bermel Georgis ነፍስ ከስጋዬ ተለይቶ ስጋዬን አየሁት ጓደኛዬንም በሲኦል አየኋት | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር ክፍል 9

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 05. 2023
  • ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
    telegram :-t.me/mahbereelshaday16
    ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ 413 እንገኛለን
    ለበለጠ መረጃ
    ስልክ:-0941161616
    0943121212_በመደወል ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
    / @elshadayorthodoxmedia

Komentáře • 366

  • @eftah21
    @eftah21 Před rokem +104

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ሆይ ከስደት መልሰህ ለደጅህ አብቃኝ😢😢

  • @tewahdonatemnete4944
    @tewahdonatemnete4944 Před rokem +50

    አባዬ የኔ ረዳት የኔ ሚስጥረኛ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከደጅህ ሳታደርሰኝ በስደት እንዳታስቀረኝ አግዘኝ ቤተሰቦቼን ጥራቸው ወዳ አንተ 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 Před rokem +44

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ምልጃህ አይለየን አሜን🙏🙏🙏

    • @teshometafese7424
      @teshometafese7424 Před rokem

      አምልካችን ምህረቱ ይብዛልን እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነቱ ይቅር ይበለን ልቦና ይስጠን ቦታውን ለመርገጥ ያብቃን እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ለዘላለም አለም ጠብቃት አሜን!

    • @kidistdibekulu4019
      @kidistdibekulu4019 Před rokem

      @@teshometafese7424 አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @user-tm6mu6on2h
    @user-tm6mu6on2h Před rokem +17

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ ከስደት መልሰህ ለድጅህ አብቃን አሜን፫

  • @user-ml7xt8mg9c
    @user-ml7xt8mg9c Před rokem +14

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኣባቴ መባፅሕየይ ሰደተይ ኣሕጺርካ ንምድሓንን ንምፍዋስን ኣብቀዐና ንኩላትና ህዝበ ክርስትያን ❤❤

  • @yostinaberhe5422
    @yostinaberhe5422 Před rokem +9

    ኦ ቅዱስ ጊዮርጊስ አቦይ ናብ ደገካ ፀውዓኒ 😢😢😢❤❤❤ እኔ ሀጢአተኛ ሕፀበኒ

  • @weynuaweynua6696
    @weynuaweynua6696 Před rokem +2

    ስማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብር ለአንተ ይሁን አሜን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን እህታችን 😥😥😥😥😥🤲🤲🤲🤲

  • @fifififi3385
    @fifififi3385 Před rokem

    ሰማዕቶ ቅዱስ ጉርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ከስድት በሠላም በጤና ለሀገሬ ምድር አብቃኝ

  • @mimishow348
    @mimishow348 Před rokem

    የሠማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ሆይ የልቤን መሻት አይተህ እንደ ኃጥያቴ ሳይሆን እንደቸርነትህ ለዚህ በረከት አብቃኝ

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 Před rokem +22

    ሰአቱ ይጥራን ለደጁ ያብቃን አሜን 🙏

  • @user-tj4eo8xr1e
    @user-tj4eo8xr1e Před rokem +5

    ስማአቱ ቅዱስ ገወርጊስ ለደጅህ አብቃን እኛ ስደተኞች ልጆችህን😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-eu4yl2ih5g
    @user-eu4yl2ih5g Před rokem +7

    የልዳው ስማዕት ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ እኛንም ከስደት መልሰህ ለደጂህ ያብቃን አሜን፫

  • @user-os5hx7op7q
    @user-os5hx7op7q Před rokem +1

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ😢😢😢

  • @hxhhd989
    @hxhhd989 Před rokem +6

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርግስ ሆይ እኔ ሃጥያተኛ ልጅህስ ምን ይሆን መጨረሻየ አሜን ሰማእቱ ሆይ ምልጅ ና በርከትህ ይደረብን አሜን(3)🙏🙏

  • @negedehaile7244
    @negedehaile7244 Před rokem

    እባክህ ሰማእታቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ አባቴ ደጅህን አሰረግጠን

  • @astermallco333
    @astermallco333 Před 5 měsíci +1

    😢😢😢😢😢😢 አምላኬ ሆይ እግዘይ ለንሰሀ ሞት አብቀይ በፆሎታቹሁ እስቡይ ወለተ ጊዮረጊስ ብላቹሁ ለደጁ ያብቃን በሰደት ላለነው ፈጥነህ ድረሰልን ቅዱስ ጊዮርጊስ

