የተዓምረኛዋ ስውሯ ማርያም ገዳም አጭር ታሪክ||

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 11. 2022

Komentáře • 114

  • @jdcell63
    @jdcell63 Před 2 dny +3

    የሥውሯ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ያስጨነቀኝን ታውቂዋለሽ አንች ፍችልኝ ለበሰላም ለሀገሬ አብቂኝ ከነ ልጆቼ ደጂሽ መጥቼ ለማመስገን አብቂኝ 🤲😥😥😥

  • @ayinalemtekileyohanis1766

    የሰውሯ ማርያም እውነት የውሰጤን ጨንቀት አንቺ ፍችልኝ የአባታችንንን በርከታቸው ይድርብንንን❤❤❤❤

  • @user-sm4it3oj8z
    @user-sm4it3oj8z Před 3 dny +2

    የብርሀን እናት እናቴ እባክሽ እርጂኝ ልጆቼን እና ባለቤቴን ከታሠሩበት ሠንሠለት ፍቺልኝ እኔንም አገሬን ኢትዮጵያ ማሪን ያንቺ አድርጊን አሜን።

  • @user-ox3bf7ij2h
    @user-ox3bf7ij2h Před rokem +19

    የስውሯ እመቤት በህይወት በስውር ገብተሽ እንቆቅልሼን አስተካኪልኝ እባክሽ

  • @fikrehaile6720
    @fikrehaile6720 Před 2 měsíci +5

    እመብርሃን እናቴ ድንግል ማርያም ለዚህ የድህነት ቦታ ጠርተሽኝ ፍውሽኝ እናቴ።

  • @YeabseraDereje
    @YeabseraDereje Před 8 měsíci +12

    ሰውራ ደንገል ማርያም የ ሂወቴን እንቆቅለሺ ፈቺልኝ ለደጅሽ አብቂኝ

  • @sayiethiopia
    @sayiethiopia Před rokem +14

    የስውሯ ማርያም የኔ ደግ እናት በስውር መጥተሽ እንቆቅልሸን ፍችልኝ ከስደት መልሰሽ ለደጅሽ አብቂኝ😢😢😢❤

  • @user-ks4us7vp4w
    @user-ks4us7vp4w Před dnem +1

    ሰውሯ እመቤታችን ኢትዮጵያን እንቅልሽን በስውር ፍችልን እንደጣታችን ሳይሆን እንደቸርነቱ ነው❤

  • @HelenDabi
    @HelenDabi Před měsícem +3

    እመቤቴ ልጄን ምረሽ ማንበብና መፃፍ ችሎ ታሪክ ተቀይሮ ሁሉም ነገሮቼ ተስተካክለው ከቤተሠቤ መግባባት እመቤቴ አንቺ ፍቺው ጎደሎዬን ሙይው

  • @GebrielALEMNEW-kv2zh
    @GebrielALEMNEW-kv2zh Před 23 dny +8

    እናቴ ስውሯ ማርያም ችግሬን መጥቼ ነገርኩሽ ችግሬ በሳምንቱ ፈታችልኝ ክብር ምስጋና ለናታችን ስውሯ ማርያም አሜን

    • @user-vc4id5yp4e
      @user-vc4id5yp4e Před 3 dny

      አድራሻ ንገሪኝ እባክሽ

    • @user-ve3rp1nl6r
      @user-ve3rp1nl6r Před 2 dny

      @@GebrielALEMNEW-kv2zh አሜን እኔም ከሞት ወደህይወት አሻገረችኝ እናቴ ስዉሯ ማረያም

    • @user-ve3rp1nl6r
      @user-ve3rp1nl6r Před 2 dny

      @@user-vc4id5yp4e ደብረብረሀን ከመነሀርያ መኪና ስዉሯ ገዳም በሩላይ ያደርስሻል ለደጇታብቃችሁ

  • @banchibarkote8185
    @banchibarkote8185 Před 8 měsíci +4

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የተወሳሰበ የህይወት እንቆቅልሽን ፍችልኝ፣ እናቴ ሆይ ልጅሽ ደክምያለው ጉልበት ሁኝኝ

