bermel Georgis ለሰው ክብር የለኝም በጣም እናገር ነበር | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 10. 2023
  • ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
    telegram :-t.me/mahbereelshaday16
    ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ 413 እንገኛለን
    ለበለጠ መረጃ የማህበራችን አካውንት
    1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
    ስልክ:-0941161616
    0943121212_በመደወል ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
    telegram :-t.me/mahbereelshaday16
    ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ 413 እንገኛለን
  • Zábava

Komentáře • 321

  • @TGMTG
    @TGMTG Před 8 měsíci +75

    ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ አደራ😢
    ደጅህን ሳልረግጥ እንዳልሞት😢
    ሀገራችንን ሰላም ማልድልን😢
    ልቦና ስጠኝ አድስ ጆሮ ስጠጥ አድስ ልብ ስጠኝ😢

  • @mulunuguse7800
    @mulunuguse7800 Před 8 měsíci +115

    ከስደት መልስ ለዚህ ቦታ ያብቃኝ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ

    • @haymihany-zc1iw
      @haymihany-zc1iw Před 8 měsíci +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-cj8zu8vv8k
      @user-cj8zu8vv8k Před 8 měsíci

      Amen amen amen

    • @habitam
      @habitam Před 8 měsíci +1

      እኔም እዳች ጎጉቻለው እህቴ ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባታችን ለደጁ ያብቃን 🙏🙏❤🙏❤❤

    • @mulunuguse7800
      @mulunuguse7800 Před 8 měsíci

      አሜን አሜን አሜን

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 Před 8 měsíci +1

      ይስማእተቱ ስምህን ለጠራ ሁሉን እርግልን

  • @dq244
    @dq244 Před 8 měsíci +39

    ከስደት ተመልሰን ለደጅህ ያብቃኝ ሰማእቱ ቅዱስ ጅወርግስ❤❤❤🙏🤲🤲🤲

  • @amanueltesfamariam312
    @amanueltesfamariam312 Před 5 měsíci +7

    ኦ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ማረን ይቅር በለን፡ለደጁ አብቃን ፡ፈውሰን ፡።

  • @user-so7sx4bw2u
    @user-so7sx4bw2u Před 8 měsíci +34

    ኣምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮጵያን በቃ ይበላት😢❤ እኛንም ለደጁ ያብቃን💒😢❤🙏

  • @user-bm2ft6kh4v
    @user-bm2ft6kh4v Před 8 měsíci +13

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን!!ወላዲተ አምላክ የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ሀገራችንን ጠብቅልን

  • @helenmeckale3357
    @helenmeckale3357 Před 8 měsíci +23

    ፃድቁ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ ለቦታህ አብቃኝ❤❤

    • @user-zo1tb9tw3w
      @user-zo1tb9tw3w Před 8 měsíci +1

      ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በምህረቱ ይጎብኘን

  • @tiruneshiwale8920
    @tiruneshiwale8920 Před 8 měsíci +5

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ ለቤትህ አብቃኝ

  • @user-dg1uh6kf1k
    @user-dg1uh6kf1k Před 8 měsíci +13

    እኔ እናገራለሁ እመሰክራለሁ
    አህዛብ በቁጥር እጂጉን ቢበዙ
    ፀሀይ ነው ያበራል
    ጊወርጊስ ሰማዕት ጊወርጊስ ገበዙ
    እሰይ ተመስገን ይከን ያሰማኸኚ

  • @TigistTerefa-yd9gr
    @TigistTerefa-yd9gr Před 5 měsíci +4

    ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ አጢያቴን ይቅር ብለህ ለደጅህ አብቃኝ

  • @saraepherm7144
    @saraepherm7144 Před 8 měsíci +18

    ሰማዕቱ ፈቅዶልኝ በርሜል ጊዮርጊስ የሄድኩት ልክ የዛሬ አመት ነበር ሰማዕቱ ክብር ይግባው

  • @KedestA-rk5hq
    @KedestA-rk5hq Před měsícem +1

    ቅዱስ ጎርጊስሆይ ለደጅክ አብቃኝ

  • @debashdejen2417
    @debashdejen2417 Před 8 měsíci +4

    አቤቱ ሊቀ ሰማእቱ ወዳጄ ቅዱስ ጊዎርጊስ ለዚያ ቅዱስ ቦታ አብቃኝና ማረኝኝኝኝኝኝኝኝ ፈዉሰኝ አሜን

  • @user-qv1df8dh9m
    @user-qv1df8dh9m Před 5 měsíci +2

    ቅዱስጊወርጊስ
    በስደት
    ያለንውለጅችህ
    ለደጅህአብቃን😢😢😢😢😢

  • @YoDaha
    @YoDaha Před 8 měsíci +11

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን. ጌታሆይ ስለሰማእቱ ጊወርግስ ብለህ ለዚ የተከበረ ቦታ በምህረትህ ኣብቃኝ

