🛑ጥቁር እባብ 📍 ከስዊዘር ላንድ (አሮን) እና ከስዊድን (አዳነች)📍

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 05. 2023
  • ምስክርነት ከ ስዊድን
  • Zábava

Komentáře • 772

  • @user-vi4sj7st5l
    @user-vi4sj7st5l Před rokem +25

    እመብርሀን ለኔ ያረገችው ብታዩ😭አግብቼ መውለድ እንቢ አለኝ ከዛ ተነስቼ ስራዬ ሀረባገር ስለነበር ወደስራዬ ተመለስኩኝ ከዛ ጭቀት ያዘኝ 2ወር እቅልፍ አልተኛውም ታመምኩ ከዛ 1 ቀን ሆዴ ውስጥ ሲገላበጥ ባይኔ አየውት ተነስቼ ወዳገሬ አርሴማ እፀበላለው ብዬ ጀመርኩ ተጠምቄ ስወጣ ባሌ ጠጪ አለኝ ከዛ የተጠመኩት ለካ የመቤቴን ነው የኔ እናት ጠርታኝ ጠጣው አጠይቁኝ ወደላይ የሚለኝን እጥብ አረገችልኝ ሆዴን ከዛ ታህሳስ ወር ስለነበር ለገብርኤል ሄድኩና አባቴ ያደኩብህ ልጅ ስጠኝ ደሞ ሴት ነው ብዬ ነገርኩት በወሬ አረገዝኩ በ6 ወሬ የልጄን መልክ አሳየኝ እቤት ስነግራቸው ፍላጎትሽ ስለበዛ ነው አሉኝ እኔ ግን ስራውን ስለማቅ በጣም ደስ አለኝ 🥰ስወልዳት በህልሜ ያየዋትን ቆጅዬ ልጄ(ሀሴትን) እራሷን ታቀፍኳት 🙏🙏🥰

    • @user-ob7kk1pz2p
      @user-ob7kk1pz2p Před 4 měsíci +2

      Anchun yesemach enyenum tsemanalech elelelelelelelelelele

    • @user-ob7kk1pz2p
      @user-ob7kk1pz2p Před 4 měsíci +1

      Weletense kene mulu BetsltCHU kudanemaryam BetsltCHU ASBUN

    • @rahelasfaw6451
      @rahelasfaw6451 Před 3 měsíci

      Elelel🎉

    • @user-sq1ii9ij5i
      @user-sq1ii9ij5i Před 2 měsíci

      እልልልልልልበጣምድንቅ ታምርነው እግዚአብሔር በጥበቡያሳድግልሽ እህታችን🙏🙏🙏

    • @user-ie4pc9ee7j
      @user-ie4pc9ee7j Před 2 měsíci

      እእእእ ተመስገን ላንተ ምንይከፈላል

  • @gjhfkrugf8186
    @gjhfkrugf8186 Před rokem +86

    የእዉነት ላች የደረሱልሽ ቅዱሳን በሙሉ እንደየክብራቸዉ ክብር ምስጋና ይድረሳቸዉ አሜን ፫//❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @yambelhailu8022
      @yambelhailu8022 Před rokem +1

      እልልልልልል!!!!!! ለሀያሉ ለልዑል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይድረሰዉ ❤❤❤❤❤❤❤ ለእናንተም ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን

  • @hannagizaw9694
    @hannagizaw9694 Před rokem +145

    እህታችን እመቤታችን ለአንቺ ያደረገችልሽ ድንቅ ነገር ለሁላችንም በቤታችን ገብታ እንቆቅልሻችንን ትፍታልን አሜን አሜን

    • @user-rn1qk4gc1n
      @user-rn1qk4gc1n Před 9 měsíci +1

      አሜን አሜን አሜን በእውነት😢😢😢😢

  • @ejigayehugebreegzabhere7714

    እመቤቴ ክብር ለሷ ይሁን እኔም እግሬን ከምድር ተነስቶ የማይታወቅ ህመም ሌሊቱን ሙሉ ሲያመኝ በየኃኪም ቤት ስሄድ ምንም አልሻል አለኝ በህልሜ ግን የፃድቃኔ ጸበል ተቀቢ ብሎ በኃይላንድ የተሞላ ጸበል ያሳየኛል ከዛ ጎረቤቴ ጻድቃኔ ሂደው የነሀሴ አስራስድስት ኪዳነምህረት ሱባኤ ገብተው ሲመለሱ ይዘው መተው ሰጡኝ ያንን የጻድቃኔ ጸቤል እያለቀስኩ ጸበሉን ቀባባሁት ለሊቱን ቁጭ ብዬ የማድርው በጸበሉ በሰላም ተኝቼ አደርኩ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እስካሁን በጣም ደህና ነኝ አልፎ አልፎ ሊያመኝ ሲፈልግ ከጻድቃኔ የመጣች ጸበል ትንሽ አስቀርቼ ህመም ሲሰማኝ ስቀባባ ወደያው ፈውስ አገኛለሁ የዛሬ ሶስት አመት ነው ይህ የሆነው እና ለእግዚአብሔር ቀላል ነው ለመቤቴ ክብር ይግባት የጌታዬ እናት ጻድቃን ሰማእታት ለነሱ ክብር ይግባቸው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ይችን ምስክርነት አይቅር ብዬ የጻፍኩት ተባረኩ

  • @meazatadesse1738
    @meazatadesse1738 Před rokem +236

    እኔም ምስክር ነኝ ሰለ እመቤቴ ልዩ ናት የእኛ እናት እኔንማ እንደ እናትና እንደጎደኛ ነው የማወራትም የማማክራትም የምትሰማኝም የእኔ ልዩ እናት!!!

