🛑ተማሪዎችን ያወዛገበው የ12ኛ ክፍል ፈተና - የፕሮፌሰር ብርሃኑ ታብሌት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • በጣም በሚገርም ሁኔታ ተማሪዎችን ያወዛገበው የ12ኛ ክፍል ፈተና እና የፕሮፌሰር ብርሃኑ ታብሌት ያመጣወን ውዝገብ በሚያዝናና ሁኔታ አቅርቤላቹሀለው።
    #ethiopiantiktok, #ethiopiancomedy, #habeshatiktok, Ethiopian Funny TikTok Videos Reaction
    🟥Donate
    ለቻናላችን ድጋፍ ለማድረግ ለሚሹ
    👇👇👇👇👇
    PayPal :- yesehak@outlook.com
    CBE acc:- 1000446824825
    🟥ተዋህዶ መንደር አዲሱን ቻናሌን ተቀላቀሉ 👉 • እስኪ አንድም ሳንጣላ እንከናነብ ነ...
    ቪዲዮ ለመላክ
    👇👇👇👇👇
    ማስታወቂያ ለማስለጠፍ 👉 Telegram - t.me/Tikusone/1
    ከጊዜው ሌቦች ለመጠንቀቅ 👉 FACE BOOK - / tekusneger
    ለቤተክርስቲያን አስራት ለመስጠት
    👇👇👇👇👇
    የሩፌንሶ ቅ/ኪዳነ ምህረት CBE acc:- 1000396296946

Komentáře • 373

  • @kidanechomissa2761
    @kidanechomissa2761 Před měsícem +16

    እኔ ተወልጄ ያደግኩት ምንም አይነት ቴክኖሎጂ አይደለም መኪና በማይታይበት ገጠሪቱ ኢት.ተወልጄ የ1ኛ ደረጃ ት/ቴን የተከታተልኩት የ4፣00 ሰዓት መንገድ በእግር ተጉዘን፣ይህንን የመሰለ አሳዛኝ የተማሪ ነት ስነ ምግባር የሚያጎድፍ ቪድዮ ድንገት ባየሁበት ቅጽበት ዐይኔ እንባ ጋረደው እባካችሁ ወንድም እህቶቼ ከእናንተ ከዛሬ ወጣቶች በፊት የነበሩት አብዛኛዎቹ ወገኖቻችን እንዴት ሆነው እንደተማሩ ቢያንስ አስቡ በነገ ማንነታችሁ ዛሬ መጥፎ አሻራ አታስቀምጡ ዛሬ ያልዘራችሁት ነገ በቅሎ አታዩም ...

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏

    • @abduahmed6908
      @abduahmed6908 Před měsícem

      ትክክልነው ልጆቹ ተሣሥተዋል እድህባያደርጉጥሩነበር ያለን የትምህርትሥረአት ለዚህ የሚጋብዝነው ሁሉምሠው በዝንባሌውና ባለውእውቀት ሀገሩን እሚገለግልበት የትምህርት ሥረአትየለንም ለተማሩት ሠወች ክብር የለንም ከሥርያሉ ህፃናት የተማሩት ጥሩቦታላይደርሠው ሢያዮ ተሥፋቸው ይለመልማል አሁን ግን ሠው በሥደትላይሆነ ተሥፋው

    • @abduahmed6908
      @abduahmed6908 Před měsícem

      ነገረ ግን ተምሮ የተሠደደ ስደተኛ ከመሀይምሥደተኛ ሠማይናመሬትነው እደሌሎች ሀገሮች በብቃት የሠለጠኑ ዶክተሮች መምህራን ሁሉን እያመረትን ወደሠለጠነው ሀገረብንልክ ትልቅ የእውቀትሺግግር ይኖረ ነበረ በኢኮኖሚም ቢሆን ጠቀሜታው የትየለሌነበር ግና

    • @TheYeabsira
      @TheYeabsira Před 27 dny

      Began gize debter lay ena methafe lay meqemet newr endehone eyetenegeren new yadegnew enkuan endezin lenkeldbet aye gize

  • @wendeyetaddess3163
    @wendeyetaddess3163 Před měsícem +10

    ዛሬ መፅሐፍ የቀደደ መፅሐፍ ላይ የታጠበ ነገ ተማሪ ያግታል።

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Před měsícem +15

    እነደ ኢትዮጵያ. ሀገሩን የሚጠላ ህዝብ የለም በገዛ ንብረታችን ህዝባችን የምንጨዋት

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏

  • @tigabumarkosofficial2852
    @tigabumarkosofficial2852 Před měsícem +4

    እጅግ በጣም ያሳዝናል። የሚመለከተው የሕግ አካል እነዚህን ግለሰቦችን በቁጥጥር ሥር ማዋልና አስፈላጊው እርምጃ ሊወሰድባቸው ይገባል።

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Před měsícem +4

    Very good u pick every time sensational topics keep it up teacher...

  • @tibebutaye4313
    @tibebutaye4313 Před měsícem +13

    እኔ የምለው ለምን ኩረጃ ቀረ ተብሎ ብርሀኑ መብጠልጠል አለበት?

