Tikus Neger
Tikus Neger
  • 285
  • 9 918 452
በሄቨን እናት ሲቃ የፖለቲካና የብር መሰብሰቢያ አደረጓት - Ethiopian Funny TikTok Videos - #Tikus Neger tiktok
በሄቨን እናት ሲቃ የፖለቲካና የብር መሰብሰቢያ አደረጓት ተባለ እንዲሁም የአንዳንድ ሰዎችን አስተያየት በ ትኩስ ነገር እይታ በአጭሩ አቅርቤላችኋለሁ።Ethiopian Funny TikTok Videos
Tikus Neger Ethiopian TikTok Videos Reaction
#tikus #ethiopiantiktok, #ethiopiancomedy, #habeshatiktok, Ethiopian Funny TikTok Videos Reaction
🟥Donate
ለቻናላችን ድጋፍ ለማድረግ ለሚሹ
👇👇👇👇👇
PayPal :- yesehak@outlook.com
CBE acc:- 1000446824825
🟥ተዋህዶ መንደር አዲሱን ቻናሌን ተቀላቀሉ 👉 czcams.com/video/TYXjGEb4pSw/video.html
ቪዲዮ ለመላክ
👇👇👇👇👇
ማስታወቂያ ለማስለጠፍ 👉 Telegram - t.me/Tikusone/1
ከጊዜው ሌቦች ለመጠንቀቅ 👉 FACE BOOK - tekusneger
ለቤተክርስቲያን አስራት ለመስጠት
👇👇👇👇👇
የሩፌንሶ ቅ/ኪዳነ ምህረት CBE acc:- 1000396296946
zhlédnutí: 37 240

