🛑የአየር መንገዱን የዘረፋ አኩኩሉ ጠ/ሚኒስቴሩ ይወቁልን አሉ 😂 የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች - Ethiopian TikTok Videos Reaction

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • 🛑የአየር መንገዱን የዘረፋ አኩኩሉ ጠ/ሚኒስቴሩ ይወቁልን አሉ 😂 ብዙዎች ያነጋገረው የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች 🤣😁😆 - የኢትዮጵያ ቲክቶክ - #ethiopiantiktok #ethiopiancomedy #habeshatiktok Ethiopian Funny TikTok Videos Reaction
    🛑 ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ በአዲስ ስታንዳፕ ኮሜዲ "ማን እንደሀገር" ሰው ለማስከፋት ብዬ ሰርቼ አላውቅም … ለተቀየማችሁኝ ይቅርታ | Seifu on EBS
    🛑አስቂኙ ፓርላማ አቀመሽኝ አሉ ብለው ገጠሙላት 😂 የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች - Ethiopian TikTok Videos Reaction
    🛑 በሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ ይዤ ምንም የለኝም ብዬ እጨነቅ ነበር የአንድ ሰው ህይወት የፅጌ ክፍል፡3
    🟥ተዋህዶ መንደር አዲሱን ቻናሌን ተቀላቀሉ 👉 • እስኪ አንድም ሳንጣላ እንከናነብ ነ...
    ቪዲዮ ለመላክ
    👇👇👇👇👇
    ማስታወቂያ ለማስለጠፍ 👉 Telegram - t.me/Tikusone/1
    ከጊዜው ሌቦች ለመጠንቀቅ 👉 FACE BOOK - / tekusneger
    ለቤተክርስቲያን አስራት ለመስጠት
    👇👇👇👇👇
    የሩፌንሶ ቅ/ኪዳነ ምህረት CBE acc:- 1000396296946
    🟥Donate
    ለቻናላችን ድጋፍ ለማድረግ ለሚሹ
    👇👇👇👇👇
    PayPal :- yesehak@outlook.com
    CBE acc:- 1000446824825
    Tubbudy for free 👉www.tubebuddy....
    --------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ► None of these images, music & or video clips were created/owned by me.
    ► This video is purely fan-made if you (owners) want to remove this video, please me before doing anything. We will respectfully remove it.
    ----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------

Komentáře • 642

  • @alemnehdinknesh3322
    @alemnehdinknesh3322 Před 5 měsíci +52

    እኔ እንደውም የውጭ ሚዲያዎች ቢዘግቡት ደስ ይለኛል እኔ ነጋዴ አይደለሁም ሲጀመር ከነጋዴዎች ጋር ይተዋወቃሉ እያካፈሉ ነው የሚነግዱት ግን አሁን እያስጨነቁት ያሉት ለእረፍት ሀገሩ የሚገባውን አና የሚወጣውን ነው ሁሉም ሌቦች ናቸው አሁን በቅርብ የኢቲዮጵያ ነበርኩ ስመለስ ምግብ ይዤ ነበር በዛ የተነሳ ነጋዴ ነሽ ብሎ ብዙ ተገቢ ያልሆነ ነገር አመናጨቀኝ ሰደበኝ እኔ ሀገሬን እወዳለሁ ጀርመን የኖርኩት ሰላሳ ሁለት አመት ነው ግን አሁን ብዙ እያሰብኩ ነው በጣም እያዘንኩ ነው የሰውን ደሰታ ፍቅር የሚያጨልሙ ናቸው በጣም ያስፈራሉ ይሄን ነገር ለማስቆም ሁሉም መተባበር አለበት

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 5 měsíci +4

      ምርጥ ኮሜንት በትክክል! 🙏በናንተ ቤተሰብነት እንዲሁም ኮሜንትና ላይክ 100,000 ገብተናል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!👍🎉🎉🎉🎉🎉💖

    • @user-vh5bp3zi1c
      @user-vh5bp3zi1c Před 5 měsíci +2

      ይገባሃል ወንድሜ ገና 500.000 በርታልን ። ቢያንስ የሚሰማንን መተንፈስ እንድንችል ስለረዳኸን እናመሠግናለን !!

    • @deme12
      @deme12 Před 5 měsíci +1

      The airport stole my camera. I bought it for my hotel. The cost was $500.00. They told me to get it back after a week. Another appointment for two week...again . Finally my vacation is over. It's been four years.

    • @mikywolday4180
      @mikywolday4180 Před 5 měsíci

      not only airport Al's cago

    • @DawitSeyoum-xb5mv
      @DawitSeyoum-xb5mv Před 5 měsíci +1

      በባለ ተረኞች ተሞልቶ

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 Před 5 měsíci +31

    አየር መንገድ እና ኢምግሬሽን ተጠያቂ ናቸው
    የተመደቡት መሐይም የኦሮም ተናጋሪዎች ሰርአት የላቸውም ❤❤❤

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 5 měsíci

      በናንተ ቤተሰብነት እንዲሁም ኮሜንትና ላይክ 100,000 ገብተናል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!👍🎉🎉🎉🎉🎉💖

    • @user-xn7kp7xo1u
      @user-xn7kp7xo1u Před 5 měsíci

      ኦሮሞች ግን ሳቆነጠጡ ሳይገሩ ያደጉ ስነምግባር የጎደላቸው ከብቶች ናችው ውይ እኔ ለአነሱ አፈርኩኝ😡

  • @AlemMimi-gg5nd
    @AlemMimi-gg5nd Před 5 měsíci +11

    ይሄ በጣም ትክክል ነው እኔ ኢትዮጵያ ሲደርስ አጎበር ይዤ ነበር እና አጎበር ምን እንደሆነ የማያውቁ ሰዎች ናቸው ቼክ ያደረጉት እና በቃ ተነጋገሩበት ብዙዎቹ አዩት ትግስቴ አለቀ ትንሽ ልጅ ይዣለሁ እየመሸ ነው እግዚአብሔር ይመስገን በመጨረሻ አንዱ ተባበረኝ ይሄ በዚ አለቀ ።ስመለስ አሁንም የተመለስኩት ከልጅ ጋር ነው እና አንዱ ልርዳሽ አለኝ ኢሊፎርም የለበሰ ነው እሺ ብዬ ተከልኩት እቃውን አስመዝኖ ሁሉም ካለቀ በዃላ ስንት ቢጠይቀኝ ጥሩ ነው 50$ dolar ከዛ አለቃህ ጋር ውስደኝ እና ስራህ ካልሆነ እከፍላለሁ አልኩት በጣም መናደዴን ሲያይ ጥሎኝ ሄደ እና እውቀት ይጎላቸዋል የተማሩ አይደሉም

