🔴እስከ መቼ ህጻን ይኮናል❓ ዘመድኩን አፍረጠረጠው❗️

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • #ጸጋዬ_ክፍሉ #tsegayekiflu #joinmembership
    በዚህኛው ቻናሌ ላይ መንፈሳዊ፣ ማኅበራዊ እና ወቅታዊ ጉዳዮች ለኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን፣ ኤርትራውያን በአስተያየት መልክ (reaction video - ሬአክሽን ቪዲዮ) ተደራሽ ማድረግ ነው። ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በአስተያየት መስጫው ሳጥን ወይም በማኅበራዊ ትስስር ገጾቼ ብትልኩልኝ በተቻለኝ ፍጥነት ለመመለስ ፈቃደኛ ነኝ።
    ቤተሰብ ይሁኑ (ሰብስክራይብ ያድርጉ) ያተርፉበታል።
    ሁለተኛ ቻናሌ ለመቀላቀል / @tsegayetutorial
    t.me/tsegayekiflu
    www.tiktok.com/@tsegaye_kiflu
    t.me/tseomm
    It is a platform for providing orthodox audio-visual teachings, hymns, bibliography, current church information, religious verses and sayings, as well as educational live broadcasts. When searching for any Orthodox Tewahedo, you can use your first destination TSEGAYE KIFLU / ጸጋዬ ክፍሉ Welcome to the online context of our church's doctrine, tradition, and history.
    In This Channel You will get an ORTHODOX REACTION VIDEOS AND Entertaining Content for the Habeshan Community.
    FAIR-USE COPYRIGHT DISCLAIMER
    Copyright Disclaimer Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, commenting, news reporting, teaching, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use.
    1) This video has no negative impact on the original works (It would actually be positive for them)
    2) This video is also for informational purposes.
    3) It is not transformative in nature.
    4) I only used bits and pieces of videos to get the point across where necessary.
    Tsegaye kiflu does not own the rights to these video clips. They have, in accordance with fair use, been repurposed with the intent of educating and inspiring others.

Komentáře • 133

  • @user-bj8wl2bp5i
    @user-bj8wl2bp5i Před měsícem +15

    አባታችን መምህር ግርማን የሚቃወሙ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ዘመዴ ፈርተሀል መሰለኝ አትፍሩ አልክሳ አቤት የስድብ መንፈስ በዚህ አንደበትህ ነው የምትቆርበው እግዚዮ

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz Před měsícem +10

    ሁላችንም ይህን የምታነቡ ሁሉ ቅዱስ ሚካኤል በሮ ይድረስልን አሜን አሜን አሜን

  • @User2535-n1m
    @User2535-n1m Před měsícem +9

    እንኳን ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ በዓል አደረሰህ ፀጋዬ ወንድማችን

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  Před měsícem +2

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz Před měsícem +7

    ሁልጊዜም የማይገባኝ ነገር ይህ ስራቸው ነው የግርማ ልክ የጥንቆላ ነው ለእኔ የሚመስለኝ ከእህቴ ጋር የማያግባባኝን አሁን ነቅታለች እግዚአብሔር ይመስገን እናንተም ስድብ ትታችሁ ወደ እግዚአብሔር ቤት እንመለስ እንመላለስ ተባረኩልኝ መልካም ቀን

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před měsícem

      እሽ የበርሜሉ ጊዮርጊስንም እየተቃወሙልሽ ነዉ እሱንም የጥንቆላ ነዉ የሚመስልሽ የ እኛ ነቂ? ተኝተሻል በአፍዝ አደንግዝ ታስረሽ ተኝተሻል ከነዚህ ከነ አባ ገብረኪዳን በላይ ጠንቋይ የለም ወረኛ መምህር ግርማ ሲጠነቁሉ አይተሻል? አባ ገብረኪዳንሰ ደብተራ አለመሆናቸዉን በምን አረጋገጥሽ ዝም ብለሽ አትነጅ በማታዉቂዉ ነገር ይሄ ፖለቲካ አይምሰልሽ እምነት ነዉ ማስተዋል ቀርቦ ማየት ይጠይቃል። ሳያዮ የሚያምኑ ብፁአን ናቸዉ የተባልሽዉ እኮ ለሀሜት አይደለም።

  • @edushikorasmarina1372
    @edushikorasmarina1372 Před měsícem +5

    አንድ በአንድ ደብተራና የደብተራ ልጆች እየወጡ እና እያጋለጥካቸው ነው ሰይጣን ሲጠራ የሚናደዱ ብቻ አባቶቻችን እና ወንድሞቻችን በጎ ስራዎቻቸው የማይወራ ይገርመኛል ተቃዋሚ ብቻ ደግሞም ሰይጣን ይቃጠላል ወደ ሲኦልም ይሸኛል የሚናደድም ደብተራና የደብተራ ልጆች መቃወማቸውም መቃጠላቸውም ይቀጥላሉ

    • @miranasrallah1106
      @miranasrallah1106 Před měsícem +1

      እውነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @yalemworkmekonnen9222
    @yalemworkmekonnen9222 Před měsícem +7

