Video není dostupné.
Omlouváme se.

ካሳንቺስ! በሳቅ ፍርስ - ወይኒ ሾው 04 | weyni show 04

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 08. 2024

Komentáře • 496

  • @birhanushiferaw4662
    @birhanushiferaw4662 Před 4 lety +35

    Wow it's so amazing keep it up, we need more videos

    • @romangeneme7831
      @romangeneme7831 Před 3 lety +1

      Hi weyni what about ye piassa lejoch serategna sefer please let them participate in your show. Thanks
      .

    • @abdiabdi9598
      @abdiabdi9598 Před 3 lety

      J

  • @eliana4193
    @eliana4193 Před 4 lety +143

    የሸገር ልጅ ይግደለኝ ምርጦቼ💚💛❤️💞💞💞💞

    • @azaryas539
      @azaryas539 Před 3 lety +1

      0942260111 deweyelegn

    • @eliana4193
      @eliana4193 Před 3 lety +1

      Pis😘

    • @kalkidangezahegne7500
      @kalkidangezahegne7500 Před 3 lety +1

      Abo Weda ewnetsehn nw man ende sheger lij😍😍😍😍♥️♥️♥️😘😘😘😘

    • @ETTopTech
      @ETTopTech Před 3 lety

      Lelawn silalayesh yhonal ke sheger weto mayak.....

    • @natiman7416
      @natiman7416 Před 11 měsíci

      ye shele lij@@ETTopTech

  • @elsi-the-great-999
    @elsi-the-great-999 Před 4 lety +77

    በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ነው ከተቻለ ትንሽ ደቂቃውን ጨመር ብታደርጊበት ወይኒዬ በርቺ እኔ ሁሉንም እየደጋገምኩኝ ነው ያየሁት።❤❤❤❤❤❤🤩

  • @sisay7
    @sisay7 Před 4 lety +39

    በፖለቲከኞችና በአክቲቪስተኞ በዛግን ወቅት የደረሰልን ምርጥ ሾው... Thanks Weyni

  • @ermiasjirru9314
    @ermiasjirru9314 Před 4 lety +13

    ይህን አይቼ ሰፈሬ ካዛንችስ ናፈቀኝ። ብዙዎቹ አብሮ አደጎቼ ናቸው። እግዚአብሔር ፍቅራችንን አንዳለ ያኑርልን።

  • @k.s5286
    @k.s5286 Před 4 lety +41

    ደስ የሜል ዝግጅት በርቼ
    አዲስ አበባ ቤቴ
    One love Ethiopia !

  • @user-vx8oo8bs4t
    @user-vx8oo8bs4t Před 4 lety +26

    ቃልዬ ካሳንቺስ ያለ አንተ አይሞቅም ይመቻቹ ምርጦች 😘😘😘

  • @Selamawit-fw5ns
    @Selamawit-fw5ns Před 4 lety +27

    አቦ ይመቻችሁ የሸገር ልጆች ስታምር ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @melmel4857
    @melmel4857 Před 4 lety +21

