bermel Georgis ቅዱስ ሚካኤል ተገልፆ አነጋገረኝ ለክርስቶስ ሲሰግዱ አየሁ | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር ክፍል 17

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 06. 2023
  • ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
    telegram :-t.me/mahbereelshaday16
    ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ 413 እንገኛለን
    ለበለጠ መረጃ
    ስልክ:-0941161616
    0943121212_በመደወል ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
    / @elshadayorthodoxmedia

Komentáře • 277

  • @tadla8200
    @tadla8200 Před rokem +41

    ሊቀመላኩ ቅዱስ ምካኤል እኛን በስደት ያለነውን ላገራችን ያብቃን። ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የልዳው ንጉስ እኛንም ለደጁያብቃን።

  • @seblegirma7572
    @seblegirma7572 Před rokem +3

    ወይ መታደል ቅዱስ ሚካኤል እሩሩህ መላክ አንተው አስበን ከነቤተሰቦቼ ከነወዳጅ ዘመዶቼ ለጠላቶቼም ልቦና ስጣቸው!!!

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 Před rokem +8

    እህታችን ላንቺ የቀረበ ቅዱስ ሚካኤል እኛንም ይቅረበን።

  • @Abrilala
    @Abrilala Před 8 měsíci +1

    የኔ መላኣክ ቅድስ ሚካኤል በምሕረትህ ዳብሰኝ

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 Před rokem +15

    የሚጠብቀን አይተኛም እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የተዋሕዶ ቤተሰቦች በስደት ያለነውንም ሰብስቦ ከየክፍለአለማቱ ለደጃፉ ለበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ያብቃን አሜን

  • @yaredabebe29
    @yaredabebe29 Před 2 měsíci

    የጭንቅ አማላጁ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል እኛንም በምልጃ በፀሌትህ አስበን

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 Před rokem +11

    እልልልልልልልልል እግዚአብሔርይመስገን አሜን ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ሁላችንን ጠብቀን አሜን

  • @user-zh3dv5oi1b
    @user-zh3dv5oi1b Před 9 měsíci

    አባቴ ቅዱስ ሚካኤል በቸርነትህ እኔንም በጎ መሻቴን ፈፅምልኝ ።ካለሁበት ችግር መከራ አዉጣን ከነሙሉ ቤተሰቤ። ሀገራችንንም ኢትዮጵያን ህዝቦቿንም ታደግ መከራዉን አርቅልን በቃ በለን የሚገፋዉን ህዝብ ታደገዉ ነፃ አውጣዉ ።

  • @hatersata.1627
    @hatersata.1627 Před rokem +13

    ቸር ሆይ ለሀገሬ አብቅተህ የሰማዕቱን ጠበል በእምነት ለመጠበል ያብቃኝ❤❤❤

  • @mixu7700
    @mixu7700 Před rokem +1

    እግዚአብሔር እረዳሽ የሁልጊዜ ምኛቴ ነው ቅዱስ ሚካኤል ላቺ የደረሰ ለኔም ይዱረስ

  • @user-ln9pl9cs8b
    @user-ln9pl9cs8b Před rokem +1

    ለደጁ ያብቃኝ ቁድሰ ሚካኤል።

  • @user-qn6gn7fd1m
    @user-qn6gn7fd1m Před rokem +11

    ቅድስ ምካኤል ኣባቴ ላንች የደረሰ ለኔም ከጭንቅ ያወጣኝ 😢ቅድስ ጊወሪግስ ኣባቴ😢😢💔

  • @MelonaDaliy
    @MelonaDaliy Před rokem +24

    እልልልልልልል ላንቺ የደረሰ መላዕኩ ቅዱስ ሚካኤል ለኛም ይድረስ የሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን የቅዱሳኑ በረከታቸው ይደርብን ከበረከትሽ ያካፍለን አሜን አሜን አሜን

