" አባቴ ከእኔ በላይ አራዳ ነው 'አዝናኝ ጨዋታ ከተወዳጁ አርቲስት ሄኖክ ወንድሙ ጋር

Sdílet
Vložit

Komentáře • 194

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 Před rokem +92

    ማነው እንደኔ ሄኒን እሚወድ መልካም ቅን ሠው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @behagud359
    @behagud359 Před rokem +95

    ድንገት ስትጠራኝ ግራ እንዳይገባኝ በህይወት ዘመነ ለንሰሀ አብቃኝ😢

  • @yohannesdessalegn6503
    @yohannesdessalegn6503 Před rokem +29

    ሄኖክ ወንድሙን ስለጋበዛችሁት በጣም ደስ ብሎኛል፡፡ለኢትዮጵያ ፊልም ማደግ አሁን እየሠራ ያለው ነገር የሚያስመሰግነው ነው፡፡በቀጣይ ሳምንት አርቲስት ፍፁም ፀጋዬን ጋብዙልን፡፡ በጣም ጎበዝ በብዙ ፊልሞች ላይ የተወነች ድንቅ ተዋናይት ነች፡፡

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před rokem +32

    ፈታ ያለ የአራዳ ልጅ ስራዎቹን እወድለታለሁ ግልጽና መልካም ስው ይቅናህ❤️

  • @user-ft9xp7ol6r
    @user-ft9xp7ol6r Před rokem +31

    ሄኖክ ወንድሙ ምርጥ አርቲስት 👌❤

  • @user-ot3vn6vq7c
    @user-ot3vn6vq7c Před rokem +14

    ሄኖክን ስወደው 🥰🥰🥰ሰላምህ ይብዛልህ

  • @seada5882
    @seada5882 Před rokem +8

    ሄኖክ ወንድሙ ታሪኩ ባባ ሰለሞን ሞሄ አለም ሰገድ በጣም ነው እምወዳቸው

  • @tezatezta
    @tezatezta Před rokem +17

    እውነት ነው አረብ ሀገር ያልን እህቶች በተለይ ለቤተሰብ የጎን አጥንት ነን የምንወደውን ነግር ትተን የት ትደርስ ይሆን ተብላ የተጠበቀይ ልጅ አረብ ሀገር ይመጣሉ እንመጣለ ግን ተመስገን ጤና አለን ❤❤❤ እኔም ሀገሬ ገብቼ የምወደውን ስራ የምሰራ ያርገኝ ያርጋችሁ❤❤❤

  • @tasheetashale8109
    @tasheetashale8109 Před rokem +12

    በጣም የምወደው ኢትዮጵያዊ🥰

  • @tezatezta
    @tezatezta Před rokem +2

    ሄኒ ታስታውሰለህ በኢንስትግራም በፍት ፅፌልህ ነበር እስኪ ሀረብ ሀገር ያልን ልጆች ብዙ ተሰጦ አላቸው ያን ተሰጦ የሚወጣበት መንገድ ፈልጉ ብዬ በኢንስትግራም ፅፈልህ ነበር

