🛑ሀብት የማስመለስ አዲሱ የቤት ስራ እንዲህ ይሆን? - TikTok ምን ምላሽ ሰጠች - Ethiopian TikTok Videos Reaction

SdĂ­let
VloĹžit
  • čas přidĂĄn 23. 06. 2024
  • 🛑ሀብት የማስመለስ አዲሱ የቤት ሾል እንዲህ ይሆን? - TikTok ምን ምላሽ ሰጠች 😂 ebs tv እሁድን በኢቢኤስ ብዙዎች ያነጋገረው የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች 🤣😁😆 - የኢትዮጵያ ቲክቶክ - #ethiopiantiktok #ethiopiancomedy #habeshatiktok Ethiopian Funny TikTok Videos Reaction
    🛑ኧረ ምንድነው የምናየው? || አርቲስት አማኑኤል በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋለ || ህውሃት አስተባበለ Live // Haq Ena Saq ሃቅ እና ሳቅ
    🔴የአዲስዓለም ጌታነህ መታሰርና ብዙዎችን ያስቆጣዉ የቲክቶክ ሌብነት: ቴዲ አፍሮ -EBSTV | Dallol Entertainment
    🟥ተዋህዶ መንደር አዲሱን ቻናሌን ተቀላቀሉ 👉 • እስኪ አንድም ሳንጣላ እንከናነብ ነ...
    ቪዲዮ ለመላክ
    👇👇👇👇👇
    ማስታወቂያ ለማስለጠፍ 👉 Telegram - t.me/Tikusone/1
    ከጊዜው ሌቦች ለመጠንቀቅ 👉 FACE BOOK - / tekusneger
    ለቤተክርስቲያን አስራት ለመስጠት
    👇👇👇👇👇
    የሩፌንሶ ቅ/ኪዳነ ምህረት CBE acc:- 1000396296946
    🟥Donate
    ለቻናላችን ድጋፍ ለማድረግ ለሚሹ
    👇👇👇👇👇
    PayPal :- yesehak@outlook.com
    CBE acc:- 1000446824825
    Tubbudy for free 👉www.tubebuddy.com/pricing?a=T...
    --------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ► None of these images, music & or video clips were created/owned by me.
    ► This video is purely fan-made if you (owners) want to remove this video, please me before doing anything. We will respectfully remove it.
    ----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
  • ZĂĄbava

Komentáře • 191

  • @DM-qd4mg
    @DM-qd4mg Před 21 dnem +15

    ይህ ግለሰብ እኮ በወያኔ ግዜ የጀመረውን ፊልም እኮ ነው አውን የጨረስው. 😂😂😂😂😂

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 21 dnem

      ዝግጅቼን አይታችሁ በኮሜንት ስለትሳተፋችሁ በጣም አመሰግናለሁ! 👍🙏💚💛❤

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 Před 18 dny

      ወያኔ የማይነሳበት ሚዲያ የት ልሂድ። ወያኔ ወያኔ ብለን በአለም ስማቸውን በአለም ከፍ አደረግን አሁን ላይ ፋሽኑ አልፎበታል።

    • @ggway5503
      @ggway5503 Před 12 dny

      ​@@woinshetkassaye7174ወያኔ ለሰራው ወንጀል ፣ አገራችንን ዛሬ ለምትገኝበት ችግር የዳረገ ነው ። እንኩዋን በህይወት እያለ ከሞተም ቦሃላ መቶ አመት ስለሱ ይነገራል። ስለዚህ እንዳትሰማ ጆሮህን ቁረጠው። እንዳታነብ አይንህን አውጣው።

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 Před 11 dny

      @@ggway5503 ታዲያ ወያኔ ወያኔ እያልክ ለምን አትኖርም እንኳን ሊጠፉ ከች ብለውለህ አይደል ወይ። "ሞኝ አይሙት እንዲያጫውት" ጋር ጊዜዬን አላጠፋም።

    • @ggway5503
      @ggway5503 Před 11 dny

      ​@@woinshetkassaye7174ጀዝባ 😂 ይሄ መኖር ከተባለ ? በናቁት እየተናቁ ? ኑሮ ከተባለ መቃብርም ይሞቃል።ገና 27 አመት ለሰሩት ወንጀል በቅርብ እየተለቀሙ ይገባሉ።😂

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před 20 dny +6

    እኔ የማዝነው የእህቴ 2.4 የተከፈለው የፐርፐዝ ብላክ ነገር ነው እረ የሰው ገንዘብ መልሱ😢

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 20 dny

      ዝግጅቼን አይታችሁ በኮሜንት ስለትሳተፋችሁ በጣም አመሰግናለሁ! 👍🙏💚💛❤

  • @bsquadreact
    @bsquadreact Před 20 dny +4

    ሰላም ወንድማችን በእውነቱ በጣም የሚያዝናና እና አስተማሪ ቪዲዮ ነው ያቀረብክልን ከልብ እናመሰግናለን! ከዚህም በላይ ብዙ ነገር ካንተ እንጠብቃለን! ዋናው ለሰው ልጅ ሰላም ነውና በተለይ በዚህ ሰዓት ፈጣሪ ለሃገራችን ፍፁም ሰላምን ለመላው ህዝቦቿም አንድነት እና ፍቅርን ለሃይማኖቶቻችን ፅናትን እና መስፋፋትን ለማህበራችንም መጠንከርን ያድል አሜን🙏

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 20 dny +1

      ዝግጅቼን አይታችሁ በኮሜንት ስለትሳተፋችሁ በጣም አመሰግናለሁ! 👍🙏💚💛❤

  • @jonathankebede7931
    @jonathankebede7931 Před 21 dnem +4

    I’ve lived in the US for over 30 years, and while I’ve learned English and embraced American culture, I’ve come to realize it never truly feels like home. Despite Ethiopia’s poverty, there’s nothing like home. Ethiopia is my true home. No amount of assimilation can fill the core of my being. I envy those who have decided to return to Ethiopia for good.