  • @user-fx8sn4tp4x
    @user-fx8sn4tp4x Před rokem +1

    የኔ አባት ቅዶስ ሜካኢልየ ሰሙ የተመሰገን ይሁን❤❤

  • @meryeshetu3412
    @meryeshetu3412 Před 6 měsíci

    ክብር ምስጋና ለቅዱስ ሚካኤል አባቴ ይሁን አሜን፫

  • @hanayetdaw8616
    @hanayetdaw8616 Před rokem

    በእውነት እኽቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም በስደት ያለነውን ለሀገራችን አብቅቶ የሱን ደጅ ለመርገጥ ያብቃን እውነት መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ያደረገልሽ ታምር በጣም ይገርማል በእውነት ምን አይነት መመረጥ ነው እኽቴ በእውነት ያሰብሽው ተሳክቶ የመላኩ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስትያን ተሰርቶ ለማየት ያብቃን እኛንም ከበረከቱ ያሳትፈን አኽቴ በርቺ በፀሎትሽ አስቢኝ ወለተ ዮሐንስ ስደተኛዋ ነኝ ይችን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ በፀሎታችሁ አስቡኝ አደራ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ተዋኽዶ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን

  • @user-gr6wf5rb2w
    @user-gr6wf5rb2w Před 11 měsíci

    ቅዱስ ጊዉርጊሰ ለነንተ የደረሰ ለኛም ይደረሰ አሜን

  • @bereketalemnew8024
    @bereketalemnew8024 Před rokem

    ቅዱስ ሚካኤል አደራህን የ አፎሚያ ጠባቂ ❤️❤️❤️❤️

  • @BerihaTewelde
    @BerihaTewelde Před 2 měsíci

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gebretekle5610
    @gebretekle5610 Před rokem +5

    Betselot asbun 🙏🙏🙏

  • @rstibeyene5451
    @rstibeyene5451 Před 9 měsíci

    MELAKU KUDUS MIKAEL lanchi yederese legnam ydreslen

  • @user-ml7xt8mg9c
    @user-ml7xt8mg9c Před rokem +4

    እህታችን ታድለሽ ላንቺ የደረሰ ቅዱስ ሚካኤል ለኛም ይድረስልን ኣባቴ ሚካኤል🙏 እባክህ ስደታችን ኣሳጥርልን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኣባቴ እባክህ 🙏ለደጅህ ኣብቃን እመቤተ ማርያም እባክሽ 🙏

  • @mikaelwerkey6019
    @mikaelwerkey6019 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለመረጠኝ ለደጁ ያብቃን ሰማእቱ🙏

  • @FatemaMehamed
    @FatemaMehamed Před 3 měsíci

    ቅዱስ ሚካኤል አባትየ ለንየም ድረስልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢

  • @danielnegus0721
    @danielnegus0721 Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን:: እግዚአብሔር ይስጥሽ!!! የልዳው ንጉስ እኛንም ለደጁያብቃን:: አሜን አሜን አሜን

  • @basitesfa9323
    @basitesfa9323 Před 28 dny

    አግዛብሄር ለዚ ያድርሰኒ ጊታ የጠብቃቹ

  • @Joemama-fk4qj
    @Joemama-fk4qj Před rokem +1

    Ehetaleme eseye dese yaleshe lahe yederese leneme yederese besolete asebegne asegemere eneredalene seleke kotereshene asekemehe ❤❤❤tadelashale

  • @frehiwotsahele3862
    @frehiwotsahele3862 Před rokem +5

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ እኔንም ለደጅህ አብቃኘ።

  • @birukamare2626
    @birukamare2626 Před rokem

    አቤት መታደል እግዚአብሄር ትልቅ ተአምር ነው ያረገልሽ

  • @user-dp5mh7nz6u
    @user-dp5mh7nz6u Před rokem +2

    የኔ አባት አሳዳጊዬ ቅድስ ሚካኤል ላንቺ እንደተገለጠ ለኛም ይገለጥልን አሜን የቅድስ ሚካኤል አምላክ ይርዳሽ

    • @behailualamirew6865
      @behailualamirew6865 Před rokem

      አረ እባካቹህ በፈጠራቹ ስለ እምነታቹ ለማወቅ ትንሽ እንኳን ሞክሩ!!!!!! እንዴት አንድ ሰው ከመሬት ተነስቶ እዚህ የብቃት ደረጃ ይደርሳል?? ቅዱሳን መላእክትን ለማየት እኮ ብቃት ይፈልጋል!!