    አሪፍ ፕሮግራም ነው በርቺ 😍
    ወይኒ ገዳም ሰፈር ሂጂ

  • @etenteddy3231
    @etenteddy3231 Před 4 lety +10

    ለዚህ እኮ ነው የሸገር ልጅ መሆኔን ስናገር የማላፍረው.....ዘር ሀይማኖት ብሄር ምናምን የማናውቅ አራዶች💚💛💕

    • @alemisegedbirihenu6877
      @alemisegedbirihenu6877 Před rokem

      ግም ነህ ታሪክህን የማታዉቅ ትርፍራፊ እዬበላህ የምትኖር አጋሰስ ዘር ሀይማኖት አናዉቅ ትላለህ ዘር አይደለም ዛሬ አዲስ አበባ ታሪካዊ ቦታዎችን እያፈረሰ አዲስ አበባን ኬኛ ብሎ ዛሬ ቤትህን እያፈረሰ በረንዳ ላይ ሲጥልህ አሜን ብለህ የተኛህ ነፃነት ተነፍጎህ ዜግነትህን አጥተህ አፍህ ተለጉሞ ሰብስቦ እያጎረህ የምትበላዉ አጥተህ በሰዉሩ የባርነት ቀንበር ሻኛህ ላይ ተጭኖ የኑሮ ዉድነቱ ነፍስህን ሊወስዳት በጣር ላይ እያለህ ብቻህን የምታላዝን ግብስብስ ሸንታም ትዉልድ አ ሲያልቅ አያምር አይደል የሚባለዉ በመጨረሻዉ ዘመን የኢትዮጵያ ማህፀን እናንተንም ወለደች ልቡ የተሰለበ ቁላ አንጠልጥሎ ወንድ ወንድ የማይሸት ሽንታም በጫት ናላዉን አዙሮ በምርቃና አለምን የገዛ መስሎት በቁሙ አይኑ እያዬ የሚቃዥ አይኑ እያዬ የሚሞት ሰዉ ሳይሆን ፈርስ የሆነ ትዉልድ አበቃሁ

  • @natiman5850
    @natiman5850 Před 4 lety +4

    ድህነት ነው እንጂ ህዝባችን ፍቅር ነው! ካዛ ብዙ ትዝታ አለኝ😃

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge Před 4 lety +9

    ውስጤናቸው የካሳችስ ልጆች ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @selamtube4207
    @selamtube4207 Před 4 lety +22

    አቦ ይመቻችሁ ደስ ሲሉ የአዲስ አበባ ልጅ ፍቅር እኮ ናችሁ😍😍 ወይኒ ሾ ምርጥ ፕሮግራም👍

  • @redaithaymanot3915
    @redaithaymanot3915 Před 4 lety +5

    ፍቅር ናቸው እኮ የሰፈርልጆች ውዶች ፈጣሪ በውጭ ያለነውን ቅዱስ ኡራኤል ያሰባስበን

  • @kalkidangetachew7474
    @kalkidangetachew7474 Před 3 lety +1

    በጣም አዝናናቹኝ የሸገር ልጆች ተመቻቹኝ እንኳንም የሸገር ልጅ ሆንኩ በዚህ በጣም ነዉ የምኮራዉ ረዥም እድሜ ይስጣቹ

  • @smtube5049
    @smtube5049 Před 3 lety +3

    በጣም ተመችተውኛል ቁጥር 2 አቅርቢልን

  • @kool2kiru
    @kool2kiru Před 4 lety +28

    ለኘሮግራም አዘጋጆቹ ይህን ኘሮግራም በዝሁ ቀጥሎ በመጨረሻም የትኛው ሰፈር more fun, social and caring በሚል በ voting አወዳድሮ መሸለም ሀሳብ አቀርባለሁ

  • @zabera600
    @zabera600 Před 4 lety +64

    የትም አትወለድ ሸገር ተወልደህ ሸገር ላይ እደግ❤️❤️❤️👆vs✌️

  • @ivataiwan2068
    @ivataiwan2068 Před 4 lety +15

    የአዲስ አበባ ልጆች እንደዚህ ነን

  • @Han.2431
    @Han.2431 Před 4 lety +6

    ውይይይይይይይይ ስታምሩ !!

  • @genetasfaw3959
    @genetasfaw3959 Před 4 lety +15

    ዋው እኔም የካሳችስ ልጅ ነኝ ጃምባጃን ስላየሁት ደስ ነው ያለኝ

  • @matiyostesfahiwet7460
    @matiyostesfahiwet7460 Před 4 lety +4

    አቤት የፍቅር ሰፈር 😍😍😍😍😍😍ስታምሩ❤

  • @user-et3ib2pc2b
    @user-et3ib2pc2b Před 4 lety +2

    ሠላማችሁ ይብዛልን እኛም የክፈለ ሃገር ልጆች እናከብራችሁለን😍😍😍😍

  • @sesenyifter1366
    @sesenyifter1366 Před 4 lety

    Wowww tsibukatey eniyem yeksanchis lij nebrkun weyaniye welajochiyen eskeabarerachew gize ena betam ewedachew alohugn