    • @Mimi-qg1iq
      @Mimi-qg1iq Před rokem +6

      Enem

    • @liyamahdome171
      @liyamahdome171 Před rokem +2

      ​@@Mimi-qg1iq 🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

    • @liyamahdome171
      @liyamahdome171 Před rokem +2

      አሜን🎉

    • @user-jz6um2qq4n
      @user-jz6um2qq4n Před rokem +8

      እረ እኔም አለው እውነት የእኔ እናት ልዩ ነች በእሜነት ስሟን ለጠራ ምሌጃዋ አይለየን

    • @helengtsadike8008
      @helengtsadike8008 Před rokem +3

      Uuuùuuuf fikrwan yabizalin❤❤❤

  • @kasachtaye9822
    @kasachtaye9822 Před rokem +14

    በእውነት አጅግ በጣም ደስስስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ምስጋና ለእመቤቴ ይሁን
    እስኪ እኔም እመቤቴ ያደረገችልኝን ልናገር ቀደም ሲል ተናግሬያለሁ
    እኔም ልክ እደ እህቴ በ16 አመቴ ነው ያገባሁት በ17 አመቴ ሴት ልጅ በሰላም ወለድኩኝ አጋጣሚ በተወለደች በ አድ አመት1 ከ3 ወር ሲሆናት ነሃሴ 20 ቀን ድገት አመማት በጣም ደነገጥን ልትሞትብኝ ነው ብዬ በጣም አለቀስኩ ህክምና ስንሄድ ኪኒልኩ ተዘግቷል በጣም አልቧት ምንም ልፍስፍስ ብላ ሁለተኛው ኪኒልክ በጣም እሩቅ ነው እዛ እስከምን ደረስ ልትሞትብኝ ነው ብዬ ሳለቅስ ምንም ብቅት ብላለች እደ ነገ ነሃሴ ማርያም ነች ወደ ሁለተኛ ክኒልክ እየሄድን ወረድኩና ልጄን እደ ያዝኩ የእመቤታችን ቤተ ክርስቲያን ከበሩ ተደፍቼ አለቀስኩ ልጄ ከዳነች ጽዋሽ ከለችበት ገብቼ ዝክርሽን አደርጋለሁ ብዬ ስእለት አደረኩኝ ከዛን ዶክተሩ ሲያት ደህናልጅ ነው ይዛችሁ የመጣችሁት ብሎ ተገረመ እያለቀስሁ ሄጄ እየ ሳኩ ተመለስኩኝ በእውነት ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን
    ልጄ ከዳነች በኃላ የተሳልኩትን ስእለት ረሣሁት ሳላስገባ ልክ በአመቱ ነሃሴ 20 ቀን በጣም የሚያስፈራ ህልም አየሁኝ ይቅርታ ህልም አይቶ መናገር አልወድም የእመቤቴ ነገር ስለሆነ ነው
    እና ህልሜ የሆነ የማውቀው ሰው ነው በእጁ ጎራዴ ይዞ ሊያረደኝ ይመጣል እየጩሁኩ በጓሮ በር እሮጣለሁ ሲያባርኝ ሲያባርረኝ ምንም የሚያስጠለኝ ሰው የለም እየጮሁኩ ስሮጥ በሳር የተሰራች ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ልገባ ስል የምወዳት ጓደኛዬ ከውስጥ አለች ዳቦ ሳልነክ የሚመስል ስጭኝ ብላት አቺ ቃልሽን አልጠበቅሽም አሁን አይሰጥሽም ቀልሽን ስትጠብቂ ከዚህ ትበያለሽ አለችኝ ይህ ሁሉ በህልሜ ነው ከዛን ስባንን በጣም አሞኝ ነበር እና በማግስቱ ነሃሴ 21 ቀን ነበር ና አመቤቴን ተሰብስበው የሚዘክሩ እናቶች ነበሩ ከእነሱ ጋር መዘከር ጀመርኩ ልጄ እስክታድግ አሁን ልጄ ተረከበች አድጋ 23 አመት ሆኗታል የጤና በለሞያ ነች ክብር ለድግል ማርያም ይሁን
    ከዚህ የሚበልጥ ትልቅ የተደረገልኝ ነገር አለ።
    ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን

    • @quanquayeneshmedia4055
      @quanquayeneshmedia4055  Před rokem +1

      እጅግ በጣም ይገርማል። ትምህርት ነው ያካፈልሽን። አመሰግናለሁ እህቴ

    • @kdest____6070
      @kdest____6070 Před rokem +1

      እልልልልልልልልልልልልልልልልል
      ላች የደረሰች እማምላክ ለኛም ትድረሰልን

  • @Rahelethiopia489
    @Rahelethiopia489 Před rokem +70

    የሚገርም ምስክርነት ክብሩን ሁሉ የድግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይወሰድ

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 Před rokem +11

    እንዴት ደስ የምትይ ቅን ሰው ነሽ። ስለጓደኛሽ እንደዚህ ተጨንቀሽ መጠየቅሽ እራሱ ደግነትሽን ነው የሚያሳየው። አሁንም ድንግል ማርያም እስከመጨረሻ አትለይሽ። ፀጋውን ታብዛልሽ። የአማኑኤል እናት ወላዲት አምላክ እመብዙሀን ሥራዋን መግልጽ የሚችል የለም።

  • @medimt1285
    @medimt1285 Před rokem +65

    ድንግል ማሪያም ያችን እደሰማች እኛንም ትስማን አሜን፫

  • @fritta2035
    @fritta2035 Před rokem +42

    በሂወቴ እንደዚ እያለቀስኩ ሰውነቴን እየወረረኝ የሰማሁት ታሪክ የለም! ላንቺ የደረሰ መድኃኒ አለም ለኔና ለቤተሰቤ ይድረስልኝ! እግዚአብሄር ይባርክሽ እግዚአብሄር ይመስገን

    • @user-hv9ql6ul4n
      @user-hv9ql6ul4n Před rokem +4

      የእኔ እህት እኛ በስጋ ደካማ ነን ግን ፈጣሪ የእኛን ድክመት አይቶ ቅዱሳን አባቶችን ስማቸውን ጠርተን እንድንድን ነው የተሰጠን እና አጥብቀን እንጥራ ስማቸውን በረከታቸው ለኛ ነውና ድንግልን አጥብቀሽ ለሚኚ ሁሌም ከእኛ ጋር ናትና

    • @etenatalemay4948
      @etenatalemay4948 Před rokem

      Fritta፣ገጠመኝ ፣አዳምጭ፣እህቴ

  • @user-gl3xv8dx5f
    @user-gl3xv8dx5f Před rokem +39

    እልልልልልልልልል ይህንን ሁሉ ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሃን ምስጋና ይግባት ❤ 🙏

