♦️ድንቅ ምስክርነት 📍በስውሯ ማርያም፣ በበርሚል ጊዮርጊስ እና በቅድስት አርሴማ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 09. 2023

Komentáře • 210

  • @hirutreta4669
    @hirutreta4669 Před 9 měsíci +37

    ስውራ ማርያምእኔንም ስለቴን ስሚና ለደጅሽ አብቂኝ አሜን አሜን❤

    • @hanagobeze1969
      @hanagobeze1969 Před 9 měsíci

      ስውራ ማርያም የት አካባቢ ነው የምትገኘው? በእመቤቴ ማርያም ንገሩኝ።

    • @yeshiishi170
      @yeshiishi170 Před 8 měsíci

      ​@@hanagobeze1969❤❤❤❤ nnb b nn n n

  • @mihrethailu2488
    @mihrethailu2488 Před 10 dny +1

    በጣም እኔም አንዷ ነኝ የተደረገልኝ ነኝ ክብር ለስውሯ ማርያም

  • @user-ig9tc5ot5r
    @user-ig9tc5ot5r Před 7 hodinami

    ድንቅ እናት እመቤቴ ለመምጣት ለመዳን ለመፈወስ አብቂኝ ክብር ይግባሽ

  • @liya7235
    @liya7235 Před 9 měsíci +43

    ደስ ሲል እግዚአብሔር አምላካችን የተመሠገነ ይሁን ታድለሽ ሀይለ ገብርኤል ብለሽ በጸሎት አስቢልኝ ልጄ ነው አሁን ካንሠር ተብሎ በሆስፒታል ተኝቶ ነው ያለው 🤲🤲🤲😭😭😭

    • @Tube-ox6kt
      @Tube-ox6kt Před 9 měsíci +8

      እመብርሃን ቅድስት ድንግል ትስማችሁ ምህረት ትልክልልህ ወንድሜ

    • @egziabiheryetemesegeneyhun5691
      @egziabiheryetemesegeneyhun5691 Před 9 měsíci +1

      EGZIABIHER yimarlsh ehte

    • @user-qb8su6gv2r
      @user-qb8su6gv2r Před 9 měsíci +2

      እመብርሃን ትማርልሽ አይዞሽ በእምነት ለምኛት ትሠማሻለች

    • @hiwotandarge5649
      @hiwotandarge5649 Před 9 měsíci +4

      ንስሀ ገብታችሁ ባእድ አምልኮም ካለ አስወግደሽ የተቀየምሽው ያስቀየምሽውንም ይቅርታ ጠይቀሽ
      እግዚአብሔር ለምኝ የሠጠሽ አምላክ ሁሉን ማረግ ይችላል እና ለምኝው አልቅሰሽ። በርግጠኝነት ማዳን እንደሚችል እመኚ ይድንልሻል!!!።
      እግዚአብሔር ይርዳሽ 😢

    • @ANEZEKIRSTOS
      @ANEZEKIRSTOS Před 9 měsíci

      Emebrhan tmarew amen

  • @hanagobeze1969
    @hanagobeze1969 Před 9 měsíci +5

    እመቤቴ የስውሯ ማርያም በእኔም በቤተሰቦቼም ህይወት ጣልቃ ግቢልን የወንድሞቼን የእህቴን የእናቴን የልጆቼን ህይወት አንቺ ጠብቂልኝ ። በመንፈስ አሰራር ታስረን ያለነውን ሁሉ አንቺው በቃልኪዳንሽ ፍቺን።ወለተ ሀና በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @hellen9281
    @hellen9281 Před 9 měsíci +8

    ለናተ የደረሠች ሥውራ ማርያም ለኛም ለሁላችንም ትድረሥልን

  • @tube5206
    @tube5206 Před 9 měsíci +5

    የስውሮን ማርያምን ታምር እያሰማን ነው ለእኔም እመቤቴ ምስክርነት እንድሰጥ እርጅኝ ሰደት ላይ ነኝ በሰላም ለሀገሬ አብቂኝ ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም አድርጊልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @ChaltuNegash-dy1fy
    @ChaltuNegash-dy1fy Před dnem

