Seifu on EBS: Interview with Artist Henok Wondimu

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 08. 2024
  • ሰይፉ በኢቢኤስ አርቲስት ሄኖክ ወንድሙ ጋር ያደረገው ቆይታ | Seifu on EBS: Interview with Artist Henok Wondimu

Komentáře • 1,2K

  • @kalsdjdh6499
    @kalsdjdh6499 Před 6 lety +4

    እባክሕ ሰይፉ የአረብ ሃገር የሰሩ እሕታችን እና ወድሞቻችን ጋብዝልን ብክንያቱም ትምሕርት ይሆነዋል ያገራችን ታዳጊ እሕቶቼ እና ወድሞቻችን

  • @consciencecrown1243
    @consciencecrown1243 Před 6 lety +13

    ሄኖክ ወንድሙ ማሞ ላንተና እንዳንተ ምልካም ለሚያስቡ ሰዎች ረጅም እድሜ ይስጥልን አሜን!!

  • @fayruzmakhoul4674
    @fayruzmakhoul4674 Před 6 lety +120

    ማንነቱን ማይረሳ ሰው ደስ ይለኛል

  • @ETHIOPIA1995.
    @ETHIOPIA1995. Před 6 lety +173

    ሰይፍሻን የምትወዱ ይሄን Comment ላይክ ያድርጉ
    *_ኢትዮጵያዊነት መልካምነት_*

    • @fouad4821
      @fouad4821 Před 5 lety

      ኢትዮጵያዊነት መልካምነት ጀ ትቢ ኢትዮጵያ 1

  • @fikirashenafe8752
    @fikirashenafe8752 Před 6 lety +1096

    ሚስቴ አርግዛ ላይክ አምሯት ነው እባካቹ ተባበሩኝ።

    • @hanahana4406
      @hanahana4406 Před 6 lety +16

      abee love የስማይ አምላክ ከግርግዳ ያላክህ ሞዛዛ

    • @TokumatokumaTokuma
      @TokumatokumaTokuma Před 6 lety +1

      abee love እኔም ሳልሆን አልቀርም
      እኳንም አረገዘችልህ

    • @hanahana4406
      @hanahana4406 Před 6 lety +5

      Robell Abriham እና ላይክ.ምግብ አይደል.ሴቶቹ.ላይ ሙድ ሲይዝ እኮ ነው.....ነው የዘመኑ...ወድ ሚያበላው የለም ድጋይ ይብሉና።

    • @suzyyasuza4467
      @suzyyasuza4467 Před 6 lety

      abee love kkkkkk አምሮት አምሮት ይቀራል

    • @maremmo1698
      @maremmo1698 Před 6 lety +5

      Hana hana ክክክክክክክክክክክ ኮሜንታችሁ ውስጤ

  • @Tigilove0627
    @Tigilove0627 Před 6 lety +249

    ሰይፍሻ እንዳንቀያየም እንግዲህ ብሎክ ሳላደርግክ አለም ሰገድን አቅርብልኝ

    • @rozizayed6202
      @rozizayed6202 Před 6 lety +1

      TIGI Asinake እኔም ብሎክ ነው የማደርገው ካላቀረበው

    • @Tigilove0627
      @Tigilove0627 Před 6 lety +1

      rozi Zayed ንገሪልኝማ አቃጠለኝ እኮ

    • @rozizayed6202
      @rozizayed6202 Před 6 lety

      TIGI Asinake ቆጆ እቢ ካለ እቢ ካላ እቢ ካለ የሰይፍሻን አይን አታሳየኝ ነው የምለው መቼም ናፍቆቱን ባልችለውም

    • @Tigilove0627
      @Tigilove0627 Před 6 lety

      rozi Zayed አትጨክኝበት ማስጠንቀቂያ የሚባል ነገር አለ እኮ

    • @user-hz1zu8od7k
      @user-hz1zu8od7k Před 6 lety +2

      TIGI Asinake አዎ አለምሠገድን ና ታሪኩ ባባን

  • @habetamyeortodox4559
    @habetamyeortodox4559 Před 6 lety +49

    ሄኖክ ሊዲያን አሁንም የምታፈቅራት ከሆነ ወይ አንተ ሂድ ወይ እሷን አምጣት ፍቅር በከንፈር ብቻ እወድሻለሁ ማለት ሳይሆን በትግባር ማሳየትን ይፈልጋል

