ከሆዴ ውስጥ እንቁራሪት ወጣልኝ አስገራሚ የ ስውሯ ማርያም ምስክርነት | የስውሯ ማርያም ድንቅ ምስክርነት ክፍል 5

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 06. 2024
  • በየጊዜው የስውሯ ማርያም ገዳም ድንቅ ምስክርነት እንዲደርሶት ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ ቤተሰብ ይሁኑ ኑ የእመቤታችን ድንቅ ስራ እንመስክር🙏#ስውሮ ማርያም ገዳም #swromariyam #swromariyamgedam #swro_mariyam

Komentáře • 86

  • @guidyguidy9827
    @guidyguidy9827 Před 3 dny +1

    አሜን አሜን አሜን ለናተየደርስለምን ይድርስልን አሜን

  • @ormooapss442
    @ormooapss442 Před 2 dny +1

    የጌታየ እናት ክብር ምስጋና ይድረሳት እልልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞💞🕊💞🕊💞🕊💞🕊💞

  • @fishbogale3519
    @fishbogale3519 Před 21 dnem +6

    እናቴ መታመኛዬ የጌታዬ እናት የወለላይቱ እመቤት ክብር ምስጋና ይገባሻል 🙏🙏🙏

  • @user-ox2kf8zi6w
    @user-ox2kf8zi6w Před dnem

    አሜን

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r Před 22 dny +16

    እኔም ምስክርነኝ ከመተት እስራት ተፈታኛለች እናቴ ስዉሯማረያምምስጋናይገባሻል❤❤❤❤❤❤

    • @tube-vs6rd
      @tube-vs6rd Před 22 dny

      እህቴየ የት ነሽ እኔየ ክፍለ ሐገር ነኝ እናቴየና ልጀ ችግር ላይ ናቸው እዴት ላግኝ ፀበል

    • @user-bn9pc9ux6q
      @user-bn9pc9ux6q Před 6 dny +1

      Enkon des alsh ema lanchi yedrsech legam tederes❤❤❤❤❤

    • @user-ve3rp1nl6r
      @user-ve3rp1nl6r Před 6 dny

      @@user-bn9pc9ux6q አሜንአሜንአሜን የተደበቀዉን ስዉሯማረያም ትፍታልን

    • @user-ve3rp1nl6r
      @user-ve3rp1nl6r Před 6 dny +1

      @@tube-vs6rd ማማዬ አዲስአበባ ዘመድ አለሽ ወይም ደብረብረሀን

    • @tube-vs6rd
      @tube-vs6rd Před 6 dny

      @@user-ve3rp1nl6r የለኝም ወሎ ናቼው

  • @HanNa-sx1pw
    @HanNa-sx1pw Před dnem

    እባካችሁ የስዉራ ማርያም እምነትና ፀበለ ያላችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @lideyadagnachew170
    @lideyadagnachew170 Před 2 dny

    Swruwa mariyam bswer dirshlgn hulun twkiyalsh

  • @raheltadesse9808
    @raheltadesse9808 Před 3 dny

    እመቤቴ ስውርዋ ማርያም ለምስክርነት አብቂኝ ወለላይቱ እመብዙሀን ያሳደግሽኝ

  • @gff7556
    @gff7556 Před 2 dny

    ያሳቤን ሙይልኝ በሰላም ተስደት መልሽኝ

  • @adiigaze-i8k
    @adiigaze-i8k Před 3 dny

    ባካችሁን የስውሯን ማረያም ፀበል ካላቹ

  • @user-gh5id8by1m
    @user-gh5id8by1m Před 9 dny +3

    የስውሯ ማርያም እናቴ አንች በስውር ካለሁበት ምጥተሽ ቋጦረየን ፍችልኝ እና ልምስክርነት አብኪኝ እባክሽ እባክሽ እባክሽ😢😢😢

  • @MistreMichael
    @MistreMichael Před 5 dny

    እመቤቴ ስውሯ ማርያም ሁለትአመት የተጨነኩበትን አንች ፍችልኝ ሁለትአመት ያለቀስኩበትን እናቴ ፍችልኝ ጧፍሽን እልካለሁ

  • @user-kj7qt4es8w
    @user-kj7qt4es8w Před dnem

    እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @user-bp4ed5nq5f
    @user-bp4ed5nq5f Před 4 dny

    እመብርሃን የስውሯ ማርያም እናቴ አደራሽን❤❤❤የነገርኩሽን አደራሽን

  • @tagellabena4348
    @tagellabena4348 Před 2 dny

    እልልልልል

  • @ayinalemtekileyohanis1766

    እመቤታችን አንች ሌቦች ልብ ሰጫቸው እመቤታችን አንች አላቅሺም ያለውን አንድበቱ ለእውነት አናጋሪው እውነት አንቺ የሌቤን ቁሰል ፋርጁኝ እኔ የተሰወርውን አንቺ ፋችልኝ❤❤❤❤