  • @emuyoutube7213
    @emuyoutube7213 Před 4 lety +1

    ወይኔ በአላህ ስታምሩ ይመቻቹ የአ.አ ልጆች የምርም ትለያላቹ እኮ ሰላማቹ ይብዛ

  • @ethiopia1065
    @ethiopia1065 Před 4 lety +1

    ካዛንቺሶች ምርጦቼ ስወዳቹ አዲስ አበባ እኮ ውሐ ጠብሰው የበሉ አራዶች የሞሉባት ናት አዲስ አበቤነት ይለምልም 💖 ይመቻቹ እናመሰግናለን ጨርቆስ ኤንድ ነፍ ይቀራል ወይኗ ሾው ምርጥ ነው

  • @Nana-dc8up
    @Nana-dc8up Před 4 lety +13

    I love this show but it’s to short😞 thank you art tv ያራዳ ልጆች ደስ ሲሉ ❤️

  • @user-ue9kl7cx9y
    @user-ue9kl7cx9y Před 4 lety +55

    ለምን ታሳጥሩታላችሁ ለነገሩ ሸገሮች አንጠገብም እኮ ሸገር ብሔር የሌለበት ፊቅር ብቻነን እስቲ ሸገሮች ላይክ ግጩኝ ልያችሁ 😄😄😄😄😄

    • @hirutethioa828
      @hirutethioa828 Před 4 lety

      ትክክል ሸገሮች ፍቅር ናቸው

    • @hiwottegene8178
      @hiwottegene8178 Před 4 lety

      Medera zerga ula yenene temelktu beka hiwot ye new ega yesger ljoce zer yelbenm love you guys

    • @HhHhh-uo6ss
      @HhHhh-uo6ss Před 3 lety

      Yes

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 Před 4 lety +1

    በጣም የምወደው ፕሮግራም !!!!!!!! thank you Weyni

  • @saramissgina3313
    @saramissgina3313 Před 3 lety +1

    ወይኔ የሰፈሬ ልጆች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ስታምሩ ቃልአብ ጨዋታ አንደኛ

  • @kalmishkalmish4414
    @kalmishkalmish4414 Před 4 lety

    ዘመናቹው ሁሉ ደስታ ይሙላበት ወድሞቼ እህቶቼ እወድአቹዋለው አቤት ደስታ ኑሩልኝ

  • @gechatube7617
    @gechatube7617 Před 4 lety +1

    ቃላብ ከዚህ በፊትም ደስ በሚል ቪዲዮ ላይ ከነ አቼኖ እና አዳነ ጋር ሲተራረብ አንደኛ

  • @blueheartheart7215
    @blueheartheart7215 Před 4 lety +1

    ወይ ያዱ ገነት ልጆች ❤️❤️❤️ታስቀናላችኩ 🙏🙏ኩሌም ደስ ይበላችኩ😂😂😂😂😂

  • @romaroma1651
    @romaroma1651 Před 4 lety +1

    ወይንዬ የሰፍሬን ልጆች ስላሳየሽኝ አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @natnaelseleshi710
    @natnaelseleshi710 Před 4 lety +7

    I really like this program Specially this episode My father used to be one of the big famous funny guy in that neighbourhood All of those people over there you’ll see in this video are my father’s friends buddies I am very happy To see them again Thank you so much