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 5 měsíci

      በናንተ ቤተሰብነት እንዲሁም ኮሜንትና ላይክ 100,000 ገብተናል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!👍🎉🎉🎉🎉🎉💖

  • @AderawDesiybelew
    @AderawDesiybelew Před 5 měsíci +28

    ሀገሪቷ በጅብ መንጋ ተከባለች ።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 5 měsíci

      በናንተ ቤተሰብነት እንዲሁም ኮሜንትና ላይክ 100,000 ገብተናል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!👍🎉🎉🎉🎉🎉💖

    • @user-tf8uf5nj3w
      @user-tf8uf5nj3w Před 5 měsíci

      የጅብ ፋራ ብቻ

  • @amefke2069
    @amefke2069 Před 5 měsíci +15

    እረ ፈጣሪ ይንቀላቸው እኔ አልቅሼ ነው። እቤቴ የገባሁት በዚላይ ፍተሻው በዚላይ ማመነጫጨቃቸው ግን መዳኒያለም ያጥፋቸው

    • @fffdyh5303
      @fffdyh5303 Před 5 měsíci

      ተቀምጠው የማያውቁበት በዘር ተቀመጡ በዛ ላይ ስርአት የላቸው ችሉታ ልምድ እውነት በትምህርት አይደለም የገቡት ስልፎዉን ሳይ ገና ያበሳጨኛል እረ ተስቃየን መድሀይናለም የስራቸውን ይስጣቸው

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 5 měsíci +1

      በናንተ ቤተሰብነት እንዲሁም ኮሜንትና ላይክ 100,000 ገብተናል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!👍🎉🎉🎉🎉🎉💖

  • @meselubekele
    @meselubekele Před 5 měsíci +17

    እንተ ጀግና ነህ በጣም መመስገን ይገባሀል ምክንያቱም የህዝብን ብሶትና ችግር ስለምታንፀባርቅ በርታ በሕዝብ ዘንድ ፕሮግራምህ ተወዳጅነት አትርፈሃል

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 5 měsíci

      በናንተ ቤተሰብነት እንዲሁም ኮሜንትና ላይክ 100,000 ገብተናል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!👍🎉🎉🎉🎉🎉💖

    • @user-zb2zf6yp1l
      @user-zb2zf6yp1l Před 5 měsíci

      ትክክል

  • @user-pi9vi3gy6p
    @user-pi9vi3gy6p Před 5 měsíci +14

    ምደረገገማ፡ነውየተጠራቀመወ፡፡ጌታ፡ይርዳን፡አገራችን፡በሌባ፡እየተመራች፡ሰለሆነ፡ነው፡

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 5 měsíci

      በናንተ ቤተሰብነት እንዲሁም ኮሜንትና ላይክ 100,000 ገብተናል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!👍🎉🎉🎉🎉🎉💖

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit Před 5 měsíci +48

    ሐገሯን የወረራት ወንበዴ እኮ ነው የሚያሳፍር የሐገርን የሐይማኖትን ክብር ያዋረዱ ወራዶች በዘር የተቧደኑ ዘራፊዎች ናቸው መፍትሔው ታግለን ፈንቅሎ መጣል

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 5 měsíci

      በናንተ ቤተሰብነት እንዲሁም ኮሜንትና ላይክ 100,000 ገብተናል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!👍🎉🎉🎉🎉🎉💖

    • @fffdyh5303
      @fffdyh5303 Před 5 měsíci

      ትክክል

  • @Atifra1532
    @Atifra1532 Před 5 měsíci +21

    እውነት እንነጋገር ኤርፖርቱ በአንድ ብሄርተኛ ቤተሰብ ተይዞ ነው ዝርፊያና የዝምድና አቀጣጠር ያየነው። ሁሉ ሊነሳ ይገባል አገሪቱ የሁሉ ሰው ዘር ነች

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 5 měsíci

      በናንተ ቤተሰብነት እንዲሁም ኮሜንትና ላይክ 100,000 ገብተናል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!👍🎉🎉🎉🎉🎉💖

  • @user-wm8hk7qr2t
    @user-wm8hk7qr2t Před 5 měsíci +19

    አይ ኢትዮጵያ .... ? ትሻልን አገኝ ብለን ትብስ መጣች .....😅😅😅😅😅😅😅😅😢😢😢😢

    • @selamawitbefekadu3138
      @selamawitbefekadu3138 Před 5 měsíci +1

      😜🕺

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 5 měsíci +1

      በናንተ ቤተሰብነት እንዲሁም ኮሜንትና ላይክ 100,000 ገብተናል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!👍🎉🎉🎉🎉🎉💖

  • @yordanosfikre8957
    @yordanosfikre8957 Před 5 měsíci +12

    ያሳዝናል ይሄን የሚክል ትልቅ ድርጅት እንዲ አሳፋሪ ነገር ሲያደርግ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 5 měsíci

      በናንተ ቤተሰብነት እንዲሁም ኮሜንትና ላይክ 100,000 ገብተናል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!👍🎉🎉🎉🎉🎉💖

  • @bensolomon334
    @bensolomon334 Před 5 měsíci +7

    እነዚህ ማናጀሮች አብረው እኮ ነው የሚካፈሉት።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 5 měsíci

      በናንተ ቤተሰብነት እንዲሁም ኮሜንትና ላይክ 100,000 ገብተናል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!👍🎉🎉🎉🎉🎉💖

  • @asteradmasu3882
    @asteradmasu3882 Před 5 měsíci +13

    ምን. ጉዶቹ. ላይ እንደወደቅን. እግዚያብሔር. አያስበላቸው. እነዚህን. የአሳማ. ስብስብ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 5 měsíci

      በናንተ ቤተሰብነት እንዲሁም ኮሜንትና ላይክ 100,000 ገብተናል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!👍🎉🎉🎉🎉🎉💖

  • @degifinaji3244
    @degifinaji3244 Před 5 měsíci +16

    ክአፋሪካ አንደኛ የሆነ አየር መንገድ በጣም በጣም ያሳፍራል

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 5 měsíci

      በናንተ ቤተሰብነት እንዲሁም ኮሜንትና ላይክ 100,000 ገብተናል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!👍🎉🎉🎉🎉🎉💖

  • @user-vh5bp3zi1c
    @user-vh5bp3zi1c Před 5 měsíci +6

    የሚሰጠውን ጥቆማ ተቀብሎ እንደማረም አየር መንገዱን ማጥለሸት ምናምን የሚባል ምላሽ መስጠት አሁንም ለችግሩ ትኩረት ያለመሰጠቱን ነው የሚያሳየው ።
    አሁንም የሚሰጡትን ጥቆማዎች በመቀበል ማረም ስነ ምግባር ባላቸው ሠራተኞች መቀየር የተከፉትንም ዜጎች ይቅርታ መጠየቅ ለለውጥ መዘጋጀትን ያሳያል ። ጥቆማዎችን መናቅ ተገቢ አይደለም ።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 5 měsíci

