ማንን እንለይ ሁሉም ጨካኝ ሆነ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 09. 2024
  • በዶላር ጭማሪው በሚሰጠው አስተያየት ማንን እንለይ ሁሉም ጨካኝ ሆነ በሚል የሰዎችን አስተያየት በ ትኩስ ነገር እይታ በአጭሩ አቅርቤላችኋለሁ።
    Tikus Neger Ethiopian TikTok Videos Reaction
    #ethiopiantiktok, #ethiopiancomedy, #habeshatiktok, Ethiopian Funny TikTok Videos Reaction
    🟥Donate
    ለቻናላችን ድጋፍ ለማድረግ ለሚሹ
    👇👇👇👇👇
    PayPal :- yesehak@outlook.com
    CBE acc:- 1000446824825
    🟥ተዋህዶ መንደር አዲሱን ቻናሌን ተቀላቀሉ 👉 • እስኪ አንድም ሳንጣላ እንከናነብ ነ...
    ቪዲዮ ለመላክ
    👇👇👇👇👇
    ማስታወቂያ ለማስለጠፍ 👉 Telegram - t.me/Tikusone/1
    ከጊዜው ሌቦች ለመጠንቀቅ 👉 FACE BOOK - / tekusneger
    ለቤተክርስቲያን አስራት ለመስጠት
    👇👇👇👇👇
    የሩፌንሶ ቅ/ኪዳነ ምህረት CBE acc:- 1000396296946

Komentáře • 140

  • @nuniguebrehiwot7
    @nuniguebrehiwot7 Před měsícem +7

    ይገርማል አለም እኮ በሁሉ ነገር ትወጣጥራለች አቤት እግዚአብሔር ይቅር በለን አጥብቀን እንፀልይ አይሻልም ያገሬ ልጅ አንተ ያገሬ ሰው የአገሬ ልጅ🙏🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐

  • @viber907
    @viber907 Před měsícem +5

    በሌላው መከራ መክበር ክፋት ነው

  • @user-lo2tp6ju2z
    @user-lo2tp6ju2z Před měsícem +2

    ❤❤❤ አሜን እንዲህ ለሐገር የሚጠቅም ሐሳብ ሲቀርብ አስተማሪ ነዉ በአንድነት ከቆምን ከሕዝብ በላይ የለም ::❤❤❤

  • @user-wn2gi6lq4i
    @user-wn2gi6lq4i Před měsícem +7

    ወንድ የዝች እህት አመለካከት በጣም አደነኩሽ ኑሮ ውድነት የስግብግብ ነጋዴ ስራ ነው ህዝቡ ይዝጋቸው ሲበሰብስ ያርፉታል

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @etagegndagne2979
    @etagegndagne2979 Před měsícem +3

    በወሬ የተፈታ ህዝብ እስኪ ለመቃወምም ጊዜ እንውሰድ ነገ መልካም ይሆናል ነጋዴዎችም እድሜ ልካችሁን ህዝብን የምታስጨንቁ እንድ ቀን እግዚአብሔር ይፈርድባችኃል

    • @addiszemen1637
      @addiszemen1637 Před měsícem

      ነጋዴዎች በዶላር የሚገዙትን ዕቃ ዶላር ሲጨምር መጨመራቸው ምንድን ነው ሃጢያታቸው ዶላር የማይነካው ዕቃ የቱ ነው

  • @neba2861
    @neba2861 Před měsícem +3

    ወንድማለም አሪፍ ስብስብ ነው ❤❤❤ ግን በጣም ተጠፋፋን

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před měsícem +4

    እግዚአብሔር ደጉን ጊዜ ያምጣልን እንጂ የኢትዮጵያ ነጋዳ ኮረና ገብቶ ህዝብ እያለቀ ማስክ እንደዛ በውድ ሲሸጡ ነው የነሱ ክፋት የገባኝ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ምህረት ያውርድላት 💚💛❤

