🛑 ድንግል ማርያም በህልሜ ተገልጣ ጠርታ አዳነቺኝ | የስውሯ ማርያም ድንቅ ምስክርነት ክፍል 4

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 06. 2024
  • በየጊዜው የስውሯ ማርያም ገዳም ድንቅ ምስክርነት እንዲደርሶት ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ ቤተሰብ ይሁኑ ኑ የእመቤታችን ድንቅ ስራ እንመስክር🙏 #ስውሯ_ማርያም #sewruamaryam #sewromaryam

Komentáře • 97

  • @selamsileshi6733
    @selamsileshi6733 Před 10 dny +7

    የሥዉሯ ማርያም እናንተን እንደደረሠችላችሁ እኛንም ትድርረሥልኝ

  • @user-so4hf6wo7f
    @user-so4hf6wo7f Před 18 dny +9

    እመቤቴ ቅድስት ማሪያም ለድጅሽ አብቂን የልባችን መሻት ሙይልኝ የጌታየ እናት ስምሽ ይንገስህ❤❤❤

  • @muluembetseyoum2769
    @muluembetseyoum2769 Před 7 dny +1

    ,እልልልልልልልልልልል🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-wf1yl9he1e
    @user-wf1yl9he1e Před 8 dny +1

    እኔም ለመስክረት ታብቃኝ እህቴ በባህር ወደ ሳኡዲ እየመጣች ነው በሰላም እንድትገባ አመተ እየሱስ ብላቹ ❤

  • @YeshiTilahun
    @YeshiTilahun Před dnem

    አሜን

  • @elsatewelde7858
    @elsatewelde7858 Před 18 dny +7

    የጌታዬ እናት የዘረያቆብ እመቤት የስውርዋ ማሪያም እባክሽ የቤታችንን እንቆቅልሽ ፍቺልን እመቤቴ እንዳልመጣ ያለሁት ስደት ነው ባክሽ እጄንም ፈውሽኝ

  • @user-wv4pi4bo7n
    @user-wv4pi4bo7n Před 8 dny +2

    ክብር ለድንግል ማርያም ይሁን እልልልልልል

  • @EthioDailyNews-2024
    @EthioDailyNews-2024 Před 7 dny

    Amen❤❤❤ emebrhan weladite amlak

  • @Amazighistory
    @Amazighistory Před 6 dny

    ❤❤❤

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 Před dnem

    እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @haimont9075
    @haimont9075 Před 9 dny +3

    ስውሯ ማርያም እመቤቴ ዝናሽን ሰምቼያለሁ ቋጠሮዬን ፍችልኝ ለደጅሽ አብቂኝ

  • @IemlemFlrdawk
    @IemlemFlrdawk Před 9 dny

    Ebakachu aderasha negerugn

  • @AlAl-bj2xv
    @AlAl-bj2xv Před 8 dny +1

    Amebete mereyami yen enti enenimi simigni beselami Lehgere abaqigni yen enti

  • @KonjoEthopia
    @KonjoEthopia Před 13 dny +2

    እመቤታችን ስውራ ማርያም የተዘጋውን መንገዴን ከፍተሽ ካሰብኩበት በሰላም
    አድርሺኝ ከፊተ ቅደሚልኝ ነገሮቼንም አስተካክይልኝ አባታችን በፀሎት ያስቡኝ
    ፀዳለ ማርያም ነኝ

  • @user-qu4zk5qw4t
    @user-qu4zk5qw4t Před 10 dny

    Elelelelelelelelele

  • @fanousaniguse
    @fanousaniguse Před 9 dny

    ililiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sipara9224
    @sipara9224 Před 6 dny

    እናቴ ስውሯ ማርያም በእኔና በልጄ ላይ በስውር የተደረገብንን ክፉ መንፈስ በሩህሩህነትሽ አዝነሽ ከላያችን አንሽልን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 9 dny +1

    እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን ለእናቶቻችን የደርሰቸው ለእኔ ልጀሸ ደርሸልኝ እመቤታችን ሰውራ ማሪያም

  • @sayiethiopia
    @sayiethiopia Před 17 dny +1

    እልልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏
    ክብር ለናታችን ለስውሯ ማርያም ይሁን አሜን 🙏❤🙏

  • @meserat1627
    @meserat1627 Před 8 dny

    ድንግል እመቤቴ እባክሽ የልጄን አንደበት ፍችልኝ

  • @hxhx8175
    @hxhx8175 Před 18 dny +1

    ስውሯ. ማርያም እናቴ አንች ሁሉንም ታውቂያለሽ እባክሽ ጨለማዬን አንሽልኝ😢

  • @Fcdf-jg5bv
    @Fcdf-jg5bv Před 7 dny

    ለእናተ የደረሰች እናቴ አዛኝቷ ለእኔም ትድረስልኝ

  • @emuyemariyamlij7037

    እመቤቴ ለኔም ድረሽልኝ

  • @emuyemariyamlij7037

    እልልልልልልልልል

  • @SmilingCaterpillar-qq5gl

    ሰወሯ ማረያም ለናተም የደረሰች ለኔም ትድረሰልኝ ሁለትኑም ኩላልቴ ጠጠረ አለብሸ ተብየ አለሁ በሰደትነኝ ለምሰክረ ታብቃኝ ወለተ ኢየሱሰ ብላችሁ አሰቡኝ😢😢😢😢

  • @bizhuauehutilahun1059
    @bizhuauehutilahun1059 Před 10 dny +1

    እመቤቴ ላገሬ አብቅተሺኝ ለደጂሺ አብቂኝ

  • @user-on4di9sk3c
    @user-on4di9sk3c Před 8 dny

    እልልልልልልልል ለደጂሺ ያብቃኝ ከቤተሰቦቸ ጋ ❤❤❤🙏

  • @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy

    እመብረሀን አጢያተኛው ልጅሽ ነኝ በሰላም ለአገሬ አብቂኝ እናት አባቶቼ እህት ወድሞቼ በስላም ገብቼ አይናቸው ለማየት ያብቃኝ ስውሯ ማሬያም ወድሞቼን መላ እየታመ ሙብኝ ነው እነሱን ፈውሺልኝ ከዛ ሂወት እዲወጡልኝ አባ በጸሎታቹ ያስቡን ወለተ ማሪያም ብለው እኔም ለምስክርነት ያብቃኝ ደጅዋ መጥቼ 🥰🥰🥰ስሎቴን ስሚኝ አቅቶኛል እኔ በስደት ሆኜ ቤተሰቦቼ በህመም መከራቸው እያዩ ነው ስለትሽ ያብቃኝ😭😭😭🙏