  • @hussenseid6056
    @hussenseid6056 Před rokem +4

    አለቀ ሳልጠግበው ወሬውን አጠረ ዛሬ ደሞ ምርጥ ሰው አይጠገብ ሳላምህን አላህ ያብዘልን ዪኒም ፀጊም ሰላማችሁ ይብዛ

  • @user-ri1pv9zv8q
    @user-ri1pv9zv8q Před rokem +3

    ሄኖክ ምርጥ ልጅ ነዉ ፈገግታዉ ያሰላም ቢሲካ አለ የወኒ ❤❤❤

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 Před rokem +7

    መልካም እድል በፈረጃ ሄኒዬ🎉🎉

  • @birtukanfetene67
    @birtukanfetene67 Před rokem +8

    ሄኒ የአራዳ ልጅ 💞👏👏👏👏🤣🤣😂 በርታልን እኔም ዶክተር ወዳጄነህን በጣም ነው ማከብረው 🙏❤ ለዛሬስ ሰአት በጨመራችሁ 🙏

  • @firehiwotgetachew5846
    @firehiwotgetachew5846 Před rokem +5

    ሄኒ ያራዳ ልጅ በጣም የሚወደድ ምርጥ የሰለጠነ የገባው ፡ አክተር ነው እና የሱ አይደለም ፊልሙ ፡የሱ የሰፈር ውሎው ቢቀረፅ ምርጥ ፊልም ይወጣዋል እና በርታ ብርቅዬው አርቲስታችን ነው ተራ አርቲስት አይደለም ፡ እና ወደዋለሁ ፡ እና ለአርት የተፈጠረ ልጅ ነው ፡ ከማደንቃቸው ጥቂት ሰዋች እሱ ነው ፡የሱ ፊልም አንዱም አያመልጠኝም ፡ እናመሰግናለን ስላቀረባቹት ፡🙏❤️
    አንድቀን ጀርመን ስትመለስ እናገኝህ ይሆናል 🙏big respect

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem +3

    አቤት ፈገግታ እማማ ኢትዮጵያም እንዳንተ ትሳቅ ሔኒ 😂❤😘ስወድሕ ሐሳብሕን ያሣካልሕ ፈጣሪ 🙏

  • @sphonetastic8719
    @sphonetastic8719 Před 10 měsíci

    ሄኖክ የውነት ከልብ ነው እናመሰግናለን ሄኒ ምርጥ ሰው ተለያለክ አራዳም ሰለሆን የሰው ማጣት በደንብ ተረዳለክ ሄኒዬ ከበርልኝ ትልቅ ቦታ ደረሰክ ለወገኔ የምተረዳ ያርግክ የኔ ምርጥዬ

  • @user-ti1jb6hh9q
    @user-ti1jb6hh9q Před rokem +5

    ሄኒዬ የኔ መልካም በራስ ማንነት የምትኖር 😍😊

  • @derejeambachew-ev4ok
    @derejeambachew-ev4ok Před rokem +3

    የእግዜር ድልድይ አንተ ትለያለክ የፍቅር አባት_

  • @asgeberhane9809
    @asgeberhane9809 Před rokem +2

    ሄኖክ ጥሩ ሰው ነህ።ቀጥልበት

  • @bethel-21
    @bethel-21 Před rokem +6

    ከ ኢትዮጵያ ወንድ አርቲስት ማንን ትወጅያለሽ? ወይም ታደንቂያለሽ ብትሉኝ heni የፍቅር ሰው 😘👌

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 Před rokem +1

    ሄኒያ በጣምም ነዉ የምንዉድህ ፍጣሪ ይጠብቅህ ❤

  • @user-ho7be4cx1t
    @user-ho7be4cx1t Před rokem +6

    ሄኒ ምርጥ ሰው😊😊😊😊😊

  • @saragetachew4031
    @saragetachew4031 Před rokem +1

    ሄኒዬ በጣምነው ማደቅ በጣም እወድሀለው ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠበቅ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Nùh4424
    @Nùh4424 Před rokem +4

