ሰሀር ስለአነጋጋሪው የወሊድ ጊዜዋ መልስ ሰጠች...በነጻነት ወርቅነህም ስርፕራይስ ተደርጋለች //ቅዳሜ ከሰዓት//

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 04. 2023
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
  • Zábava

Komentáře • 775

  • @nrbu4941
    @nrbu4941 Před rokem +130

    ሳሀር እግዚአብሔር ልጅሽን በጥበብ ና በሞገስ ያሳድግልሽ

    • @suda10
      @suda10 Před rokem

      ሚያሳዝነው አባቶዋን ከቤት አባራለች !🙄

    • @nrbu4941
      @nrbu4941 Před rokem +2

      ይሄ የግል ጉዳይ ነዉ አይመለከተኝም የወሬ ሱስ ይዞሻል ታከሚ

    • @evanayemariyam4731
      @evanayemariyam4731 Před 10 měsíci

      ​@@suda10ደግ አጀረገች

  • @tigisttigist7511
    @tigisttigist7511 Před rokem +154

    በጣም የምወዳቸው የፊልም አክተሮች❤❤❤❤ ሳህር እና ነፂ

    • @suda10
      @suda10 Před rokem +1

      ሚያሳዝነው አባቶዋን ከቤት አባራለች !🙄

    • @tesfahunendalew
      @tesfahunendalew Před rokem

      ​@@suda10 አንተ ደግሞ አባትህን ኘታውቅም😂😂😮

    • @suda10
      @suda10 Před rokem

      @@tesfahunendalew hulum endante aydelm eko yhonk dingay tekmro fit aynochn yazachew wedgon eyrotu new gemel kante tamralech

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před rokem

      ​@@suda10
      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

    • @eyobgrmay
      @eyobgrmay Před rokem

      ​ 😅🎉

  • @user-bk4hf8ki9t
    @user-bk4hf8ki9t Před rokem +51

    ሳሀርዬ የኔ ቆንጆ እመብርሃን በጥበብ እና በሞገስ ታሳድግልሽ የኔ ውብ ❤❤❤😍😍😍😍

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 Před rokem +22

    እኔም ምስክር ነኝ ዶክተሮች በትምህርት ብዙ predict ባልተወለደ ልጅ ሊያደርጉ ይችላሉ ግን እናት ልትሆኑ ያላችሁ እህቶቼ ምንም ቢባል ቀድሞ ፍጡር በሆዳችን በፈጠረ አምላክ ጥርጣሬ ሳይገባን ተንበርክከን ወደ ገናናው ኃያሉ እግዚአብሔር እንጸልይ ታሪክ ይቀየራል ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር ይውሰድ 🤲🤲🤲🤲🤲አሜን

  • @fantahuneshete1535
    @fantahuneshete1535 Před rokem +52

    ነጺ የሻይ ሰአት ይቅረብልን 👍👍👍💪

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem +85

    በጣም ነው የምወዳት ይችን ልጅ ደግሞ ስታምር ነፂዬ የሳቄ ምንጭ ❤😘እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ ሳሕርዬ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ለዚህ ያበቃልሽ 🙏

    • @ephremalemayhu2736
      @ephremalemayhu2736 Před rokem

      ሰሀር አብዱልከሪምን እንወዳታለን ደስ የሚል ነዉ ዝግጅቱ ግን አንድ ነገር ቀረ ትዳሯን አላስተዋወቀችንም ላገባት በጣም አመኛት ነበር ኸረ ታሳዉቀን።

    • @suda10
      @suda10 Před rokem

      ሚያሳዝነው አባቶዋን ከቤት አባራለች !🙄

    • @hanicho2930
      @hanicho2930 Před rokem +1

      ​@@ephremalemayhu2736 😅ደሰ ይላል

  • @user-zv2qb7xu4y
    @user-zv2qb7xu4y Před rokem +22

    ዮኔ ምርጥ ሰው በምትወዳት ሀገርህ ስም ልያዝክ በቀጣይ ተወዳጁን ድምፃዊ ነዋይ ደበበን አቅርብልን ያንን የጥበብ ሰው❤😊

  • @hannyhanny9280
    @hannyhanny9280 Před rokem +38

    ሰሀር ስላየንሽ ደስ ብሎናል ነጺ ግን ሙሉ ፕራግራም ላይ ይቅረብልን❤❤❤

    • @suda10
      @suda10 Před rokem

      ሚያሳዝነው አባቶዋን ከቤት አባራለች !🙄

    • @yeshi5969
      @yeshi5969 Před rokem +2

      ​@@suda10 ምን ጉዲ ነህ በጌታ ለብዙ ኮመቶች እደዚክ እያልክ ትመልሳለክ ትቀናባታለክ አይደል ቱ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @mizanamanmidiya8284
      @mizanamanmidiya8284 Před rokem