    • @user-zd1gw9nv5i
      @user-zd1gw9nv5i Před 5 lety +2

      habetam YeOrtodox አይ እሚወዳት በሌላ አይደለም የልጁ እናት ስለሆን0ች ቀለል አርጎ ነው እንጂ ተለያይተዋል

  • @chucheyeabulijnegn6985
    @chucheyeabulijnegn6985 Před 6 lety +6

    ሄኒ ምርጥ ሰው ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥክ ሴፉ ሄኖክን ስላቀረብክልን በጣም እናመሰግናለን አውን ደሞ አለም ሰገድን አቅርብልን

  • @user-qu8wd6mp8x
    @user-qu8wd6mp8x Před 6 lety +27

    እረ ይገባዋል እኔንም አስቆኛል
    ሴፍዬ። ሄኖክ እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛው የህፃናቱ አምላክ ይጠብቅህ ሄኖክ

  • @hanahana4406
    @hanahana4406 Před 6 lety +24

    ምርጥ ልጅ ትወናህን...እወደልሀለው።

  • @nibretwalenibretwale6286
    @nibretwalenibretwale6286 Před 6 lety +5

    ይገርማል እኮ ሰይፍሽ ከማዝናናቱም አልፎ በጎ ስራም እየሠራክ ነው ደስ ይላል

  • @zebibaabdu3638
    @zebibaabdu3638 Před 6 lety +14

    ሄንዬ ስወድክ 💝 ምርጥ አክተር አስተዋይ ትሁት ግልፅ በራሱ ሚተማመን መልካሙን ሁሉ እመኝልካለው! #ሰይፍሻ አሁን ደሞ አለም ሰገድን አቅርብልን 💝

  • @zebibamohammed1131
    @zebibamohammed1131 Před 6 lety +323

    አይ ሠይፉ ፈታሁን ወይም ሾው ያላቸው ለምድን ነው የአረብ አገር ተመላሾች አቅርቡ ልምዳቸውን ጡሩውንም መጥፎውንም ቢናገሩ እኮ ብዙ ትምህርት ይሠጣል ማለት አርቲሥት ብቻ አታድርገው ብሩም አሪፍ ነው በወር አንድ ቀን የአረብ ሀገር ሠራተኛ አቅርብ

    • @user-ek4dj3db1l
      @user-ek4dj3db1l Před 6 lety +4

      Zebiba Mohammed እኛን ማን ዙሮ ያየን ብለሽ ያለ ያለውን ነው እንጅ

    • @hiwotnigusa8810
      @hiwotnigusa8810 Před 6 lety +1

      Zebiba Mohammed enganema sedeb enje kebere mane yesetenal

    • @iskdkdkdk5113
      @iskdkdkdk5113 Před 6 lety

      kkkkk እዉነትሽነዉ

    • @user-ep1sm4jh3q
      @user-ep1sm4jh3q Před 6 lety

      Ewunet mrt hesab newu seyifu kechalk mokr

    • @user-fr6nt3hs9q
      @user-fr6nt3hs9q Před 6 lety +5

      Zebiba Mohammed አይ ከአረብ ሀገር ተመላሾችን ቢያቀርብ ማን እውነቱን ይናገራል ገብተው ይሞላቀቃሉ እንጅ ሁሉ መልካም ሰው መሰለሽ ማሬ

  • @sofiahussein9371
    @sofiahussein9371 Před 6 lety +132

    ሰይፋችን ሜስትህን አቅርብልን ።

  • @user-yd3bw8us7n
    @user-yd3bw8us7n Před 6 lety +6

    ዛሬ በሳአትክ ከች ብለካል Thanks seyfusha ሄኖክን ስላቀረብክልን
    ሄኖክ አድናቂህ ነኝ

  • @Wubit234
    @Wubit234 Před 6 lety +241

    እስቲ ሰይፉ #ባባ እና ባለቤቱ ጋብዝልን pils

    • @elshaddai7086
      @elshaddai7086 Před 6 lety

      ሰው ጥራ ቢሉት ጣፊያን.........

