Video není dostupné.
Omlouváme se.

የታዋቂ ሰዎችን ድምፅ የሚያስመስለው ወጣት...ባልደረቦቻችንን ፕራንክ አደረግናቸው //እሁድን በኢቢኤስ//

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 06. 2022
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Komentáře • 402

  • @neimneim9571
    @neimneim9571 Před 2 lety +132

    😆😆😆😆😆😆😆ልጁ ይችላል ሚለው አይገልፅውም ዋው

  • @kimo428
    @kimo428 Před 2 lety +38

    እደዚህ ታይለንት ያላቸውን ልጆች መድረክ እዲያገኙ እንርዳቸው ሁሌ አንድ አይነት ፊት ሰለቸን አረጁብን እለያችን ላይ ከልጅነት እስከ እርጅናችን

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 Před 2 lety +43

    እምዬ አገሬ ሰላምሽን አማኑኤል ያምጣልን ሁላችንም በፀሎት እንበርታ መፍትሄው እግዚአብሔር ብቻ ነው ዋውውውውው በርታ ወንድሜ

  • @fozya7515
    @fozya7515 Před 2 lety +23

    እስኪ መቅደስ ትምጣልን እምትሉ በላይክ አሳውቅን

  • @ALiALi-vd3rs
    @ALiALi-vd3rs Před 2 lety +64

    ኧረ ጥበብ በጣም ይችላል ዋው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣የፍልፍሉ 😂😂😂😂

    • @JA-mn3re
      @JA-mn3re Před 2 lety

      ፈስ ለረዥም ሰዓት መያዝ ለፊንጢጣ ካንሰር ያጋልጣል?
      czcams.com/video/g7442C7WPNQ/video.html

    • @bamlakudamtew
      @bamlakudamtew Před 11 dny

      Rtuo
      gf

  • @bezuayehubekele7174
    @bezuayehubekele7174 Před 2 lety +3

    ፀጊና ሊያ እናመሰግናለን። ሳሚ ጦሽ አደረገከን ተባረክ!!!

  • @bogalechdadi2933
    @bogalechdadi2933 Před 2 lety +16

    😀😀😀😀😀😀😀😀 እግዚአብሔር ጥበቡን ይጨምርልን 👏👏👏👏👏👏👏

  • @myownoasis
    @myownoasis Před 2 lety +53

    The boy is super talent. Ebs'ሶች ሳቃችሁ ይብዛህ.. የናተ መደብ ሁሉ is meaning full. Laugh, health, family reunion and educational. We enjoy all benefits of Mass Media.
    Many loves 🇪🇷

    • @aberameberatu3297
      @aberameberatu3297 Před 2 lety +1

       እፀገነት ማለት የጋዜጠኝነት ብቃት የሌላት ተራ ጋለሞታ ሴት ናት ሴትነቷን እየተጠቀመች ስንት ብቃት ያላቸው ጋዜጠኞች እያሉ ሚዲያ ላይ ታቀረሻለች አንድ ጋዜጠኛ በሚናገረው ጉዳይ ላይ በቂ መረጃ ለማግኘት ያነባል ፣ይጠይቃል፣ሚዛናዊ ሆናል ለሕብረተሰቡ ባህልና ወግ ዋጋ ሰጣል፣ ሆኖም ይቺ ሴት ሰነፍ ስለሆነች አብዛኛው ጊዜዋን በውበት ሳሎን የምታጠፋ ደካማ በራሶ የማትተማመን ተራ ሴት ናት ዛሬ 666 እንዲስፋፋ ለሄዋን ክሊፕ ማስተባበያ የምትሰጠው ኢቢኤስ ይችን ሴት ማባረር አለበት አለበለዚያ አድማ እንጠራለን

    • @myownoasis
      @myownoasis Před 2 lety +1

      @@aberameberatu3297 I have no clue what you are talking about.