  • @user-ul7gb5vh9d
    @user-ul7gb5vh9d Před 4 lety +14

    እነዚ ልጆቸ ሠርግ ለይ ሢፎጋገሩ ነበር ሥወዳቸው

  • @emmywawa6520
    @emmywawa6520 Před 4 lety +8

    ሸገርዬ የሁሉም ፍቅር ናቹ❤❤❤

  • @onelovelovelove930
    @onelovelovelove930 Před 4 lety +7

    ካዛ ብላንካ ምርጥ ሰፈር

  • @kassaweldeyohsnes6374
    @kassaweldeyohsnes6374 Před 4 lety +2

    ከፓሎትካ ነፃ የሆነ ምርጥ ሾው ♥♥♥♥♥♥

  • @BETESEB1972
    @BETESEB1972 Před 4 lety

    ይህ ነው ነጻነት ህይወት መኖር እየሰራህ በትርፍ ጊዜህ መዝናናት ወይኒ ችኮሌት ቀጥይበት

  • @rahwahuluf9387
    @rahwahuluf9387 Před 4 lety

    ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ቀጥይበት ወጣቶችም ደስ ይላሉ

  • @zerihunhabte7397
    @zerihunhabte7397 Před 11 měsíci +1

    ወይኔ ስታምሩ እምዬ አዱ ገነት

  • @mlove4025
    @mlove4025 Před rokem

    የኔ ምርጦች የአድስ አበባ ተወላጆች በጣም ነው የምወዳችሁ አላህ ይጠብቃችሁ 💚💛❤️👌🤞

  • @user-if7pf4xj2u
    @user-if7pf4xj2u Před 3 lety +1

    በስመአም በእዉነት እኔ ድሬ ነኝ ካሳቺሶች ዉስጤ ናቸዉ ጋደኞች ነበሩኝ ከምላቹ በላይ ናቹ ፈጣሪ አይለያቹ ዉድድድድድ ያራዳ ልጅ ይግደለኝ❤❤❤❤👍👍👌👌

  • @semutube8222
    @semutube8222 Před 4 lety +2

    የደደቢቱ ደጋፊ! 😍😍😍

  • @naolamsterdam4801
    @naolamsterdam4801 Před 2 lety

    በጣም ደስ ይላል

  • @adamudemeke1463
    @adamudemeke1463 Před 4 lety +3

    አንድ የሰፈሬ ልጅ ስለካሳንቺስ የፎገረው ፉገራ ካሳንቺስ አካባቢ ያሉ ቤቶች በጣም ከመጠጋጋታቸው የተነሳ ኮርና የሚሻሙ ነው የሚመስሉት ያለው በወቅቱ አሪፍ ቀልድ ነበር

  • @hanaasegedmola6679
    @hanaasegedmola6679 Před 4 lety +1

    ጎበዝ የኔ ቆንጆ ና መ ሰ ግ ና ለ ን
    የቄራ ልጅ ከኖርወይ ❤

  • @selamawitalemu977
    @selamawitalemu977 Před 3 lety +1

    ደስ ሲሉ wow

  • @abirayakobo4723
    @abirayakobo4723 Před 4 lety +1

    የእውነት በጣም ደስ ይላሉ

  • @sitinaseid3954
    @sitinaseid3954 Před 4 lety +1

    በጣም ታምራላችሁ

  • @berukbalcha6104
    @berukbalcha6104 Před 4 lety +2

    Wow Casablanca I miss you guys. Number 1 in the. 🌎 world. We love you all my family God bless you in Jesus might name!!!!!!!

  • @user-qs2em7qs1d
    @user-qs2em7qs1d Před 3 lety

    ዋውውውውውውውውውውው እንደ እናንተ አይነቶች ይብዙልን ይመቻቹ አቦ

  • @jlingzbabishorooney2483
    @jlingzbabishorooney2483 Před 4 lety +82

    እኔ ግን unlike የሚያደርጉት ሰዎች ጤንነት በጣም ያሳስበኛል

    • @ivataiwan2068
      @ivataiwan2068 Před 4 lety +5

      የገጠር ልጆች ናቸው ዘረኞች

    • @belomos5981
      @belomos5981 Před 4 lety +3

      Kegna betoch nachewa

    • @MeskiMB
      @MeskiMB Před 4 lety +1

      Sera meslesh weys ezi wula gormsa tataf bil ager yet bederesch anchi aradaw denezoch