  • @frezermulugeta5899
    @frezermulugeta5899 Před rokem

    ለደጅህ አበበ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ የልቤን ፈፅምልኝ ማረን አቤቱ ማረን ማረን

  • @user-do6zs9lg7q
    @user-do6zs9lg7q Před rokem +7

    ቅድስት አገራችን ኢትዮጵያ የቅዱሳን አገር
    እኛን ስደተኞች ለአገራችን አብቅቶ ለቅዱስ ገዳሙ፣ ጠበሉ ያብቃን። በፀሎታችሁ አስቡን🙏

  • @alemaligaz1695
    @alemaligaz1695 Před rokem +3

    ያሳደከኝ ታቦት ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @weynuaweynua6696
    @weynuaweynua6696 Před rokem

    አባት ሆይ አደራ ለደጂህ አብቃኝ አባትዬ ስማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባትዬ 😥😥😥🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤

  • @frehiwotafewerki1817
    @frehiwotafewerki1817 Před rokem +2

    ይህ ን የመሰለ ምሥክርነት የድምፅ ቅጅዉ ጥራት የለዉም 🙌🙌🙌🙌👍👍👍🙏🙏🙏 ለሚቀጥሉት ጊዜ በጥራት ቢሆን አመሰግናለሁ

  • @demkabebe290
    @demkabebe290 Před rokem

    ሰማአቱቅዱስ ጊወርጊስእኔንም ሀጻተኛዋን በፈዋሽ ጸበልህ እድን ዘንድ በሠላም ለሀገሬ አብቅተሀኝ እንድድን ፍቃድህ ይሁንልኝ

  • @teyikenenirda1888
    @teyikenenirda1888 Před rokem +6

    " ወደፈተና እንዳትገቡ ትጉና ጸልዩ "
    ማቴ 26 ፥ 41
    " አዎ እህቴ እንኳንና ስጋችን ስራችን ፣ ሃሳባችን፣ ቋንቋችን እና ሁለመናችን በሀጢያታችን ብዛት ከከረፋ ቆየ " አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለንስሐ ያብቃን እናንተን ደጁ የጠራ ሰማዕት እኛንም ኑ ልጆቼ ይበለን ።

  • @user-vs3qo7rc8l
    @user-vs3qo7rc8l Před rokem +4

    ❤❤🤲🤲ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ በረከቱ ለሁላችንም ይድረሰን

  • @mahiletmekonnen5794
    @mahiletmekonnen5794 Před rokem

    አባታችን ልኡል እግዚአብሔር ሆይ በቸርነትህ አድነን ማረን ይቅር በለን 😭
    በታላቁ ቅዱስ ሰማእት በቅዱስ ጊዮርጊስ ምልጃ ቃል ኪዳን ከእቅፍህ አትለዬን ።
    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ መላው የጥምቀት ልጆችህን ተራዳን ይቅር በለን አንድ አድርገን ።

  • @esraelwegene2355
    @esraelwegene2355 Před rokem +2

    ሰማህት ቅዱስ ጊዮርግስ ለደጁ ያብቃኝ በደጁ ይጥራኝ አሜን አሜን አሜን 💒💒💒

  • @messilg5006
    @messilg5006 Před rokem

    ቅዱስ ጊዯርጊስ አባቴ ፍጡነ ረድኤት ፈጥንህ ተራዳኝ ምልጃህ አይለየኝ

  • @MuluworkBayu
    @MuluworkBayu Před 3 měsíci

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ እባክህ ለደጅህ እንድበቃ አርዳኝ ለምስክርም እበቃ ዘንድ

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 Před rokem +3

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፫ ለዚህ የተቀደሰ ስፍራ አብቃን!
    እባካችሁ ድምፁ ጥራት ይኑረው። ምስክርነት ስትቀበሉ ፀጥታ የሰፈነበት ቦታ ምረጡ። አመሰግናለሁ

  • @user-hv5ix6vr3f
    @user-hv5ix6vr3f Před rokem +1

    አቤቱ አምላከ ሠማእቱ ቅዱስ ጊዮርግስ ለኛም ስደታችን አሳጥረህ ለደጅህ አብቃን!

