Video není dostupné.
Omlouváme se.

ማርገጃ-2 -ሳቅ ቀጥሏል- Weyni show 12 - ወይኒ ሾው 12

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 09. 2020
  • ማርገጃ-2 ሳቅ ቀጥሏል Weyni show 12 - ወይኒ ሾው 12
    Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2020 Arts Tv World

Komentáře • 299

  • @elizabethmersha2994
    @elizabethmersha2994 Před 3 lety +53

    You guys make me day. After stress day at work you guys make relex me. This the best show keep up good work.

    • @allentester
      @allentester Před 3 lety +2

      ኤልስዬ በለመድሻት አማርኛ ብትያት ምን ነበረበት lol...ለማለት የፈለግሽው ቢገባኝም የምር እንግሊዘኛሽ በራሱ ወይኒ ሾው ነው የሆነብኝ።lol ....Here is a possible correction -->"You guy HAVE MADE MY day" "After A STRESSED day at work, you guys MADE ME RELAXED. "This IS A best show AND keep up THE good work"

    • @yeabnegusu344
      @yeabnegusu344 Před 3 lety +2

      Allen T Yo even 31 people understand her so it’s okay isn’t big deal 👎👎

    • @tadessekumssa9000
      @tadessekumssa9000 Před 3 lety +1

      Accept it will help you to know more

    • @elizabethmersha2994
      @elizabethmersha2994 Před 3 lety

      @@allentester i don't have any time to argue with you . Just be quite

    • @brookeasfaw7059
      @brookeasfaw7059 Před 3 lety +1

      ምነው ምነው እንግሊዝኛው ቢቀር በየሱስ ስም ውብ የሆነ የራሳችን ቋንቋ እያለን ምን ሆነሽ ነው ከስንተኛ ክፍል እንዳቆምሽ አስጠጣሽ ደንቆሮ መሀይም ድፍረቷ

  • @minteabmelkia8143
    @minteabmelkia8143 Před 3 lety +106

    ወይኒ ሱስ ሆናቹሁብኝ !!!! የአማረኛ ፊልም ከማየት ሺ ጊዜ ይሄ ይበልጣል !!!!

    • @michoa5489
      @michoa5489 Před 3 lety +1

      ትክክል ፩ኛ

    • @twi2415
      @twi2415 Před 3 lety +1

      በጣም ትክክል

    • @sololtsega4077
      @sololtsega4077 Před 3 lety

      አማርኛ ፊልም እስካሁን አለ እንዴ ፣ ሳይወለድ እኮ ነው የሞተው ፣ ጊዜና ገንዘባችሁን አትጨርሱ።

    • @sofihabeshawi5204
      @sofihabeshawi5204 Před 3 lety +1

      Ewnet nw

    • @jumarijumari4733
      @jumarijumari4733 Před 3 lety

      😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-pz5kq8lv2c
    @user-pz5kq8lv2c Před 3 lety +42

    ዋው የሰፈረ ልጆች ከረጅም አመት በሗላ ስላየሗቹ ደስ ነው ያለኝ እነ መስፍኔ ይመቻቹ የትም ተወለድ ማርገጃ እደግ ይልሀል ይሔ ነው የአዲስ አበባ ልጅ ሰፈር እንጂ ብሔር የለውም አቦ ተመቻቹ ምችት ድልት ይበላቹ።

    • @ahmedelhadihussien3901
      @ahmedelhadihussien3901 Před 3 lety

      ጠልፈሽ ውሰጅኝ

    • @thankthank985
      @thankthank985 Před 3 lety

      ማርገጃ የት አካባቢ ነው please????