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Před měsícem +4

    OK dollars እኮ ስለ ቀነሰ ነው ደደብ ነጋዴዎች ዋጋ የጨመሩት ከ120-70-80 ሆነ ዶላር ወረደ እንጂ አልወጣም በአዳዲስ ነጋዴዎች መቀየር አለባቸው ወጣቱ ወደንግድ ግባ ከሀገር ከመሰደድ ህግን ሀገራችንን ጠብቅ ርዝራዥ ነጋዴ በፍጥነት ተጣርቶ ይወገድ።።።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @YesuefeBehaga
    @YesuefeBehaga Před měsícem

    አብሽር የኢትዮጵያ ልጆች እግዚአብሔር አምላካችን የሰማይ አዕዋፋትን ይመግባል

  • @neba1034
    @neba1034 Před měsícem +3

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ😍🥰🤩😍🥰

  • @samueldebesay4134
    @samueldebesay4134 Před měsícem +2

    I like your content.keep going

  • @viber907
    @viber907 Před měsícem +2

    ሁሉም አገር ነጋዴዴ አንድ ነው

  • @user-bf3rr1qh1k
    @user-bf3rr1qh1k Před měsícem +4

    አቦ ይመችህ ይልቀቅባቸው መሬት ተከፍታ ትዋጣቸው ሆዳሞችን

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

    • @ekramabebe1319
      @ekramabebe1319 Před měsícem

      Amin

  • @MEsTAwET-ht7ff
    @MEsTAwET-ht7ff Před měsícem +1

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ
    ዛሬስ ግራ ገባኝ
    ማንን እንመን ፈጣሪ ይርዳቹ የኢትዮጵያ እዝብ ምስኪን
    ሀረዘመም እንደውም አጠረብኝ ለኔ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k Před měsícem +3

    ወይ አገሬ

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Před měsícem +3

    ትክክል እስከዛሬም ጨመረ እያሉ ሲጨምሪ ኑረዋል ህገወጥ ሲጨምር መደሰት ህጋዉዪ ሲጨምር መጫጫት ለምን ህገወጥ ስለምንወዲ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @makdabekele8833
    @makdabekele8833 Před měsícem +1

    ትኩስ ነገር ምርጥ ሰው እርጋታህ አቀራረብህ ልዩ ነው በርታ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 Před měsícem +3

    ኧረ ተው ነጋዴዎችም ብዙ ጫና አለባቸው አንዳንዶቹ ግን እንደተባለው ስግብግቦች ናቸው

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem

      እኛም እነሱን ነው የተቃወምነው!

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 Před měsícem +4

    መዝሙረ ዳዊት እንዲህ አለ በሀጥያተኞች ቀናሁ እኔ እግዚያብሄር ማለቴ ምንድን ነው እነሱ እግዚያብሄርን አይፈሩ እንደፈለጉ ይሆናሉ ግፍ አይፈሩ ከፍ ከፍ ይላሉ ብዬ ስል አንድ ቀን በጸሎት ሆኝ እግዚያብሄ መጨረሻቸዉን አሳየኝ በድጥ ላይ ሆነዉ የግፈኞች መጨረሻ ይህዉ ነው ይብላኝ ለግፈኞች አምላክ እና አባቴ በቸርነቱ እና በምህረቱ ሀገሬን ይረዳታል

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @hanniks-if4yy
    @hanniks-if4yy Před měsícem +2

    ኦርቶዶክሳዊን ፍልሰታ መታለች በያለንበት ሱባኤ እንግባ.

  • @yohannestessema1488
    @yohannestessema1488 Před měsícem +2

    bravo

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @n.medhanialem5978
    @n.medhanialem5978 Před měsícem

    የግድ በዘይት መብላት የለብንም ያላወቅነው ለጤናችን እጅግ ጤናማ ሰሊጥ ተልባ ኑግ እኮ በዘይት ምትክ መጠቀም ትችላላችሁ ወገኖቼ

  • @imagoat5710
    @imagoat5710 Před měsícem +1

    Hi my Bro. Much respect for the host. Humble

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @Dior768
    @Dior768 Před měsícem +1

    ❤❤❤ ስልራዎችህ አይጠገቡም❤❤❤

  • @fantahunareda894
    @fantahunareda894 Před měsícem +1

    የኢትዮጵ ነጋዴ አብዛኛው አሰቸጋሪ ናቸው

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @user-nf3it9lw9o
    @user-nf3it9lw9o Před měsícem +2