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 20 dny

      ዝግጅቼን አይታችሁ በኮሜንት ስለትሳተፋችሁ በጣም አመሰግናለሁ! 👍🙏💚💛❤

  • @LiyaGossay
    @LiyaGossay Před 16 dny +2

    ግን እውነት ነው እኔ የማያቸው ሀብታሞች ዝም ብሎ ሀብታም አይሆንም ብቻ የሆነ ነገር አለ ።

  • @yetbarek63
    @yetbarek63 Před 21 dnem +11

    ግን ኢትዮጵያ ስትገቡ ስራ ፈላጊ መስላችሁ ዙሩ፣ አለበለዚያ ይበሉሀል፣ ይግጡሀል፣ከኤርፖርት ጀምሮ የራበው ጅብ ነው ተሰልፎ የሚጠብቅህ፣የደረሰብኝን ነው።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 21 dnem +1

      ዝግጅቼን አይታችሁ በኮሜንት ስለትሳተፋችሁ በጣም አመሰግናለሁ! 👍🙏💚💛❤

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 Před 10 dny +1

    አገርህን መውደድ የሚገለፀው ሰውን በመሳደብ ሳይሆን በማስተማር ነው። ለማንኛውም እብዶች በዝተዋል። 😂😂😂

  • @user-eg3fe5pn9t
    @user-eg3fe5pn9t Před 19 dny +4

    ሁለት መቶ ሚሊየን ብር እንዲያውም አስተያየት አድርገውልህ ነው ።

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 Před 21 dnem +3

    መልካም መልእክቶች ናቸው ያቀረብከው የሚደገፉም የሚወቀሱም ።በርታ
    በጣም የሚያስጠሉ ልጆች አባታቸው ላይ ውሃ የደፉ 😢😢😢 የመከነ ትውልድ
    ስንት የፍቅር መግለጫ እያለ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 21 dnem

      ዝግጅቼን አይታችሁ በኮሜንት ስለትሳተፋችሁ በጣም አመሰግናለሁ! 👍🙏💚💛❤

  • @user-tb3rh4fm3j
    @user-tb3rh4fm3j Před 21 dnem +4

    የፐርፐዝ ሀላፊዎች በርቱ

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 Před 21 dnem +3

    እኔ በአሁን ሰዓት በሰው ሀገር ነኝ ግን ሀገሬ ኢትዮጵያ ሁሌም በፊቴ ናት ማን እንደ እማ ማዬ ኢትዮጵያ በእውነት❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 21 dnem

      ትክክል! ዝግጅቼን አይታችሁ በኮሜንት ስለትሳተፋችሁ በጣም አመሰግናለሁ! 👍🙏💚💛❤

  • @selamehagere9366
    @selamehagere9366 Před 20 dny +2

    ክክክክክክክክክ 😂😂😂😂😅😅😅😅😅

  • @user-tb3rh4fm3j
    @user-tb3rh4fm3j Před 21 dnem +3

    የሚሠራ ሰው አይፏለገም

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 21 dnem

      ዝግጅቼን አይታችሁ በኮሜንት ስለትሳተፋችሁ በጣም አመሰግናለሁ! 👍🙏💚💛❤

    • @user-sc1qr3yz6w
      @user-sc1qr3yz6w Před 20 dny

      እረ የአይጥ ምስክር ድምቢጥ

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir9989 Před 21 dnem +5

    የትም ሀገር ብንሄድ ከየት ሀገር ነው የመጣችሁት የምንባለው የጠላትን ኢትዮጵያ ነው የምንጠራት ያበደው በዛ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 21 dnem

      ዝግጅቼን አይታችሁ በኮሜንት ስለትሳተፋችሁ በጣም አመሰግናለሁ! 👍🙏💚💛❤

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5o Před 21 dnem +2

    wow love you Guys Ethiopia

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 20 dny

      ዝግጅቼን አይታችሁ በኮሜንት ስለትሳተፋችሁ በጣም አመሰግናለሁ! 👍🙏💚💛❤

  • @user-ih5xj8iv5z
    @user-ih5xj8iv5z Před 18 dny +3

    እንተም እይንህ ይውጣ እኔ ውጭ ነው ያለሁት እግዚአብሔር ለአገሬ ያብቃኝ ነው የምለው የሁለታችሁም አይን ይውጣ ባለጌዎች የአገር ቀለም ፊትሽ ላይ ለጥፈሽ ማፈሪያ