      ትክክል! በናንተ ቤተሰብነት እንዲሁም ኮሜንትና ላይክ 100,000 ገብተናል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!👍🎉🎉🎉🎉🎉💖

  • @burtukanasffa6153
    @burtukanasffa6153 Před 5 měsíci +6

    በጣም ነው እምዘርፍት ሰራተኛችን ይፍትሺ እጅ በጣም ነው የሚያሰቃይት ውሺት አደለም የደረሰብን እኔ በግሌ ሰዎችን አሳይ ብባል አሳያለሁ ሁሌም አይኔ ላይ ናቸው ከነስድብ ጋር ነው ትታሰርያለሺ በር እዳይዘጋብሺ አፍሺን ዝጊ ነው ያለችሁ ግልምጫቸው አድረስ ማረም ያለበት የራሱን ሰራተኛ እጅ ተገልጋይን አደለም የሰውን ሀገር ባያችሁ እቤታቸው ነው አንካኩተው የሚሰጣቸው እኛ እነሱን እያየን በቅናት ሞትን ምድነው የናተ ሀገር እሉናል ክሱ ትክል ነው ጥፍቱ የራሳቸው ነው

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 5 měsíci

      በናንተ ቤተሰብነት እንዲሁም ኮሜንትና ላይክ 100,000 ገብተናል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!👍🎉🎉🎉🎉🎉💖

  • @wondmagegnshumu3060
    @wondmagegnshumu3060 Před 5 měsíci +6

    ለህዝብ ክብር የሌለው አመራር ስህተቱን መቼም አያምንም ባለተራ ነን እዘርፋለን ነው አላማቸው ችግሩን መፍታት ቀላል ነበር

  • @mmalaika
    @mmalaika Před 5 měsíci +3

    እኔ ብዙ ኤርትራውያን ቦሌ ኤየርፖርት ብዙ እንግልት እንደደረሰባቸው ሰምቻለሁ። ኤርትርውያን ስለሆኑ ይመስለኝ ነበር። ኢትዮጵያውያንም እንደዚህ እንደሚያጋጥማቸው ስሰማ ትንሽ ፋታ ይሰጠኛል ምክንያቱም በዘር የተመሮከሰ ኣለመሆኑን ስላወቅኩኝ።ወንድሜ ኣዲስ ኣበባ ሲሄድ፣እዚህ ያሉት አቲኦጵያውያን ጓደኞቼ እንዳይሄድ ሲማጸኑትና እነሱ እንኳን መሄድ እንዳቆሙ ሲናገሩ ሰምቻለሁ።

  • @yirgalembezabih.7489
    @yirgalembezabih.7489 Před 5 měsíci +5

    ወይኔ አባቴ እንክዋን ይህንን ሳትሰማ አረፍክ:በእውነት አየር መንግድ ላባቴ ህይወቱ ነበር::እረፍት ሲወጣ በጣም ይናፍቀው ነበር::አውሮፕላን ሲወድው ያለቅስ ነበር:;የት ሄዱ እነዛ ታምኝ ሰራተኞች????አይ እምየ ኢትዮጵያ ስታሳዝኝ እኮ እምየ ምን ልሁንልሽ?አይዞሽ እሽ::

  • @user-it1xn3nr5c
    @user-it1xn3nr5c Před 5 měsíci +8

    ከላይ እስከታች እንድሰሰለት የተያያዙ ናቸው አየር መንገዱ በአዳዲስ አስተዳደርና ሰራተኞች መቀየር አለበት ካልሆነ ምንም ለውጥ አይመጣም ወግን 🤔🤔🤔
    እውስጡ የተጠቀጠቁት እሊና ቢስ ሆዳቸው የማይሞላ ወረርሽኝ ናቸው😖😖😖😖

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 5 měsíci

      በናንተ ቤተሰብነት እንዲሁም ኮሜንትና ላይክ 100,000 ገብተናል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!👍🎉🎉🎉🎉🎉💖

  • @Atifra1532
    @Atifra1532 Před 5 měsíci +8

    አውሮፕላን አብራሪና ሆስቴንሶችን አይመለከትም የሚመለከተው የቦሌን አስተዳደሮች

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 Před 5 měsíci +6

    Congregation 100k am happy for u bro let's go 200k guy's

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 5 měsíci +1

      አመሰግናለሁ ፒስላቭ!

  • @user-rh9gs7im2e
    @user-rh9gs7im2e Před 5 měsíci +6

    ያዩትን ሁሉ “ኬኛ” የሚሉት ኤርፖርቱን ከወረሩት ወዲህ ዘረፋው ጦፏል። ነገሩን ለማድበስበስ የሞከሩት ሀላፊዎች የኬኛ ሰዎች ናቸው እጃቸውም አለበት። የሚሰርቁትም ኬኛ እያሉ ነው።😊

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 5 měsíci

      በናንተ ቤተሰብነት እንዲሁም ኮሜንትና ላይክ 100,000 ገብተናል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!👍🎉🎉🎉🎉🎉💖

  • @yaredAyalew23
    @yaredAyalew23 Před 5 měsíci +6

    እንዴ አብዛኛው ተጓዥ ነው አስተያየት እየሰጠ ያለው ወሬ ነው ይላል ደርሶብናል ተወው ዱባይ ለመሄድ 50000 ሺ ትጠየቃለክ ጓደኛዬ መጥቷል እውነት እውነቱ ለመናገር ይሄ መንግስት ከመጣ በኃላ ነው እንዲ የሆነው ያሳዝናል በጣም😢

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 5 měsíci +1

      በናንተ ቤተሰብነት እንዲሁም ኮሜንትና ላይክ 100,000 ገብተናል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!👍🎉🎉🎉🎉🎉💖

  • @user-fz2bt6br9c
    @user-fz2bt6br9c Před 5 měsíci +3

    ሀገር በወንበደ ሲመራ እድህ፣ ነው ህዝቤ ፋኖን ተቀላቀል

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 5 měsíci

      በናንተ ቤተሰብነት እንዲሁም ኮሜንትና ላይክ 100,000 ገብተናል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!👍🎉🎉🎉🎉🎉💖

  • @yonasatle5319
    @yonasatle5319 Před 5 měsíci +3

    ህገወጥነት ተሰፋፋ ፣ የሌባ አገር ሆነች ፣ ህግ አስከባሪ እንዲህ ይታጣ ???
    የፍትህ ያለ 😲‼️🤲🙏
    የኢትዮጵያ አምላክ አንተ ፍረድ 🙏

