Semere bariaw| ሰመረ ባሪያው|Yesamntu chewata| የሳምንቱ ጨዋታ ባርያው Week 85 - 1|

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 06. 2024
  • PLEASE CALL ME JUST TO SAY HELLO AND MAKE MY DAY !!
    WhatsApp / Telegram +251901133636
    I sure will CALL BACK in case I don't pick up!!
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    Subscribe here
    / @semerebariawethiopia
    📌Like our facebook page!
    Yesamintuche...
    Ii 📌Join our facebook group!
    groups/30806...
    📌Join us on Telegram!
    t.me/yesamntuonFanaTV
    📌Reach out on WhatsApp!
    call.whatsapp.com/voice/n9qtM...
    📌Drop an email!
    semerebariawshow@gmail.com
    📌Call and say hello on
    +251901133636
    Semere Bariaw a.k.a bariyaw and baryaw is an Ethiopian lawyer, tv and radio host and social media figure who aims at shaping society with humor, satire and caustic remarks. Semere Baryaw worked at Fana Television with a TV Show called Yesamintu Chewata, Yesamntu Chawota, Yesamentu Chewota, aired for three years and currently runs the same show at NBC Ethiopia TV.
    Semere Bariaw also co-hosts, in addition to Yesamintu Chewata, a popular radio show tadyas addis, tadias addis at Ethio FM 107.8 with Seifu on EBS, Seifu fantahun, seifu fantahun. Semere has performed Stand up Comedy shows on ebs CZcams, Fana Television, Ethiopian TV, VOA Amharic and DW Amharic.
    His genere may be cited as Ethiopian Satire, Ethiopian Comedy, Satire, sarcasm or Live Comedy. Semere Bariaw is active on tiktok especially with reaction videos "min yilalu". In his contents he covers issues related to fun, politics, social media, media, satire, culture, fashion, ethiopian music, history, education, diaspora, news, education, justice, health, technology, marriage, love, life, and many more social issues.
    ሠመረ በዝግጅቱ የሣምንቱ ጨዋታ/ የሳምንቱጨዋታ ላይ የኢትዮጵያ ፊልም አማርኛ ፊልም የኢትዮጵያ ሙዚቃ አማርኛ ዘፈን ፖለቲካ ማህበራዊ ህይወት ፋሽን የኢትዮጵያ ታሪክ መጽሐፍት ስፖርት የኢትዮጵያ ኳስ ሚዲያ ወቅታዊ መረጃ ወሬ ኢትዮጵያዊነት ብሔር ብሔረሰቦች ሃይማኖት ፍቅር አንድነት ገበያ ኑሮ መብራት ውሃ ቴሌ መንግስት ሳምንታዊ መረጃ ትምህርት ፍርድ ቤት ህክምና ሆስፒታል ክሊኒክ ፌስቡክ ዩቲዩብ እና ሌሎች ጉዳዮችን ይዳስሳል።
    #ሰመረባርያው
    #semerebariaw
    #ምንይላሉ
  • Komedie

Komentáře • 116

  • @tewodrosendale6102
    @tewodrosendale6102 Před 28 dny +13

    እንደው ልፋ ቢልህ ነው እኛ እንደሆነ አንደኛውን ጠፍተናል ያንተ መቃጠል ነው የሚያሳዝነኝ መቼም ተስፋ አትቆርጥም በርታ አንድም ሰው ብትመልስ.......ታገል

  • @asmamawdamtew4975
    @asmamawdamtew4975 Před 27 dny +6

    አንዳንዴ አንተን ሥሰማ እውነት ሰው መሆን እንዳለብኝ ታሥታውሰኛለህ አመሰግናለሁ

  • @LaekAdnew
    @LaekAdnew Před 27 dny +8

    Thanks!