  • @tringotesfa8517
    @tringotesfa8517 Před 2 měsíci +1

    አቤቱ ይቅርበለን ቅዱስ ገወርጊስ አባቴ ከስደት በሰላም መልሰህ ለደጅህ አብቃኝ😢

  • @user-yj6lp6ir1k
    @user-yj6lp6ir1k Před 4 měsíci +2

    ሰማይቱ ቁዱስ ገወርግስ ለደጅህ አብቃኝ😢😢

  • @user-qh7le4vh1i
    @user-qh7le4vh1i Před měsícem

    ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከስደት በሰላም መልሰህ ለደጅህ አብቃኝ❤

  • @user-pw7fz6nx4m
    @user-pw7fz6nx4m Před 8 měsíci +4

    ሰማእቱ ቅድስ ጊወረጊስ ለደጁ ያብቃኝ

  • @GermansheMersa
    @GermansheMersa Před 24 dny

    አምላከ ጊወርግስ ሆይ ደጂህን ሳልረግጢ ለንስሆ ሳልበቃ እንደታቃርኝ

  • @mesilove9815
    @mesilove9815 Před 8 měsíci +8

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቦታው ያብቃን 🙏

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u Před 8 měsíci +7

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ለሚገባቸው ክብር ይስጥልን ጌታ ሆይ ለኔም ይሄ በረከት ይድርሰኝ 😢😢😢

  • @hometube8205
    @hometube8205 Před 24 dny

    ሊቀ ሰማዕታት ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህን ለቤትህ አብቃኝ አብቃን አባቴ ❤️😢😢😢

  • @fakertaalali1396
    @fakertaalali1396 Před 8 měsíci +5

    ክብር ለመቤቴ ለናታችን ለድግል ማርያም ለሠማይቱ ግዮርግስ❤❤❤❤

  • @user-hw9dq9gv9e
    @user-hw9dq9gv9e Před 8 měsíci +7

    ሰመአቱ አባቴ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ ደጅህን ለመርገጥ የሚመኝቱን በሙሉ ለደጅህ አብቃቸው❤❤❤

  • @user-iq7vt5sw5e
    @user-iq7vt5sw5e Před 8 měsíci +12

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ በሰለም ኢትዩጲያን ጠብቀህ ለደጅህ ያብቃን አሜን

  • @ababadagan3022
    @ababadagan3022 Před 8 měsíci +2

    ለቦታው ያብቃኝ ሠማእቱ ቅዱሥጊወርጊሥ
    እርዳኝ ለደጂሕ ያብቃኝ❤❤❤

  • @Bayeshkasa-zo1di
    @Bayeshkasa-zo1di Před 8 měsíci +3

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ክብር ይግባህ በሰላም ወደ ሀገሬ ገብቸ ደጅህን እምረግጥ አርገኝ ሀገሬን ጠብቅልኝ

  • @TigistTerefa-yd9gr
    @TigistTerefa-yd9gr Před 5 měsíci +1

    ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ አጢያቴን ይቅር ብለህ ለደጅህ አብረኸው

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 Před 8 měsíci +2

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ለንስሀ ሞት በሊባኖስ የምትኖሩ እግዚአብሔር ይጠብቀን ወለተ ስላሴ ብላችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ

