ድንግል ማርያም የህጻኑን አንደበት በእለተ ቀኗ አይናችን እያየ ፈታችው " | የስውሯ ማርያም ድንቅ ምስክርነት ክፍል 9

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 06. 2024
  • በየጊዜው የስውሯ ማርያም ገዳም ድንቅ ምስክርነት እንዲደርሶት ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ ቤተሰብ ይሁኑ ኑ የእመቤታችን ድንቅ ስራ እንመስክር🙏#ስውሮ ማርያም ገዳም #swromariyam #swromariyamgedam #swro_mariyam

Komentáře • 739

  • @bettylondon8122
    @bettylondon8122 Před 24 dny +167

    የኔንስ ልጅ አንደበት መቼ ነው የምትፈችው እመ አምላክ እናቴ???🤲😭😭😭🙏 ሀይለ ሚካኤል እያላችሁ በጸሎት አስቡልኝ ልጄን😭😭😭🤲🤲🤲🙏🙏🙏

    • @annabiruk8313
      @annabiruk8313 Před 24 dny +7

      ነይ ሥላሴ ቤተክርስቲያን ጎተራ እረቡ ሀሙስ ቅዳሜ ፀበል አስጠምቂው የእውነት ይፈታል

    • @aliciazeriu1810
      @aliciazeriu1810 Před 24 dny +5

      እሙኚ ወልዬ አንቺ ብቻ መልካም ሰው ሑኒ ለእግዛብሔር የሚሳነው የለም እኛ በክፋትና በተንኮል የተሞላል ስለሆንን እንጂ እግዛብሔር ስራውን አይተውም ይምራል ይቅር ይላል

    • @user-ce5vh9wl6d
      @user-ce5vh9wl6d Před 24 dny

      አይዞሽ ፀልይ🙏🙏🙏🙏

    • @kidyedegel5784
      @kidyedegel5784 Před 24 dny

      Ayezoshi ehete tseleye

    • @libanosferew1333
      @libanosferew1333 Před 23 dny +3

      እመቤቴ ትፍታልሽ!!!

  • @user-mt7gl1jt4z
    @user-mt7gl1jt4z Před 25 dny +96

    እመቤቴ እባክሽን የተባረከ ስራ ስጭኝ እና እኔም ልመስክር እባክሽን የሰው እጅ አታሳይኝ እናቴ ስውሯ ማርያም

  • @senaitmulugeta424
    @senaitmulugeta424 Před 24 dny +33

    ስውሯ ማርያም ይደረግላችዋል ይሄ ልጅ ሲፈታ በቦታው ነበርኩኝ ሁላችሁንም ለደጇ ታብቃቹ

  • @alemzegeye5416
    @alemzegeye5416 Před 24 dny +48

    እኔ ስዉሯ ማሪያም ነበርኩ እዛዉ ሆኜ አይቻለሁ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ስዉሯ ማሪያም ደጇ ደርሶ ተማፅኗትያላደረገችለት የለም እኔም ድኛለሁ ከማህፀን እጢ እእእእእእልልልልል