  • @yalemsileshi1291
    @yalemsileshi1291 Před rokem +46

    እህቴ እመቤቴ እና ቅዱሳኖች ላንቺ እንደደረሰሱች ለሁላችንም ይድረሱልን🙏🙏🙏 መድጏኒዓለም የዓለም ቤዛ ሁሌም በቤታችሁ ይኑር🙏🙏🙏

  • @melatgeberemeskel4349
    @melatgeberemeskel4349 Před rokem +15

    እልልልልል!!! እውነት ነው አባታችን አቡነ እጨጌ ዩሐንስ ዘጠገሮ በጣም ስሚ እባት ናቸው በተለይ በስደት ላይ ያለን ወገኖቼ ምስላቸውን ከስልክ ላይ አውጥታቹ ብትለምኑ ይማቹኃል ይፈውሳችኃል : ስደት ሆኜነው ስለሳቸው ያውኩት ብዙ ነገር እርግውልኛል ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር እሳቸውን ለሰጠን ለናታችን ቅድስት ድንል ማሪያም ለኩክየለሽ ማሪም 🙏🏻🙏🏻🙏🏻 ደጃቸው ረግጬ ለማመስገን ለመመስከር ያብቃኝ 🙏🏻

  • @mesrakteklu3222
    @mesrakteklu3222 Před rokem +18

    እናትና ልጅዋ ተአምራቸው ነግቶ እሲኪመሽ መሽቶ እስኪነጋ ነው ልቦና ከስጠን ተአምሩ ብዙነው መጋቢ በረከት ጨረሱት የቀን ጨለማ ልቦና ከስጠን እሁን የምንጎዝበት ህይወት የቅን ጭለማ ነው የሱ ስራ ድንቅ ነው ልቦና ይስጠን እሱ የናዝሬቱ እየሱሰ ክርስቶስ ከመአጥ እውጥቶ አለት ላይ ያቆምሀል መሀሪው እምላክ ልቦና ይስጠን. 🙏 አመስግኑት ለክብሩ ዘምሩ አምላካችን ታማኝ ጌታ ነው 🙏🙏🙏

  • @yalemsileshi1291
    @yalemsileshi1291 Před rokem +40

    መጋቢ በረከት ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ያኑርልን🙏🙏🙏

  • @user-zv2iy5xk5v
    @user-zv2iy5xk5v Před rokem +38

    ግሩም ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የአምላክናት እመብርሐን ክብር ለእሶም ይሁን ለቅዱሳንም ለሰማዕታትም ክብር ይድርሳቸው ሁላችሁንም በጥበብ በሞገስ ይጠብቃችሁ እህታችን እመብርሐን ሁሌም አትለይሽ አትለየን ግሩም ቆይታነበር✝️🙏

  • @shewayehaile8130
    @shewayehaile8130 Před rokem +6

    ውይይ እኔም አንዷ ነኝ ልኡልዬ ስልክህን ባገኘሁና በመሰከርኩ የጌታዬን ክብር ቅዱስ ሩፋኤል ያደረገልኝን በነገርኩህ ❤

  • @Dink159
    @Dink159 Před rokem +4

    ወላዲት አምላክ፣የጌታችን እናት ፣የፃድቃኔ ማርያም ብዙ ብዙ ብዙ ነው ያረገችልኝ የኔ እናት 🙏እግዚአብሔር ይመስገን😍🥰 እናቱን የሰጠን🙏

  • @mekdesnigusse870
    @mekdesnigusse870 Před rokem +17

    እልልልልልልልልልልልልልልል
    በእውነትም እድለኛ ነሽ!
    የአንቺን አይነት ንፁህ ልብ ለሁላችንም ይስጠን።
    ድንግል ከነ ልጇ አሁንም ትጠብቃችሁ።

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Před rokem +13

    ፊልም የምታወሪ ነው የሚመስለው 🙏 ክብሩን ሁሉ እመብርሃን ከእነ ልጇ ትውሰድ 🙏🙏🙏

  • @abebanaizgi3516
    @abebanaizgi3516 Před rokem +31

    እልልልልልልል❤❤❤ቃለ ሂወት ያሰማልን የድንግል ማርያም ፍሬ

    • @YoditFekadu-yi9rp
      @YoditFekadu-yi9rp Před rokem

      Betam yemidenk tamr new. Egziabehair dink sera. Emebetache lehulachenm edhu tadregelen Gen ebab 1:04:26 malet wushet selemiasmesel 😢rasua betmeseker tiru never.

  • @yeshwabekele937
    @yeshwabekele937 Před rokem +8

    በእውነ ድንቅ ምስክርነት ነው ባጠቅላይ እመቤቴ ሰፊ ልቦና ስታሻለች ምስግና ለድንግል ማርያም ይሁን አባታችን አቡን እጨጌ ዮሐንስ ለአስዩሽ ትልቅ ገድል ምስጋን ይግባቸው የልቦናሽን ፅናት ለሁላችንም ያድለን ::
    ሉሌ ይህን ድንቅ ታሪክ ስላካፈልከን ዘመንህ ይባረክ

  • @ua21s24
    @ua21s24 Před rokem +18

    እህታችን መምህሮቻችን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @fanitakile
    @fanitakile Před rokem +11

    እህቴ እግዚአብሔር ለአንቺ ያዳረገው ፀጋ ባረካት ለሁለችንም ያድለን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @elsaabebe649
    @elsaabebe649 Před rokem +16

    እህታችን እመብርሀን ፈጥና እንደረሰችልሸ ለአንቺ ለእኛም ትሰማን ትርዳን በፀሎታችሁ አሰቡኝ እህት ወንድሞቼ ዘማሪ ልዑል ሰገድና አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እልልልልልል አሜን አሜን አሜን

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w Před rokem +18

    በጣም ነው ደስ የሚል ምስክርነት ነው ለእናት የደረሱ የቅዱሳን አማላጅነት የእማምላክ ምልጃም ይድረስ ልብ እግዚአብሔር እረዥም እድሜን ከጤናጋ አብዝቶ ይስጣቸው ቃለ ህይወትን ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች ስለሆንን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tigistayele5813
    @tigistayele5813 Před rokem +3

    ይለያል የኔ አምላክ የሱ የፈጠረውን ማን ማጨናገፍ ይችላል እናቴ እመቤቴ ውለታሽ ልዩ ነው እናትና ልጁ ክበሩልኝ እልል እልል እልል ብያለው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @liyamotton2066
    @liyamotton2066 Před rokem +3