    እኔ በአባ ገ/ኪዳን ንግግር እስማማለሁ። አኔም የምለው አንደሳቸው ነው። ፀበሉ በሰወች አፍ እና አፍንጫ በሚገባበት ጊዜ ትንፋሽ ሲያጥራቸው በአይምሮአቸው ውስጥ ያለውን ያዩት ስለሚመስላቸው ነው ይሄን አየን ያንን አየን የሚሉት። እንጅ ቅዱስ መናፍስት በሙሉ ጸበል ቦታ ላይ እየተገኙ ነው የሚል እምነት የለኝም። እያጠመቅን አጋንንት እናወጣለን በሚሉትም ምንም እምነት የለኝም ። ግን በፀበል አምናለሁ እንደሚፈወስ ።

    • @Only1God889
      @Only1God889 Před měsícem

      መለኩሴ ባህታ ምናምን በሚል ነገር አላምንም ያው አማራ ወጣት እንዳይወለድ እንዳይከብድ ግብፅ ያመጡት ነገር ነው ደብብ ክልል የለም ባህታዊ/መንኩሴ አንከርት ግርማ ጃኒ ራሰታ ተቃዎሚ ነኝ ዛር የየዛውን የጨነቀውን እየገረፍ ቃለመጠየቅ ሚያረጉት ነገር ያሰቀኛል።

    • @messizeleke5497
      @messizeleke5497 Před měsícem

      ይሄንን ለማለት ሄደህ እየው ወይም እይው፣ እጅግ ድንቅ እጹብ ድንቅ ከአይምሮ በላይ የሆነ ድንቅ የድህነት ቦታ ነቅ

    • @workiyegeremew4937
      @workiyegeremew4937 Před měsícem

      Waree

    • @የሰውልጅ
      @የሰውልጅ Před měsícem +1

      ​@@Only1God889አንተ ደካማ ጠብህ ከግብፅ ጋር ሳይሆን ከሐዋርያው ጳውሎስ ጋር ነው ምንኩስናን የሰበከ እርሱ ነውና " ብትችሉስ እደእኔ ብትሆኑ እወዳለሁ"

    • @Only1God889
      @Only1God889 Před měsícem

      @@የሰውልጅ ጰውሊ የጠገበ የሮም ወታደር ሴቶችን እንደፈለገ ሲያረግ የነበር ነው ፣መንኩሴ ባህታ የአማራ ህዘብ እንዳይራባ የተሴሬ ጉድ ነው ፣ገብሬ ሆኑ ሌሎች ወጣት መንኩሴ ያው በድብቅ በህለመ ለሊት ሴጋ እየረጩ ነው ሚያድረው እራሱን እያረካ ከመኖር ዘር ተክቶ ቢኖር በሰላም እግዛአብሔር የበለጠ ይባርከዎል ይቀድሰዎል።

  • @YelabaAdmasu
    @YelabaAdmasu Před měsícem +5

    .አባ ገብረ ኪዳንን በጥንቃቄ በማስተዋል ልናከብራቸዉና ልንጠቀምባቸዉ ይገባል ይልቅ እንዳወጣቸው አጥብቀን እንፀልይ

  • @amelezewdie6216
    @amelezewdie6216 Před měsícem +3

    አባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን እንዲህ ዕውነት የሚያስተምር በጠፋበት ዘመን ከእግዚአብሔር የተሰጡን አባት ነዎት እግዚአብሔር ጥበቃውን ያብዛልዎት አሜን።

    • @tigistteferi1805
      @tigistteferi1805 Před měsícem

      ወንድሜ እግዚአብሄር ይባርክህ
      የሚያስተምር በተገኘበት ዘመን
      ቃሉ ይፈፀም ዘንድ ግድ ይላል

  • @user-rz6mo7nw1n
    @user-rz6mo7nw1n Před měsícem +5

    እንዲያው በሚካኤል የተዋህዶ ልጆች እንንቃ😢 በአጥማቂያን እና በእመቤታችን እና በቅዱሳን ስም የመጡትን ሁሉ አትቀበሉ😢 መናፍስት ከእግዚአብሔር ተልከው እንደሆነ መርምሩ ይላል እኮ ቃሉ😢

    • @martaetopian6896
      @martaetopian6896 Před měsícem +1

      እና ሰምታችሁነዋ መርመር ሁላችን ዋጋችንን እናገኛለን የተሰጠንን መርመር አጣርቶ የእግዚአብኤር ቅዱስ መንፈስ ማን ጋር እንዳለ መርምሮ ማወቅና መለየት የኛ የምህመን ፋንታ ነው ንቁ ንቁ ተሳዳቢዎች አሳዳቾች ምንም አይደለም ዋጋችሁን ታገኛላችሁ

  • @michalmulukhen8154
    @michalmulukhen8154 Před měsícem +4

    ሂሄንን ዝግጅት ስታደርግ ከቻልክ የአምልኮት ስግደት ስገድ ።ሲቀጥል መላከ መንክራት መምህር ግርማን ተፋታቸው ከሣቸው ውጪ ዝግጅት ማድረግ አትችልም

