bermel Georgis በኑሮዬ ሁሌ ነበር የማማርረው ከኔ ተማሩ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ክፍል 114 ክፍል 2

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 06. 2024
  • አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
    ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
    ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
    telegram :-t.me/mahbereelshaday16
    ቢሯችን መገናኛ ማራቶን(ሀይሌ ህንፃ) ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 603 እንገኛለን
    ስልክ:-0941161616
    0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
    telegram :-t.me/mahbereelshaday16
  • Zábava

Komentáře • 157

  • @danimagna1144
    @danimagna1144 Před 3 dny +54

    እናቴ አደራ ሰጥታህ ያሳደከኝ የክርስትና አባቴ የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈቃድህ ከሆነ በለተቀነህ ከነመላው ቤተሰቦቼ ለቤትህ አብቃን የህወታችንን እንቆቅልሽ ቋጠሮ ፍታልን ቤተሰቦቼን በለተቀንህ በምህረት እጅህ ዳብስልኝ ማርልኝ መቼ ነው የምትድኝው የተባለችው ሰዎች የጠሏትን አለም የናቀቻትን በአጋንት እስራት እድሏ አይምሮዋ ትዳሯ ኑርዋ ቤተሰቧ የተወሰዳባትን ባዶ የሆነችውን ሸክሟ የከበዳት ልጅህን ምረሀኝ ለአለም ልመስክርልህ ይሀው ሰዎች ቢተውኝም አለም ብትጥለኝም እናቴ አደራ ሰጥታው ያሳደገኝ የክርስትና አባቴ ማረኝ ከእስራቴ ፈታኝ ዳንኩኝ ሰው ሆንኩኝ ብዬ ስምህን ዝናህን ማዳንህ ልመስክርልህ አቤቱ የጊዮርጊስ አምላክ ማረኝ አቤቱ የጊዮርጊስ አምላክ ራራልኝ አቤቱ የጊዮርጊስ አምላክ ተለመነኝ አቤቱ የጊዮርጊስ አምላክ ይቅርበለኝ❤❤❤

    • @mare7241
      @mare7241 Před 3 dny +1

      Amaamnamn❤❤❤

    • @user-di7ug6rq5u
      @user-di7ug6rq5u Před 3 dny +1

      AmEN.AMEN.AMEN❤❤️

    • @user-qp6ow2pp6q
      @user-qp6ow2pp6q Před 3 dny +2

      አሜን አሜን አሜን ይሁን የደረግልን

    • @user-kx3ss6re4x
      @user-kx3ss6re4x Před 3 dny +2

      የእኔ ውድ እግዚአብሔር ቀን አለው በጸሎት በርቺ ሁሌ አይሻለው❤አምላከ ቅዱስ ጊዮርግስ ይድረስልሽ❤

    • @martagedlu6504
      @martagedlu6504 Před 3 dny +2

      አምላከ ቅዱሳን ይርዳሽ፡፡ ሰማእቱ የሀሳብሽን ይሙላልሽ፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለምስክርነቱ ያብቃሽ፡፡

  • @zio-pr9xe
    @zio-pr9xe Před 3 dny +12

    እኔም ሳሌድ ምስክርነት እያየው ለምኜው ደርሶልኛል የኔን የኀጢተኛዋን ልመና የሰማ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብር ምስጋና ይድረሰው ለደጁ ያብቃኝ

  • @meseluasefa4630
    @meseluasefa4630 Před 3 dny +5

    አ.አ. ውስጥ ለዚያውም በሰማዕቱ ደጅ መድረክ ላይ ያስተማሩ መምህር ስለበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ በተሰጠ ምስክርነት ላይ አሉታዊ ንግግር ሲናገሩ ሰምቼ እኔ እድሉን አግኝቼ ድንቅ ስራውን ስላየሁ በጣም አዝኛለሁ። የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራ በርሜል ጊዮርጊስ ተገኝተው አይተው እዚሁ መድረክ ላይ እንዲመሰክሩ እግዚአብሔርን ለምኛለሁ። ባናምን እንኳን ምስጢሩ እስኪገለጥልን ዝምታን እግዚአብሔር ያድለን።

