Ethiopia: በቀልድ እንዲህ ስቄ አላውቅም - የማያስመስለው ድምፅ የለም በጋሻው ብርሀኑ ነጋ ሙላቱ አስታጥቄ - ፋገራ ከራጉኤል በአንዋር መስጂድ ሞላማሩ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 11. 2020
  • Check out the New videos of artist Henok Wendmu workouts, talk show people & Blogs and Entertainment.
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2019 Henok Wendmu
    PLEASE SUPPORT ME BY SUBSCRIBING MY CHANNEL
    Follow henok: / henokwendmu
    Like henok: / henokwendmumamooffical
    #EthiopianMusic
    #EthiopianMovie
    #EritreanMusic
  • Zábava

Komentáře • 467

  • @eyebseyum7935
    @eyebseyum7935 Před 3 lety +245

    ኧረ ሁልግዜ ይምጣ እምትሉ እስኪ Like ኣርጉ

  • @tomasbersesa7373
    @tomasbersesa7373 Před 3 lety +51

    ቴዲ እረጅም ግዜ ነው ካየሁ አብረን ተምረናል አንድ ክፍል ውስጥ ድሮም የበጋሻውን ድምጽ ስታስመስል ትገርመኝ ነበር በርታልኝ ቶሚ

  • @mesiyekal3743
    @mesiyekal3743 Před 3 lety +67

    መልሰህ አቅርብልን እነዚህን ልጆች ሄንዬ
    የምትሉ ላይክ

    • @wowwow5075
      @wowwow5075 Před 3 lety +1

      አንቺን ራስሽን 👍👍

    • @mesiyekal3743
      @mesiyekal3743 Před 3 lety +1

      @@wowwow5075 😘😘

    • @ephygeze2449
      @ephygeze2449 Před 3 lety +1

      czcams.com/video/q4HbTQP3_mU/video.html

    • @hailatman8924
      @hailatman8924 Před 3 lety +1

      ፎቶሽን
      አዬቼ
      ደለትኩት😜
      @Hailat ለሌሎች ቀልዶች ጎራ በሉ!!!

    • @mesiyekal3743
      @mesiyekal3743 Před 3 lety

      @@hailatman8924
      ክክክ አንበሳ

  • @enalmateklu2117
    @enalmateklu2117 Před 3 lety +11

    አረ ብዙ ጨዋታ አለው አሳጠራችሁት ደስ ስትሉ ይመቻችሁ ከሁሉ በጣም ያሳቀኝ ትዝብት አቅራቢ እንዳልካቸው ከከከከከከከ እውነትህን ነው ከምር ፍጥነት ማንም አያክለውም እና የበጋሻው ድምጽ ቁርጥ ራሱ

  • @user-ik6cs6yh1r
    @user-ik6cs6yh1r Před 3 lety +5

    ሄኒ ምርጥ ሰው እረ በድጋሚ አቅርባቸው። ስለሁሉም እናመሰግናለን

  • @user-gz7cl7uu3t
    @user-gz7cl7uu3t Před 3 lety +16

    በማስመሰል perfect!
    ቀልዷም አንደኛ የሸገር ልጆች always number 1 arada! ❤❤❤❤

  • @selamsalam5380
    @selamsalam5380 Před 3 lety +2

    እነዚህን ምርጥ ሰዎች የራሳቸው ፕሮግራም ሊናራቸው ይገባል 👍

  • @user-nw8lc2br8j
    @user-nw8lc2br8j Před 3 lety +26

    ወይኔ በጣም ጎበዝ ነክ ጌታን በተለይ የጋሻውንና የብርሀኑን ነጋን ስታስመስል 🙏🙏🙏😘😘😘

  • @suzyfiker3885
    @suzyfiker3885 Před 3 lety +2

    እውነት ነው ሱዳን ባዶ ናቸው ተባረክ ወንድሜ ይመቻችሁ ።

  • @user-yl8jv7de9d
    @user-yl8jv7de9d Před 3 lety +8

    እዉነት ነዉ የጎጃም በርዳልጅ ፎጋሪ አይገልፃቸዉም ገጥሞኛል የዉሎ ልጅ ነኝና አዲሳባ ከጉዋደኞቸጋ ሁኔ እየህዲን ሀዋ ከዲጃ ይላሉ

  • @user-ec9no3vd7t
    @user-ec9no3vd7t Před 3 lety +4

    ሄንዬ ንግግርህ ደስ ይለኛል ከዛራኞችነ ከሀይመኖት ተንኮል አለህ ይጠብቅህ

  • @enataleme375
    @enataleme375 Před 2 lety +2

    ወንድሞቼ ለዛ ያለዉ ቀልድ ይመቻችሁያገሬ ልጆች! ሰዉ በሳቅ የሚሞት ቢሆን እኔ ሞቼ ነበር ማፍረሻ አድርጎ ፈጥሯችሁ በርቱ ወንድሞቼ እናመሰግናለን 🙏🏾!!