  • @ababadagan3022
    @ababadagan3022 Před 8 měsíci +3

    አሜን ለደጁያብቃን በፆለታችሑ አሥቡኝ
    ያመኛን በሥደትነው ያለሑት አሥቡኝ😢😢😢

  • @yihuneworke8498
    @yihuneworke8498 Před 3 měsíci +1

    አባቴ ሰማዕቱ ቅዱስጊወርጊስ ለደጅህአብቃኝ

  • @AddiseDinku
    @AddiseDinku Před 8 měsíci +3

    እዉነት ኦርቶዶክስ በመሆናችን እግዚአብሄር ይመስገን ስራዉ ፍጹም ድንቅ ነዉ ሰማአቱ ጌወሪጊስ ሁሌም ይጎብኘን

  • @Personal_Development.Channal

    ሰማእቱ ሆይ ለፀበልህ: ለደጅህ አበቃኝ። በእመበርሀን ስም አለምናችወለሁ ለዚህ ፀበል እነዲያበቃኝ ፀልዩልኝ

  • @SelamJembere-bi4hf
    @SelamJembere-bi4hf Před 6 měsíci +1

    ተመስገን ቅዱስ አማኑኤል 🌷🌷

  • @enataiemwondimunatali9390
    @enataiemwondimunatali9390 Před 8 měsíci +5

    ሰማእቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ለደጁ ያብቃን ኢትዮጵያን ሰላም አድርግልን አምላከ ቅዱሳን❤❤❤

  • @user-oq2gd2uj3g
    @user-oq2gd2uj3g Před 3 měsíci

    ሰማኢቱ ቅዱስ ጊዮርጊሰ ኣደራህ ከስደት ተመልሼ ደጅህን ኢንድረግጥ በጠበልህ ኢንድፈወስ ከነ ቤተሰቦቼ ኢንድትምረን በኢለተ ቀንህ ተማፀኔኩህ 😢

  • @user-tq3vp7tp7n
    @user-tq3vp7tp7n Před 4 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Před 4 dny

    ተመስገን መጨረሻው መልካም ሲሆን እግዚአብሄር ይመስገን

  • @amarech7991
    @amarech7991 Před 2 měsíci +1

    Kidisu korgis le dejuuuu yabikagne🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-qq6wy5mu1z
    @user-qq6wy5mu1z Před 8 měsíci +3

    የሰማእቱ በረከት የእመቤታችን አማላጅነት አይለየን❤🎉

  • @yetnebrishtadese9725
    @yetnebrishtadese9725 Před 8 měsíci +1

    ፃዲቁ ቅዱሥጊወርጊሥ አባቴእኔም ልጆቼም ባለቤቴም ለደጀሠላምሕ ለፀበልሕ አብቃን የኔ ደግአባት የኔፈጥኖደራሽ ሠመአቱ

  • @kidistkassa7093
    @kidistkassa7093 Před 8 měsíci +1

    አቤቱ: የእናታችን: የእመብርሀን: ድንግል: ማርያም: ልጅ: የቅዱስ:ጊዬርጊስ: አምላክ: እንደክፋታችን: እንደስራችን: ሳይሆን: እንደቸርነትህ: ይደረግልን::

  • @user-vy2fq6xb4c
    @user-vy2fq6xb4c Před 8 měsíci +1

    ቃል ሂወት ያሰማልኝ ኣህቴ ሰማአቱ የሳደግከኝ ኣባቴ ወደደጅህ ኣብቃን አኛ ሰደተኞች😊

  • @BaderAlkha
    @BaderAlkha Před 8 měsíci +3

    አባቴ ቅድስ ጊወሪግስ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ እኔ የልጅ ልጅህ ነኝ ማሌቴ እናቴ የክርስትና አባታ ሰማእት ቅድስ ጊወሪግስ ነወ ለሱ ነወ የተሰጠቸወ 🙏🙏🙏🙏🌺🌺🌺🌺

  • @kidistmetreya7082
    @kidistmetreya7082 Před 8 měsíci +1

    Kale hewot yasemalen
    Alnch ydarasa legnam yderaslen
    Amen

  • @addisalemaregahagn1484
    @addisalemaregahagn1484 Před 8 měsíci +1

    ተባረኪ እህቴ ስለበርሜል አገላለፅሽ ደስ ነው ያለኝ አተትም የመጣው በኛ በሀጥያት ነው የሰማእቱ ደጅ ታምሩ ብዙ ነው እኔም አንዱ ምስክር ነኝ