    እኔም ደባ ውስጤ ነው ባገኘሁት ነገር የምመገበው በተለይ በሙዝ እና በአቮካዶ ዋው❤❤❤😂😂

    • @ekramweleyuwa1207
      @ekramweleyuwa1207 Před rokem +1

      ሀሀሀሀሀሀሀ እኔም ዳቦ በሙዝ ዉስጤነዉ ሁል ጊዜም ብበላዉ አይሰለቸኝ

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha Před rokem +3

    ሄኒዬ ቂርቆስን በጣም ነው ምወድህ

  • @netsiawoke3150
    @netsiawoke3150 Před rokem +3

    ❤ሄኒ ምርጥ ሰው ተጫዋች ደስ የምትል ሰው

  • @meselalproduction
    @meselalproduction Před rokem +2

    አይዞን ሄኖኬ ይሳካል

  • @yonasofla
    @yonasofla Před rokem +6

    ሄንየ ብጣዕም ነዉ ምወድህ ከትግራይ

  • @user-jk2ri8zv3l
    @user-jk2ri8zv3l Před rokem +3

    ሄኒዬ እንዴት እኮዎ እንደምወድህ ፈጣሪ ይጠብቅህ 🥰❤️❤️🥰🥰🙏

  • @user-pl4zn9hp9j
    @user-pl4zn9hp9j Před rokem +3

    እንደኔ በሂወትም በእምነትም ተፈትኖ ያሳለፍትን ሲያወሩ ጠካራ የሚሆን

  • @tesfayegebreselasie1721
    @tesfayegebreselasie1721 Před rokem +6

    ❤Good luck on ፈረጃ Heni

  • @strong1220
    @strong1220 Před rokem +3

    ሄንዬ ምርጥ ሰው ስወድክ

  • @user-dl5wb7ic8q
    @user-dl5wb7ic8q Před rokem

    በጣም ነው ምወደው ሂኖክ አንተ ያለህበት ፊልም ስወደው❤❤❤❤

  • @tgtigu1516
    @tgtigu1516 Před rokem +2

    ሀሳብህን ያሳካልህ 🎉🎉🎉 መልካም ሀሳብ ነው

  • @beingstrong3839
    @beingstrong3839 Před rokem +2

    ሄኒ ምርጥ ሰው ስኬትን እመኝልሃለሁ

  • @habiibjacam-of4vg
    @habiibjacam-of4vg Před rokem

    ዮኒ በጣም ነው የሚወድህ ሁላቹንም እወዳችኋለሁ 🙏🥰

  • @KebronShferwu-fj1jx
    @KebronShferwu-fj1jx Před rokem +1

    ዘማን ምርጥ ሰው አቦ
    ይሳካልሕ

  • @asebegashaw4078
    @asebegashaw4078 Před rokem +3

    ምርጥሰው ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hussenseid6056
    @hussenseid6056 Před rokem +3

    ሄኑ የምወዴው ሰው

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 Před rokem +13

    ሀብትሽ ተብሎ የሰራዉን ፊልም ደጋግሜ ነዉ ያየሁት
    😘😘😁❤😂

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 Před rokem +2

    ምርጥ አርቲስት ይቅናህ።

  • @misrakesundale8203
    @misrakesundale8203 Před rokem +3

    Henaiy sewdhi eko mert Ethiopiayaw😍😍❤

  • @bezayacop9534
    @bezayacop9534 Před rokem +2

    Heneyeeee yen geta wedddd,,amilkeee kante gare yuneeee good luck my dear brother 🙏

  • @misgwo-in3wr
    @misgwo-in3wr Před 16 dny

    ሄንየ የኔ አበት በጣም ነዉ የምትማችኝ❤❤❤

  • @mesimesi7545
    @mesimesi7545 Před rokem +2

    Heni swedh eko🇪🇷🇪🇷🇪🇷💞

  • @yohannesmokennen5281
    @yohannesmokennen5281 Před rokem

    ሄኖኬ ይመችህ። ከዘነብ ወርቅ ት/ቤት።🙏🙏🙏🙏

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 Před rokem +4

    ሙዝ በዳቦ ነበር የምናቀው ሄኒ ዳቦ በዳቦም ሆነ😂😂😂

  • @dubaidubai3277
    @dubaidubai3277 Před rokem +1

    መርሀባ.ዬወኒ.ድባይ.ብትመጣ.አቤት.የድባይ.ህዝብ.ዬወኒን.ለመቀበል.ያለን.ደስታ.የኢትዬጵያ.ህዝብ.በጉጉት.እንጠብቃለን.የወኒ.መልካም.ሰው.ድባይ.አህለን.ወሳህለን.መርሀባ.ሀያ.ሀያኩላህ.

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 Před rokem +2

    ሄንዬ የምወድህ❤

  • @user-hh9df8cf4r
    @user-hh9df8cf4r Před rokem +3

    ውይ ሄኒ ስወድህ ❤❤❤ ግን ጠፋህ በዮቱብህ

  • @KebronShferwu-fj1jx
    @KebronShferwu-fj1jx Před rokem +2

    ሔኒ ይመችሕ

  • @wawawiwi3809
    @wawawiwi3809 Před rokem +5

    3አዝጎች 😂😂😂ክለብ አረጋችሁት እኮ 😂😂😂😂ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @rahelshishay6328
    @rahelshishay6328 Před rokem +2