  • @nehmyahabtamu5307
    @nehmyahabtamu5307 Před 3 lety +4

    He seriously should become a comedian . Thank you for inviting him .

  • @user-on9yg4lw8r
    @user-on9yg4lw8r Před 3 lety +7

    ይመቻቹህ ቴዲ ለማውራት ያኛው ለመሳቅ አንደኛ ናቹህ።

  • @oneloveoneethiopia8370
    @oneloveoneethiopia8370 Před 3 lety +2

    ሄኒየ ቶሎ ቶሎ ናልን የምትለቃቸው ነገሮች ሁሉ ደስ ይላሉ በተለይ ይሄልጂ ደግመህ አቅርብልን 😘😘😘

  • @alazarseifu6106
    @alazarseifu6106 Před 3 lety +1

    ማርያምን በጋሻውን ትችላለክ አባቴ በማስመስል ፀጋዬ ነው

  • @redeatsgetnet148
    @redeatsgetnet148 Před 3 lety +2

    አረ ልጁ 1ኛ ነው ቀልድ ቶሎ ይመጣለታል
    እናመሰግናለን ሄኒ

  • @fistumabebe4550
    @fistumabebe4550 Před 3 lety +3

    ይመቻቹ ያራድዬ ልጆች

  • @hamziali8359
    @hamziali8359 Před 3 lety +18

    😂😂😂ያራዳ ልጅ ይግደለኝ ገደለኝ በእናትህ ክፍል ሁለት ይቀጥል አንደኛ ነው ተመልሶ ይምጣልን ሄኒ

  • @melesebirhanu9110
    @melesebirhanu9110 Před 3 lety +2

    ሄናዬ በርታልኝ አባቴ አድናኪሽ ነኝ

  • @ethiofikir3685
    @ethiofikir3685 Před 3 lety +1

    ሔኒ ምርጥ ሰው በፊልሙ አስክረኸኝ ደግሞ በዚህ መጣህ አሪፍ ነው እባክህ ድጋሚ ጋብዛቸው በነገራችን ላይ ያንተ አይነት የፊልም አክተር የለም ለኔ ምርጥ ነህ፡፡ ፊለሞችህን ደጋግሜ ነው የማያቸው አመሰግናለሁ፡፡

  • @sebleseble3010
    @sebleseble3010 Před 3 lety +5

    ሄኒያቾን ደብሮኝ ነበር ፈታ አድርጉን እስኪ

  • @user-zd1gw9nv5i
    @user-zd1gw9nv5i Před 3 lety +37

    ይሄ ልጅ ሰይፉ ላይ ይቅረብልን እምትሉ ላይክ ስጡኝ

    • @wowwow5075
      @wowwow5075 Před 3 lety

      Seyfu kebotaw yenesa ena yehe lej aqrabi yehun kehone 👍👍👍 ok ነው

  • @senduwashiune4037
    @senduwashiune4037 Před 3 lety +3

    እውነት ምርጥ ልጅ እንባዬን ነው ያስጨረሰኝ

  • @user-xj3lz5jx1j
    @user-xj3lz5jx1j Před 3 lety +2

    ሰለደገመከው ደሰ አለኝ ሄናዬ የሌለ ነበር የወደድኩት ልጁን ❤️❤️❤️❤️🙏😘

  • @abduldelil5971
    @abduldelil5971 Před 3 lety +1

    ሙሌ ምርጥዬ

  • @amsaluabeti9663
    @amsaluabeti9663 Před 3 lety +2

    Tedi you are a fan of Henok arif koyeta neber arif yemasemesel talent endalew be doctor berehanu asayetual bezihu ketelubet enamesegenalen