    ዛሬ የመጀመሪያው ሰው ነኝ ትኩስ ነገር መረጃህ ይመቸኛል

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem

      እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!⭐⭐⭐⭐⭐

  • @viber907
    @viber907 Před měsícem +1

    nosense, kalsakubet men yargu, eyashofu endehone algebashem

  • @MohammedEndris-rw9mj
    @MohammedEndris-rw9mj Před měsícem +1

    ልጅ እያልን በሰኒ ነበር ዘይት ከሱቅ እናቶቻችን 50ሳ ነበር የሚገዛው ዛሬ ግን በጀሪካን

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @eshetubelachew1740
    @eshetubelachew1740 Před měsícem +12

    እዝናለሁ የዚህ ሁሉ ችግር ምንጩ መንግስት እንጂ ነጋዴው አይደለም ስለዚህ ፍታችሁን ወደ ምንጩ አዙሩ።

    • @woinemulugeta815
      @woinemulugeta815 Před měsícem +1

      በትክክል

    • @yirgalemfilfile1717
      @yirgalemfilfile1717 Před 20 dny

      ትክክል መብራትጨምሮአል ኢሚግሬሽን ትራንስፖር አዲስታሪፍመግስት ነውየጨመረውየችግሩመስኤ መግስትነው

  • @AbdulbariMohammed-ue2nq
    @AbdulbariMohammed-ue2nq Před měsícem +1

    ያልትማር አዋቂ ሰጥየቅ የጨንቃ

  • @AddisieAlehegn
    @AddisieAlehegn Před měsícem

    አኔ እኮ ነጋዴ ነጋዴ ምትሉ አናንተ ናችዉ ምትቃወሙት ማታዉቁት መጀመሪያ ሰርቶ ሚበላዉን ጭንቀትና ረሀብ የሚደፋብን ሙህር ነን, ባዮችን ብትቃወሙ ይሻላል ለምን በልቶ ለማደር ሚቸገር ህዝብ ጋር እየመጡ ድብርታቸውን አያራግፉብን በቃን በቃን

  • @maiklbaly2524
    @maiklbaly2524 Před 17 dny +1

    💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤

  • @Jag-m4b
    @Jag-m4b Před 22 dny

    እባካችሁ ነጋዴው አይደለም የችግሩ ፈጣሪ ! አስቡበት ! አህያውን ፈርቶ ዳውላውን !

  • @addisutesfa6707
    @addisutesfa6707 Před měsícem +2

    besntu enerere wei gud zendro

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 Před měsícem

    መንግሥታችን ለሼማቾች እንኳ ስኳር ማቅረብ አቅቶት የለም? ነጋዴ ነጋዴ አትበሉ በውድ ቢሸጡም ነጋዴ ጀግና ነው

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem

      ስግብግብ ነጋዴ በፈጣሪ ዘንድ ዝጌህን ጠብቅ

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 Před měsícem +4

    ምነው ሰው።ሁሉ ተጫጫ አንድ ወር እዩት ያዋጣል አያዋጣ ይታያል በውድ የሚሸጥ ነጋዴ ሱቁን አቃጡሉበት ከዛ ሁሉ ይስተካከላል🇪🇷❤🇪🇹

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

    • @helloviewers7727
      @helloviewers7727 Před měsícem

      Search "psalms 73"

  • @amanichajm4981
    @amanichajm4981 Před měsícem

    እረ ፍትህ ለነጋዴ በዛ ምነው 🤔

  • @YetnayetGurmu
    @YetnayetGurmu Před měsícem

    ኮረና

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 Před měsícem

    ነጋዴ ጀግና ነው ያልንበት ከጦር ሜዳም ነፍሱን ሸጦ ኬላውን ጥሶ ወይ በጥሶ ምረት ያቀርብልናል ነጋዴ ሲበዛ ጀግና ነው አትጬሁበት እኛ ነጋዴ አይደለንም

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem

      ነጋዴ ነህ! ትርፉን ስላየህ ነው ንፍስህን የሰጠኸው

  • @nuniguebrehiwot7
    @nuniguebrehiwot7 Před měsícem +2

    ሰላም ሰላም ያገሬ ልጅ እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem

      እንኳን ደህና ቆያችሁኝ ኑኒ!