Video

የሄቨን ገዳይ በሞት ሊቀጣ ይችላል ተባለ - Ethiopian Funny TikTok Videos - #Tikus Neger tiktok
zhlédnutí 100KPřed 4 hodinami
በአንዳንድ የህግ በለሙያዎች የሄቨን ገዳይ በሞት ሊቀጣ ይችላል ተባለ እንዲሁም የአንዳንድ ሰዎችን አስተያየት በ ትኩስ ነገር እይታ በአጭሩ አቅርቤላችኋለሁ።Ethiopian Funny TikTok Videos Tikus Neger Ethiopian TikTok Videos Reaction #tikus #ethiopiantiktok, #ethiopiancomedy, #habeshatiktok, Ethiopian Funny TikTok Videos Reaction 🟥Donate ለቻናላችን ድጋፍ ለማድረግ ለሚሹ 👇👇👇👇👇 PayPal :- yesehak@outlook.com CBE acc:- 1000446824825 🟥ተዋህዶ መንደር አዲሱን ቻናሌን ተቀላቀሉ 👉 czcams.c...
የተናቀው የክብርት ፕሬዘዳንት ስጦታ ገቢ ሆነ - Ethiopian Funny TikTok Videos - #Tikus Neger tiktok
zhlédnutí 75KPřed 14 hodinami
ኦሎምፒክ ፌዴሬሽን ላይ ክስ ተመሰረተ እንዲሁም የተናቀው የክብርት ፕሬዘዳንት ስጦታ ገቢ ሆነ በሚል የሰዎችን አስተያየት በ ትኩስ ነገር እይታ በአጭሩ አቅርቤላችኋለሁ።Ethiopian Funny TikTok Videos Tikus Neger Ethiopian TikTok Videos Reaction #tikus #ethiopiantiktok, #ethiopiancomedy, #habeshatiktok, Ethiopian Funny TikTok Videos Reaction 🟥Donate ለቻናላችን ድጋፍ ለማድረግ ለሚሹ 👇👇👇👇👇 PayPal :- yesehak@outlook.com CBE acc:- 1000446824825 🟥ተዋህዶ መንደር አዲሱን ቻናሌን ተቀላቀሉ 👉 c...
ታምራትና ሲሳይ የኮሚቴውን ሴራ አከሸፉ - Ethiopian Funny TikTok Videos - #Tikus Neger tiktok
zhlédnutí 23KPřed 21 hodinou
ታምራትና ሲሳይ የኮሚቴውን ሴራ አከሸፉ በሚል የሰዎችን አስተያየት በ ትኩስ ነገር እይታ በአጭሩ አቅርቤላችኋለሁ።Ethiopian Funny TikTok Videos Tikus Neger Ethiopian TikTok Videos Reaction #tikus #ethiopiantiktok, #ethiopiancomedy, #habeshatiktok, Ethiopian Funny TikTok Videos Reaction 🟥Donate ለቻናላችን ድጋፍ ለማድረግ ለሚሹ 👇👇👇👇👇 PayPal :- yesehak@outlook.com CBE acc:- 1000446824825 🟥ተዋህዶ መንደር አዲሱን ቻናሌን ተቀላቀሉ 👉 czcams.com/video/TYXjGEb4pSw/video....
የአገሬን ብር የበላው ኦሎምፒክ - Ethiopian Funny TikTok Videos
zhlédnutí 56KPřed dnem
በዚህ በኑሮ ውድነት የአገሬን ብር የበላው ኦሎምፒክ በሚል የሰዎችን አስተያየት በ ትኩስ ነገር እይታ በአጭሩ አቅርቤላችኋለሁ።Ethiopian Funny TikTok Videos Tikus Neger Ethiopian TikTok Videos Reaction #ethiopiantiktok, #ethiopiancomedy, #habeshatiktok, Ethiopian Funny TikTok Videos Reaction 🟥Donate ለቻናላችን ድጋፍ ለማድረግ ለሚሹ 👇👇👇👇👇 PayPal :- yesehak@outlook.com CBE acc:- 1000446824825 🟥ተዋህዶ መንደር አዲሱን ቻናሌን ተቀላቀሉ 👉 czcams.com/video/TYXjGEb4pSw/video...
በዶላር ጭማሪው የኑሮ ውድነት በዚህ ከቀጠለ - Ethiopian Funny TikTok Videos
zhlédnutí 26KPřed 14 dny
በዶላር ጭማሪው የኑሮ ውድነት በዚህ ከቀጠለ ማንን እንለይ ሁሉም ጨካኝ ሆነ በሚል የሰዎችን አስተያየት በ ትኩስ ነገር እይታ በአጭሩ አቅርቤላችኋለሁ። Tikus Neger Ethiopian TikTok Videos Reaction #ethiopiantiktok, #ethiopiancomedy, #habeshatiktok, Ethiopian Funny TikTok Videos Reaction 🟥Donate ለቻናላችን ድጋፍ ለማድረግ ለሚሹ 👇👇👇👇👇 PayPal :- yesehak@outlook.com CBE acc:- 1000446824825 🟥ተዋህዶ መንደር አዲሱን ቻናሌን ተቀላቀሉ 👉 czcams.com/video/TYXjGEb4pSw/video.html ቪዲዮ ለመላክ...
ማንን እንለይ ሁሉም ጨካኝ ሆነ
zhlédnutí 23KPřed 14 dny
በዶላር ጭማሪው በሚሰጠው አስተያየት ማንን እንለይ ሁሉም ጨካኝ ሆነ በሚል የሰዎችን አስተያየት በ ትኩስ ነገር እይታ በአጭሩ አቅርቤላችኋለሁ። Tikus Neger Ethiopian TikTok Videos Reaction #ethiopiantiktok, #ethiopiancomedy, #habeshatiktok, Ethiopian Funny TikTok Videos Reaction 🟥Donate ለቻናላችን ድጋፍ ለማድረግ ለሚሹ 👇👇👇👇👇 PayPal :- yesehak@outlook.com CBE acc:- 1000446824825 🟥ተዋህዶ መንደር አዲሱን ቻናሌን ተቀላቀሉ 👉 czcams.com/video/TYXjGEb4pSw/video.html ቪዲዮ ለመላክ 👇👇👇👇...
እንዴት እንቻለው ያልተጋነነው የደንቦች ቅጣት #ethiopiantiktok #tikus
zhlédnutí 14KPřed 14 dny