      @@suda10 ፀባይ ከለለዉ እሰይ

  • @kalkali
    @kalkali Před rokem +17

    በጣም ጎበዝ አክተርስ ናት ሰሀርዬ በጥበብ ያሳድግልሽ🎉 ነፂዬ የኔ ተጨዋች ስወድህ❤

  • @hiruthirutkidane3419
    @hiruthirutkidane3419 Před rokem +4

    ነፂም ሰሐርም በጣም የምንወዳቸው የምዳንቃቸው ጨዋ ሰዎች ናቸው ክበሩልን ፈጣሪ ሀሳባችሁን ይሙላላችሁ.

  • @sarkysool2341
    @sarkysool2341 Před rokem +7

    ፀጊየ በጣም ነው አምወድሽ ለሀይማኖትሽ ያለሽ ክብር አመብርሀን ልጆችሽን ለቁም ነገር ታድርስልሽ

  • @Martaethio363
    @Martaethio363 Před rokem +12

    የኔ ቆንጆ ሰሀርዬ ልጅሽን እመቤቴ በሰላም በጤና ታሳድግልሽ ❤🙏

  • @user-qi7hx8sb4h
    @user-qi7hx8sb4h Před rokem +92

    እመብርሃን በጥበብ ታሳድግልሽ🎉❤❤❤❤

    • @science4239
      @science4239 Před rokem

      Manat emme berhan?

    • @user-rl9ds6bv1j
      @user-rl9ds6bv1j Před rokem

      😍😍😍

    • @yordi6701
      @yordi6701 Před rokem +2

      ​@@science4239 የፈጣሪ እናት❤

    • @science4239
      @science4239 Před rokem +1

      @@yordi6701 endea ye sew lij yeweledal enje, endet fetary yiweledal

    • @MM-py1pm
      @MM-py1pm Před rokem +1

      ​@@science4239 denkoro

  • @nejatabderzk7905
    @nejatabderzk7905 Před rokem +6

    ይሄን ቆንጆ ልጅ በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግልን❤❤❤❤🙏

  • @mekdiyeakiyalij
    @mekdiyeakiyalij Před rokem +21

    ሰው ስሙን ይመስላል ነፃነት ነፃ ሰው ነው ማርያምንም ሁላችሁንም እወዳቸዋለሁ❤❤❤

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před rokem +15

    ሁለታችሁ የምትሰሩት የነበረው ፊልም ነዉ ብሎ ማሰብ ይከብዳል ጌታን ምርጥ ችሎታ ያለህ ነፃነት እረ አትጥፉ አብራችሁ አዲስ ነገር ይዛቹ እንደምትመጡ ተስፋ አለኝ ❤

  • @wondwossen109
    @wondwossen109 Před rokem +7

    Beautiful guests ❤ እግዚአብሔር በጥበብ በፀጋ ልጅሽን ያሰድግልሽ ሳህር ::ነፂ ኢነርጂህ እንዴት እንደሚጋባ ! ታድለሀል ::

  • @mihretuforsedo489
    @mihretuforsedo489 Před rokem +9

    እኔ ብዙ አይቼላው ግን አይሰለቻኝም ነፂ በጣም ነው የምወደው❤❤❤

  • @kingjohannes8854
    @kingjohannes8854 Před rokem +10

    She gives respect to people
    She is happy with human happiness
    Very cute and humble 😌
    It's a bit difficult to talk about her.
    I'm glad to see her by the way 😊😊

  • @abebaadisu9951
    @abebaadisu9951 Před rokem +1

    ሳሃርየ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ ልጂሽን❤️ ምርጥ የተዋህዶ ልጂ በርችልኝ