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 3 dny +8

    የኔ እናት ብሰማሽ ብሰማሽ አልጠግብ አልሁ ። እኛ ትእቢተኛ ነን አንዲት የዘወትር ፀሎት ስንፀልይ አንቻልም ለዚህ ነው ፀሎታችን ከመሬት ብድግ የማይል ።አንች ንፁህ ልቦና አለሽ ሙድኃኒአለም፣እመቤታችን ፣ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፣ፃድቃን ሰማእታት የሚከተሉሽ ልብሽ ክፋት የለውም። ሰው ሰርቶ በበላ ክፋት በሰው ላይ የምናደርግ እንዴት ሰው እያሰቃየን እንደሆን ማወቅ አለብን። ሰርታ ልጆቹአን ባሳደገች ይህን ሁሉ ስቃይ ያደረሱባት እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ።
    ስልኩአ ቢኖር ከዚህ ውስጥ የተባረኩ አሉ ትንሽ ቢያግዙአት ጥሩ ነው። ቢቻል ስልኩአ ቢቀመጥ ? ዳግም መሄድ ብትፈልግም ለወጭ ይረዳታል ልጆቹአንም ይዛ ብይሄድ ጥሩ ነው። በትልቁአ ልጅሽም ክርስትና ስም እየፃፍሽ ስገጅላት ።እግዚአብሔር ፈውስን ይላክላት እግዚአብሔር በቤትሽ ይግባ ።
    ብዙ እውቀት ነው ያገኝነው ተምረንበታል እግዚአብሔር ይስጥልን👏👏
    እባካችሁ ለሰው በጎ እናድርግ
    እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን👏በፀሎትሽ አስቢኝ ወለተ ሥላሴ ነኝ እናቴ👐💐
    ቃለ መጠይቁ ሰአቱ አጠረ ረዘም ቢል ጥሩ ነበር።

  • @HH-pf8vr
    @HH-pf8vr Před 3 dny +9

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ አደራህን ለደጂህ አብቃኝ ባክህ እኔ በስቃይ ዉሰጥ ነኝ አብዮቱ 😢😢😢😢😢

  • @bezabekalu2085
    @bezabekalu2085 Před 3 dny +13

    እናቴ ኪዳነምህረት አባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ልትምሩኝ ልትፈውሱኝ ለደጃችሁ አብቁኝና ለነፍሴም ለስጋዬም እረፍት ላግኝ አሜን ይደረግልኝ

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g Před 3 dny +21

    አባቴ ሰማእቱ የህይወቴን እንቆቅልሽ ፍታልኝ ህመሜን አንተ ታውቃለህ ማረኝና ከሀጢያቴ ልዳን ልመስክር😢😢😢🙏

    • @user-bo4kr5qd8l
      @user-bo4kr5qd8l Před 3 dny +1

      አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢😢

    • @EMUkIFLU
      @EMUkIFLU Před 2 dny

      ላንች የደረሰች እመብርሀን ለኔም ትድረስልኝ ❤❤❤

  • @MegaSolomon100
    @MegaSolomon100 Před 3 dny +22

    ግሩም ድንቅ !
    ክብር ለቅድስት ድንግል ማርያም እና ለአንድያ ልጇ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን እንዲሁም ለቅዱሳን ወዳጆቹ ሁሉ አሜን!

    • @user-yy8pg3pb3x
      @user-yy8pg3pb3x Před 2 dny

      አሜን አሜን❤❤

    • @BosenaTesfie
      @BosenaTesfie Před 2 dny

      ሠማሀቱ ቅዱሥ ጌዎርጊሥ ሆይ ይኸው በለተ ቀንህ ለምንሀለሁ በሠላም ለሀገሬ አለብቅተህ ድንቅ ሥራህንለበረከትህ ለደጅህ ኔን ዘመዶቸን ለደጅህ አብቃን

  • @Asmiratu
    @Asmiratu Před 3 dny +8

    መታደልነው

  • @user-yemaryam
    @user-yemaryam Před 3 dny +2

    የኔ ትሁት በድጋሚ ስለመጣሽ ደስ ብሎናል ላንቺ የደረሱ ቅዱሳን የጊዮርጊስ አምላክ ለኛም ይድረስልን ወንድማችን ተባረክ ❤❤❤

  • @user-gr8ml7ro8h
    @user-gr8ml7ro8h Před 3 dny +7

    ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ሀጢቲን ይቅር በለኝ እሰከቤተሰቦቼ

  • @abebashiferaw3188
    @abebashiferaw3188 Před 2 hodinami

    ቅዱስ ጊዩርጊስዬ የኔ አባት እኔንም አስበኝ ቋጠሮየን ፍታልኝ ለደጅህ አብቃኝ❤❤❤❤❤

  • @GetachewAserat
    @GetachewAserat Před 3 dny

    አቤቱ፡አባቴ፡አምላከቅዱስጊወርጊስ፡ለሌሎች፡የረዳለኔም፡ለአጣተኛዋእርዳኝ፡አሜንአሜንአሜን

  • @HayaHhy
    @HayaHhy Před 3 dny +4

    እመቤቴ ሆይ ለኒም ማዳንሽን አሳይኝ ደግል ሆይ

  • @user-on4di9sk3c
    @user-on4di9sk3c Před dnem

    ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮረጌሰ የአምላከ ሙሺራ። ተመሰገን አምላኬ ተመሰገን 🙏🙏🙏

  • @user-ib4hw8gz7w
    @user-ib4hw8gz7w Před 2 dny

    እኛንም ለቤቱ ያብቃን ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊወርጊሰ እናቴ እርሰወንም ልዑል እግዚአብሔር በበረከት ይጎብኝወት