  • @mekonnenmoke6197
    @mekonnenmoke6197 Před rokem +1

    አሁንም የመልአኮች ሁሉ አለቃ ቅዱስ ሚካኤል እማማ ኢትዮጵያና እናታችንን ኦርቶዶክስን ተዋህዳን ጠብቅልን ከክፉ ከሴጣን ልጆች

  • @ZahraZahra-fb9te
    @ZahraZahra-fb9te Před rokem +12

    😢😢😢እኔም ከስደት ስመለስ በልሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ መሄድ እፈልጋለሁ ምኞቴ ነው

    • @soliham3834
      @soliham3834 Před rokem

      Enem❤

    • @user-qp4rl4mh1m
      @user-qp4rl4mh1m Před rokem

      እስኪ ቦታው የት እንዳለ ንገሩኝ የታመመቤተስብ አለኝ ተባበሩኝ

    • @emebet.emumaremuyewa438
      @emebet.emumaremuyewa438 Před rokem

      ጎንደር

    • @MOOMM-rc7zq
      @MOOMM-rc7zq Před 9 měsíci

      ግን መቼ ነው የምትገቢው?

    • @MOOMM-rc7zq
      @MOOMM-rc7zq Před 9 měsíci

      ​@@user-qp4rl4mh1m1:36 ሌሎቹንም ቪዶዎች ተመልከቺ ሙሉው መረጃ አለ

  • @hananhp4217
    @hananhp4217 Před rokem +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አምላክ በሰጠዉ ልክ ክብር ና ምስጋና ይግባዉ መለአኩ ቅዱስ ሚካኤል

  • @shamsaalblooshi-mf7bl
    @shamsaalblooshi-mf7bl Před rokem +1

    እግዚአብሔር መስገን አሄን ስል ስምህን እልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤

  • @tizitabiyafers1404
    @tizitabiyafers1404 Před rokem +1

    መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ክብሩን ዉሠድ የኔ አባት ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን አሜን።

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 Před rokem +2

    እልልልልል የኔ አባት የኔም የልጅነቴ አምላክ ብዬ የምጠራው ላንቺ እንድደርስ ለኛም ግራ ለገባን በስደት ላለነው ይድረስልን። እባክሽ ቤት ክርስቲያኑ ሲጀመር አሳውቂን ከበረከቱ እንድንካፈል። አስጀምሮ ለማጨረስ ያብቃሽ። ይህ እጅግ መታደልና መመረጥ ነው።

  • @uhhuhh5398
    @uhhuhh5398 Před rokem

    Amenamenamen❤🤲🤲🤲🙏🙏

  • @user-cb2tr4cd9m
    @user-cb2tr4cd9m Před rokem +3

    አችን የጓበኘ ቅዱስ ሚካኤል እኔን እምነተ ጓደለዋን ይጓብኘኝ

  • @sadiyaanruhusen9090
    @sadiyaanruhusen9090 Před rokem

    Elele Elele Elele Amen Amen Amen Tmesgan yhun kudos kieron silagalataleshe la kiddos klbiro Amen Amen Amen Amen ❤❤❤😊

  • @mulu1270
    @mulu1270 Před 7 měsíci

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @sadssjasse6434
    @sadssjasse6434 Před rokem +3