  • @genetngash6454
    @genetngash6454 Před 8 měsíci +3

    ሠማአይቱ ቁዱስ ጌወርጊስ ብርክታይትን ያዳነ እናተንም ይጠብቃቹ

  • @Saeda-zc2qh
    @Saeda-zc2qh Před měsícem

    አሜን ያብቃን

  • @jumanajumana4123
    @jumanajumana4123 Před 8 měsíci +4

    ከሰደት ይመለሰለ ሁላችንንም ደጁን ይብቃን

  • @user-pi1pb1uf2r
    @user-pi1pb1uf2r Před měsícem

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የለቤን መሽት ሞልተህልኝ ከስደት መልስ ለደጅህ አብቃኝ አገራችንን ሰላም አድርግልን

  • @user-ns3cv3gq2p
    @user-ns3cv3gq2p Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን እንኳን ሰማሽ እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @user-kw5qq6ek9m
    @user-kw5qq6ek9m Před 8 měsíci +1

    አቤት የጌታዬ እናት ክብር ሁሉ ለአንች እና ለልጅሽ ይሁን።

  • @abubakeregigu9410
    @abubakeregigu9410 Před 3 měsíci

    ስለሁሉም ነገር እግዝአቡሔር ይመዝገን

  • @user-vr8iu9xb6v
    @user-vr8iu9xb6v Před 5 měsíci +1

    አቤቱ ይ ቅር በለኝ ለደጂክ አብቃኝ

  • @rozaibrahemma2806
    @rozaibrahemma2806 Před 6 měsíci +1

    ከስደት ተመልሰን ለደጅህ ያብቀኝ ሰማእቱ ጅወርግስ❤❤❤

  • @user-dk6hs9bm2x
    @user-dk6hs9bm2x Před 27 dny

    ቅድስ ገወርጊስ አባቴ ለደጅሕ አብቃኝ ከስደትመልስ አደራሕን እስከዛው ባተፍቃድ የምሰራውን ሐፃቴን ይቅርበለኝ😢😢😢❤❤❤❤❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤🎉❤🎉❤❤

  • @jenberlemajenber6194
    @jenberlemajenber6194 Před 8 měsíci +1

    ጌታ ሆይ ልቦና ስጠኝና እኔም ለደጅሕ አብቃኝ😭

  • @etenatalemay4948
    @etenatalemay4948 Před 8 měsíci +3

    ሰላም ፣ለዚህ ፣ቤት፣መንገዱ ፣ተከፈተ ፣እንዲ፣እስኪ፣አሳዉቁን፣እና፣ደሞ፣የቅዱስ ፣ጊዮርጊስ ፣አካዉንት፣አስቀምጦ ፣

  • @zinashtahiro3090
    @zinashtahiro3090 Před 8 měsíci +1

    Amen Amen Amen kalehiwet yaseman Amen 🙏🙏🙏

  • @WudeShaw.g
    @WudeShaw.g Před 8 měsíci

    Amen amen amen

  • @gggg-rx4wc
    @gggg-rx4wc Před 8 měsíci

    እግዚአብሄር ይመስገን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃሽ አይለየን አሜን፫ እኛንም ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃን

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r Před 8 měsíci +2

    አሜን እኛ ን ም ሰ ማ እቱ ለ ደ ጅ ያ ብ ቃ ን በ ሰደት ያ ለ ው ን 🙏🙏🙏

    • @habitam
      @habitam Před 8 měsíci

      አሜን 🙏❤️አሜን 🙏❤️አሜን 🙏❤️

  • @Meme-vw1gd
    @Meme-vw1gd Před 5 měsíci

    ስለማይነጉር ስጦታው እግዚሀቤሄር ይመስግን❤❤❤❤

  • @sifaanalemayu5293
    @sifaanalemayu5293 Před 8 měsíci

    Le deju yabiqani uuuuffffff egzaber yimesgen😪💕👏👏

  • @user-fx8sn4tp4x
    @user-fx8sn4tp4x Před 8 měsíci +1

    ለሁላቺንም ለቦታዉ ያብቃን😢 እህታቺን ቃለህወት ቃለበርከትን ያሰማልን💙💙💙

  • @user-go6hl2zq4l
    @user-go6hl2zq4l Před 2 měsíci

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ማረን ይቅር በለን ለደጁ አብቃን ፈዉስን❤❤❤❤

  • @user-pf9qs4vb9d
    @user-pf9qs4vb9d Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-du2fj6lu6m
    @user-du2fj6lu6m Před 10 dny

    አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 Před 8 měsíci +1

    ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እኝንም ሰማእቱ ቅዱስገወርጊስ ለደጁ ያብቃን አሜን ፫ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yetnebrishtadese9725
    @yetnebrishtadese9725 Před 8 měsíci