ሰሞኑን እየተካሄደ ባለው የደንብ ቅጣት እንዴት እንቻለው ያልተጋነነው የደንቦች ቅጣት በሚል ርእስ በ ትኩስ ነገር እይታ በአጭሩ አቅርቤላችኋለሁ። Tikus Neger Ethiopian TikTok Videos Reaction #ethiopiantiktok, #ethiopiancomedy, #habeshatiktok, Ethiopian Funny TikTok Videos Reaction 🟥Donate ለቻናላችን ድጋፍ ለማድረግ ለሚሹ 👇👇👇👇👇 PayPal :- yesehak@outlook.com CBE acc:- 1000446824825 🟥ተዋህዶ መንደር አዲሱን ቻናሌን ተቀላቀሉ 👉 czcams.com/video/TYXjGEb4pSw/video.html ቪዲዮ ለመላክ 👇👇...
የዶላር ጭማሪው ህዝቡን ግራ አጋባው ኤርምያስ አመልጋ ምን አለ
zhlédnutí 44KPřed 21 dnem
ሰሞኑን በደረሰው የምንዛሬ ጭማሪው ህዝቡን ግራ አጋባው ኤርምያስ አመልጋ ምን አለ በሚል ርእስ በ ትኩስ ነገር እይታ በአጭሩ አቅርቤላችኋለሁ። Tikus Neger Ethiopian TikTok Videos Reaction #ethiopiantiktok, #ethiopiancomedy, #habeshatiktok, Ethiopian Funny TikTok Videos Reaction 🟥Donate ለቻናላችን ድጋፍ ለማድረግ ለሚሹ 👇👇👇👇👇 PayPal :- yesehak@outlook.com CBE acc:- 1000446824825 🟥ተዋህዶ መንደር አዲሱን ቻናሌን ተቀላቀሉ 👉 czcams.com/video/TYXjGEb4pSw/video.html ቪዲዮ ለመላክ 👇👇👇👇...
የጠገበው ለእይታ ሲሄድ የማስተር አብነት ድካም እንዴት ይከፈላል
zhlédnutí 37KPřed 21 dnem
ሰሞኑን በደረሰው አደጋ የጠገበው ለእይታ ሲሄድ የማስተር አብነት ድካም እንዴት ይከፈላል በሚል ርእስ በ ትኩስ ነገር እይታ በአጭሩ አቅርቤላችኋለሁ። Tikus Neger Ethiopian TikTok Videos Reaction #ethiopiantiktok, #ethiopiancomedy, #habeshatiktok, Ethiopian Funny TikTok Videos Reaction 🟥Donate ለቻናላችን ድጋፍ ለማድረግ ለሚሹ 👇👇👇👇👇 PayPal :- yesehak@outlook.com CBE acc:- 1000446824825 🟥ተዋህዶ መንደር አዲሱን ቻናሌን ተቀላቀሉ 👉 czcams.com/video/TYXjGEb4pSw/video.html ቪዲዮ ለመላክ ...
አንዳንዶች ያላገጡበት አሳዛኙ በጎፋ ዞን የደረሰው አደጋ
zhlédnutí 27KPřed 21 dnem
ሰሞኑን በደረሰው አደጋ አንዳንዶች ያላገጡበት አሳዛኙ በጎፋ ዞን አደጋ የደረሰው እና የሰዎችን አስተያየት በ ትኩስ ነገር እይታ በአጭሩ አቅርቤላችኋለሁ። Tikus Neger Ethiopian TikTok Videos Reaction #ethiopiantiktok, #ethiopiancomedy, #habeshatiktok, Ethiopian Funny TikTok Videos Reaction 🟥Donate ለቻናላችን ድጋፍ ለማድረግ ለሚሹ 👇👇👇👇👇 PayPal :- yesehak@outlook.com CBE acc:- 1000446824825 🟥ተዋህዶ መንደር አዲሱን ቻናሌን ተቀላቀሉ 👉 czcams.com/video/TYXjGEb4pSw/video.html ቪዲዮ ለመ...
🛑ያልተፈታው ሌባና ፖሊስ ጨዋታ - Ethiopian TikTok Videos Reaction
zhlédnutí 26KPřed 28 dny
🛑ያልተፈታው ሌባና ፖሊስ ጨዋታ - TikTok ምን ምላሽ ሰጠች - Ethiopian TikTok Videos Reaction 🟥Donate ለቻናላችን ድጋፍ ለማድረግ ለሚሹ 👇👇👇👇👇 PayPal :- yesehak@outlook.com CBE acc:- 1000446824825 🟥ተዋህዶ መንደር አዲሱን ቻናሌን ተቀላቀሉ 👉 czcams.com/video/TYXjGEb4pSw/video.html ቪዲዮ ለመላክ 👇👇👇👇👇 ማስታወቂያ ለማስለጠፍ 👉 Telegram - t.me/Tikusone/1 ከጊዜው ሌቦች ለመጠንቀቅ 👉 FACE BOOK - tekusneger ለቤተክርስቲያን አስራት ለመስጠት 👇👇👇👇👇 የሩፌንሶ ቅ/ኪዳነ ምህረት CBE acc:...
🛑ሼሁ ሳይመጡ የሴት መቀለጃ ሆኑ - Ethiopian TikTok Videos Reaction
zhlédnutí 59KPřed 28 dny
🛑ሼሁ ሳይመጡ የሴት መቀለጃ ሆኑ - TikTok ምን ምላሽ ሰጠች - Ethiopian TikTok Videos Reaction 🟥Donate ለቻናላችን ድጋፍ ለማድረግ ለሚሹ 👇👇👇👇👇 PayPal :- yesehak@outlook.com CBE acc:- 1000446824825 🟥ተዋህዶ መንደር አዲሱን ቻናሌን ተቀላቀሉ 👉 czcams.com/video/TYXjGEb4pSw/video.html ቪዲዮ ለመላክ 👇👇👇👇👇 ማስታወቂያ ለማስለጠፍ 👉 Telegram - t.me/Tikusone/1 ከጊዜው ሌቦች ለመጠንቀቅ 👉 FACE BOOK - tekusneger ለቤተክርስቲያን አስራት ለመስጠት 👇👇👇👇👇 የሩፌንሶ ቅ/ኪዳነ ምህረት CBE acc...
🛑በቤት መኪኖች ላይ የወጣውን መመሪያ ባለስልጣኑ ካደ - ኪነ ጥበባዊ ሙገሳ ለአዳነች አቤቤ - Ethiopian TikTok Videos Reaction
zhlédnutí 16KPřed měsícem
🛑በቤት መኪኖች ላይ የወጣውን መመሪያ ባለስልጣኑ ካደ - ኪነ ጥበባዊ ሙገሳ ለአዳነች አቤቤ - Ethiopian TikTok Videos Reaction
🛑በኮድ 2 የቤት ምኪናዎች ላይ የወጣ ሰበር መመሪያ - እንዲህ አልተጠበቀም - Ethiopian TikTok Videos Reaction
zhlédnutí 9KPřed měsícem