  • @SaraSara-nc9tg
    @SaraSara-nc9tg Před rokem +8

    ወየው ንፍሴ ወየውልሽ😢😢😢 ምንስ ስራ አለሽ በገዛ ስጋዬ አርክሽሻለሁ እባካችሁ አስራተ ማርያም ብላችሁ አስብኝ ያለሁት በጭቀት ነው 😢😢😢 ሳበኝ እደጅህ ስማእቱ እባክህ

    • @bethelihemsolomon1555
      @bethelihemsolomon1555 Před rokem

      Kidus Giworgis be redetu yetebekishe. Ke betu yabekashe.

    • @User-lu8gn
      @User-lu8gn Před rokem

      አረ ጭንቀት ለምን ኢየሱስ ክርስቶስ ያለው የማያሰጨንቃችሁን በኔ ላይ ጣሉ ነው ያለው። ከጊዮርጊስ የበለጠ እየሱስ ትልቅ ነው እሱን ታመኚ።ትፈወሻለሽ🙏

  • @tizitaadmasu7067
    @tizitaadmasu7067 Před 11 měsíci

    ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዎርጊሰ ሆይ ከሰደት መልሰህ ለደጅህ አብቃኝ😭😭😭🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Před rokem

    የሰመአት አለቃ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለስጋየ ከመጨነቅ በቃልኪዳንህ ሰዉረኝ እባክህን ከገባሁበት ከስደተኛዉ ወንድሜ ጨቀት አዉጣኝ 😢💒🙏

  • @user-wy4cp3lj9h
    @user-wy4cp3lj9h Před rokem +4

    _🤲ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከስደት መልሶ ለደጁ ያብቃን አሜን ፫_

  • @user-jp3cp3jz5d
    @user-jp3cp3jz5d Před rokem

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
    እኔን ሀጢአተኛዋን

  • @Nt-pg2dq
    @Nt-pg2dq Před rokem +5

    እቺልጅ ስትናገር እኔም እራሴን ጠላሁት እንዴት አድርጌ ጌታዬ ፈጣሪየን እንደማስደስተው አላውቅም እባካችሁ ይህንን የተቀደሰ ቦታ የምታዩ ሁሉ ወለተማርያምን ማርያምን ማርልኘ በሉት አደራ

  • @destadesta64
    @destadesta64 Před rokem +1

    ሠመአቱ ቅድስ ጊወርጊስ እኛንም ለደጅህ አብቃን ሰመአቱ ፈቃድህ ይሁን 😢😢😢😢

  • @tadesseminte6834
    @tadesseminte6834 Před rokem +1

    በጣም የሚገርመው ይንን ታምር ስሰማ ለመጨረሻ ለመሄድ ወሰንኩ ። ሰማእቱ ቅዱሰ ጊወርጊስ እባክህ ለደጀህ አብቃኝ ብየ ፀለይኩ ለደጁ አበቃኝ ከግንቦት 26 /2015 እስከ ሰኔ 2 /2015 ኤልሻዳይ ባዘጋጀው ጉዞ ተጓዥ ነበርኩ ። እግዚአብሔር ይመስገን እናንተንም ለደጁ ያብቃችሁ

  • @rghixghu9600
    @rghixghu9600 Před rokem +1

    የሰማእቱ ቅድስ ጊወርጌስ በረከት ረድኤቱ አይለየን 😢😢😢

  • @user-ux4he5nx6f
    @user-ux4he5nx6f Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር አምላክ እኛንም በስደት ያለን ልጆችህን ለዚ ውስ አብቃን 😢🙏🙏🙏

  • @meserettafesemamo4069

    ቅዱስ ግዬርግስ አንተ ለደጅህ አብቃን አንተ ተራዳን እኛ ጠፍተናል አምላኬ ሆይ ማረን ለሷ የደረሰ ለኛም ድረስ አድነን

  • @user-os4oh4gm8z
    @user-os4oh4gm8z Před rokem +2

    ቅዱስ የሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ቆሽሸ አለሁ እጠበኝ ሀጢአት ኛ ነኝ ይቅር በለኝ