  • @TGST645
    @TGST645 Před rokem +1

    የኔ ወርቅ እህቴ በጣም ነው የምወስሽ እግዚአብሔር አምላክ ልጅሽን በሞገስ በጥበብ ያሳድግልሽ ❤❤❤

  • @user-el5lz3mp5y
    @user-el5lz3mp5y Před rokem +7

    ይችልጅ በጣም ነው እምወዳት ልታይ ልታይ እማትል ምርጥ የቤት ልጅ ሥርአት ያላት እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ልጅሽን

  • @AsdAsd-tb5fo
    @AsdAsd-tb5fo Před rokem +1

    እግዚአብሔር አምላክ ልጅሽን በግርማና በሞገስ ያሳድግልሽ ምርጥዬ ልጅ ነሽ ❤

  • @Tlant_zare_nege
    @Tlant_zare_nege Před rokem +18

    የ አዲስ አበባ ልጅ በየሰፈራችን እየተደራጀን ነው ሁላችንም እንደራጅ የ አዲስ አበባ ልጅ የመጣው መንግስት ሁሉ ሲገድለን ሲያፈናቅለን ዝም ብለን ማየት ይበቃል መንቃት አለብን ሳ ይ ጨ ር ሱ ን !!🇪🇹🇪🇹

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu Před rokem +3

    ሳሀርዬ ቆንጆ ጨዋ ፍቅር የሆንሽ ልጅ ... አንደበትሽ ጨዋ ቤተሰብ እንዳሳደገሽ ያስታውቃል .. ልጅሽም ይባረክ

  • @tigistfikremariam9423
    @tigistfikremariam9423 Před rokem +4

    የኔ ውድ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን እግዚአብሔር ልጅሽን ታደገልሽ በሞገስ እና በጥበብ ያሳድግልሽ ተደብቀሽ ስራሽን ብቻ ስለምትሰሪ አድናቂሽ ነኝ በርቺ❤

  • @user-zl4vu5ls6p
    @user-zl4vu5ls6p Před rokem +4

    እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ ቅንጆ ልጅ ፈጣሪ የለዉጥ አምላክ ነዉ ❤❤❤❤

  • @seblekitchen
    @seblekitchen Před rokem +14

    እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ 🙏🙏🙏🙏

  • @meronyoutube-2366
    @meronyoutube-2366 Před rokem +12

    እግዚአብሔር ልጅሽን በጥበብና በሞገስ በፀጋ ያሳደግልሽ እመቤት በምልጃዋ ትጠብቅሽ የኔ እናት

  • @muhidnshifa
    @muhidnshifa Před rokem +1

    እረ በጣም ደስ የሚል ሰው ነው ያቀረባችሁት ዮኒ ጸዲ እናመሰግናለን

  • @Mekdisha
    @Mekdisha Před rokem +2

    የኔ ለስላሳና ቆንጆ ልጅ ስርዓትሽ በጣም ደስ ይላል፡፡ እንኳን እግዚአብሔር ልጅሽን ማረልሽ፡፡ የተባረከ ልጅ ይሁንልሽ

  • @ilovetsfmcal1128
    @ilovetsfmcal1128 Před rokem +16

    እኛ አገር ይልወለዶች ሴት ምን ይህል
    እንዲሰማት እንድመታርጉት
    በተለይ ጋዜጠኞች እሄን ነገር እባካችሁ
    ማሰተካከል ሞክሩ ሰለምትደጋግሙት።🙏🙏🙏

    • @bisratab172
      @bisratab172 Před rokem +1

      Gazetegna alshachew? They don't qualify that. They are just hosts. Yebesele neger ayitebekibachewim

  • @user-zx4mt8dx6o
    @user-zx4mt8dx6o Před rokem +13

    አይጠገብ የሆንክ ልጅ በጣም ነው እምወድህ ነጺየ ክፋ አይካህ😍😍

  • @user-pw1bc5ht8j
    @user-pw1bc5ht8j Před rokem +14

    ነፂ ሰሀር በጣምነው የምወዳችሁ የማደንቃችሁ 🥰ልጅሽን እመቤቴ ታሣድግልሽ🥰🥰🥰ነፃነትዬ የሣቄ ምጭ😂

  • @user-eh7bg8oh6p
    @user-eh7bg8oh6p Před rokem +1

    She is so beautiful and wise. may God bless your journey.
    Amen, Amen and Amen !