    • @dhjjcfhjccbbbxhnccc1680
      @dhjjcfhjccbbbxhnccc1680 Před 2 lety

      @@aberameberatu3297
      e

  • @fedluasfaw9857
    @fedluasfaw9857 Před 2 lety +4

    እንደዚህ አይነት ሰዎች ጥቂቱ ለበጎ ተግባር ሲያውለው አብዛኛው ግን ያልተፈጠረውን ችግር በጠቅላይ ሚኒስትሩን የአብይ የጁዋር የእስክንድር የጃልመሮ የጌታቸው ረዳ የመሳሰሉት ድምፅ በድብቅ የተቀዳ እያለ አገር የሚያፈርስ ። ወንድማችን ይሄን ድንቅ ችሎታን ለበጎ ተግባር አውለው በርታልን ።

  • @Beka0143
    @Beka0143 Před 2 lety +14

    እናመሱግናለን በጣም ደስ ይላል በዚሁ ቀጥልበት እንወድሃለን ❤️💚💛

    • @jamalsaid4207
      @jamalsaid4207 Před 2 lety

      እንደገና ልብ ተብሎ ይታይ መራቂ ሆይ! ጠርጥር በገንፎ ውስጥ ስንጥር ።

  • @natnaelabera3673
    @natnaelabera3673 Před 2 lety +10

    በጣም የሚገርም ችሎታ ነው በርታ 👏🏾👏🏾👏🏾

  • @serkalemgetachew2121
    @serkalemgetachew2121 Před 2 lety +8

    ወይኔ ደስ የሚል ችሎታ በርታ ወንድማችን

  • @workeneh2410
    @workeneh2410 Před 2 lety +2

    ልጁ ጎበዝ ነው፣ የሚያስመስለውን ሰው መጀመሪያ ማቅረብ ነበረባችሁ

  • @astubtube
    @astubtube Před 2 lety +12

    የሶስቱንም ድምፅ በጣም ነው የሚያስመስለው በተለይ የሽመልስ በጣም ጎበዝ በርታ

  • @tibebuzeleke4531
    @tibebuzeleke4531 Před 2 lety +2

    ፀጊን አለማድነቅ አይቻልም!!!! ጎበዝ እና ጠንቃቃ!!!

  • @abukitube1765
    @abukitube1765 Před 2 lety +6

    ፕራንክ በስልክ የእኔ ረጅም ምላስ እንኳን ብዙ ሰዎችን ድምፅ መምሰል እችላለሁ

  • @leylaqatar6623
    @leylaqatar6623 Před 2 lety +17

    መቀዲ ናፍቅሸን የኔ ፍልቅልቅ

    • @leylaqatar6623
      @leylaqatar6623 Před 2 lety

      መቅዲ ኳታር በጉጉት ምጠብቀው መቅዲ ebs መልሱልን

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 Před 2 lety +15

    ወይኔ ሆዴ ቆሰለ 🤣🤣🤣😁😁😁😁🤣🤣🤣በጣም ጎበዝ ልጂ

  • @tiwuld
    @tiwuld Před 2 lety +5

    ደስ ብሎናል

  • @Turme..
    @Turme.. Před 2 lety +6

    You make my day and very encouraging Keep up. Thank you

  • @ahmeddayibjama3396
    @ahmeddayibjama3396 Před 2 lety +11

    Walhi he is so funny I watch this video more than 20 times woow

  • @kalkidansolomondemeke9638

    በጣም ደስብሎኛል💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💗💗💗💗

  • @wudesimegn3587
    @wudesimegn3587 Před 2 lety +10

    ወይኔ አምላኬ😄 አለማድነቅ አይቻልም

  • @eswagashaw8925
    @eswagashaw8925 Před 2 lety +2

    ዋውውውውው በጣም የሚገርም ችሎታ ነው በርታ

  • @abggirma8320
    @abggirma8320 Před 2 lety +10

    ያን ጊዜ በነቢዩ በኤርምያስ፥ ድምፅ በራማ ተሰማ፥ ልቅሶና ብዙ ዋይታ፤ ራሔል ስለ ልጆችዋ አለቀሰች፥ መጽናናትም አልወደደችም፥ የሉምና የተባለው ተፈጸመ።

    • @madinamadina4406
      @madinamadina4406 Před 2 lety

      🇪🇹ሰላም😅😅😅😅😅

    • @sewasew2143
      @sewasew2143 Před 2 lety

      ይቅር ይበለን:: ሰላሙንም ይላክልን::
      ከፊሎቻችን ግፋ በለው ብለን, ከፊሎቻችን አልሰማሁም አላየሁም ብለን የሰዎችን ግድያና ግፍ ሳናስቆም: ከአብይና ከሻቢያ ጋር አብረን የትግራይ ወገኖቻችንን, ለመከራና ስቃይ ዳረግናቸው..... በለቅሶአቸው ሳቅን, በረሃባቸው ጠገብን, ሴቶቻቸው ሲደፈሩ ተሳለቅን::
      ፍትህ በግፍ ለተገደሉት, ለተፈናቀሉት, ለታሰሩት, ለተደፈሩት, እንግልትና ስቃይ ለደረሰባቸው ወገኖቻችን::
      #ሰኔ16#ሻሸመኔ#ቡራዮ#ኢንጂነርስመኘው#ጄኔራልሰዐረ#ሃጫሉ#ዶርአምባቸው#አሳምነውፅጌ#ትግራይ#መተከል#አፋር#ጎንደር#ወለጋ