  • @eftah21
    @eftah21 Před 3 dny +5

    ሠላም ኤልሻዳይዎች❤❤❤ቤተማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ እኔን ከርታታዋ😢😢😢😢

  • @ZdKebede
    @ZdKebede Před 3 dny +4

    የቸሩ መድሀንያለም ቸርነት እፁብ ድንቅ ነው😢😢😢😢

  • @woldesenbet
    @woldesenbet Před 4 hodinami

    የአምልኮት ስግደት ለስላሴ
    🌼🌻🌼🌻💐🌾🌹🌾💐🥀
    ሥላሴ ሆይ ወደኔ ና 3X
    እግዚአብሔር ሆይ ወደኔ ና 3X
    አምላክ ሆይ ወደኔ ና 3X

    እሰግዳለሁ ለአብ 3X
    እሰግዳለሁ ለወልድ 3X
    እሰግዳለሁ ለመንፈስ ቅዱስ 3X

    ፍቅር ነህ አዎ ፍቅር ነህ 3X
    ቅዱስ ነህ አዎ ቅዱስ ነህ 3X
    ብርሃን ነህ አዎ ብርሃን ነህ 3X
    ኃያል ነህ አዎ ኃያል ነህ 3X
    መሐሪ ነህ አዎ መሐሪ ነህ 3X
    ንጉሥ ነህ አዎ ንጉሥ ነህ 3X
    ከሃሊ ነህ አዎ ከሃሊ ነህ 3X
    የማለዳ ጎሕ ነህ አዎ የማለዳ ጎሕ ነህ 3X
    ሐሊብ ነህ አዎ ሐሊብ ነህ 3X
    እረኛችን ነህ አዎ እረኛችን ነህ 3X
    የወይን ግንድ ነህ አዎ የወይን ግንድ ነህ 3X
    የሕይወት ውኃ ነህ አዎ የሕይወት ውኃ ነህ 3X
    ሰማያዊ እንጀራ ነህ አዎ ሰማያዊ እንጀራ ነህ 3X
    የእውነት መንገድ ነህ አዎ የእውነት መንገድ ነህ 3X

    የመለኮት እሳት ነህ አንተ እሳት ነህ 3X
    የመለኮት ጋሻ ነህ አንተ ጋሻ ነህ 3X
    የመለኮት ፀሐይ ነህ አንተ ፀሐይ ነህ 3X
    የመለኮት ሰይፍ ነህ አንተ ሰይፍ ነህ 3X
    የመለኮት ፋና ነህ አንተ ፋና ነህ 3X
    የመለኮት ነበልባል ነህ አንተ ነበልባል ነህ 3X

    ምስጋና ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X
    ሃሌሉያ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X
    ስብሐት ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X

    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አዶናይ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ኤልሻዳይ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ያሕዌ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ጸባኦት
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ኢየሱስ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ክርስቶስ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ መድሃኒተ ዓለም
    ይህንን ኀብስት ላበላን
    ይህንንም ጽዋ ላጠጣን
    ምግባችንንና ልብሳችንንም ላዘጋጀልን
    ኃጥኢታችንንም ሁሉ ለታገሠልን
    ክቡር ደሙን ቅዱስ ሥጋውን ለሠጠን
    እስከዚችም ሰዓት ላደረሰን
    በጸጋው ለጠበቀን
    ቸርነቱን ላበዛልን
    ፍጹም ፍቅሩን ለሠጠን
    ለድንግል ማርያም ልጅ
    አምልኮና ክብርና ምስጋና መገዛት ይሁን ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ዛሬም ዘወትርም አሜን!
    በዚህ ሊንክ አብረው በድምፅ ይሰገዱ!!
    czcams.com/video/Qc7u3zqtViI/video.html
    የምስጋና መዝሙር ለአምላክ ለስላሴ!!
    czcams.com/video/siNZoFLPk-o/video.html

  • @fevenjissape7629
    @fevenjissape7629 Před 2 dny +1

    እማምላክ ቅዱስ ጊዮርጊስ ባንቺ ቤት የገባው በኛ ቤትም ይግቡልን ተባረኪ❤❤❤❤

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 2 dny

    እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን ለእናታችን ቅዱሰ ጊዮርጊስ የደርሠው ለእኛንም ይደርሰልን

  • @user-xx8iv1cy5e
    @user-xx8iv1cy5e Před dnem

    የልዳው ኮኮብ የቅርስቶስ ወተሃደር ሊቀ ሰማእት ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብር ምስጋና ይገባሃል እኔን ሃጢኣተኛዋ ልጅህ ከነ መላ ቤተሰቦቼ ፈውሰን እርዳን ለደጅህ ኣብቃኝ አሜን ፫ እናታችን እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

  • @zufan_Ze.tewahedo
    @zufan_Ze.tewahedo Před 3 dny

    ሰማእቱ አባቴ ጊዮርጊስ ሆይ አደርህን ለሰጋየ ነብሴ ድረሰልኝ ❤

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 Před 2 dny

    ድንቅ ምስክርነት!
    የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ የተመሰገነ ይሁን! አሜን!