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 Před 21 dnem +3

    EGZABHER AGRACHENENEN SELAME YARGELEN AMEN🙏

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 20 dny

      አሜን! ዝግጅቼን አይታችሁ በኮሜንት ስለትሳተፋችሁ በጣም አመሰግናለሁ! 👍🙏💚💛❤

  • @yaredadgeh326
    @yaredadgeh326 Před 16 dny +1

    ዶክተር ፍስሃ ብዙ እውነት ያለው ሰው ነው፣ ፣ የኢትዬጽያ ሕዝብ ከእሱ ጎን መቆም አለበት

  • @FBAFBM251
    @FBAFBM251 Před 20 dny +3

    አንተ ካድሬ ተነቅቶብሀል 😂

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 20 dny

      ዝግጅቼን አይታችሁ በኮሜንት ስለትሳተፋችሁ በጣም አመሰግናለሁ! 👍🙏💚💛❤

  • @TitiyaKinfe
    @TitiyaKinfe Před 21 dnem +1

    This man is telling the truth ❤
    We all know what is look like Ethiopia 🙏

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 20 dny

      ዝግጅቼን አይታችሁ በኮሜንት ስለትሳተፋችሁ በጣም አመሰግናለሁ! 👍🙏💚💛❤

  • @serkalemabate8133
    @serkalemabate8133 Před 21 dnem +3

    ከዳብሎስ ጋር ሰው እንደት ይኖራል. ??

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 21 dnem

      ዝግጅቼን አይታችሁ በኮሜንት ስለትሳተፋችሁ በጣም አመሰግናለሁ! 👍🙏💚💛❤

  • @woinemulugeta815
    @woinemulugeta815 Před 21 dnem +2

    በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ያቀረብከው ሚዛናዊ ነው

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 21 dnem

      ዝግጅቼን አይታችሁ በኮሜንት ስለትሳተፋችሁ በጣም አመሰግናለሁ! 👍🙏💚💛❤

  • @Dana-fy2bu
    @Dana-fy2bu Před 21 dnem +4

    እንኳን ደህና መጣክ ፋዘር ጥሩ ቪድዮ ነው በርታ አክባሪክ ነኝ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 21 dnem

      ዝግጅቼን አይታችሁ በኮሜንት ስለትሳተፋችሁ በጣም አመሰግናለሁ! 👍🙏💚💛❤

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k Před 21 dnem +4

    ወይ ጉድ ሰው መኖር አቃተው በአጠቃላይ ያሳዝናል

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 21 dnem

      ዝግጅቼን አይታችሁ በኮሜንት ስለትሳተፋችሁ በጣም አመሰግናለሁ! 👍🙏💚💛❤

  • @samuelbalcha4713
    @samuelbalcha4713 Před 17 dny +1

    በትክክል አሁን ላይ ያለው የሃገራችን ሁኔታ በተለይ ወጣቱን ተስፋ ቢያስቆርጥም እርግጠኛ ሆኜ ምናገረው ግን ያልፋል እንደነዚህ አይነት ለፍዳዶችን ወደ ኅላ ብለን በተስፋ በአንድነት ቆመን የነገዋን ኢትዮጵያ እንገንባ please pls pls

  • @yetbarek63
    @yetbarek63 Před 21 dnem +9

    ዝትት በላት፣ውጡ ትላለች፣ እረ እኔስ አገሬ ሰላም ሆና በተመለስኩ፣ግን ህዝቡ እርስ በርሱ መባላቱን ባቆመ።

  • @selamehagere9366
    @selamehagere9366 Před 20 dny +2

    ማን ይኑርባት

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Před 21 dnem +2

    ምርጥ ገጣሚወች

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 21 dnem

      ዝግጅቼን አይታችሁ በኮሜንት ስለትሳተፋችሁ በጣም አመሰግናለሁ! 👍🙏💚💛❤

  • @hiwotgezaw3326
    @hiwotgezaw3326 Před 21 dnem +2

    የማንም ሐብት ከጀርባው ሚስጥር አለው ሆኖም ግን መኖር መስራት እንጅ መብላት አይደለም።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 21 dnem +1

      ዝግጅቼን አይታችሁ በኮሜንት ስለትሳተፋችሁ በጣም አመሰግናለሁ! 👍🙏💚💛❤

  • @user-ww4tp5wu1p
    @user-ww4tp5wu1p Před 21 dnem +4

    እኔ የሚያሳዝነኝ በችግር ተርበው ታርዘው የቆጦብትን በዘራፊ መቀማታቸው ነው ።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 21 dnem

      ዝግጅቼን አይታችሁ በኮሜንት ስለትሳተፋችሁ በጣም አመሰግናለሁ! 👍🙏💚💛❤

  • @esubaliwgebre4282
    @esubaliwgebre4282 Před 21 dnem +2

    እውነታው ሰዋች በሃገሪቱ ውስጥ መኖር አልቻሉም

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 21 dnem

      ዝግጅቼን አይታችሁ በኮሜንት ስለትሳተፋችሁ በጣም አመሰግናለሁ! 👍🙏💚💛❤

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 Před 21 dnem +3

    በኢትዮጵያ አንድ ባለሃብት ሊኖርባት የማትችል አገር ሆና ትቀራለች

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 21 dnem

      ዝግጅቼን አይታችሁ በኮሜንት ስለትሳተፋችሁ በጣም አመሰግናለሁ! 👍🙏💚💛❤

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před 19 dny

      ምን ሃብታም ደሃም እንዳናይ የሚሉበት ቀን እንዳይመጣ ፍራ😅😅😅

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Před 20 dny +2

    የዛሬው ይለያል አቦ በጣም ጠንካራ መልእክት ነው በርታልን። ይሄ የፈንጂ ባህል ከምንቀዳ በራሳችን ባህል ቢሆን ይቻላል እስኪ ሀሳቡን አንሳዉማ በእናትህ የቅጂ ተከታይ ከመሆን እንላቀቅ አቦ።።።።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 20 dny