  • @ElisaAsress
    @ElisaAsress Před měsícem +7

    በርሜል ሄዶ ከዛ ማውራት አይሻልም።

    • @messizeleke5497
      @messizeleke5497 Před měsícem +1

      በትክክል የሄደ ይሄንን አያወራም

  • @andud9200
    @andud9200 Před měsícem +4

    ለእዉነተኛ ነገር አትፍሩ አባ ገ/ኪዳን እዉነት ነዉ የተናገሩት አዕምሮ ላለዉ ግልፅ ነዉ አሁን ደግሞ እንደ አሸን የፈሉ ወሬያቸዉ ሁሉ ስለ አጋንንት ነዉ

  • @ttigisthhailu717
    @ttigisthhailu717 Před měsícem +3

    እንኳን ለታላቁ ቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ በዓል አይረስህ ወንድሜ ።

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  Před měsícem +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቲጂ

  • @user-bu7dx2ie4t
    @user-bu7dx2ie4t Před měsícem

    ስለ አባታችን ምንም ቅሬታ የለኝም ።እሳቸው እኔ እንደተረዳሁት ግን በደል፥ሐጢያት የተነሳ እግዚአብሔር ስላስቀየምንው እንዴት አየነው እንላለን ነገር ግን እንደቸርነቱ እንደሚምረን አንጠራጠርም።ንሰሐ ገብተን ብንቀበለው ዘላለም ከኛጋር ይኖር የለምን? ማለታቸው መሰለኝ በርግጥ ስለፀበሉ በግሌ እፁብ ድንቅ እላለሁ ።እሳቸውም ሄደው ከዕድሉ ቢቋዱሱ ሊያምኑ ይችላሉ ።እሳቸውን በምንናገርበት ጊዜ ይሄነው የማንለው ሐጢያት ነው የምናተርፈው።

  • @NahomaYosief-kt4xf
    @NahomaYosief-kt4xf Před měsícem +5

    ለመላእከ መንክራት መምህር ግርማ ለቆሞስ ኣባ ሳሙኤል ለ ቀሲስ ሄኖክ እና ሌሎም የኦርቶዶክስ ትክክለኛ መምሃራኖች ጸጋ በረከት ዕድሜ ያብዛልኝ

  • @Godoliyas-27
    @Godoliyas-27 Před měsícem +1

    ላስተማሩን አባቶቻችን ቃለ ሕይዎት ያሰማልን!
    የኔ የሆኑትን ከፍሬ ያቸው ታውቃቻላችሁ እንዳለ ጌታችን አጥማቂ ነን ባዮች ምግባራቸው ይመሰክርባቸዋል.. ከዚህ በላይ ርዕስ ባናደርጋቸው.

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz Před měsícem +1

    25:49 ድረስ ያስተማሩንን አባት ወደሆላ ሂደው በእውነት ትክክል አምስት ነገር ያስፈልገናል ይህ እውነተኛ ትምህርት ይህ ነው ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ለሌሎችም ወንድሞች እግዚአብሔር ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @solomongiday
    @solomongiday Před měsícem +1

    እኔ በበርሚል ቅዱስ ጊዮርግስ ገቢረ ተአምራት እንዲህም በመምህር ግርማ ጸጋቸው አልጠራጠርም ነገር ግን ችግር አለ ተብሎ እኻን ቢታሰብ የአባ ገብረኪዳን ችግሩ የመፍታት አካሄዳቸው ሚድያ ላይ እየውጡ የሚሰጡት ትችት ምእመናን የሚከፋፍል ድርጊት በመሆኑ ጥንቃቂ ቢያደርጉ የሚሻል ይመስላኛል ቢሆን ቢሆን በውስጥ ከሚመለከታችው አካላት ተገናኝተው ቢወያዩ ።

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz Před měsícem +1

    እንኳን አደረሰህ ወንድሜ ፀጋዬ ለመላእክት አለቃ ለቅዱስ ሚካኤል እለተቀን የስራ ዘመንህን ይባረክልኝ አሜን አሜን አሜን

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  Před měsícem +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መልኬ

  • @ethioruhma2613
    @ethioruhma2613 Před měsícem +2

    ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤

  • @miranasrallah1106
    @miranasrallah1106 Před měsícem +1

    እኔ ግን አንስቻለሁ ሰብስክራይቡን ምክነያቱም አባቱቻችንን እየተቃውምህ አንተን አልደግፍም ላንተም ለሚቃውሞትም እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው በእውነት የሚፈውሱ አባቱቻችንን እግዚአብሔር ያብዛልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እነሱን የሚቃውም ሰይጣን ያለበት ብቻ ነው

  • @sisayabayneh8442
    @sisayabayneh8442 Před měsícem +2

    የማይደሰት ሊኖር ይችላል፡፡ ለማጥራት ጥርት ማደረግህ ገሩም ነው፤ በተረፈ አትጨነቅ፡፡

  • @user-ee4su6cd8z
    @user-ee4su6cd8z Před měsícem +1

    አባታችን አባ ገብረ ክዳንእና መምህራኖቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @Only1God889
    @Only1God889 Před měsícem +1