    ስውሯ ማርያም የእኔንም ልጅ እጇኝ ፍችልኝና ደጅሽ ቆሜ እኝድመስክር አብቂኝ።

  • @Godgrace-lr1qr
    @Godgrace-lr1qr Před 9 měsíci +4

    የስውሯ ማርያም ሰማእቱ ቅድስ ጊዬርጊስ ሰው አርገኝ እመቤቴ ለኔም ለሁሉም ድረሺልን

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 9 měsíci +13

    አይጨክንም ልቧ ሲለምኗት
    አይጨክንም ሆዷ ሲማፀኗት
    እማምላክ በሉ ስሟን ጥሯት/2/
    የጭንቀቴ ደራሽ እመ ብርሃን ምስጋና ይድረስሽ 🍃✝️🤲💚💛❤

    • @user-jr3hg4ck7m
      @user-jr3hg4ck7m Před 9 měsíci

      ❤❤❤

    • @richochagnibelayabc1233
      @richochagnibelayabc1233 Před měsícem

      ኡፍ የኔናት አዛኝቱ እናቴ😥! ይሄ መዝሙሯ ስሰማ ውስጤ በፍቅሯ በናትነቷ ልቤን ነክታኝ በአይኖቼ ታስነባኛለች የፍቅር እናቴ እመ_ብርሀን😥😥!

  • @tilahundeme3040
    @tilahundeme3040 Před 9 měsíci +7

    ክብርና ምስጋና ለእናታችን ለድንግል ማርያም ለልጇ ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን

  • @halimahhh-fl9bo
    @halimahhh-fl9bo Před 9 měsíci +30

    ሉሌ፣እኔ፣አንድ፣ነገር፣ልገራቹ፣ከዛሬ፣ሰባት፣አመት፣በፊት፣በጣም፣ቸገረኝ፣አጣሁከፋኝ፣አጠገቤ፣የነበሩት፣ሁሉ፣ሸሹኝበፊት፣ስራ፣ነበረኝ፣ከዛ፣ዉጭ፣ሄድኩኝ፣ግን፣ባዶ፣ሆንኩ፣እና፣ምንም፣ሰዉ፣አጣሁተሳቀብኝ፣እና፣ዮሐንስ፣ማርያም፣ሁሌ፣እሄዳለዉ፣አድቀን፣ድግል፣ተሳቀብኝ፣እናቴ፣ብዬ፣ሰዉ፣እንዳያየኝ፣በነጠላዬ፣ደብቄ፣ወደ፣ስእል፣አድኖዉ፣እይዉ፣እጄን፣ኪሴንም፣አዉጥቼ፣እይዉ፣አልኳት፣ትክበር፣እናቴ፣አሁን፣ያለሁት፣ዱባይ፣ነዉ፣ያለሁ፣ጎበኘችኝ፣ለሁሉም፣ትጎብኛቹ።

    • @user-qb8su6gv2r
      @user-qb8su6gv2r Před 9 měsíci +1

      አሜን አሜን አሜን በእውነት

    • @user-ph9cv1wn7o
      @user-ph9cv1wn7o Před 9 měsíci +4

      እመብርሀን የጭንቅ አማላጆ ክብርና ምስጋና ይግባት የስደት ስንቄ ስሞን ስጠራው ብቻ የደስታየ ምንጭ. ❤❤

    • @user-go6uv6xl5h
      @user-go6uv6xl5h Před 5 měsíci

      አሜንአሜንአሜን❤❤

    • @user-pi1st8he7n
      @user-pi1st8he7n Před 3 měsíci

      😢😢😢

    • @yoditbelachewbekele3557
      @yoditbelachewbekele3557 Před 2 měsíci

      አሜን

  • @y2htube501
    @y2htube501 Před 9 měsíci +7

    ክብር ምስጋና ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሆን አሜን ለናተ የደርስች ስውራ ድንግል ማርያም ለእኔም ትድርስልኝ

  • @AshenafiYergalem
    @AshenafiYergalem Před 9 měsíci +3

    እመቤታችን ስዉሯ ማርያም ለእናተ የደረሰች ለእኛም ትደረስልን። አሜን አሜን አሜን ።

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před 9 měsíci +6

    ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመሰገን።የአምላክ እናት ብዙነው የምታደረግልን❤❤ክብር ይግባት❤