  • @whenimbored8404
    @whenimbored8404 Před 2 lety +20

    ፍልፍሉ እራሱ
    ቁርጥ😁🤣😁😂😂😂😂
    በአባባ ሞት

  • @Eyob797
    @Eyob797 Před 2 lety

    ጥሩ ድምፅ የማስመሰል ችሎታ አለህ።

  • @user-yj6xm3ej5m
    @user-yj6xm3ej5m Před 2 lety +5

    ወይኔ በሳቅ ባለፈው ያ የታክሲው ሹፌር ነበር በጣም አሳቀኝ ይሄ ደግሞ የባሰበት ነው ።ክክክክክ እባካችሁ አትግደሉን ፈገግ እያልን እንኑር!!

    • @jamilajal9132
      @jamilajal9132 Před 2 lety

      አሰለሙ አሉይኩሞ ወረመቱለህ ወበረከቱህ ወድ ሰለሞ ነሽ መረ ሰለሞ ለአገረቾን ሰለሞ ለህዙብቸቸን ወደ በቅንነት ሰብስ ክረይብ አድርግኘ አድስ ጀመርነኘ መመዩ የኑ ቅን የቀነ ነገር ይገጠሞሽ እንሸ አለህ

    • @Tube-rw4mu
      @Tube-rw4mu Před 2 lety

      @@jamilajal9132 ነይ እንደማመር

  • @agtube1358
    @agtube1358 Před 2 lety

    በጣም የማስመሰል ችሎታው ጥሩ ነው

  • @You-are-the-People
    @You-are-the-People Před 2 lety

    መቅደስን መልሷት ። ይቅርታ ትጠይቅ። ስህተት ያልሰራ በዚህ አለም ላይ የለም። ሁለተኛ እድል ሊሰጣት ይገባል። ከጉድለቷ ይልቅ ያላት አቅም ህዝብን ይበልጥ እንድታገለግል ያደርጋታል። መልካም የወደፊት እድሎቿ እንዳይበላሽባት መስሪያ ቤቷ EBS እና ባልደረቦቿ ልትረዷት እና ልታግዟት ይገባል።

  • @yesrayesra523
    @yesrayesra523 Před 2 lety +10

    😂😂😂😂😂😂እረ ወይኔ ይችላል ግርማ ገደለህ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před 2 lety +1

    ትችላለህ አይገልጸውም ዋውው በርታ 👌👌👌👌

  • @dzberihun1423
    @dzberihun1423 Před 2 lety +1

    በጣም ጎበዝ በጣም ፈጣን ክክክክክክክ

  • @zerihunasmamaw1062
    @zerihunasmamaw1062 Před 2 lety +1

    አንበሳ በጣም ጎበዝ በርታ

  • @esayastefera9304
    @esayastefera9304 Před 2 lety +3

    You are do gifted brother well done!!

  • @user-dg3gg6cq9d
    @user-dg3gg6cq9d Před 2 lety +1

    የምር በጣም ጎበዝዝዝ!!!!🔥🔥

  • @user-sw5iv1ls9v
    @user-sw5iv1ls9v Před 2 lety +6

    ዋው ደስይላል በጣም

  • @danielfeisa3284
    @danielfeisa3284 Před 2 lety +2

    ዘመኑ የማስመለስ ነው ጎበዝ እያሰመሰልክ ነው ግን ባለማስመሰል ለመኖር ሞክር።

  • @Nesru23
    @Nesru23 Před 2 lety +4

    በጣም ተመችቶኛል🌸

  • @user-kc8hn5so1d
    @user-kc8hn5so1d Před 2 lety +2

    ችሎታ በጣም አሪፈነው በርታ

  • @biniamtesfaye977
    @biniamtesfaye977 Před 2 lety +2

    በጣም ጎበዝ ነህ በሳቅ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @yomifkumsisabededa3469
    @yomifkumsisabededa3469 Před 2 lety +1

    you are unique man, ati nama addaati abbee!