    Heni ❤❤❤😘🇪🇷

  • @workinesh.kidanebilen9038

    ኤኒ አንደኛ

  • @HaniHani-rq5ks
    @HaniHani-rq5ks Před rokem +2

    ሄኒያችን

  • @Alpha-eh7ec
    @Alpha-eh7ec Před rokem +3

    :አረመኔው ወሮበላው አብይ አህመድ እና ቡችሎቹ ኢትዮጵያ መጥፎ እድል ስለመሆኑ በሚገባ እና በማያጠራጥር ሁኔታ ተረጋግጧል ፈጣሪ ንቅል ያርገው: አሜን አሜን

  • @hiwetbehayilu5678
    @hiwetbehayilu5678 Před rokem +4

    ❤❤❤ሄኒ❤❤❤❤❤

  • @meryemseidmeryuma1589
    @meryemseidmeryuma1589 Před rokem +2

    ሄኔ ❤

  • @rahmet4787
    @rahmet4787 Před rokem

    ሠላም ለናተ ይሑን ውድ ያገሬ ልጆች ሔኖክየ የኔ ልዩ ወድም አድናቂህ ነኝ በርታልኝ የምሠራቸው ፊልሞች የኔን የሒወት ታሪኬን ስለሚመስሉኝ በደስታ ነው የማይልህ ጠክር አላህ ይጠብቅህ

  • @eyufikru8135
    @eyufikru8135 Před rokem +1

    Well said tsegi every kind of person gives you experience.

  • @aynadisyenealem7152
    @aynadisyenealem7152 Před rokem +4

    ሔኒ ያራዳ ልጅ

  • @Hatehatelovelove
    @Hatehatelovelove Před rokem +3

    My fevorite guy ❤

  • @TsehayShume-tj5ui
    @TsehayShume-tj5ui Před rokem +5

    ያበደ ነዉ

  • @gebruatsbaha1026
    @gebruatsbaha1026 Před 2 měsíci

    ሄኒየ በጣም ኣደንቃሀለዉ ኣነድነገር ተሳሳትክህ ከ ደፍተር ወዳጄነህ ምንም ነገር ኣትማርም ነዛ ነዉ ደፍተር ያልኩት እሱ ኮ የትግራይ ህዝብ እንዲጨፈጨፈ ጠጠር ሳይሆን መሰረተ ዲንጋይ የጣለ ሰዉ ነዉ እሱ ኮ ህዋሀት ለመቅጣት ድፍን ዠ ትግራይ ህዝብ በረሀብ እነዲቀጣ በማህበራዊ ሚድያ የተናገረ ሰዉ ነው መኑ ለጨምርልህ ሰለዚ እሱ ሰዉ ሳይሆን የክፍለ ዘመናችን ኣዉሬ ነዉ;;

  • @KebronShferwu-fj1jx
    @KebronShferwu-fj1jx Před rokem +2

    ሔኒ ደስ የሚል ልጅ ነው እን ወደዋለን

  • @angesomdesta5514
    @angesomdesta5514 Před rokem

    Big respect for Heni love u bro I wish you long live for u

  • @tsigatsiga7333
    @tsigatsiga7333 Před rokem +3

    ሄናዬ

  • @aduadu3685
    @aduadu3685 Před rokem

    ፊጋው ምርጥ ልጅ !!!

  • @alemsebsbie9253
    @alemsebsbie9253 Před rokem +1

    ሄኒ ይመችህ

  • @kestedemena280
    @kestedemena280 Před rokem

    ፀጊ ቁጥር 1 ጋዜጠኛ !! አንቺን ትልቅ ቦታ ነው የምጠብቅሽ !!!