🛑በኮድ 2 የቤት ምኪናዎች ላይ የወጣ ሰበር መመሪያ - እንዲህ አልተጠበቀም - Ethiopian TikTok Videos Reaction
🛑በፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ፈተና ተወቃሹ ማን ነው - እንዲህ አልተጠበቀም - Ethiopian TikTok Videos Reaction
zhlédnutí 16KPřed měsícem
🛑በፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ፈተና ተወቃሹ ማን ነው - እንዲህ አልተጠበቀም - Ethiopian TikTok Videos Reaction
Ethiopia: ትኩስ ነገር | አሜሪካ ውስጥ እሸቱን ያስደነቀው ዛፍ | | Abel Birhanu
zhlédnutí 15KPřed měsícem
Ethiopia: ትኩስ ነገር | አሜሪካ ውስጥ እሸቱን ያስደነቀው ዛፍ | | Abel Birhanu
🛑ተማሪዎችን ያወዛገበው የ12ኛ ክፍል ፈተና - የፕሮፌሰር ብርሃኑ ታብሌት
zhlédnutí 80KPřed měsícem
🛑ተማሪዎችን ያወዛገበው የ12ኛ ክፍል ፈተና - የፕሮፌሰር ብርሃኑ ታብሌት
🛑ጉራጌ ነኝ እኛን ተዉን ስራ እንስራበት - በ6 አመት ይሄ ይሆናል ብሎ ማን ጠበቀ - Ethiopian TikTok Videos Reaction
zhlédnutí 31KPřed měsícem
🛑ጉራጌ ነኝ እኛን ተዉን ስራ እንስራበት - በ6 አመት ይሄ ይሆናል ብሎ ማን ጠበቀ - Ethiopian TikTok Videos Reaction
🛑አጨቃጫቂው የአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት ውዝግብ - በ6 አመት ይሄ ይሆናል ብሎ ማን ጠበቀ - Ethiopian TikTok Videos Reaction
zhlédnutí 36KPřed měsícem
🛑አጨቃጫቂው የአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት ውዝግብ - በ6 አመት ይሄ ይሆናል ብሎ ማን ጠበቀ - Ethiopian TikTok Videos Reaction
🛑ምን ነው እዚህ ሞልቶላችሁ ሌላ ጋር የምትሄዱት - ሚኪ ማይኮ ምን ነካው - Ethiopian TikTok Videos Reaction
zhlédnutí 25KPřed měsícem
🛑ምን ነው እዚህ ሞልቶላችሁ ሌላ ጋር የምትሄዱት - ሚኪ ማይኮ ምን ነካው - Ethiopian TikTok Videos Reaction
🛑ብዙዎችን ያበጣበጠው የዱባይ መንድር - Teddy Afro Concert - Ethiopian TikTok Videos Reaction
zhlédnutí 52KPřed měsícem
🛑ብዙዎችን ያበጣበጠው የዱባይ መንድር - Teddy Afro Concert - Ethiopian TikTok Videos Reaction
🛑ስንቱን ስጋ የሚበላ ሙሰኛ እናውቃለን - ሰዉ አብዷል! የተበላሸ ምግብ የሚሸጥ ነጋዴ - Ethiopian TikTok Videos Reaction
zhlédnutí 27KPřed měsícem
🛑ስንቱን ስጋ የሚበላ ሙሰኛ እናውቃለን - ሰዉ አብዷል! የተበላሸ ምግብ የሚሸጥ ነጋዴ - Ethiopian TikTok Videos Reaction
🛑ይድረስ አሮጊት ብላችሁ ኮሜንት ለምትጽፉ - ስእሏም እኔነኝ መንጌም የኔ ነበር - Ethiopian TikTok Videos Reaction
zhlédnutí 21KPřed měsícem
🛑ይድረስ አሮጊት ብላችሁ ኮሜንት ለምትጽፉ - ስእሏም እኔነኝ መንጌም የኔ ነበር - Ethiopian TikTok Videos Reaction
🛑በዚህ ስም የሚጠራኝ በህገመንግስቱ ስም እከሰዋለሁ - ስም ያስቀየረው የኑሮ ውድነት ወይ ዘንድሮ - Ethiopian TikTok Videos Reaction
zhlédnutí 17KPřed měsícem
🛑በዚህ ስም የሚጠራኝ በህገመንግስቱ ስም እከሰዋለሁ - ስም ያስቀየረው የኑሮ ውድነት ወይ ዘንድሮ - Ethiopian TikTok Videos Reaction
🛑ሀብት የማስመለስ አዲሱ የቤት ስራ እንዲህ ይሆን? - TikTok ምን ምላሽ ሰጠች - Ethiopian TikTok Videos Reaction
zhlédnutí 37KPřed měsícem
🛑ሀብት የማስመለስ አዲሱ የቤት ስራ እንዲህ ይሆን? - TikTok ምን ምላሽ ሰጠች - Ethiopian TikTok Videos Reaction
🛑ንብረት ማስመለሱ የማይንካው ማነው - TikTok ምን ምላሽ ሰጠች - Ethiopian TikTok Videos Reaction
zhlédnutí 28KPřed 2 měsíci
🛑ንብረት ማስመለሱ የማይንካው ማነው - TikTok ምን ምላሽ ሰጠች - Ethiopian TikTok Videos Reaction
🛑አይን እስከ ማጥፋት የደረሰው የፖሊስ ድብደባ - TikTok ምን ምላሽ ሰጠች - Ethiopian TikTok Videos Reaction
zhlédnutí 16KPřed 2 měsíci
🛑አይን እስከ ማጥፋት የደረሰው የፖሊስ ድብደባ - TikTok ምን ምላሽ ሰጠች - Ethiopian TikTok Videos Reaction
🛑የ5ሚሊዮን ብር ምቀኛ በሰው ስራ እብደት - TikTok ምን ምላሽ ሰጠች - Ethiopian TikTok Videos Reaction
zhlédnutí 61KPřed 2 měsíci
🛑የ5ሚሊዮን ብር ምቀኛ በሰው ስራ እብደት - TikTok ምን ምላሽ ሰጠች - Ethiopian TikTok Videos Reaction
🛑ተስፋ መቁረጥ አለብን ኢትዮጵያ ከመፍረስ አትድንም - TikTok ምን ምላሽ ሰጠች - Ethiopian TikTok Videos Reaction
zhlédnutí 30KPřed 2 měsíci
🛑ተስፋ መቁረጥ አለብን ኢትዮጵያ ከመፍረስ አትድንም - TikTok ምን ምላሽ ሰጠች - Ethiopian TikTok Videos Reaction