  • @TsahayShiferaw
    @TsahayShiferaw Před 4 dny

    እመቤቴ ማርያም የኛን ቤተሰብ ችግርም ፍችው

  • @shandaalhasan7027
    @shandaalhasan7027 Před 9 dny +1

    🙏🙏🙏❤

  • @AlAl-lc3jk
    @AlAl-lc3jk Před 8 dny

    እናቴ ማርያም እኔንም ለደችሽ አብቅኝ❤❤❤❤❤❤

  • @HiweHailu
    @HiweHailu Před 4 dny

    ክብር ለድግል ይሁን እኔም የነገርኩሽን አንቺ አስተካክልኝ

  • @user-ik1pk4yz3w
    @user-ik1pk4yz3w Před 6 dny

    እልልልልልል እመቤቴ የጭንቅ አማላጇ ላንቺ ምን ይሳንሻል እኔንም አስቢኝ

  • @saramamo5332
    @saramamo5332 Před 17 dny

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ድንግል አዛኝቷምስጋና ይድረሳት

  • @user-px9pj5rh2k
    @user-px9pj5rh2k Před 7 dny

    Eninm ldejshi abkign chgrin hulu fechlgn

  • @SurprisedCricket-it1jc

    Yet new benatachihu

  • @tizitatizita7049
    @tizitatizita7049 Před 9 dny

    Egziabher yimesegn beewunate kiber Le denki Mareyem ELLLLLLLLeeeeee 👏👏👏👏🙏🙏🙏

  • @ayinalemtekileyohanis1766

    እመቤታችን ሰዉራ ማርያም እዉነት ለእኔ እኔም ለሀጢተኝልጅሺ የዉሰጤን ችግር ታውቂለሺ እውነት አንቺ የውሰጤን ችግር ለምን ለእኔም አትድርሺልኝ እውነተኛ ሰው ብዬ የተክተልኩት ሰው አላቅሺም አለኝ እንቺ እውነት ልብ ሰጪው ግን እመቤታችን አንቺ የምሳንሺ ነገር የለሺም እውነተኛ ሰው ሲጪኝ የልቤን የሰበርውን የሌቦችን ልብ ሰጪልኝ ድንግል ማርያም ብሬን አሰመልሰልሺልኝ በዉሸት የተሞላ ሰውዎችን ልብ ሰጪቸው እኔ ሰደት ልጅሺን አሰቢኝ ድንግል የውሰጤን ችግር አንቺ ሙይልኝ እኔ ሀጢተኝ ኮልታፈ አንቺ ለማወድሰ ቃላት የለኝም ግን አንቺ ግን የዉሰጤን ጎዶሎ ሙልኝ ሰዉራ ማርያም ለእኔም ድርሺልኝ❤❤

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 Před 17 dny

    እልልልልልልልልል ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረሳት ከነ ልጇ እኛንም በስደት ያለን ልጆቿን ለደጇ ታብቃን አሜን

  • @user-gv4bp9bk6x
    @user-gv4bp9bk6x Před 8 dny

    Amen Amen

  • @saron4252
    @saron4252 Před 9 dny

    እልልልልልልልልልልልል የኔ እናት ❤

  • @zewdineshtadese-br7du

    emebetehoyeenenebariyashenedereshelegne

  • @salamasefa6526
    @salamasefa6526 Před 18 dny +1

    እመቤቴ ለእኔም ድርሽልኝ 😢😢😢😢

  • @EtsegiEshate
    @EtsegiEshate Před 7 dny

    Yekerta gene eko leje yemistew 1 amlke, fetari becha new teshwedachu

  • @user-fc8bn7dp5q
    @user-fc8bn7dp5q Před 17 dny

    Elelelelelelel elelelele🙏 lelel 🙏 elelelelelelel 🙏 Emebrehen 🙏 kibr 🙏 misgana 🙏 yidresat 🙏❤❤❤❤❤❤❤ Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

  • @user-ef5er6ej3c
    @user-ef5er6ej3c Před 9 dny

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ለእናታችን❤❤❤💐💐💐💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒

  • @hadhd2653
    @hadhd2653 Před 15 dny

    amenamenamen❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @nanatena
    @nanatena Před 10 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እናቴ የንግረኩሽና አድርሽን ልደጅሽ አብቃኝ 😭😭😭🙏🤲❤️🥰❤️🥰

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 Před 14 dny

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 9 dny

    እመቤታችን ሰውራ ማሪያም ለደጀሸ አብቂኝ አይነ ልቦና ክፍችልኝ እመቤታችን ደጀሸ በጣም ናፍቀኝ ወለተ ሀይማኖት እያላቹ በፀሎታቸው አሰብኝ

  • @saron4252
    @saron4252 Před 9 dny

    አሜንንንንን❤

  • @uaefuj6148
    @uaefuj6148 Před 17 dny

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mulu-yn5vh
    @Mulu-yn5vh Před 15 dny