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 Před rokem +3

    ዮኒና የሶስት ወንዶች ጀግኖች እናት እፀገነት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ !

  • @addisbroom682
    @addisbroom682 Před rokem +4

    ቅዱስ አማኑኤል በፀጋ በሞገስ ያሳድግልሽ የኔ ቆንጆ🥰🥰😍🙏

  • @hanatadesse1635
    @hanatadesse1635 Před rokem +19

    ሰሀርዬ በጣም አድናቂሽ ነኝ የነገርሻትን ያልረሳች የለመንሻትን የሰጠችሽ ድንግል ማርያም ክብር ይገባታል እግዚአብሔር በጥበብ ንበሞገስ ያሳድግልሽ በአደባባይ ስለእመቤታችን እመ ብዙሀን ምስክርነት በመስጠትሽ ደሞ በጣም ደስ ብሎኛል 🙏🏽🙏🏽♥️♥️

    • @suda10
      @suda10 Před rokem

      ሚያሳዝነው አባቶዋን ከቤት አባራለች !🙄

    • @adanetakele9308
      @adanetakele9308 Před rokem +1

      ​@@suda10 አንተንስ መቼ ነው የምታባርህ?

    • @hanatadesse1635
      @hanatadesse1635 Před rokem +1

      @Neymar Sm ሁላችንንም በሰራነው የሚቀጣን አለ ለኔ መንገር አይጠበቅብህም ብዙዎቻችን በማያገባን እየገባን ነው መከራውን ያበዛነው

  • @GirmaB
    @GirmaB Před rokem

    ሁሉም ያአዳም የአደም የአብርሃም ነን አንቺ የሁላችንም ነሽ እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ቆንጆ ጠባይሽ እንዴት ደስ ይላል

  • @emusenafe627
    @emusenafe627 Před rokem +7

    እግዚአብሔር ያሳድግልሽ

  • @ethiopiahagere9433
    @ethiopiahagere9433 Před rokem +3

    እግዚአብሔር በጤና ያሳድግልሽ ሳሀርዬ🥰🥰🥰

  • @anwark20
    @anwark20 Před rokem +2

    She gives priority to her kid.
    What a great mother ❤❤

  • @birtukanfetene67
    @birtukanfetene67 Před rokem +5

    ወይ ኔ ሰሀር እንኳን ማርያም ማረችሽ ቆንጅየ ❤️🙏 ነፂ😂😂😂 እርጋታዋ ሚገርም እኮ ነው 😍😍😍🙏❤️

  • @user-wn5pu8oh2e
    @user-wn5pu8oh2e Před rokem +2

    እግዚአብሔር ልጅሽን ያሳድግልሽ እግዚአብሔር ይችላል እንኳን ማርልሽ አሁንም እመቤቴ ትዳብስልሽ እርጋታሽን ወደድኩት ❤❤❤

  • @rosarosa9032
    @rosarosa9032 Před rokem +3

    ሳራ የኔ ዉድ ስወድሽ ልጅሽንም ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድግልሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @heymanothemanot2317
    @heymanothemanot2317 Před rokem

    ሳሀር ልጅሽን እግዛብሔር በጥበብና በሞገስ ያሣድግልሽ❤

  • @user-bc2dr3ch4j
    @user-bc2dr3ch4j Před rokem +21

    ይች ልጂ በጣም ነው የምወዳት ኢትዮጵያዊ ሴት ናት በተፍጥሮ ውበቷ ነው የምት ቀርበው እኔ የወድድኳት የፍቅር ABCDፍልም ላይ ከባባዬ 😢😢😢ጋር የሰራሽው