    • @rahelalelegn1134
      @rahelalelegn1134 Před 6 lety +3

      ማሚ ሁሌም እውድሻለሁ በጣም ትክክል አለምሰገድንም ቢጨመር

    • @fevenwolloyewa1147
      @fevenwolloyewa1147 Před 6 lety +2

      ማሚ ሁሌም እውድሻለሁ Yenam tyake neber

    • @Wubit234
      @Wubit234 Před 6 lety +1

      Rahel Alelegn ልክ ነሽ #አለምሰድም ያቅርብልን

    • @user-iy6rp2rz5i
      @user-iy6rp2rz5i Před 6 lety +2

      ማሚ ሁሌም እውድሻለሁ ወይ ላይክ በቃ ለይክ ሱስ ሆነ እዴ ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ

  • @mahiyearegulji4527
    @mahiyearegulji4527 Před 6 lety +37

    ሄኒ በርታ ጎበዝ ነክ ሰይፍሻ አንተ ደሞ እኛንም አቅርበን ከአረብ የምንመለሰውን ብዙ መከራ የምናሳልፈውን እንተነፍስ

  • @user-pq9cs2ef1n
    @user-pq9cs2ef1n Před 6 lety +6

    አብረሃም ወልዴ ብዙ ስራዎች የሰራ ምርጥ ሰዉ ነዉ የት ጠፋ ሰይፉሻ ይቅረብልን

  • @telayepabulos9780
    @telayepabulos9780 Před 6 lety +1

    ሴይፉ ስላም ላተ ይውን በጣም የማክብርክ እና አድናቂክ ነኝ ብቻ ክምንም በላይ ኳተ ምን ደስ እንደሚለኝ ታውቃለክ ለሚስትህ ያለክ ክብር እና በጫወታ በሀል ስለሚስትህ። ምታወራቸው ነገሮች ዋውው እግዚአብሔር የተባርክ ትዳር ይውንላቹ።

  • @user-oo8cf2jh1w
    @user-oo8cf2jh1w Před 6 lety +1

    ሄኖክ በጣም የምወድህ የማደንቅህ የተርጋጋህ የአተዋወን ስልትህ በጣም ነው የምወድልህ።በርታ እግዚያብሄር ይጠብቅህ።ሰይፍ ግን ታዋቂ ሰዎችን ብቻ ሳይሆን እኝንም የሀርብ ሀገር ኑዋሪዎችን በፕሮግራምህ ጋብዘሀን ተሞክሮዋችንን ጠይቀን እንዲሁም ለሌሎች ትምህርት የምንሆነውን ገጠመኝችንን እንድናካፍለን እርዳን።በተለይ እኔ በአንተ ፕሮግራም ላይ መቅርብና ትልቅ የህይወት ተሞክሮየን ማካፈል እፈልጋለሁ።በአንተ ዝግጅት ላይ ለመቅርብ በጣም ጉጉት አለኝ።