    ክብር ለስውሯ ማርያም 🙏

  • @user-kc3gc6te5d
    @user-kc3gc6te5d Před 10 dny

    👏👏👏👏👏👏

  • @user-ks4us7vp4w
    @user-ks4us7vp4w Před 8 dny

    ስውራ እመቤታችን የወንድሞችን የእህቶችን እንቆቅልሽ ፍቼልኝ ለሰው የማይቻለው ላቺ ይቻልሻል ውስጤን ታውቃለሽ አስታርቅልኝ❤

  • @seblewongel-zh1ql
    @seblewongel-zh1ql Před 14 dny

    Kebrna mesgana le seurwa Maryam ❤️🙏🙏🙏❤️

  • @user-sg2fn8py5p
    @user-sg2fn8py5p Před 17 dny

    እሰይ እልልልልልል ተመስገን

  • @user-rx7dq7sm8h
    @user-rx7dq7sm8h Před 14 dny

    Elelelelelelelelelelelelelel Elelelelelelelelelelelelelel Elelelelelelelelelelelelelel Yegezaber yemasagn Emamelak Ent yen mare Lana's yadarash eganm basewar tedabesan AMEN AMEN AMEN

  • @user-ry2kr8em8f
    @user-ry2kr8em8f Před 10 dny

    እመብርሀን የኔንና የቤተሰቤን ችግር ፍችልኝ

  • @temesgengoshu5930
    @temesgengoshu5930 Před 18 dny

    ❤❤❤❤❤
    አሜን አሜን አሜን
    ❤❤❤❤❤

  • @user-pp1pp8xh9o
    @user-pp1pp8xh9o Před 14 dny +1

    Selam lenate yihun yet new yalew gn botaw betam felgew new ene besdet negni gn yeguwadegnaye enat mehed tfelgalechi ena yet new

  • @alemlegese129
    @alemlegese129 Před 9 dny

    የስዉሯ ማርያም እናቴ ህልም የሆነዉን ሂወቴን ሰለኔ ሰላለብኝ ሁሉ አንች ችግር ህመም ሰለቤተሰቦቸ ችግር አንች ታዉቂያለሽና አንች ፍችዉ ከሰደት ገብቸ በቤትሽ ቆሜ እንድመሰክር አድርጊኝ

  • @bisrigmichael6934
    @bisrigmichael6934 Před 8 dny

    እመቤቴ ስውሯ ማርያም እናቴ ለደጃፍሽ አብቅተሽ ለመመስከር አብቂኝ።

  • @user-iz4vg4dh9m
    @user-iz4vg4dh9m Před 10 dny

    እመብርሃን እናቴ እኔም ለምስክርነት አብቅኝ ለናተ የደረስት ወላድተ አምላክ ለኛም ትድረስልን እህት ወድሞቸ በፀሎት አስቡኝ ወለተ /ክዳን እያላቹ በኩላትት ተቸግሬ አለሁ በስደት😢

  • @Efratis65
    @Efratis65 Před 18 dny

    እልልልልልልልል❤❤❤❤

  • @serkalemadugna4998
    @serkalemadugna4998 Před 7 dny

    embete botashen lemregte abkigne

  • @BirtukanBeka
    @BirtukanBeka Před 4 dny

    yihn comment yemtanebu ebakachihu emnet ena tsebeluan lakulgn lije 4 ametu ayaworam

  • @selamawithaile9346
    @selamawithaile9346 Před 11 dny

    ስውሮ ማርያም ለደጀሽ አብቂን

  • @Tamre9500
    @Tamre9500 Před 7 dny

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-yl2qb1xs4k
    @user-yl2qb1xs4k Před 13 dny

    የኔ እናት የልቤን አንችዉ አንብቢዉ😭😭😭

  • @userMaryam12
    @userMaryam12 Před 6 dny +1

    የት አገር ነው ያለችው ስውሯ ማርያም እባካችሁ ንገሩኝ

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r Před 10 dny +1

    ቃላት ያጥረኛል ምንብይ ልመስክር ያደረገችልኝ ከሞት አፋፋ ድኝ ለመኖር ያቆመችኝ ስዉሯማረያም እናቴ እስከቤተሰቦቼ ድነናል ምስጋና ይገባሻል