  • @samri1215
    @samri1215 Před 28 dny +10

    ትክክል ማሰብ ድሮ የቀረ መሰለኝ በዚሁ ከቀጠልን ሀገር ተረካቢ ማጣቷ ነው

  • @mahletearaya5605
    @mahletearaya5605 Před 28 dny +7

    የጠፋ ሰው ሰሜ እንኳን መጣህ

  • @tenagnewoldetsadik668
    @tenagnewoldetsadik668 Před 28 dny +6

    ብሩክ ሁን ሁሌም ሠመረ 🙏🏾

  • @biregafekadu2411
    @biregafekadu2411 Před 28 dny +6

    እንኳን በስላም መጣህ

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 Před 26 dny +2

    እንደው አከናንብልኝ ስንት የሚበላው የሚታከምበት ያየታጣበት ሀገር ላይ ተቀምጠው ይሄን ያህል ወጪ ማፈሪ ናቸው በእውነት።

  • @tayeberhanu4590
    @tayeberhanu4590 Před 27 dny +3

    የሰው ልጅ እግ/ር የሰጠውን በጎ ህልና ለበጎ ነገር ማዋል አለበት እላለሁ

  • @adenmedhana9338
    @adenmedhana9338 Před 28 dny +4

    ውስጤ : ያለውን : ስለምትናገር : እንዴት: ደስ : እንደሚለኘ : እግዚአብሔር: ይስጥህ : ግራ : ገባን : ትዳር : በብዙ : ሀብት : የሚቆም : ይመስል : : በሚሊየን : ነው : ጉዳዩ : ያውም : የድህንት : ጥግ : በሚታይባት : ኢትዮጵያ: ያሳዝናል !!

  • @dawityohanes6333
    @dawityohanes6333 Před 28 dny +10

    ሰሜ እንኳን ደህና መጣህ ብቸኛው የ120ሚሊዮን ህዝብ ገሳጭ🙏🙏🙏

  • @erhiopis9565
    @erhiopis9565 Před 27 dny +2

    ሰመር ውንድሜ ሰው በጠፋ ግዜ የመጣህ ብርቱ ሰው❤❤

  • @YeneituYa-pl4df
    @YeneituYa-pl4df Před 27 dny +2

    እረጅም እድሜ ይስጥህ ሰመረ

  • @EmurayanMohamed
    @EmurayanMohamed Před 28 dny +11

    የዚህ ዘመን ብቸኛ ሰው ሰሜ በርታ 👏👏

  • @seadaseid6427
    @seadaseid6427 Před 28 dny +6

    ሰመየ የዘመኑ ምርጥ አስተዋይ ቁጥ ሠው ኑርልን 🥰🥰🥰🥰

  • @sosishulegeb7180
    @sosishulegeb7180 Před 28 dny +1

    ሰሜ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @Yodie19
    @Yodie19 Před 28 dny +2

    ሰሜ እንኳን ደህና መጣህ!እኔ የምልህ በእድሜ የገፉ ሴት እየዘፈኑ የሚደንሱትን እጃቸውን በደንብ ተመልከተው ወጣት ነች እድሜ ለኤ አይ ፊቷን ቀይሮላት ነው እመነኝ!አንድ ቪዲዮ ላይ እንደዛ ብያት በሚቀጥለው ቪዲዮ እጇን በለበሰችው ነጠላ ሸፍና መጣች!ታለንቷ ደስ ይላል ግን ሌላ ብዪ በልልኝ!

  • @ferhatabdulhadi508
    @ferhatabdulhadi508 Před 20 dny

    Semere
    You are a true Ethiopian, I admire your tireles' effort to expose those who disrespect our culture and work ethics with no humility and the so-called unqualified experts, elders who don't act like their age and more , keep up the good work because we are listening and they will ...., by the way, I enjoy pictures of the week. Thank you

  • @GgFf-vd7dx
    @GgFf-vd7dx Před 28 dny +11

    ሰምዬ የኔ ምርጥ እምወድህ እማከብርህ❤❤❤ ድንቅ ኢትዮጵያዊ❤❤❤❤ ክፉ አይንካህ

  • @eliasm7436
    @eliasm7436 Před 25 dny +1

    ሰሜ ሀሳብህ ሁሌ ይገዛኛል በርታ

  • @AlteBekeleAltesa-mi8kg

    በእውነት ትለያለህ 👍👍

  • @Waka619
    @Waka619 Před 27 dny +1

    ሁሉም እንዳንተ ቢሆን የት በደረስን❤

  • @behayilutesfaye3413
    @behayilutesfaye3413 Před 25 dny +1

    Keep your work!!! We lost our norm and values as a society.

  • @HH-nn7rd
    @HH-nn7rd Před 28 dny +2

    Hi Seme yarada lij. Alresawuhim

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 Před 27 dny +1

    ሠላም ወዳጀ ታመናል እንደ ህዝብ

  • @lalisab.enkossa1147
    @lalisab.enkossa1147 Před 26 dny +1

    ..man of value.!