  • @yidnekachewergetie1333
    @yidnekachewergetie1333 Před 19 dny +1

    የእኔ እናት ስውሯ ማርያም ችግሬን እንደጉም ያበነንሽልኝ ክብር እና ምስጋና ለአንቺ ይሁን

  • @MelisewEndale
    @MelisewEndale Před dnem

    በረከከቷዋ ይደርብን አድራሻዋ ብጠቀስ

  • @MommaManderkin
    @MommaManderkin Před 28 dny +3

    እናቴ ስውሯ ማርየም ስላንቺ ብዙ ታምራትን ሰማሁ እኔንም ለደጅሽ አብቂኝ ከበሽታዬም ፈውሽኝ

  • @yehualashetwoubshet5099
    @yehualashetwoubshet5099 Před měsícem +2

    አቤት ዩኔ እናት ስዉሯ ማርያም ዛሬ ነዉ ዝናሽን የሰማሁት የቤቴን ቂጠሮ በሥዉር ፍቺልኝ. ታሪክ ሠርተሽ ለሀገሬ አብቅተሽ ለደጅሽ ኧብቂኝ. የት ነዉ እባካችሁ አድራሻዉ?

  • @AsqualAddis
    @AsqualAddis Před měsícem +1

    ለደጅሸ አብቂኘ ሰውራ ማረያም በህይወቴ ያለው የውሰጤ እንቆቅልሽ በጣም ቡዙ ነው አንቺ በሰወር ፍቺልኘ የመሰቀል ሰር ሰጦታ ድንግል ማርያም

  • @EtagegeEndre
    @EtagegeEndre Před 2 dny

    እምብርሀን የኔንም የልቤን ቋጠሮ ፍችልኝ

  • @tsinatseifu4739
    @tsinatseifu4739 Před dnem

    አሜን አሜን አሜን

  • @ayfokruseble8832
    @ayfokruseble8832 Před 22 dny +1

    ስውሯ ማርያም እናቴ እባክሽ ለብዙ አመት የሚያስጨንቀኝን ነገር ወደ ደስታ ቀይሪልኝ እባክሽ እናቴ መጥቼ ደጅሽን እረግጣለሁ እመሰክራለሁ

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r Před 4 dny

    ስዉሯማረያም እኔንም ከመተት እስራትፈታኛለች ክብርምስጋናይድረሳት

  • @user-qc8uc8if7r
    @user-qc8uc8if7r Před 2 měsíci +2

    እመቤቴ ቋጠሮየን ፍችልኝ ወልደስጢፋኖስን በስውር ማሪልኝ ለደጅሽ አብቂኝ እናቴ

  • @tagellabena4348
    @tagellabena4348 Před 5 hodinami

    እመብርሃን እናቴ በስዉር የነገርኩሽን ችግረን ፍችልኝ ያላንቺ ማን አለኝ

  • @eyerusalemtessma2944
    @eyerusalemtessma2944 Před 7 měsíci +1

    የእኔ የስውርዋ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የልቤን መሻት ስጭኝ ❤

  • @kebedemekonnen1251
    @kebedemekonnen1251 Před 13 dny

    ስውሯ ማርያም እናቴ የኔን እውነት በክህደት የሰወሩትን በስውር ተመልክተሸ በእውነት ፊት ቆመው የሀሰት ውርደታቸውን ዋጋ እንዲያዩት አይነልቦናቸውን ክፈች

  • @user-rg2dl2sv1j
    @user-rg2dl2sv1j Před 9 měsíci +3

    እናቲ ቅድስት ድንግል ማሪያም በትንሸ ጠይቄሸ በብዙ ሰተሽኛል እመብርሀን አሁንም አትለይኝ ለደጅሸ አብቅቶኝታምርሸን ለመናገር ያብቃኝ