      ዝግጅቼን አይታችሁ በኮሜንት ስለትሳተፋችሁ በጣም አመሰግናለሁ! 👍🙏💚💛❤

  • @seemetsegent6320
    @seemetsegent6320 Před 21 dnem +1

    በጣም።ይገርማል ምን አይነት ዘመን ነው የት ከርሞነው።ዛሬእንዲህ የሚለው

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 21 dnem

      ዝግጅቼን አይታችሁ በኮሜንት ስለትሳተፋችሁ በጣም አመሰግናለሁ! 👍🙏💚💛❤

  • @meseluatnafe6867
    @meseluatnafe6867 Před 21 dnem +1

    Eseme Kinat Tibelehom Lelebe Bezuhan Bemate❤❤❤

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 20 dny

      ዝግጅቼን አይታችሁ በኮሜንት ስለትሳተፋችሁ በጣም አመሰግናለሁ! 👍🙏💚💛❤

  • @user-bp1dx2us3h
    @user-bp1dx2us3h Před 21 dnem +4

    የህዝብ ገንዘብ ሿሿ ሰርቶ መደበቂያዉ በመንግስት ማሳበብ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 21 dnem

      ዝግጅቼን አይታችሁ በኮሜንት ስለትሳተፋችሁ በጣም አመሰግናለሁ! 👍🙏💚💛❤

    • @genetreta1474
      @genetreta1474 Před 20 dny

      ስለማታውቀው ሰው አታውራ የመንግስት ካድሬ ትሆናለህ ይሄን ግዜ ማጅራት መቺ የሆነ ሰው ስልጣን ላይ ቁጭ ስላለ ህዝብ ከመዘረፍ አይድንም ዶ/ር ፍስሃ የሰውን ገንዘብ አይነካም።

  • @neba2861
    @neba2861 Před 21 dnem +1

    ❤❤❤

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 21 dnem

      ዝግጅቼን አይታችሁ በኮሜንት ስለትሳተፋችሁ በጣም አመሰግናለሁ! 👍🙏💚💛❤

  • @genetadugnaheran1328
    @genetadugnaheran1328 Před 21 dnem +2

    ወይኔ ብሬ በእግዚአብሔር እኔ ሙሉ ክፍያ 1.5። ሚሊዮን ከፍለናል እና ልንከስር ነው 😢😢😢😢

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 21 dnem

      ዝግጅቼን አይታችሁ በኮሜንት ስለትሳተፋችሁ በጣም አመሰግናለሁ! 👍🙏💚💛❤

    • @genetreta1474
      @genetreta1474 Před 20 dny

      ፋኖ ሀገሪቱን ሲቆጣጠር ይመለስልሻል

  • @selamehagere9366
    @selamehagere9366 Před 20 dny +1

    ትራንስፖርት አሰባስበሽ ላኪልን በሏት

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 20 dny

      ዝግጅቼን አይታችሁ በኮሜንት ስለትሳተፋችሁ በጣም አመሰግናለሁ! 👍🙏💚💛❤

  • @radicalv2720
    @radicalv2720 Před 20 dny +2

    አንቺ ደነዝ ዛሬ ሀገሬ ብመለስ አልጠላም እዚ እየፈጋው የሰዉን ሀገር ከማለማ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 20 dny

      ዝግጅቼን አይታችሁ በኮሜንት ስለትሳተፋችሁ በጣም አመሰግናለሁ! 👍🙏💚💛❤

  • @jimmyjay7470
    @jimmyjay7470 Před 20 dny +1

    ስንት እይነት ልቅ እፍ እለ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 20 dny

      ዝግጅቼን አይታችሁ በኮሜንት ስለትሳተፋችሁ በጣም አመሰግናለሁ! 👍🙏💚💛❤

  • @aliyedalu6401
    @aliyedalu6401 Před 21 dnem +2

    እባክህን የቄስ የሼህ የሽማግሌ የአባ ገዳ እንዲሁም ሃይማኖት ነክ ፕሮግራም ባታቀርብ ይሻልሃል፡፡

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 21 dnem

      እኔ ሽማግሌ አይደለሁም እንዴ! ምን ላድርገው።

    • @sancho959
      @sancho959 Před 21 dnem

      አረ ገና ወጣት ነህ ​@@TekusNeger

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 Před 21 dnem +7

    የፐርፐዝ ብላክ ሃላፊ መስራች በጣም ጎበዝ አገር ወዳጅ ነበሩ ምን ይደረግ ጅቦች ጮሁባቸው🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 21 dnem

      ዝግጅቼን አይታችሁ በኮሜንት ስለትሳተፋችሁ በጣም አመሰግናለሁ! 👍🙏💚💛❤

  • @alreemalmarzouqi1514
    @alreemalmarzouqi1514 Před 21 dnem +15

    እኔ እኮ ከሀገር ስወጡ ለምድነው ሀገርን የምጠሉ ሁሉ የባንዳ የጆች ነቻው ኢትዮዽያችን ለዘለም ተኑር እናቴ ሀገሬ ዞሮመግበዬ ሰው በሀገሩ ነው ይያምር

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 21 dnem

      ዝግጅቼን አይታችሁ በኮሜንት ስለትሳተፋችሁ በጣም አመሰግናለሁ! 👍🙏💚💛❤

    • @hibretdessalegn1498
      @hibretdessalegn1498 Před 21 dnem +3

      ሀገር ውስጥማ ይታሰራል ምንድነው የምታወሩት

    • @user-vh9yj8yw2u
      @user-vh9yj8yw2u Před 21 dnem +1

      ማን ነዉ ያለዉ ??? ስለሀገር ማዉራት ሀገር መጥላት ?