    • @suda10
      @suda10 Před rokem

      ሚያሳዝነው አባቶዋን ከቤት አባራለች !🙄

    • @eyerus982
      @eyerus982 Před rokem

      ​@@suda10ምን አይነት የወሬ ሱስ ነው በፈጣሪ ስም ለብዙ ኮሜንቶች የምትፅፊው 😏😏

    • @user-np1fg4wz5x
      @user-np1fg4wz5x Před rokem

      ​@@suda10 እና ምን ይጠበስ 🤔🤔

    • @user-bc2dr3ch4j
      @user-bc2dr3ch4j Před rokem

      አሏሁ አለም

    • @mayatube1107
      @mayatube1107 Před rokem

      ​@@suda10 ብዙ ቦታ ፅፍሀል ደህና ነህ ግን በሷ ሂወት ምን አገባህ ሆ

  • @Eyerus879
    @Eyerus879 Před rokem

    ሳህረዬ እመብርህን ታሳድግልሽ የኔ ውድ ፈጣሪ ሀገራችንን ይጠብቅልን በቃ ይበለን

  • @adisuutesefaya4016
    @adisuutesefaya4016 Před rokem +7

    ዮንዬ ፀጊዬ እንኳን አደረሳቹ ደስ ትሉኛላቹ

  • @mamebedada4032
    @mamebedada4032 Před rokem +10

    My favorite two people ❤. In a movie 🍿 ❤

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 Před rokem

    ሰሀር አብዱልከሪም ስወድሽ፣ አይመንዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይጠብቅህ፣
    እንኳን እግዚአብሔር ያንን ፈተና አሳለፈሽ፣
    በጣም እወድሻለሁ

  • @selamaf8711
    @selamaf8711 Před rokem +1

    እግዚያብሄር በጥበብ በሞገስ በጤና ያሳድግልሽ

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 Před rokem +5

    ነፂዬ እኮ ፍቅር ነው ሰሀርዬ ፈጣሪ ያሳድግልሽ❤❤😍

  • @GirmaB
    @GirmaB Před rokem

    ምርጥ ልጅ ነሽ ቆንጆ ድምጥሽን ቁመና ደስ ትያለሽ በቃ እግዚአብሔር ልጅሽንም ያሳድግልሽ ቆንጆ

  • @thoibayoosuf7454
    @thoibayoosuf7454 Před rokem

    በጣም ነው የምወድሽ ዋናው ፍቅር ነው እግዚአብሔር ልጅሽን በመጎዝያሳድግልሽ የኔዋ

  • @elsanurye5843
    @elsanurye5843 Před rokem +5

    ሰሀርየ ፈጣሪ ያሳድግልሽ❤❤❤

  • @seada5485
    @seada5485 Před rokem +4

    ነፂየእደትእደምትመቸኝኮ ፈታያለሰዉ የኔቆጆ ፈጣሪያሳዲግልሽ ልጂሽንደሲል ሀቢቢ

  • @Nasir-rd1ky
    @Nasir-rd1ky Před rokem +2

    እንኳንም አለህ በሰላም ገለገለሽ አብሽሪ አለህ የሰድጊልሽ
    የኔም ምስት 9ወረ15ቀን ነው ዱዓ አርጎላት እና ፀሉት አረጎለት

  • @kidus_kd
    @kidus_kd Před rokem

    የውነት ሳህርዬ እንካን ለዚህ ክብር አበቃሽ:: የ ebs ሰዎች ግን ለምን ሲንግል ማቅረብ እንደማትወዱ አላቅም::

  • @comceill6635
    @comceill6635 Před rokem +2

    ነጺ እና ሰሀር በጣም ነው የምወዳችው❤

  • @user-lz1ed2xc3n
    @user-lz1ed2xc3n Před rokem

    የእውነት በጣም ነው የምወዳት እኔም አሁን ልጅ ከወለደች ቡሀላ እምነት የቀየረች ይመስለኛል እግዚአብሔር በፀጋ ያሳድግልሽ ልጅሽን እወድሻለሁ

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 Před rokem +2

    ነፂ a great artist.
    I love both these actors. !

  • @TegAmare
    @TegAmare Před rokem

    እግዚአብሔር አምላክ በፀጋ እና ሞገሡ ያሣድግልሽ❤❤❤❤🙏🙏

  • @kidistg2244
    @kidistg2244 Před rokem

    ሰሃርዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ ልጅሽንም እኳን ጤነኛ ሆነልሽ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ🙏🙏🙏🙏

  • @kidistfikre2600
    @kidistfikre2600 Před rokem

    በጣም የምወዳት ናት እግዚአብሔር ልጅሽን ያሳድግልሽ 🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mesafntbirhnu3115
    @mesafntbirhnu3115 Před rokem +2