  • @haymitubeme672
    @haymitubeme672 Před 5 lety +2

    ሄኖክ ወንድሙ የኔ እንቁ ልዩ ልእልቴ♥♥♥ ስወደውውውው ቃል የለኝም ሄኒየ ሰላምክ ይብዛ የሄኖክ አድናቂ Like me

  • @fikertagabriel269
    @fikertagabriel269 Před 6 lety +288

    ሄኒ ምርጥ አክተር
    ሠይፋዬ አለም ሠገድን አቅርብልን

    • @user-zd4vy9jy6g
      @user-zd4vy9jy6g Před 6 lety

      fikerta gabriel ስንቴ ያቅርባት

    • @disotota9360
      @disotota9360 Před 6 lety

      fikerta gabriel አዎ አለም ሰገድን ብያቀርብልን ዋው ነው

    • @user-nd4cb3qh1x
      @user-nd4cb3qh1x Před 6 lety +1

      እውነት ሰይፍሻ አለም ሰገድን አቅርብልን

    • @MilaMila-oo4oh
      @MilaMila-oo4oh Před 6 lety

      fikerta gabriel

    • @user-se6yq1kv3o
      @user-se6yq1kv3o Před 6 lety

      ወይኔ እኔ ራሱ በፍቅር ነው የምወደው ጌታን አለምሰገድ የምርጦች ምርጥ ነው

  • @ppplll1158
    @ppplll1158 Před 6 lety +1

    ሄኖክ መልካም ሠውነው እርጋታው ሁሉምነገር አሥተሣሠቡ አሥተማሪየሆነ ልጅነው ሄንየ እግዚያብሄር ይባርክህ

  • @user-xr7zh8el9i
    @user-xr7zh8el9i Před 6 lety +12

    ዋው ሰፈሩን የገለፀበት አገላለፅ ያምራል

  • @omarmuhammad8700
    @omarmuhammad8700 Před 6 lety +29

    አለምሰገድን ሰይፍሻ ዱቅ አድርግልን በርጫ እየቃምኩ ነው አለምዬን የምሾፈው ነብስ የሆነ አርቲስት አለም ሰገድ

  • @fikrrryashenfal2556
    @fikrrryashenfal2556 Před 6 lety +6

    ሄኒ አድናቂህ ነኝ በርታ ጥሩ ሰው ነህ

  • @user-yw1gy2eu5o
    @user-yw1gy2eu5o Před 6 lety +1

    ሄኖክ ምርጥ ሰው በርታ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ።።።።ከነቤተሰብህ ረዼጅም እድሜ ሰላምና ጤና እግዚአብሔር ይስጥህ።።።

  • @user-pr9np4yg6y
    @user-pr9np4yg6y Před 6 lety +61

    ሰይፍሻ ሄኖይዬ የኔምርጥ ሰው በተለይ ሚካኤልን ጨርቆስን ሲል ደስ ነው የሚለኝ የተዋህዶ ልጅ

  • @user-xj6pc9xj2y
    @user-xj6pc9xj2y Před 6 lety +15

    መነሻውን የማይረሳ ሰው ደስ ይለኛል

  • @rahiahmed6352
    @rahiahmed6352 Před 6 lety +3

    የጨርቆስ ሰፈር ልጆች ውስጤ ናችሁ የምር ጨርቆስን ለማየት በጣም ነው የምጎጎው

  • @user-wc6qg6gq9o
    @user-wc6qg6gq9o Před 4 lety +1

    ሄኒዬ ምርጥ ሠው በጣም ነው የምወድህ አተ የምሠራው ሥራ ሁሉ ደሥ የሚል

  • @user-bf2rb7tl1t
    @user-bf2rb7tl1t Před 6 lety +12

    ሄኒዬ የኔ ምርጥ ስወድህ አረ ሰይፍሻ ባባን እና አለምሰገድን አቅርብልን

  • @susuhassen4645
    @susuhassen4645 Před 6 lety +10

    መፍራት መባልን ሳይሆን ሆኖ አለመገኘት ነው
    ሄኒዬ ምርጥ የአራዳ ልጅ ስወድክ😍

  • @tdhshhshydbyhd3308
    @tdhshhshydbyhd3308 Před 6 lety +7

    ሄንዬ የኔ ቆንጆ አድናቂህ ነኝ በርታ

  • @zeusolmpia2215
    @zeusolmpia2215 Před 6 lety

    OMG ይህንን ቃል ከ27ዓመት ቦሓላ አወኩኝ በጣም ይገርመኝ ነበር THANK U ሄኖክ ቀበሌ ሱቅ ስላክ አንድ የቀበሌው ሰው ፍጋው ይለኛል

  • @bgzlyj3580
    @bgzlyj3580 Před 5 lety +1

    " ፊጋው" በጣም አድናቂህ ነኝ ከካናዳ በሚሊዮን ለሚቆጠሩ አርእያ ነህ መልካሙን ሁሉ እመኝልሀለሁ!