  • @switzerland7463
    @switzerland7463 Před rokem +2

    ሄኒ ተወዳጁ ትንሽ እይናፈር ነው

  • @Eyou653
    @Eyou653 Před rokem +1

    ሄኒየ ❤ስወድክ

  • @genetzemedkun-bp1yg
    @genetzemedkun-bp1yg Před rokem

    ስወደው ሄኒን

  • @mekdaskebede4912
    @mekdaskebede4912 Před rokem +1

    heniya akberhalhuewdhalhu bertalign eski bemin lagignh 10000 bir lasgebalih

  • @henokkeder5577
    @henokkeder5577 Před rokem +2

    ሞክሼ ያሰብከውን ያሳካልክ ዘ ማን

  • @jkljkl4970
    @jkljkl4970 Před rokem +2

    ይሄ ፊልም ማለትማ ከባድ ነው 20 ኪሎ መቀነስ አለብኝ አለኮ

  • @user-xm9wu2wp3z
    @user-xm9wu2wp3z Před rokem

    ዬኒዬ መልካም ሰው እን ወድሀለን

  • @hiwihiwi8360
    @hiwihiwi8360 Před rokem +2

    Henaye sewedek

  • @hayathu270
    @hayathu270 Před rokem +2

    Heniye 🥰

  • @buruk9586
    @buruk9586 Před rokem

    በርታ ልን ወንድማችን

  • @meronassefa8060
    @meronassefa8060 Před rokem

    ዘ man ምርጥ ሰው

  • @user-cn3nl3ou7k
    @user-cn3nl3ou7k Před 7 měsíci

    Heni Mert Saw Filmek Hulu Betam Yemchgnal Fetri Erjem Edeme Yestek

  • @bulakochebo7636
    @bulakochebo7636 Před rokem

    incredible maturity

  • @meronkonjo7824
    @meronkonjo7824 Před rokem

    ሄንክ ወንድሜ መልኮም ሰው

  • @haru2134
    @haru2134 Před rokem

    የስፖርት ውጤት ተመልከት አዳሜ።

  • @Mekatub
    @Mekatub Před rokem +1

    Lezh leleba 1 birr atistu sint yetechegere eyale le film birr awatuligni ayidebirikim jeziba

  • @hanydereje3343
    @hanydereje3343 Před rokem +3

    ሆኒዬ እናመሰግናለን

  • @user-wv9tl8zo4t
    @user-wv9tl8zo4t Před rokem +2

    ልክ እደኔ ዳቦይወዳል😅😅

  • @user-pw1bc5ht8j
    @user-pw1bc5ht8j Před rokem

    ሄኒ ምርጥ ሠው🥰🥰🥰

    • @maymrobi
      @maymrobi Před rokem

      የኔ ውድ
      ፕሮፋይሌን በመንካት የኔም ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ

  • @filawimanunited9931
    @filawimanunited9931 Před rokem

    ክፍል ሁለት የት አለ? በቃ አለቀ እንዴ ወገን!?❤

  • @user-oe1br6xu8b
    @user-oe1br6xu8b Před rokem

    ዋውው ማሻአላህ አማርኛው ደስስል የፀዳነው❤❤❤❤❤❤

    • @hamzasefaudin9598
      @hamzasefaudin9598 Před rokem

      የፉልውሃ ልጅእኮ ነው

    • @user-oe1br6xu8b
      @user-oe1br6xu8b Před rokem

      @@hamzasefaudin9598 እረ ባማርኛ እና በግሊዘኛ ሙተን ነብር ዛሬ ገና ያገራቺነን አማርኛ ስሰማ ደስ አለኝ ወላሂ ነው እምልሽ ማማየ🥰🥰🥰❤

  • @gomegu3557
    @gomegu3557 Před rokem +1

    I love love love Yoniye😘❤

  • @MonetizeHive
    @MonetizeHive Před rokem +2

    Heni Bro

  • @qamuti1
    @qamuti1 Před rokem

    ሄኒ ምርጥ ሰዉ🎉

    • @maymrobi
      @maymrobi Před rokem

      Qamuti ፕሮፋይሌን በመንካት የኔም ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ

  • @alemneshhnebese2127
    @alemneshhnebese2127 Před rokem +4

    ❤❤❤❤❤

  • @terefechafamo629
    @terefechafamo629 Před rokem +2

    Heni andegna

  • @user-cj4kb2ss7i
    @user-cj4kb2ss7i Před rokem

    My favorite actor hanaya❤

  • @samrawittegenu8564
    @samrawittegenu8564 Před rokem

    Haniye big respect

  • @mogeswoube2762
    @mogeswoube2762 Před rokem +2

    Aradnit eko melkam nger mesrat new ena sew yemerada sew new sew kemerdat helenawein yezga lemrdat gen yetzgaji yaskal!!