    • @fikirm2162
      @fikirm2162 Před 9 dny

      Yet new akababwe

    • @user-hq3np2ql5x
      @user-hq3np2ql5x Před dnem

      እህት እባክሺ የት ቦታ ነው ምትገኝ

    • @user-ve3rp1nl6r
      @user-ve3rp1nl6r Před 19 hodinami

      @@user-hq3np2ql5x ደብረብረሀን ከመነሀርያ መኪና አለ ስዉሯ በር ላይ ያደርሳችኃል

    • @user-ve3rp1nl6r
      @user-ve3rp1nl6r Před 19 hodinami

      @@fikirm2162 ደብረብረሀን ከመነሀርያ መኪናዉ ገዳሙ በርላይ ያደርሳችኃል

  • @user-gl8fb3uy5z
    @user-gl8fb3uy5z Před 9 dny +1

    የት ነው ወደ ጫጫ ላይ የሚታጠፈው መንገድ እዛ ነው እባካችሁ ንገሩኝ

  • @user-ni5uo3li7m
    @user-ni5uo3li7m Před 4 dny

    ለማናውቀው አድራሻውን በኮሜንት ፃፉሎልን

  • @user-pz6ur8ow6l
    @user-pz6ur8ow6l Před 18 dny +1

    ስውርዋ ማርያም እናቴ ከጭንቀቴ ገላግልኝ ሃደራ😂😂😂

  • @SegiYab
    @SegiYab Před 9 dny

    አድራሻ ንገሩን እባካቹ

  • @InnocentMinotaur-nj7cr

    የትአካባቢነው

  • @sayiethiopia
    @sayiethiopia Před 17 dny

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏አሜን አሜን አሜን 🙏❤🙏እናቴ ከስደት መልሰሽ ለናፈኩት ደጅሽ አብቂኝ ❤❤❤

  • @user-hq3np2ql5x
    @user-hq3np2ql5x Před dnem

    የት ቦታ ነው ምትገኘው ምታውቁ ንገሩኝ እስኪ

  • @tsigeredalove1055
    @tsigeredalove1055 Před 8 dny

    ቦታው የት ነው

  • @mesitube3179
    @mesitube3179 Před 8 dny

    ዬት ነው ቦታ❤

  • @tajetaje9957
    @tajetaje9957 Před 8 dny

    አረ ቦታው የትነው የምታቁ ንገሩኝ😢😢😢

  • @Lulalulawit
    @Lulalulawit Před 5 dny

    Botawen negerugne?

  • @user-ln7km4xi8m
    @user-ln7km4xi8m Před 15 dny

    ከአዲስ አበባ ስውራ ለመሄድ ከጫጫ ትራንስፖርት አለ

    • @Nwlulu
      @Nwlulu Před 9 dny

      Ke addis kereb new

  • @user-ww9yl2vf1l
    @user-ww9yl2vf1l Před 10 dny

    አረ ቦታዉ የት ነዉ

    • @Nwlulu
      @Nwlulu Před 9 dny

      Cha cha Abun Echygy Yohanes mehija mengedLay new dereso melese yekidal Kerberos new

  • @SurprisedCricket-it1jc

    Yet new benatachihu

  • @user-wf1yl9he1e
    @user-wf1yl9he1e Před 8 dny

    እኔም ለመስክረት ታብቃኝ እህቴ በባህር ወደ ሳኡዲ እየመጣች ነው በሰላም እንድትገባ አመተ እየሱስ ብላቹ ❤

  • @wintasweet3808
    @wintasweet3808 Před 18 dny

    እልልልልልልልልል

  • @meserat1627
    @meserat1627 Před 8 dny

    የት ነው ቦታው