  • @meazamulualemk
    @meazamulualemk Před 4 dny

    ተአምረኛዋ እናቴ እመብርሃን ልጅሽን በስውር ገ/ህይወትን ፈውሰሽልኝ ለደጅሽ አብቂልኝ ተአምርሽን እንድመሰክር አርጊኝ

  • @mekideswale6023
    @mekideswale6023 Před 2 dny

    ሰውሯ ማረያም እናቴ የሁላችንንም ችግረ አንች ፍችልን የነከረኩሽን አደራ እናቴ

  • @user-hu4om4zx2v
    @user-hu4om4zx2v Před 18 dny +2

    እናቴ ድንግልማ ርያም የችግሬን እንቆቅልሽ ፍቺልኝ

  • @sirguteshete326
    @sirguteshete326 Před 17 dny +1

    እማምላክ የኔንም ቋጠሮ ፈተሽ ለደጅሽ አብቂኝ

  • @namnam1-sh6wt
    @namnam1-sh6wt Před 24 dny +2

    እመቤቴ የልቤን ታቃለሽና የልቤን መሸት አሳኪልኝ ልደጅሽ አብቄኝ በስውሮ ገብተሽ ችግሬን ፊችልኝ

  • @ZemenayAsemare
    @ZemenayAsemare Před 4 měsíci +1

    እመቤቴ የስውሯ ማርያም በእናትነት ፍቅርሽ እኔንም ደካማ ባርያሽን ተለመኝኝ የምንኩሽን አደራሽን ፍሬ በማህፀኔ አሳድሪብኝ ለደጂሽ አብቂኝ የክብርሽን መገለጫ ስለቴን ለማምጣት አብቂኝ

  • @edenhemen7812
    @edenhemen7812 Před 23 dny +1

    የተሰወረ ማንነተን በግልፅ ፍችልኝ🙏🙏🙏

  • @zertihundesse1656
    @zertihundesse1656 Před dnem +1

    እግዚአብሔርይመሥገን የትነው

  • @AlmueEneyaw
    @AlmueEneyaw Před 7 dny

    አሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @jdcell63
    @jdcell63 Před 8 měsíci +3

    እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ የነገርኩሽን አደራሽን እናቴ ጠይቄሽ ያጣሁት ነገር የለም ዘመኔን ሁሉ በልጅ ልጅ ስምሽን አሳስባለሁ አማላጄ ጓዳዬ ገበናዬ ምድራዊም ሰማያዊም እናቴ አንች ብቻ ነሽ ለደጅሽ አብቂኝ ያስራት ሀገርሽን ኢትዮጵያ አስቢያት😢😢😢

    • @sinarecords
      @sinarecords  Před 8 měsíci

      አሜን ፀሎት ልመናሽን እግዚአብሔር ይስማ

  • @mulubalcha89
    @mulubalcha89 Před 8 dny

    አመቤቴ የልቦናዬን አንቺ ታዉቂዋለሸ አንቺሀሳቢንፈፅሚልኝ ለደጅሽ አብቂኝ

  • @user-wi3bg3nu5c
    @user-wi3bg3nu5c Před 9 měsíci +2

    የስውሯ ማርያም እናቴ አደራሽን የነገርኩሽን እንቆቅልሼን ፍችልኝ ያላንቺ ምንም ተስፋ የለኝም እናቴ😢😢😢

  • @rahelembaye7241
    @rahelembaye7241 Před rokem +2

    Amen amen amen qale hiwet yasemalen emebrhan tedsesen tedrslen 🙏🙏🙏

  • @user-bf3yb9uy3g
    @user-bf3yb9uy3g Před 3 dny

    እመቤቴ የልቤን ታውቂያለሽ የልቤን መሸት አሳኪልኝ የኔንም የቤተሰቤን ችግር ፍችልኝ ለደጅሽም አብቂኝ

  • @yenemar937
    @yenemar937 Před rokem +8

    የት ነው የቦታው አድራሻ?