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 5 měsíci

      በናንተ ቤተሰብነት እንዲሁም ኮሜንትና ላይክ 100,000 ገብተናል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!👍🎉🎉🎉🎉🎉💖

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před 5 měsíci +4

    የዛሬ አመት ስመጣ ሁሉም ሻንጣዬ ቁልፋ ተሰብሮ ክፍቱን ነው የሰጡኝ ምንም ቢሰረቅ አላውቅም ብዙ ስለነበር እግዚአብሔር ይሁነን ሌላው ፓስፓርቴ በ7 ወሩ ደረሰኝ የተሰጠበት ቀን መስከረም 19 ይላል የደረሰኝ መጋቢት 1 ምን እየተካሄደ ነው እረ የኢትዮጵያ መንግሥት አገራችንን መላ በልልን😮

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 5 měsíci

      በናንተ ቤተሰብነት እንዲሁም ኮሜንትና ላይክ 100,000 ገብተናል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!👍🎉🎉🎉🎉🎉💖

  • @user-ww7fk7ml5u
    @user-ww7fk7ml5u Před 5 měsíci +5

    ተጠያቂነት ከሌለ በዘር የሚመደብ ከሆነ እንዲህ አይነት ህገ ወጥ ይቀጥላል !

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 5 měsíci

      በናንተ ቤተሰብነት እንዲሁም ኮሜንትና ላይክ 100,000 ገብተናል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!👍🎉🎉🎉🎉🎉💖

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 Před 5 měsíci +2

    ማንም ዕቃ ይዞ አይገባም የተረጋገጠ ነው ለመግባት ወደ ሀገር እየተፈራ ነው መንግሥት ምን ይላል

  • @user-gf3es3wi9i
    @user-gf3es3wi9i Před 5 měsíci +4

    ኢንተርናሽናል የኢትዮጵያ ኣየር መንሀድ ሳይሆን ( ኢንተርናሽናል የኢትዮጵያ ኣየር በኣየር ሌብነት መባል ኣለበት )

  • @jumuayasmina3811
    @jumuayasmina3811 Před 5 měsíci +3

    በጣም አመሰግናለሁ እኔም ያጋጠመኝ ነገር አለ እንደአስተያየት ንፁሀንን ሴቶችን የሚገድሉ ለምን ለነዚህ ዘራፊዎች ልካቸውን ቢያሳዩልን !!?? እንኳን ሞት ፀብ እንዲፈጠር ከሚያወግዙት ነኝ ግን በጣም በዛ ሁላችንም ተባብረን ይህንን እኩይ ተግባር መንግስት ማስቆም አለበት!!!
    አመሰግናለሁ በርታልን እንኳን ደስ አለህ 1000000 በቅርቡ ገብተህ እንይህ❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 5 měsíci

      በናንተ ቤተሰብነት እንዲሁም ኮሜንትና ላይክ 100,000 ገብተናል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!👍🎉🎉🎉🎉🎉💖

  • @user-zb2zf6yp1l
    @user-zb2zf6yp1l Před 5 měsíci +2

    ኧረ ኧረ እንኳን ደስ አለን የትኩስ ነገር ተከታዮች እልልልል ወላሂ በጣም ነው ደስ ያለኝ ኢነሻአላ ሁል ጊዜ እድግ ይበልልን ሚዲያችን👍❤️

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 5 měsíci

      በናንተ ቤተሰብነት እንዲሁም ኮሜንትና ላይክ 100,000 ገብተናል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!👍🎉🎉🎉🎉🎉💖

    • @user-zb2zf6yp1l
      @user-zb2zf6yp1l Před 5 měsíci +1

      @@TekusNeger
      ጨዋ ረጋ ያልክ ታታሪ ለውነት የቆምክ ሁልጊዜ ፕሮግራምህ ለፍትህ የቆመ ስለሆነ ሚሊዮን ሰብስክራይብ የሚያስፈልግህ ምርጥ ወንድማችን ነህ በርታልን በጣም እናከብርሀለን

  • @nardoslema5024
    @nardoslema5024 Před 5 měsíci +2

    ትክክል እና እውነት ነው እኔም እቃ ጠፍቶብኛል ውሸት አይደለም።

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před 5 měsíci +3

    ኢትዮጲያ ኤርላይንስ ኢትዮጲያ አየር መንገድ ስመ ጥሩ በዓለም የተመሰከረለት በታማኝነት በመስተንግዶ በትህትና አሁን አሁን የእጅ አመል ባለባቸው ጥቂት ሰዎች የሌብነት ተግባር ቢፈፀምም አየር መንገዳችንን አጥላልቶ ማውራት እና ማጋነን የሃገርን ክብር ማንቋሸሽ ነው ያለውን ችግር መንግስት በአስቸኳይ ችግሩን መቅረፍ አለበት

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 5 měsíci

      በናንተ ቤተሰብነት እንዲሁም ኮሜንትና ላይክ 100,000 ገብተናል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!👍🎉🎉🎉🎉🎉💖

  • @Fanoyema
    @Fanoyema Před 5 měsíci +10

    ጠ/ሚኒስትሩ እራሱ ብሉ ግን አትያዙ ነው😂

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 5 měsíci +1

      በናንተ ቤተሰብነት እንዲሁም ኮሜንትና ላይክ 100,000 ገብተናል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!👍🎉🎉🎉🎉🎉💖

    • @alemtdese2570
      @alemtdese2570 Před 5 měsíci

      ታድያ ሲሾም ያልበላ ሲሻር ይቆጨዋል. ነው. ስንቱ አስለቀሱት. ስው በለፋው ወይ ሀገሬ

  • @tilahuneshumete5298
    @tilahuneshumete5298 Před 5 měsíci +1

    እኔም ተሰርቂያለሁ ቅርብቀን የ22 አመት ደንበኛ ነኝ አሁን ወሬ አላበዛም ፊቴን ወደሌላ Airlince መሄድ አለብኝ ባዶ ሻንጣ ይዥ ቤቴ ገባሁ እናንተ እፈሩ ዘመዶቼጋ ሰገባ አፈርኩ

  • @teshometolosa2395
    @teshometolosa2395 Před 5 měsíci +6

    አየር መንገዱን እና ጉሙሩክ እንዲሁም የደህንነት ሴኩሪቲን እንለይ ጎበዝ !!!

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 5 měsíci

      በናንተ ቤተሰብነት እንዲሁም ኮሜንትና ላይክ 100,000 ገብተናል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!👍🎉🎉🎉🎉🎉💖

  • @BFF410
    @BFF410 Před 5 měsíci +4

    The PM is enjoying when he hears this pain my brother. You shouldn’t expect solution from him. All this mess happened bc of him and his cadres!!!!