    እግዛብሄር አምላክ በፍቅር ያሳድግልሺ ምንአይነት በጥሩ ሥነምግባር የታደልሺ ነሺ

  • @user-rl9ds6bv1j
    @user-rl9ds6bv1j Před rokem +3

    ሁለቱንም ሥወዳችው ክፉ አይንካችሁ ውዶቸ❤❤

  • @kniefkeir5574
    @kniefkeir5574 Před rokem

    ሳአር በጣም ነው የምወድሽ የኔ ቆጆ ፈጣሬ ያሳድግልሽ አገራችንን ይጠብቃት

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 Před rokem +2

    እግዚያቢሔር ይመስን ፈጣሪ በሠላም ያሳድግልሺ አንችም ሠላም ሁኝ

  • @alfiyamohamed1066
    @alfiyamohamed1066 Před rokem +1

    Thank you yoni to ask her about her family.

  • @afomiyashimeles9538
    @afomiyashimeles9538 Před rokem

    የኔ ማር ሳሃርዬ የታመንሽበት እ/ር በጥበቡና በሞገሱ ያሳድግልሽ ዘመንሸ ይባረክ በጣም ነው የምወድሽ

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před rokem +1

      እግዚአብሔር ✅
      እ/ር ❌

  • @user-um1mu2lg1o
    @user-um1mu2lg1o Před rokem

    ሳህርዬ የኔ ቆንጆ እንዴት እንደምወድሽ እንኳንም ፈጣሪ ልጅሽን ማረልሽ ፈጣሪ በጥበብና በሞገስ ያሳድግልሽ እባክሽን ወደፊልሙ ተመለሺ

  • @berhanusisay3588
    @berhanusisay3588 Před 10 měsíci

    ሰሀር ልዩ!!
    ነፂ ደግሞ ይለያል!
    አቅራቢዎቹ ደግሞ ዋው!!
    ትክክለኛ መዝናኛ!!

  • @hannabiru8367
    @hannabiru8367 Před rokem +1

    ጌታ ያሳድግልሽ

  • @user-zi9mt2cl1f
    @user-zi9mt2cl1f Před rokem +12

    ይችን ልጅ ስወዳት፣

  • @user-nc1lw8qv4o
    @user-nc1lw8qv4o Před rokem

    ዋው ሁላችሁም ደስታ ትላላችሁ እወዳችኋለሁ ግን ለነፂ ምንው ለማግደርደር እንኳ ተቀመጥ አላላችሁትም እባካችሁ ወንበር ስጡልኝ፡፡

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 Před rokem +4

    ስታምር ቆጆ ናት

  • @sarabelay4322
    @sarabelay4322 Před rokem

    በጣም የምወዳት ልጅ እርጋታው wow sahar

  • @yirgameku964
    @yirgameku964 Před rokem +2

    ሰሀርየ ውስጠ ቀናህ ሰው! ልጅን እግዜአብሔር በበረከቱ ያሳድግልሽ!!! ስሙን ግን ሀይመን ብለሽ ብለስድ ስትይ እጅግ ታዝበናል? እንደዜግነቱ ስሙንም ሚታወቅ ብታደርጊው ጥሩ ኑሯል።

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před rokem

      የስሙ ፍቺዎች በሆኑት ፡ ብሩክ ወይም ፍፁም ብሎ መጥራትም ይቻላል ።

  • @sewuzermedia2701
    @sewuzermedia2701 Před rokem +1

    Oh Sahar😍😍 she looks innocent. she deserves Love from everbody

    • @suda10
      @suda10 Před rokem

      ሚያሳዝነው አባቶዋን ከቤት አባራለች !🙄

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před rokem +3

    እግዚአብሔር ያሳድህ ባባዩ ❤❤❤

  • @hilluTube
    @hilluTube Před rokem

    ❤❤ የኔ ቆንጆ ሰሀርዬ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን። ልጅሽንም ያሳድግልሽ። ዮኒዬ የዋህ ሰው ፈጣሪ ይጠብቅህ። ፀጊዬ የኔ ግልፅ እወዳችኋለሁ❤❤