  • @genitube3975
    @genitube3975 Před 3 měsíci +2

    እመብረሀን ለነሱ የደረስሽ ለኛም ለስደተኞች ልጆችሽ ድረሽልን😢

  • @comcell3831
    @comcell3831 Před 9 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ለእናንተ የደረሰ እግዚአብሔር ለሁላችንም ይድረስ
    እናቴ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ለኔም ያደረገችውን በቃላት ገልጨ አልጨርሰውም ክብርና ምስጋና ይድረሳት
    ለሁሉም ቅዱሳን ጻድቃን ሰማዕታት ሁሉ ክብርና ምስጋና ይገባቸዋል ሰማዕቷ እናቴ ቅድስት አርሴማ ልጄን ፈውሽልኝ
    ሰማጽቱ ወዳጅ ቅዱስ ጊዮርጊስ ልጄን ፈውስልኝ😢

  • @genetzemedkun-bp1yg
    @genetzemedkun-bp1yg Před 8 měsíci +1

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የልቤን ያለብኝን አንተ ታውቃለህ ተአምርህን ሰምቼ ሰምቼ አልጠገብኩም እኔም ለሀገሬ በቅቼ ደጅህ ለመርገጥ ያብቃኝና እኔም ለአለም ተአምርህን ለመመስከር ያብቃኝ😢😢😢

  • @nanatena
    @nanatena Před dnem

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 አሜን ❤❤❤❤❤

  • @sayiethiopia
    @sayiethiopia Před 9 měsíci +1

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለድንግል ማርያም ይሁን
    እመቤቴ የስውሯ ለኔም በስደት በጣም ብዙነገር አድርጋልኛለች ክብር ምስጋና ይሁን ለናትና ልጁ አሜን 🙏🙏🙏እንደኔ በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ በእውነት ሲጨንቃችሁ ሲጠባችሁ የስውሯ ማርያምን ጥሯት እሷ ፈጥና ትደርስላችኃለች ❤❤❤

  • @Salamsalam-hj2po
    @Salamsalam-hj2po Před 9 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሃን ለኔ ያደረግሽልኝ ስቱን አለፍኩት ባች ወላዲተ አምላክ ክብር ይገባሻል❤❤❤

  • @user-ug8dm2cw4i
    @user-ug8dm2cw4i Před 7 měsíci +1

    ማርያም እናቴ እመቤቴ ለስደተኛ ልጆችሽን ለሀገራችን አብቅተሽ ስለታችንን ሰምተሽ ለደጂሽ አብቂን እመቤቴ እናቴ❤🙏🙏🙏

  • @dest567
    @dest567 Před 9 měsíci +8

    እኔም ለሰው የማልገልፀው ችግር ነበረብኝ: በሚጥር ነግሪያት ችግሬን በስውር በሁለት ቀን ፈታልኛለች: እልል ብላችሁ አመስግኑልኝ

  • @maheltyeamanuelelij5081
    @maheltyeamanuelelij5081 Před 9 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን🤲🙏 ሰላም ሰላም ልዉሌ እንካን አደረሰህ አደረሳችሁ🤲🙏 ዉድ ወንድማማችን ቃለህወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን አሜን🙏🕊🇪🇹🕊⛪️🕊🕊💚💛❤️🕊🕊🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏

  • @gobenegoja6321
    @gobenegoja6321 Před 9 měsíci +1

    መምህር ተስፋዬ እባክህ የበርሜል ቅዱስ ጊይርጊስና የስውሩዋ ማርያምን አድራሽ ፃፉልን

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 Před 9 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤️❤️❤️❤️❤️💕❤️🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻ከብር ለ እናታችን ለድንግል ማርያም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-nv6kb1we7u
    @user-nv6kb1we7u Před 11 dny

    ስዉሯ ማርያም ለኔም ማርኝ😢😢

  • @saron4252
    @saron4252 Před 18 dny

    አሜን❤አሜን❤አሜን❤

  • @mekoyataganageberayas6481
    @mekoyataganageberayas6481 Před 9 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን አመቤቴ መቼ ነው ለደጅሽ የምታበቂኝ እህቴ ወለተገብርኤል ብለሽ በፀሎትሽ አስቢኝ