  • @mekonnenyirgu1078
    @mekonnenyirgu1078 Před měsícem +1

    ነጋዴ ላይ አትጩሁ ነጋዴ ምን ያድርግ ወረኞች ::ላንቺ በነበረ ዋጋ ሸጦ በሃላ ባምን ያምጣ? ጠቅላላ የብጥግና ደጋፊዎች ናቸው ::

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem

      ፖለቲካን ንግድ ምን አገናኘው?

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 Před měsícem +1

    የሕዝቡነ ጬኸት የሚሰማ ነጋዴ ወይስ መንግሥት? ነጋዴ ላይ መጮህ ፋይዳ የለውም

  • @m.bedane7442
    @m.bedane7442 Před měsícem +1

    እኔ የሚገርመኝ ነጋዴ ምን ያድርግ መንግስት አውቆ ህዝብን ከአዲስ አበባ ለማፈናቀል የተደረገ ነው:: የአይጥ ምስክር ድንቢጥ ናት ኤርሚያስ አመልጋ ሌባ የስንት ሰው ገንዘብ ቤት እሰራለሁ ብሎ ያጭበረበረ ነው:: አሁን ደግሞ ከመንግስት መሬት ተቀብሏል::💚💛❤️

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @yirgalemfilfile1717
    @yirgalemfilfile1717 Před 20 dny

    እደውበአባገነን አመራርየፈለገውንይተገብራልእጅ ውይይት ማንይሰማሀል

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před měsícem +1

    ክፉ ስግብግብ ነጋዴዎች የያዛችሁ አይባርክ😡 በተለይ ምንም በሌለው ህዝብ ላይ የምትጨክኑ ሌቦች ችግር ይድፍችሁ😡
    ይህ ክፉ ቀን ያልፍል! ትዝብት ነው ትፉ::

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @beckyararssa7022
    @beckyararssa7022 Před měsícem

    አባቴ ነፍሱን ይማረውና የሚነግረኝ ነገር ነበር ስለ ነጋዴዎች ሁሌም በጦርነትበመንግስትና በህዝብ ወይም በሌላ ምክንያት ግርግር ምክንያት የሚፈጥሩት የዋጋ ግሽበት ለዚያውም በመንግስቱ ነዋይ ግርግር ጊዜ ኑሮ በምንም ዓይነት መልኩ ውድነት በሌለበት ዘመን እንኩዋን ጄሶ ከፉርኖ ዱቄት ጋር በመቀላቀል ለህብረተሰቡ ፉርኖ ይሸጡ ነበር ስለዚህ ወንድሜ ያለው የነጋዴዎች ጨካኝነት ዛሬ ብቻ አይደለም እጅግ ያሳዝናል አረ ዓለም ሃላፊ ናት ሰውን እያስለቀሱ የሚመጣ ትርፍ ለጤናም ጥሩ አይደለም:: ነገር ግን እዝህ ላይ እኮ መኮነን ያለብን መንግስትን ነው:: ምክንያቱም ላላደገ ሀገር የትኛውም መንግስት ነፃ ገበያ ብሎ ህዝብን አያስበዘብዝም

  • @misrakeregte1719
    @misrakeregte1719 Před měsícem +1

    Ethiopian. Market. Owner please stop you are making Hi price it is not fair😂

  • @crstiano-u2j
    @crstiano-u2j Před měsícem +1

    አባ የማቅህ መሰለኝ አየር ሀይል ነበርክ እንዴ?