    • @user-rs8is4pe5o
      @user-rs8is4pe5o Před 24 dny +1

      እግዚአብሔር ይመሠገን❤

    • @user-kv2yw7qq7y
      @user-kv2yw7qq7y Před 24 dny

      ቦታው የት ነው

    • @user-rs8is4pe5o
      @user-rs8is4pe5o Před 24 dny

      @@user-kv2yw7qq7y ቁጥረ አለ ደዉሉ

    • @yddh6492
      @yddh6492 Před 24 dny

      ❤❤❤❤❤🙏

    • @haimont9075
      @haimont9075 Před 23 dny

      እግዚአብሔር ይመስገን ለአንቺ የደረሰች ለኛም ትደርስልን

  • @2163quarter
    @2163quarter Před 24 dny +32

    እውነት ነው ትላንት በቦታው ነበርኩ የመቤታችንን ተአምር ስታደርግ ነበርኩ።

    • @BabeFikru
      @BabeFikru Před 23 dny +1

      መታደልነው

    • @TsionTesfaye-ce8ll
      @TsionTesfaye-ce8ll Před 23 dny +2

      የት ነው ቦታው ወዴት አካባቢ ነው እባካቹ ንገሩኝ🙏🥺

    • @BertukaBe
      @BertukaBe Před 17 dny

      የት ነዉ

  • @kokifikadu
    @kokifikadu Před 24 dny +33

    እመብርሀን ድንግልዬ ባሮክን ፍችልን ይናገር እንደ እኩዬቹ ድንግልዬ ለመመስከር አብቂ ኝ የቤተቦቼን ቁዋጠሮ ፍቺልን ድንግልዬ

    • @fiametaferede7428
      @fiametaferede7428 Před 24 dny

      Amen degua Emebet semiwa Maryam limenachihun tisma

    • @kokifikadu
      @kokifikadu Před 23 dny

      @@fiametaferede7428 አሜን አሜን አሜን

  • @tsigeadem8201
    @tsigeadem8201 Před 23 dny +20

    እባክሽ ድንግል ማርያምዪ የኔንም ልጅ አንደበቱን እና ጆሮውን ክፈችልኝ፣ ለኔም ስውሯ ማርያም ድረሽልኝ።

    • @wenshettamerate642
      @wenshettamerate642 Před 22 dny

      Emebetachen tedereselshe❤

    • @meserat1627
      @meserat1627 Před 22 dny

      እግዚአብሔር ይርዳሽ

    • @user-cb2tr4cd9m
      @user-cb2tr4cd9m Před 2 dny

      ወይራ ኦሊብ ምላ ጾሎት ከፍተሽ ፀልየሽ አጋዝታለምና እመብርሃን ቅዱስ ሚካኤል እፍ በሉኝ ባርኩልኝ ብለሽ ተማጽነሽ አድርጊለት ጆሮው ውስጥ የኔባት ቅዱስ ገብርል ይፈውስልሽ እኔ ልጀን ያላሎት እመም የለም እናቴ ቅድስት ሰማዓቱአ አርሴማና ቅዱስ ገብርኤል የሰይጣንን ሴራ አፈራረሱልኝ አሁን ደናናት አደበታቸው ግን ውጭ አገር የተወለዱ ልጆች አስቸጋሪ ነው የኔም አይናገሩም

  • @ethohabshawie6333
    @ethohabshawie6333 Před 20 dny +5

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የኔም ልጅ 6 አመቱ ነው አያወራም (ብርሀነ ስላሴ ብላችሁ ፀልዩለት አባተቶቼ እናቶቼ እህቶቼ ወንድሞቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ እመቤቴ ተአምራን እንድታሳየኝ ለምስክርነት እንድታበቃኝ 🙏🙏🙏

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před 18 dny +5

    የኔንም ልጆች ,በስደት ሐገር , ነዉ ያለነዉ እስራታችንን የተተበተብንን ሁሉ ድንግል ማርያም ፍቺልኝኝኝኝኝኝኝኝኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ጨንቆኛል ወገኖቼ

  • @meserettesfaye3309
    @meserettesfaye3309 Před 25 dny +20

    ለደጅሽ አብቂኝ አመ ብርሃን ድንግል🙏🙏🙏

  • @marinakorolevamarinakaspar8192

    ለእናንተ የደረሰች ድንግል ማርያም ለእኛም ትድረስልን ሲቃይ እያየን ነው ከባለበተጋ እሱ ሲኳርና ደጊፍት እና ለ ላም በሺታ እያሰቃየሁት ነዉ እነ ም 25 አመት በመዳንት ነዉ ያለሁት እባካችሁ ን ሲለ እሜበተ ብላችሁ በፀሎት አሲቡን ሁለታችንም ንሰሀ ገብተንናል
    ባለበተ ቪላድምር እነ ወለተ ሀና ልጀ ማርና ለምስኪሯ ታብቃኝ እሜበተ 🙏🙏🙏

    • @user-ve3rp1nl6r
      @user-ve3rp1nl6r Před 24 dny

      @@marinakorolevamarinakaspar8192 እደምንም ብለሽ ደዷሄጅ ድነሽ ትመለሻ ትፈዉስሽ የስዉሯ ማረያም እኔ የቤተሰብመተት 27 አመት ስንሰቃይ ነበርን የስዉሯማረያም ድኜ ምስክርሆኛለሁኝ