  • @abelayshashu4565
    @abelayshashu4565 Před 3 dny +5

    ጠንክሪ ፈተናሽ ከባድ ነበር እህቴ ከዚያ ያወጣሽ አምላክ ጨርሶ ይምርሻል በርች:::

    • @user-qp6ow2pp6q
      @user-qp6ow2pp6q Před 3 dny +1

      አሜን አሜን አሜን ይማራት

    • @user-yy8pg3pb3x
      @user-yy8pg3pb3x Před 2 dny

      አሜን በእውነት እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል 🙏🙏

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu5563 Před 3 dny +7

    እመቤቴ ላመኗት እንዲህም ታደርጋለች እልልልልልልል እንኳን እመቤቴ ደረሰችልሽ ::
    እመቤቴ ሰሚናት ክብር ይሁን ምስጋናም ይሁን ለእሳ🙏🏾❤️

  • @SenaitButa
    @SenaitButa Před 3 dny

    አሜን አሜን አኔና ትያቺን ቤት የጎኙ ቅዱሳን የኔም የሃጢያተ ኛዋንም ህወት ይጎኙ ኝ እማምላክ እመብዙሃን ድግልማር ያም ትስማኝ የልቤን መሻት❤❤❤❤❤

  • @Esraleaserat
    @Esraleaserat Před 2 dny

    አሜን አሜን አሜን ❤ የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እናታችን ለአንቺ የደረሰ አምላክ እመ አምላክ ቅዱሰን ሰማእታት ለሁለችን ይድረስልን ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብን ❤❤

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 2 dny

    ሰማእቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ ለደጀህ አደርሰኝ ውድ ወንድሜ ወለተሀይማኖት እያላቹው በፀሎታቸው አሰብኝ

  • @user-fc5hc8mi6m
    @user-fc5hc8mi6m Před dnem +1

    በቅዱስ ጊወርጊስ እኔም ለዚህ እድበቃ አስብኝ ወለተማርያም እያላችሁ በጣም ተጨንቄ ነዉ ያለሁት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MegaSolomon100
    @MegaSolomon100 Před 3 dny +4

    መድኃኔዓለም ለሁላችንም ልባባችንን ይስበርልን እውነት ድንቅ ነው ልዩ የተደረገላት ለፈጣሪ ቅን ልቦች ዛሬም አሉት ለሁላችንም ያድርግልን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አባቲቴ ፈጣሪዬ ሆሆይ! ባልህ እምነቴን ከፍ አድርግልኝ ከቤትህ አታርቀኝ በፍቅርህም ቅጣኝ ባክህ ክብር ለእግዚአብሔር የኃይማኖት ወታደር ስማዕዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ
    ክብርና ምስጋና ለቅዱስ ሚካኤል ለቅዱስ ገብርኤል ቅድስት ኪዳነ ምህረት ለቅዱሳን ሁሉ ይሁን አሜን

    • @user-yy8pg3pb3x
      @user-yy8pg3pb3x Před 2 dny

      አሜን በአውነት ክብር ምስጋና የድረሳቸው ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-fy3zb3xd2c
    @user-fy3zb3xd2c Před dnem

    የእኔ እናት ክፉዎች በቅናት ቢቀምሩብሽ ጥሎ የማይጥል የሚወደሽ ክርስቶስ ቸሩ መድሀኒአለም አባት አለሽ

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před 3 dny +5

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ምልጃህ ትርዳን 🥹

  • @titililiya3096
    @titililiya3096 Před 3 dny

    በጣም የሚገርም ምስክርነት ነው ክብሮን ይውሰድ የእኔ አባት❤❤❤

  • @user-gb6ne4ev5g
    @user-gb6ne4ev5g Před dnem

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏❤

  • @user-sh1il8ke2i
    @user-sh1il8ke2i Před 3 dny

    ሰማአቱ ጊወርጊስ አባቴ እኔ ሀጢተኛዋን ይቅርበለን ከነቤተሰቦቼጭቀቴንሁሉ ከነቤተሰቦቼ አቅልልኝ ለደጅህአብቃን አባቴበፈተናወቼ ሁሉብርታት ጋሻሁነኝ 😢😢😢😢🤲🤲🤲✝️

  • @user-yy8pg3pb3x
    @user-yy8pg3pb3x Před 2 dny

    እንደሰው ክፍት ሳይሆን እንደ እግዚአብሔር ቸርነት ነው የምንኖረው አይ የሰው ክፍት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አይ እሺ ምድር በፀሎት መበርታት ነው ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይያዝልን 😢😢😢

  • @Seble-sk3dv
    @Seble-sk3dv Před 3 dny

    የድንግል ልጅ ጌታየና አምላኬ በፍቅርህ ስበርው ልቤን 🤲

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před 2 dny

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @user-fy3zb3xd2c
    @user-fy3zb3xd2c Před dnem