    አንከርት ግርማ ጃኒ ራሰታ ተቃዎሚ ነኝ ዛር የየዛውን የጨነቀውን እየገረፍ ቃለመጠየቅ ሚያረጉት ነገር ያሰቀኛል፣ማውቃቼው እዛው ሂደው በቁማር በሺሻ ሱሰ ሂዳው ለፈልፈው ዙረው እዛው ናቼው።

  • @YelabaAdmasu
    @YelabaAdmasu Před měsícem +4

    .ዘመዴ ተባረክ እኒህን ዉሸታም ነጋዴ ስለአወክባቸዉ ስንቱን አታለሉት

    • @miranasrallah1106
      @miranasrallah1106 Před měsícem

      የተረገመ ነው እንጂ አባቱቻችንን መሳደብ አለመታደል

  • @abdi9388
    @abdi9388 Před měsícem +2

    ተአምር የሚታየዉ እኮ ፀበሉ ዉስጥ ሆነን ፀበሉ ሲወርድ በተሰወርን ጊዜ ነዉ። ታዲያ እሣቸዉ እንዳሉት እኮ ሤይጣን ፀበሉ ዉስጥ ጠብቆ አንደሚያሳስተን ነዉ አገላለፃቸዉ። እንዴት ነዉ ሤይጣን ነዉ የሚያወራችሁ የሚሉት?

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft Před měsícem +1

    ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-pp7wk7lj2i
    @user-pp7wk7lj2i Před měsícem +1

    ወዝና ጣእም የሌለው ስራ እየሰራህ ነው አተ እምነት እምነት እሽ መተቸት በጣም ተወዳለህ😢😢

  • @ruthkebede9682
    @ruthkebede9682 Před měsícem

    እግዚአብሄር ይባርካችሁ እዉነት እዉነቱን መናገራችሁ ጥሩ ነዉ

  • @SelamK-zm7us
    @SelamK-zm7us Před měsícem

    እኔ በዚህ በዲኮር ላይ በጣም ቆይቷል መቃወም ከጀመርኩ። ትክክል ነው ማርያምን።ያስጠላል አያስፈልግም Decor

    • @SelamK-zm7us
      @SelamK-zm7us Před měsícem

      ቤተክርስቲያን ለብቻዋ በቂ እና ከበቂ በላይ ነው!!!!በሩ ራሱ ይናፍቀናል።አውደምህረቱን ይናፍቀናል ይታሰብበት

  • @mikiscell6705
    @mikiscell6705 Před měsícem

    ቅዱስ ሚካኤል አባቴ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ledetamariyamtube
    @Ledetamariyamtube Před měsícem

    ቅዱስ ሚካኤል ከሁላችን ጋር በጎደለን ሁሉ ይሙላልን ።

  • @solomongiday
    @solomongiday Před měsícem

    መጽሃፍ ማወቅ ብቻውን ፍጹምነት የሚያበቃ አይደለም ፈሪሳዊያንም እንዲሁ ነበሩ ጌታ በመዋእለ ስጋ ብዙ ተአመር ሲሰራ ሲያድን አንደኝ ተቃዋሚ ኣነሱ ነበሩ ይቀኑ ስለነበረ----

  • @meseretmengeshalewte1502
    @meseretmengeshalewte1502 Před měsícem +1

    እንኳን አደረሳችሁ ለቁዱስ ሚካኤል በዓል ለኦርቶዶክስ አማኞች በሙሉ

  • @MdArfat-sg7ib
    @MdArfat-sg7ib Před měsícem +2

    እንኳን አደረስክ አደረስን አሜን አሜን አሜን

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  Před měsícem +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @etetumamo264
    @etetumamo264 Před měsícem +1

    bttikkil abatachen kale hiwot yasemalen.

  • @YeMaryam-cb2mj
    @YeMaryam-cb2mj Před měsícem +2

    በመምህር ግርማ ጉዳይ የሚሸማቀቅ ኦርቶዶክሳዊ ያለ አይምሰላችሁ። እውነተኛ አገልጋይ ስለመሆናቸው ምስክሮች ነን።

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  Před měsícem

      ለአጋነንትም እኮ ምስክር አለ። እግዚአብሔር በስምክር ብዛት የሚሸወድ አይደለም እንጂ

    • @fikirtegebrehiywot599
      @fikirtegebrehiywot599 Před měsícem

      M76lፐ​@@Tsegayekiflu

    • @savannasav2609
      @savannasav2609 Před 17 dny

      ​@@Tsegayekiflu ለምን አታዳምጥም መጀመሪያ ዝም ብሎ መተቸት ምን ጥቅም አለው ይሄ ሁሉ ፕሮቴስታንት ከኦርቶዶክስ የወጣው ማዳመጥ አለመቻሉ ነው እንጂ ኦርቶዶክስ ስህተት ስለሆነ አይደለም ስለዚህ እባክህ ዝም ብሎ መቃወሙ መፍትሔ አይደለም መጀመሪያ በደንብ አዳምጥ ቀጥሎ በነዚህ ሰዎች ስንት ሰዎች ወደ ቅዱስ ቁርባን እንደመጡ በማስረጃ እና መረጃ አለ ስለዚህ ውሸት መናገር ሃጥያት ነውና አዳምጥ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጥህ ፀልይ ስግደት ደግሞ አታቋርጥ አይምሮ ይከፍታል።

  • @etetumamo264
    @etetumamo264 Před měsícem +1

    Wondemachn Tsegay, enkuwan la Kidus Mikael werhawi beal beselam aderesehi.