    • @Ethiopianlion
      @Ethiopianlion Před 4 lety

      Segetye nachew

    • @ze-yohanes4220
      @ze-yohanes4220 Před 3 lety +3

      ቄሮዎች ናቸው ቀንተው ነው ስለማይገባቸው

  • @wincell3754
    @wincell3754 Před 4 lety +1

    Masha Allah des setelu ye hagere lijoch Allah fekrun yabezelachu

  • @damabulo4759
    @damabulo4759 Před 4 lety +3

    ሁሉም ኣካባቢ እንደካዛ ብላንካ ሠፈሩን ቢያውቅ ቢደራጅ ቢተዋወቅ ጥቅሙ የትዬለሌ ነው. ወይኒ ሾው ❤👍

  • @sofimisss6222
    @sofimisss6222 Před 4 lety +1

    የምር ታስቃላቹ ደስ ስትሉ ወላሒ የመቻቹ

  • @user-zf9iq3wp7x
    @user-zf9iq3wp7x Před 3 lety +2

    Wayine Leka be alamachin lay biyanase esaka 7 saw yimasasalala yibalala Demo Ewunate ye man United degafiw sabasibe yemibal yegna safar alake kurti esun yimasalala🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-tj7ex9rz4v
    @user-tj7ex9rz4v Před 4 lety

    አቦ ይመቻቹሁ💚💛❤👏👏👏👏👏👌💪 በጣም ነው ደስ የሚትሉት

  • @tesfaye5190
    @tesfaye5190 Před 4 lety +3

    ደስ ይላል እስካሁን የአቶቢስ ተራ, የቄራ, የካሣንቺስ አይቻለው ጥሩ ነው ግን አንዳ ኳስ ሜዳ ጨዌ የሚያፈካ የትም የለም ኳስ ሜዳ አንደኛ

  • @frawenegaber7303
    @frawenegaber7303 Před 4 lety +13

    በይ ወደኛም ሰፈር ጎራ በይ ጨርቆስ ይመቻቹ ያራዳ ልጆች

  • @FB-fi4xm
    @FB-fi4xm Před 4 lety +1

    አይይይ ስታምሩ ደጉ ጊዜ😍

  • @hunbelewzelalem973
    @hunbelewzelalem973 Před 3 lety

    Great. It is lovely

  • @user-bv5he5ls8c
    @user-bv5he5ls8c Před 4 lety

    ዋውውውውውው ፍቅራቹ ሲያስቀና ኢትዮጲያዊነት እንደዚ ነው 👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ro-md6bk
    @Ro-md6bk Před 4 lety

    በጣም ያምራል

  • @amirseid8441
    @amirseid8441 Před 4 lety

    ምርጥ ፕሮግራም ነው ቀጥይበት

  • @filiwelwalo5150
    @filiwelwalo5150 Před 4 lety

    በጣም ደስ ይላላል ፍቅራቹ ይብዛ

  • @mesfinmesfin9675
    @mesfinmesfin9675 Před 4 lety +1

    አሪፍ ነው

  • @mehari4963
    @mehari4963 Před 3 lety

    ምርጥ የካምቦሎጆ ድምቀቶች ።

  • @teddymusic8561
    @teddymusic8561 Před 4 lety

    አሪፍ ነው ደስ የሚል ፕሮግራም

  • @sarazelalem2930
    @sarazelalem2930 Před 4 lety +2

    Addis Ababa people beautiful and honest people ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 Před 3 lety

    ሰላማችሁ ይብዛ ደሞቼ እግዚአብሔር አምላክህ ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 Před 3 lety

    እረበሣቅ ውዶቸ♥♥♥♥

  • @adamia3883
    @adamia3883 Před 4 lety +8

    It was love each other ❤️ God please us 🙏

  • @bealebeale6739
    @bealebeale6739 Před 4 lety

    Weynye.... Teykulgn eswa
    Yalechbetn zefen ale betam tztalegn bezefenu lagegnewu alchalkum please lakulgn ❤❤❤