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 Před 6 lety +4

    ወይኔ ይሄን ልጅ ስወደው ከምር ሰይፉየ ተባረክ

  • @samibekele8339
    @samibekele8339 Před 6 lety +13

    ሰይፍሻ ሳያት ደምሴት አቅርብልን plz

  • @genetbirihanweloyewa6221
    @genetbirihanweloyewa6221 Před 4 lety +2

    እሰኪ በበአል እንኳን አዴረሳቺሁ እንባባልበት like እምትለምኑ ታገሱን

  • @medanitkebede5874
    @medanitkebede5874 Před 6 lety +2

    ሄኖክዬ በጣም አድናቂክ ነው ሴፍሽም በጣም አደንቃችዋለው ኑሩልን

  • @user-fz8lo6uo3s
    @user-fz8lo6uo3s Před 6 lety +25

    ሰይፍየ እረ እባክህ በፈጣሪ አለምሰገድ ተስፉየን አቅርብልን?

  • @fevenlema2478
    @fevenlema2478 Před 6 lety +4

    ሄኒ ምርጥ አክተር እርጋታክ ደስ ይላል ... ሰይፍሻ እርጉዝ ነኝ በአምሮት ልሞት ነው ያማረኝ ባተ ሾው ላይ መሰረት መብራቴን ማየት ነው እባክህ ተባበረኝ

  • @adengebrekidan5604
    @adengebrekidan5604 Před 4 lety +1

    Henoke adenake akebareke eqezyabere serakene yebareke aneteme yayeke baleme fekere melekame yebezaleke wedemeye ⛪💒⛪💯🍇🗼🗽👍🎄🍍🏰🎄

  • @Moahs
    @Moahs Před 5 lety +2

    ሄኒ ምርጥ አክተር ስወድህ ውይይይይ የምር አንተ ያለህበት ፊልም ይመቸኛል በርታልን

  • @rahelalelegn1134
    @rahelalelegn1134 Před 6 lety +9

    ሰይፍሻ አለምሰገድ ባባ ና ባለቤቱን ሮማን በፍቃዱ ብርቱካን እስኪ አቅርብልን

  • @yoniyoyo6393
    @yoniyoyo6393 Před 6 lety +56

    ሰይፍሻሻሻ እባክህ አለምሰገድን አቅርብልንንን እሱን የመሰለ ምርጥ አርቲስት እረሳኸውሳሳሳ

  • @torontoaddis510
    @torontoaddis510 Před 6 lety

    henoke ewunt newu arada malet nuron lemashenef yemibates sewu newu .i will always remember that.thankyou for letting me do the thing i already did.

  • @princessmekelle81
    @princessmekelle81 Před 6 lety

    እግዚአብሔር ይባርክህ ሄኖክዬ ለሚስትህ ያለህ ክብር በጣም ደስ ይላል

  • @nadiamohammed6205
    @nadiamohammed6205 Před 6 lety +67

    ሰይፍዬ አገር ሳልገባ አለም ሰገድን አቅርብልኝ ፕሊስ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

    • @user-ex2ti8ss7t
      @user-ex2ti8ss7t Před 6 lety +1

      Nadia Mohammed አሸን ሀገር ከገባሽ ሸበካ የለም አደል ኪኪ

    • @ortodoksiiamantaaisheeqaje4151
      @ortodoksiiamantaaisheeqaje4151 Před 6 lety

      Nadia Mohammed @ክክክክክ አይዞሽ በቲቪ ትከታተያለሽ

    • @user-yw1gy2eu5o
      @user-yw1gy2eu5o Před 6 lety

      Nadia Mohammed አረ አዎ እኔም እፈልጋለው ታሪኩን መስማት

    • @znebwolueaymoleymera4497
      @znebwolueaymoleymera4497 Před 6 lety

      Nadia Mohammed agerkgbsatyemendkkkkkk

    • @user-rp4qb3dq1l
      @user-rp4qb3dq1l Před 6 lety

      Nadia Mohammed. ኣገር ገብተሽስ በ ቲቪ ማየት ትችያለሽ

  • @user-ei6ym3yf9u
    @user-ei6ym3yf9u Před 6 lety +32

    ስይፊየ እባክህ እባክህ አለምሰገድን አቅርብልን

  • @alhaddad706
    @alhaddad706 Před 6 lety +1

    እረ ሰይፍሻ በሳቅ ገደልከኝ በጣም ትክክል ሁሉም ከትንሽ ነገርነው የሚነሳው ግን አዳዶቹ የተነሡበትን መናገር አይፈልጉም ለምን እደሆነ አይገባኝም ለማንኛውም ሂኒ በጣም ጎበዝ አክተርነህ ፌልምህን ስወድልህ ሰይፍሻ ፕሮግራምህ በጣም ደስይላል በዚህ አጋጣሚ ሰይፍሻ ሳላውቀው የሚናፍቀኝን ምናለ ብታቀርብልኝ እና ባየሁት😂😂😌😍😍