    • @zelalemdesta499
      @zelalemdesta499 Před 3 lety

      @@thankthank985 ወደ ቀጨኔ መድሀኒያአለም

    • @RahelYalew-vx2lx
      @RahelYalew-vx2lx Před 10 měsíci

      እኛ ማርገጆች እዲነን ሸገሮች❤❤❤ ተስፍሽ ነብስ ይማር በጣም ነው ያዘንኩት የሰፈራችን ድምቀት

  • @yonnaszegeye1233
    @yonnaszegeye1233 Před 3 lety +25

    የምን ኮሜዲ ፣የምን ድራማ እንዲህ ዘና ፈታ ያደረገን ፕሮግራምሽ እንደስምሽ ከቀን ቀን የጣፈጠ ነው የመጣው ።

  • @yididiyayidi1244
    @yididiyayidi1244 Před 3 lety +7

    የሚገርመኝ ከሠፈሩ ነው እንዴ ድምፅ😍በስመአብ ብዙ ቦታ ገጥሞኛል ሲዘፍኑ ድምፃቸው ያምራል ጨዋታ አንደኛ ናችሁ ጎረቤቶቼ😊😉

  • @eryohana6039
    @eryohana6039 Před 3 lety +18

    የማርገጃ ልጆች ሁሌም አንደኛ ....ጨዋታችሁ አይጠገብም የሸገር ልጅ ሁሌም ልዩ ናቸው በቃ ምንም ማድረግ አይቻልም ፍቅር ብቻ

  • @tewodorthird7398
    @tewodorthird7398 Před 3 lety +39

    የጨረሱ አልመሰለኝም ቀልዳቸውን ፤ ክፍል 3 ያስፈልገዋል !! እናንተ ጋ በ2 ክፍል ያየሁት ልዩ ጓደኝነትን ነው ለዚህም የኤፍሬምና የወፍራሙን ልጅ መደማመጥና መከባበር ብቻ ማየት ይበቃል!!ይመቻቹ የሀገር ልጆች!!

    • @abiyt7131
      @abiyt7131 Před 3 lety +3

      👍👍👍

    • @topefa271
      @topefa271 Před 3 lety +2

      ሁሉም ቦታ የቀረቡት ደስ ቢሉም የነዚህ ግን አይጠገብም ማርገጃዎች ተመቻቹኝ!...ክፍል 3..

  • @beleteeshetugebreyohannes5284

    This is orginal comedy......not fake comedy....There are a lot of professionals in different areas....😁👏👏👏👏👏👏

  • @eritreanchanel1964
    @eritreanchanel1964 Před 3 lety +10

    I LOVE ያአራዳ ልጆች ፈቅሪ ናቹ ከአሰመራ አራዳዉ Keep it up love you guys 🇪🇷

  • @user-jv3rt2te3p
    @user-jv3rt2te3p Před 3 lety +52

    እኛ ሽገሮች ፍቅር ብቻ❤❤🇪🇹

    • @Seya_ebro
      @Seya_ebro Před 3 lety

      ያውም አምሳያ ያልተገኘልን የፎንቃ ጥግ

  • @enyishzewudu3625
    @enyishzewudu3625 Před 3 lety +26

    ይህ ልዩ የሆነ ነገር ዲስ ላይክ የምታደርጉ የሰይጣን ዲቃላዎች ናቺህ ቅናታሞች በጣም ያስቃሉ የሸገር ልጆች ልዩ ናቹህ።።

    • @user-ud2zs8qm7m
      @user-ud2zs8qm7m Před 3 lety +2

      ሰይጣን መቼ ፍቅር ይወዳል ነውና !

  • @dawitdave6328
    @dawitdave6328 Před 3 lety +17

    ወይኒዬ እባክሽ ይሄን ዝግጅት በፍፁም እንዳታቆሚው🙏🙏🙏

  • @etalmzewdu5264
    @etalmzewdu5264 Před 3 lety +4

    አቤት ውበት ፍቅር የሰፈሬ ልጆች እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ

  • @user-kj9nc1ku8d
    @user-kj9nc1ku8d Před 3 lety +33

    ዋዉዉዉ የዛሬዉ ያበደ ነዉ በመቀጠል ጎጃም በረዳ መርካቶ ሂጂ በናትሽ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤😄😄😄

    • @Seya_ebro
      @Seya_ebro Před 3 lety

      እዛ አድቃቂ እንጂ ጭዌ እሚያርፍ በስለት አይገኝም ችኳ

    • @user-kj9nc1ku8d
      @user-kj9nc1ku8d Před 3 lety

      @@Seya_ebro 😄😄😄😄😄👌

  • @user-we1oq8br4t
    @user-we1oq8br4t Před 3 lety +9

    በጣም ደስ ይላል በተለይ ኤፋር ገደለኚ
    እኔም በዚ ኣመት ወደ ኣዲስ ኣበባ ለጎብኜት ይመጣ ኣለሁ ብሮሚስ ከናንተ ኣሳልፎ ኣለሁ
    ወንድማቹ ከ ጀርመን 🇩🇪🇪🇷🙏I love you🇪🇹