  • @user-xn2hk4uj5c
    @user-xn2hk4uj5c Před 5 měsíci +3

    በግሌ እኔ እራሴ እዛ ግቢ ያለቀስኩትን እባ መቸም አረሳዉም 😢 የነ ሀሳብ የሚቻል ከሆነ የዉጭ ሀገር ደርጅት ወስዶ በሰራበት በሰዉ ሀገር ሳንገላታ በሀገረችን መከረችን ይበዘል😢

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 5 měsíci

      በናንተ ቤተሰብነት እንዲሁም ኮሜንትና ላይክ 100,000 ገብተናል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!👍🎉🎉🎉🎉🎉💖

  • @user-gj8iy6cp4h
    @user-gj8iy6cp4h Před 5 měsíci +3

    አንዴ ከካናዳ የመጣች እህቴ ተመልሳ ወደ ካናዳ ስትሄድ ቪዛሽ አልፍበታል ትሄጅም ብሎ አንድ የኢሚግሬሽን ሠራተኛ አሰቃይቷት በመጨረሻ አለቃው ዘንድ ቀርባ ችግር እንደሌለባት ተረጋግጦ ሔደች ግን ሁለተኛ አገሬ አልመጣም ነው ያለችው 21:16 አያሳዝንም

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 5 měsíci

      ትክክል! በናንተ ቤተሰብነት እንዲሁም ኮሜንትና ላይክ 100,000 ገብተናል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!👍🎉🎉🎉🎉🎉💖

  • @yaredAyalew23
    @yaredAyalew23 Před 5 měsíci +4

    ትክክል ነው ኤርፖርት እመላለስ ነበር ግን ቀረው እዛው አሁን ደብዳቤ አልክም በኤርፖርቱ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 5 měsíci +1

      በናንተ ቤተሰብነት እንዲሁም ኮሜንትና ላይክ 100,000 ገብተናል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!👍🎉🎉🎉🎉🎉💖

  • @asdnakeasdnake9136
    @asdnakeasdnake9136 Před 5 měsíci +5

    ቸዕነሉ መቶ ሺ ስለገበ እንኳን ደስ አልክ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 5 měsíci

      በናንተ ቤተሰብነት እንዲሁም ኮሜንትና ላይክ 100,000 ገብተናል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!👍🎉🎉🎉🎉🎉💖

  • @yanmercy8195
    @yanmercy8195 Před 5 měsíci +5

    እንደዚ አመት ኢትዮዽያ መግባት የፈራሁበት ጊዜ የለም ቲኬቴን ከቆረጥኩ በኻላ በፍርሀት ተመታሁ🙈🙊🙉

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 5 měsíci

      በናንተ ቤተሰብነት እንዲሁም ኮሜንትና ላይክ 100,000 ገብተናል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!👍🎉🎉🎉🎉🎉💖

  • @beletuburka8919
    @beletuburka8919 Před 5 měsíci +2

    ውጪውን ማን አላችው ውስጥ ያለው መከራ ችግር ይሄ ፖለቲካ አይደለም እውነቱን እንናገርበጣም ችግር አለ አስቡበት ባገራችን አታሰቃዩን

  • @marthanegash6656
    @marthanegash6656 Před 5 měsíci +1

    በጣም ያሳዝናል ጉቦ እንዲህ አገር ውሰጥ ይሰፋፋ። መኖር ቀርቶ መጎብኘት አያሰኝም።

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni Před 5 měsíci +2

    በሙሉ ኦሮሞወች ናቸዉ ሜሴጅ ጠብቂ ነዉጅ መልካም መልስ እንኳንአይሰጡም

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 5 měsíci

      በናንተ ቤተሰብነት እንዲሁም ኮሜንትና ላይክ 100,000 ገብተናል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!👍🎉🎉🎉🎉🎉💖

  • @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt
    @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt Před 5 měsíci +4

    የሻንጣ ነጋዴውን እና ዘመድ ጠያቂውን ለዩ እኔ ስንት ሰዓት ተጉዤ ፍተሻው ውሻ አስልጥኑ ለድራግ ፍተሻ።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 5 měsíci

      በናንተ ቤተሰብነት እንዲሁም ኮሜንትና ላይክ 100,000 ገብተናል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!👍🎉🎉🎉🎉🎉💖

  • @user-gk7vk9fu6u
    @user-gk7vk9fu6u Před 5 měsíci +2

    ሆን ተብሎ ብሎ ነገር የለም ሽንት ቤት አጥቦ ከአመታት በውሀላ ቤተሰብና ሀገሩን ናፍቆ የሚመጣን ምስኪን ኢትዮጵያውን ዘርፋቹ ይወስድ. የለም አይደል ግራ ገባን እኮ ለቤተሰብ እንኩዋን ስጦታ ይዞ ለመምጣት እንዴት እየተጨነቀ እንደሆነ ቢሰማቹ መልካም ነበር

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 5 měsíci

      በናንተ ቤተሰብነት እንዲሁም ኮሜንትና ላይክ 100,000 ገብተናል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!👍🎉🎉🎉🎉🎉💖

  • @alemayehuyaregal481
    @alemayehuyaregal481 Před 5 měsíci +2

    ለተዘረፉት፣ ቦሌ ድልድይ ፣ የህፃናት ሱቆች መደዳ ከእነ ሻንጣችሁ ይሸጡታል።

  • @esset1685
    @esset1685 Před 5 měsíci +3

    እሄንን ጉድ ጠቅላያችን የሚያውቅ አይመስላችሁ አዪዪዪዪዪ ኢትዮጰያዬ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 5 měsíci

      በናንተ ቤተሰብነት እንዲሁም ኮሜንትና ላይክ 100,000 ገብተናል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!👍🎉🎉🎉🎉🎉💖

  • @wesilibrahem3880
    @wesilibrahem3880 Před 5 měsíci +4

    ኣየር መንገዱንም እደ ሸገር ሲቲ ሊያፈርት ይሆን ጥረታቸው?

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 5 měsíci

      በናንተ ቤተሰብነት እንዲሁም ኮሜንትና ላይክ 100,000 ገብተናል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!👍🎉🎉🎉🎉🎉💖

  • @gogofa2675
    @gogofa2675 Před 5 měsíci +5

    አገሪቱ የዝርፊያ ቀጠና ሆነች

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 5 měsíci

      በናንተ ቤተሰብነት እንዲሁም ኮሜንትና ላይክ 100,000 ገብተናል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!👍🎉🎉🎉🎉🎉💖

  • @yohanneseshetu6402
    @yohanneseshetu6402 Před 5 měsíci +3

    ወንድሜ እናመሠግናለን ! አየር መንገዳችን የዘረፋ ግቢ ሆኗል ፓርኪንግ ፣ ፍተሻ ላይ ፣ ፖሊሱ ፣ ኢሚግሬሽን ፣ አቪዬሽን እኛ ኢትዮጵያውያን ስንነግራችሁ ካልሰማችሁና ካላስተካከላችሁ ማን ይንገራችሁ ?