  • @bityayle8856
    @bityayle8856 Před 9 měsíci +3

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የስዉሯ እናቴ ለቤትሽ ለደጅሽ አብቂኝ የቤታችንን እንቆቅልሽ አንቺ ፍቺልን

  • @AzemeraGetenete
    @AzemeraGetenete Před 9 měsíci +2

    እመቤቴ ክብር ምስጋና ይግባት

  • @user-xc7lm2jr9c
    @user-xc7lm2jr9c Před 9 měsíci +1

    ስለማይነገርው ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እፁብ ድንቅ ነው 🤲🕊🕊🥀

  • @user-ms4db6ro6r
    @user-ms4db6ro6r Před 9 měsíci +1

    ስወርሮ ማርያም እኔንም ሰምተሽ ለደጅሽ አብቂኝ እመብርአን🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 Před 8 měsíci +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዝአቢሄር ይመስገን ምን ጎደለን ሁሉም ነገር ሰጠን ከራሳችን እምነት መጉደል እንጂ ሰፈጣሪ ሁሉም ሙሉ ነው እናቱ ሰጠን ቅዱሳኑ ሰጠን ላቺ የደሩ ለኛም ይድረሱልን

  • @weynshetgelana6662
    @weynshetgelana6662 Před 9 měsíci +1

    እናቴ እመቤቴ እናንተን የሰማች እኛንም በስደት ያለን ልጆቿን ለደጇ ታብቃን አሜን

  • @fekirtesolomon9844
    @fekirtesolomon9844 Před 8 měsíci +1

    ሰማዐቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን

  • @mimimegersa3765
    @mimimegersa3765 Před 2 měsíci +1

    የስውሯ ማሪያም እመቤቴ ስራዋ ገሩም ነው እኔ በፌስብክ አይቼ ነው የሄድኩት እናም እንደ ነገ ልሄድ በህልሜ ቅዳሜ ለ ሊት ማለት ነው ከአፌ ውስጥ እባብን ንስሩ ጭንቅላቱን ይዞ በአፉ ጭፍጭፍ ከኃላ ጭራውንም ቁርጥርጥ አድርጎ የመሀሉ ሆዱ ቀረ ወገብንና ጭራው ግን ጭፍጭፍ አደረገው ንስሩ። ኧረ ብቻ እመቤቴ ብቻ ደሞ ወደ ደጇ እየሄድን በመኪና ድመቷ ጭንቅላቷን ድፍጭጭ ሲል አየሁ መኪናውስጥ ቁጭ ብዬ እኮነው እናተ የመቤቴ ስራ።

  • @rowcellel209
    @rowcellel209 Před 9 měsíci +3

    ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ይሁን

  • @GebrielALEMNEW-kv2zh
    @GebrielALEMNEW-kv2zh Před 21 dnem

    በርችልን እህታችን እግዛብሔር ይርዳሽ

  • @user-vx9sc6mc8t
    @user-vx9sc6mc8t Před 9 měsíci +2

    አሜንንንንንን ክብር ምስጋና ለቅድስት አርሴማ ይሁን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon2186 Před 9 měsíci +1

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen. Hulachenm ema amlak fekresh tselotesh meljash aylayan. Ba tselotachu asebun Yodit belachu 🙏🙏🙏

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před 8 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን እመቤቴ ለሁላችንም ድረሱልኝ 🙏❤🙏

  • @user-xt4pw8dg1g
    @user-xt4pw8dg1g Před 2 dny

    በጣም ነውደሰ የሚለውእመቤቴ የእኔንም ችግሪን ፍችልኝ እናቴለደጅሸ አብቂኝ እናቴ አታሳፍሪኝም እማ

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 Před 9 měsíci +2

    እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @muluhilu
    @muluhilu Před 9 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤

  • @user-vt9ib5hk3o
    @user-vt9ib5hk3o Před 9 měsíci +2

    ክብር ለድንግል ማርያም

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 Před 9 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @Mskrnet1234
    @Mskrnet1234 Před 9 měsíci +3

    በጣም አመሰግናለው ስለተደረገልኝ ነገር እንድመሰክር እድል ስለሰጠኸኝ🙏🙏🙏

    • @tadelatube4375
      @tadelatube4375 Před 9 měsíci

      በፁለትሽ አስቤኝ እህቴ ወለተ ሰንብት የእውነት ስልችት ብሎኛል ይህ አለም😢😢😢😢

    • @Mimi-qg1iq
      @Mimi-qg1iq Před 9 měsíci +1

      Please pray for me my dear Sister.