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏

  • @user-ls9rs7ex2e
    @user-ls9rs7ex2e Před měsícem +20

    ቸሩ መድሐኒአለም ለወለድናቸው ልጆች ማስተዋልን ስጥልን

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏

    • @tangutbeyene6294
      @tangutbeyene6294 Před měsícem

      አሜን

  • @Dan-USA169
    @Dan-USA169 Před měsícem +7

    ግድ የላችሁም ወላጆች ልጆቻችንን እንቆጣ በእውነት ነው የምላችሁ እንምከራቸው ይሄ እድሜ ያልፋል::

    • @semiraabdela5479
      @semiraabdela5479 Před měsícem

      ምንእየሁኑነውጉድነውየሳዝናል

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏

  • @zola-zk4th
    @zola-zk4th Před měsícem +12

    ኧረ ምን ጉድ ነው።ወዴት እየሔድን ነው አገር ተረካቢ ትውልድ እናጣለን በቅኝ ያልተገዛን ሐገር እያልን አገራችንን ልናስረክብ ነው።

  • @hunegnaw9755
    @hunegnaw9755 Před 27 dny +1

    ገና ከክፍለ ሀገራ እንደመጣሁ ነው ልጀን ያስገባሁበት ት/ቤት የወላጆች ቀን ያከብር ነበርና በዛውም ውጤት ልንቀበል ከልጀ ጋር ተገኘሁ
    የኔዋ ለትምህርቷ እንጂ ለብልጭልጭ ነገር ግድ የላትምና በሌሎች ልጆችና ዋላጀዎች እየተደመምን በዓሉ እስኪ ጀመር ጥግ ይዘን ቆመናል
    አይኔ አንዲት ተማሪ ላይ ከአባት እና እናቷ ጋር ቆማ ተመለከተ
    አይኗ በኩል መሰል ነገር ተዳፍኗል
    ከንፈሯ በሊፕስቲክ ታጅሏል
    አካሏ ላይ አመድ የመሰለ ነገር ተበትኗል
    እናቷም እንደሷው ያለሆነችው የለም
    ታዲያ ምን ሀሳብ መጣብኝ መሰላችሁ
    አዲስ አበባ ውስጥ ትውልድ መሞት የጀመረው በናቷ እድሜ ነው ብየ አሰብሁ
    ትክክል ነኛ ? ይህችን የመሰለች ለጋ ህፃን ገና 8ኛ ያልደረሰችን ጉብል እንዲህ አበላሽቶ እና አጅቦ መምጣት ምን ሊባል ይችላል ለዚህ ነው የልጆች ስድነት የሚጀምረው ከቤት ነው ያልሁት ፡፡
    እስኪ እነዚህን ልጆች ተመልከቷቸው
    ሴቷ ስትበረገድ ወንዱ ወንበር ሲሰብር ሌላው ተማሪ ቆሞ ይመለከታል
    እነሱም በተራቸው ሊሞክሩት አይችሉም ይባላል ?
    ብቻ ፈጣሪ ይሁነን

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 27 dny

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን አመሰግናለሁ።ሰላሙንና ክብር ለምንወዳት ኢትዮጵያ!💚💛❤

  • @radicalv2720
    @radicalv2720 Před měsícem +2

    ጎበዝ ትምህርት ሚንስተር !!!! እኛ ቴክኖሎጂን ሳንማር ወተን ነዉ ውጪ በኮምፒተር እየተቸገርን ህንዶቹ የኛ አለቃ ሆነው የሚያንገበግቡን ማፈሪያዎች ተማሩ ሰልጥኑ ከምደነፉ!!!!

  • @ደበሌሌንጮ
    @ደበሌሌንጮ Před měsícem +4

    መጽሐፉ ላይ እግሩን የታጠበበ ት የእበት ትል( warm ) የወደፊት ስራው ሠርቆ እስር ቤት መግባት ብቻ ነው ። የሀገር ሸክም ።

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 Před měsícem +1

    እነዚ ናቸው አገር የሚረከቡት በጣም አሳፋሪ ትውልድ እደነዚ ባሌጌ ወጣት ተፈለገው መቀጣት አለባቸው🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @TafesseEmebet-wj7wt
    @TafesseEmebet-wj7wt Před měsícem +9

    ኩረጃ ቀረረረ ! እራስህን ቻል ከእውቀት ነፃ አትሁን !

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏

  • @ghuiHjkl-jv6qy
    @ghuiHjkl-jv6qy Před měsícem +1

    እኔ ከመምህሮች ሳይሆን ችግሩ ከቤተሰብ ነው እኔ እስከ 8ኛ ክፍል ገጠር ነው የማርኩት እኔ በምማርበት ግዜ የተማሪው ስንፍና ካልሆነ በስተቀር መምህሮች አስተምረው ሲጨርሱ ጥያቄ ያለው ማነው ብለው ጥያቄ ተቀብለው ያልገባችሁን ጠይቁ ብለው ባለመጠየቃችን እንደውም ተናደው የክፍል ተሳትፎ የሚያዩበት ነበር ተማሪው የቤት ስራ ተሰቶን ሳንሰራ ስንመጣ በጣም ነበር የሚቆጡት የተማሪ ችግር ካልሆነ በስተቀር እኔ በምማርበት ግዜ አንድም የመምህር ድክመት አላየሁም ። በአሁን ሰአት ያሉት መምህሮች እንደውም ከበፊቶቹ ቢበልጡ እንጅ አያንሱም ያሁኖቹ ጎግል እንኳን ማየት ይችላሉ።

  • @ETHEIOPIA
    @ETHEIOPIA Před měsícem +8

    እነዝህ ናቸዉ ተተኪ ትዉልዶች አሳፋሪዋች ለሀገር ለቤተሰብ ሸከሞች መዥገርናቸዉ የሀገርና የቤተሰብ ደም መጣጮች መቼም ሰዉ የማይሆኑ ሾተላዮች እንግዴ ለነዝህ ነዉ መምህራን ሲያስተምሩ የኖሩት የተማሩበትን የሚፀዳዱና የሚሰባብሩ ቢያዉቁት በበሉበት ሰህን ወይም ትሪላይ እዳሪያችዉን የቸፀዳዱ የአእምሮ በሸተኞች የሀገር ሸከሞች ነወንዶቹ ሌቦች ማጅራት መቺነዉ የሚሆኑት ሴቶቹም አላሳፈላጊ ሰራ ሰራተኛ ሆኗ እድሜዋን ቀጎዳና ችጨርሳለች ከዚህ የዘለለ ጥሩ ነገር አይገጥማቸዉም