    ቅዱስ ሚካኤል አባቴ በስደት ያለንም እርዳን😢

  • @muleragaraga5654
    @muleragaraga5654 Před rokem +4

    እልልልልልልልል ያችንቋጠሮ የፈታ ቅዱስሚካኤል የኛንም ይፍታ ለቦታው ያብቃን

  • @destayemeriyamlijj8786

    አሜንንን አሜን አሜን 🕊️🤲🤲🤲🤲😢🤲🥲🥲👏🏻👏🏻💒💒💒💒💒💒💒

  • @saharttttss915
    @saharttttss915 Před rokem

    ቁዱስ ሚካሄል ለቺ የድርስ ለእኛም ይድረስልን

  • @weletemaryam6171
    @weletemaryam6171 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እሰይ እልልልልል ቅዱስ ሚካኤል ላንቺ የደረሰ ለኔም ለቤተሰቦቼ ይድረስ አሜን

  • @assegideshetu-be7mb
    @assegideshetu-be7mb Před rokem

    መመረጥ ነው, ፈጣሪ ያጽናሽ:: እንደቸርነቱ ይማረን::

  • @sarasaa8233
    @sarasaa8233 Před rokem

    እባክህን ደጅህን ኣርግጠኝ አባቴ

  • @Haben54
    @Haben54 Před 4 měsíci

    አግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @user-rs2im7bp2z
    @user-rs2im7bp2z Před rokem +3

    እልልልልልልልልል አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን ላንቺ የሰማ መድሀኒአለም ለኛ ይስማን አሜን 🙏🙏🙏🙏❤🇪🇷

  • @sadoralador1783
    @sadoralador1783 Před rokem +2

    ማማዬ ላች የተገለጠ መላኩ ሊቀመላክ ቅዱስሚካኤል በስደት የምንኖረውን ይጠብቀን

  • @user-yt6ru8jo7s
    @user-yt6ru8jo7s Před 9 měsíci

    Amen amen amen

  • @edenyeneneh
    @edenyeneneh Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር ይርዳሽ ቤቱን ስርተሽ ለማስቀደስ ያብቃሽ

  • @SaraSara-nm9ks
    @SaraSara-nm9ks Před rokem

    እልልልልልልልልልልልልልልአንቺን የረዳ እኛንምይረዳንአሜን

  • @tsegagebru2211
    @tsegagebru2211 Před rokem +2

    እልል ል ተመስገን ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ❤❤❤❤❤

  • @sebelwongelshiferaw5834
    @sebelwongelshiferaw5834 Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤እልልልልልልል

  • @TigistSemeneh
    @TigistSemeneh Před rokem +1

    መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ክብር ምስጋና ይገበዋል ለአንቺ የደረሰ ለሁላችንም ይድረስልን አሜን

  • @user-hv9ql6ul4n
    @user-hv9ql6ul4n Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደኛ ኃጢያት ሳይሆን እንደ እሱ ቸርነት ቅጣቱ የራቀ ምህረቱ የበዛ ነውና የእኛል ድክመት አይቶ መዳኛ አብዝቶ ሰቶናል መላዕክት ፃድቃን ሰማዕታትን ለእኛ ለልጆቹ ላስቀመጠልን ይክበር ይመስገን በዚህ ዘመን መመረጥ ነው ልብሽ ጥሩ ስለሆነ ጠንክሪ ውዳሴ ከንቱ እንዳይሆንብሽ ተጠንቀቂ በፀሎት በርቺ ፈተናው ከዚህ በኀላ ነው እንደውም በርቺ እሱ ቅድስ ሚካኤል ይጠብቅሽ

  • @abeerabeer-qj6qh
    @abeerabeer-qj6qh Před rokem

    Ameen Ameen Ameen mezegane lesilasee yehun lanate yedarese lenyam yederase

  • @user-jr3hg4ck7m
    @user-jr3hg4ck7m Před 9 měsíci

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-iw2pr8sl4p
    @user-iw2pr8sl4p Před rokem