  • @alefredorosales9614
    @alefredorosales9614 Před rokem

    የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ይጠብቀን፣ በበረከቱ ይጎብኘን፣ በምህረቱ ያድነን በይቅርታው።
    የቅዱስ ጊዮርጊስ ፀጋ በረከት ይደርብን ምልጃ እና ፀሎቱ ከጠላት አገዛዝ ነፃ ያውጣን።

  • @mistiresolomon1466
    @mistiresolomon1466 Před 17 dny

    አሜንንአሜንንን

  • @user-zw1tx7ib8n
    @user-zw1tx7ib8n Před rokem +1

    ሊቀ ሰማእት ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ምልጃህ አይለየን እኔን ሀጥያተኛዋ ለደጅህ አብቃኝ👏👏👏😥

  • @wossenmichaelzedera
    @wossenmichaelzedera Před rokem

    የሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ረዲኤትና በረከት ይደርብን በምልጃው በጸሎቱ አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @user-ty3xu6no7q
    @user-ty3xu6no7q Před rokem

    ከስደት መልሶ እኛም ለዚህ ቅዱስ ስፍራ ያብቃን አቤቱ ፍቃድህ ይሆን

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Před rokem +2

    አሜን:እኛምከስደት:መልስ:ለደዱያብቃን:ሰማአቱ:ቅዱስጎርጊስ:አባቴ

  • @AynyeHanok
    @AynyeHanok Před 5 měsíci

    ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ድረስልን

  • @user-th7uw8vx4y
    @user-th7uw8vx4y Před 8 měsíci

    ሰማእቱ ቅዱስ ገወርጊስ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ በምልጃህ ከነ ቤተሰቦቸ አድነኝ ሁሉን ሀጢያቴን ታውቀዋለሁ

  • @louatlouat6918
    @louatlouat6918 Před rokem

    የቅድስ ጊዬርጊስ አምላክ ክብር ምስጋና ለአንተ ይሁን ለደጅክ አብቁን ሰማእቱ አባቴ❤

  • @emameyaarikesa6353
    @emameyaarikesa6353 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ሰማእታቱ ቅድስጊወርጊስ ለደጂህ አብቃኝ ስደተኘዋ ልጂህን

  • @user-tx7gk4rj2m
    @user-tx7gk4rj2m Před 3 měsíci

    እባክህን ቅዱሥ ጊወርጊሥ ለደጅህአብቃኝ ደካማነኝና እባክህንለደጅህአብቃኝ እባክህን ደጅህንእርግጨለንሠሀ ሣልበቃ እዳእባክህንቅዱሥጊወርጊሥለደጅህአብቃኝደካማነኝናእባክህንለደጅህአብቃኝእባክህንደጅህንእርግጨለንሠሀሣልበቃእዳትገለኝ 😢😢

  • @user-bn1qx6uc9q
    @user-bn1qx6uc9q Před rokem

    ሠማዐቱ ቅዱሥ እእጊወርጊሥ ለደጅህ አብቃኝ

  • @user-ht3sd7ny4m
    @user-ht3sd7ny4m Před rokem

    ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ ያብቃኝ

  • @yeqidusemikayeleliji5545

    አሜን ፫ ለደጁ ያብቃን ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ይደርብን እህታችን ለአንቺ የደረሰ ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለሁላችንም ይድረስ 😢😢😢

  • @user-cl6kr2lk9r
    @user-cl6kr2lk9r Před rokem

    እባክህ ቅዱስ ጅወርግስ ክስደት መልስህ የሀ ፀበል አብቃን 🤲🤲🤲👏

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን አሜን ፫ ❤❤❤

  • @mistiresolomon1466
    @mistiresolomon1466 Před 17 dny

    እረጌታየ
    ማረኝይቅርበላኝለቤትህአብቃኝ

  • @gdydd1173
    @gdydd1173 Před rokem

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ኣባቴ ኣደራ እኔና ወንድሜ ቡኩረ ፂወን ወለተ ኪዳን ምሕረት እናቴን ኣንተን የፈቀድክልን ለደጅህ ሳትወስድ እንዳታስቀረኝ ኣደራ