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 5 měsíci

      ዮሂቲ! በናንተ ቤተሰብነት እንዲሁም ኮሜንትና ላይክ 100,000 ገብተናል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!👍🎉🎉🎉🎉🎉💖

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k Před 5 měsíci +3

    ወንበዴ እኮ እንደጅብ አፉን ከፈተ የቤት ቀለም ለመቀባት እንኳን ፈቃድ የላችሁም እያሊ ጉቦ ለመቀበል ኤርፖርቱም ሰው ችግር ላይ ስለሆነ ገንዘብ ማግኛ ዘዴ በየትኛውም አቅጣጫ ያሳዝነኛል

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 5 měsíci

      በናንተ ቤተሰብነት እንዲሁም ኮሜንትና ላይክ 100,000 ገብተናል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!👍🎉🎉🎉🎉🎉💖

  • @linaejabo8229
    @linaejabo8229 Před 5 měsíci +2

    My best yegebahal 100k but more 1000000k we will do it 💪 egziabher yemesgen 😊😊😊😊my brother 🎉🎉🎉❤❤❤ congra 🎉🎉🎉

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 5 měsíci

      በናንተ ቤተሰብነት እንዲሁም ኮሜንትና ላይክ 100,000 ገብተናል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!👍🎉🎉🎉🎉🎉💖

  • @Dana-fy2bu
    @Dana-fy2bu Před 5 měsíci +1

    ገና ምን አይተክ ሚሊዮን እንገባለን አክባሪክ ነኝ አባቴ ጥሩ ዘና የሚያደርጉ ቪዲዮ ነው የምትሰራው በርታ አለን ከጎንክ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 5 měsíci

      አመሰግናለሁ ዳና! በናንተ ቤተሰብነት እንዲሁም ኮሜንትና ላይክ 100,000 ገብተናል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!👍🎉🎉🎉🎉🎉💖

  • @muluworkworkneh7054
    @muluworkworkneh7054 Před 5 měsíci +3

    አገራችንን እንድንጠላ አደረጋችሁን
    ስራተኞቹ የስው መብት የሚገፉበት ምክንያት
    የሚዘርፉት ለምንድነው
    ለዚህ ስራቸው ከየት ነው ፍቃድ ያገኙት?
    ህዝቡ በስንቱ ይስቃይ?

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 5 měsíci

      በናንተ ቤተሰብነት እንዲሁም ኮሜንትና ላይክ 100,000 ገብተናል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!👍🎉🎉🎉🎉🎉💖

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te Před 4 měsíci +1

    ፍትህ፡ለምን፡ዜጎችን፡እንዲ፡ይዘርፈሉ፡ያመናጭቃሉ፡ይዘርፈል፡አሁን፡አሁን፡ሁሉም፡ዜጋ፡ስጋት፡ውስጥ፡ነው፡የህ፡ለአየር፡መንገዱ፡ቅሌት፡ነው፡ሊስተካከል፡ይገባል፡ሁላችንንም፡እያስመረሩን፡ነው፡ፍትህ፡ለከርታተው፡ለሚስኪኑ፡በተለይ፡አረብ፡ሀገር፡ለተመላሾች፡ፍትህ

  • @dersehassen7966
    @dersehassen7966 Před 2 měsíci +1

    ያሣዝናል በወያኔ ዘመን ያልተሠራ ዘረፋ
    ከላይ አሰከታች ተመካክረው የሚዘርፋ ይመሥላል !!

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 2 měsíci

      ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።

  • @negestqueen
    @negestqueen Před 5 měsíci +2

    ከዛሬ ጀምሮ በኢትዮጲያ ኤርላይንስ አልጎዝም!!!

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 Před 5 měsíci +3

    አየር መንገዱ ተበላሽቱዋል ሌላው ቀርቶ ቢጫ ካርድ እያለን ገንዘብ አምጡ ይላሉ አንድ ቁጥር ሁለት ቁጥር ሂዱ እያሉ ያሰቃያሉ !! ሌቦች ናቸው

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 5 měsíci

      በናንተ ቤተሰብነት እንዲሁም ኮሜንትና ላይክ 100,000 ገብተናል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!👍🎉🎉🎉🎉🎉💖

  • @masesisay5008
    @masesisay5008 Před 5 měsíci +1

    ሆን ብለው በዘር ተደራጅተው ለዘረፋ ተዘጋጅተው ነው የገቡት አልጠግብም ብለው ይመስላል የስልጣን ግዜያቸው የሚያልቅ እየመሰላቸው የሌባ ጥርቅም ብቻ

  • @SarahTota-vg3gm
    @SarahTota-vg3gm Před 5 měsíci +4

    Yehagere hezebema bahun zemen be abey geze yalimot yalalekes yalarere yelem fetari bekachu yebelen🙏🏼🙏🏼🙏🏼🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭yebika

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 5 měsíci +1

      በናንተ ቤተሰብነት እንዲሁም ኮሜንትና ላይክ 100,000 ገብተናል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!👍🎉🎉🎉🎉🎉💖

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 Před 5 měsíci +1

    Congratulations for your good job u deserve❤❤❤

  • @kidistlemma1016
    @kidistlemma1016 Před 5 měsíci +1

    በጣም የሚገርመው ኢትዮጵያዊ ከሆንክ ትንሽ ክብር እንኳን የላቸውም::ሃገራችን ላይ የማናገኛቸውን ነገሮች ከገቢ ጀምሮ ለማግኘት ነው የተሰደድነው::ተሰደንም የምንሰራው የምናገኘው ገንዘብ ግማሹ ኢትዮጵያ ነው የሚላከው የምንረዳውን ቤተሰብ ጨምሮ::ሃገራችን ስንመጣ ኤርፖርት ውስጥ የምናየው ጥላቻና መንገላታት ያሳዝናል ታረሙ::

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 5 měsíci

      በናንተ ቤተሰብነት እንዲሁም ኮሜንትና ላይክ 100,000 ገብተናል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!👍🎉🎉🎉🎉🎉💖

  • @FatimaAli-qn4rs
    @FatimaAli-qn4rs Před 5 měsíci +1

    እንኳን ደሥአለህ

  • @mohamedkhelif8442
    @mohamedkhelif8442 Před 5 měsíci +1

    ዝረፍያው በ ቦሌ ብቻ ሳይሆን በሁሉም ተቐም ውስጥ ይካሄዳል:ዛሬ:

  • @mbbbbm4474
    @mbbbbm4474 Před 4 měsíci +1

    I thank you very much for your program. You are telling the truth. The root cause of the problem is from the head leader. There is no law and order.