  • @natnaelberhane5209
    @natnaelberhane5209 Před 4 lety

    Proud to be blankaaaaa boyy kemer ye kaza lig mehone yelel chance nw

  • @sasayemer960
    @sasayemer960 Před 4 lety

    Woooooow betame desl

  • @kiyukiyukiyu1363
    @kiyukiyukiyu1363 Před 4 lety

    ደስ ሲሉ

  • @Abemelek21
    @Abemelek21 Před 3 lety

    Ye sheger lij yeleyal 💚💛❤

  • @habibhabib-px9wx
    @habibhabib-px9wx Před 4 lety

    ወይኔ የምሬ ነው የምልሽ እድካሁን ደረሽ የዶክተሮችሁ ወሬ ያስቀኛል አንድ ያልነገርኩሽ ነገር ሳቅሽ በጣም ያምራል እረ ይናፍቀኝ ጀምሯል እሯ

  • @heilemariamdamte8882
    @heilemariamdamte8882 Před 4 lety

    WOW JamBaJa i was so amaze & happy to see him .Thanks to GOD!!!

  • @janetjanet5642
    @janetjanet5642 Před 4 lety

    Wow
    Tebarkue

  • @rukiyaidris4597
    @rukiyaidris4597 Před 3 lety

    ውድድድድድድድድድ ስታምሩ ባላችሁበት ሁላችሁ ስላማችሁ ይብዛ

  • @samzido
    @samzido Před 4 lety +2

    የመከነ ትውልድ በዚ እድሜያቹ የማንም ሙድ መያዣ

  • @tigesttadesse2362
    @tigesttadesse2362 Před 10 měsíci

    ሰፈሬ ካዛብላንካ ❤️❤️❤️

  • @robelmilkias8609
    @robelmilkias8609 Před 4 lety +1

    በጣም አሪፊ👍👍😂😂

  • @alwayslove4770
    @alwayslove4770 Před 4 lety +1

    Damn made my day # I am not even regret if I paid to watch this # so funny ! Always LOve !!

  • @anaremelka3287
    @anaremelka3287 Před 4 lety

    Kazanchis....Degemo degagemo yebarekachehu !!!!!!!!!!!

  • @efratamita8458
    @efratamita8458 Před 4 lety +3

    ከቃልዬ አጠገብ ያለዉ ባሪያ ❤

  • @user-ll2wk8wl6l
    @user-ll2wk8wl6l Před 4 lety

    ወይኔ ደስ ሲሉ አዬ ሸገር

  • @user-wi4ox4ob7w
    @user-wi4ox4ob7w Před 4 lety +17

    ዲስ ላይክ የምታረጉ ሰገጤዎች የገጠር ገረድ ሁላ ናቹ 🖕🖕🖕ያራድዬ ልጆች ኑሩልኝ ውድድድ❤️❤️❤️❤❤👈

  • @tinebebwallet1200
    @tinebebwallet1200 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እንዴት እንደምታምሩ

  • @yoftahegsilasse4742
    @yoftahegsilasse4742 Před rokem

    ደስ ስሉ

  • @romaroma1651
    @romaroma1651 Před 4 lety

    ቻቻ አምሮብሀል

  • @efratamita8458
    @efratamita8458 Před 4 lety +5

    የሸገር ልጅ ፈሡ መድሀኒት ነዉ

  • @yergalemmatbe9626
    @yergalemmatbe9626 Před 4 lety

    ዋው ስታምሩ

  • @zedhabshwet7123
    @zedhabshwet7123 Před 3 lety

    አቤት ደስ ሲሉ🤣😂😆😁

  • @obsaasbo7664
    @obsaasbo7664 Před 4 lety

    ስታምሩ

  • @marieabejemola5360
    @marieabejemola5360 Před 4 lety +1

    ወይኔ እዴት ታምራላችሁ ❤❤❤❤

  • @enatmesfin
    @enatmesfin Před 4 lety +4

    ከ fb ላይ ነው የመጣውት በጣም ነው የሚመቸው ቃልዬ ቻቻ ተመቻቹኝ ሲደብረኝ ሲደብረኝ ብቅ እላለሁ