  • @zafuazaech497
    @zafuazaech497 Před 27 dny +1

    በህግ አምላክ አንተ ሰዉየ ከቤቴ እንዳልወጣ እያደረኬኝ ነው ተዉተዉ 🙋🙋🙋

  • @HM_MOBILE_SOLUTION
    @HM_MOBILE_SOLUTION Před 23 dny

    We love you

  • @user-td1hr6vh3o
    @user-td1hr6vh3o Před 23 dny

    Nurilign lezelalem desitegna negn... egzabher yibarikih

  • @benyamyeshitela5511
    @benyamyeshitela5511 Před 27 dny +1

    አንተን እንከተላለን በርታ ወንድማችን::

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 Před 28 dny +2

    0 seconds ago
    የኢትዮጵያዊያ ምሁራን ማለት እኮ ከታላቋ ሀገራችን ላይ ቀንሰው ትንንሽ ክልሎችን ለመፍጠር ስንገድሉን ሲያስገድሉን የሚውሉ ድንቅ ምሁራን ናቸው

  • @SamuelGebeyehu-m6n
    @SamuelGebeyehu-m6n Před 18 dny

    Seme seme

  • @ShitayeWariyoShitayeWariyo

    Egziyaber mastawal yisxani !!!!!!!

  • @sophiaafworki1284
    @sophiaafworki1284 Před 28 dny

    Welcome 🤗 Semere.

  • @user-fq5cm2ww1f
    @user-fq5cm2ww1f Před 28 dny

    እንኳን ደህና መጣህ

  • @eliaslingo2688
    @eliaslingo2688 Před 25 dny

    Ur man of principle.

  • @demissetulu3757
    @demissetulu3757 Před 28 dny

    You are absolutely correct, much respect.

  • @Yegeta
    @Yegeta Před 26 dny

    Tank you very much our brother 🙏

  • @selammulugeta1639
    @selammulugeta1639 Před 28 dny +2

    ወይ ሰመረ

  • @wmariambilatenaw9707
    @wmariambilatenaw9707 Před 27 dny

    ያብዛልን እንደአንተ አይነት

  • @Aebdlsalmkedr
    @Aebdlsalmkedr Před 28 dny +1

    ሺህ፣አማት፣ኑርልኝ፣በርታ፣እዳአቴ፣አይናት፣ዎዲም፣አሌኝ

  • @selamfessha3136
    @selamfessha3136 Před 28 dny

    I love the qay you explained education. Well said.

  • @berhanugabessa278
    @berhanugabessa278 Před 28 dny

    Seme tefahbinko bro keep it up bro. Big respect

  • @ermiastesfaye5668
    @ermiastesfaye5668 Před 28 dny +3

    ሠመረ ተባረክ እንደ አንተ ያሉትን ለትውልድ የሚያስቡ የብዙልን

  • @Gunchire221
    @Gunchire221 Před 27 dny

    semere hero great man

  • @Iam1QueenT
    @Iam1QueenT Před 20 dny

    አይ ባሪያው ተባረክ ግን የውዝዋዜው 😅😂😂

  • @tilahungezahegn5511
    @tilahungezahegn5511 Před 28 dny

    ሰሜ ❤❤❤❤

  • @user-mt7dv5ln2r
    @user-mt7dv5ln2r Před 28 dny

    Yemiyastela Zemen

  • @zola-zk4th
    @zola-zk4th Před 28 dny

    ሰሜ❤❤

  • @user-xx3gs5wz1k
    @user-xx3gs5wz1k Před 26 dny +1

    Rokiya

  • @BerukBura-ms2fe
    @BerukBura-ms2fe Před 20 dny

    ❤❤❤

  • @user-xz3wk7zx1e
    @user-xz3wk7zx1e Před 24 dny

    ሰሜ የልብ እኮ ነው ምትናገረው ይህ ቲክቶክማ በተዘጋ ጤነኛና እብዱን መለየት አቃተን በዛ ላይ ለሚናገሩት ቃል ስረአት የላቸው😮

  • @eyobsolomon4663
    @eyobsolomon4663 Před 27 dny

    Seme 🙏

  • @abimelaklilu6656
    @abimelaklilu6656 Před 28 dny +1

    ሰላም ላንተ ይሁን ቡዙ ጊዜ የልባችንን ነው የምታደርስልን እናመሰግናለን አስተያየት ተቀበልን ቡዙ የፕሮቴስታንት እምነት ደካማ ጎን ትቀርባለህ ጥሩ ነው ዘሪቱ ከበደ ለምን አላለቀሰችም ተብሎ በግል ጉዳይ ሀዘን የሚይቀውንም የማያቀውን የተማረውም ያልተማረውም የሀይማኖትና የባህል መሰናዘርያ ሆኖ የከረመውን ወሬ በአንተ አመለካከት ምን ትላለህ ቡዙ ጊዜ ሂስህ ወደ ፕሮቴስታንታዊ ስለሚያዘነብ ል ቡዙ ሰው እየጠበሸህ ነው አመሰግናለሁ