    • @betyrich
      @betyrich Před 23 dny

      ጫጫ ከተማ ደብረብርሃን ሳይደርስ

  • @MulukenTesfaye-nn7py
    @MulukenTesfaye-nn7py Před měsícem

    እመቤቴ ምስጋና ይገባሻል በስውር ሰምተሽ በግልፅ የምትፈፅሜ

  • @AaAa-lm1ui
    @AaAa-lm1ui Před dnem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebagebretsadik7089
    @abebagebretsadik7089 Před rokem

    Amen Amen Amen. Kalehiwot yasemalen

  • @kidesttaye
    @kidesttaye Před 4 dny

    አመቤቴ የስውራ

  • @user-br7nq9on6u
    @user-br7nq9on6u Před 5 hodinami

    Emebete ye getaye enat kuateroyen fichilgn

  • @temesgengoshu5930
    @temesgengoshu5930 Před dnem

    የስውሯ እሜቤተ በስውር በታችን መተሽ የበተሰቦቸን ችግር ፍች

  • @hanaadamseged7897
    @hanaadamseged7897 Před 8 měsíci +2

    እመቤቴ የልቤን መሻት ታቂዋለሽ አና አችዉ በስዉር መተሽ ምይልኚ

  • @henock2127
    @henock2127 Před 16 dny

    እመብርሃን አንቺ በሁሉ ህይወታችን አትለይን

  • @EtansheAbate-kn8wb
    @EtansheAbate-kn8wb Před 22 hodinami

    ውዶችቦታውየትነውእስኪፃፉልኝ

  • @user-sz4mr1ku2q
    @user-sz4mr1ku2q Před 4 dny

    enate swurua mariam ye libenkuatro fichilgn

  • @WeyhshetMamo
    @WeyhshetMamo Před 23 dny

    አናቴ ብችግር አለብኝ ችግሬን በስውር ፎችልኝ ከልጆቼ ጋር ቀላቅሊኝ ልጄን ይዤ ሰለትሽን ይዤ ኦንድመጣ ድሽፐይሁን ናቴ ስዉሯ ማሪያም እናቴ ችግሬ ብዙ ነው እናቴ ድረሽልኝ