    • @user-wj1ln5qg8t
      @user-wj1ln5qg8t Před 9 měsíci

      እህቴ በማርያም በፅሎትሽ አስቢኝ በጣም ከባድ ሁኔታ ነው እምኖረው

    • @Yemariam4284
      @Yemariam4284 Před 9 měsíci

      ​@@tadelatube4375ayzosh wude seliyi alem aselchi nat gin dengilin keyash atewedkim

  • @MOOMM-rc7zq
    @MOOMM-rc7zq Před 8 měsíci +1

    ሥለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @rozzadesta9344
    @rozzadesta9344 Před 8 měsíci +1

    ወላድት ማላክ የክበር ይመሰገን🎉🎉🎉🎉

  • @bisrekifle6912
    @bisrekifle6912 Před 9 měsíci +3

    ስውሯ ማርያም ሆይ ስምሽን ዝናሽን ተአምራቶችሽን እሰማለሁ። ጥሪም ከሆነ እባክሽን አሳኪልኝ

  • @letebrhantareke1342
    @letebrhantareke1342 Před 9 měsíci +1

    Kebrena mesegana yedresat ledengel Mariam Amen Amen Amen 🙏 lanchey yederasa leneyam yedereselen❤❤❤

  • @birtukanbeyene1296
    @birtukanbeyene1296 Před 9 měsíci +1

    እመብርሀን እኛንም እባክሽ ተመልከችን

  • @user-kn8vq9gh8u
    @user-kn8vq9gh8u Před 9 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን

  • @user-kv4ik6xh4g
    @user-kv4ik6xh4g Před měsícem

    ወላዲተ አምልክ እመአምላክ የሰወሯ እመቤት ታውቂያለሽ እኔ ደካማ ነኝ አንቺ ግን ስሪኝ እናቴ እማ ወላዲተ አምላክ የእንደገና እናት ነሽ እና እናቴ!!

  • @felekweldemariam1499
    @felekweldemariam1499 Před 9 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @muludemile9020
    @muludemile9020 Před 9 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልእናቴ ማርያም 🙏🙏😭

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Před 9 měsíci +3

    እመብርሃን ለሁላችንም ትድረስልን 🙏🙏🙏

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p Před 9 měsíci +2

    በእውነት ይገርማል እህቴ እድለኛ ነሽ😢❤

  • @zena4992
    @zena4992 Před 9 měsíci +1

    እግዚአብሄር ይመሥገን ላንች የደረሰች ያምላክ እናት እመ ብርሃን ለኛም ትድረስልን ደጇን ለመርገጥ ትፈቀድልን

  • @fasilbelay9621
    @fasilbelay9621 Před 9 měsíci +1

    እናቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም ሆይ እድሌን ከሚገረግረኝ እና ከሚያበላሽብኝ ነገር አንች መፍትሔ ስጭኝ እባክሽ

    • @Yemariam4284
      @Yemariam4284 Před 9 měsíci

      ወንድሜ ደጇን ርገጥ ትድናለህ

  • @addisietafere1918
    @addisietafere1918 Před 9 měsíci +4

    ማህሌት የአላባዋ ልጅ በአረብ አጉር ሆና የቅዱስ ጊዮርጊስን ምስክርነት ስትሰጥ ተቌርጦባት ነበር ምን ሆና ይሆን ሳትጨርሰው አንተም ስላቌረጥህ ከቻልግ ዱግመህ ብታጉኛት ካልተቻለ ዱህነቷን በስልክ ጠይቀህ ብታሳውቀን ደስ ይለናል

  • @yosefderese1737
    @yosefderese1737 Před 8 měsíci +1

    እመቤቴ ማርያም ለደጆ ታድርሰን''''' እባካቹ አሁንም አገልግሎት ላይ ካላቹ ንገሩኝ''' ለጓደኛዬ ፅንስ 9ኝ ግዜ እየወረደ አሰቸግሯት እስካሁን እባካቹ ሰልካቹን አስቀምጡልን