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏

  • @SamiMelis
    @SamiMelis Před měsícem +6

    እዉነት ለመናገር እኛጋ መፅሀፍ ሳይሰጣቸዉ እየተማሩ ነዉ ያለ መፅሀፍ ግን በጣም ያሳዝናል 😔

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem +1

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏

  • @etagegndagne2979
    @etagegndagne2979 Před měsícem +2

    ይሄ ትውልድ ለአስተማሩት መምህራን ክብር የሌላቸው በተወደደ ደብተር ጭቃ ላይ መጫወት ከዚህ ሁሉ ተማሪዎች ብታጠኑ እናንተም ሰው ትሆናላችሁ ለወላጅም ለሃገርም ኩራት ትሆናላችሁ ያለበለዚያ እንዳልገጣችሁ ኑሮ ያላግጥብሃል

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏

  • @mohanyohannes9835
    @mohanyohannes9835 Před 14 dny +2

    ብርሃኑን የሚያዝናናው ነገር ይህ የልጆች ቀልድ ከሆነ ሀገራችን የመቀለጃ መሪዎች ስብስብ መሆኑዋን መገለጫ ነው

  • @TewodrosTamiru-y6c
    @TewodrosTamiru-y6c Před měsícem +4

    እውነት በጣም ያሳዝናል መቀጣት አለበት ምክንያቱም የትውልድ ፀር ነው

  • @HayimanotBizuwork
    @HayimanotBizuwork Před měsícem +4

    የእውነት እንዚህን የትውልድ ዝቅጠቶች ብርሀኑን የጎዱ መስሏቸው እንዚህ ትምህርትቤቱ እላያቸው ላይ ቢስራ አይገባቸውም አይ ትውልድ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏

  • @user-wx6tn4oh2x
    @user-wx6tn4oh2x Před měsícem +4

    ጌታ ሆይ የትውልዱን ልብ መልስ ተስፋ ቆርጠዋል ።እግዚአብሔር ይራራላቸው አቤቱ ትውልድ አታሳጣን።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏

  • @Dan-USA169
    @Dan-USA169 Před měsícem +5

    ተማሪዎች የአስተማሪዎች: የቤተሰብ እና የማህበረሰብ ውጤት ናቸው ስለዚህ እንደሃገር ሊታሰብበት ይገባል በጣም በጣም ያሳስባል ልንፀልይ ነው እሚገባን: ወንድም እህቶቼ አምላክ በቃችሁ ይበለን::

  • @hailumarutamaruta5402
    @hailumarutamaruta5402 Před měsícem +4

    ምንም ትምህርት ሚኒስቴር ላይ ብቻ ማሳበብ ሳይሆን እነዚ አግድም አደጎች ናቸው 👌🏿
    ስንት ያልተማረ አስተዋይ አለ 😏

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏

  • @user-cz8ik2fc3j
    @user-cz8ik2fc3j Před měsícem +3

    እንኳን 12ኛ የደረሱ ቀርቶ ኬጂ የሚማሩ ህፃን እንኳ መማር ምን ያደርጋል።? እያሉን ነው

  • @asalifewwoldesenbet7269
    @asalifewwoldesenbet7269 Před měsícem +4

    እንደዚህ ዓይነት ልጅ ወልደህ ያሳደግህ ወላጅ ራስህን እንዴት ታየዋለህ? ልጅስ አለኝ ትላለህን?

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏

    • @aschalewwoldemariam2599
      @aschalewwoldemariam2599 Před měsícem

      Welaj gize yelewm, tara yeneka nuron lemashenef defa kena yilal mech gize aggto sirat yastemrachew

  • @ZedzedZarah
    @ZedzedZarah Před měsícem +4

    ከንቱ ትውልድ ያሣዝናል እነሡን አስተምሮ ጥሩ ነገርላይ እንዲደርሡ ያልተማረው ቤተሠብ ዋጋ ከፍሎ ያስተምራል ልጆች ግን በሚያሳዝን .ሁኔታ ልብ ይሰብራል እግዚኦ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏

  • @user-eg3fe5pn9t
    @user-eg3fe5pn9t Před měsícem +4

    እነዚህን ስድ አደግ ተማሪ የተባሉ ባለጌዎች በአድራሻቸው ተይዘው አስተማሪ እርምጃ የማይወሰድባቸው ለምንድነው ?

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏

  • @user-bb9ic1lb2i
    @user-bb9ic1lb2i Před měsícem +2

    በግሌ እንደነዚህ ያሉ ግድየለሽ ልጆችን ያሳደገ ቤተሰቤ የቀረፀ ማህበረሰብ ላይ እያፈርሁ ትም ሚና ምህራን ጥፋተኛ አለመሆናቸውን አውጃለሁ ።

  • @MohammadHussain-d4u
    @MohammadHussain-d4u Před měsícem +2

    ትክክል ወላጆች ልጆቻቾሁን ቅጡ

  • @afinchet1282
    @afinchet1282 Před měsícem +6

    ተማሪዎች እኮ የአስተማሪዎች ዉጤት ናቸዉ የዘመኑ አስተማሪዎች ምንነትና እዉቀት ማጣራት ያስፈልጋል

  • @henoksiyoum7739
    @henoksiyoum7739 Před 20 dny +1

    የሚገርመኝ እነዚ የባለጌ ልጆች ባለጌ ናቸዉ ። ጨዋ ተማሪዎችን አይመለከትም

  • @Adwasec
    @Adwasec Před 28 dny +2

    እኔ ስለ ትምህርት የዚህን ያህል ስታመሩ በጣም ነው ግራሚገባኝ 😢 ትምህርት በቀን ከ 8 -10 ሰአት ሰተነው ከ 18-25+ አመት ተምረን የዛን ያህል ለህይወታችን ሚጠቅመንን ነገር አናተረፈም አኔ ስለ
    Biology chemistry . . . ያለኝ እውቀት በእለት ተእለት ህይወቴ ምንም አልጠቀመኝም ታድያ ይሄ ሁሉ ማካበድ ለምንድነው
    ይሄ በተማርኩበት እሰራለሁ 😂😂😂 ያው መናገር አይጠበቅብኝም ታቁታላችሁ