  • @Yayeshe
    @Yayeshe Před 21 dnem +1

    ፕሮግራምህ እጥር ምጥን ያለ ሥለሆነ እወደዋለሁ እናመሠግናለን

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 21 dnem

      ዝግጅቼን አይታችሁ በኮሜንት ስለትሳተፋችሁ በጣም አመሰግናለሁ! 👍🙏💚💛❤

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 Před 21 dnem +11

    ኢትዮጵያን የሚጠላ የተጠላ ይሁን እናት ኢትዮጵያ ሀገሬ ቤቴ ዞሮ መግብያዬ. መቀበሪያዬ ኢትዮጵያ ሀገሬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ሰላምሽን ይመልስልሽ ልጆችሽን ሁሉ ይባርክልሽ🙏🙏🙏

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 20 dny

      ዝግጅቼን አይታችሁ በኮሜንት ስለትሳተፋችሁ በጣም አመሰግናለሁ! 👍🙏💚💛❤

  • @emanbelay4275
    @emanbelay4275 Před 21 dnem +4

    የዶ/ ር ፍሳሀ ስራ ከጅምሩም አላማረኝም ነበር ቤት 1.2 ብለው በሚዲያቸው ሲያስተዋውቁ ሰምቼ ለመመዝገብ ወደ ቢሮዋቸው ከተመሙት ሰዎች አንዷ ነበርኩ ! ነገር ግን ሰውዬው በሚዲያ ያወሩት እና ቢሮ ላይ ያዘጋጁት ፎርም የምድር እና የሰማ ያህል ርቀት ነበረው !!
    ፎርሙ ኢያወራው ስለ አክስዮን ነበር በጣም የሚገርመው ደግሞ እንኳን ይዞ መውጣት አይደለም ፎቶ ማንሳት አይቻልም ሲሉ ነበር ታዲያ እኔ እና መሰሎቼ እኚ ሰውዬ ሌባ ሳይሆኑ አቀሩም ብለን እግር አውጪኝ😅

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 20 dny

      ዝግጅቼን አይታችሁ በኮሜንት ስለትሳተፋችሁ በጣም አመሰግናለሁ! 👍🙏💚💛❤

    • @genetreta1474
      @genetreta1474 Před 20 dny

      ለምን ይዋሻል?

    • @emanbelay4275
      @emanbelay4275 Před 20 dny

      @@genetreta1474 ሀብታም ለመሆን😅

  • @fekadodesalen
    @fekadodesalen Před 19 dny +1

    ewunetwan new mecha bagegnen sewul new yalenew b

  • @MakonnenAssefa
    @MakonnenAssefa Před 20 dny +2

    Yeha leba naw. B1.5 milion berr blo. Yasebasebawe berr , aktion,ye ha warada. Leba

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 20 dny

      ዝግጅቼን አይታችሁ በኮሜንት ስለትሳተፋችሁ በጣም አመሰግናለሁ! 👍🙏💚💛❤

  • @user-ih5xj8iv5z
    @user-ih5xj8iv5z Před 18 dny +2

    እይንሽ ይውጣ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 18 dny

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @user-yi5ny5jg5i
    @user-yi5ny5jg5i Před 18 dny +1

    ዶክተር ፍሰሀ ሃገርን ለመርዳት ደፋ ቀና የሚል ምስኪን ሰው ነዉ::ባለ ጊዜ ከእነሱ በስተቀር ሌላ ሰው መቼ ያስቀምጣል!? ተቸገርን እኮ!?

  • @zekariyaszeleke9016
    @zekariyaszeleke9016 Před 21 dnem +2

    ሌበሉ ኘያሠብዋትን ጅግራ --------------_😊😊😊😊😊😊😊😊😊

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 21 dnem

      ዝግጅቼን አይታችሁ በኮሜንት ስለትሳተፋችሁ በጣም አመሰግናለሁ! 👍🙏💚💛❤

  • @MakonnenAssefa
    @MakonnenAssefa Před 20 dny +1

    Yeha. Ethiopian. Be hon. Ye gelotale. Lezehe. Naw. Yaferatataw

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 Před 21 dnem +2

    መሪዬን እና ሀገሬን እወዳለሁ የትም ሀገር ብኖር

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 21 dnem

      ዝግጅቼን አይታችሁ በኮሜንት ስለትሳተፋችሁ በጣም አመሰግናለሁ! 👍🙏💚💛❤

  • @suzyhelen2809
    @suzyhelen2809 Před 21 dnem +2

    ድምጽ ጥራት የለዉም።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 21 dnem

      ይቅርታ ለድምጽ ጥራት! ዝግጅቼን አይታችሁ በኮሜንት ስለትሳተፋችሁ በጣም አመሰግናለሁ! 👍🙏💚💛❤

  • @rrebka3396
    @rrebka3396 Před 20 dny +2

    አይ አብይ አሁን እንዳንተ አይነት ጀግና ይገኛል ብሎ ማሰብ ይከብዳል

    • @genetreta1474
      @genetreta1474 Před 20 dny +1

      በጭካኔ ነው?