  • @mekdesbekele4193
    @mekdesbekele4193 Před 8 měsíci +1

    እመቤቴ ማሪያም ክብር ምስጋና ላንቺ እናቴ ባሌን እይው እባክሽ ታሪኩን ቀይሪው 🙏🏽🙏🏽

  • @genettesfa4142
    @genettesfa4142 Před 9 měsíci +3

    እግዚአበሔር አምላክ ሃገር ራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @user-kn8vq9gh8u
    @user-kn8vq9gh8u Před 9 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @tadelatube4375
    @tadelatube4375 Před 9 měsíci +1

    አሜን

  • @muluhaile4580
    @muluhaile4580 Před 9 měsíci

    ስውሯ እመቤቴ ማርያም እኔንም አድነሽኝ ለደጅሽ አብቂኝ ወለተ ማርያም ነኝ

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Před 9 měsíci +1

    አንችም የሰማችሽ እኛንም ትሰማን እመቤቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 Před měsícem

    የመብርሀን ታዛዥ ለመሆን እመብርሀን መርጣሽ ነው እህቴ እንዴት የታደልሽ ነሽ በማርያም! እናቴ እመብርሀን እስቲ እኔንም የቤትሽ ሠራተኛ አድርጊኝ በአውደ ምረትሽም በበርሽ ቆሜ ከበሮሽን እየመታው እንዳመሠግንሽ ፍቀጂልኝ እመዋዬ ይህን ምኞቴን ሣልሞት የቤትሽን በረከት እንዳገኝ ባርያሽ ልሁን እመዋ ፍቀጂልኝ በአንድዬ ይሁንብሽ እናት አለሜሜሜሜሜሜሜ
    ወዳጆች በፀሎት አግዙኝ ስለ _እመብርሀን😥😥🤲🤲🤲

  • @liya7235
    @liya7235 Před 9 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲❤❤❤

  • @user-ql1pp4iu3z
    @user-ql1pp4iu3z Před 9 měsíci +1

    ለደጃ ያብቃን❤❤❤❤❤

  • @addisietafere1918
    @addisietafere1918 Před 9 měsíci +1

    አሜን ለደጇ ታብቃን

  • @saharm119
    @saharm119 Před 9 měsíci +1

    ሥለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን❤እመብረሀን❤እደረሠችላቹሁ 🎉ለኛም🎉ትድረሥለን🎉ምን እደሜሥፈልገኝ🎉እሦታቃለችና🎉እመብረሀን ሠማቱ ቅድሥገወርጌሥ🎉ይድረሥልኝ ብዙ ጥያቄ በውሥጤ አለና ❤

  • @user-jc7hv8lp5g
    @user-jc7hv8lp5g Před 3 měsíci

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @fasikaazage8652
    @fasikaazage8652 Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል እባክሽ ወለተ ተንሣየ ብለሽ ለስዎሯ ማርያም ለምኝልኝ በጣም በፈተና ውስጥ ነኝ

  • @ssss4655
    @ssss4655 Před 9 měsíci +1

    እማምላክ ወላዲት አምላክ ለደጇ ታብቃን

  • @meserettsegaye9940
    @meserettsegaye9940 Před 8 měsíci +1

    ስውራ ማርያምእኔንም ስለቴን ስሚና ለደጅሽ አብቂኝ

  • @Yemariam4284
    @Yemariam4284 Před 9 měsíci

    የኔ ስውሯ ድንቅ ናት የነገሯትን የማትረሳ የጠየቋትን የማትነሳ

  • @meseretwebshet9323
    @meseretwebshet9323 Před 9 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገንለእናንተ የተገለፀች እመብርሐን ለኔም ትድረስልኝ

  • @yordanosnegash1308
    @yordanosnegash1308 Před 8 měsíci

    Swrua Mariam enate yalaregechlgn yelem ❤

  • @user-bn3fe2kf3g
    @user-bn3fe2kf3g Před 8 měsíci +1

    ሰለማይነገርዉ ሰሙ እግዚአብሔር ይመሰገን መታደል ነዉ የድንግል ማርያም ልጅ መሆን በፀሎት አሰቦኝ ወለተ ሰላሴ በላቸዉ እሰክ ሙሉ ቤተሰቦች ልዕል እባክህን ዲያቆን ወንድም አለኝ እና ትምህርት እንዴት ሊያገኘ ይችላል😢😢😢😢😢