  • @fireyotasgidom3169
    @fireyotasgidom3169 Před 3 lety +2

    በፈጠረህ ወድሜ ሁሌም እደዚህ አይነት ፕሮግራም አቅርብልን😂😂💚💛❤👌👌

  • @nanananai5664
    @nanananai5664 Před 3 lety +6

    😂😂😂😂Wawww Qene asamerelign thank you bro 🇪🇷

  • @user-yb8cy7xl5k
    @user-yb8cy7xl5k Před 3 lety +2

    አባቴ ትችላለህ ፈታ አደረጋችሁን ይመቻችሁ

  • @yehunalemassefa5474
    @yehunalemassefa5474 Před 3 lety +2

    ይመቻቹ ያራዳ ልጆች

  • @esatamariam7959
    @esatamariam7959 Před 3 lety +2

    እድሜያችሁን ያርዝምልን መሳቅ ናፍቆኝ ነበር

  • @mariabangs6775
    @mariabangs6775 Před 3 lety +1

    ሔኒ እንዴ አስቁን እንጂ መሳቅ የናፈቀው ይግባና ዘና ፈታ ይበል። የበጋሻው ድምፅ ድሮ ነበር የሰማሁት ኬት መጣ ብዬ ልሮጥ ስል በሩ ዝግ ሆነና ቀረሁ ካካካካካካካ

  • @Shewa151
    @Shewa151 Před 3 lety +2

    ደስ ሲል ብታስተምረት ይመቸኛል ብሮ

  • @Maleda223
    @Maleda223 Před 3 lety +2

    ያራዳ ልጆች ይመቻቹ

  • @semeryemer1299
    @semeryemer1299 Před 3 lety +1

    ዋው ቃላት የለኝም አመሰግናቹሀለው በድጋሚ ይቅረቡልን

  • @gallerygallery2412
    @gallerygallery2412 Před 3 lety +2

    ይመችህ አቦ ቀልድ ፉል ነው

  • @saidagigi9429
    @saidagigi9429 Před 3 lety +2

    ወይኔ አንተልጅ ስፈልግህ አገኘሁክ በጣም የምታስቅ ልጅ ነክ በተለይ ለእዳልክ የሰራዉ እየደጋገምኩ ነው ያየሁት ትቶክ ላይ በርታሀ❤❤❤❤✋🙏

  • @SamsungJ-ij3kj
    @SamsungJ-ij3kj Před 3 lety +2

    ደስ ሲል ፍቅር ነው በጣም

  • @user-bc4tp5dh9i
    @user-bc4tp5dh9i Před 3 lety +2

    አንደኛ ነው በርታ ሄንዬ

  • @richojovani2141
    @richojovani2141 Před 3 lety +1

    ሄኒዬ አመሰግናለሁ የእውነት ደብሮኝ ምንንን ልይ ብዬ ፈለግ ሳረግ አገኝሁት በጣም ነው ፈታ ያረጉኝ ምርጥ ያራዳ ልጆች ይመቻችሁ ለጓደኞቼም ሼር ሼር አድርጊአለሁ

  • @Edu-kw1tc
    @Edu-kw1tc Před 3 lety +2

    Ooooh እንንንንዴ በጣም ትችላለህ ብርሀኑ እና በጋሻው woow

  • @user-xe8yq8qy3t
    @user-xe8yq8qy3t Před 3 lety +2

    ወንዱ ድርሹ እናመሰግናለን ሄኒ

  • @BABOTUBE
    @BABOTUBE Před 3 lety +1

    በጣም ያስቃል ግን እኔቴ ስትዘፍን ወረባቦ ብላ ትዘፍናለች ሲል ሀገሬ ስለሆነ በዚህ የበለጠ አልደሰትም

  • @geta916
    @geta916 Před 3 lety +1

    ኬኖክየ ስወድህ 😍የሆነ አመት ላሊበላ መተህ ሳለገኝህ ስለሔድክ በጣም ከፍቶኛል እግዚአብሔር ከፈቀደ ዘድሮ ከመጣህ ባገኝህ😍

  • @tinaj3749
    @tinaj3749 Před 3 lety +1

    አቦ ይመችህ ወንድሜ በጣም አሳቀኝ በተለይ ስለ እንዳልክ እና ስለ እናቶች የቀለድከው ቀልድ እዝናንቶኛል!

  • @genetwondimugfc3843
    @genetwondimugfc3843 Před měsícem

    ድምፃቸዉ፡በጣም፡ደስ፡ይላል፡የሁለቱም

  • @teddydegalem7448
    @teddydegalem7448 Před 3 lety +16

    😅😂😂🤣🤣😁😁በኩበተ ነው እንዴ ሚሰራው አረ ጭዋታ ገደለኝ በሳቅ😂😂😂

  • @user-ph8vq5ob7e
    @user-ph8vq5ob7e Před 3 lety +3

    ምችት ይበላቹ ወድሞቼ ኑሩልኝ አቦ

  • @healthy_living_with_mimi1085

    😁😁😁 በጣም አመሰግናለሁ. I laugh so hard. 🙏🏿✊🏿 keep it up my brother.