  • @mulugietasolomun4598
    @mulugietasolomun4598 Před 4 lety

    Heni btam btam telke sew ne ayzohe.I support you .you really intelligent person keep it up.I like you GBU.❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @arestewowwowwowaresteahede8352

    ዋው ሄኒ ማኛው የኔ ምርጥ ይመችህ ሰይፍሻ በናትህ አለም ሰገድን አቅርብልን

  • @mekdimekdi9247
    @mekdimekdi9247 Před 6 lety +52

    አለም ሰግድን አቅርብልን ባለገኘውም ድምፁን ልስማው ባክህ ፍቅሩ ሊደፍኝ ነው

  • @yordanosdanial6559
    @yordanosdanial6559 Před 6 lety +1

    Wendime hinok egziabhir zemenkin ybarik

  • @soliyanazelekesoliyana5284

    ስለሚስቱ የተናገረው ነገር ይገርማል በጣም ትልቅ ሰው ነው

  • @anupermyloveparthanupre9912

    ዋው ያምራል አለም ሰገድ ና ታሪኩ ባባ

  • @lennaderjew2871
    @lennaderjew2871 Před 6 lety +12

    እኔ እምልህ ሰይፉ እኔንስ መቼ ነው እምታቀርበኝ ?

  • @user-pt7il5ep8w
    @user-pt7il5ep8w Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ያክብርህ

  • @user-vb1bu1vl1c
    @user-vb1bu1vl1c Před 6 lety

    ሄኖክዬ ምርጥ ሰው ስውድክ ሠይፉ እናመሰግናለን የኛ ተጨዋች

  • @hamesjamel6363
    @hamesjamel6363 Před 6 lety +3

    ሄኒ ስለባለቤትህ የተናገርከው ያሳዝናል አላህ ያገናኛቹ

  • @user-rn2lr9sh3c
    @user-rn2lr9sh3c Před 6 lety +10

    ሄሎክ በርታ ፊልሞችህ ማራኪ ናቸው በዚሁ ጠንክር

  • @helenzwedu8533
    @helenzwedu8533 Před 5 lety

    ሄኒ መልካም ሠዉ እወድካለዉ መነሻዉን ያረሳ መድረሻው ያማረ ነዉ ።መልካም ነገሮች ሁሉ ላንተ የኔ ልዮ

  • @user-hb1bi4qr6f
    @user-hb1bi4qr6f Před 6 lety +2

    እምወዶ ተዋናይ ሄኖግ ትልቅ ሰብ ።

  • @habenseyam677
    @habenseyam677 Před 6 lety +3

    በጣም ነው ማከብርህ ማደንቅህ እና በርታ

  • @TokumatokumaTokuma
    @TokumatokumaTokuma Před 6 lety +10

    ሄኖክዩ አድናቂህነኝ

  • @genetbirihanweloyewa6221

    በእግዚአብሄረ ያመነ አሰበበት ይዴረሳል ብዙ ያሰተምራል ያንተ ሂዎት ሄኖክ

  • @user-dw9tp1tt2r
    @user-dw9tp1tt2r Před 6 lety

    ደስ ይላል ቀጥሉበት እርዳታውን ትመቻችውኝ
    ሰውን መርዳት በተቸገረው ላይ ድርስ ማለት እንዴት ነፍስን ታስደስታለች

  • @tgtk7942
    @tgtk7942 Před 6 lety +12

    ሄኒሻ ስወድህ

  • @yomilataafikir8002
    @yomilataafikir8002 Před 6 lety +12

    ወይኔ እናተ ሴቶችየ አንዱን ሲያቀርብ አንዱን ትላላችሁ ደግሞ አሁን አለምሰግድን ክክክክክክ ወይ ሰይፉ ፈርዶብህ

  • @meremgobezia9792
    @meremgobezia9792 Před 6 lety

    ሄኖክ አድናቂህ ነኝ በእውነት እርጋታህ በጣም እወድልካለው

  • @etiopian3315
    @etiopian3315 Před 6 lety +1

    ወይ ምርጥ የሀበሻ ልጅ አዲናቅህ ነኝ በርታ

  • @samriyegetalji7567
    @samriyegetalji7567 Před 6 lety +3

    ሄኒዬ ድምፅክና ሳቅህ ውስጤ ነው!

