsíci

    መቅሰፍት ነበር አትዋሽ

  • @gabrielhaileyesus3026
    @gabrielhaileyesus3026 Před 8 měsíci

    ግን ጠበሉን በማሰብ ጌታችን መድሃኒታችን ክርስቶስ እየሱስን በደሙ የዋጀንን እንዳንረሳ እፈራለሁ ትኩረታችን ገመወርጊስ ላይ ብቻ ሆነ

    • @user-vc4id5yp4e
      @user-vc4id5yp4e Před 7 měsíci

      የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ እንደሚምረን እና ሰማእቱ በተሰጠው ቃል ኪዳን እንደሚታደገው የማያውቅ አኦርቶዶክስ የለም

  • @user-qx1oc2ti9d
    @user-qx1oc2ti9d Před 7 měsíci

    ክኽው

  • @tigiali4963
    @tigiali4963 Před 8 měsíci

    👹👹👹👹👹👹🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