    የምትናገሪው ሁሉ በጣም ድንቅ ምስክርነት ነው መምህር ተስፋዬ አበራ መምህር ግርማ ወንድሙ የሚያስተምሩት እውነት እንደሆነ ባንቺ ላይ ተማርኩ እናመሰግናለን ለምስክርነትሽ

  • @wubeethiopian6281
    @wubeethiopian6281 Před rokem +10

    ክብር ለመድኅኒአለም እና ለእናቱ ለወላዲተአምላክ ይሁን🙏 ልኡሌ መጋቢ እንዲሁም እህት አዳነች እግዚአብሔር በረከታችሁ ይደርብን እድሜና ጤና ይስጥልን በፍቅር ነው የሰማነው ቶሎ አለቀብን አሁንም በጉጉት እንጠብቃለን🙏

  • @tsinat982
    @tsinat982 Před rokem +11

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እግዚአብሔር ታላቅ ተዐምር በፃድቃኑ አማካኝነት ስላደረገልሽ ክብር ምስጋና ለእሱ ይሁን

  • @kidistalem7600
    @kidistalem7600 Před rokem +5

    የእኔ ልዩ እናት ለእኔማ የተለየች ናት ስለ እሷ ለመናገር ሳስብ እንባየ ነው ሚሞላ ቃላት ያጥረኛል እናቴም እህቴም ጏደኛየም ሁሉም ነገሬ ናት ብቻ እስትንፍሴ ሚስጥረኛየ ምርኩዜ ደካማነቴን በደሌን ሳትመለከት ሙሉ የሆንኩባት ማረፊያየ🥰🥰🥰🥰

  • @saraadugna5137
    @saraadugna5137 Před rokem +9

    ስለሉሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳ እመቤቴ ማሪያም ደረሰችልሽ የእውነት እያለቀስኩ ነው በተለይ የመጨረሻውን የሰማሁሽ ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁንልን ለአንቺ የደረሰልሽ ለእኛም ይድረስልን በፀሎት አስቡን መርዓተ ሥላሴ ወለተሐና ዐመተ ማሪያም 🙏🏽

  • @mimimegersa3765
    @mimimegersa3765 Před rokem +5

    ላች የደረሱልሽ ቅዱሳን በሙሉ እንደየክብራቸዉ ክብር ምስጋና ይድረሳቸዉ አሜን እህቴ እመቤቴ እና ቅዱሳኖች ላንቺ እንደደረሰሱች ለሁላችንም ይድረሱልን

  • @user-nq4xe4te9y
    @user-nq4xe4te9y Před rokem +2

    አብነ እጨጌ ዩሐንስ ለምሰክረነታቸው ያብቁኝ እኔንም እህቴ በጣም ድንቅ ታምር ነው ክብር ምሰጋና ይድረሰው ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱሰ ክርስቶስ ።

  • @user-hc8dk9zz6c
    @user-hc8dk9zz6c Před rokem +2

    አሮን በጣም አድናቂው ነኝ የልጆች አስተዳደግ አስገራሚ ለብዙዎች ምሳሌ መሆን የሚችል አባት የታደለ ቤተሰብ

  • @yalemsileshi1291
    @yalemsileshi1291 Před rokem +5

    አሜን ዲያቆን ልዑልሰገድ የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራ እንድንሰማ ይህንን ፕሮግራም ስላዘጋጀህልን እግዚአብሔር ያክብርልን🙏🙏🙏

  • @hirutbekele1892
    @hirutbekele1892 Před rokem +8

    ሰላሙ ይብዛላችሁ እህቴ እና ወንድሙች የህቴ ምሰክርነት በጣም በጣም ያሰተምሪ ነው ብዙ ነገር ተማርኩበት ላንች የደረሰው የማ ፍቅር ፀሉት ካልኪዳን ረዲኄት የተክልይ በረከት የሐቡነ ሐብተማራያም በረከት ላንች የደረሰው ለእኛም ይድረሰልን ሁሉም በየቤቱ ሰቃይና መከራ እየደረሰ ነው በፀሉትሸ አሰቢኝ እህታችን እግዚአብሔር ይሰጥልን ታራክሸን ሰላካፈልሸን ...

    • @user-hv9ql6ul4n
      @user-hv9ql6ul4n Před rokem

      አሜን አሜን እህቴ ለተቸገረ ሁሉ የድንግል ምልጃ የቅድሳን የሰማዕታት በረከት ቸርነት ይግባልን

  • @yo-di-t
    @yo-di-t Před rokem +8

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት አንችን የረዱሽ ቁዱሳን አባቶቻችን እኛንም ይስሙን ይርዱን በረከታቹ ይድረሰን ለሁላቹም ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹ እኔ በእውነት በእህታችን መንፈሳዊ ቅናት አደረብኝ አለመታደል ሆኖ እኔ ቡዙ ህልም አያለሁኝ ሲነጋ ግን እረሰዋለሁኝ እና የእህታችን ግን ከእውነት ጋር ስለሆነ አትረሳውም ታድለሻል እማ ፍቅር ለሁላቹም በያላቹበት ትጠብቃቹ ትጠብቀን ኣሜን

  • @ibsakooibsako826
    @ibsakooibsako826 Před rokem +11

    በእውነት ውስጤ በጣም እያለቀስኩኝ ነው ያዳመጥኩት ከአህምሮ በላይ ነው፡፡ እህታችን እመቤታችን ለአንቺ ያደረገችልሽ ድንቅ ነገር ለሁላችንም በቤታችን ገብታ እንቆቅልሻችንን ትፍታልን አሜን አሜን//

  • @melkamaschalew5303
    @melkamaschalew5303 Před rokem +11

    እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ የእመቤታችንን ታምር እና የቅዱሳንን ተራድኤነት ነው የመሰከርሽልን እዱሁ ለአንች የተደረገው ለሁላችን ይደረግልን ዘንድ አምላከ ቅዱሳን ይርዳን አሜን ::

  • @henokhailu3095
    @henokhailu3095 Před rokem +4

    ልኡሌ ፈጣሪ ይባርክህ ይህን የመሰለ ኘሮግራም ስለ አዘጋጀህልን እናመሰግናለን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን እህቴ ፈጣሪ ይባርክሽ ላንቺ የደረሰች እመብርሀን ለእኛም ትድረስልን መጨረሻሽን ታሳምርልሽ አሜን❤