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @user-lx5sw7sj6p
    @user-lx5sw7sj6p Před měsícem

    የችግሩ ምንጭ ግን መንግስ ጋር ይመስለኛል የንግድ ፖሊሢው ላይ ችግር አለበት

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem

      ዝግጅቴን አይታችሁ ለሰጣችሁኝ ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።

  • @minilikabera
    @minilikabera Před měsícem +1

    Endi yemiyadergu negadewoch nibretachew yiweres

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @ja-ge6498
    @ja-ge6498 Před měsícem

    የማይመጥን ዘገባ ትርኪምርኪ
    አንድ ምሳሌ ልጥቀስ ከሳምንት በፊት የገዛውት የአየር ትኬት ዛሬ ላይ እጥፍ ሆኖአል እና ምን ትሉታላቹ ስግብግብ ነው ወይስ ኢኮኖሚው እንደመራው ?

  • @btanto1152
    @btanto1152 Před měsícem +5

    እውነት ነው እንደ Walmart፣ MacDonal's እና ሌሎች ተመሳሳይነት ያላቸው ድርጅቶች ወደ ሀገራችን መግባት አለባቸው። መንግሥት ማኔጅመንቱን አጥብቆ እንዲሰሩና ለሀገሪቱ የሚገባውን ታክስ ማስከፈል ነው።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem +2

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

    • @imagoat5710
      @imagoat5710 Před měsícem

      ምን ሆንሽ Walmart…. አበደሽ ካልሆነ ወይ ህዝቡን በ food poison ልትጨርሺ አስበሽ ነው? በዚ በጥራቃ ጊዜ የአሜሪካንን business አማረሽ ተይ ተይ አይሻልሽም festivals Lunds or Seward and phat burgers. ቀልደኛ ነሽ።

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 Před měsícem

      ጭራሽ እነሱ ገብተው በዚህ በኑሮ በደነዘዘ ጊዜ አደጋ ነው ይቆዩ እዛዉ ለነገሩ በአለማችን ላይ ሁሉ ነው ኑሮ ምግብ ስራ ቤት የአለም ህዝብ ሁሉ ጭንቀት ሁኗል በዉጭ የምትኖር እያየኸዉ አይደል ዉጡና ተናገረዉ።እንጂ የእኛ ሀገር ብቻ አይደለም ሀቢቢ።

  • @mohanyohannes9835
    @mohanyohannes9835 Před měsícem

    Dollar የገንዘብ መለኪያ ነው ዶላር እየገዛ ነው ከውጭ እቃ የሚገዛው ብሩ ሲወድቅ ዶላር ጨመረ እያልን አላዋቂ ነታችን ነው የሚያሳየው ለሀገር ካሰብክ ቀረጥ 55 ሲያስከፍል የነበረውን መንግስት በማግቱ 74,88,90, ሲያደርግ ተው በለው አህያውን ፈርቶ

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5o Před měsícem

    ewnet belhul

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Před měsícem +1

    ሀቡረተሰቡ ነዉ ጥፋተኛዉ ተወደደ ሲባል ጪራሽ ዪጠፋል እያሉ መስገብገብ አንዲ የሚገዛዉን 3 .4. አራት መግዛት ለምን ጭራሽ የማያስፈልገዉን መተዉ ግደታ ያልሆነዉን

  • @junefirst500
    @junefirst500 Před měsícem +1

    ከውጭ፡ አገር፡ ሁኜ፡ በአንዳንድ፡ ኦርቶዶክሶች፡ ላይ፡ ያስጠላኝ፤ መስቀልን፡ ፋሽን፡ አርገው፤ ማንጠልጠል! ፈጣሪ፡ ልብህን፡ ይፈልጋል! ባሕሪህ፡ ስራህ፡ የጂኒ፤ መስቀል፡ ሽፋን!!!

    • @TilahunMulat
      @TilahunMulat Před měsícem

      ስለ ኦርቶዶክስ የሚያገባህ ነገር አለ ? እኛ ኦርቶዶክሳዉያንማ መስቀሌን ተሸክሞ የተከተለኝ ብሎ አስተምሮናል

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem

      እና ምን ይጠበስ ቀናሽ በዚህም ከጉዳዩ ውጪ ትቀባጥሪያለሽ ጂኒ ስላለብሽ

  • @Jag-m4b
    @Jag-m4b Před 22 dny

    ይኸ ምናምን አመልጋ የተባለ ሰውዬ ከግንድ ጋር ያላጋህ በሉት ! አሁን ገና የምንፈልገው ሁኔታ ተፈጥሯል እኔም ሁለት ባንክ ይዠ ወደ ኢኮኖሚው እገባለሁ ያለ ሰውየ ፣መልሶ ደግሞ ማንሞ የቀደመው የለም ለመቃወም ! የራሱን ጥቅም ያስቀደመ ፣ እሱን ብሎ ኢኮኖሚስት ፣ ወያኔ 9 አመት ያሰረው ወዶ አይደለም !