  • @bezib2555
    @bezib2555 Před 3 lety +4

    የሰፈሬ ልጆች ስላየዋቹ ደስ ብሎኛል❤️ አኮራቹኝ

  • @davev4life97
    @davev4life97 Před 3 lety +4

    ጭዌ ተመችቶኛል የአራድዬ ልጆች ይመቻቹ✌ ወይኒ ምርጥ ፕሮግራም ነው በርቺ

  • @haileysussfkire8030
    @haileysussfkire8030 Před 3 lety +3

    የሰፈሬ ልጆች ጓደኞቼ ስላየሁዋችሁ ደስ ብሎኛል ሄኒ ኤፍ አዴ ሌሎችም ለሁላችሁም መልካም ህይወት ይግጠማችሁ

  • @md277
    @md277 Před 3 lety +2

    በጣም ደስ ትላላችሁ የአገሬ ልጆች ይሄ ነው የሚናፍቀኝ ሳቅ የምር ሳቅ አርቴፍሻል ሳይሆን ፕሮግራሙ በጣም ደስ ይላል ቀጥይበት።

  • @mekdilv3402
    @mekdilv3402 Před 3 lety +7

    ማርገጃ ልጅ በመሆኔ ደስ ይለኛል እወዳችኋለው

    • @enushsheger1502
      @enushsheger1502 Před 3 lety

      እኛ፡የካዙ፡ብቅሎች፡ባህርያችን፡ሻራተን፡ነው።

  • @rekikemnet4723
    @rekikemnet4723 Před 3 lety +6

    The trophy for the best YeArada Lijoch goes to MARGEJA LIJOCH

  • @solomonyalemzwede9480
    @solomonyalemzwede9480 Před 2 lety

    እንዲህ ዓይነቱን ማሕበራዊ ትስስርና አኗኗር ለማፍረስ መጣጣር የእነማን ረዥም ረጃዥዥም እጆች ይሆን? ጎበዝ የምንሞተው ይኼ ባሕላችን ይኼ ማንነታችን የፈረሰ ጊዜ ነውና ሸገሮች ማንነታችንን ማሕበራዊ ትስስሮቻችንን እንደምንም ለቀጣዩ ትውልድ ለማስተላለፍ እንሟሟት። ማርገጃዎች እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu Před 3 lety +1

    ማርገጃዎች ውድድድድድ ... ጨዋታችሁም አጠገብ ... በሀይማኖታችሁም ጠንካራ መሆናችሁ ደስ ይላል ...እንኳን ለደመራ አደረሳችሁ

  • @mdsalamsalambiplob9326
    @mdsalamsalambiplob9326 Před 3 lety +4

    ጥሩ ዝግጅት ነው አመሰግናለሁ እውነት ነው

  • @blacktube8724
    @blacktube8724 Před 3 lety +15

    አቦ ያራዳ ልጆች ይመቻቹህ

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 Před 3 lety +9

    ማርገጃዎች አራድዬዎች ኑሩልኝ። ወይኒ ትመሰገኛለሽ

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 Před 3 lety +1

    ዋውውደስስትሉ ሠላማችሁይብዛ

  • @habtamuayele7046
    @habtamuayele7046 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ላመቱ ያድርሰን

  • @tewodorthird7398
    @tewodorthird7398 Před 3 lety +9

    ...የኤፍሬም እግር : .."መልሰው" ..በጣም ነው የተመቸችኝ ክክክ

    • @user-ks3hh1gf6k
      @user-ks3hh1gf6k Před 3 lety +2

      ውነት ኤፍኮ በአካልም ድክም ነው የሚያረገው

  • @adnanworkineh5375
    @adnanworkineh5375 Před 3 lety +6

    ማርገጃ ልዩ ናችሁ ግን ሾላ፣ዘበኛሰፈር፣ችሎት ልጆች ጋር ልዩ ትዝታ እንዳላችሁ አውቃለሁኝ

  • @abi7hana109
    @abi7hana109 Před 3 lety +5

    አቦ ይመቻሉ ኢትዮጵያ ማለት እንዲ ነው የሁላችንም ፍቅር ይብዛ በያለንበት

  • @melatblackqueen4994
    @melatblackqueen4994 Před 3 lety +12

    በእናሽ ቶሎ ቶሎ ነይልን ሰላምና ፍቅሩን ያብዛላቹ

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 Před 3 lety

    በመጀመርያ ወይን ሾዎን በጣም ነው እምናመሰግነው በእውነት በጣም ነው ደስየምትሉት ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችው ከቁጥር አያጉላችው ሸገሮች ፍቅራችው እራሱ ሱስ ነው ይመቻችው ሠላማችው ይብዛልኝ የማርገጂያ ልጆች