    በ ጣ ም በ ጣ ም በ ጣ ም … ያስደስታል፥ በርቺ፣ በርቱ።

  • @user-tm6mu6on2h
    @user-tm6mu6on2h Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ሚካኤል ላች የደርሰልሽ ለኛም ይድርስልን

  • @Tigist-cq6xr
    @Tigist-cq6xr Před rokem

    ለደጆ.ያብቃን.ሠማእቱ.ቅዶስጊሪጊስ

  • @semhalgebremedhin4881
    @semhalgebremedhin4881 Před 6 měsíci

    Amen

  • @user-DFET
    @user-DFET Před 9 měsíci

    አሜን ታድለሽ

  • @ydenektube1468
    @ydenektube1468 Před rokem

    እፁብ እፁብ እፁብ ድንቅ ነው በእውነት

  • @user-rx7dq7sm8h
    @user-rx7dq7sm8h Před měsícem

    AMEN AMEN AMEN BAWENTU YEHUN YEDARAGELN
    YAWENT TAMER NEW
    Batsalotachu Asebug adar lagu Yabekan egalachochu basedat yalanaw adar walat mareyam Naga kan malaw betasab

  • @hayatjifar443
    @hayatjifar443 Před rokem +1

    ሚካኤል አባቴ ለእኛ ለስደተኞቹ ልጆችህ አለሁ በለን 🙏❤️🙏❤️🙏❤️

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 Před rokem +2

    እጅግ ደስ የሚል ተአምር ነው ታድለሽ❤

  • @almnatgete7566
    @almnatgete7566 Před rokem +4

    ማነው እንደኔ🎉❤ለመሄድ የጎጎው🎉❤ ሰማእቱ ለደጁህ አብቃኝ ከስደት መልስ🎉❤

  • @rezeneatsbeha6080
    @rezeneatsbeha6080 Před rokem

    ኢግዚአብሄር ይመስገን።

  • @user-ps2ne1jt8w
    @user-ps2ne1jt8w Před 5 měsíci

    amen eilllllllllllll

  • @MelonaAtnasia-oq8do
    @MelonaAtnasia-oq8do Před rokem

    Amen are enenm ysmagn kalehubet chinket yawtagn enim lmeskrlet

  • @yegeterljtube925
    @yegeterljtube925 Před rokem +2

    እልልልልልልል የኛም በርከቱን እደደርስን ቅዱስ ጌወርጊስ ይርዳን

  • @tsiyonsoliyanatube9733

    amen!!!

  • @user-sq7gr8he1y
    @user-sq7gr8he1y Před rokem

    amen egziabehere yimesgen

  • @genettamerat4337
    @genettamerat4337 Před rokem +1

    መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ክብር ምስጋና ይገበዋል ለአንቺ የደረሰ ለሁላችንም ይድረስልን

  • @weletezerabruk7093
    @weletezerabruk7093 Před rokem

    ወይኔ ደስ ስትሉ እየዘመራችሁ ነው የምትሄዱት😇😇😇😇

  • @mazaladmas9555
    @mazaladmas9555 Před rokem

    ታድለሽ በረከትሽ ይደርብን

  • @alemhabte2402
    @alemhabte2402 Před rokem

    ❤😢😢😢🙏🙏🙏Amen Amen Amen

  • @genetgebregiorgis2885
    @genetgebregiorgis2885 Před 4 měsíci

    ተመስገን

  • @almazmekonnen5528
    @almazmekonnen5528 Před rokem

    አሜን

  • @rezeneatsbeha6080
    @rezeneatsbeha6080 Před rokem

    ኣሜን

  • @zabibaali9470
    @zabibaali9470 Před rokem +1

    Hulachinm bereketu yiderbn..!!