  • @RasBizu-fy7wo
    @RasBizu-fy7wo Před měsícem

    This is cruel,too low.

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 Před měsícem

    SAME THEY DIDN'T COMPLETE HIGH SCHOOL THEY BE CAME ECONOMISTS FOR YOU TUBE.

  • @rasayifat5726
    @rasayifat5726 Před měsícem +1

    አጋሠስ እያለ የቆስጣ የሽንኩርት ነጋዴዎችን የሚሳደበው ፍጡር፣ ያንን ሸጠው ሌላ ነገር እንደሚገዙ መገንዘብ የተሳነው ጀዝባ ነው።

  • @viber907
    @viber907 Před měsícem

    አንተ የምትላቸው ሽንኩርት ነጋዴ ነገ ዋጋ ሲጨምር በዶላር ለተገዛው ተጠቃሚ ናቸው።ታዲያ እንዴት ያቻችሉት

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz Před měsícem

    I'm not supporting price gouching by any means, but why also go after real estate companies? Not only they are extremely wealthy, they are living building standing for over 6 years empty. Stop buying houses in Addis Ababa. Housing authorities needs to give the real estates to rent or sale empty and unfinished building.

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Před měsícem

    ዘዪት ጨመረ ብለን ከመጫጫት ሹሯ ካለን ጫዉ ወሀ አርገን አቡስለን መብላት ዘዪት በሽታ እጂ ምን ጥቅም አለዉ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @user-tm2dm4nu5o
    @user-tm2dm4nu5o Před měsícem +1

    ይች ግማት ስለ ዳዊት ያንጨረጨራት ሴት ዳዊት ዉሽማሽ ነዉ ዳዊት ሞቲቤሽናል እስፒከር ተብዬዉ በአቢይ አመራር አይሰራም ምኞትም ሀሳብም ትንቢትም ተስፋ ቅዠት ሳይቀር ተጠርቅሞ ታስሯል ዳዊት የአቢይ ካድሬ ነዉ የሰማይ መኖ እዬጠበቅን ለመብት ለነፃነታችን ለሰላማችን እንዳንታገል የአእምሮ አጠባ ነዉ የያዘዉ እንጅ ሞቲቬሽን አይደለም አትንጨርጨሪ

  • @TesfayYedite
    @TesfayYedite Před 3 dny

    Yero qalayiinsii jirenya ultatu Ididisiis yokiin makafafayan maliif kibriit makaroni pasta sukara iviin masalle industrii hindhiyesa turee ama hojetooniif magazanii Qulla taaa jiiru daldaltoots yakuura chiinan motumaan otoo dhiyesefii Waldawan shamachotaa ransee daldalaa hatuin tafa isatiim ta a Duran kan buiira yaa hafui siibiintoom Pakiistanii dhufee rabsamaa turee mee motumaan furmaata yaa nu sooqu

  • @leinaddhm1221
    @leinaddhm1221 Před měsícem

    ስንት አይነት ሰው አለ 50 ብር የነበረው 80 ብር ሲሆን ጥቁር ገበያውም ወደላይ ከፍ ይላል እና ከወር በፊት 50 ብር ነበር ብለው በዛው ዋጋ ይሽጡ? ህጉን ያወጣውን ለምን አትጠይቁም , በደደቦች ሲመራ ሰውም አብሮ ይደድባል : ከኤሌትሪክ መኪና ውጪ አይግባ ብሎ ህግ የሚያወጣ የትም አለም ላይ የሌለ :: ይሄ ትኩስ ነገር ትኩስ ብልፅግና ነው አዲስ አበባ የብስክሌት መንገድ ተሰራለት ብሎ የሚደሰት ኢትዮጵያ አዲስ አበባ ብቻ አይደለችም 30 ኪሎ ሜትር ርቆ መሄድ የማይቻልበት ሀገር እንዳለን ተዘነጋህ?