  • @selamedani479
    @selamedani479 Před 2 lety +15

    አረ መቅዲ መልሱልን በቃ የደብራል

  • @maeritube21
    @maeritube21 Před 2 lety +3

    በጣም ገራሚ ማስመሰል ነው ትችላለህ😂😂😂😂😂

  • @user-sg1tq4dd5n
    @user-sg1tq4dd5n Před 2 lety +5

    ወይኔ ሆደ ቆሰለሆ አለማድነቅ አይቻልም

  • @fozya1495
    @fozya1495 Před 2 lety +4

    አቦ ይመቻችሁ 😄😄😄ይቺላል አይገልጽአዉም 👍👍👍👍

    • @jamilajal9132
      @jamilajal9132 Před 2 lety

      አሰለሙ አሉይኩሞ ወረመቱለህ ወበረከቱህ ወድ ሰለሞ ነሽ መረ ሰለሞ ለአገረቾን ሰለሞ ለህዙብቸቸን ወደ በቅንነት ሰብስ ክረይብ አድርግኘ አድስ ጀመርነኘ መመዩ የኑ ቅን የቀነ ነገር ይገጠሞሽ እንሸ አለህ

  • @abrishatu6812
    @abrishatu6812 Před 2 lety +4

    እውነት ለመናገር መቅዲ ናፍቃናለች

  • @karim_a5136
    @karim_a5136 Před 2 lety +3

    ኤረ ኑና ኦስብታል ወሰዱኝ በሳቅ ሞትኩት 😂😅

  • @meseretadenew3253
    @meseretadenew3253 Před 2 lety +3

    Wow he’s so talented

  • @tijsttijst4757
    @tijsttijst4757 Před 2 lety +6

    ሰላም ሰላም ሰላማችሁ ይብዛ አገራችንን ህዝባችንን ፈጣሪ ወደሣቅ ወደስላም ያርግልን

    • @JA-mn3re
      @JA-mn3re Před 2 lety

      ፈስ ለረዥም ሰዓት መያዝ ለፊንጢጣ ካንሰር ያጋልጣል?
      czcams.com/video/g7442C7WPNQ/video.html

  • @wisdomworkers1223
    @wisdomworkers1223 Před 2 lety +2

    አቦ ምን እንደምልህ አላውቅም
    ኑርልኝ

  • @sonofthenile6223
    @sonofthenile6223 Před 2 lety +5

    በቃ ትችላለህ እዋዋን👌👌👌👌

  • @thewarrior8810
    @thewarrior8810 Před 2 lety +1

    the guy is just amazing💥💥💥💥💥💥💥

  • @foozihmohamd5437
    @foozihmohamd5437 Před 2 lety +3

    እደዛሬ ስቄ አላቅም ኡፍፍፍ ሆዴ ቆሠለ ይመችሁ አማቴ ፈፈታ አረከኝ

  • @hayuhayu1868
    @hayuhayu1868 Před 2 lety +1

    ጎበዝ አለማድነቅ አይቻልም እኔም ድንቅ ችሎታ አለኝ ክክክ

  • @user-fu1sr4jf8e
    @user-fu1sr4jf8e Před 2 lety +3

    ፍልፍሉ አደኛ😂😂😂

  • @amarekassahun2695
    @amarekassahun2695 Před 2 lety +9

    Please bring Mekdes back!!!!!!!

  • @user-xr3wh9hr2w
    @user-xr3wh9hr2w Před 2 lety +7

    የፍልፍሉ ልክ ነው

  • @haimanotamanuel7320
    @haimanotamanuel7320 Před 2 lety +2

    Smiye yemwedat Ye ehite leji andgnaaaaaaaaaaaa💝💝💝🥰🥰

  • @yesaknuri1266
    @yesaknuri1266 Před 2 lety +13

    wow amazing performance

  • @heruttedesa7340
    @heruttedesa7340 Před 2 lety +1

    እረ ምድነው የምታሳየው ምልክት በፈጣሪ

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 Před 2 lety +1

    ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
    ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
    ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
    ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
    በጣም ጎበዝ በርታልን