  • @gff7556
    @gff7556 Před 2 dny

    ስዉራ ማርያም ዝናሽን ሰምቼ ነው የመጣሁት እናቴንም ልጄንም በሰላም ተስደት መልሰሽ በሰላም ተቤተሰቤ አገናኝኝ

  • @meazamulualemk
    @meazamulualemk Před 7 dny +1

    እመ ብርሃን ከጠላት ዕስራት አድኝኝና ለደጅሽ አብቂኝ።

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile8845 Před 6 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Missjhiezysvlog4631
    @Missjhiezysvlog4631 Před 6 dny

    ሰውራ ማርያም ለደጀሽ አብቂኝ እነቴን ፍውሸልኞ❤❤

  • @mesMes-x7t
    @mesMes-x7t Před 10 dny +1

    እመቤታችን ድንግል ማርያም አንቺ በስውር ፍችኝ

  • @user-ty2xv5gj5s
    @user-ty2xv5gj5s Před 22 dny +1

    Amen Amen Amen

  • @TesfamanFekir
    @TesfamanFekir Před 4 dny

    እምነት ያላችሁ ወይ ፀበል በናታችሁ

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Před 18 dny +2

    አሜን ፫ስሙራ እመቤቴ ማርያም ሆይ ለነሱ እደደረሽ ከዉስጤ ሆኖ የሚያስፈራራኝን እርኩስ መፈስ ከኔ አርቂልኝ እናትየ😢😢 ❤❤💒💒💒

  • @SaraSara123-xh9hz
    @SaraSara123-xh9hz Před 21 dnem +2

    እመቤቴ ስውሯ ማርያም እባክሽ የወድሜ ልጅ ታማብኛለች ማሪልኝ እናቴ የለመኑሽን እማትረሺ እህቶቼ ወድሞቼ ትማርልሽ ብላችሁ ፀልዩልኝ

    • @haimont9075
      @haimont9075 Před 4 dny

      ምንም የማይሳናት ድንግል ማርያም የወንድም ልጅሽን እመቤቴ ድንግል ማርያም ትማርልሽ ትፈውስልሽ

  • @sayiethiopia
    @sayiethiopia Před 19 dny

    እልልልልልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏👏
    አሜን አሜን አሜን 🙏❤🙏
    እናቴ የስውሯ ማርያም ከስደት መልሰሽ ለደጅሽ አብቂኝ አሜን 🙏🙏🙏

  • @mekditube3799
    @mekditube3799 Před 22 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤Enenem Asebgn enate😢😢😢

  • @betelehemenyew1680
    @betelehemenyew1680 Před 19 dny +1

    አሜን አሜን

  • @askalemaryamabebe3482
    @askalemaryamabebe3482 Před 17 dny +1

    እኔም ብዙ ነገር ተደርጎልኛል የነገርኳት በሙሉ ሆኖልኛል እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ምስጋና ለወላዲተ አምላክ ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን

    • @haimont9075
      @haimont9075 Před 4 dny

      አሜን አሜን አሜን አንቺን የሰማች የስውሯ ማርያም ለኔም ትድረስልኝ

  • @Blen370
    @Blen370 Před 32 minutami

    እህት ወንድሞቼ፣ እናት አባቶቼ የስውሯ ማርያም እምነት ወይም ፀበል ያለው ስለስዉሯ ማርያም ብላችሁ ተባበሩኝ፣ የታመመ ቤተሰብ ስላለኝ ነው እዛው ድረስ መሄድ አይችልም እሱ ሚያውቁው

  • @EastFrehiwot
    @EastFrehiwot Před 21 dnem +1

    የስውሯ እናቴ ይችን ሰሞን በጣም እየለመንኩሽ ያለውን ታውቂዋለሽና እኔንም ለምስክርነት አብቂኝ እማ የአይን ብርሀኔ የችግር ቁልፍ መፍቻዬ አንች ብቻ ነሽ የስውሯ ማርያም

  • @bisrigmichael6934
    @bisrigmichael6934 Před 21 dnem +1

    መሄድ እፈልጋለሁ ስውሯ አመቤቴ ማርያም ሆይ ለደጃፍሽ አብቂኝ።

  • @Biyu151
    @Biyu151 Před 6 dny

    Yene enat ere enes mn biye endemamesegnshm alakm besmeab anchi demo fetmesh marign astekakylign yemasasbshn enate

  • @samerasamera1097
    @samerasamera1097 Před 4 dny

    Siwira maryam einate mahsenen leametat yezegun menafisti eiserilin yene einat ahun eiye metH neni wedanti yelemenkushin kesetshin 2000 silete ametalew

  • @TesdalMulugeta
    @TesdalMulugeta Před 6 dny +1

    እመቤማርያምእናተየስማችእኔንምትስማምለደጇያብቃኝከጭንቀቴትገላለኝ

  • @KonjoEthopia
    @KonjoEthopia Před 8 dny

    ስውር ማርያም እናቴ የተዘጋውን መንገዴን
    ከፍተሽ በሰላም ያሰብኩበት አድርገን
    አባታችን በፀሎት አስቡኝ ፀዳለ ማርያም ነኝ