    እናቴ የተደረገልሽ ብዙ ነው ሴጣን እዳታመሰግኜ እየከለለብሽ ነው ፈጣሪ ጠብቆሽ ነው እንጀ እንደተደረገብሽ ከባድ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ❤❤❤

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r Před 3 dny +2

    አቤት እኮ ፍቅርህ አባቴ ቸሩ መድሃኒዓለም ያለም መድሃኒት አባቴኮ😢😢😢 ቸርነትህ ፍቅርህ ትግስተህ እጹብ ድንቅ ነው

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 Před dnem

    ስመአቱ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ የቤቴን ቋጠሮ አተፍታልኝ እናመሰግናለን ኤልሻዳ

  • @user-on4di9sk3c
    @user-on4di9sk3c Před dnem +1

    አቤት እህቴ ትዕትናሺ 😭🙏🙏🙏

  • @seada.hussenendris3457

    ስማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @user-wk4cs3hh6e
    @user-wk4cs3hh6e Před 3 dny +1

    ስችግሬን ፈተህ ሁሉም ነገሮች ላይ ፈተህ ደጅህ አብቃኝ በጌታዬ በመደሀኒቴ እየሱስ ክርስቶስ እናት እመቡዝሀን ብለህ ያስብኩት ሁሉ እየረዳህኝ ነው ልቤ አንተን ማስብ ከጀመርኩ የጀመርከውን ጨርሰህ ለደጅህ ፍቀድልኝ አደራ

    • @user-yy8pg3pb3x
      @user-yy8pg3pb3x Před 2 dny

      አይዞሽ ለሁሉም ቀን አለው በፀሎት በርሺ

  • @TsegaAshenafi-dc6od
    @TsegaAshenafi-dc6od Před 3 dny +3

    እድለኛ ሴት ነሽ በርቺ ላንቺ የደረሰች እናት ለኔም ለቤተሰቦቼ ትድረስልን

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp Před 3 dny +2

    ክብር ለቅድሷን ሁሉ ይሁን እናም ለደጁ ያብቃል በኔ እናት እና ለቤተሰቦቼ የተደረገልኝ ታምር እንዴት ላስደዳችሁ ግን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @habhabshi5767
    @habhabshi5767 Před 3 dny

    የሚገርም ነዉ ንጹህ ልብ ስላለሽ ብትቆጭዉም በምህሩቱ ይመለከትሻል በረከታችሁ ይድረሰን በእዉነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zeritessema9182
    @zeritessema9182 Před 3 dny +2

    አቤት ኦርቶዶክስ መሆን? ከዚህ በላይ መን መታደል አለ የኛ አምላክ እኮ ሰላማችን ደስታችን… ህይወታችን .. ሁሉም ነገራችን ነው :
    “ሁሌ በእግዝአብሔር ደስስስ ይበላችሁ” ❤❤❤

  • @SenaitButa
    @SenaitButa Před 3 dny

    አሜን

  • @user-dv8wz4gu2s
    @user-dv8wz4gu2s Před 3 dny

    ፈጣሪ የተመስገነ ይሁን ላንቺ የደረሰዉ ለኛም በበረከቱ ይድረስልን

  • @robsenmulu4038
    @robsenmulu4038 Před 23 hodinami

    😭😭😭ለዚ እግዚአብሔር ምን እናርግለት????????? ቃል አጣው እናቱን እናታችሁ ያለን አምላክ እኮ ነው ኡፍ 😭😭😭😭

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 Před 3 dny

    አሜን❤

  • @user-yw3qf9hg6x
    @user-yw3qf9hg6x Před 3 dny +1

    ቅድስ ጊወርጊስ እምለምንህ ነገር ቢናር ከስደት መልሠህ ለንስሀ አብቅተህኝ እስከነቤተሠቤ ደጅህን አስረግጠህን ማረን😢😢😢😢አንተ ታቃለህያለብንንችግር😢😢😢😢እንደዚ መረህን ለምስክርነት አብቃን ሠማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ምረትህንለግስልን😢😢😢😢

  • @haimont9075
    @haimont9075 Před 3 dny +2

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ምልጃህ ይርዳን አምላከ ጊዮርጊስ እባክህ ለደጁ አብቃን

  • @elroitube27
    @elroitube27 Před 3 dny +1

    ሊቀ ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ከታሰርንበት እስራት በምልጃው ያስፈታን እኛንም ለደጁ ያብቃን