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  Před měsícem

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @user-sg9bu6re6n
    @user-sg9bu6re6n Před měsícem +1

    እረ እግዜር ይስጣችሁ ይኼ ዘመን አመጣሽ እብደት ነው ክርስቶስ በቃሉ እንዳስተማረን ቨመጨረሻ ቀን ክርስቶስ በዘያ ነው በዚህ ነው ቢሏችሁ አትመኑ ባላችሁበት ተረጋግተችሁ ጠብቂ ያለው ይኼ ይመስለኘል እኔ ሳስበው በዛ ምስኪን እንደ እኔየጨነቀው ህዝባችንን ግራ እያጋቡት እያባከኑት ነዉ

  • @rosaabeba3000
    @rosaabeba3000 Před měsícem

    እንኳንለለቀ መላእክት ለቅዱሰ ሚኮኤል ወርሃዊ በፃል እደረሰህ ፀጋዬ ወንዱማቸ ን

  • @shitayeurge2629
    @shitayeurge2629 Před měsícem

    አባታችን ቅዱስ ሚካኤልወርሀዊ በአል በሠላም አደረሳችሁ

  • @kinfewurissa2712
    @kinfewurissa2712 Před měsícem

    እንኳንም አደረሰህ ለቅዱስ ሚካኤል ሊቀ መላእክት
    ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል ኦ መተንብል
    ካህነ አርያም ትሰመይ ቢጸ ሱራፌል።
    💚💛❤️

  • @user-ix1nb3vt3r
    @user-ix1nb3vt3r Před měsícem

    ጥሩ ነው ብለን ያሰብነውን ጰፈናል አታስተዛዘን

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @efrembekele3753
    @efrembekele3753 Před měsícem

    እንከአን አደረሰን ለቅዱስ ሚካኤል ወርኀዊ በአል ወንድማችን

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  Před měsícem

      እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @AmeleworkAbabu-xx9wz
    @AmeleworkAbabu-xx9wz Před měsícem

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የቅዱስ ሚካኤል በረከት አይለይህ ።

  • @ElizabethSefu
    @ElizabethSefu Před měsícem

    እውነት ነው ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @shitayeurge2629
    @shitayeurge2629 Před měsícem

    ወይኔ 😢እንደው አባት የሌለው ተቅበዥባሽ አረጉት ህዝቡን

  • @hiwotgezaw3326
    @hiwotgezaw3326 Před měsícem +1

    እኔን የሚያናድደኝ መምህርና እዛ ደግሞ ማን ገብርኤል የሚባል መነኮሴነኝ የሚል ዩሐንስ የሚባል አጭበርባሬ ሁሉ ዘመድኩን ቆባቸውን ቅደድልን ምድረ የዳቤሎስ ካድሬ አዋርድልኝ

  • @MeseretMesheshaMamo
    @MeseretMesheshaMamo Před měsícem

    Memhir girmaye nefsihin ketsadikan ekifi yanurlin wendimachin dimitsun silasemahen kal hiwot yasemalin

  • @arsemaberhanu9242
    @arsemaberhanu9242 Před měsícem +1

    ዘመድኩን ልክብለሀል እንዲ ንገርልን እባክህ

  • @user-xd8bo1dm4g
    @user-xd8bo1dm4g Před měsícem

    ዘመድኩን ባለው ነገር እስማማለው ለመሆኑ ቤተመቅደሱን ያውቁታል

  • @afeworkg2684
    @afeworkg2684 Před měsícem

    vision unsealed ይህንን ጻፍና ዮቱዩብ ላይ ፈልገዉ የበለጠ ማስረጃ ታገኝበታለህ, መነሻቸዉ በዚህ ያዉቁ ይሆናል ብየ አስባለሁ. በርታ!

  • @TarikAnbese
    @TarikAnbese Před měsícem

    መልካም አባት ሕግ ኢ ኅ ብ ሔ ር በ ዘ መ ና ች ን የ ሰ ጠ ን ና ቻው መ ም ህ ር ግ ር ማ

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc Před měsícem +2

    ምነዉ ይችን ድግምት ደጋገማችኃት አንተ ደጋሚ መተተኛ ካልሆንክ ምነዉ ምን አስጨነቀህ ቢታያቸዉስ የኔ ወንድም አሳስቦህ ነዉ? ፈስ ስላለባችሁ ዋና የሚያስጨንቃችሁ ጉዳይ ስለሆነ እጃችሁ ስላለበት ነዉ አይደል? አድናችሁ ነዉ እንዲህ አይነት ፕሮግራም ማለባበስ የምትወዱት ምነዉ ከሰይጣን ጋር ዲል አድርጋችኃል አባታችሁ ነዉ? ብዙ ጊዜ ስትሸፋፍኑለት አያለሁ። እረ እየታዘብናችሁ እየጠረጠርናችሁ ነዉ እኮ እሽ አሁን ምንድነዉ የምትለን በርሜሉ ጊዮርጊስ ሄደዉ ድግምት ያደረገብኝን አሳየችኝ እመቤቴ ያሉት ሀሰት ነዉ እኔን እመኑኝ እያልከን ነዉ?😢😢😢 ጉድ ነዉ ዘንድሮ ከሰማዕቱ አንተን እንመንህ አይደል? ታድያ ቢያሳያቸዉ ምን ቁርጥ አደረገህ ነዉ የኔ ጥያቄ አንተን ነዉ እንዴ ያሳያቸዉ ? 😅😅😅😅ፈስ ያለበት አሉ