    ሠማአቱ ጌወርጊስ እባክሕ አባቴ ፍቃድሕ ሖኖ ንሥሐገብቼ ለፀበልሕ አብቃኝ ሰመአቱ አባቴ አሥራት በኩራቴን እዳስገባልሕ ፍቀድልኝ እባካችሑ እሕት ወድሞቼ በፀበሉ እድጠመቅ ፀልዩልኝ

  • @R_a_c_h_e_l12
    @R_a_c_h_e_l12 Před 4 měsíci

    አቤቱ በቸርነት ብዛት ለዚህ ክብር አብቃን🙏

  • @user-ml7xt8mg9c
    @user-ml7xt8mg9c Před 8 měsíci

    ላንቺ ይድረሰ ለኛም ይድረስልን እህታችን ኣባቴ ሰማእት ቅዱስ ጊዮርጊስ ኤፍታህ በለኝ ለደጅህ ኣብቃኝ እባክህ ኣባቴ 🤲🤲🤲

  • @user-du2fj6lu6m
    @user-du2fj6lu6m Před 10 dny

    ለደጅህ ያብቃን

  • @BettyBekele-vh4rm
    @BettyBekele-vh4rm Před 8 měsíci

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ምስጋና ይገባሃል ምህረትህ ለሁላችንም ይድረስ

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Před 8 měsíci +1

    ለደጅህ አብቃን ቅዱስ ጊወርጊስ

  • @user-qe2ep3hb7q
    @user-qe2ep3hb7q Před 8 měsíci

    አምላከ የቅዱስ ጊዮርጊስ ላንቺ እንቺ እንደደረሰሽ ለእኛም ይድረስልን አይዞሽ🎉🎉🎉❤❤❤❤😍😍😍💒💒💒⛪️⛪️⛪️⛪️🕍🕍

  • @fikersolomon4222
    @fikersolomon4222 Před 5 měsíci

    ሰመአቱ ደጅን ልርገጥ
    እኔንም ለመመስከር አብቃኝ ከአለም አላቀኝ

  • @amarechteshale2135
    @amarechteshale2135 Před 2 měsíci

    እኔስ በህክምና በሽታየ አይታወቅም የኔ አባት ለደጅህ አብቃኝ ኡፍፍፍፍ በስደት ተሰቃየሁ ሁላቹህም በፆለታቹህ አስቡኝ ወለተ ስላሴ ብላቹህ❤❤

  • @user-of9oh8vx8v
    @user-of9oh8vx8v Před 8 měsíci +1

    ለደጅህ አብቃኝ ሰማህቱ አባቴ😢

  • @madenekiayideg8372
    @madenekiayideg8372 Před 8 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ተባረክልን ለሰው ልጅ የሚጠቅም መልካም ነገር ስላቀረብህልን በርታልን እህቴ ለአንች የደረሰ የሰማእቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ለእኛም ይድረስልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤💚💛❤

  • @user-bn3fe2kf3g
    @user-bn3fe2kf3g Před 8 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ሰማዕቱ ለቤቱ ያብቃን ከሰደት መልሶ
    በፀሎት አሰቦኝ
    ወለተ ሰላሴ
    ወለተ ማርያም
    ወለተ ሰላሴ
    ገብረ ማርያም
    ገብረ ማርያም
    ገብረ ማርያም
    ገብረ መሰቀል
    ገብረ ዮሐንስ
    ገብረ ዮሐንሰ
    አርያ ሰላሴ
    ወለተ ሰላሴ
    በላቸዉ
    ኤልሻዳይ እናንተም አንድ ነገር ላሰቸግራችሁ ዲያቆን ወንድም አለኝ እና ቀኔ መማር ይፈልጋል እና የምታወቁት መምህር አገናኘኝ እሰኪ

  • @baletsegamedia5174
    @baletsegamedia5174 Před 8 měsíci

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቦታው ያብቃን።

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 Před 5 měsíci

    እግዚአብሄር ስራዉ ድንቅ ነዉ ክብር ምስጋና ይገባሀል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @joolyjooly1255
    @joolyjooly1255 Před 8 měsíci +1

    የኔ ውድ እህት እግዚአብሄሔር ፈፅሞ ይማርሽ❤ አንቺ ልብሽ ንፁህ ነው እመቤቴ ሁሌም አንቺ ጋር ናት።እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ያልፋል ሁሌም እወድሻለሁ አንቺን ክፋ አይንካብኝ❤❤❤

  • @Ayinad
    @Ayinad Před 8 měsíci

    ገድልከ ግሩም ነገርከ ጥኡም
    ጊዮሪጊስ ሐያል እኸኸ እንቁ ስምህ❤❤❤

  • @HelenA-jv6yn
    @HelenA-jv6yn Před 8 měsíci

    Egzeabher ymesgen engnanm Talaku Semaet Kdus Giyorgis ledeju yabkan Amen .