  • @TafesseEmebet-wj7wt
    @TafesseEmebet-wj7wt Před měsícem +5

    ይህ እግሩንና ፊቱን መታጠብ !? መቀጣት አለበት ! የራሱን ስንፍናና ብልግና ያሳያል ።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏

  • @rebka5068
    @rebka5068 Před měsícem +2

    ባለጊን ያሳደ ይባላ ያልጨረስኩ ለቃሉ በጣም አፈሪ በት ነው ያሳዝናል የዘመኑ ልጆች ሁላችሁንም ማለት አይደለም ስንት የሀገር ሸክም አለ ያሳዝናል።

  • @etesegenetworku4429
    @etesegenetworku4429 Před měsícem +3

    Astedadegachew eko new. Betam yasazenal.

  • @fiftyfifty1058
    @fiftyfifty1058 Před měsícem +3

    ይሄ ደደብ ተማሪ እሱ ተምሮ ጨረሰና ሌላው እንዳይማርበት ወንበር ይሰብራል፡፡ በዛ ላይ የሀገር ንብረት ነው ለምን ለምን ለምን እኛ በምንከፍለው ታክስ እኮ ነው ንብረቱ የተገዛው አንገትህን ነበር ጠምዝዞ መሰባበር፡፡

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏

  • @comcell3831
    @comcell3831 Před měsícem +9

    ሰለማያጠኑ ነው የፈሩት በቃ ጉረጃ የለም ደግ አደረገ ብረሃኑ ጀግና ልጄ ተፈታኝ ነች ግን አልፈራችም በራሷ ስለምትተማመን

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem +1

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏

    • @user-xd2qc4yu7j
      @user-xd2qc4yu7j Před měsícem

      Weream😅😅

  • @samuelkebede46
    @samuelkebede46 Před měsícem +12

    እርግጠኛ ነኝ ይህ መሀይም ልጅ በፖሊስ ተይዞ በሚዲያ እንደምሰማ እርግጠኛ ነኝ

    • @Dan-USA169
      @Dan-USA169 Před měsícem

      በትክክል ወላጅ ስንት ተቸግሮ እያስተማራቸው እንዲህ ሲሆኑ ማየት ያቃጥላል በእውነት::

  • @ganzeinfache4638
    @ganzeinfache4638 Před měsícem +4

    በሀገራችን በትምህርት ጥራት ማነስ በተሳሳተ ህክምና ህዝባችን እያለቀ ስለሆነ ብርሀኑ ነጋ ትውልድን ለማነፅ የወሰድከው እርምጃ ትክክል ስለሆነ የሚደገፍ ነው

  • @AndrewCollins-zk1zc
    @AndrewCollins-zk1zc Před měsícem +1

    የትምህርት ፖሊሲው ሐገር ወዳድ በሆኑና ዕውቀት ባላቸው ባለሙያዎች መከለስ ወይም መዘጋጀት አለበት።አሁን ላይ እየታየ ያለው የፖሊሲው ውጤት ነው።ይሄ እኮ የፈጣሪ ቃል አይደለም ።ያደለው ሕገ መንግስት ስንቴ ይከልሳል እኛ ፖሊሲ መቀየር ...

  • @user-gy2tz6gj7w
    @user-gy2tz6gj7w Před měsícem

    በጣም ያሳዝናል ትውልድ ከነ ህይወታቸው እየቀበርን ነው እባካችሁ አነዚህን ተማሪዎች ሰብስቦ ለፍርድ ማቅረብና ተገቢውን ቅጣት መቀጣት አለባቸው ተተኪ ትውልድ እንዳናጣ እንፍራ በየቤታችን የዘራነውን ነው የምናጭደው እናስብበት !!!!!!!

  • @PurimPurim-ye8of
    @PurimPurim-ye8of Před měsícem +4

    መምህሩማ ቆየኮ ተስፋ ከቆረጠ ወላጅ ስልክ የገዛው ወላጅ ምን ይሁን

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏

  • @NapollionJanot
    @NapollionJanot Před 17 dny

    በየቤታችን እንደነዚህ አይነቶችን ተሸክመን ነው ትንሽ መለወጥና ፈቀቅ ማለት ያቃተን...ለመብላትና ለመጠጣት ብቻ የሚኖሩ.