  • @dmx3674
    @dmx3674 Před 5 měsíci +2

    እኔ አንድ ነገር ልናገር ፣ እናንተ ስለ እቃ ነው የተጨነቃችሁት ፣ በሀገር ውስጥ ከዚህ ወደዛ አታልፍም ፣ አተገባም ፣ውጣ ፣ግባ የሚሉት ተረኞች ናችው ።እቃችሁን የምታጡ እዝናለሁ ነገር ግን ህይወታችሁን የሚያጡ ብዙ ዜጎች አሉ ። ታዲያ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 5 měsíci

      በናንተ ቤተሰብነት እንዲሁም ኮሜንትና ላይክ 100,000 ገብተናል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!👍🎉🎉🎉🎉🎉💖

  • @someone8809
    @someone8809 Před 5 měsíci +2

    አለማመን ሀገርን ዋጋ ያስከፍላል፡፡ ብዙ ከአየር መንገድ የተመለሱ የማውቃቸው አለኝ 50,000 እና 100,000 እየተጠየቁ የተመለሱ፡ እኔም ሻንጣዬ በርብረውብኛል ከአሜሪካ ስገባ ፡ለዛውም የአደራ ዕቃ ይዤ ያሳዝናል፡፡

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 5 měsíci

      በናንተ ቤተሰብነት እንዲሁም ኮሜንትና ላይክ 100,000 ገብተናል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!👍🎉🎉🎉🎉🎉💖

  • @ABIRHAMGIRMAY
    @ABIRHAMGIRMAY Před 5 měsíci +1

    የእርስዎ ቲዩብ በእጥፍ እንጨምራለን በሚቀጥለው 200000 እንደርሳለን።

  • @maggiepapazian8746
    @maggiepapazian8746 Před 5 měsíci +1

    Congratulations 🎉

  • @makbealmekonnen3719
    @makbealmekonnen3719 Před 5 měsíci +1

    ስለ አየር መንገድ እሳት በሌለበት ጭስ አይኖርም።

  • @rahealredaye7689
    @rahealredaye7689 Před 5 měsíci +2

    Selam selam bro thanks for sharning very intersting topics any way congreguliation well done🙏

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 5 měsíci

      በናንተ ቤተሰብነት እንዲሁም ኮሜንትና ላይክ 100,000 ገብተናል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!👍🎉🎉🎉🎉🎉💖

  • @user-cm5pp5ss7t
    @user-cm5pp5ss7t Před 5 měsíci +3

    አየር መንገ የሚያሰጠቁሩት ከአርብ አገር ህገወጥ ነጋዴዎች ብር አሰለምደዎቻው ነው

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 5 měsíci

      በናንተ ቤተሰብነት እንዲሁም ኮሜንትና ላይክ 100,000 ገብተናል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!👍🎉🎉🎉🎉🎉💖

  • @meseretgebremeskel
    @meseretgebremeskel Před 5 měsíci +1

    እኔ እራሱ እህቴ ከአትላንታ መጥታ ትራንዚት ነበረ ቀጣይ በራ አስመራ ነቀር በመሀል ሻንጣ ጠፋ ማንን ነው የምንጠይቀው እረ ጉድ ነው የመንግስት ያለህ

  • @ELSABETHTHAILU
    @ELSABETHTHAILU Před 5 měsíci +2

    ወይ አምላኬ መሮናል

  • @FanusFanus-or4dw
    @FanusFanus-or4dw Před 5 měsíci +1

    Gobz👍👍👍👍👍😜

  • @EsheteWolde
    @EsheteWolde Před 5 měsíci +1

    Congratulations brother!!!

  • @meseretmekonnen2607
    @meseretmekonnen2607 Před 5 měsíci +1

    የሚያስቀው እኔም ወርቅ መስሎአቸው ወርቅ ቅብ ጌጦች ከሻንጣዬ ተሰርቆብኝ ገርሞኝ ነበር

  • @user-cm5pp5ss7t
    @user-cm5pp5ss7t Před 5 měsíci +4

    ኮር ዳዊት የያዘው አይለቀውም ልክ ያሰገባዎል

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 5 měsíci

      በናንተ ቤተሰብነት እንዲሁም ኮሜንትና ላይክ 100,000 ገብተናል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!👍🎉🎉🎉🎉🎉💖

  • @solomonbegena5271
    @solomonbegena5271 Před 5 měsíci

    ኮረና ዳዊት ከአየር መንገዱ ሸር ያለው ይመስለኛል ነበር ። ኮሮናን አጠቡት ዝም በል አጎቶችህ ናቸው አየር መንገዱን ነብስ ይማር በሉት ለቅሶአችን ሰሚ አልነበረም ። ኧረ ተውኝ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 5 měsíci

      ለሰጣችሁን አስተያየት በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏

  • @kurymengesha3926
    @kurymengesha3926 Před 5 měsíci +2

    ወደ አረብ ሀገር ለመሄድ 70000 ካልከፈለ ማንም አያልፍም በጠራራ ፀሐይ ዘረፋ ነው የያዙት

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 5 měsíci

      በናንተ ቤተሰብነት እንዲሁም ኮሜንትና ላይክ 100,000 ገብተናል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!👍🎉🎉🎉🎉🎉💖

  • @nathennegash5389
    @nathennegash5389 Před 5 měsíci +1

    እኔም በስድብ የታጀበ ዝርፊያ ተፈፅሞብኛል ብቻ የሆነው ሁኖ ዶክመንቴን ብመከራ ተቀብዩ የእግሬን አቧራ አራግፌ ወጥቻለሁ ልዚህም ፈጣሪዬ ምስጋና ዬ ይድረስልኝ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 5 měsíci

      በናንተ ቤተሰብነት እንዲሁም ኮሜንትና ላይክ 100,000 ገብተናል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!👍🎉🎉🎉🎉🎉💖

  • @assefataye2004
    @assefataye2004 Před 5 měsíci

    ግልጽና ገለልተኛ ሚዲያ ማለት ይህ ነው !!! አመሰግናለሁ በርታ ነገር ግን የተበደሉ ደንበኞችንም ብታቀርብና አስተያየታቸውን በአካል ብንሰማው ዓለም ቢያውቀው የዘራፊዎቹም ማንነት እስከማጋለጥ የደረሰ ሥራ ብትሰራ !?