    • @eseyineshtamir
      @eseyineshtamir Před 22 dny

      እግዚአብሔር ወደሱ ሊያቀርበን ሲፈልግ ነው እና ሁሉንም ችግርሽን ይፍታልሽ

  • @senaittafesse3234
    @senaittafesse3234 Před 17 dny +5

    ክብር ምስጋና ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን እልልልልልልልልል

  • @hanagobeze1969
    @hanagobeze1969 Před 25 dny +17

    ክብር ምስጋና ለጌታችን ለአምላካችን ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ይሁን።አሜን

  • @user-pz6ur8ow6l
    @user-pz6ur8ow6l Před 25 dny +21

    ደጋግሜ ብያዬው እንዴት ልጥገብ 😂😂😂 ላንቺ የደረሰች ስውራ ማርያም እናቴ ለኛም ትድድረስልን❤❤❤❤🎉🎉🎉እንደ ለመሄድ የጓ ጓ ኣለ😂😂😂

  • @user-fq2pi2rj1p
    @user-fq2pi2rj1p Před 22 dny +4

    እምአዶናይ የስውሯ ፅላት እባክሽ የኔንም የሂዎት እቆቅልሸን ፍችልኝ

  • @Ellsa-qu6dx
    @Ellsa-qu6dx Před 24 dny +28

    ያንቺን ልጅ አንደበት የከፈተች እመቤቴ የኔንም ልጅ ትጎብኝልኝ😢🙏

  • @WibalechYgermal
    @WibalechYgermal Před 10 dny

    እመቤቴ ድንግል ማሪያም እባክሽን የኔን ሀሳብ ሙይልኝ አሳኪሊኝ የጌታዬ እናት ድንግል ማሪያም በረከቱን ስጭን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yaluad8636
    @yaluad8636 Před 4 dny

    Kibir leDigilmariyam yehun Ameeeeeeeeeeeeeeen

  • @tarikuatamirat894
    @tarikuatamirat894 Před 20 dny +3

    የነሱን የሰማሽ የኔን የአበልጄን ልጅ አፍ ይፈታ ጸልዩልኝ።

  • @user-wt8uq5bh2r
    @user-wt8uq5bh2r Před 23 dny +4

    ተመስገን እመቤቴ ማርያም ክብር ሁሉ ላንቺ እመቤቴ 😢😢😢 እናቴ እኔም ጭንቅ ውስጥ ነኝ ባለቤቴ ታሞብኛ ማሪልኝ አደራሽ በስደት ሆኜ አለቅስብሻለሁ ታምር ስሪልኝ ለእኔም ድረሺልኝ እናቴ😢😢😢

  • @user-ig9tc5ot5r
    @user-ig9tc5ot5r Před 24 dny +6

    ስውሯ እናቴ ማርያም ክብር ምስጋና ይግባት

  • @user-ee9ig6bx9y
    @user-ee9ig6bx9y Před 3 dny

    አሜንአሜንአሜን

  • @user-sb9jq2yw5r
    @user-sb9jq2yw5r Před 24 dny +5

    አሜን አሜን አሜን!!! 🤲🤲🤲 አመአምላክዬ ወላዲተ አምላክ እመብርሀንዬ እሩህሩህ ሚስጥረኛዬ ገበናዬ እናቴ ለእኔም ልጅ አደበት ፈተሽላት እደእድሜ እኩዮቻ የውስጦን ትናገር እመብርሀንዬ ካንቺ ሌላ ማንም ሚስጥረኛዬ አንደሌለኝ ታውቃያለሽ ስውሯማርያምዬ አምናለሁ በእርግጠኝነት የኔንም ልጅ አደበት ፈተሽ ለምስክርነት አውደምረትሽ ለይ እደምቴቆሚኝ አምናለሁ በቅርብ ቀን ካለሁበት አገር ለምስክርነት ለደጅሽ እደምታቆሚኝ በእርግጠኝነት አምናለሁ ስለዚች ምስኪን ቡላቴና ስትዪ ለእኛም እስራታችንን ፍቺልን እናቴ ጠይቄሽ አፍሬ አለውቅም እናት እኔ በደለኛ ሀጥያተኛ ልጅሽን እደበደሌ ሳይሆን እደእሩህሩህነትሽ ለምስክርነት በቅርብ ቀን እኔባርያሽን ለደጅሽ እንደምታቁምኝ በእርግጠኝነት አምናለሁ!!! አሜን አሜን አምን!!!🤲🤲🤲