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem

      ዋው መቀበጣጠር

    • @leinaddhm1221
      @leinaddhm1221 Před měsícem

      @@TekusNeger የኢትዮጵያ አየር መንገድን ዋጋ መጨመር ከአሻጥረኛ ነጋዴ ጋር እንደባልቃቸው ወይስ ሌሎች ነጋዴዎች ዋጋ ሲጨምሩ ህዝባችን እንዳይቀና ብለው ነው?

  • @hanniks-if4yy
    @hanniks-if4yy Před měsícem

    ቁምነገረኛ ዩቶበር ብትችል በየሁለት ቀኑ ብትለቅልን ምክንያቱም አቀራረብክ ወቅታዊና ሚዛናዊ ስለሆነ ነዉ.

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem

      አዬ ስንቱ እንደሜጠላኝ ባየሽ!

  • @belayneshwoldemariam3066
    @belayneshwoldemariam3066 Před měsícem

    ቅዘን ምናምን ትላለህ አፍህን ወጥረህ

  • @meb153
    @meb153 Před měsícem

    ደደብ ስል ያው ሌላ ቃል ስለማይገልፃችሁ ና ማተር አባውት ዩር አካዳሚክ ባክግራውንት ልል የፈለኩት ሰው ለመተቸት የምትሯሯጡ ጋጠ ወጦች ተንታኝ ነን ምናምን የምትሉ ምን አገባን ብዙሃኑን ያማከለ አስተያየት እንጂ መንግስትን በመደገፍ ደሀውን ቀሬታውን ስለገለፀ ጓ የምትሉት ስልፍ ልውጣ አላለ ልረብሽ አላለ ቁጭ በዝምታ የተቀመጠን ማሕበረሰብ መስደብስ????

  • @user-pi9vi3gy6p
    @user-pi9vi3gy6p Před měsícem

    ከለዘይት፡እዴት፡ይሰራል፡አድሁነሸ፡ለምን፡ሰላማወሰል፡አትወ ጭም፡ወረኛ፡፡

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @junefirst500
    @junefirst500 Před měsícem +1

    እኛ፡ አገር፤ አድማ፡ ግሩብ፡ ይበዛል! ጂሊ፤ ጂሎች፡ ሆይ! አብይ፥ ከንቲባዋ፡ አገርህን፡ አሳምራ፡ ገቢ፡ ብታመጣልህ፤ ምን፡ አስቀናህ?

  • @wegf6808
    @wegf6808 Před měsícem

    ስለዎልማርት ያወራሽው ስለ ንግድ ያለሽ እውቀት እና ስለ ውጪ ኩባንያዎች ያለሽ እውቀት ባንቺ አይምሮ ልክ ነው ልክ እንደ ጠቅላዩ ። እባክሽን አደባባይ ከመውጣትሽ በፊት ትንሽ አንብቢ አሊያም እውቀትና ክህሎት ያላቸውን የሚሉትን አድምጪ (ከእውቀት የፀዱትን ጠቅላዩን እና ባለሟሎቻቸውን አዴምጪ አላልኩም)
    ሌላው ነጋዴዎች ላይ የምትወርዱት እናንተ ባለጉዳይ ቢሮአቹህ ሲመጣ እንዴት ነው የምታሰተናግዱት እራስችሁን ጨዋ አድርጋችሁ ነጋዴው ላይ በዚህ ልክ ለመውረድ ሞራሉ አላችሁ።
    ኤሊያስ አመልጋ ሰላም በሌለበት የውጪ ኢንቨስትመንት በሌለበት፣ መንግስት ከነሹማምንቱ ዘረፋ ላይ በተሰማራበት መድኃኒት ነው ትለናለህ ማፈሪያ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem