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 20 dny

      ዝግጅቼን አይታችሁ በኮሜንት ስለትሳተፋችሁ በጣም አመሰግናለሁ! 👍🙏💚💛❤

  • @davidbelay9833
    @davidbelay9833 Před 21 dnem +1

    ፖሮግራምህ ጥሩ ነው

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 21 dnem

      ዝግጅቼን አይታችሁ በኮሜንት ስለትሳተፋችሁ በጣም አመሰግናለሁ! 👍🙏💚💛❤

  • @senaitbekele9181
    @senaitbekele9181 Před 21 dnem +1

    እረ !!አይንሽ ይውጣ ቅዘናም

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 21 dnem

      ዝግጅቼን አይታችሁ በኮሜንት ስለትሳተፋችሁ በጣም አመሰግናለሁ! 👍🙏💚💛❤

  • @dawitboru9027
    @dawitboru9027 Před 21 dnem +2

    ዶክተሩ ማፍያ ነው እመነኝ ነገ ከልደቱጋር ሽግግር ብሎ ይመጣል

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 21 dnem

      ዝግጅቼን አይታችሁ በኮሜንት ስለትሳተፋችሁ በጣም አመሰግናለሁ! 👍🙏💚💛❤

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5o Před 21 dnem +1

    ere weshti new enzhe garbje beluaCHEW

  • @fekadefullas190
    @fekadefullas190 Před 20 dny

    እነዚህ አባታቸውን የሚጠሉ በመሆናቸው በጤና በመመለሳቸው የተበሳጩ ልጆች ናቸው ።ውሀ መድፋት አስደሳች እንዳልሆነ ጠንቅቀው የሚያቁ ናቸው ።ምክርም የሚፈልጉ አይደሉም እመክራለሁ ብለህ አትጃጃል ።በጣም ነው የሚስቁብህ ።

  • @kassahunbogale9879
    @kassahunbogale9879 Před 21 dnem +3

    በርታ በናትክ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 21 dnem

      ዝግጅቼን አይታችሁ በኮሜንት ስለትሳተፋችሁ በጣም አመሰግናለሁ! 👍🙏💚💛❤

  • @MakonnenAssefa
    @MakonnenAssefa Před 20 dny +2

    Black. Perepase, ya tekoakamew. Ba. Deha hezbe. Aktion naw ye he. Ba. America. Naw. Ya yaw. Ya Aktion. Acheberebarey naw, perde

  • @S-G.19
    @S-G.19 Před 21 dnem +1

    Ezaw ye ferenji Arogit achawuchi. Sitareji man endager belesh temechalesh. Balege!

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 20 dny

      ዝግጅቼን አይታችሁ በኮሜንት ስለትሳተፋችሁ በጣም አመሰግናለሁ! 👍🙏💚💛❤

  • @user-uo1il6kd4v
    @user-uo1il6kd4v Před 20 dny

    ጥራት የለዉም መስማት አልቻልኩም ጥቂት ኮመንት ነዉ ያነበብኩት, ችግሩ ምንድን ነዉ?

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 20 dny

      ጉቦ ተጠየኩ ብሎ ከአገር የወጣ ባለሀብት ነው

  • @user-jk2jm6ic1h
    @user-jk2jm6ic1h Před 21 dnem +1

    ሰላም

  • @davidbelay9833
    @davidbelay9833 Před 21 dnem +3

    ዶር ፍሰሃ እሽቱን ተውቱ ገንዘባቸውን ይመልሳል ስም ለማጥፋት አትሯሯጥ ምድረ ምቀኛ ዘረኛ ሁሉ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 21 dnem

      ዝግጅቼን አይታችሁ በኮሜንት ስለትሳተፋችሁ በጣም አመሰግናለሁ! 👍🙏💚💛❤

    • @genetreta1474
      @genetreta1474 Před 20 dny

      ስለማያውቁት ነው አትፍረድባቸው ወይ ደሞ የመንግስት ካድሬዎች ናቸው

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Před 21 dnem +1

    እያስደነገጡ. ሰርብራዪስ ብራክ ዪሳዛናል

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 21 dnem

      ዝግጅቼን አይታችሁ በኮሜንት ስለትሳተፋችሁ በጣም አመሰግናለሁ! 👍🙏💚💛❤

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 Před 19 dny +2

    መግስት፡ትላላቹ፡አብይ፡አድሰው፡ነው፡ለባ፡ብዙ፡ነው፡እኔላይ፡የደረሰው፡ከመገድ፡ምስክር፡ከፍሎ፡ወድሜ፡ውርሻ፡እደለለኝ፡ያረገኝ፡ወድሜ፡ይናት፡ያባቴ፡ልጅ፡ሊባ፡የመላበት፡ወድም፡አህት፡ይከድሀል፡ባአባቴ፡በናቴ፡የቀሙኝ፡እብይ፡አይደለም፡እህቴ፡ወዽሜ፡አታላይ፡ተውት፨አብይን፡