  • @doniyaberekt9113
    @doniyaberekt9113 Před měsícem +2

    በንጌ ጊዜ ሙዚቃ ሳሱር ሳይደረግ ወገደበያ አይወጣም ይሄ ሙዚቃዉን የተመለከተነዉ ከነርሰ እሰከዶክተር ያልተማረ በብቃቱ ሰርተፍኬት ተሰቶት ሰራ ሲጀምር ታማሚዉን አክሞ ፈዋሸ መዳኒት ይሰጣል መጌን አሰወግደዉ መጡልሀል ህዝቡን በኤድሰ እምሸክ አርገዉ በምነት ቦታ ልዋጭልዋጭ የሚለዉን ወንበዴ አሰገብተዉ የተበላሸ መዳንዲት በመሰጠት ሰንቱ አርቲሰት ሌላዉም እርግፍ ያለዉ ፎርጅት ሰርተፍኬት ብርሀኑን ያመጣ ፈጣሪ ተመሰገን ብርሀኑ ይብዛ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏

  • @saeedanssi1250
    @saeedanssi1250 Před měsícem +5

    ክብር ለመምህራን
    መምምህር እና ወታደር ክብራቸዉ ይጠበቅ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 Před měsícem +1

    እማዬ እና አባዬ ከመባል ዳዲ እና ማሚ ተብለዉ የነጮቹን የስም አጠራር ሲሰሙ የተደሰተ ወላጅ እና ሀገር ከዚህ ዉጭ ምን ይጠብቃል ልጆች እኮ የወላጅ እና የህብረተሰብ የሀገር ዉጤት ናቸዉ እኛ የገረመን ዛሬ አይደለም ትምህርት እስከ 10 ክፍል ድረስ የሆነ ለታ ነው ዛሬማ 12 ክፍል ሆኖ ወደቦታዉ እነ ፕሮፊሰር ብርሀኑ ነጋ መለሱላቹህ ምስጋና የማታቅ ሁላ በርትተህ መማር ነው ሌላ የለም ብርሀኑ ምን ያርጋቹህ.

  • @aboodygg3983
    @aboodygg3983 Před měsícem +1

    ምንም አዲስ ነገር የለም ጠንክሮ ያጠና የተማረ በወረቀት በታብሌ በኮፒተ ወዘተ መሰጠት የተማረ ነው ሰነፍ ተማሪ የሚኮርጅ.. ወዘተ አይመች ...

  • @user-mu9ir6sb2s
    @user-mu9ir6sb2s Před měsícem

    ተማሪዎች እንዴ ተማሪ ትምህርትና ብርሃኑ የሚባሉ ግለሰብን አንድ አርጎ ማየት ትልቅ ዉድቀት ነዉ ትምህርት ሥርዓቱ አለማቀፋዊ ነዉ እኛም በተሸወድነዉ መንገድ እንዳትሸወዱ መቁረጫ ነጥብ ከፍ ባለ ቁጥር የመመራመር ብቃቱ እየጨመረ ነዉ እሚሄደዉ ስለዚህ የአገሬ ተማሪዎች ሆይ ልለምናቹ የፖለቲካን ከንቱነት ትታችሁ እዉቀት ቁፈሮ ላይ ትኩረት ብታረጉት ትምህርት በሌለኛዉ ዓለም የሚናየዉን ለዉጥ ወደ ቤታችን እንዘረጋለን በፖለቲካ ካሰለነዉ ሁለ ነገራችን እንደ ጤዛ ነዉ እሚሆንብን በኢትዮጵያ ለኢትዮጵያ እንኑር [እንደ ጃፓኖችና እንደ ቻይኖች]

  • @user-wc1ct2he2s
    @user-wc1ct2he2s Před měsícem +2

    በአውነት በጣም ነው ያዘንኩት ድሮ የታላቅ ደብተር ለታናሽ አንደ guide ነበር.

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem +1

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Před měsícem +2

    ወጣቱ ተጃጃሎል ለምን ደብተሩን መፀሀፉን ወበሩን ለምን እንደት በገዛ ገዘባችን እኛ ከልተከባከብነዉ ምን ዪገባከብልን. መፈርያወች

  • @endashashdebella2441
    @endashashdebella2441 Před měsícem +2

    እግሩን መጵሀፍ ላይ የታጠበው ልጅ ድድብናውን ያሣየው ይህን የበሠበሠ እግሩን በታጠበበት እጁ ፊቱን ይታጠባል። እንዲህ የለ ደደብ እንኳን ለመጽሐፍ ጥንቃቄ ለጤንነቱም አያቅም። እሚያሳዝነው እንዲህ አይነቱ ከብት ነው ነገ አገር የሚረከበው ቢሮ ገብቶ ሠው የሚያንገላታው። እግዚአብሔር አገሪቷን ያስባት። ብሬ አይዞህ በርታ!! ገለባው ተንጓሎ ይጣል ለራሡም ለአገርም አይጠቅምምና ። በርትታችሁ ላጠናቹ አይዟቹ የሥራቹን ውጤት ታገኛላቹ።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏

  • @Askutezu1977
    @Askutezu1977 Před měsícem +1

    ወደፊት አስተማሪ የሚገኝ አይመስለኝም ።
    በአዲስ አበባ ፖሊስ የሆነ የአዲስ ልጅን ማግኘት ከባድ ነዉ።
    ስለዚህ ፖሊስንም ወደፊት ማግኘት ከባድ ይሆናል።

  • @TigistMulugeta-jd3fh
    @TigistMulugeta-jd3fh Před měsícem +2

    የት ትምህርት ቤት ነዉ እንዲህ የሚደረገዉ እነዚህ ተማሪወች የሚማሩበት ትምህርት ቤት ተማሪዎች መባረር ወይም መቀጣት አለበቸዉ እነዚህ ተወልደዉ ሳይሆን ተቆ ፍረዉ ነዉ እነዳይባል ሲቆፈር በዙ ነገር የገኛል እነዚህ ወፈ ዘራሽናቸዉ

  • @wn8hu2zv2t
    @wn8hu2zv2t Před měsícem +2

    በጣም አስተማሪ ነገር ስለምታቀርብ በርታ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን ምስጋናዬ ከፍ ያለነው።🙏🙏🙏

  • @Dior768
    @Dior768 Před měsícem +2

    እና ኢትዮጵያ ውስጥ ችግር አለ ነው የምትሉኝ????? በጣም ያናድዳል እንዴት ሰው የሚማርበትን መፀሀፍ ይቀዳል??? እንዴትስ ተቀምጦ የሚማርበትን ወንበር ይሰብራል??? ትኩስ ነገር ስላመጣህልን መረጃ ከልብ እናመሰግናለን❤