  • @MeseretAyano-st4pc
    @MeseretAyano-st4pc Před 28 dny +1

    ሰዉ አብዶአል እኮ ሰሜ

  • @tutukebede2236
    @tutukebede2236 Před 28 dny

    እውነት ነው ሁሉን አውቃለሁ ነው ሃገር ያተራመሰው

  • @Den_mic
    @Den_mic Před 28 dny

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @melkamutekle822
    @melkamutekle822 Před 28 dny +1

    አይ ሰመረ የኢትዬጵያ ህዝብ ሀብታሙም ደሀውም ሁሉም ያስጠላሉ አይደሉም

  • @GemeArfasaDesta
    @GemeArfasaDesta Před 28 dny

    ❤❤❤❤❤

  • @debelegonjeba7373
    @debelegonjeba7373 Před 28 dny +1

    ለነገሩ ወንድሜ በእውነት የተማረስ አለ? በዚህ በወደቀ ትምህርት ተምሮ ምን ተማረ ይባላል? የሚገርመው ከተማውን የወረሩት እነዚህ ስለሆኑ ግራ ገብቷቸው እኛንም ግራ አጋቡ።

  • @freasrat3472
    @freasrat3472 Před 28 dny

    Smere wode sew Egeziabehr endate ayintune sew yabezalene

  • @TigstSolomon-sy5vf
    @TigstSolomon-sy5vf Před 27 dny

    ሰሜ ሽምግልናዉ ክኮ ውሽት ነው የሙሽራዋ አባት አንድ ሚዲያ ላይ ሲናገሩ ሰምቻለሁ አጣራ

  • @asmeromyosief5213
    @asmeromyosief5213 Před 28 dny

    Seme ⭐⭐⭐⭐⭐⭐

  • @tesfu-fy2dt
    @tesfu-fy2dt Před 28 dny

    🎉

  • @leola369
    @leola369 Před 26 dny

    ሰሙዬ the ወርቅ

  • @barwako6650
    @barwako6650 Před 28 dny +1

    ጠፍተህብን እኮ በጣም ሃሳብ ገብቶን ነበር ፣ ኩርቱ ላስቲክ ያስያዙህ መስሎን ደንግጠን ነበር , እረ እንኳን ኖርክልን

  • @user-lo6bm3bq1b
    @user-lo6bm3bq1b Před 28 dny +1

    እዉነትህን ነዉ ግራ እየገባን ነዉ ወዴት እያመራን እንደሆነ ? መጠን , ገደብ የሚባል ነገር አለ እኮ ።የሚያሳየዉ ምን ያክል አስተሳሰብ , እዉቀት , ምግባር እየላሸቀ እና እየወረደ እንደሆነ ነዉ በዚህ ዙሪያ ላይ ያሉ ሰዎችን በተለይ የአገራችንን ባህል , ስነምግባር እሴትን በጠበቀ መልኩ እና የዩቲዩብ ህጎችን በሚያስከብር መንገድ ይበቃል ሊባሉ ይገባል ። በሌላ አቅጣጫ ደግሞ አሉ የተባሉ አገር የሚቀይር እዉቀት ከምግባር ጋር የያዙም አሉ !! እነሱን አናከብራለን እናመሰግናለን ።

  • @fafukelu6702
    @fafukelu6702 Před 27 dny

    ሰሜ ሐያት(ረጅም እድሜ)ብያለዉ

  • @sofiaabdulkadir2097
    @sofiaabdulkadir2097 Před 27 dny

    👍👍👍👍👍

  • @user-si6lh8vc7j
    @user-si6lh8vc7j Před 28 dny

    ♥️♥️♥️❤️❤️❤️🙏

  • @KukuMussa
    @KukuMussa Před 27 dny

    ሰሜ አንጀት አርስ❤❤❤

  • @AmiGetachew
    @AmiGetachew Před 27 dny

    እውነት ነው የምል ጉራ በሚስኪኖች ላይ ጉራ ጥራዝ ነጠቅነስ

  • @selfiemobile2515
    @selfiemobile2515 Před 28 dny

    Semer iski Sila nibrat wirs yemileeun siralin canaqen iko tasadenim alhon ale 😢wayo hagare afarku dafagn