  • @weynitubesubscribe305
    @weynitubesubscribe305 Před 3 lety +2

    ሸገሮች ያራዳ ልጆች ኑሩልን ሸገር እንዲ ናት ምድረ ዘረኛ ፍቅርን አንድነትን ጫወታን መተሳሰብን ከሸገሮች ተማሩ

  • @wolloraya3509
    @wolloraya3509 Před 3 lety +1

    እረ ያራዳ ልጆች ይመቻችሁ ጨዋታ ስትችሉ ሙድ አላቸው ከለዛ ጋር መስፍኔ ፍሲል አሪፍ የልጂነት ጎደኞቼ

  • @mariavaldez3504
    @mariavaldez3504 Před 3 lety +2

    The best show so far. Love it

  • @bekaabdu9561
    @bekaabdu9561 Před 3 lety +2

    Wayiniy ebakesh efremen wede art akarebiw betam bekate yalew new efremn yemtodute esti like gechugn

  • @abirayakobo4723
    @abirayakobo4723 Před 3 lety +2

    ወይኔ በጌታ እውነት ፍቅር ናችሁ ስትወዱ ደግሞ ጥግ ድረስ ነው የአ.አ ልጂ ባልሆንም አብሬያቸው ኖሪያለሁ ሲበዛ ፍቅር ናቸው አቦ ሰላማችሁ ይብዛልን እነ ኮሜድያን ፍልፍሉ ምናምን ተበላችሁ 😂😂😂 ወይኒየ እናመሰግናለን ።

  • @zelagirma875
    @zelagirma875 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን ያድርሰን ሰላሙን ይስጠን

  • @gerrygerry7204
    @gerrygerry7204 Před 3 lety +1

    ወይ የሸገር ልጆች ደስ ስቱሉ እኮ ቄሮዬ ዱላህን ጣልና ፍቅር ከሸገር ልጅ ተማር

  • @user-mu3vd9jf9d
    @user-mu3vd9jf9d Před 3 lety +3

    ተሰባስበው ነው ልበል የታዩም አሉ ነው ደገምነው
    ዋው ጥበብ እናተጋ ነው ያለው

  • @birhanuhaile9178
    @birhanuhaile9178 Před 3 lety +1

    ወይኒ ታድለሽ የሚገርም ፕሮግራም ነው በሳቅ ገደሉን እኮ እሲኪ 22 ማዞሪያ ሂጅና ስጎኔና ማዴላ ብለሽ አግኝቻው ስትሲቂ ትወይላሽ ምርጥ ፕሮግራም ይሆንልሻል