  • @user-rw4fc7uk7m
    @user-rw4fc7uk7m Před 8 měsíci

    እግዚብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰማቱ ቅድስ ጊወርግስ ለኛም ይድረስልን ለደጅ ያብቃን

  • @tube-bp7ew
    @tube-bp7ew Před 8 měsíci

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @adamasfaw8328
    @adamasfaw8328 Před 8 měsíci

    ፈጣሪ ይምስገን ላዚህ ክብር ስላበቃሽ ፍሬ እመብርሃን ብሁሉ ቦታ ጥላ ከለላ ትሁንሽ አንቺን የሰማ ፈጣሪ ሁላችንም ይስማ ለታመሙት ሁሉ ምረትን አያድልልን ❤

  • @user-zo1tb9tw3w
    @user-zo1tb9tw3w Před 8 měsíci +9

    እህቴ እንኳን ተፈወስሽ
    ግን ለስጋ በሽታ ሃይማኖቴን እቀይራለሁ አይባልም ነፍስ እኮ ህያዊት ናት ለነፍሳችን ነው መጨነቅ ያለብን ሃይማኖት ብትቀይሪ የባሰ ነገር ነው ሚመጣው ስጋሽ ለጊዜው ሊድን ይችላል

    • @heli6512
      @heli6512 Před 8 měsíci +3

      መጀመርያ በሀይማኖት የጠነከረች አልነበረችም ለዛ ነው

    • @TGMTG
      @TGMTG Před 8 měsíci

      እኛም እኮ ይህንን ባንለም እናማርራለን እንበሳጫለን😢

    • @joolyjooly1255
      @joolyjooly1255 Před 8 měsíci +2

      በፊት ነው እኮ ደካማ እያለች አሁን ግን በጣም ጠንካራ ነች

  • @kwtubemekdes9890
    @kwtubemekdes9890 Před 8 měsíci +2

    አንደኛ ነኝ እስኪ ልስማ❤❤❤

  • @user-uw5ze2pi1i
    @user-uw5ze2pi1i Před 8 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለኛም ለደጁ ያብቃን💖💝🙏👏

  • @JerryJerry-ws8bh
    @JerryJerry-ws8bh Před 7 měsíci

    ሁሉም ገዳማት የራሳቸው የሆነ ፈውስ የተሰጣቸው ስልጣናት አላቸው ከዚህ ገዳም ይህ እያላችሁ አታወዳድሩ ዋናው የኛ ማመን እና ፅናት ያስፈልጋል እግዚኣብሔር ይመስገን ።

  • @HUBtube1221
    @HUBtube1221 Před 8 měsíci +2

    ሰው ሲናገር አታቋርጡ ጠይቁ ከዛ እስኪጨርሱ አዳምጡ አስጨረሱ አትረብሿቸው እናዳምጥበት እባካችሁ ጠያቂዎች እባካችሁ

  • @enush
    @enush Před měsícem

    ከስደት መልስ ለዚህ ታምራዊ ቦታ ያብቃኝ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አንተ አስበኝ

  • @helandargo5295
    @helandargo5295 Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር እኔንም ስደት ቃሽ በለኝና ለደጅክ አብቃኝ

  • @user-om9hb8lr3l
    @user-om9hb8lr3l Před 5 měsíci

    እመቤቴ ትርዳኝ ሀገሬ እደገባሁ ነው የምሄደው

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg Před 8 měsíci

    ግታ ሆይ አቤቱ ማረን ይቅር በለን 😢😢😢😢😢😢ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @aboaomr5163
    @aboaomr5163 Před 8 měsíci

    ቃለህይወትያስማልንሀብታብላችሁበጸሎትአስቡኝ😢❤