  • @worknehogheto9127
    @worknehogheto9127 Před měsícem

    Ur right Quote from BIBLE

  • @solomongiday
    @solomongiday Před měsícem

    ወንድሚ ጸጋየ ደግሞ የቤትህን ገመና ችግር እካ ቢኖር ለጸሃይ አውጥተ ምእመናን ከሚከፋፍል አጀንዳ ብትወጣ ነው የሚሽልህ ።

  • @ElizabethSefu
    @ElizabethSefu Před měsícem

    እንኳን አብረን ደረስን

  • @Mihiret855
    @Mihiret855 Před měsícem

    😂😂😂😂😂😂 በስማም is killing me😂😂 የብዙ ሰዉ ችግር ነዉ well said

  • @tigestbihonegn4919
    @tigestbihonegn4919 Před měsícem

    እንኳን ለሊቀ መላእኩ ቅዱስ ሚካኤል አደረህ አደረሰን።

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  Před měsícem

      እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @asratyilma4746
    @asratyilma4746 Před měsícem

    መምህር ኧረ ጥሯቸው መምህር ግርማ አባ ግርማ
    ሄኖክ ቅብርጥዬ እያሉ እነዚህ ሰይጣን ሰባኪዎች

  • @NegussieGezhagn
    @NegussieGezhagn Před měsícem +1

    Sela..baremarel.gyoregs,lenegrh,2.kean,takmechlau,selek,kutrehe,asekmtlg,wendemea

  • @tesfayegetachew4059
    @tesfayegetachew4059 Před měsícem

    መምህር ግርማ ላይ ብዙዎቻችሁያላችሁን ቦታ ከፍተኛ ነው ለምንድነው? እየሱስ ክርስቶስ ለሐዋርያቱ አኮ በስሜ አጋንንት ስለተገዙላችሁ ደስ አይበላችሁ ሥማችሁ በሠማይ ስለተጻፈ እንጂ!!

  • @worknehogheto9127
    @worknehogheto9127 Před měsícem

    Gobez tesadabi Orthie nehi

  • @user-jl6kd1qb7g
    @user-jl6kd1qb7g Před měsícem

    እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል በአል በሰላም አደረሰህ ወንድማችን

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  Před měsícem

      እንኳን አብሮ አደረሰን😍😍

  • @fhhf3250
    @fhhf3250 Před měsícem

    እንኳን አደረሰህ ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ሚካኤል❤❤❤❤ ሁሉቹሁም ዉድ ኦርቶዶክሳዉያን❤❤

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  Před měsícem

      እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @user-dx9tn6bi2r
    @user-dx9tn6bi2r Před měsícem +1

    አንተ እኮ በራስህ ጊዜ ፀጋህን በምስር ለዳቢሎስ የሸጥክ ነህ፣ወየው ለእውቅና ለገንዘብ ብለህ የመንፈስ ቅዱስን ስራ እየተቋወምክ እንደሆነ ፣መፀሐፍ ቅዱስ ውስጥ ሳኦል ሳኦል ለምን ታሳድደኛለህ ያለው ቃል ፡ዛሬ በአንተ ህይወት ውስጥ እየታየ ነው ፣አባቶችን የተቋወምክ መስሎህ የመንፈስ ቅዱስን ስራ እየተቃወምክ፣ዲያብሎስ ለምን ተነካ የእግዚሐብሔር ህዝቦች ለምን ከዲያብሎስ እስራት ተፈቱ እያልክ ነው ፡ንስሐ ግባ በኋላ መመለሻ የለህም

    • @Godoliyas-27
      @Godoliyas-27 Před měsícem

      "መንፈስ ሁሉ አትመኑ ነገር ግን መንፈስ ከእግዚአብሔር እንደሆነ መርምሩ ::"1ኛ ዮሐ
      ስለዚህ ሁሉም መስቀል የያዘውን ሁሉ የክርስቶስ ነው ማለት አይቻልም... አጥማቂ ነን የሚሏቸው ስራቸው ከ እግዚአብሔር የሆኑ አይመስልም!!

  • @MuluTola-un3ny
    @MuluTola-un3ny Před měsícem

    ፐፐፐፐ ደብተራ የደብተራ ስሪቶች ሰላቢ የሰላቢ ስሪቶች ተንጫጩ እኛ ነቅተናል አንሰማችሁም! ጥላ ወጊ የሰው እድል የሚወስዱት በኦርቶዶክስ ቤት ዉስጥ ተወሽቃችሁ ለከርሳችሁ የምትኖሩ አብቅቶላችኋል አሁንም አትነቁም በናንተ ድፍረት ነዉ ሀገራችን ዋጋ የምትከፍለው የእግዚአብሔር ቤት አርክሳችኋል የእግዚአብሔር ክብር ከናንተ እርቋል እንደ ኤሊ ልጆች ትሆናላችሁ🙏 ብንሰግድ ለእግዚአብሔር ብንፀልይ ለእግዚአብሔር መቁጠሪያ ብንጠቀም ለዳቢሎስ እና ማነዉ ደብተራ ?