Komentáře

  • @Mary-yc8vh
    @Mary-yc8vh Před hodinou

    ፍትህ ለምስኪኗ ለህፃን ሄቨን 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @frehiwotgurmu5373
    @frehiwotgurmu5373 Před 3 hodinami

    Wenidma and ewenitaga nager liglitselihe ena yaliute ahune usa ng edit Hagir bate eyalihue batmtsahifte ena batamazigbte agincy nb yemisariwe yetinate sera sesara anid enate 2 wenidoche lijoche alichew anid set lije yeliwaldote yaşadığote lige nabariche kemamotachew befit nuzaza lay le 3 Ligoche ekuil endikafliwe nuzaza askimatwe 2 ligochachew sositagiwa lige selimatiwalide lemen tanazazue Bemalite zamad bate lerifte eniwesadate bemalite betaxi weda chaiqa wesedwe enatachewn yegalochewale keza baltaxi tibikane seli tabaka Tebiko semitwe shirtshew lay dame selaya eynda police tabia gibto asrakabachew keza f/bate Kibrwe edima leke sewasanibachew lamasadike ganihoye gare failwe sekiirbe enazihe 2 wendimamacho le enatchwe yalihonwe la hager aytakimoume be mote yekitwe bemalite ferdwen ganihoye wesaniwen atsadikuite.yeha ewenitaga tarike yasarhuite bemihowe lamamsikare nw mrigweme batamzagibte yegigale amsaginalihue.