  • @hbetamendalw9023
    @hbetamendalw9023 Před 6 lety +4

    ይመችህ ሄኖክ

  • @Gagareacion
    @Gagareacion Před 2 lety

    henok mrtye, my 👑 betam new mtmechegh kezih belay endemsera 100% amnalehu 🙏

  • @fano8098
    @fano8098 Před 6 lety

    ልመርቅህ ዛሬ ሰይፍሽ! እግዚአብሔር ይስጥህ!እንደዚህ አይነት ድርጅቶችን እያፈላለግህ እርዳ ይረዳሀል! አሜን(3)

  • @user-zu8qn8uv7b
    @user-zu8qn8uv7b Před 6 lety +3

    ሄኖክየ ሥትመች አድናቂህ ነኝ

  • @leyugirma5352
    @leyugirma5352 Před 6 lety +12

    ታሪኩ ባባን አቅርቡልን እስኪ

  • @sukisakinadal761
    @sukisakinadal761 Před 6 lety +1

    Omg seyfu adenkelf hmmmm wendeman yemslgal gin wendemy motal 😢😢😢R.I.P. I love him

  • @wediamharayfili7311
    @wediamharayfili7311 Před 6 lety

    Hanoka hawey egzabihar msaka ykun bertia GBU tnx safu

  • @endeshawgonderew3340
    @endeshawgonderew3340 Před 6 lety +8

    ሰይፍሻ እንግዳሰው ሀብቴ(ቴዲ) እሱን ከቻልክ አቅርብልን

  • @yeshewerkalemu9098
    @yeshewerkalemu9098 Před 6 lety +7

    ስይፊእስኪ መክዳአፈወርቅ አቀርባትኝ በተረፍ ሄኖክ ሠወድህ

  • @user-tk9hw6qi6k
    @user-tk9hw6qi6k Před 6 lety +1

    በርታ ወንድም ምርጥሰው ነህ በዛውም ግሩም ኤርሚያስን አድናቂው ነኝ ሀይይይይ በልልኝ እሽ

  • @user-wh3sn8uu1z
    @user-wh3sn8uu1z Před 6 lety +2

    ሄኒሻ ጎበዝ በርታ ሴይፍዬ እናመሠግናለን

  • @ayshao9972
    @ayshao9972 Před 6 lety +32

    ሰይፍሽ እባክህን አለም አሰግድን አቅርብልን

    • @kukukuku599
      @kukukuku599 Před 6 lety

      ስይፍዬ እባክ አለም ሰገድ ተስፍዬን አቅርብልን በናትህ

  • @user-xz5we4ih5x
    @user-xz5we4ih5x Před 6 lety +18

    አረ ተው ሰይፉ መሰረት መብራቴን ጋብዝልኝ ተው

    • @user-rt9lt8xj5q
      @user-rt9lt8xj5q Před 5 lety

      ገኒ ነኝ የቴዲ አፍሮ አድናቂ
      መሰረት ኮ አዲስ አራስ ናት እንዴት ያቅርብልሽ ደሞ ሀገር ቤት አልተመለሰችን ሲዊድን ነው ያለቺው ባይሆን ሀገር ቤት ስትመለስ

    • @user-yf6os7bo3g
      @user-yf6os7bo3g Před 5 lety +1

      @@user-rt9lt8xj5q ውሸት ምን ያረጋል መች ወልዳ

    • @user-rt9lt8xj5q
      @user-rt9lt8xj5q Před 5 lety

      እርጂኝ እማምላክ ችግር የለዎም እኔም ስላላወቀች ነው ብየ ነገሩ ትቸው አለው የስድቡ ነገር ግን ሃሃሃሃ አትቸኩይ ለማለት ያክል ነው ይመቺሽ።