  • @gelila1238
    @gelila1238 Před 9 měsíci +1

    Amen amen amen

  • @user-ph4zt7vw3u
    @user-ph4zt7vw3u Před 9 měsíci +1

    አሜን፫

  • @letebrhantareke1342
    @letebrhantareke1342 Před 9 měsíci

    Qanqayenesh media betami namesgen alen ❤❤❤

  • @AsterGebayo
    @AsterGebayo Před 2 dny

    እልልልልሕሕሕሕሕ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Samuel-rv3kr
    @Samuel-rv3kr Před 8 měsíci

    ኦ እምየ

  • @user-xx8iv1cy5e
    @user-xx8iv1cy5e Před 8 měsíci +1

    ታድላቹ በስደት ኣገር ያለን ለዚ ያብቃን❤❤❤

  • @sisayineshikase5859
    @sisayineshikase5859 Před 9 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌻🌻🌻🌻🌻🌻👏💚💛❤ አሜን፫

  • @Higuc-fe5vt
    @Higuc-fe5vt Před 3 měsíci

    በማሪያም በመቤቴ ሄዳቺሁ የምታቁ በርሜል ጌወርጊስ አዋሩኝ ወድሜ 10አመቱ በመፈስ ሲስቃይ በእግዚያብሄር አዋሩኝ በመብረሀን😢😢

  • @BirhanuMindaye
    @BirhanuMindaye Před měsícem

    እመብርሀን ቋጠሮዬን ፈተሽ ለደጅሸ አብቂኝ

  • @avg4628
    @avg4628 Před 3 měsíci

    ሰለማይነገር ስጠታው እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @fhhg674
    @fhhg674 Před 9 měsíci

    እግዚአቢህሪ የተመሰገነ ይሁን

  • @abeerabeer-qj6qh
    @abeerabeer-qj6qh Před 9 měsíci +1

    Ameen Ameen Ameen
    Ameen Ameen Ameen
    Ameen Ameen Ameen

  • @user-by2rs7zf7n
    @user-by2rs7zf7n Před 9 měsíci +1

    እናቴ ስውራ ቅድስት ድንግል ማራያም እኔንም ጤናየን ስጭኝ የኔ እመቤት

  • @mimiargaw5879
    @mimiargaw5879 Před 9 měsíci +1

    እእቴ እባክሽ በፅሎትሽ አስቢኝ ከአገሬ ከወጣው 18 ሆነዋል ልጅ የለኝ ወረቀት የለኝ እንዲው እባዝናለው እግዚአብሔር ግን ሁልጊዜ ከኔ ጋነው

    • @abunieayanaw9079
      @abunieayanaw9079 Před 9 měsíci +2

      እህታችን እመ አምላክ ታስብሽ ገጠመኝ አዳምጭ መምህር ተስፍየ አበራ ዩቲብ ብለሽ ግቢ እና ስሚ ፁሚ ፀልይ ስገጂ ተስፍ ታገኛለሽ

    • @mblessing3641
      @mblessing3641 Před 4 měsíci

      አምላከ ቅዱሳን ያስብሽ እመቤቴ ትጎብኝሽ

  • @weletewahid7742
    @weletewahid7742 Před 6 měsíci +1

    እመቤቴ ለኔም ለቤተሰቦቼም አደራ ጠብቂኝ።

  • @user-kf7wb8zk9v
    @user-kf7wb8zk9v Před 8 měsíci +1

    ሰላም እንዴት አደራችሁ ።ከቻላችሁ የሁሉንም ፀበል ቦታ ከነሙሉ ስማቸው አድራሻቸውን እንድትገልጡልን በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ ። በተጨማሪም ደሞ የጎዞ ማህበራት ካሉ ስልካቸውን ብታስቀምጡልን እንላለንእግዚአብሄር ያክብርልን።

  • @user-wy9ks1vw5j
    @user-wy9ks1vw5j Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-kt8qi2bi4y
    @user-kt8qi2bi4y Před 6 měsíci

    ❤❤