  • @banchtube783
    @banchtube783 Před 3 lety +2

    ልዩ ናቹሁ ይመቻቹሁ ወንድም👌👌👌👌

  • @natyotesfaye6466
    @natyotesfaye6466 Před 3 lety

    ይሄ ምኑ ያስቃል ባይሆን ማስመሰሉን አሪፍ ነው

  • @lijsolatube5698
    @lijsolatube5698 Před 3 lety +3

    ሄኒ የኛ መልካም ስው ሚስ ዩ ብሮ ፊልም ላይ ጠፍክብን እንኳን ደህና መጣክ አሪፍ ጭዋ ነው ያመጣክልን ያራድዬ ልጆች❤️🙏

  • @nestifiker7161
    @nestifiker7161 Před 3 lety

    ኡፍፍፍፍፍፍ እንደዛሬ ስቄ አላቅም ሄኑ በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ ያክብርህ

  • @hannahtaye4272
    @hannahtaye4272 Před 3 lety +2

    አረ ማስመሰል ትችላለህ ባርችዬ 😂😃 እናመሰግናለን

  • @ganabuna7244
    @ganabuna7244 Před 3 lety

    ኤኖክ ያበደ ያራዳ ልጅ ነክ ይመችክ እድሜክን ያርዝመው የኮሰ ሜዳ የአዲሱ ሚካኤል የጎጃም በረንዳ ልጆች ጨዋታ አያልቅም

  • @bibabiba3881
    @bibabiba3881 Před 3 lety +2

    ጠፋክ ምርጥ ሰው♥♥

  • @BeraswissAmen1621
    @BeraswissAmen1621 Před 3 lety

    ሄኒ ብዙ ነገር መስራት ትችላለህ በርታ ምርጥ የአራዳ ልጅ

  • @mesfingirmaa3568
    @mesfingirmaa3568 Před 3 lety

    ሄኒ ቴዶ እና ወንድሜ ዋው 🙏🙏🙏

  • @gabreilgabretsadik1570
    @gabreilgabretsadik1570 Před 3 lety +1

    Henok በጣም ስጠብቅ ነበር ❤❤❤❤❤

  • @yordiyoyo5782
    @yordiyoyo5782 Před 3 lety +2

    ቴዶዬ ምርጤ ጎጅዬ ዉለህ ባቀልድ ነበር ሚገርመኝ አባቴ ሄኒ እናመሰግናለን

  • @zerubabelasmelash4376
    @zerubabelasmelash4376 Před 3 lety +2

    እረ ጭዌያቸው ያበደ ነው 😂🤣 welcome back henisha

  • @user-ue5qf7yj1k
    @user-ue5qf7yj1k Před 3 lety +1

    በጣም ደስ ትላለች ታበራኩልኝ ሰቅ ውስጤ ነው

  • @metukebede7690
    @metukebede7690 Před 3 lety +2

    #የዃስ ሜዳ ልጅ 😍😍😍

  • @mimimiri5952
    @mimimiri5952 Před 3 lety +5

    ውይ ውዶቼ ስታስቁ ክፉ እይንካችሁ

  • @yidnekachewmaru8973
    @yidnekachewmaru8973 Před 3 lety +1

    ያምራል ሄኒ፣ ምርጥ ጨዋታ!

  • @Jemalseid57
    @Jemalseid57 Před 3 lety +7

    በማስመሰል አንደኛ ከኢትዬጵያ ለእኔ አንተ ነህ!!! ሄኒ የቆየ እንደሁ አቃለሁ ከቻልክ ድጋሜ ኢንተርቪው አድርጉት????!

  • @sollyman3657
    @sollyman3657 Před 3 lety +2

    አቦ ተመችታችሁኛል ሄንዬ❤❤❤❤

  • @Hanihani-lw8sw
    @Hanihani-lw8sw Před 3 lety +5

    እሰይ ደብሮኝ ነበር

  • @jember333
    @jember333 Před 3 lety +14

    እኔ እምለው ሰው እንዴት በተሰጥኦ ይጥለቀለቃል ? እኛ አንዷንም ተሰጥኦ ለማሳየት በምጥ ነው። ገርሞኛል በጣም ትችላለህ አባቴ

  • @goshokaao9572
    @goshokaao9572 Před 3 lety +1

    ሁለታችሁም ይመቻች

  • @abdihabesha12
    @abdihabesha12 Před 3 lety +2

    ይማችህ ሄኖክ ( ፍጋው) ጥፍት ብላህ ነባር ብቅ ብላሀል !!