  • @user-rg2dl2sv1j
    @user-rg2dl2sv1j Před 3 dny

    ፈረሰኘው አባቴ የአሳደከኝ መላክ ቅዱሰ ጊወርጊስ እኔን ስደተኘዋ ደካመዋልጅህን ባለውበት እርዳኝ እባክህ የምር ደክሞኛል ሰልችቶኛል😢😢😢😢😢 እባክህአበርታኝ ትግስቱን ማስታዋሉን አድለኝ የአባቴንአደራ ልወጣትንሸ ነውየቀረኝ እንዳልዝል እርዳኝ በስራቦተየ አላሰራኝ ያሉትንልቦናስጥልኝ ለፍቸደክሜ እኔበደከምኩት በምላሳቸው እነሱይመሰገናሉ እሚገርመው የአረቦቹማመን እናቴ ኪዳነምህረት አሁንግን ልሸነፍነው አቅቶኛል እባክሽ እርጅኝ እስኪ ሁላችውም ወለተ ጊወርጊስ ብላችው በፃለት አስቡኝ የምር እኔከተሸነፍኩ ብዙሰው ይጎዳብኛል የሙትልጅ ነው እማስተምር ትንሸ ነው የቀረኝ በፈረሠኘው አባቴ ስም ሁላችውም በፆለት አስቡኝ አቅቶኛል😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-vt9ib5hk3o
    @user-vt9ib5hk3o Před 3 dny

    የደረሰው ያውቀዋል የእግዚአብሔር ሰራ ደንቅ ነዉ ደሮ ሰው እንዲህ አየሁ ሲሉይ አላምንም ነበር ሰማእቱ በራስ ቤቴ እንደሰው ተብቆኛል ከሞት አትርፎያል አረ ሰንቱን ከዛ በስደት ዝም በሎ ፊራት ፊራት አለይና እምገባበት ተፋይ ሀኪም ቤት ወሰድይ ምንም የለብይም ግን እቀያየር ነበር ንሳሀ ሳልገባ ልሞት ነው በቃ አለኩ ከዛ መስገድ ጀመርኩ አውራ ታቴ መድማት ጀመረ ግን የተቆረተ ነገር የለም

  • @Nardos945
    @Nardos945 Před 3 dny

    መንፈስ ሲታሰር እውነት ይናገራል ከምር እግዚአብሔር ይወድሻል እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-xd3vq3bf7x
    @user-xd3vq3bf7x Před 3 dny +1

    ድነቅ ምስክርነት ቃለህይወት ያሰማልን እናታችን!

  • @hannaandu7037
    @hannaandu7037 Před 3 dny +1

    ቸሩ መድሀኒአለም ለአንቺ እንደደረሰልሽ ለሁላችንም ይድረስልን እመቤታችን እመአምላክ ለሁላችንም ትድረስልን በጣም ብዙ ተምረናል በቤቱ ያጽናን።

  • @HermelaWalter
    @HermelaWalter Před dnem +1

    አንደበትሽ ደስ ሲል

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc Před 3 dny +2

    እህቴ እኔም እንዳንች አማራሪ ነበርኩ ለካ እንድናማርር በአምላኬና በኔ መካከል እየገባ እንዳመርር የሚየደርገኝ ሰይጣን መሆኑን ሳዉቅ ተመስገን ማለት ስጀምር አቤት መባረክ በረከቴ በዛ። ስለዚህ የኔ እህት ችግርም ሲመጣ እየተናነቀሽ ጌታ ሆይ ተመስገን በይዉ እኔ የተጠቀምኩበት ነዉ ወዲያዉ ነገሮች ይስተካከላሉ። እና ለዚህም መልስ አለዉ እግዚአብሔር መልስ አለዉ እያልኩ እዘምራለሁ። ለምን አትባል ለምን በሆነዉ ባልሆነዉ ነገር እግዚአብሔር ለዘላለም አንተ ነህ ልክ ኤልሻዳይ ስለሆንክ የሚለዉን መዝሙር ስዘምር እረጋጋለሁ። ተመስገን ጌታሆይ ስንል በፈተና ሰአት ዉስጤ አንድ ሀይል ደስ ይለኛል አሁን በፊት ግን አማራሪ ነበርኩ ለካ የምናመሰግነዉ የነብሳችን ምግብ ሀሴታችን ስለሆነ ክፉመንፈስ አዉቆ አማራሪ ያደርገናል። መተትን ና መተተኞችን የሚሰበስብብን እኛ ክፉ ስለሆን ወይ ሀብታም ስለሆን ሳይሆን የራሳችን መንፈስ አብሮ የተወለደ ዛር አይነጥላ ነዉ መተት እየሳበ ሰራዊት የሚሰበስብብን በጣም ደካማ ስለሆንን ስለማንፀልይ ስለማንሰግድ ቤተሰብም እየፀለየ እየሰገደ ስለማይወልደን መናፍስት ከህይወታችን አይወጡም።

  • @amiwoldeyesus2304
    @amiwoldeyesus2304 Před 2 dny +1

    ወይ መታደል እንዲህ መወደዱ

  • @KedsteArsemaenate06
    @KedsteArsemaenate06 Před 2 dny +1

    ❤❤❤❤

  • @madenekiayideg8372
    @madenekiayideg8372 Před 3 dny

    Egziabeher yimesegen abatu metadele sematu keduse Gorgise le dejehe abekane❤❤❤.