  • @genocidalstate
    @genocidalstate Před 3 hodinami

    czcams.com/video/5_bbjcZ96VE/video.htmlsi=4eTCClAZRuTvYlXb

  • @genocidalstate
    @genocidalstate Před 3 hodinami

    ገዳይ ኣትበሉት! ደፋሪ እና ጨካኝ ገዳይ ነው።

  • @abdihamza-wg5nv
    @abdihamza-wg5nv Před 3 hodinami

    ሄ ባለጌ ሰው ነው እንዲ አይነት አሰዳቢ ሰው ነው

  • @abejegeta7284
    @abejegeta7284 Před 3 hodinami

    የሔቨን ጉዳይ ከተነሳ አይቀር!!! We demand Heaven's law! በዛሬይቱ ኢትዮጵያ በሴቶችና በህፃናት ላይ የሚፈፀሙት የግፍ ወንጀሎች የሚታዩበት የፍትህና የፍርድ ስራቱ የህግ አፈጣጥምና የወንጀል ምርመራ አያያዙ መለዎጥና መሻሻል ያለበት ነው። እነዚህ በህፃናትና በሴቶች ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎች በአብዛኛው በቅርብ በሚያውቁት የቅርብ ሰው፣ ቤተሰብ፣ ዘመድ፣ ጓደኛ፣ ጎረቤት በመሆኑ ተሸፋፍኖ ሳይታወቅ የሚቀረው ብዙ ነው። ይሄም ሁኖ ለፖሊስ ሪፖርት ከቀረበውና ክስ ከተመሰረተበት መካከልም ቢሆን በአብዛኛው ተገቢና ተመጣጣኝ ፍርድ ያላገኘው ብዙ ነው። ስለዚህ ይህ ከአመት በፊት የተፈፀመ ሰሞኑን ለሚዲያና ለህዝብ የተገለፀ በህፃን ሔቨን ላይ የተፈፀመ የግፍ ወንጀል ከብዙ ሽህዎች በህፃናት እና ሴቶች ላይ ከሚፈፀሙት ወንጀሎች መካከል ነው። ይህ የግፍ ወንጀል እንዴትም ይመረጥ ይፋ ሁኖ ህዝብን እያሳዘነና እያላቀሰ ይገኛል። የህፃን ሔቬን የግፍ ወንጀል የብዙ ህፃናትን ወንጀል ፍትህ እንዲያገኝ የሚጠይቅ ነው። ፍትህ የሚጠየቀው ህዝብ ከህዝብ ነው። ምክንያቱም ፍትህ መስጠት ያለበት ህዝብ ነው። ይሄውም የህግ አፈፃፅምና የወንጀለኛ መቅጫ ህጉን የሚቀይር "የሔቬን ህግ" መውጣት አለበት (Heaven law) we demand Heaven's law. ይሄን ወንጀል ከዘር ከሐይማኖት ከፖለቲካ ጋር የምታያይዙ ሰዎች ከወንጀል ፈጻሚው የተለያችሁ አይደላችሁም። ወይም ጤነኝነታችሁ አጠራጣሪ ነው፣ ወደ ህክምና ሂዱ። አወን እውነት ነው ይሄን ወንጀል ለአጀንዳ ማስቀየሪያነት እየተጠቀሙበት ነው የምትሉ አላችሁ። ሆኖም ግን እኛም "ክፉም ለበጎ ነው" በሚል ጉዳዩን አዙረን “የሔቬን ህግ” ማሻሻያ እንዲወጣ እናድርግ እና ሚሊዮን ህፃናትን ለመታደግ እናውለው። ይህ በህፃን ሔቬን ላይ የተፈፀመ ዘግናይ ወንጀል፣ በብዙ ህፃናት ላይ እየተፈፀመ ያለ ወንጀል ነው። ለአጀንዳ መቀየሪያ ብለው ካመጡት እኛም ይሄን የአንዲት ህፃን የሔቬንን የግፍ ወንጀል በብዙ ሽህ ያልተነገሩ ህፃናት ላይ የተፈፀመና እየተፈፀመ ያለ ወንጀል መሆኑን ስለምናውቅ ሔቬን ሁሉንም ትወክላለች ብለን እናስበው እና ህጉ እንዲቀየር ጠንክረንና ተባብረን እንግፋበት እና የአጀንዳ መቀየሪያውን የህግ መቀየሪያ እናድርገው። በአሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያ ፆታ ሳይለዩ በህፃናት ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎች በሪኮርድ ላይ ያሉት እንደዚህ ለሚዲያ እና ለፕብሊክ ያልተገለጡትና ያልተነገሩት እንኳን እጅግ በጣም ብዙ ናቸው። ሔቬን እነዚህን ያልተነገሩትን ሁሉ ነው ምትወክለው። በባህርዳር ከተማ ብቻ ብዙ ተመሳሳይ የዚህ አይነት ያልተነገሩ ወንጀሎች እንዳሉ አትጠራጠሩ። ሔቬን ለነዚህ በህፃናት ላይ ለሚፈፀሙ ግፎች ሁሉ ማንቂያ ደወል ነች። የሔቬን ሕግ ሊወጣ ይገባል። መንግስት ተብየው ስለሰው ህይወት ግድ የሌለው የወንጀለኞች ስብስብ ስለሆነ፣ ይሄን አድርግ ብለን አንጠይቅም። ህዝብን ነው ህዝብ የሚጠይቀው። እንደዚህ ያሉ ወንጀሎችን የሚቀጣበትን የወንጀለኛ መቅጫ ህግና ደንብ፣ የህግ ስራት፣ የወንጀል ምርመራ ስራትና የወንጀል አያያዝ ስራት፣ እንዲሁም የፍርድ ሂደት እንዲቀይር ነው መጠየቅ ያለብን። በአጠቃላይ የሔቨን የህግ ማሻሻያ ህግ እንዲወጣ ነው የምንጠይቀው። We demand Heaven's law!

  • @fatumamohammed1592
    @fatumamohammed1592 Před 4 hodinami

    እህህህ ጭካኔ

  • @fatumamohammed1592
    @fatumamohammed1592 Před 4 hodinami

    ሰውየው ግን ሰው ነው ዝጀሮ ነው የሚመስለው ደፋሪው መለቴ ነው ሲያስጠላ

  • @rodaa7946
    @rodaa7946 Před 4 hodinami

    ፍትፍትህፍትህለሄበንገዳይይገደል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭የሞትፍርድእንፈልገናል

  • @rawdaahmed5331
    @rawdaahmed5331 Před 4 hodinami

    🤲

  • @Samera-bb9yh
    @Samera-bb9yh Před 4 hodinami

    የሣኡድ መንግሥት ምን አለ ኢትቢያ ቢሆን እረ አብይ አላህይላአክ

  • @user-fu4ge9el5o
    @user-fu4ge9el5o Před 4 hodinami

    ሞጣ አንተን ይሰንጥክህ

  • @FHM000
    @FHM000 Před 4 hodinami

    አንተ ሞጣ የሚሉህ አረመኔ ጨካኝ ሞጣ የሚባል አውሬ ከመከተል እንቆጠብ እባካችሁን ፍትህ ፍትህ ለሄቨን ፍትህ በግፍ ለተደፈሩ ልጆቻችን እና እህቶቻችን

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před 4 hodinami

      በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏

  • @user-dz4fx7oe6y
    @user-dz4fx7oe6y Před 5 hodinami

    fit fit ufffffffu min gud nawu😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ronsmc3355
    @ronsmc3355 Před 5 hodinami

    እደይህሰዉየ የተግማማየለም ሙጣየተባለሰዉ ግም እቁላል ሆነ ያረብ እረበቃበለን የኛክፋት ሲበዛነዉ እድህአይነት ግፍ እሚበዛዉ እሻአሏህ የፍትህ መጀመራ ትሁን ሄበንዮ የኢትዮጵያ ፍትህ ሲነሳ ስምሽም አብሮ እሚነሳያርገዉ ፍትህ አጊተሽ እናቲቱን አሏህ ብርታቱን ይስጣት ያረብ አተ አድበል