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏

  • @HaniHani-bp7ki
    @HaniHani-bp7ki Před měsícem +1

    ብርሃኑ ናከብርሃለን ጀግና ነህ

  • @Lula124tube
    @Lula124tube Před 28 dny +1

    ደብተሩን ያጠበው ልጅ በልጅነቴ አንድ የሰፈራችንን ልጅ አስታወሰኝ አስተማሪው ዮሴፍ ደብተርህ ለምን ቆሸሸ በሎ ሲቆጣው ቤቱ ወስዶ ያጠበውን ትዝ አስባላቹኝ አይ ልጅነት😂😂😂😂

  • @dagimtiroro5489
    @dagimtiroro5489 Před měsícem +3

    ድሮ ይጠናል የገጠር ልጆች በእርሻ ሥራ ያግዛል የከተማ ልጆች በቤት ሥራ በንግድ ገበያ በመላክ ያግዛል የአሁኑ በስልክ ጣቱ አይኑ አዕምሮ ደንዝዞ እያጠና አይሰራም በሕይወት አለ 🍉ምግብ ይበላል ጫት ይቅማል የሞቱ ይንቀሳቀሳሉ 😅😅😅

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 Před měsícem

    ትምሕርት ሚኒስትሩ በጉቦ የተገዛ ና የመንግሥት ቅምጥ ስለሆነ ነው ሌላው መሪ ተብዬውም ስላልተማረ የኢትዮጵያን ተማሪዎች ሊያደድብ የተነሣ ነው እግዚአብሔር ነፃነታችንን የምናገኝበት ቅርብ ነው

  • @derejemark1352
    @derejemark1352 Před měsícem +2

    😢😢 ይህ ሁሉ ኩረጃ ቃራ ተብሎ ይህ ስደረግ ያሳዝናል በጠም ያሳፍራል

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!💚💛💖👍

  • @solomonwoldegiorgis5429
    @solomonwoldegiorgis5429 Před měsícem +1

    ዝቃጭ ትውልድ ሳይማር በፎርፌ ከክፍል ክፍል ሲያልፉ የነበሩ ተማሪዎችና ወላጆች ዛሬ ተማሪው በደንብ አጥንቶ እውቀት ይዞ እራሱን ያሻሽላል ይጠቀማል አገርንም ይረዳል ብሎ መንግሥት የተለያዩ ማጠናከረያ እያዘጋጀ ለማበራታት ሰመጥር ዘመኑ የፈጠራቸው አራሙጃዎች በሁሉም ነገር ሲያጥላሉ ትውልድን እየጎዱ ነው። በተለይም ደብተር በመቅደድ አጠያፊ ስድብ በመሳደብ ለትውልድ መጥፎ አረአያ እየሆኑ ያሉትንእርኩሶች ፀጥታ ሀይልም ሆነ ህዝቡ በዝምታ ማለፍ የሐበትም ከተወሸቁበት አወሰጥቶ አስተማሪ የሚሆን እርምጃ መውሰድ ያስፈልጋል።

  • @TiruzerTadesse
    @TiruzerTadesse Před měsícem +2

    ጌታሆይ ቀልድ ነዉ በሉኝ ይሄ ነዉ ቤተሰብን አገሩን የሚረከበዉ ትዉልድ ብሉሹ ትዉልድ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @gashawshibabawtefera5464
    @gashawshibabawtefera5464 Před měsícem +2

    እጅግ ይገርማል። ከእነዚህ ዓይነት ትውልድ ምን ይጠበቃል።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏

  • @tangutbeyene6294
    @tangutbeyene6294 Před měsícem +1

    ገጣሚዉ ተማሪ ጌታ ይባርክህ

  • @adisalemyeshewalji4663
    @adisalemyeshewalji4663 Před měsícem +1

    አለመማር መብትህ ነው ግን መጽሐፉን ለሚፈለገው ተውላቸው ምን ከቱነው 😢

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Před měsícem +2

    ሁሉም መጠየቅ አለባቸዉ ለምን ደብተሩን መፀሀፍን ወበሩን የከሰረ ትዉልዲ ማለት የህ ነዉ

  • @Sebat24
    @Sebat24 Před měsícem

    አጅግ እናመሰግናለን የአብይ ውጤቶች ናቸው።🙉🙉🙉🙉

  • @yirgalemfilfile1717
    @yirgalemfilfile1717 Před měsícem +1

    ተማሪ የወላጅና የመግስት ውጤትናቸው

  • @saraberhe6491
    @saraberhe6491 Před 11 dny

    በራሳችሁ ላይ መቀለድ እራስን ይጎዳል እነሱ እነደሆነ ጊዜአቸውን በጥሩ ዘመን ተወልደው የወጣቱን እድል ያበላሻሉ ትኩረት አድርጉ ወጣት ወዴት እየወሰዳችሁ እንደሆነ ተመራመሩ ይህ የመሰለ መንግስት ሰለ ሰጣችሁ እግዚአብሔር ን አመስግኑ

  • @yyy-dx5lu
    @yyy-dx5lu Před měsícem

    አሁን ልጆች የሰሩት መጥፎ ሥራ ጥሩነው ማለት ሣይሆን ጥሩ አይደለም ነገርግን በዘመናት የመንግስት ሥርዓት ውጤቶች ናቸው። ስለዚህ የማንም ሣይሆን የመንግስት የሥርዓቱ ውጤት ናቸው። የኢትዮጵያ ሕዝብ በእውነት በተሞላ ንስሐና ፀሎት ብቻ ነው ወደእግዚአብሔር እንጩህ እናልቅስ። ኢትዮጵያን እግዚአብሔር በምህረቱ ያስባት።አሜን