  • @thhghh745
    @thhghh745 Před rokem +8

    አሜን እማብርሀን ምስገና ይድረስህ እህታችን ለአንች ያሰማችሁ እም አምላክ ለእኛ ም ትስመልን አሜን አሜን አሜን

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 Před rokem +5

    የአምላካችን ስራ ድንቅ ነው ምን ያልቃል ተወርቶ በእታችን ላይ የሰራው ታምር ድንቅ ነው ከሞት ወደ ህይወትን ሚመልስ ጌታ ሞታችን በሞቱ ድል የነሳል አምላክ ለኛ ለልጆቹ አሳልፎ ለጠላታችን የማይሰጠንአምላካችን ክብሩ ከአጥናፍ አስከ አጥናፍ የተመሰገነ ይሁን በመደነቅ ነበር የጠላትን ውጊያ ሳዳምጣት የነበረ ተመስገን እህታችን ጠካራ ነሽአስተማሪ ነገር ነው የአባታችን የአቡነ አብተማሪያም በረከት በሁላችን ላይ ይደር ክብር ለድንግል ልጅ አሜን አሜን አሜን

  • @ayelechzkarige29
    @ayelechzkarige29 Před rokem +4

    በጣም ድንቅ ታምር እግዚአብሔር የወደደሽ እህታችን እንዴት ተመስጨ እንዳዳመጥኩት ልነግራችሁ አልችልም እንየም የአቡነ እጭጌ ዩሀንስ ዘጸግሮ አርገውልኝ ምስክርነት አልሰጠሁም ለደጃቸው ያብኩኝ እመሰክራለሁ

    • @user-hv9ql6ul4n
      @user-hv9ql6ul4n Před rokem +1

      ውይ እህቴ ስለተደረገልሽ ነገር መስክሪ እስክትሄጄ አትጠብቂ ባለሽበት መስክሪ በጣም ምጠብቁሻል ሳይመሰክር ከቤቴ እንዳይወጣ ይባላል እና ባለሽበት መስህሪ በረከታቸው አይለይሽ

    • @ayelechzkarige29
      @ayelechzkarige29 Před rokem

      ስደት ላይ ስላለው ነው እሽ እናቴ

  • @satsshdjs4340
    @satsshdjs4340 Před rokem +12

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይዉትን ያሠማልን❤❤❤❤❤

  • @genetberket2069
    @genetberket2069 Před rokem +4

    በእውነት ቃለህይውት ያስማልን እህታችን እመብርሀን እንድ ድርስችልሽ በኛም ህትውት ገብታ ትፍውስን እመብርሀን የመስቀሉ ስጦታችን ትጠብቀን ስው ከአጋንት የባስ ትንኮል እየስራ ስው ለማጥፍት የሚያድርጉ እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣችው እንካን ለመመስከር አበቃሽ እህታችን መጋቤ በርከት ቃለህይውት ያስማልን ሉሊ ይህንን ምስክር ስላቀርብክልን እናመስግናልን በእውንት 🙏🙏🙏

  • @mulatwaayehu171
    @mulatwaayehu171 Před rokem +8

    በእውነት በጣም አስተማሪ ምስክርነት ነው። እህታችን እመቤታችን ከነልጇ ጋር ያደረጉልሽ ፈውስ በጣም ትልቅ ነገር ነው። እመቤቴ በሁላችንም ቤት ትገኝ። አሜን።

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 Před 8 měsíci +2

    ተአምር ነው። ላንቺ የደረሰ የአምላክ ቸርነት ለሁላችን ይድረስልን🙏 እመቤታችን ድንግል ማርያም፣ ጻድቃን ሰማእታት በተሰጣቸው ቃልኪዳን ክፉውን ይሰሩልን። መከራችንን ያርቅልን🙏 ልጆቻችንን ልቦና ሰጥቶ ልባቸው ወደ ኃይማኖታቸው ይመልስልን🙏💕🍇🪴🌷🍀🌹💐🌺

  • @fetleworkwakessa4434
    @fetleworkwakessa4434 Před rokem +5

    እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራው። እልልልልልል እሰይ የኔ እህት በጣም ደስ ይላል ስልአንቺ ውስጤ በደስታ ሞላ። ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን።

  • @warkmeoko
    @warkmeoko Před rokem +4

    ስላማይነገረ ስጦታ ሁሉ እግዚአብሔር ይመሰገን እጅግ የሚደቅ የእግዚአብሔር ስራነው። አለም እንዲሰማው ስላደረክ ልኡል እናሰግናለሁ ።በእውነት ቃለህይወት ያሰማልንበቤቱ ያፅናልን❤😢😢 የሰው ህይወት የምታሰቃዬ መተት ድግምት የምታሰሩሁሉ ይብቃችሁ ንሰሀግብ ሲኦል ነው የሚጠብቃችሁ።ተው እኔም ምስክርነኝ ወንድሜ ለሰረግ ሀገረቤት የገባወንድሜ አሳብደውት ቤተሰብ ለብዙ አመት ሲሰቃይ መጨረሽ በእንጦጦዋ በእማ ፍቅር በእመቤቴ ማርያም ፀበልዳነልን ብቻ ለሁሉም ተመሰገነ ።😢😢ሴጣንይፈረ አንድቀን እኔም እግዚአብሔር ብዙ ያደረገልኝእመሰክራለሁ ።እድሜ ይስጠኝብቻ። ቤትኛው አጋጣሚ የተደረገላችሁ መስክሩ ።በሰውፊት የሚመሰክርልኝ እኔደግሞ በሰማያዊ አባቴ ፊት እመሰክርለታል ብሎ በቃል ተናግሮዋል ብቻነመሰገን

  • @marthaawlachew1647
    @marthaawlachew1647 Před rokem +3

    ሁላችሁንም ቃለህይወት ያሰማልን ያሰማችሁን ምስክርነት ወንጌል ነው እግዚአብሔር ይስጣችሁ በፀጥታ መስማት ስለፈለኩ እያረፍኩ እያረፍኩ ነው የሰማሁት ዝም ብላችሁ መስማታችሁ በጣም ደስ ይል ነበር ለብዙአችን ልክ እንደ ስብከት ነበር

  • @tgegisttgegist1238
    @tgegisttgegist1238 Před rokem +10

    አሜን አሜን ቃለ ሂዉት ያሰማል
    መምህራችን እዚህ ያላችዉ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የቅዱሳን ዝክር
    የመቢን ሰብሰክራይብ ላይክ ሺር በማድርግ ቤተሰብ ይሁኑ በክርሰቶሰ ፍቅር 💐💐💐