  • @HgGg-ds9sy
    @HgGg-ds9sy Před 3 dny +1

    ክብር ምስጋና ይድረሰው ለልዑል እግዚአብሔር እማ ብርሃን ወለዲተ አምላክ እማ ፍቅር ምስጋና ይድረስሽ የልዳው ኮኮብ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ምስጋና ይድረስህ በተዋህዶ እምነት ውስጥ ለፈጣረን ጌታ በእውነት ክብር ምስጋና አምልኮ ውዳሴ ይድረሰው እናታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጎበዝ ኖት አሁን በደንብ ነቅተዋል አሁንም እምነትን ይጨምርሎት የእኛም ቤት ችግር ነው ዋናው መንቃት መወቅ መፀላይ መስገድ መገሰፅ መጠመቅ ንስሐ መግባት ስጋወ ደሙን መቀበል ነው ድንግልን ልጇን ቅዱሳንን ይዘን ፈተና ብኖርም መበርታት ነው የሳይጣን ፈተና ዛርፋ ብዙ ነው የኛም መወጊያው ብዙ ነው ንቁ እንቃ እንባርታ በእምናታችን❤❤❤

  • @sosetg1
    @sosetg1 Před 3 dny +1

    እንዲህ በፍቅር የሚመሰክር ሰው አንችን አየሁ እህቴ እንኳን ለዚህ አበቃሽ😢

  • @user-pp7wk7lj2i
    @user-pp7wk7lj2i Před 3 dny

    አቤቱ ቸሩ መድሃኔ አለም የእማመምላክ ልጅ ክብርና ምስጋና አምልኮት ውዳሴ በፍጥረታተት አንደበት ላንተ ይድረስ አባቶይ እንወድሃለን የምታቀውን ያክል ❤❤❤❤❤❤

  • @user-gb1zs7nt3e
    @user-gb1zs7nt3e Před 3 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @liyamogessara
    @liyamogessara Před 3 dny

    ላንች የደረሰ ለኛም ይድረሰልን❤

  • @user-ty2xv5gj5s
    @user-ty2xv5gj5s Před 3 dny

    Amen Amen Amen kalehiwot yaseman Amen 🙏🙏🙏

  • @azebnegash5301
    @azebnegash5301 Před 3 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን እህቴእግቴእንክዋን ማረሽ በጣም ንው ልቤን የነካው እሳዘንዝኝ የስው ልጅ ክፍት ግን ለዚች ለዘላለም ለማንሮበት በጣም ያሳዝናል እሁን እግዚአብሔር ይርዳሽ እመቤቴ እትለይሽ ልጅሽንም ይማርልሽ ይሄ ፅብል ሁልግዜም እፅብ ድንቅ እግዚአብሔር የስውንልጅ ምን ያህል ቢበድል እስ ግን የፍቅር እምላክ መሆኑን የሚያሳይ ነው እግዚአብሔር ፍቅዶ ይሄንን የተቅድስ ቦታ መጥተን ለማየት ያብቃን እከዛ በዶርቃና ኤልሻዳይ ሚዲያ እያየን እጃችንን በእፍችን እንጭናለን ወንድሞቻችን በርቱልን ምንም ነገር ክፍት ቢውራ እኛ መስሚያችን ጥጥ ነው እንስማም ብለናል እምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም እገራችንንም ይማርልን❤

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Před 3 dny

    የኔ የክፋ እባ ይፍሰስ አይዞኝ አድራሺዋን ስጡኝ 😭😭😭😭

  • @almazgebremeskel5845
    @almazgebremeskel5845 Před 3 dny

    የሚገርም ነው ተዋህዶ መሆን ምን መታደል ነው ❤ ግን መተት የሚያደርጉት ሰወች ምንድ ነው የሚሰማቸው ግን በጣም አሳዘነችኝ እኔም ቤት ውስጥ አ ልወደ ድም ነበረ ነገር ግን ይቅር ይበላቸው ብያቸዋለሁ

  • @user-kx3ss6re4x
    @user-kx3ss6re4x Před 3 dny +3

    ውድ የኤልሻዳይ ተከተታዮች በሰው አገር ሀዘን ከብዶኛል አስካለ ማርያም ጽናት ይስጠኝ ዘንድ በጸለታችሁ አስቡኝ😢😢 ንስሐ አባት የምታውቁ አገናኙኝ

    • @user-nr6gt2do6g
      @user-nr6gt2do6g Před 3 dny

      እግዚአብሔር ያበርታሽ!

    • @user-yy8pg3pb3x
      @user-yy8pg3pb3x Před 2 dny

      አይዞሽ አህቴ በፀሎት በርሺ አምላከ ጊዮርጊስ ያስብሽ🙏🙏🙏🙏

    • @kishnniwonniwon
      @kishnniwonniwon Před 2 dny

      EGZIABHER yabertash ehite ayzosh!