    • @user-rz3vp2ez8n
      @user-rz3vp2ez8n Před měsícem

      ኧረ ደቆሮች ዘላቹ መንግስት ላይ ከንቱ ናቹ የከንቱ ከንቱ

  • @user-zr3yz4fs4j
    @user-zr3yz4fs4j Před měsícem +2

    በጣም ልክ ብላሀል

  • @mitikudinka9437
    @mitikudinka9437 Před měsícem

    እጅግ በጣም ያሣዝናል ይህ የሰነፎች ስለሆነ እንኳን ለወላጅ ለወገን ለሀገር አትሆኑም ይህ ዛሬ የምታደርጉትን ነገ ውጤቱ ምን እንደሆነ በእጃችሁ ታገኛላችሁ የሞቴ ትውልድ መሆናችሁ ያሣዝናል እባካችሁ ይኼንን ቭዲዮ የምታሠራጩ ምን ትምህርት ይገኝበታል ብላችሁ ነው የምታሰተላልፉት??? እባካችሁ ትውልዱ እየተበላሸ እየወረደ ወደ ቁልቁል እየወረደ ነው

  • @PurimPurim-ye8of
    @PurimPurim-ye8of Před měsícem +5

    ወላጅ ወሳኝ ነው አባቱ አሳዳጊ የበደለው ጌታ ልቦና ይስጠው

    • @haymanotgebreyes9865
      @haymanotgebreyes9865 Před měsícem

      😢ወላጅን ያሸነፈ ሊሆን ይችላል

    • @PurimPurim-ye8of
      @PurimPurim-ye8of Před měsícem

      @@haymanotgebreyes9865 ወላጅ መቸም አይሸነፍም ወላጅን በልጁ ከተሸነፈ ከፈጣሪ የተሰጠውን አደራ ችላ ብሏል ማለት ነው የእግዚአብሔር ቃል ልጅን ሊሄድበት የሚገባውን መንገድ ምራው በሸመገለ ጊዜ ከዚያ ፈቀቅ አይልም ይላልና ነው ወገኔ

  • @user-mu3er3yr7v
    @user-mu3er3yr7v Před měsícem

    ፕሮፌሠር ብርሀኑ የኛ አገር ትምርት የጫወታ ትምህርት እንደሆነ እናቃለን

  • @BirhanKIFLE-l8l
    @BirhanKIFLE-l8l Před 4 dny

    እኔ ሌላ ምንም አልልም ግን እንደሰው የሚያስብ ሰው ካለ እሄ ቪዲዬ የተሰራበት ት/ቤት ተለይቶ በህግ መጠየቅ የሚገባው ነበር።ዳሩ ምን ያደርጋል ።በሚያሳዝን ሁኔታ አብዛኛው ሰው ተባባሪ እየሆነ የመጣበት ዘመን ላይ መድረሳችን የኛን የመጨረሻ ጥግ ላይ መሆናችንን እያሳየን ነው።

  • @yorted7529
    @yorted7529 Před měsícem +2

    ወይ ጉድ!! "ኣንድ ተማሪ መጽሃፍ ላይ ፊቱን ታጠበ" ብላችሁ ኮ እናቱ እንደሞተበት ልጅ አለቀሳችሁ:: ስሕተት ቢሆንም ማለቴ ነው:: ነገር ግን: መጽሃፍ ላይ መታጠብ የ 50 ብር ጥፋት ይቆይና: ትግራይ ውስጥ መንግስታችሁ ያወደመው በ ቢልዮን የሚገመት ከ kg እስከ ዩንቨርስቲስ? አማራ ውስጥ የወደሙት ና እየወደሙ ያሉ ትምህርት ቤቶችስ? ወለጋ እየወደሙ ያሉ ትምህርት ቤቶችስ? ለምን ለነሱ ኣታለቅሱም? ነው ወይስ ትምህርት ቤቶች ና መፃህፍቶች ም ብሄር ወጣላቸው?

  • @yordate7629
    @yordate7629 Před měsícem +1

    እንዲት አይነት ብልግናነው የዲያቢሎስ ስራ ነው የሚሰሩት ሴጣን አእምራቸውን ተውሶነው የዲያቢሎስን ስራ እየተሻሙ ነው እነዚህ ተማሪ የሚል ስም አይመጥናቸውም

  • @rahelbekele3503
    @rahelbekele3503 Před měsícem +1

    bBest Channel Thank you 🙏 ❤❤❤

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏

  • @bsquadreact
    @bsquadreact Před měsícem +2

    🎉ወንድሜ ስራዎችህን በጣም ነው የምወዳቸው!
    በምን ላገኝህ እንደምችል ብትነግረኝ ወይም ደሞ ቻናሌ ውስጥ ገብተህ በኔ አድራሻ ብትፅፍልኝ ደስ ይለኛል🙏

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem +1

      በሱ ፍቃድ ስራህን አይቸዋለሁ። ጥሩ ተያይዞልሀል እንዳታቋርጥ ሁላችንም ለፍተን ነው እዚህ የደረስነው።በርታ!