  • @zebenayniguse
    @zebenayniguse Před 9 dny

    Amen amen amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gh8mx3hk7g
    @user-gh8mx3hk7g Před 25 dny +6

    ስለ ኩሉ ነገር እግዚኣብሔር ይመስገን ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏⛪⛪⛪ 🌿🌿🌿🍁🍁🍁🌷🌷🌷🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌸🌸🌸🍀🍀🍀❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብሪ ነዴና ቅድስቲ ድንግል ማርያም ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏⛪⛪⛪🌿🌿🌿🍁🍁🍁🌷🌷🌷🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌸🌸🌸🍀🍀🍀❤❤❤

  • @elsielsi9993
    @elsielsi9993 Před 23 dny

    Ellllllll Ewnet new ye Embet kedst dengel Mariam tamer enem eza neberku be ayne aychalehu❤❤

  • @user-dx6dn1mj9q
    @user-dx6dn1mj9q Před 2 dny

    እማ ፍቅር ክብር ይግባሽ እናቴ እመቤታችን ❤❤❤❤

  • @AsfawBelay-ub9gx
    @AsfawBelay-ub9gx Před 13 dny

    እግዚአብሄር ይመስገን ድንቅ ነው

  • @mesrttesfya95
    @mesrttesfya95 Před 23 dny

    Elelelelelele lelelelel 👏👏👏 Amen Amen Amen 👏👏👏👏

  • @KebrbushiKb
    @KebrbushiKb Před 10 dny

    Lante yedrsachwu enate mariyame lanem dershign embyen abshi enate kidne mirte❤❤❤❤❤❤❤

  • @betsinshaw5259
    @betsinshaw5259 Před 23 dny

    Amen yedngel Tamer yenenem guada eyes enate

  • @hannaankelabf3906
    @hannaankelabf3906 Před 9 dny

    እልልልልልል ክብር ለድንግል ማርያም

  • @salamabebe1008
    @salamabebe1008 Před 20 dny +2

    እመቤቴ እናቴ ምሰጋና ይግባሸ እናቴ የኔ ልጅ ያለችበትን ሁኔታ ታውቂያለሸ ቀነረ ልጅ የተሠኀሰረውን ፍችልኝ አሰቢኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selambirhanu7875
    @selambirhanu7875 Před 10 dny

    Elelellelele Amen Amen

  • @user-pf7qk5ui9h
    @user-pf7qk5ui9h Před 17 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን እሷን እናት አድርጎ ስለሰጠን❤

  • @pelopel6943
    @pelopel6943 Před 24 dny

    Emebet Msgana ydresat 🧎‍♀️🙏🤲Yeljwa ykrta🙏

  • @masi334
    @masi334 Před 22 dny +1

    Elelelelelelelelelelelelelelelelelelelelel 👏🏻 👏🏻 👏🏻 👏🏻 👏🏻 👏🏻 👏🏻 👏🏻 👏🏻 👏🏻 👏🏻

  • @Ade-sm5xq
    @Ade-sm5xq Před 24 dny

    😢😢😢😢😢😢😢😢 Elelelele elelelele elelelele 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hadastekle2644
    @hadastekle2644 Před 24 dny

    Emebete be metfo Ets sus yetelekefewun lijen fichilign besdet ager new yalehut limesekir emetalehu Amen

  • @user-gn5zg8wc6h
    @user-gn5zg8wc6h Před 19 dny

    እመብርሀን ክብር ምስጋና ይግባት በደስታ አለቀስኩ እግዚአብሔር ያሳድግህ ❤❤

  • @ElsaGetachew-jh9pm
    @ElsaGetachew-jh9pm Před 20 dny +1

    elllll keber ledngle maryam ❤❤❤❤

  • @lilikonjo9759
    @lilikonjo9759 Před 23 dny

    Emebete aye yihin program eyayehuye betam alikishalew yenens lige meche new yemitifechilyen bethelot asibuye amen amen amen