    • @user-kx3ss6re4x
      @user-kx3ss6re4x Před dnem

      አሜን እህቶቼ አመሰግናለሁ ክፉ አይንካችሁ

  • @ZerfnshHylgebrl
    @ZerfnshHylgebrl Před 3 dny

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአቤሔር ይመስገን ስራው ድንቅነው የአንቺም የደረሰን የእኛም የደረሱልን በእሱ ቸርነትነው ያለነው እንደሀጥያታችን አልከፈለንም

  • @user-cl2nc2kg2z
    @user-cl2nc2kg2z Před 3 dny

    I wish to see Beremiel Giorgis, Serkie, and my sister; I am delighted to hear your testimony. May Saint George help us all... you remind me of sewura silat, Saint George mahiber, and saint arsema mehber..... I want all your burdens to fall through the intersection of all saints.

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Před 3 dny

    ሰማሀቱ የነገርሁህን አደራህን ልመናየን ወዳምላክህ አደርስልኝ አሜን አሜን አሜንለተክለ አብርሀም ፈጥረህ ድረስለት አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🕊🕊🕊

  • @user-ov2yf4fb1b
    @user-ov2yf4fb1b Před 3 dny

    አመሜን🙏🙏❤❤

  • @basitesfa9323
    @basitesfa9323 Před 3 dny

    አንኮን አግዛብሂር ረዳሽ ሁሊ ነዉ የምታሳዝነኒ፡ ለኛም ለደጁ ያብቃን❤

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před 3 dny

    ላንች የደረሰች ኪዳነምህረት ለኛም ትድረስልን ጉሮሮዬ ላይ የሚሰረስረው ነገር እኔም ጋር ነው 🥹ትንታው በዛ lላይ ወስዶ ይመልሰኛል

  • @realmkexuai5726
    @realmkexuai5726 Před 3 dny

    እልልልልል

  • @user-rn1uy3ed9s
    @user-rn1uy3ed9s Před 3 dny

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @BETE-KIDANE-MIHRET
    @BETE-KIDANE-MIHRET Před 2 dny

    በእናታችሁ የእናታችንን አድራሻ ስልክ ቁጥር ስጡኝ ስሞትላችሁ 😢

  • @user-rh9tx4zv2q
    @user-rh9tx4zv2q Před 17 hodinami

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Před 3 dny

    Kale hiwetin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin Amen

  • @SenaitButa
    @SenaitButa Před 3 dny

    ግሩም ድቅነው የእግዚአ ብሄር ስራው

  • @user-rx7dq7sm8h
    @user-rx7dq7sm8h Před 3 dny

    Samaeytu kedusu Gergoges Abet laniche yadaragaw lagam yergeln AMEN AMEN AMEN bawentu Batsalotachu asebug walat mareym ebalalaw adare

  • @banchabay4990
    @banchabay4990 Před 3 dny

    ሰማአቱ ቅድስ ጊወርጊስ የነገርሁህን አደራህን ካዴም ሁለቴ ህጀ አይቸው አሁንም ይናፍቀኛል በጣም❤❤❤❤🙏

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Před 3 dny

    የኔ እናት አጀትን ነዉ የበላሺኝ 😭😭😭😭

  • @user-fy3zb3xd2c
    @user-fy3zb3xd2c Před dnem

    ወንድማችን እርጋታክ ጥሩ ነው ግን እንግዳክን አንቺ ካልክ በዛው አንቱ ካልክ በዛው እንዳስተያየት ነው ወንድሜ

  • @BiniamTesfay-ke5hq
    @BiniamTesfay-ke5hq Před 3 dny

    Egziabiher ztemesgene yhun ❤❤❤, gn tnish dmx kenese

  • @tigisttesfaye-fj6pv

    Semaetu yehagere
    Tebaki ebakh tragni feresegnaw endeared
    Endemwedh tawkaleh

  • @alemeshetfelekehaile5261

    Egzabiher yimesgen

  • @bogalechroba4986
    @bogalechroba4986 Před dnem

    Kaalihiyotin yasamalin abate qidus giyorgis badajuih abqany

  • @HappyJigsawPuzzle-fv2oo
    @HappyJigsawPuzzle-fv2oo Před 3 dny +1

    Amine amine amine amine ❤

  • @user-vp9cs8vh5l
    @user-vp9cs8vh5l Před 3 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን በፀሎት አስቡን

  • @user-th4bh3tu1z
    @user-th4bh3tu1z Před 3 dny

    መክፈቻመዝጊያ የለውም እኔ ምስክርነኝ ሰው እንኳን ይህን አድርጎቢሆን ኢትዮጵያውስጥ ስለሆነ ነው እንጂ ውጭሀገር ቢሆን እርዳታ ለምነን እንሄድ ነበር እቺ ሀገር ተአምር ስትሰራ የምትንቁ ከሀድያን ለምን ሀገሬን አትተዋትም??????

  • @sarajosh7261
    @sarajosh7261 Před 3 dny

    Fetary yewodishal, Betam dink miskirnet new