      እና ማንን እንመን ፖለቲከኞችን? ወይ ዘንድሮ

    • @wegf6808
      @wegf6808 Před měsícem

      @@TekusNeger
      ማሞ ሳለህ ምህረቱ፣ አህመድ ሽዴ፣ አብይ አህመድ አንዳቸውም የምጣኔ ሀብት ባለሞያዎች አይደሉም። ምክር ቤት ላይ ቀርበው ህዝብ እየሰማቸው ጦርነት መቋቋም የሚችል አገራዊ ምጣኔ ሀብት ገንብተናል (we built war resilient economy) ትላንት የገነባሀውን መሰረተ ልማት ዛሬ እያወደምክ ፣ በምትኩ ቅንጡ ቤተመንግስቶችን እየገነባህ ፣ የሚሰሩ ሳይሆን የሚዘርፉ አዳዳዲስ ባለሀብቶች እየቀፈቀፍክ፣ አይደግፈኝም የምትለውን ባለሀብት እያደሀየህ ከገበያ እያስወጣህ ፣ አብዛኛው የሀገሪቱ ክፍል በጦርነት እየታመሰ የሚመጣ የውጪ ኢንቨስትመንት የሚገነባ ኢኮኖሚ አይኖርም። ለሙያው እና ለህሊናው ሳይሆን ለሆዱ ያደረውን ምሁር አትመነው። የህወሓት እና የጡት ልጁ የሆነው ብልፅግና የሚከተሉት አደንቁሮ መግዛትን ነው።
      አሁን የታዘዝልህ መድኃኒት ባጭሩ ቢያምህም ቢርብህም ቢደክምህም የምታርፍበት ቤት አለህ ነገር ግን መሰራታዊ የእለት ፍላጎትህን የምታሟላበት ገንዘብ እጅህ ላይ የለም ስለዚህ ቤቱን ሽጠው እና ተከራይተህ እድሜልክህን ደልቶህ ትኖራለህ ነው የሚሉህ። ነገር ግን የኑሮ ውድነቱ በየቀኑ ይጨምራል እጅህ ላይ ያለው ገንዘብም ነገ ያልቃል በረንዳ አዳሪ ትሆናለህ

  • @user-tn3cd9cl8w
    @user-tn3cd9cl8w Před měsícem

    አቅራቢዉ ትልቅ ሰዉ ትመስላለህ ብድር እኮ ነዉ የተሰጠህ እንጂ ስጦታ አደለም በነጋዴ ማሳበብ ዉድቀታችንን አያስቀርም መርጠህ ነጋዴን የሚቃወም ማቅረብ ለማሽቋለጥ ነዉ ።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem +1

      ስራቸው ነው እንዲጠሉ ያደረገው። ከብድርጋም የተያያዘ አይደለም።ምነው ነጋዴ ነህ?

    • @user-tn3cd9cl8w
      @user-tn3cd9cl8w Před měsícem

      @@TekusNeger ሁሉንም በነጋዴ ማሳበብ ልክ አደለም ኢትዮጵያ ያለችበትን ሁኔታ ሁላችንም በደንብ እናዉቃለን መንግስት መተቸት ፓለቲካ ስለሆነ ነጋዴን መተቸት ይቀልሀል ።

  • @etagegndagne2979
    @etagegndagne2979 Před měsícem +1

    በወሬ የተፈታ ህዝብ እስኪ ለመቃወምም ጊዜ እንውሰድ ነገ መልካም ይሆናል ነጋዴዎችም እድሜ ልካችሁን ህዝብን የምታስጨንቁ እንድ ቀን እግዚአብሔር ይፈርድባችኃል

    • @saraabrham123
      @saraabrham123 Před měsícem

      ሀ ምን አይነት አስተሳሰብ ነው ያለሽ,ወሬ የተፈታ ሕዝብ ስትይ ትንሽ አታፍሪ,ለመሆኑ የት ነው የምትኖሪው ,አንቺ ከጠገብሽ ሌላው ተርቧል,ይህን ቁማር የተጫወተ መንግስት ነው,ተጠያቂ መንግሥት ነው,ለስልጣኑ ሲል

    • @saraabrham123
      @saraabrham123 Před měsícem

      ሀ ምንድነው አማርኛ ወ እንግሊዘኛ,ያስጠላል