  • @user-mh3nu5si4g
    @user-mh3nu5si4g Před 22 dny

    Ameeen ameeeen ameeeen.lenate ledegil mariyam kiber mesgana yigebatal!!!!elllllllllllll

  • @YeshiTilahun
    @YeshiTilahun Před 16 dny

    አሜን

  • @DanielWorku-t1s
    @DanielWorku-t1s Před 18 dny +1

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ድንግል ማሪያምን እናት አድርጎ የሰጣን አሜን

  • @user-tf6tx4xq5c
    @user-tf6tx4xq5c Před 24 dny

    Elelelele fetari yemesgen

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Před 16 dny

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @minamulu4932
    @minamulu4932 Před 24 dny

    Yenenem lej endefetalegn sele mariyam eyalachehu betolet asebulegn ebakachu, lej ahun 6 ametua new ebakachehu yelejen demetuan lesema , ebakachehu erdugn

  • @tegenetegene-wd1cw
    @tegenetegene-wd1cw Před 10 dny

    አሜን
    አሜን
    አሜን

  • @suzantlke7177
    @suzantlke7177 Před 21 dnem +1

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mesimesi8738
    @mesimesi8738 Před 15 dny

    እመቤቴ የስውሯ ማረያም እባክሽን የኔንም ልጅ ፊቼልኝ እና ለምስክርነትሽ አብቅኝ እስክ እናቴ ክንፍ ገብርኤልን በፀሎታችሁ አስቡልኝ !!!!

  • @ZinashZinash-xl7wk
    @ZinashZinash-xl7wk Před 21 dnem

    Emeberhan enate lenme dershilegne alchalkum sewerwa maryam yezeryakobe emebet weladite amelake ebakeshen ledejeshi abekigne

  • @abdullahmohammed6566
    @abdullahmohammed6566 Před 18 dny

    አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Mimi-qg1iq
    @Mimi-qg1iq Před 23 dny

    Elelelelelelel Egziabher yimesgen

  • @frehiwetbaraku6246
    @frehiwetbaraku6246 Před 5 dny

    እእእእልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
    እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ላንቺ ክብርና ምስግና ላንቺ ይሁን እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም እናቴ❤❤❤❤❤

  • @meserettadesse6542
    @meserettadesse6542 Před 23 dny +3

    ክብር ለድግል ማርያም ይሁን

  • @user-ly5ml4ku4d
    @user-ly5ml4ku4d Před 13 dny

    አሜን 🙏🙏🙏

  • @user-tw1oj7of6p
    @user-tw1oj7of6p Před 23 dny

    Amen Amen Amen

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Před 16 dny

    እልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤

  • @KarlKfoury
    @KarlKfoury Před 17 dny +1

    እመብርሐን ክብር ምስጋና ይግባት እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @Eff-wd7mr
    @Eff-wd7mr Před 17 dny

    dingl marayam yezihn hitsan andebet endefetashw yenenm aemro ende hitsannete melshlgn kibrmisgana le dingl maryam❤❤❤

  • @user-sd8gc2er8j
    @user-sd8gc2er8j Před 18 dny

    እመብርሃን ሆይ የነገርኩሽን አደራሽን

  • @Kabe-jt1xq
    @Kabe-jt1xq Před 22 dny

    Amen amen amen ezaber yimesgen

  • @rahelmesfin4182
    @rahelmesfin4182 Před 23 dny

    Amen amen amen 🙏🏼

  • @wendyemenegesha
    @wendyemenegesha Před 21 dnem

    እግዝያብህር ይመስገን

  • @MimiShashemene
    @MimiShashemene Před 21 dnem

    እልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @Miss-no-blink
    @Miss-no-blink Před 20 dny

    እመቤቴ ክብር ይገበሻል

  • @solomongetahun1521
    @solomongetahun1521 Před 22 dny

    Amen amen amen❤❤❤❤❤❤

  • @DeraToup
    @DeraToup Před 23 dny

    Amen amen amen

  • @HiwoiSiSiyaa
    @HiwoiSiSiyaa Před 20 dny

    Amen amen amen❤❤❤❤

  • @freweinitekie7869
    @freweinitekie7869 Před 19 dny

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን እግዝአብሔር የተመሰገን ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qy4iu1tm5m
    @user-qy4iu1tm5m Před 21 dnem