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 18 dny

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @user-xs7kh4xy3h
    @user-xs7kh4xy3h Před 21 dnem +1

    እረ ጐበዝ ስድቡ ምንድን ነዉ ተሳሰተሻል ማለትአይሻልም አገሪ እና እናት አንድ ናት ሌላ የለንም እካ ወዴት እንሂድ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 21 dnem

      ዝግጅቼን አይታችሁ በኮሜንት ስለትሳተፋችሁ በጣም አመሰግናለሁ! 👍🙏💚💛❤

  • @teshomeyihunie5337
    @teshomeyihunie5337 Před 20 dny

    አንተ ራሱ ይህን ርዕስ ብለህ ስትለጥፈው ገርሞኛል። እሷ አወራች እናንተ ነጋራችሁን። እሷ ብትነግረንም ባትነግረንም ሃገሩን የማይወድ እዚሁ ቢኖርም ሸክምና ዘራፊ ይሆናል እንጅ አይጠቅምም። ተራ የሚያወሩት ያሳዝናሉ ግን ደግሞ አወቅን ብለው የማይረባ ወሬ እንድንሰማ የሚጋብዙን የበለጠ ያሳዝኑኛል። እንደማያስተምር ካወክ አታቅርበው። በመጨረሻው ጉዳይህ ግን በጣም ደስተኛ ነኝ። ወላጅ ክብር አለው። ልጁ የሰጣው አስተያየት ድግሞ በጣም ደስ ይላል። መልካም አባት አይድርግህ ወዳጅ።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 20 dny

      ዝግጅቼን አይታችሁ በኮሜንት ስለትሳተፋችሁ በጣም አመሰግናለሁ! 👍🙏💚💛❤

  • @girmaytekle4472
    @girmaytekle4472 Před 20 dny

    ሰድቦቹ ደሰ አይሉም።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 20 dny

      ዝግጅቼን አይታችሁ በኮሜንት ስለትሳተፋችሁ በጣም አመሰግናለሁ! 👍🙏💚💛❤

  • @user-vq1ck7tx7i
    @user-vq1ck7tx7i Před 21 dnem +1

    Hagaren arasatem teyalashe

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 21 dnem

      ዝግጅቼን አይታችሁ በኮሜንት ስለትሳተፋችሁ በጣም አመሰግናለሁ! 👍🙏💚💛❤

  • @Ead77
    @Ead77 Před 20 dny

    😅😅😅Ethiopia is stuck with Dr. Blash😊😊😊 he can not even govern a village.

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 20 dny

      ዝግጅቼን አይታችሁ በኮሜንት ስለትሳተፋችሁ በጣም አመሰግናለሁ! 👍🙏💚💛❤

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před 21 dnem +2

    ስይጣኑ አብይ አህመድ ማፈርስ መዝርፍ እንጂ መስራት አይችልም! ይህ የኦሮምማ መንጋ ደናቁርት በቃችሁን ኢትዮጵያውያን ለቅቃችሁ ሂድልን!

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 20 dny

      አበባው ያራል

  • @abelking474
    @abelking474 Před 21 dnem +1

    ኢትዮጵያ ውስጥ የመንግስት አካል በሌብነት ተጨማልቀዋል አያሰሩህም ጉቦ ካልሰጠህ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 20 dny

      ዝግጅቼን አይታችሁ በኮሜንት ስለትሳተፋችሁ በጣም አመሰግናለሁ! 👍🙏💚💛❤

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq Před 21 dnem +1

    lelas yeehm abiy seytan nw yehen mekad aychalem

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 21 dnem

      ዝግጅቼን አይታችሁ በኮሜንት ስለትሳተፋችሁ በጣም አመሰግናለሁ! 👍🙏💚💛❤

  • @user-jk2jm6ic1h
    @user-jk2jm6ic1h Před 21 dnem

    ሰላም፣ ወንድማችን በኢትዮጵያዊነቱ ኩራቱን በድፍረት መናገሩ ፈጣሪ ይባርከው።
    ከኢትዮጵያ ውጡ ያልሽው ግን ምክርሽን ሰምተን ብንወጣ ትቀበይናለሽ? የራስሽን ወንድምና እህት እንኳ የመቀበል አቅሙም ሆነ ፍላጎቱ አይኖርሽም። እኛ ግን ሲደላን ብቻ ሣይሆን ከነችግሯ ከእናታችን ጉያ ሣንወጣ ተረባርበን ሰላማዊት ሀገር እንድትኖረን እንጥራለን።
    የአባቶች ቀንን ለማክበር በሚል ቀዝቃዛ ውሃ የረጩት ውርጋጦች ግን የአባትን ክብር የማያውቁ የሰለጠኑ መስሏቸው የሰየጠኑ አሳፋሪዎች ናቸው።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 20 dny

      ትክክል! ዝግጅቼን አይታችሁ በኮሜንት ስለትሳተፋችሁ በጣም አመሰግናለሁ! 👍🙏💚💛❤

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5o Před 21 dnem

    ERE EGEZEYABHER YESTINEN

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 19 dny

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @user-sc1qr3yz6w
    @user-sc1qr3yz6w Před 21 dnem +3

    ሲጀመር አንተ ፍስሃን ታውቀዋለህ ወዳጄ በማታውቀው ነገር አስተያያየት አትስጥ በቃ ሚድያ ተገኘ ብለህ መበጥረቅ እንዴት ነው ሪልስቴት ሁሉ ሃያ ሚሊየን እና ከዛ በላይ እየሸጡ እሱ በአንድ ነጥብ አምስት የማይመስል ነገር ሰውየው አጭበርባሪ ነው ነገ ደሃው ሲያለቅስ ትታዘባለህ ብር ሰብስቦ ለሸሸ ሰው ከለላ ትሰጣለህ ስንት ከፍሎህ ነው

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 20 dny

      ዋው! እርግጠኛ ነህ እሱን ደገፍኩት? አይ እውቀት ማነስ!