  • @haimont9075
    @haimont9075 Před 2 dny

    ስውሯ ማርያም ዝናሽን ሰምቼያለሁ የልቤን ጭንቀት ታውቂያለሽ ደጅሽ እንድደርስ እርሱን ፍቀጂልኝ

  • @senaitgetachew471
    @senaitgetachew471 Před 16 dny

    ስውሯ ማርያም የነገርኩሽን አሳክተሽልኝ ለምስክርነት ለደጅሽ አብቂኝ።

  • @user-qv2rb8un6p
    @user-qv2rb8un6p Před 8 měsíci

    ስውሯማርያም ሽጊሬ ፍልኝ❤❤❤

  • @HabtamMengesha-wr3tw
    @HabtamMengesha-wr3tw Před 11 dny

    እናቴ ስውሯማሪያም በስውር እኔንም ዳብሽኝ

  • @user-qu3rj1og7g
    @user-qu3rj1og7g Před měsícem +1

    እመቤቴ ለደጅሽ አብቂኝ

  • @user-sb4rv1iv3b
    @user-sb4rv1iv3b Před 4 měsíci

    Amennnnnnn

  • @SamSom-xl9np
    @SamSom-xl9np Před 26 dny +1

    እመቤቴ.ለደጅሽ.አብቂኝ

  • @tsiyonwondwossen773
    @tsiyonwondwossen773 Před 10 měsíci +2

    ለደጅሽ አብቂኝ እና እንቆቅልሼን ፍችልኝ

  • @SadeAssefa
    @SadeAssefa Před 27 dny +1

    የት ነው

  • @BizuyeShewamene
    @BizuyeShewamene Před 3 měsíci +2

    አድራሻውን በደንብ የሚያውቅ በድግል ንገሩኝ

    • @jeje302
      @jeje302 Před měsícem +2

      አዲስ አበባ ከሆንሽ ጉዞ በየሳምንቱ አለ። ካልሆነ ደግሞ ወደ ደብረ ብርሀን መንገድ ጫጫ የሚባል ቦታ ነው።

    • @HannnhHhnn
      @HannnhHhnn Před 24 dny +1

      እናመሰግናለን እህት

  • @shewangzawtesfaye4234
    @shewangzawtesfaye4234 Před rokem +1

    እናቴ እመቤቴ አደራሽን

  • @AlmueEneyaw
    @AlmueEneyaw Před 7 dny

    ስሜንሽዋ

  • @mekdeschichaiblu9141
    @mekdeschichaiblu9141 Před 9 měsíci

    Sewrua dengel Maryam semeshen lemejemerya gize. New yesemahut
    Chegeren Hulu sewrileg,lejochen adgileg
    Balebeten adgeleg enenem fecheg
    Ÿteykushen Hulu fesmeleg. Ledejesh
    abkeg letamratesh abkig semachenen asmezgiben amen

  • @AbnetTefera-hu2ek
    @AbnetTefera-hu2ek Před 15 dny

    ቦታው የት ነው

  • @EnatFanta-bt5lh
    @EnatFanta-bt5lh Před 8 dny

    Swro mariyma enate bhiwot bswro gebtesh ekokelshin fechileng

  • @Yonibantu
    @Yonibantu Před měsícem

    የስውሯ እመቤቴ እኔንም ምረሽኝ በእግሬ ደጅሽ አቁመሽኝ ለመመስከር አብቂኝ

  • @AbebawAdmas
    @AbebawAdmas Před měsícem

    ENATE EMEBETE SIWURUA MARIAM YELBEN YETEYEKUSHN ADERA AZAGNE FETINESH DIRESHILGN

  • @weletewahid7742
    @weletewahid7742 Před 4 měsíci

    እመቤትየ ለደጅሽ አብቂኝ ።

  • @CS-ge8mn
    @CS-ge8mn Před 19 dny

    YT AKBABE NEW

  • @user-do8vk8gh7k
    @user-do8vk8gh7k Před 2 měsíci

    Enati ebaksh kotroyn fechlegh

  • @rahelembaye7241
    @rahelembaye7241 Před rokem +1

    Amen amen amen eillllllllllll eillllllllllll eilllllllllllllll 🙏🙏🙏🌸🌺🌸🌼🌸🌺🌸🌼🌼🌸🌺🌺🌸🌸🌼🌼🌸🌸🌺🌸🌼🌼☘️🍀🍀☘️🍀🪸🍁🌹💐🌷🌺🌸🌼🌸🌺🌹🌹🌹🌼🌸🌷💐🌺🌺🌼🌼🌹🌼🌼🌼🌸🌺

  • @shewangzawtesfaye4234
    @shewangzawtesfaye4234 Před rokem +1

    እናቴ እመቤቴ

  • @sebleberhanu4950
    @sebleberhanu4950 Před 3 měsíci

    Yet new adrashaw ebakachu negerun fekadwa bihon ledjwa enbkana enkoklshachin yeftalwn🙏

    • @jeje302
      @jeje302 Před měsícem +1

      አዲስ አበባ ከሆንሽ በየሳምቱ ጉዞ አለ። ካልሆንሽ ደግሞ ወደ ደብረ ብርሀን ጫጫ የሚባል ቦታ ነው

  • @tsehaiabreham1578
    @tsehaiabreham1578 Před 8 měsíci +2

    ቦታዎ የትነው

  • @abebagebretsadik7089
    @abebagebretsadik7089 Před rokem +1

    Betekrstiyanu yet new yemigegnew?