    Amen eganem teftan

  • @Zdetu
    @Zdetu Před 23 dny

    Emeberehane Mene yesaneshale ema

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Před 16 dny

    እልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤

  • @user-ke3kx4lg1t
    @user-ke3kx4lg1t Před 22 dny

    ❤❤❤❤galataa hadhaa teenyaa Quliquletti dubaroo mariiyamaa

  • @HawiiSara
    @HawiiSara Před 23 dny

    Embata tedaran selam adergileg ebakesh enata😢😢😢

  • @betelhemyemane2564
    @betelhemyemane2564 Před 24 dny +1

    Swrua Mariam Enate ye wendmen libun ena aemrown kifechilet

  • @user-qv3qy9tb6e
    @user-qv3qy9tb6e Před 10 dny

    Emebata dereshileg Lenham direshilin emamilaki enata❤❤

  • @betelihem6451
    @betelihem6451 Před 24 dny

    Amen amen ema fiker semua yemasegane

  • @MahiSura-fe6pz
    @MahiSura-fe6pz Před 12 dny

    ያንቺን ልጀ የፍታች ቅድስት ድንግል ማርያም የኔንም ልጀ ትፍታው

  • @akbirteame379
    @akbirteame379 Před 20 dny

    አግዝብሄር ይመስገን ❤❤❤

  • @lemlemassefa3336
    @lemlemassefa3336 Před 22 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @Tamre9500
    @Tamre9500 Před 21 dnem

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022 Před 16 dny

    Amen Amen Aman

  • @goytomgidey9326
    @goytomgidey9326 Před 22 dny

    kber le emebrhan! le lijwa lekirstosm ftsum amlkot!

  • @AAh-vj1hz
    @AAh-vj1hz Před 24 dny +2

    ወላዲተ አምላክ ንፅህት ቅድስት ድንግል ማርያም አንችን ያመነ የጠራ ምንም አያፍርም እውነት እፁቭ ድንቅ 😢😢ክብር ምስጋና እናቱን እናታችን አድርጎ ለስጠን ላንድያ ልጇ ለምልዑል እግዚአብሔር ❤❤❤

  • @MEkdelawitWorku
    @MEkdelawitWorku Před 19 dny

    አሜን ለደጅሽ ያብቃኝ

  • @KonijitAyele
    @KonijitAyele Před 21 dnem

    ክብርለእመቤታች እልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @KebedeGift5
    @KebedeGift5 Před 23 dny

    Amennnnn

  • @user-ms4ps5cu6e
    @user-ms4ps5cu6e Před 24 dny

    Elelelele Amen

  • @TadaluTadaluu
    @TadaluTadaluu Před 22 dny

    maryam maryam

  • @jerywendmaneh9446
    @jerywendmaneh9446 Před 25 dny +1

    Nberku b botawe omg k aymro belaye nwe ❤❤❤❤embetye

  • @maqaram8997
    @maqaram8997 Před 18 dny

    እልልልልልልልልልል እንቴ ማርያም

  • @shewitsium5514
    @shewitsium5514 Před 17 dny

    Amennnnnnn❤

  • @user-bn9pc9ux6q
    @user-bn9pc9ux6q Před 24 dny

    Ellllllllllllllllll abet endat des yelal bembrhan ema fekr keberna mesgna yegbash yena wed enat❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-oc5xu4vc8w
    @user-oc5xu4vc8w Před 23 dny +2

    ክብር መስጋና ለጌታዬ እናት እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @EadanEadan
    @EadanEadan Před 23 dny

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @aynalemzewde7775
    @aynalemzewde7775 Před 20 dny

    እልልልልልልልልልልልል አንቺን የሰማች እኛንም ትስማን

  • @khtt8663
    @khtt8663 Před 20 dny

    Amen amen 🙏
    Elllllll elellĺl menagerie yalchalu hulu endezih lij tfewusachewu