    • @user-zd1gw9nv5i
      @user-zd1gw9nv5i Před 5 lety +1

      ያሬዶ የተዋህዶ ልጅ አረ ውሸት

  • @michealkahsay2049
    @michealkahsay2049 Před 6 lety +1

    Henok yene anbesa yemiwodi actor 👌

  • @user-rr8xf3jq4v
    @user-rr8xf3jq4v Před 6 lety +1

    ሄኖክ በጣም ነው የማደንቅ አብሶ እርጋታህ ይማርከኛል

  • @tigyedengellej2318
    @tigyedengellej2318 Před 6 lety +5

    ሄኒየ ስወድክ እንዲሁ አደንቅሃለሁ 😌

  • @hiwetbahayiluyeromanreigns3303

    ሰይፉ እባክህ ልለምንህ ሻሸ (ንፁህ ሀይሌን) እንደገና ማክዳ አፈወርቂን አቅርብልን እስኪ ዛሬ ደግሞ የኔን ሀሳብ አፅድቀው አደራ አደራ

  • @user-fi2jf2kd8m
    @user-fi2jf2kd8m Před 4 lety

    ሁለትም ምርጦች ሰይፉ ዘና ፈታ ነው ምታደርገን ይመችህ

  • @user-ry3pj6pe4l
    @user-ry3pj6pe4l Před 6 lety +1

    ሄኖክ አድናቂህ ነኝ አከብርሀለሁ በርታ

  • @yesmenalimyname2937
    @yesmenalimyname2937 Před 6 lety +38

    ካረብ አገር የመጣች ሤት ካቀረብክ እኔን አቅርበኝ ሠይፉ ኢቶ ልመጣ 20 ቀን ነው የቀረኝ

    • @user-fr6nt3hs9q
      @user-fr6nt3hs9q Před 6 lety

      Yesmenali my name ታድለሽ

    • @zebibanurye3471
      @zebibanurye3471 Před 6 lety

      Yaboski Yaboski ሳኡድ ከሆንሽ እኔም እሄዳለሁ አብረን ብንሄድ ምን ይመስልሻል

    • @user-gs6pz6cz7v
      @user-gs6pz6cz7v Před 6 lety

      Yesmenali my name Enem alew abren ekerbalen😃😃😛😛

    • @yesmenalimyname2937
      @yesmenalimyname2937 Před 6 lety

      በቃ ሁላችንም ቀረበን ማዳማችንን እንዴት እንዳገለገልናት እንነግራቸዋለን ክክክ

    • @znebwolueaymoleymera4497
      @znebwolueaymoleymera4497 Před 6 lety

      Yesmenali my name endteseymerakkkkkkk

  • @selamshimeles3451
    @selamshimeles3451 Před 6 lety +10

    ሰይፍሻ አለም ሰገድን አቅርብልን እስቲ

  • @user-ff8xm9xf2k
    @user-ff8xm9xf2k Před 6 lety +1

    ሄንዩ ስወድህ እናመሰግናለን ስይፉየ በነካ እጂህ ባባን ኣቅርብልን

  • @henoktaxi4285
    @henoktaxi4285 Před 6 lety +1

    alemseged tesfay benatachu akrubligh HENOK demo betam arif interviw

  • @user-xt5vu6re6w
    @user-xt5vu6re6w Před 6 lety +4

    ሄኒ በጣም አከብርካለሁ በርታልን ሰይፍሻ please ታሪኩ ባባን አቅርብልን አመሰግናለሁ ባባን እስክታቀርበው በጉጉት እጠብቃለሁ

  • @wessytube1739
    @wessytube1739 Před 6 lety +8

    ሄኖኬ ምርጥ ልጅ በርታልን

  • @helenjima5396
    @helenjima5396 Před 4 lety

    Yedngel maryam legi egzaber enkan lezi abkahe 🤲🤲🤲🤲❤

  • @user-xz1rd7jm7s
    @user-xz1rd7jm7s Před 6 lety +2

    ጥሩ ሰው እመብርሃን ትጠብቅህ ስወድህ ወንድሜ 😍👍