  • @user-qx5st1jn1h
    @user-qx5st1jn1h Před 22 dny +1

    እባክሽን እማዬ በስዉር ፍቺኝ

  • @SoccerWorldwide10
    @SoccerWorldwide10 Před 8 dny

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅድስ አሀድ አምላክ እመቤቴ የስዉሯ ማርያም እናቴ አህቴ የማዕፀን ዕጢ ልታስወጣ ሆፕራሴዎን ገብታ ለእናቴ ለሰውሯ ማርያም ነገርኳት አሁን ጨርሳ ወጥታለች ብለዉኛል እመቤቴ መጨረሻዋን ታሳምርላት ዉጤቱንም በሠላም ወደ ቤቷ ታስገባት ለፍሬ ታብቃን እመቤቴ !! ፍቅርተ መድህን እባላለሁ !

    • @user-ve3rp1nl6r
      @user-ve3rp1nl6r Před 3 dny

      @@SoccerWorldwide10 አሜን ስዉሯ ትዳብሳቸዉ

  • @temesgengoshu5930
    @temesgengoshu5930 Před 18 dny

    አሜን (3*) እናተ ክዳኗ በረከቷ ይደርብኝ

  • @mitakassa
    @mitakassa Před 3 dny +1

    ቦታውን ነገሩን የት እንደሆነ በመብርሀን ልለምናችሁ እባካችሁን የት እንደሆነ 🙏🙏🙏🙏

  • @user-rq3rk8ey5k
    @user-rq3rk8ey5k Před 3 dny +1

    አድራሻ የት ነው እስቲ አስቲ ፃፉልኝ ስለ እመብርሐን

  • @JanetTadesse-te8yg
    @JanetTadesse-te8yg Před 8 dny

    Ame Ame ❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @TesdalMulugeta
    @TesdalMulugeta Před 6 dny

    አሜንእልል

  • @MekditesfuWodmagegn
    @MekditesfuWodmagegn Před 22 dny

    ሰዉሯ ማርያም እናቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seblewongel-zh1ql
    @seblewongel-zh1ql Před 22 dny

    ክብር እና ምስጋና ለእናቴ ለስውሯ ማርያም ❤🙏🙏🙏❤

  • @lideyadagnachew170
    @lideyadagnachew170 Před 2 dny

    Mirign irasish ldjish abkign ine akmu yelgnm

  • @user-pz6ur8ow6l
    @user-pz6ur8ow6l Před 22 dny

    ስውራ ማርያም እናቴ ለደጅሽ ኣብቅኝ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tube-vs6rd
    @tube-vs6rd Před 22 dny +1

    እማምላክ የጭንቄየ ደራሽ እናቴንና ልጀን በስውር ፈውሽልኝ ከደጂሽ መጥቼየ ልመስክር እኔንም መቻልን አድይኝ አስችይኝ አቻችይኝ

  • @user-bz3fe4jj1p
    @user-bz3fe4jj1p Před 5 dny

    እናቴ ይቅር በይኘ!!!!? አኔም ጭንቅ ሲለኘ የማደርገው ሳጣ በህይወት ባልኖር የሚሰኘኝን ታንሳልሽ በሉኘ!!!

  • @samerasamera1097
    @samerasamera1097 Před 4 dny

    Yetnew botaw

  • @JerryGenetu
    @JerryGenetu Před 18 dny

    አይዞሽትሂጃለሽ

  • @FekaduZeleke-qf7si
    @FekaduZeleke-qf7si Před 21 dnem

    ስውሯ ማሪያም ሁሉንም ትችላለች

  • @user-ox2kf8zi6w
    @user-ox2kf8zi6w Před dnem

    የት.ነው.የሚገኘው

  • @Mahilet-hq3qm
    @Mahilet-hq3qm Před 2 dny

    ስውሯ ማርያም የት ቦታ ናት

  • @emebetsira1255
    @emebetsira1255 Před 2 dny

    ቦታውየትነው

  • @AddisBirru
    @AddisBirru Před 6 dny

    እናቴ ለምስክርነት አብቂኝ ጥያቄዬ ብዙ ነው ባክሽ እናቴ

  • @user-ry2kr8em8f
    @user-ry2kr8em8f Před 18 dny

    የት ነው የምትገኘው

  • @muyaadane3562
    @muyaadane3562 Před 2 dny

    ቦታዉ ንገሩኝ

  • @selamselina1321
    @selamselina1321 Před 19 dny

    ቀጣይ ጉዞ መቼ ነው ለደጇ ታብቃኝ

  • @user-ww9yl2vf1l
    @user-ww9yl2vf1l Před 6 dny

    የት ነዉ ቦታዉ አረ ንገሩኝ

    • @mebatsiyon1561
      @mebatsiyon1561 Před 4 dny

      በስልክ ደውይላቸው ስልካቸው ቪዲዮ ላይ አለ

  • @EnatFanta-bt5lh
    @EnatFanta-bt5lh Před 8 dny

    Amen Amen Amen

  • @tube-vs6rd
    @tube-vs6rd Před 22 dny

    አሜን አሜን አሜን