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 Před rokem +2

    ከኔ የበረታችሁ እህት ወንድሞቼ አስቡኝ በፀሎታችሁ ወለተ ስላሴ ብላችሁ😥

  • @enataiemwondimunatali9390

    ተመሰገን የቅዱሳን አምላክ ክብርና ምስጋና ይግባው ሰማእቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ ለደጅህ ያብቃኝ 🙏🙏🙏

  • @nawyyidamssei2085
    @nawyyidamssei2085 Před 9 měsíci

    amen

  • @user-lo9zo6ix2k
    @user-lo9zo6ix2k Před 5 měsíci

    Sematu asebeghe

  • @user-xi9gf4ri1d
    @user-xi9gf4ri1d Před rokem +2

    Wenzu binorim ebakachu hamlelay guzo azegajulin....

  • @rahwaabraha4282
    @rahwaabraha4282 Před rokem

    Geta lebetuyabkan ❤❤❤

  • @lunaamor5354
    @lunaamor5354 Před rokem +1

    ቅዱስ ሚካኤል አባቴ እሰይ የኔ እህት በረከትሽ ይድረሰኝ ይሄን መልክት ካየሽዉ እባክሽን መልሽልኝ ቤተክርስቲያኑን ስታሰሪ ያቅሜን ማረግ እፈልጋለሁ ቅዱስ ሚካኤል ወዳጄ ሰሚዬ ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማና ቅዱስ ሚካኤል ልመናዬን አያዘገዩብኝም እግዚአብሔር ይመስገን እኔን ሀጥያተኛዋንየረዳ እግዚአብሔር ሁሉንም ያስብ🙏🙏🙏

  • @SamrieHabeshawit
    @SamrieHabeshawit Před rokem +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን። ላንቺ ለእህታችን የተደረገ ተአምር ለሁላችንም ይደረግልን!!

  • @gudyaggud4710
    @gudyaggud4710 Před rokem

    Temsigen fetari amelake

  • @fashionethiotube2734
    @fashionethiotube2734 Před rokem +1

    እልልልልልልል የዋሁ መላክ አባቴ ሚካኤል

  • @SlamSlam-pt3dc
    @SlamSlam-pt3dc Před 3 měsíci

    እኔ እኳንም የተዋህድ ልጅ ሆንሁ ሰማአቱ ቅድስ ጊወርጊስ ለኔም የአያቴ
    የቅድመአያቴነው ታቦትነው ለደጅ ያብቃሽ በሉኝ ደርሳችሁ የመጣችሁ ለእኞም በፅሉታችሁ አስቡን

  • @gonfakebede7080
    @gonfakebede7080 Před rokem +1

    Tadleshi mnm lilishi alichilim😢😢😢❤lanci yederese legnam ydres

  • @merymery7248
    @merymery7248 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን መላኩ ሚካኤል ያንች የደርሰዉ ይድርስልን ጭቀታችንንንንንንንንንንንንን ይድርስልንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vd6mi2lp3b
    @user-vd6mi2lp3b Před rokem +1

    ኣሜን አሜን አሜን

  • @workelove3235
    @workelove3235 Před rokem +1

    😢ቅዱስ ሚካኤል አባቴ

  • @simret.bereket6400
    @simret.bereket6400 Před rokem +7

    ኣሜን ቃለ ሂወት የስማዓልና፡ደስ ዝብል መደብ እዩ።ትግርኛ የትናገር ኤርትራ ኔው።በረኸት ገዳማትና ይሕደረና ኣማላዲነት ቅዱስ ጊዮርጊስ ምስ ኩላትና ደቁ ይኹን።

    • @robielteshager2573
      @robielteshager2573 Před rokem

      Kulatina kemaka ena eritreawan ena ajoka

    • @mulugetagetu-vy7ks
      @mulugetagetu-vy7ks Před rokem

      የእግዚአብሔር ነገር እጅግ በጣም ድንቅ ነው በምንሥ ይነገራል

  • @meronfisseha9999
    @meronfisseha9999 Před rokem +1

    Abet kidisina fitsamewin yasamrlish❤