  • @solomongiday
    @solomongiday Před měsícem

    ዘመድኩን ፍሬኑ የተበጠሰበት መኪና ነው ኣንዴ ፖለቲካ ኣንዴ ሃይማኖት አየዘባረቀ የሚውለው ስለ መምህር ግርማ የመናገር ሞራልም ኣቅሙም የለውም -----

  • @GezahagnNegashi
    @GezahagnNegashi Před měsícem

    ከማን ጋር እየተገላችሁ እንድሆን አስተውሁ

  • @YeMaryam-cb2mj
    @YeMaryam-cb2mj Před měsícem

    ይህ በውነት መንፈሳዊነት ነውን?

  • @giovannarosa3447
    @giovannarosa3447 Před měsícem

    ABet yandadu chht ksblo mastemar aychlm besmeam

  • @asemerttilahuntilahun5225
    @asemerttilahuntilahun5225 Před měsícem

    እኛ እሽ ማንን እንመን ሁሉም እየተነሳ ይናገራል የዩቴብ ጥረተኛች ሁላ

  • @AfariMadSleuthExportedSalt
    @AfariMadSleuthExportedSalt Před měsícem

    ተደፋ

  • @MatiMan-ty4qt
    @MatiMan-ty4qt Před měsícem +2

    እን ዴ ት ነው የ ም ታ ስ ቡ ት የ ሰ ይ ጣ ን ን መ ዋ ረ ድ የ አግዚአብሔር ሀ ይ ል ነው ያ የ ነ ው ::አ ን ተ እነ ሱ ን መ ን ካ ት ተ መ ል ካ ች ለ ማ ግ ኝ ት ነው

  • @giovannarosa3447
    @giovannarosa3447 Před měsícem

    Abagebre kidan tmhrtachw ytaftal gn andand gze sletewededu kmesmer wch yhonalu mnfes kdus sran ynkalu yenebch ydemt ene gobez negna new yemilu erasachew sedbew erasachew turu mels lesdbChew melsew belelaken ymelsalu
    Elks Tesmamu beand meheten wst new yalachhu zeregnoch knategnoch selabiwoch

  • @etetumamo264
    @etetumamo264 Před měsícem +1

    Zemeda jigna new nech nechwan Girma nigada naw. yamigermge teketayoch nachew degmo gebeyaw semok lijachew tenessa. ebakachu maemenan bemasetwal ena kalun (mesehaf kidusen) anbebachu teredu.

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king Před měsícem

    ያልቆረቡትስ በፀበል ዴቨል ማስወገድ አምላክ የእውነት አምላክ ነው ውሽት ይዘን ከኛ ጋር የለም ፀብል ስግደት ፀሎት ነው ሊላ ምን አሉ አጥማቂዎች። አንተ የሚያበላህን ነው የምሰራው አርፈህ ብላ ብርህን ሁሉም እንዳንተ ጭንቅላት አለው

  • @ethiochickenfarm8773
    @ethiochickenfarm8773 Před měsícem

    ወንድሜ አንድና አንድ ያቀረብከዉልጂ ሰለፀበሉ ጥላቻ ነወ ያቀረበዉ እንዴት 7 ቀን እራሱ ተጠምቆ ሌላዉን አትሂዱ ይባላል ያፍናል ልብድካም ያለባቹህ አትሂዱ ምን አይነት ትምህርት ነወ ወንድሜ ሲጀመር ከልብ ድካሜ ይፈዉሰኝ ብለህ አይደለም ወይ የምትሄደዉ ደግሞሰ ሌላዉ በንፀህና ሄዶ እግዚአብሄር ቢቀርበዉ እና ጥሩ ነገር ቢያ እኔ ከነክፍቴ ሄጄ እንዴት ለሌላዉ የተደረገዉ እኔላይ ካልሆነ ዉሸት ነዉ ይገላል ያፍናል የሚታይ ነገርየለም ሲጀመር ምህር መሳይ ቀሚስ ለብሶ ኢ አማኝ ነዉ አንተም በዚህ ሰአት ያቀረብከዉ ሰለበርሚል ሂደህ አይተህዋል ወይ አይተህ ያላመንክበት ካንተ ሀሳብም ጋር ሳይሆን ከኦርቶዶክሰ አሰተምሮጋ የማይሄድ ሲሆን አንተ ማቅረብ ያለብህ ወንድሜ አንተ ያየህዉ ልክ እንደሀሰተኛ አጥማቂ ወች አይነት አሰተምሮ አይን ነዉ ያየህ ወንድሜ አትዳፈሩ ከመንገዱ ጀምሮ ነዉ ሰማእቱ እየተመራ የምትደርሰዉ የማዉቀዉን ሰለማቅ ነዉ ይህን የም ለዉ አትዳፈሩ ልያቀረብከዉልጂ አቀረሻእንጂ የማሰተምርነገር አይደለም ያቀረብከዉ አመሰግናለሁ::

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  Před měsícem +1

      ስለሚሞቱ ሰዎችስ ምን አስተያየት አለህ/ሽ?