    • @jeje302
      @jeje302 Před měsícem

      አዲስ አበባ ከሆንኑ በየሳምቱ ጉዞ አለ። ካልሆንሽ ደግሞ ወደ ደብረ ብርሀን ጫጫ የሚባል ቦታ ነው

  • @MareshetgirmaAbebe-tv2us
    @MareshetgirmaAbebe-tv2us Před 9 měsíci

    አድራሻ የት ነዉ

    • @sinarecords
      @sinarecords  Před 8 měsíci

      አድራሻዋ ጫጫ አከባቢ ነው

  • @YedarshetYedar
    @YedarshetYedar Před měsícem

    Ledgshe abkegn

  • @mekideswale6023
    @mekideswale6023 Před 2 dny

    ሰውሯ ማረያም

  • @AlemzewdAklilu-pr9of
    @AlemzewdAklilu-pr9of Před rokem

    እመቤቴ ፈቅደሽ ለደጂሽ አብቂኝ

  • @user-by7iq3sp1j
    @user-by7iq3sp1j Před 5 měsíci +1

    እባካችሁ ኦርቶዶክስያን vidoን like , share. subscribe በማድረግ እናበረታታቸው 10 k እናስገባቸው

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r Před 4 dny +1

    ስዉሯማረያም እኔንም ከመተት እስራትፈታኛለች ክብርምስጋናይድረሳት

    • @jdcell63
      @jdcell63 Před 2 dny

      የት ነው ቦታው እባክሽ እኔ በስደት ነኝ ለቤተሰቤ ነ

    • @user-ve3rp1nl6r
      @user-ve3rp1nl6r Před 2 dny

      @@jdcell63 ደብረብረሀን ከመነሀርያ መኪናስዉሯ ገዳም በርላይ ያደርሳቸዋል ለደጇ ታብቃቸዉ እፁብድንቅነዉ ተአምሯ በእኔ አንደበት መግለፅቃላት ያጥረኛል ምስጋና ይግባት

    • @jdcell63
      @jdcell63 Před 2 dny

      @@user-ve3rp1nl6r አሜን እመብርሃን ደጉን ነገር ታሰማልን አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ🙏😘😘😘

    • @user-ve3rp1nl6r
      @user-ve3rp1nl6r Před 2 dny

      @@jdcell63 እህቴ በልብሽ ንገራት በሰላም ለሀገርሽ ለደጇታብቃሽ የተቸገነዉንሁሉ በስዉር ትፍታልን እመብዙሀን አዛኝቷወለላይቱእመቤት እምባይ ይቀድመኛል ታምሯን ለመግለፅ

    • @jdcell63
      @jdcell63 Před 2 dny

      @@user-ve3rp1nl6r እሽ እህት አለም አመሰግናለሁ እመብርሃን ለሁላችንም ትድረስልን አሜን 🤲😘😘😘🙏🙏🙏

  • @saralegesse6727
    @saralegesse6727 Před rokem +1

    እመቤቴ ለደጅሽ አብቂኝ

    • @sinarecords
      @sinarecords  Před 8 měsíci

      Amen tebkeg

    • @TsehayDesta-br6kl
      @TsehayDesta-br6kl Před 26 dny

      እናቴ ወላዲተ አምላክ ድረሽልኝ አመመኝ ከሰው አገር ነው ያለሁ ፀበልሽን እምነትሸን የት ላግኘው ባንድ ቀን እድን ነበር እናቴ የተባረኩ አገልጋዬችሽን አገናኝኝ በነሱ በኩል ይደርሰኛል አፀደ ማርያም እያላችሁ ንገሩልኝ አደራ ትሰማለች ቁሜ ደጀሽ ላይ ለመመስከር ያብቃኝ ያለሁት ከጀርመን

    • @TsehayDesta-br6kl
      @TsehayDesta-br6kl Před 26 dny

      ​@@sinarecordsሰላም

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r Před 4 dny

    ስዉሯማረያም እኔንም ከመተት እስራትፈታኛለች ክብርምስጋናይድረሳት

    • @user-qr8so9qo5d
      @user-qr8so9qo5d Před 2 dny

      ምስለ ስእልዋ አና ፀበል ካላቹ በመቤቴ እኔ እዛ መሄድ ኣልችልም ትዳሬም ችግር ላይ ነው ስእላድነዋ እባካቹ

    • @simgnesahile3677
      @simgnesahile3677 Před 2 dny

      Botaw yet endehone negerug ebakachu