    • @user-sc1qr3yz6w
      @user-sc1qr3yz6w Před 20 dny +2

      @@TekusNeger ከሰው አትዘላለፍ እራስህ ያወራከውን አድምጥ እሱ እንደተበደለ እንዳስጨነቁት ነው ያወራከው እውቀት ላልከው እኔ የማውቀውን አታውቅም አንተ የምታውቀውን አላውቅም የተሰማኝን ፃፍኩልህ ለመማር ከፈለክ ቶሮንቶ ነኝ ና አስተምርሃለው ሚዛናዊ ነበርክ ለማለት ነው እንጂ እንደሌሎቹ ብትሆን መሳደብ ቀላል ነው ፍሳሃን አታውቀውም ስለማውቀው ነው እንጂ ሌላ አይደለም

  • @abrhamteshale3630
    @abrhamteshale3630 Před 21 dnem +1

    KetaĂ˝ OVID yekefelish hula tebelash.
    Mengist kehizib genzeb sisebeseb zim bilo sitebaber koyito bestemecheresha ye hizb genzeb ketebela behuala akilachihualew atirsugn yilal.

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 21 dnem

      ዝግጅቼን አይታችሁ በኮሜንት ስለትሳተፋችሁ በጣም አመሰግናለሁ! 👍🙏💚💛❤

  • @meznehemia
    @meznehemia Před 21 dnem +1

    You guys must stop insulting Tribal Ethiopians. You will never stop dying until.

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 21 dnem

      ዝግጅቼን አይታችሁ በኮሜንት ስለትሳተፋችሁ በጣም አመሰግናለሁ! 👍🙏💚💛❤

  • @user-hu3ut7ul1q
    @user-hu3ut7ul1q Před 21 dnem

    አባቴ በፌዴራል ደረጃ እስክ ዞን ወረዳ አስቡ በይፋ ትጠየቀቃለክ ህዝቡ በጎበዝ አለቆች እየተነዳ የተትመም በአገርቱ ጫፍ ስለህግ ለመሄድ ካሰብክ በቃ የምድራችን ጅል እርሶ ኖት!

  • @DM-qd4mg
    @DM-qd4mg Před 21 dnem +3

    አማራ በቱኩስ በሚገደልበት ግዜ ፐርፐር ብላክ ብሎ ገንዘብ ሲስበስብ ነበረ ገንዘቡ ከስበስበ በዋላ አማራ ስለሆንኩኝ አላለም 😂😂😂😂😂😂

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 21 dnem

      ዝግጅቼን አይታችሁ በኮሜንት ስለትሳተፋችሁ በጣም አመሰግናለሁ! 👍🙏💚💛❤

    • @genetreta1474
      @genetreta1474 Před 20 dny +1

      አማራ የሆነ ሁሉ ሊያጠፋ የመጣ በላኤ ሰብእ በሀገሩ ላይ አላሰራ ተባለ እንጂ ብዙ ስራ አጥ ኢትዮጵያውያንን ሰብስቦ ሰርቶ እያሰራ ነበር እንጂ ሁሉም ወታደር ሁሉም ገበሬ ሁሉም ሹፌር አይሆንም አንተ/አንቺ ስለሚጨፈጨፈው አማራ ምን ሰርተሃል/ሰርተሻል?

  • @WoldeM-jf9yc
    @WoldeM-jf9yc Před 19 dny +1

    No one believes this guy

  • @diye2138
    @diye2138 Před 21 dnem

    የምን መዝሙር ነው ወዴት ወዴት ነው አስተካክል ይህ ቻናል ደስ ብሎን እያዳመጥኩ ነበር እንዲ ከደገምከው ሌላ ሃሳብ አለህ ማለት ነው

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 21 dnem

      መዝሙር ለመሰለው መዝሙር ሊሆን ይችላል እሱ ግን ያስተላለፈው ስለሶሻል ሚዲያ አጭበርባሪዎች ነው።

  • @sisaylemma3894
    @sisaylemma3894 Před 21 dnem +2

    ይሄ ቆሻሻ ኮርማ ሴቶችን እስኪበቃው ሲያማልል ቆይቶ ዛሬ አፉን ይከፍታል።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 21 dnem

      ዝግጅቼን አይታችሁ በኮሜንት ስለትሳተፋችሁ በጣም አመሰግናለሁ! 👍🙏💚💛❤

  • @davidbelay9833
    @davidbelay9833 Před 21 dnem +1

    አይንሽ ይውጣ የት አባሽ ነው የምወጣው አንች እንደወጣሽ ቅሪ