  • @tilahunaddis3154
    @tilahunaddis3154 Před rokem +1

    ወይ ጌታ ሆይ ስምህን እንኴን መጥራት ለሚጠሉት ኦርቶዶክሳውያን እባክህ ምህረት አድርግላቸው የንስሀ ጊዜ ስጣቸው ተያይዘው እየጠፉ እኮ ነው

  • @user-mk7fv3oc4c
    @user-mk7fv3oc4c Před rokem

    የሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ በረከቱ ይደርብን በስደት ያለነዉን ይርዳን

  • @workeago426
    @workeago426 Před rokem

    ለደጁ ያብቃን ኦፍቱን እረድኤቱ ቅዱስ ጊዮርጊስልኛም ይድረሥልን እሜን እሜን

  • @user-xr9bs8lp6v
    @user-xr9bs8lp6v Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ለደጅ ያብቃኝ በፀሎት አስቡኝ ፅጌ ማርያም ነኝ😊

  • @alemmesfin6986
    @alemmesfin6986 Před rokem +1

    ሰማዕቱ ሀያል ነው፡፡

  • @saradesign9507
    @saradesign9507 Před rokem

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርግስ እኔንም እባክሕ ለደጅሕ አብቃኝ 😭🙏🙏🙏

  • @AhmedHassan-lu4yt
    @AhmedHassan-lu4yt Před rokem

    በእዉነት እፁብድቅነዉሰማእቱእኛንምለደጁያብቃንበቸርነቱይማርንአሜን

  • @fhhhghnn8556
    @fhhhghnn8556 Před rokem

    እኔኳን ቦተውን እረግጠዎለሁ ብዬ አላስብም ግን ላንተ የሚሳንህ የለምና አንተ ለደጅህ ጥራኝ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ😢😢

  • @user-vx7vc8fq9y
    @user-vx7vc8fq9y Před rokem

    ላንቺ፡የደረሠ፡ሠማእተ፡ለኛም፡ይድረሥልን

  • @gashawwedajo
    @gashawwedajo Před rokem

    ተአምሩን በቦታው ተገኝቼ የበረከቱ ተካፋይ በመሆኔ እድለኛ ነኝ እስክንድር በርታ ብዙ ሰውን እየወሰድክ አሳያቸው በርታ ከጅጅጋ እስኬው

    • @elshadayorthodoxmedia
      @elshadayorthodoxmedia  Před rokem

      ይሄ ቻናል የእስክንድር አደለም እስክንድር ቦታው ላይም ታግዷል እንዳይቀርፅ ማህበሩም ህጋዊ ፍቃድ ስላልነበረው ይሄ የኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ከጠቅላይ ቤተ ክህነት ፍቃድ ያለው ብዙ ስራ በቦታው ላይ እየሰራ የሚገኝ ማህበር ነው

  • @biritu9939
    @biritu9939 Před rokem

    Bereketu yideribini

  • @tesfahunwassie7574
    @tesfahunwassie7574 Před rokem +10

    የሰዎችን ምስክርነት ስትቀበሉ ትንሽ ብዙ ድምፅ ከማይረብሽበት ቦታ ላይ አድርጉት ከጀርባ የገበያ ጫጫታ ነው የሚመስለው።

    • @elshadayorthodoxmedia
      @elshadayorthodoxmedia  Před rokem

      እሺ ማይክም ስላሊያዝን ነው በስልክ ነበር የተቀረፀው ለዛ ነው

    • @adenfissha7012
      @adenfissha7012 Před rokem

      ድምፅ አይሰማም 😮

  • @mesertmesfen5599
    @mesertmesfen5599 Před rokem

    በእውነት ድንቅ ነው በመፅሐፍ እደተፃፈው ነው

  • @tube-key
    @tube-key Před rokem

    ፈጣሪ ሀጢያቴን ይቅር በማለት እንዲያነፃኝ እለምናለሁ። ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለምንልኝ።