  • @djhabtomentertaiment7545
    @djhabtomentertaiment7545 Před 3 lety +3

    ተናፋቂዎቹ ማርገጃዎች ኸረ ሰፈራችሁ ጋብዙን እንምጣ

  • @wolowlove1234
    @wolowlove1234 Před 3 lety +2

    This is the number one show so far!!! Keep up please

  • @fitsumwelday6111
    @fitsumwelday6111 Před 3 lety +5

    የልደታ ልጅ ነኝ ቀጨኔ ማርገጃ ኣንዳኛ

  • @adambosat238
    @adambosat238 Před 2 lety

    ድንቅ ኢትዮጵያዊያን እንዴት ደስ ትላላችሁ ።

  • @salambelete1298
    @salambelete1298 Před 3 lety +15

    አይ የአዲስ አበቤዎቺ ልጆ ሲበዛ ፍቅር እኮ ናቺሁ አሁን ሰላማቺሁን የሚነሳ ሰይጣን ገባባቺሁ እንጂ ፈጣሪ ሰላማቺሁን ያብዛው

  • @user-mj7gd5yo5n
    @user-mj7gd5yo5n Před 3 lety +3

    የዉነት እዴትእደምታምሩ በምነታችሁ ያፅናችሁ

  • @meronmeron6049
    @meronmeron6049 Před 3 lety +12

    ባህላዊ ምግብ እንኩሮ በዘይት kkkkkk

  • @esmizeesmize531
    @esmizeesmize531 Před 3 lety +4

    ያራዶቹ ሰፈር ማርገጃ ዘና ፈታ

  • @sofiaosman308
    @sofiaosman308 Před 3 lety +2

    እውነት አዲስ ፍቅር ነው የመቻቹ
    መርገጃወች ኑሩልን

  • @birhananbese911
    @birhananbese911 Před 3 lety +4

    ቀጨኔ ማርገጃ ምርጥ ሰፈር ነው የምር

  • @wassimgm3188
    @wassimgm3188 Před 3 lety +1

    ሸገሮች ልዩ ናቸው.... 👍🇪🇹🇪🇹 ትቀጥላች

  • @meskeremshumie872
    @meskeremshumie872 Před 3 lety +1

    ሰፍሴን ነው ደስ እንዲላት ያረጋችሁት አቤት የድሮ አራዳ አቦ እንኑር ወይኔ የአገሬ ሰው እረ ኑሩልኝ

  • @mike9230
    @mike9230 Před 3 lety +1

    this is what you call entertainment...keep it up weyni

  • @user-mj7gd5yo5n
    @user-mj7gd5yo5n Před 3 lety +3

    ወይኔ ሆዴቆሠለ ኡፍሠላማችሁ ይብዛ

  • @Selam694
    @Selam694 Před 3 lety +9

    ድምፁ፡ዛሬ 👍ጥርት፡ብሎ፡ይሰማል
    Thank you 🙏

  • @abdellamolla6655
    @abdellamolla6655 Před 3 lety +2

    ያምራል

  • @mihretakele7
    @mihretakele7 Před 3 lety +2

    U guys lovely you make my days. Keep it up!!

  • @ggghvbjhx7285
    @ggghvbjhx7285 Před 3 lety +1

    ከሳአውዲ..አረቢያአ..ነው.ይሂንን.ፕሮግራም.የምከታተለው.በጣም.አድናቂአችሁ.ነኝ.አብዶ..አህመድ..እባላለሁ..ወዳችሁሀለው..የመቻችሁ

  • @rosarosarosarosa-yc5le
    @rosarosarosarosa-yc5le Před 3 lety +1

    Wow wowww betam temerenhu

  • @ashenafiwoldemichael912
    @ashenafiwoldemichael912 Před 3 lety +1

    ማርገጀ አንደኛ

  • @teferisyum9229
    @teferisyum9229 Před 3 lety +3

    I'm so happy for this guys from Canada

  • @Ale-hx1bc
    @Ale-hx1bc Před 3 lety +1

    Weeny, please keep the program on

  • @eluzema1654
    @eluzema1654 Před 3 lety

    ማርገጃዎች አንደኛ ናችሁ!!!!

  • @ademoz9345
    @ademoz9345 Před 2 lety

    ወይኔ ቀልደኞች ብቻ ሣትሆኑ ሀይማኖተኗችም ናችሁ ደስስስስስስ ስትሉ

  • @abdullahnageb07kuu79
    @abdullahnageb07kuu79 Před 3 lety +1

    Wow setameru fitari yetebekachehu

  • @samf2062
    @samf2062 Před 3 lety +1

    አሜን

  • @ejigbeauty9156
    @ejigbeauty9156 Před 3 lety +2

    it makes relax

  • @zekeriahassen2538
    @zekeriahassen2538 Před 3 lety +1

    Nice work weyni
    Very natural and creative!
    Next episode I will suggest kuas meda my birth place very funny and chewata awaki lijoch

  • @eskedargetachew7888
    @eskedargetachew7888 Před 3 lety +2

    በየ ቀኑ ቢሆን ምን አለበት ፈታ ነው የምታደርጉኝ ፈጣሪ ከክፋ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @user-lo1xy2bm3i
    @user-lo1xy2bm3i Před 3 lety +5

    እናንተን የመሰለ ልጆች በየሰፈሩ ሞልቶ ሸገርን ማንም ሲጨፍርበት ዝም ያላችሁበት ወኔ ግራ ይገባኛል 🤦🏻‍♀️

  • @hanangugesa1453
    @hanangugesa1453 Před 3 lety +1

    Margeja betam Des emil sefer new nuribetalehu

  • @elzaethiopia4012
    @elzaethiopia4012 Před 3 lety +1

    ወይንዬ አመሰግናለሁ

  • @gebrhanabalcha1676
    @gebrhanabalcha1676 Před 3 lety +5

    ተስፍዬ ያች ደግ እናትህ ሰላም ነች ወይ ? እኔ ከሰሜን ተፈናቅዬ ስመጣ የከናዳ ስንዴ ከአዲሱ ገቢያ ቄራ አርባ ሀለትይሁን አርባ አንድ ቀበሌ ሃምሣ ኪሎ እወስድ ነበርኩኝ እባክህን ስልክህን ፃፍልኝ እፈልጋሃለሁ የአዲሱ ገቢያ ሀግቤስ ፖሊስ ጣቢያ መርማሪው ነኝ !