    • @ethiochickenfarm8773
      @ethiochickenfarm8773 Před měsícem

      ወንድሜለመከራከር አይደለም ልጁ ዋሹቷል በየቀኑ ይሞታል ያለዉ ነጭ ዉሸት እግዚአብሄር አዳኝ እንጂ ገዳይ አምላክ አይደለም በሁሉም ፀበል እድነትም እንዳለ ደክሞየሄደ ካለ ይሞታል የማይድን ካልሆነ ከሰቃዪ ለማሳረፍ ለምን እግዚአብሄር እደዛ አደረገ አይባልም

  • @AfariMadSleuthExportedSalt
    @AfariMadSleuthExportedSalt Před měsícem

    አህያ ቀውስ ውሻ

  • @user-dx9tn6bi2r
    @user-dx9tn6bi2r Před měsícem

    ለመሆኑ አንተ ቆርበሐል ???

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  Před měsícem

      እየቆረብኩኝ ነው

    • @user-dx9tn6bi2r
      @user-dx9tn6bi2r Před měsícem +1

      @@Tsegayekiflu እግዚሐብሔር ይመሰገን የእለት ተእለት የአምልኮ ስግደትና የምስጋና ጊዜህ አለህ ለፈጣሪህ በቤትህ ? እኔና እቤቴ እግዚሐብሔርን እናመልካለንና ስለሚል መፀሐፍ ቅዱስ።

  • @user-ko2xl5zj3o
    @user-ko2xl5zj3o Před měsícem

    ወንድሜ ጸጋየ አትሳሳት፣ አካሄዳቻው ኢኦርቶዶክሳዊ ስለ ሆነ ነው የምንቃወማቸው፣ በድፍረት ገብተው እየቀደሱ ከሰሩስ ከነግርማ ትሆናለህ ማለት ነው፣ ስለዚ በቃሉ ህግ እና ስርዓት ብቻ ተቃወማቸው።

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  Před měsícem +1

      ቃሉ ቁረቡ አቁርቡም ይላል

    • @user-ko2xl5zj3o
      @user-ko2xl5zj3o Před měsícem +1

      @@Tsegayekiflu ትክክል ነው ይላል እየቆረበ ክፉ ነገር ከሰራስ። በድፍረት ገብቶ ስለ ቆረበ ትክክል ነው ወይ፧

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  Před měsícem +1

      @@user-ko2xl5zj3o እኔ ማንንም ደፍረኽ ቁረብ አልልም ክርስቲያን ያለ ምክረ ካህን ምንም ያደርግ ዘንድ አልመክርም

    • @user-ko2xl5zj3o
      @user-ko2xl5zj3o Před měsícem +2

      @@Tsegayekiflu ከምክረ ካህን ርቀው በድፍረት ሰው ለማሳመን ብለው እየጠነቆሉ የምቆርቡ፣ ክህነት የሌላቸው ወልደው ካህናት ነን ዲያቆናት ነን ብለው በድፍረት የሚቆርቡ ስላሉ ነው፣ እኔ ከኢርትራ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ። ምንም እንኳን ሁለት ሃግራት ብንሆን በሃይማኖት ግን አንድ ነን ብየ ስለ ማምን ነው የሚከታተልህ። ኣይዞ በርታ።

  • @NahomaYosief-kt4xf
    @NahomaYosief-kt4xf Před měsícem

    እናንተ ቀጥሉ እሳቸዉ ይቀጥላሉ

  • @afeworkg2684
    @afeworkg2684 Před měsícem

    czcams.com/video/W7O8uMWiKFg/video.htmlsi=NL6Ikk7CKCj9ovrO
    እባክህ አዳምጠዉ benny hinn ብለህ youtube ላይ ፈልገዉ . አሁን ለሰጠኸዉ መረጃ ይጠቅምሃል ብየ አስባለሁ

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @MuluTola-un3ny
    @MuluTola-un3ny Před měsícem

    ፐፐፐፐ ደብተራ የደብተራ ስሪቶች ሰላቢ የሰላቢ ስሪቶች ተንጫጩ እኛ ነቅተናል አንሰማችሁም! ጥላ ወጊ የሰው እድል የሚወስዱት በኦርቶዶክስ ቤት ዉስጥ ተወሽቃችሁ ለከርሳችሁ የምትኖሩ አብቅቶላችኋል አሁንም አትነቁም በናንተ ድፍረት ነዉ ሀገራችን ዋጋ የምትከፍለው የእግዚአብሔር ቤት አርክሳችኋል የእግዚአብሔር ክብር ከናንተ እርቋል እንደ ኤሊ ልጆች ትሆናላችሁ🙏 ብንሰግድ ለእግዚአብሔር ብንፀልይ ለእግዚአብሔር መቁጠሪያ ብንጠቀም ለዳቢሎስ እና ማነዉ ደብተራ ?