  • @onelove5807
    @onelove5807 Před 3 lety

    ሁለቱም በጣም ደስ ይላሉ 😂😂😂😂ሄኒ ሑሌም ይምጡ

  • @kiyakiya9278
    @kiyakiya9278 Před 3 lety

    ሄኒ እነዚህን ልጆች ደጋግመህ አቅርብልን በሳቅ ሞትኩ በኩበት ነው እንዲ የሚሰራው አላለም ክክክ

  • @umselman1115
    @umselman1115 Před 3 lety

    ሄኒ፣ደግመህ፣አቅርባቸዉ፣በጣም፣ነዉ፣የሚመቹት።።።።።

  • @oneken1946
    @oneken1946 Před 3 lety +1

    አቦ ይመቻቹ

  • @setotalove343
    @setotalove343 Před 3 lety +2

    አረ በስማም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂💕💕👌👌

  • @nolachris8686
    @nolachris8686 Před 3 lety +3

    እናመሰግናለን ሄኒ 🙏🏻 አትጥፋ እንደዚ ብቅ በል 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @emmyblack8484
    @emmyblack8484 Před 3 lety +1

    Thank you heniye arif lejoch nachew betam new yaznanugn

  • @astuwelde6972
    @astuwelde6972 Před 3 lety +10

    የምያሳዝና ቀውጢውስጥ አድገን አረብ አገር መጥተን ደነዘዝ

  • @astuwelde6972
    @astuwelde6972 Před 3 lety +3

    ሄንዬ ደቂቃው አነሰ በጣም እናመሰግናለን ዘና ብትን አደረጋቹን የትም ተወለድ መርኬ ላይ እደግ

  • @LifeWithrekik
    @LifeWithrekik Před 3 lety

    Thank you 🙏🏾

  • @ababishrizk6603
    @ababishrizk6603 Před rokem

    ሔኒ ምርጥ ሰው ለቤትክ አድስ ነኝ

  • @user-yg1nu6wl7p
    @user-yg1nu6wl7p Před 3 lety +2

    ድጋሜ ነው መሰለእ ግን ውስጤ ናቸው😂😂 እደግማቸዋለው

  • @kidusdebebe1386
    @kidusdebebe1386 Před 2 lety

    ሀሪፍ ነው

  • @user-gg6lt8jq8c
    @user-gg6lt8jq8c Před 3 lety +1

    ሄኒየ ፈታ አደርጋችሁኝ አመሰግናለሁ

  • @user-co4nb7vo9k
    @user-co4nb7vo9k Před 3 lety +1

    ዎው ማስመሰል ጸጋውን ያብዛልክ

  • @rahmamechegiya1982
    @rahmamechegiya1982 Před 3 lety +6

    ሌሎች አምጣልን እባክህ አባቴ

  • @danaomer9153
    @danaomer9153 Před 3 lety +2

    ቴዶ ምርጥ ሰው የሰፈሬ ልጅ 😍😍😍💕ከበረልኝ 😘

  • @sishawworksitota3851
    @sishawworksitota3851 Před 3 lety

    Henok You are my best amharic film actor keep it up with acting and Gym exercise.

  • @warkamedia
    @warkamedia Před 3 lety

    በጣም የሚገርም ነው በጋሻውና የብራኑ ነጋ ዋው አንደኛ ነው👌👌👌

  • @genetbreket3951
    @genetbreket3951 Před 3 lety +1

    ሄኒ በጣም ደስ የሚል ብሮግራም ነው

  • @millagetachew853
    @millagetachew853 Před 3 lety +1

    አንደኛ ነው#1

  • @Rafa_ethio32.8
    @Rafa_ethio32.8 Před 3 lety

    Endegena enfelgachewlalen gabezelen azenanun betam ye arada lijochi 👌♥️♥️♥️

  • @melesekore12bize30
    @melesekore12bize30 Před 3 lety +1

    ጠያቂዉ ሄኒ ይመስላል

  • @biruktube21
    @biruktube21 Před 3 lety +2

    አቦ ይቀልዱ እናቴን ሄኒ እናመሰግናለን !!

  • @tamemagna4500
    @tamemagna4500 Před 3 lety

    thank you betam des yilal betam ketilibet

  • @meazitakele8232
    @meazitakele8232 Před 3 lety +1

    Wow adenaqehi nagi ሄኒ😘🇪🇹

  • @kidistemehrete5237
    @kidistemehrete5237 Před 3 lety +1

    Hi brother your show is amazing keep it up you are amazing 😅😅😅👏👍👌

  • @Shewa151
    @Shewa151 Před 3 lety +1

    በሌላ ፕሮግራም ላይ ብታቀርበው ደስ ይለኛል ወሬው ይጣፍጣል።