  • @AA-114
    @AA-114 Před 3 lety +1

    I love Woiniye's show. I wish I was there.

  • @luchiaembaye4903
    @luchiaembaye4903 Před 3 lety

    ደስ ሲሉ በተለይ ወፍራሙና ሸዋጁ አካል ጉዳተኛው

  • @mulugetamekonnen8086
    @mulugetamekonnen8086 Před 3 lety +2

    አንደኛ !! Beautiful . ማርገጃዎች ደስ ትላላችሁ : you’re the best!! 👌🏽🏵🏵🌺🌺🌸🌸🌺🌺🏵🏵🏵💐💐

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs Před 3 lety

    የሰፈሬ ልጆች በጣም ምርጥ ነው ማርገጃ ማኛ ሰፈር ነው ሰፈሬ ኮራሁብሽ

  • @user-hb7jv3nz8p
    @user-hb7jv3nz8p Před 3 lety +1

    ወይኔየ አሪፍ ፕሮግራም ነዉ ይመቻቹሁ

  • @zinabugetachaw155
    @zinabugetachaw155 Před 3 lety

    I like a lot

  • @samsoul1711
    @samsoul1711 Před 3 lety

    ኤፍሬም በጣም ጎበዝ ኮሚዲ ነዉ ሁሉም ደሰ ይላሉ 😍😂😂😂😂

  • @barbikanboss9138
    @barbikanboss9138 Před 3 lety +10

    Salayew new like maregew
    Yelele ymechal

  • @teftec461
    @teftec461 Před 3 lety +1

    Woowww Margejjjaaa vivvvaaaaaaaa

  • @netsanetdamte9179
    @netsanetdamte9179 Před 3 lety

    ደስ ነው ምትሉኝ የሽገር ልጆች ይምቻል ፕሮግርሙ መጠጥ ባይኖርው ደስ ይላል ለምን ህፆናቶች ስለሚያዮት

  • @biwota
    @biwota Před 3 lety +2

    ማርገጃ በአንደኝነት እየመራ ነው:: እናመሰግናለን

  • @yordanoskidane5394
    @yordanoskidane5394 Před 3 lety +1

    Just....Love u guys.

  • @zabera600
    @zabera600 Před 3 lety +1

    ሸገርያንስነት ይለምልም🥰እንኳንም የናንተ ሆነኩኝ የሸገር እንቁዎቼ❣️❣️❣️

  • @ddfffmmm2208
    @ddfffmmm2208 Před 3 lety

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም

  • @zelagirma875
    @zelagirma875 Před 3 lety +2

    ወይኔ ሆዴ ቆሰለ ተባረኩ፡አቦ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @temesgensimachew881
    @temesgensimachew881 Před 3 lety +1

    Weyni cute! welcome back. your smile kills me.

  • @st-xr7vy
    @st-xr7vy Před 3 lety +1

    አዲስ አበቤ በርታ ተደራጅ ልትወረር ነው

  • @tinatamrat53
    @tinatamrat53 Před 3 lety +1

    Wowww ye arada ljuh

  • @happymedia7268
    @happymedia7268 Před 3 lety +1

    best funny intarvew አንድ አገር ካልሲ ነው የሚሸጠው የሚለው funny አሳቀኝ

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan Před 3 lety +7

    😂😂😂😂😂 ኡፍ ያገሬ አራዳች ምችት ይበላቹ አቦ

  • @henokkebede5544
    @henokkebede5544 Před 3 lety

    Best show of the year

  • @sintayehubelay8912
    @sintayehubelay8912 Před rokem

    ማርገጃዎች ፍቅሮች ናችሁ❤❤

  • @antenehasfawtafese907
    @antenehasfawtafese907 Před 3 lety

    Wow , what an amazing guys! God bless you guys !

  • @user-zl1mh9ww1w
    @user-zl1mh9ww1w Před 3 lety +7

    ቀጣይ ካዛንችስን አቅርቢልን ከቃልዬ ፍቅር ይዞኛል

  • @zortebo
    @zortebo Před 3 lety +1

    ምርጦቹ!!