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 5 měsíci

      እመሰግናለሁ አሴ! ለሰጣችሁን አስተያየት በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏

  • @destalencho9106
    @destalencho9106 Před 5 měsíci +1

    ስራ በችሎታ መሆኑ ቀርቶ በዘር ኮታ ሲሆን ውጤቱ ይሄ ነው ። እግዚአብሔር በተአምሩ ያውጣን እንጂ አየር መንገዱ ብቻ ሳይሆን አገሪቱ በጠቅላላው ክፉኛ ቀውስ ውስጥ እያስገቧት ነው ።ጨቅላው እንኳን ኑሮአችንን ሞታችንን በዘር ኮታ ቀመር ነው የሚያሰሉት ። ቤት ፈረሳውም የቀመሩ ማስፈፀሚያ ነው ። ጩኸታችን መሆን ያለበት አየር መንገዱና ሰራተኞቹ ላይ ሳይሆን ጨቅላውና ስርዓቱ ላይ ነው ። ቢገባችሁም ባይገባችሁም ሰራተኞች ሆይ ዘረፋ ነውር ነው ከአሽቋላጮችም ላይ ቢሆን ።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 5 měsíci

      በናንተ ቤተሰብነት እንዲሁም ኮሜንትና ላይክ 100,000 ገብተናል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!👍🎉🎉🎉🎉🎉💖

  • @user-ih5xj8iv5z
    @user-ih5xj8iv5z Před 5 měsíci +1

    ሰውየው የእየር መንገዱ ተወካይ እጁን እዬት ተገርፎ ነው የመጣው

  • @wondmagegnshumu3060
    @wondmagegnshumu3060 Před 5 měsíci +2

    እኔ የበቁኝ ለአፍሪካ ህብረት ስብሰባ የመጡ ሰዎች 4ሰአት ተጉላላን ሲሉ ነው

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 5 měsíci

      በናንተ ቤተሰብነት እንዲሁም ኮሜንትና ላይክ 100,000 ገብተናል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!👍🎉🎉🎉🎉🎉💖

  • @burtukanasffa6153
    @burtukanasffa6153 Před 5 měsíci +2

    መውጫው ላይ ያለው ፖሊስ ስትዎጣ የሻይ ይላል ፌቱን በሺርጥ ጠምጥሞ አያስዎጣም አያስገባም

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 5 měsíci

      በናንተ ቤተሰብነት እንዲሁም ኮሜንትና ላይክ 100,000 ገብተናል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!👍🎉🎉🎉🎉🎉💖

  • @getnetkebede7463
    @getnetkebede7463 Před 5 měsíci +1

    እራሳቸው ከአብራሪ እስከ አስተናጋጅ ትልቅ የሀገር ሀብት የሚያሸሹ እንደሆነ ነው የሚነገረውባለስልጣኖች እና የባለስልጣኖች ሚስቶች የሀገር ሀብት ወርቅን ጨምሮ እንደሚያሸሹ ነው የሚነገረው።ይሄ ሁሉ ዘረፋ በማህበር የሚሠሩ ሰዎች እንዴት "አዎ ችግር አለብን" ብለው እንዲያምኑ እንጠብቃለን።ጭራሽ "ሆን ተብሎ ስም ማጥፋት እየተደረገብን ነው " ይላሉ።የሀገራችን ሀብት ነው።ይቆረቁረናል።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 5 měsíci

      በናንተ ቤተሰብነት እንዲሁም ኮሜንትና ላይክ 100,000 ገብተናል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!👍🎉🎉🎉🎉🎉💖

  • @ZahraAbdu-cp5ku
    @ZahraAbdu-cp5ku Před 5 měsíci +1

    እነሱም እኮ በአቀም እና በሙያቸው ሳይሆን በፓለቲካ አቆማቸው ነውየተቀጠሩት ሲቀጥል አብይ የማያውቀው ነገር የለም ሞኝ ህዝብ ነው ህዝቤ

  • @user-qs2gu7fz2b
    @user-qs2gu7fz2b Před 5 měsíci +1

    ሁሉም የሌባ ጠበቃ ናቸው የትኛውን ጠቅላይ ሚኒስትር ነው የምትለው ።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 5 měsíci

      በናንተ ቤተሰብነት እንዲሁም ኮሜንትና ላይክ 100,000 ገብተናል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!👍🎉🎉🎉🎉🎉💖

  • @yigebashalkassa2077
    @yigebashalkassa2077 Před 5 měsíci +1

    በመጨረሻ ያቀረብኸውን (ነብዩ ሲራክን) አመስግንልን "የልፋትህን ዋጋ ለማየት ያብቃህ በልልን" ሀገራችንን ይባርክ!

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 5 měsíci

      ትክክል! በናንተ ቤተሰብነት እንዲሁም ኮሜንትና ላይክ 100,000 ገብተናል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!👍🎉🎉🎉🎉🎉💖

  • @alemayehuworku6587
    @alemayehuworku6587 Před 5 měsíci +1

    ይሄን የሚሠሩት ጉሙሩክ እነ የኢሚግሬሽን ሠራተኞች ናቸው አየር መንገድ አንደታክሲ አገልግሎት እዩት።የአየር መንገድ ሠራተኞች አይደሉም።

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 Před 5 měsíci +3

    Passengers should switch to another Airlines ‼️

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 5 měsíci

      በናንተ ቤተሰብነት እንዲሁም ኮሜንትና ላይክ 100,000 ገብተናል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!👍🎉🎉🎉🎉🎉💖

    • @mississippiwenz8388
      @mississippiwenz8388 Před 5 měsíci

      It’s not about the airlines, whichever the airline you chose,the same worker’s will wait to serve you

  • @mulunehayele434
    @mulunehayele434 Před 5 měsíci

    የችግሩ ፈጣሪ መንግሥት ነው።ጠ/ምንስትሩ የአህያ ፋንድያ ያህል ጥቅም የለውም፤ነፍሰ ገዳይ በጣም ያሳዝናል።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 5 měsíci

      በናንተ ቤተሰብነት እንዲሁም ኮሜንትና ላይክ 100,000 ገብተናል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!👍🎉🎉🎉🎉🎉💖

  • @mikywolday4180
    @mikywolday4180 Před 5 měsíci +1

    not only airport also cargo there is big problems

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te Před 4 měsíci +1

    የአየር፡መንገድ፡ሰራተኞች፡ስደተኛውን፡አትዝረፉት፡እባካችሁ፡አበዛችሁት፡፡""!!!!

  • @user-zx1kg2it2k
    @user-zx1kg2it2k Před 5 měsíci

    በጣም ያሳዝናል የሀገራችን ጉዳይ አረ ስንት አይነት ጉድ ነውምንሰማው🫢🫢🫢

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 5 měsíci

      በጣም አመሰግናለሁ ቤቴን በኮሜንት ስለሞላችሁልኝ!

  • @user-ur1bp6jm7h
    @user-ur1bp6jm7h Před 5 měsíci +2

    የትኛው መንግስት ነው ይወቅልኝ የምትይው እራሱ ነው ያሰማራቸው