  • @mahidergibe7539
    @mahidergibe7539 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ክብሩን ሁሉ ይውስድ እናቴ እመቤቴ ክዳንምህርት ለእርሷ የደርሽ ለሁላችንም ድርሽ እህቴ በጣም ታድለሻል እግዚአብሔር ልጆችሽን ለዘላለም ይጠብቅልሽ አንችንም

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před rokem +3

    እህታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእውነት ጻዲቁ አባታችን የአቡነ ሐበተ ማርያም በረከትና እርድኤታቸው ይደርብን ይደርባችሁ የሁሉ ፈጣሪና አሰገኝ በቅዱሳኑ የሚመሰገን በሰጠን ነገረ ሁሉ የተመሰገነ ይሁንልን ያውም ከሳማይ በላይ ሰማይ የከበደችና የከበርች እመብርሃን ሰለሰጠን ዬኔ እመቤት ክብር ምስጋና ይደረሰሽ

  • @user-ib4gh7lr6q
    @user-ib4gh7lr6q Před rokem +10

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ ኤህታችን ወንድሞቻችን

  • @tigistwebeshet2077
    @tigistwebeshet2077 Před rokem +5

    እልል በሉ አመስግኑ የሜገርም ነው እግዚአብሔር ይመስገን❤ላንቺ የደረስች እመቤታችን ለኛም ትድረስልን አሜን❤

  • @fantu1fantu215
    @fantu1fantu215 Před rokem +5

    አሜን እልል ልብ ልብ ክልል ክልል ክልል ክልል
    አሜን በእውነት ውድ እህታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በእውነት ውድ መምህሮቻች ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @inatbizu9051
    @inatbizu9051 Před rokem +7

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልእልልል እልልል እመብራሃን ወላዲተ አምላክ የአምላክ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም የሚሳናት የለምና ክብር ምስጋና ይድርሳት !!!

  • @user-dc6fw3qi8l
    @user-dc6fw3qi8l Před rokem +4

    እልልልልልል ይህንን ያደረገ አምላካችን ልኡል እግዚአብሔር ስሙ የከበረ የተመሰገነ ይሁን ለእም አምላክ ምስጋና ይገባታን

  • @ruthhaile7030
    @ruthhaile7030 Před rokem +4

    እኔንም ኮቭድ ይዞኝ
    የሆነ ጭለማ የመሰለ ምስል እላየ ላይ ተሰቅሎ ሊያፍነኝ ሲሞክር በቅዱስ ገብርኤል ስም ታሰር ስለው ውልቅ በሎ ጠፋ፡ይህ እንቅልፌ ሳልተኛ አልጋ ላይ ተኝቼ ነው የሆነው፡ ሆሌም ስሰግድ በህልሜ ይመጣል፡ አሁንስ በጣም ሰንፌላው መፀለይ በጣም አየከበደኝ ነው እስኪ በረታቱኝ እህት ወንድሞቼ መፀለይ ትልቅ ትግል ሆነብኝ መስገድም ትልቅ ጦርነት ነው ለኔ። በህሊናቹ ፀልዩልኝ እባካቹ ብዙ ጭንቀት አለኝ እና ሞራሉን ስጡኝ።

  • @yeshiharegworeta4411
    @yeshiharegworeta4411 Před rokem +2

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏 እህቴ አዲ እውነት አመስለም እኮ!!! ምንኛ የታደልሺ ነሽ በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ታምር ተደርጎልሺ መስማት ስንችል።እናቴ እመብርሀን ላንች እንደደረሰችልሺ ለአእኛመወ ትደስልን🙏🙏🙏

  • @genetgenet9408
    @genetgenet9408 Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ተአምራት ተነግሮ አያልቅም ትክብረልን እህታችን እናመሰግናለን

  • @mesertmesfen5599
    @mesertmesfen5599 Před rokem +8

    እልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሄር ይመስገን በእውነት ድንቅ ነው የፈጣሪ ቸርነት የድንግል ማርያም የቅዱሳን አማላጅነት

  • @milatibebu4072
    @milatibebu4072 Před rokem +3

    ክብር ምስጋና ይግባት የአምላክ እናት

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 Před 4 měsíci +1

    እናቴ እመቤቴ የጌታችን የመዳኒታችን እናት ወለላይቱ ለኔም ትልቅ ተአምር አድርጋልኛለች ክብር ምስጋና ይግባት ለናቴ ለመቤቴ ከዘለአለም እስከዘለአለም❤❤❤❤❤❤

  • @user-lk1kd2vw1l
    @user-lk1kd2vw1l Před 6 měsíci +1

    ይህንን ተአምር ለመስማት ያበቃኝን እግዚአብሔር ይመስገን እናንተንም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ::

  • @Maeteb
    @Maeteb Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን! ልመናዋ ግን እንዴት ደስ ይላል! "እመብርሃን አኔም እንዳንቺ ልጅ ማቀፍ እፈልጋለሁ" የየዋሃን ፀሎት። እመብርሃን አንቺን እንደሰማች የእህቶቼን ፀሎት ትስማ!

    • @user-hv9ql6ul4n
      @user-hv9ql6ul4n Před rokem

      አሜን አሜን ትሰማለች ስሟን ለጠራ ለተበረከከ ቀና የምታደርግ እናት አለችን

  • @mebratchiquala2510
    @mebratchiquala2510 Před rokem +1

    እግዚኦ ይምን ጉድ ይምን ታእምር ነው ምን አይነት እምነት ቀናሁብቨ በጣም ቀናሁብቨ እህቴ ያንቺ በረከት በሁላችን ቤት ይግባ

  • @keralem
    @keralem Před rokem +2

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን !!!!!!!!!!!!!! እመብርሐን ክብር ምስጋና ይገባሻል እናቴ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @tsigaradayemareyamlij463

    ወይ ግሩም እጹብ ድንቅ ነው በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ከነሙሉ ቤተሰብሽ ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ በእውነት የቅዱሳን ጥበቃ አሁንም አይለይሽ🙏