  • @user-hh3rm1zc3y
    @user-hh3rm1zc3y Před rokem +1

    አሁንም እግዚአብሔር በሞገስና በፀጋ ያሳድግልሽ

  • @bettyhussen3913
    @bettyhussen3913 Před rokem

    እግዛብሄር ልጅሽን ያሳድግልሽ ቆንጆ እንኳን አየንሽ

  • @alfiyamohamed1066
    @alfiyamohamed1066 Před rokem +2

    MashaAllha May Allha bless for you my dear sehar . Mama Aymen ❤️❤️❤️

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před rokem

      ኢየሱሰም ፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይኾናል ይላል (የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፩ ቁጥር ፳፭ ) ።👉📖🤔
      Joh 11:25 Jesus said unto her, I am the resurrection, and the life: he that believeth in me, though he were dead, yet shall he live:

  • @fedlujuhar3242
    @fedlujuhar3242 Před rokem

    ዬኒና ፀዲ መልካምነት ከናተ መማር ያስፈልጋል እድሜና ጤና ይስጣቹሁ አቦ

  • @haymiznbele2234
    @haymiznbele2234 Před rokem +1

    እመቤቴ ታሳድግልሽ ሰሀርዬ የኔ መልካም

  • @meronyoutube-2366
    @meronyoutube-2366 Před rokem +5

    ነፂ ያለበት ሁሉ ይደምቃል ❤

  • @redukebe6131
    @redukebe6131 Před rokem +4

    ነፂዬ የኔ አባት በጣጣጣጣም ነዉ ምወድህ ያንተን ስራ ሺ ጊዜ ባይ አልጠግበዉም የሳቅ ምንጭ, አድማቂ ቁምነገረኛ ሁሌም ለኔ 1ኛዬ ነህ

  • @ashenafiyetbarke
    @ashenafiyetbarke Před rokem +1

    This is real Ethiopian sharing love whom ever we believe

  • @yonasnashayilma2557
    @yonasnashayilma2557 Před rokem

    ነጺ ኢንተርቪው ሰባሪ አቦ ስወድህ😍😍🙏

  • @WinnerTubeEth
    @WinnerTubeEth Před rokem

    ሰሀር አብድልከሪም የኔ ቆንጆ ስታምር እግዚአብሔር ይጠብቅሽ!💛💛💛💛

  • @godislove3936
    @godislove3936 Před rokem

    ሳህር የኔ ቆንጀ ልጅሽን እግዚአብሔር በጥበᎅ ያሳድግልሽ❤

  • @enanayegeta553
    @enanayegeta553 Před rokem

    Honestly I really like her she is my favorite actress and definitely I want to see you with another movie with Netsanet , I am so happy for your Son Egzyabher yasadigilish !!!

  • @user-si9bz8wm5j
    @user-si9bz8wm5j Před rokem

    ሳህሪዬ🎉❤ እንኳን ደስ አለሽ

  • @user-rn9oi8kb3f
    @user-rn9oi8kb3f Před rokem

    በጣም ነው የምወዳት ይችን ልጅ ደግሞ

  • @MelkamsewAyal
    @MelkamsewAyal Před rokem +16

    👉 የዛሬው የሻሂ ስዓት ምርቅን ያለ *የቢሲንካ ቡና* ነው።
    በጣም አዝናኝና አርኪ ነበር🙏🌹🙏🌹🙏👉ሁሌም በሁሉም ፕሮግራማችሁ በአቀራረባችሁ እረካለሁ። ከሚያለቅሰው አልቅሳችሁ፣ ከሚስቀው ስቃችሁ አንዳንዴም በቀልድና በፈገግታ በቁም ነገር የአቀራረብ ለዛችሁ፤ ምነው በሳምንቱ 3ቱ ቅዳሜ በሆነ ብዬ እመኛለሁ።
    በርቱልን፣ እናመሰግናለን🙏🌹🙏🌹 💚💛❤

  • @selamawitworkneh6283
    @selamawitworkneh6283 Před rokem +7

    ውይይ ነፂዬ ፍቅር እኮ ነህ❤❤❤

  • @aregashe419
    @aregashe419 Před 10 měsíci

    እግዚአብሔር ያሳድግልሺ ልጂሺን

  • @zinashethiopia502
    @zinashethiopia502 Před rokem

    ነፃነት በጣም ነው የምወድህ ኑርልን ከኢቢየስ አትጥፋ