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před 4 hodinami

      በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏

  • @user-fu4ge9el5o
    @user-fu4ge9el5o Před 5 hodinami

    በሰራተኛ የተረዱትሰ አራጃሰ ተረሳች

  • @fatumamohammed1592
    @fatumamohammed1592 Před 5 hodinami

    ትክክል ውድሜ

  • @fatumamohammed1592
    @fatumamohammed1592 Před 5 hodinami

    ይገደል

  • @Chereka203
    @Chereka203 Před 5 hodinami

    ትኩስ ነገር የወነጌል ሰባኪዉን ሞትሳፈራ ባደባባይ ተቃዉሞ ሳሰማዉን በመጥፎ ተቸኸዉ የአትዮጵያ ፖሊስ በጣም ቡዙ የተማረ ክፉ ሌባ ሙሰኛ የሞላባት አገር ነች አንተ ግን የፖሊስን ክንድ አልቀመስሕም የብፅግና ደጋፊነሕ ።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před 5 hodinami

      ምንነው ተዛባብህ ብልጽግና ጴንጤ ነው

  • @yohannesweldmariam8715
    @yohannesweldmariam8715 Před 5 hodinami

    በውነት በሒውስተን የምትኖሩ የሕግ ባለሙያዎች ለዚሕ ሠውዬ ሪከርዱን አስተርጉሞ ለፍርድ መብቃት አይችልም

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před 5 hodinami

      በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏

  • @semirahussen3698
    @semirahussen3698 Před 6 hodinami

    በትክክል አቡ አሚራ 😭😭😭😭በጣም ያሳዝናል ሱብሀን አላህ

  • @mishu372
    @mishu372 Před 6 hodinami

    አካውንቱ ብቻ ሳይሆን ህይወቱንም እያመሠቃቀልነው ነው ዳላስ ከተማ ነው የሚኖረው

  • @Mekdes-g4u
    @Mekdes-g4u Před 6 hodinami

    የኒእናትእግዚያቢሄርያፅናችሁእኛምበጣምአዝነናልግንየሞትመፋርድመፈረድአለበት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @semirahussen3698
    @semirahussen3698 Před 6 hodinami

    ሞጣ 👎👎👎

  • @AfomiaBelay-su6fq
    @AfomiaBelay-su6fq Před 6 hodinami

    ፍትህ ለልጆቻችን

  • @semirahussen3698
    @semirahussen3698 Před 6 hodinami

    ፍትህ ፍትህ 😭😭😭😭ሔቨን ፍትህ

  • @Chereka203
    @Chereka203 Před 6 hodinami

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 Před 6 hodinami

    ሞጣ ገበሬ ምርቱ እንጂ ቀልዶ አያምርም አንተ ፋራ አይገልፅህም ሰገጤ ❓❓❓

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 Před 6 hodinami

    የአዲስ አበባ ልጆች ፍቅር እንጂ በፅብ አንቻልም የአራዳ ልጆች በርቱ 💚💛❤️💯👍❗❗❗

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 Před 7 hodinami

    ሞጣ የቆም እሬሳ ነው የ Tiktok (CZcams )ልቀቅልን ከCZcams እናጠፋዋለን ይሄ ውፍ ዘራሽ ❓❓❓

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před 5 hodinami

      በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏

    • @godisgodallthetime1519
      @godisgodallthetime1519 Před 4 hodinami

      @@TekusNeger አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @asagdachmahammda9283
    @asagdachmahammda9283 Před 7 hodinami

    ይህችን ፖሊስ ማመሰገን አለብን የምትችለውን አድርጋለች እሱ ግን ሌላው አቃቢ ህጉ ዶ/ር አባል የ666 አባል መሆናቸው ስራቸው ይገልፃቸዋል ፍትህ ለተደፈሩ ህፃናት ቤተሰቡም ፃዋውን ይቅመሱ በቃ ስቅላት ይወሰን

  • @sabatedla1733
    @sabatedla1733 Před 7 hodinami

    ከምን አይነት በሽተኞቾ ባለጌዎች ጋር ነው አብረን የኖረዉ በግዚያብሔር አምሳል ተፈጠረናል የምንለዉ ምጣ የገጠር የሀሏ ታሪኩ ይጣራ በደብ ደፋሪ ነው ያለመደውን አልተናገረም ዘረኛም አይደለም ነጋዴ ነዉ የጐጃምን ህዝብ አይወክልም የሠይጣን ቁራጭ ደፋሪ ብዳ ነው😭😭😭

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před 5 hodinami

      በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏

  • @kissmiahailu7914
    @kissmiahailu7914 Před 7 hodinami

    ሞጣ ? በረት አፍ !! ያሳዝናል😭 አንድ ሰው እናት, እህት, ልጅ, ቤተሰብ ያለውም ሆነ የሌለው ከሴት መሐፀን ወጥቶ እንዲህ አይነት ድፍረት ለድርጊቱም ሆነ ለኮሜንቶቹ ከበቃ ? መሀይም አስተሳሰቡ ከመርፌ ቀዳዳ የጠበበ ጭቃ ነው :: ጭቃ እንኳን ጥቅም አለው በክት ነው ::