  • @meserettafesemamo4069
    @meserettafesemamo4069 Před rokem +4

    በፀሎትሽ አስብኝ አስካለ ማርያም ከነልጆቿ ብለሽ እንቆቅልሽን ፍችው ብለሽ ተባረክ

    • @user-hv9ql6ul4n
      @user-hv9ql6ul4n Před rokem +2

      እመብርሀን ከአንቺ ጋር ትሁን ብዙ ከመጨነቅ ትንሽ መበርከክ ዋጋ አለው ፀሎት በበዛ አደለም ልብሽን ሰተሽ ለደቂቃ ተንበርከኪ ስሟን ለተራ ፈጥና ደራሽ ናትና ትድረስንሽ ትጎብኝሽ

  • @alfanasbahrain6962
    @alfanasbahrain6962 Před rokem +5

    እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምና እመቤታችን ላንቺም እንደሰማች ለሁላችንም ትስማ❤❤❤

  • @menengetahun4963
    @menengetahun4963 Před rokem +9

    እልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል የአቡነ እጨጌ አምላክ የተመስገነ ይሁን የእኛንም ከላያችን ላይ ያንሳልን እመቤቴ ለአንቺ የደረስችልሽ ለቤተስብሽም የደረስችልሽ ለእኛም ትድረስልን ኢትዮጵያንም ከእስራቷ ይፍቱልን አሜን

  • @memeazanaw655
    @memeazanaw655 Před rokem +1

    የሚገርም ምስክርነት ነው በእምነቴ እንድበረታ አድርገሽኛል እመብርሀን ለኔም ትልቅ ድንቅ ነገር ነው ምታደርግልኝ የስዋን ድንቅ ስራ ለመግለጽ ቃላት ያጥረኛል

  • @zuwede2250
    @zuwede2250 Před rokem +1

    ልዑል እኔም ብዙ ስለእመቤታችን የምመሰክረው አለኝ

  • @hirutanegash8251
    @hirutanegash8251 Před rokem +3

    የሚገርም ድንቅ ምስክርነት ነው ይህ ፊልም የሚመስል እውነተኛ ምስክርነት እና የእግዚአብሔርን ምህረት እና ቸርነት የድንግል ማርያምን እና የቅዱሳኑን አማላጅነት ተራዳኢነት ስለስማሁ እንዲሁም ስለተማርኩበት የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይመስገን ስሙ ከአጥናፍ እስካጥናፍ ከፍ ይበል አሜን ❤️❤️❤️❤️
    እናንተንም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🏽

  • @user-hs2lw5sp3u
    @user-hs2lw5sp3u Před rokem +2

    ቃለህይወትን ያሰማልን. በእዉነት ድንቅ ምስክርነት ነዉ. እግዚአብሔር ፈቅዶ ኤኔም የተደረገልኝኝ እንድመሰክር. ይርዳኝ

  • @wwoldaw2609
    @wwoldaw2609 Před rokem

    እመብርሃን በጣም ስለምትወድሽ ብዙ ታምር ስለሠራችልሽ በጣም ደስ ብሎኛል
    ለእኔም ዓይኔ ብርሃኔ መሪዬ ምርኩዝ ብዬ የምጠራት ባለውለታዬ ነች እስዋን ስጠራ ችግሬ ሁሉ ይፈታልኛል ሁልጊዜ እጠገቤ ያለች ነው የሚመስለኝ ልቾቼንም ሁልጊዜ ትጠብቅልኛለች

  • @ephremmilion639
    @ephremmilion639 Před rokem +3

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ቃለህይወት ያሰማልን።ላንቺ የተለመነች እመብርሃን ለኛ አጥያተኛ ባርያዎቿ ተማልዳ ታማልደን እህታችን በእውነት በዕምነት ቶሎ ለምንዝል ለኛ ጥሩ የማበርቻ ቃል አምላክ ባንቺ ላይ አድሮ እንዲያስተምር ፈቅደሻልና ፀጋውን ያብዛልሽ 😊

  • @mehertmomberger8720
    @mehertmomberger8720 Před rokem +8

    እኔም አመተማሪያም የእመቤታችን መልስ በፍጥነት ነዉ ።ክብር ምስጋና ይድረሳት አሜን!!!

  • @weynshetzewde6960
    @weynshetzewde6960 Před rokem +8

    እልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልእግዚአብሔር ይመስግን ሙሉነው ይስማሁት 😊

  • @tigestasfaw8473
    @tigestasfaw8473 Před rokem +2

    ስለ መይነገር ስጦታ እግዝአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @user-td5vl2sv2w
    @user-td5vl2sv2w Před rokem +1

    እህታችን ላች የደረሱ ቅዱሳንመላክት ለሁላችንም ይድረሱልን አሜን አሜን አሜን መምህሮቻችን ፈጣረ አብዝቶ ይባርካችሁ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ እኔም ብዙ ታምራት ተርጎልኛል በኔ በዳካማዋ አንደበት መግለፅ ቤከብደኛም ግን መመስከር አለብኝ ፈጣሪ ለ ሀገሬ ያብቃኝ ወለ ፃድቅ ብላችሁ አስቡኝ እደ ፈጣሪ ፍቃድ መስከረም ላይ ወስኛለሁ እግዝአብሂር የዛሰውይበለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜንአሜን

  • @selamalemetu7254
    @selamalemetu7254 Před rokem +2

    በማርያም ስራህ ድንቅ ነው የሚገርም ትልቅ ትምህርት እህቴ በርች እግዚአብሔር ይክበር ይመሰገን 🙏🙏🙏

  • @mesryedesta2435
    @mesryedesta2435 Před rokem +4

    እልልልልልል አሜን ለእመቤታችን ክብርና ምስጋና ይግባታል። አባታችን ቅዱስ አቡነ እጨጌ ዮሀንስ በረከታቸው ይደርብን ለእኔም ለሀጥያተኛዋ ልጃቸው ይድረሱልኝ አሜን። ለኔም ብዙ ብዙ አርጋልኛለች ባደባባይ ምስክርነት የምሰጥበት ጊዜ እሩቅ አይደለም

    • @hir3699
      @hir3699 Před rokem

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fana4463
    @fana4463 Před 8 měsíci +1

    እልልልልልል ላንች የደርሰ ለኛም ይድርስልን
    ክብር እና ምስጋና ልድንግር ከነ ልጅዋ ተመስገን ❤❤❤

  • @brtawitteshowe2070
    @brtawitteshowe2070 Před rokem +2

    እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል የአቡነ ጪጌ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ ድንቅ ነው በእውነት መታደልም መመረጥም ነው