  • @hirutyeshitla9590
    @hirutyeshitla9590 Před 11 měsíci

    Amen 🙏

  • @hanaderebe6285
    @hanaderebe6285 Před rokem

    ለደጁ ያብቃኝ አምላከ ጊዎርጊስ

  • @user-xi8ex3vm9j
    @user-xi8ex3vm9j Před rokem

    ሰማእቱ ቅዱስ ገወርጊስ በሰላም ሀገሪ ገብቼ ለደጅህ ለፈውስህ አብቃኝ 😢😢😢😢😢ወየውልሽ ነፍስ የት ይሆን መግቢያሽ 😭😭😭😭😭

  • @zufannigtue7124
    @zufannigtue7124 Před rokem

    😮😢😢😢❤❤❤ ማርያምን ተዋሕዶ መሆንኮ መመረጥ መታደል ነዉ ተመስገን ቸሩ መደሀኒአለም ለናተም የደረሰ ለኛም ይድረስልን😢😢

  • @HabibaKabadi-yl2
    @HabibaKabadi-yl2 Před rokem

    አቤቱ እደቸርነትህ ይቅር በለን
    አባት ሆይ እግዚኦ ማረን
    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @selamawitberhane4292
    @selamawitberhane4292 Před rokem

    Amen

  • @user-xc1jz5jb4u
    @user-xc1jz5jb4u Před rokem

    Ameen Ameen Ameen egzeber le daj yebken ❤❤❤

  • @user-vs3qo7rc8l
    @user-vs3qo7rc8l Před rokem +1

    እኛንም በሰላም የተቀደሰዉን ቦታ ለመርገጥ ያብቃን

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u Před rokem

    ወዮው ለኔ የሊዳው ሰማአት አተ ካልቀደምክልኝ እጅጉን ሀጢያቴ ብዙ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @manuel2445
    @manuel2445 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏👏👏👏🙏🙏🙏

  • @sofiaethiopia9699
    @sofiaethiopia9699 Před rokem

    ቅዱስጊወርጊስእኔንምለደህአብቃኚ❤❤❤❤😢

  • @hbeesan2297
    @hbeesan2297 Před rokem

    ሠመአቱ ቅዱስ ጊዎርጊሥ ለደች አብቃኝ😢😢😢❤

  • @ኪዳነምህረት9930

    💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @sarasara-wf7bd
    @sarasara-wf7bd Před rokem

    ሰማቱ ቅዱስ ገወርጊሰ ከስ ደት መልሰህ ለደጅህ አብቃኝ

  • @user-gy7ku6px6t
    @user-gy7ku6px6t Před rokem

    ሰማአቱቅድስ ጊወርጊስ አባቴ ከስደት መልሰህ ለደጂህ አብቃኚ ከበረከትህ እድካፈል አድርገኚ

  • @user-up7tp8il3u
    @user-up7tp8il3u Před rokem

    እግዚአብሔር ስራው እየሰራ ኖው ሰማእት ቕዱስ ጊዬርጊስ ክብሩ የደመቀ በረክርቱ ይደርብን

  • @user-pu2nb1dc2s
    @user-pu2nb1dc2s Před 7 měsíci

    Le deju yabkan🙏🙏🙏

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 Před rokem

    ሰማእቱቅዱስጊዬርጊስከስደትመልሰህለደጅህአብቃኝ❤❤❤

  • @biritu9939
    @biritu9939 Před rokem

    Ameni

  • @user-qw1mr8zu5u
    @user-qw1mr8zu5u Před rokem

    ሠማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ አባቴ ከስደት መልሰህ ከደጂህ አብቃኝ አደራህን አባቴ🤲😢
    ቤተሠቦቸንም ጥራልኝ🤲

  • @bibianamanyazewal9110
    @bibianamanyazewal9110 Před rokem +9

    ሠማእቱ ሁላችንን በቃልኪዳኑ ይጥራን

  • @MerahawitAlem-hr5dn
    @MerahawitAlem-hr5dn Před rokem

    amennnn

  • @jenetderessa3207
    @jenetderessa3207 Před rokem

    Botawun asawekun

  • @skyfly6491
    @skyfly6491 Před rokem

    ሰማህቱ ቅዱስ ገወረጊስ ከስደት መልስ ለደጆህ አብቃኛ ለመረግጥ አብቃች😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @selamkasahun4477
    @selamkasahun4477 Před rokem

    እኛንም ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁን ለመርገጥ ያብቃን።❤❤❤

  • @user-hm5cc6yj9s
    @user-hm5cc6yj9s Před rokem

    እሚገርምነው እግዚአብሔር ይመስገን