  • @MulukenDinku-pk7ho
    @MulukenDinku-pk7ho Před 28 dny

    yewneten new edate aynet sew betnshu binor mnegna des balegn fetari ytebikh

  • @user-xx3gs5wz1k
    @user-xx3gs5wz1k Před 26 dny +1

    Kongobaryw

  • @Yabse22
    @Yabse22 Před 28 dny +1

    Tichilale😂😂😂😂😂

  • @usmailyasiin
    @usmailyasiin Před 28 dny

    Samare taftehal

  • @ethiopia-prevails498
    @ethiopia-prevails498 Před 26 dny

    የፕሪቶሪያው አህምግልና እንኳን ይህን ያክል ፈጅቷል እንዴ 😂

  • @fkremariamasnake3628
    @fkremariamasnake3628 Před 28 dny

    ሽምግልና አገር ነዉ የሚያስታርቁት 😂😂😂😂😂❤❤❤❤Seme mirtt 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧

  • @hirutmengiste5490
    @hirutmengiste5490 Před 28 dny +1

    ኧረ እግዚአብሔር ይቀየማል የተራበ ሰው በስፈር በቤተሰብ ሳይቀር የተራበ ጠፍቶ ነው? ምንስ ጨዋ ድሃ ቢሆን የመረረው ለት እነዚህን ልበ ድፍኖች አያድርገኝ

  • @kedestzegeye992
    @kedestzegeye992 Před 22 dny

    Keteta hede ena yetesebesebu sewoch alu teykachew 😂 ohh I can’t stop laughing 🤣

  • @yerusalembeirut3648
    @yerusalembeirut3648 Před 27 dny

    ሰመረ አተን ሥሰማ ነዉ ንዴቴ ሁሉ የሚበርደዉ

  • @leisafloras2676
    @leisafloras2676 Před 19 dny

    እኔ የሚያሳዝነኝ አዲሱን ትውልድ ይዘው መጥፋታቸው ነው

  • @Spurgeo
    @Spurgeo Před 27 dny

    Ere Tefah....

  • @eyerusalemwores9783
    @eyerusalemwores9783 Před 28 dny

    Yehe hulu girigir keterabe aznalehu le tegebe tilalech emaye

  • @menasiegebre7722
    @menasiegebre7722 Před 27 dny

    I’m very sorry for not following you yet!

  • @yerotesfaye2446
    @yerotesfaye2446 Před 28 dny

    የልብ አድራሽ ሠሜ 😂😂😂ልክ ልካቸውን ንገርልን ልካቸውን ለማያውቁ😂

  • @mahlitzewdu8709
    @mahlitzewdu8709 Před 22 dny

    ስለየትኛው ማህበረሰብ እደምታወራ አዳዴ ግራይገባኛል???

  • @burkttirfe
    @burkttirfe Před 27 dny

    100% true 🫡🫡🫡

  • @user-pt1pq4ol9y
    @user-pt1pq4ol9y Před 27 dny

    በጣም ያሳፍራል እየሆነ ያለው ::

  • @user-ew3nr5cf7y
    @user-ew3nr5cf7y Před 28 dny

    ሃሳብህ ምሉእ ነው
    የቦብን እምትጫወተው ልጅ ራሷ በሽማግሌ አቀናብራው ነው እንጅ ልጅነች

  • @BerhanuHime
    @BerhanuHime Před 20 dny

    ባ ሪ ው አሁን ኔጌቲ ቪ አንጂ ፖዘቲቪ ነው የሚገ ነ ው

  • @tsigeweinebelay8603
    @tsigeweinebelay8603 Před 26 dny

    አላውቅም የሚል ሰው ጠፍቷል

  • @leyworkkebede8729
    @leyworkkebede8729 Před 28 dny

    😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @user-sz4mr1ku2q
    @user-sz4mr1ku2q Před 27 dny

    wey seme eneko yemitgermegn ye libben yemitnegrlgn ngr ecoo nw betam deeesss yimil hasab new yemir ene wetat set negn alagebahum gn ehe ahun yemetaw ye shimgila kizhet algebash blogna ? ahun ahunima set atker kes ayker ene wedet eyedin endehone aygebagnim

  • @fitsumhiwot5473
    @fitsumhiwot5473 Před 28 dny +1

    20 ቀን አብረው አይቆዩም

  • @YoniHuy
    @YoniHuy Před 27 dny

    Lek neh

  • @yibeltaltesfaye9294
    @yibeltaltesfaye9294 Před 27 dny

    ሰሜ በርታልን

  • @bethlehemyohannes6252
    @bethlehemyohannes6252 Před 27 dny

    Betam Seme negerelen esti lek lekachewen. Agul teseletene tebelo🥴Yehe internet& social media yalametaben gud yelem eko zendero🤯

  • @mikaelshiferaw8774
    @mikaelshiferaw8774 Před 27 dny

    ሰሜ ሊፋብሎክ ነው!!