  • @woinshetashine232
    @woinshetashine232 Před 2 měsíci

    በጣም በሚገርም ሁኔታ በጥሞና ነው ያዳመጥኩት ለአንቺ የደረሰ ለሁላችንም
    በውሰጣችን ያለውን ቆጠሮችንን ይፍታልን
    ከአንቺ የተማርኩት በቅን ልቦና መፀለይና
    መሰገድ መበርከክ እንደሆነ ተረድቼአለሁ
    ሰለዚህ አንቺን የረዳ አምላክ ለአኛም ይርዳን

  • @mf9681
    @mf9681 Před rokem +10

    Same experience about the 2nd testimony (about your pregnancy)❤❤❤ Glory be to God 🙏🏾

  • @hiwettiakabo2751
    @hiwettiakabo2751 Před rokem +1

    Kal hiwet yasemaln Imebrhandnk nat le gnam mskr lai yabkan kbr msgana le Igzabiher 👍👍👍♥️♥️♥️🌻🌻🌻🌻🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @mahiletmekonnen5794
    @mahiletmekonnen5794 Před rokem +1

    ኡህህህህ እናቴ እመቤቴ ሆይ 😭😭😭😭😭ልጅሽ መከራ የተቀበለበት ደሙን ያፈሰሰበትን መስቀል በእግርሽ ላይ ታትሞ የሚያበራ ለሰው ልጅ መታዬት ምን መታደል ነው ! 😭
    እናቴ ሆይ እንይሽ እባክሽን እኛንም ባርኪን እንይሽ እናቴ ሆይ ድረሽልን 😭
    የእኛ መመኪያ እመቤቴ ሆይ አንች ለእኔ ምግብና መጠጤ ነሽ ከዚህ ዓለም ሃሳብ ከዚህ ዓለም ግርግርና ሁከት ሃሜት ጥል ክርክር ይልቅ ቀኑን ሙሉ ያንችንና የልጅሽን ድንቅ ተዓምር መስማት ከሁሉ ይበልጣል ።
    እህታችን ታድለሻል በጸሎት በርች ። እኔ ግን እንኳን ፊቷን አይቼ እንዲሁም በስእሏ ፊት ችዬ መቆም አልችልም ።በሰው እጅ የተሳለች ስእል እንዲህ ካማረች በአካል ብትገለጭ ምን ልሆን ነው ብዬ በፊቷ አለቅሳለሁ ። እንጃ ገና ሳስበው እጅግ ከውበትዋ የተነሳ መሬት ላይ የምዘረር ይመስለኛ 😭😭😭😭
    ለእኔ እመቤታችንን ሳስብ በራሱ እንባዬ ይፈስሳል ስለ እርሷ ችዬ መናገር አልችልም ።
    እናት አድርጎ ከመስቀሉ ስር ለሸለመን አምላካችን አባታችን መድኃኒዓለም ክብር ምስጋና ለስሙ ይሁን ❤🙏
    እመቤታችን እናታችን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ሆይ ክብርሽ ይስፋ የናቁሽ ሁሉ ከእግርሽ ጫማ ስር ይወድቃሉ
    ክብርሽ ይስፋ አሜን 🙏

  • @askalmeshrebtube7057
    @askalmeshrebtube7057 Před rokem +1

    ክብር ምስጋና ይግባቸው ሆዴን አሞኝ እንካ የሀብትየን እምነት ስቀባ ተሎ ይተወኛል ሀብትየ እወዳቸው አለሁ በጣምም

  • @hayimanotbizuwork6036
    @hayimanotbizuwork6036 Před rokem +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልን

  • @asterzerazion8376
    @asterzerazion8376 Před rokem +3

    Amen I like this God Bless you Congratulations To This Beautiful Sister ❤❤❤❤❤

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 Před rokem +3

    ቃለ ህይወትን ይአስማልን በአገልግሎት ይአጽናልን እህታችን በርቼ ወንድሞች በርቱልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ደስ ይላል አስተምራችሁናል ቀጥሉበት በእምነት እንድንጸና ትረዱን አላችሁ በተለይ በስደት ላለን ተስፋ መቁረጥን አርቀን በእምነት እንድንጸና እግዚአብሔር ይርዳን በርቱ❤❤❤❤

  • @user-wy4cp3lj9h
    @user-wy4cp3lj9h Před rokem +4

    _ተናገሩ ድንቅ ስራዉን መስክሩ (፪)_
    _ታምሩን ለአለም ንገሩ ታምሩን ለአለም ንገሩ ድንቅ ስራዉን መስክሩ_
    _እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር አምላክ በእመቤታችን በቅዱሳን ላይ አድሮ የሚሠራዉ ስራ እጹብ ድንቅ ነዉ ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ_

  • @tenagnefiseha1143
    @tenagnefiseha1143 Před rokem +2

    እግዚአብሄር ይመስገን : አንቺም እህቴ በጣም ጠንካራ ነሽ ካንቺ ብዙ ትምህርት አግኝተናል፤ በርቺ

  • @lakechbeyene9243
    @lakechbeyene9243 Před rokem +1

    አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣ ይህንን፡ የመሰለ፡ ድንቅ፡ ምስክርነት፡ ወጥተህ፡ ወርደህ፡ ለኛ፡ እንዲደርስ፡ በማድረግህ፡ ፈጣሪ፡ ብድሩን፡ ይክፈልህ፤፤ ሉሌ፡ ቃላቶች፡ ያጥሩኛል፤፤ ቃለ፡ ሕይወትን፡ ያሰማልን፤፤ ርስተ፡ መንግስተ፡ ሰማያትን፡ ያውርስልን፤፤ እረጅም፡ የአገልግሎት፡ ዘመንን፡ ያድልልን፤፤፤ እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤፤

  • @1ethiopia777
    @1ethiopia777 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ልዩ ግዜ ነበረን :: በርቱልን አሁንም ሌላ እንጠብቃለን:: ለእህታችን የደረሰች ቅድስት ድንግል ማርያም:: ቅድስ አቡነ ሐራ ድንግል ለኝም ይድረሉን:: አሜን!

  • @masreshsz1422
    @masreshsz1422 Před rokem +4

    ሰማይንና ምርን የፈጠአ የድንግል ማርያም ልጅ ለኛም ለአገራችንም ሰላም ይሥጠን አሜን