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před 5 hodinami

      በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏

  • @user-bf3rr1qh1k
    @user-bf3rr1qh1k Před 7 hodinami

    እርጉዝ እናት አርደው ህፃኑን የበሉት ሰውች በህግ አልተጠየቁም

  • @sarameketie2621
    @sarameketie2621 Před 7 hodinami

    ይሔ አሸባሪ ጸረ አማራ ባለጌ ሞጣ የተባለ ይሁዳ ወድምለህ መሆን አለበት በየቦታው የሴት ቂጥ አየተከተልህ ህይወትህን ሁሉ በሴት ገንዘብ የምትኖር ወራዳ ቀዳዳ ሰባአዊነት የማይሰማህ ደቆሮ እግዚአብሔር አምላክ በልጆችህ ያሳየኘ ከዛ ህመሙን ይገባሀል ነውረኛ ሰድድድ በአፍ ይበላል እንጂ አይታራም ።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před 5 hodinami

      በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏

  • @ermiasaynekulu2628
    @ermiasaynekulu2628 Před 8 hodinami

    Mota anete yemoteke aheya nehe kemotekeme koyetehele:: anedeanete agedeme adege yehonu medeyalaye ayewetachehu merize ayetefachehu sewune bezereghenete ayabalachehu newu asunena yesune gebereaberoche medeya bemazegate metebabere alebene: fetehe asekenageghe anechohelene fetehe leheavene😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 aneayme yeleje anate neghe fetehe leheavene😢😢😢😢😢😢

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před 5 hodinami

      በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏

  • @seidhassen8818
    @seidhassen8818 Před 8 hodinami

    አትፍረድባቸው እነዚህ ህግ አውጭ ህግን ተርጓሚና አስፈፃሚ አካላቶች በዙሪያቸው ሴቶች የሉም እንዴ እንዲህ በቀላሉ በእስራት የሚገላግሉት አረ ጎበዝ ዝም አንበል ለሌላው መቀጣጫ እንዲሆኑ የደፈረም አሲድ የደፋም በሞት ሊቀጡ ይገባል

  • @misertilahun9650
    @misertilahun9650 Před 8 hodinami

    ድክም ያደርጋል ያገራችን ነገር

  • @sarabekele3347
    @sarabekele3347 Před 8 hodinami

    አብይ አህመድ ሴት ተደፈረ አትበሉ እንኳን ሴት ወታደሮች በሰሜን ጣር ላይ በሳንጃ ተደፍረዋል ዝም በሉ ይደፈሩ ምን አዲስ ነው

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před 5 hodinami

      በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏

  • @HayleAshagere
    @HayleAshagere Před 8 hodinami

    በጣም እናመሰግናለን ። የአንተን ቪዲዮዎች በጉጉት እጠብቃለሁ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před 5 hodinami

      በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏

  • @Dana-fy2bu
    @Dana-fy2bu Před 8 hodinami

    ፉትህ ለሄቨን ፉትህ ለሄቨን😢😢

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před 5 hodinami

      በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏

  • @abebechhunde2825
    @abebechhunde2825 Před 8 hodinami

    Fitih Fitih le hitsanuwa Feven ...........

  • @neba1034
    @neba1034 Před 8 hodinami

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-hk2vb7xi6z
    @user-hk2vb7xi6z Před 8 hodinami

    ይሔ ህሊና የሌለው ባለጌ ቆሻሻ መረን ሰባዊነት የሌለው በቁሙ የሞተ ሬሳ ሞጥሟጣ

  • @abebatewolde9201
    @abebatewolde9201 Před 8 hodinami

    እንዴ አንተ ደግሞ ይሄ ልጅ እስከመጨርሻው ስምተሀል ለምን ቆርጥከው የሀይማኖት አባት ነኝ ሲል ቆርጥከው ለምን አልጨርስከውም ለገንዘብ ብሎ አይደለም ይሄን የስራው ለህፃን ሄቨን ድምፅ ለመሆን ነው የወጣው ፌር በሆነው ነገር እንሂድ እንጂ ጥሩ ነገር አቅርበህ መጨርሻው ግን

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před 5 hodinami

      አበባ እኔ ለፌልም የወጣን ሰው አላስተዋውቅም። ለመታወቅ ብሎ እንጂ!

    • @abebatewolde9201
      @abebatewolde9201 Před 4 hodinami

      @@TekusNeger I don’t think so but we have different opinion .

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 Před 8 hodinami

    MOTA IS NON SENSE

  • @user-hk2vb7xi6z
    @user-hk2vb7xi6z Před 8 hodinami

    ይሔ ባለጌ ከምድረገፅ መጥፋት የለበት ወራዳ ነው ይሔ ቆሻሻ

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 Před 8 hodinami

    Mota normal ye honbet emenuj lejochun selmferarekbachew new

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 Před 8 hodinami

    Ejam mayet anfelgem chenklatum arjetoal

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 Před 8 hodinami

    Aheya enkwan teshekemalch yeha koshasha ye rekesa aw esun ye emdegefu hulu yaw nachew Mota sega yelbesa seytan

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před 5 hodinami

      በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