    • @bsquadreact
      @bsquadreact Před měsícem +1

      @@TekusNeger አመሰግናለሁ ወንድሜ! ነገር ግን እኔ ከሱም ሌላ ማርኬቲንግ ላይ አሰራለሁ! እናም ብዙ ዩቲዩበሮች ማስታወቂያ እየሰሩ ነው! ስለዚህ በሱ ጉዳይ እንድናወራ ነው የፈለኩህ! ሲመችህ ፃፍልኝ አመሰግናለሁ🙏

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem

      ቴሌግራም t.me/Tikusone

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem

      instagram.com/tekusneger/

  • @zola-zk4th
    @zola-zk4th Před měsícem +2

    ኧረ በስምዓም እግዚያብሔር ታረቀን።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏

  • @mezgebuabuhay2266
    @mezgebuabuhay2266 Před 27 dny +1

    አይ በጣም የሚያሳዝን ትውልድ ነው

  • @tesfayehabtamu2873
    @tesfayehabtamu2873 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይርዳቸው ደስ ይላል። የሞተን ሰው ቀብሮ እግዚአብሔር ይርዳህ ማለት በሞተው ሰው መቅናት ነው የሚመስለኝ።

  • @fikrebekele144
    @fikrebekele144 Před měsícem +1

    እውነት ነው ልጆቻችን ልቦና ይስጣቸው የሩ መድሐንያዓለም

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏

  • @ashenamamo6695
    @ashenamamo6695 Před měsícem +1

    Educational books for the one who needs Education ,am thinking about next generation.

  • @PurimPurim-ye8of
    @PurimPurim-ye8of Před měsícem +2

    ተባረክ ገጣሚው

  • @user-hj4gs7iq8x
    @user-hj4gs7iq8x Před měsícem

    እረ ያሁኑስ ትውልድ ምን ጉድ ናችሁ 😢😢😢እኛ በዝግ እድማችን የድሮወች እንበል መምህሮችም ተማርወችም ደንቆሮ

  • @fantubeyen8452
    @fantubeyen8452 Před měsícem +1

    Medere leba arfo yatena propheseru men yadergachu ?

  • @tadesseayalew691
    @tadesseayalew691 Před měsícem

    አይ አለመታደል ገነት ዘውዴ የት/ት ፖሊሲውን ገደለችው ብለን ስናማርር ይህ ጅብ አፍ የሆነ ተናግሮ የማያሳምንና ሆዳም የልጆቻችንን የት/ት ፍላጎትና ፖሊሲ ቀበረው እባክህ ልቀቅና ወደ ዶሮ እርባታህ ሂድልን ።

  • @AmiGetachew
    @AmiGetachew Před měsícem

    ሚንስትሩን የምወቅሰው መስመር ለቀው ካደጉ በኋላ ሳይሆን ከስር ነው ኮትኩቶ ስርአት አስይዞ ማሳደግ

  • @user-ih5xj8iv5z
    @user-ih5xj8iv5z Před měsícem

    መውደቅ ሲያሳችሁ ነው እድሜ ልክ መገረፍ ያለባችሁ

  • @user-vq1ck7tx7i
    @user-vq1ck7tx7i Před měsícem +2

    አው ክብር አለኝ ለመምህር

  • @HaregHareg-u6j
    @HaregHareg-u6j Před 12 dny +1

    ግን የሚመለከተው አካል የለም ቤተሰብ ዘመድ ያሳዝናል እጅግ አዝኛለው እንዴት እንደተማርኩ ሳስበው ባገኘው አስረዳው ነበር

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před 12 dny

      አይዞሽ አገሬ ጽናቱን ይስጠን! 💚💛💖🙏

  • @BirhanKIFLE-l8l
    @BirhanKIFLE-l8l Před 4 dny

    እንኔ የሚገርመኝ ምን ለማለት ነው የፈለጉት እነኝ ልብስ የለበሱ ሰው መሳይ ምናምንቴዎች።እነዚህ ከቁስ የማይመደቡ ።በማናባቷ ዴስክ ላይ ነው እንዲ የምትፈነጨው።አይ ሀገር በቃ እንዲው መቀላለጃ እስክንሆን ደርሰናል።

  • @seifu567
    @seifu567 Před měsícem +1

    ወይ አትዮጵያዬ እንድህ ሆነሽ ቀራሽ በቃ!

  • @Amsale-sl6ek
    @Amsale-sl6ek Před měsícem

    መምህር በአሁኑ ዘመን አንጀቱ እያረረ የማንንምባለጌ የመማር ፍላጎት የሌላቸውን በግድ ወደክፍል አሰገብቶ እያቅለሸለሸው። እንደሚያስተምር የገባው ቢኖር ስንቶቻችን ተረድተናል?

  • @ayzed1
    @ayzed1 Před měsícem +1

    የተለመደው ምስጋና ለወንድማችን.

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏

  • @Badema1991
    @Badema1991 Před měsícem

    ይሄ ሁሉ የአብዮት አሕመድ ስራ ነው 😢 እሱ የሚጨነቀው ስለኮሪደር ልማትና ለአዲሱ ቤተመንግስት ነው😢 ሰዉ ከዚህ በላይ ምን ትጠብቃለህ ከጎረቤት ኬንያ ምን ትማራላችሁ በጣም ያሳዝናል

  • @tarukubisha3217
    @tarukubisha3217 Před měsícem +1

    ተመሪ ብቻ አይደሌም መንግሰት ራሱ በተማሪዎች ህይወት ለይ ከፍተኛ ፍሪድ እየፈራዳ ናዉ የመንግሰት የትምህሪት ፖሊስ ራሱ ተማሪ ተሰፈ እንድቆሪጥ እያደራጋ ናዉ ድግሪ ድፕሎማ እንጅኔሪ ሥራ አቶ ከተጨናቃ ለተማሪ ምን ተሰፋ አሌ??

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏

    • @enathagertube4619
      @enathagertube4619 Před měsícem

      @@TekusNegerአይይይይ እንደዚህ እየጨፈሩ ነውብትምህርት የሚገባቸው

  • @user-fs4rg6jw6p
    @user-fs4rg6jw6p Před měsícem

    ለሚመጣው ያሉ ተማሪዎች ተስፋ እንዲቆጥሩ ምታረጉ ለፍታቹሁ አትማሩም