  • @mulugetademissie2528
    @mulugetademissie2528 Před 2 lety

    በርታ ብሮ

  • @senaykalayu7274
    @senaykalayu7274 Před 2 lety +1

    አረ ይመችህ ብሮ

  • @ermiasnemomsa9653
    @ermiasnemomsa9653 Před 2 lety +1

    ጌችዬ እኮ ፕራንክ ከመደረግ አልፎ አድናቆት ላይ ነው😂😂😂😂

  • @user-jy4bj9te4b
    @user-jy4bj9te4b Před 2 lety +3

    ሆዴን አመመኝ በሳቅ አቦ ይመችክ አቦ😂😂😂😂😂😂

  • @hayatahmed6296
    @hayatahmed6296 Před 2 lety +1

    ኧረ ወይኔ በሳቅ ገደልከኝ

  • @alexnegash9184
    @alexnegash9184 Před rokem

    ሳሚ ትችላለክ ስላውኩ ደስ ብሎኛል

  • @brtibrti2042
    @brtibrti2042 Před 2 lety

    ትችላለህ በርታ

  • @yoyordetube3258
    @yoyordetube3258 Před 2 lety +1

    waw techlaleh waw waw

  • @LidatuSisay
    @LidatuSisay Před měsícem

    ዋው ትለያለህ

  • @allinfotube2159
    @allinfotube2159 Před 7 měsíci

    ይገርማል 3ሰው በአንድላይ

  • @kinjit-sn2bx
    @kinjit-sn2bx Před 2 lety +7

    ሙያ ስሻል ሚዲያ ማቃሳቅስ ንዎያላሁ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ውይ ጊዜ

  • @user-rv3in1sj5e
    @user-rv3in1sj5e Před 2 lety

    በጣምጎበዝልጅይችላል

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 Před 2 lety +2

    ዋዉዋዉ ረበስማም በርቱደስይላል😂😂😂😂😂

  • @Gg-sn9ub
    @Gg-sn9ub Před rokem

    ማሻአላ

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 Před 2 lety +6

    ወይ አንተ ልጅ ጠቅላይ ሚንስትር እኮ አንድ ድምጽ የለውም ስንቱን አስመስለህ ትችለዋለህ ሰውዬው እራሱ አስመሳይ እኮ ነው ውይ ውይ የሱስ ይቅር ብለህ ለአንተው ብዬ ነው

  • @user-vf7sg6oz2o
    @user-vf7sg6oz2o Před 2 lety

    የሚገርም ተስጦነው

  • @tadelemulatu1258
    @tadelemulatu1258 Před 2 lety +1

    ተሰብስባችኋል አለ 😂

  • @burteethiopia5528
    @burteethiopia5528 Před 2 lety

    Wawo neh gobez bertaa arif nawu

  • @chobelaw1344
    @chobelaw1344 Před rokem

    besak gedeliken. Egzabher yitebikih

  • @selnademrew3633
    @selnademrew3633 Před 2 lety

    ሳሚ አንደኛ በርታ

  • @solomonteklu7406
    @solomonteklu7406 Před 2 lety

    የሽመልስ ምርጥ ነው ....

  • @fikregebrekirstos5636
    @fikregebrekirstos5636 Před 2 lety +2

    Amazing talent

  • @ljfekerljfeker9697
    @ljfekerljfeker9697 Před 2 lety

    ሳሚ ትችላለህ በርታ

  • @helentube325
    @helentube325 Před 2 lety +3

    😂😂😂ወየው በሳቅ ፈነዳሁ 😂😂

  • @kalafattezazu4660
    @kalafattezazu4660 Před 2 lety +3

    ወይኔ ልጁ ገደለኝ hahahahahahahahahah

  • @hayattueb1589
    @hayattueb1589 Před 2 lety +3

    ወይኔ በጣም ትችላለህ ወንድሜ በርታ

  • @theatretube1886
    @theatretube1886 Před 2 lety

    You so brilliant bro!!

  • @iloveislam6161
    @iloveislam6161 Před 2 lety +1

    ወይኔ በአላህ ሥትችልበት ክክክክክክክ

  • @bkentertainment6384
    @bkentertainment6384 Před 2 lety +1

    አንድ በሶስት ተጫወትክባቸው እኮ 😂😂😂

  • @bisrat8542
    @bisrat8542 Před 2 lety +5

    great talent wow wow
    🤣🤣🤣

  • @zoeinblen2661
    @zoeinblen2661 Před 2 lety +2

    Gobez enjera yewtalh

  • @mennibeke2912
    @mennibeke2912 Před 2 lety

    ዋው ምርጥ ነህ።

  • @zelalemtenaw2096
    @zelalemtenaw2096 Před 2 lety +1

    😲 betam azenanetognal

  • @user-tr2rt2ng6x
    @user-tr2rt2ng6x Před 2 lety

    ዋው ነው

  • @selamabdu9854
    @selamabdu9854 Před 2 lety

    Jegna keep up bro and make broad your talent okey

  • @semiraumer4051
    @semiraumer4051 Před 2 lety +4

    መቅዲ ትመለስ

  • @KrdoKrdo-po3fn
    @KrdoKrdo-po3fn Před rokem

    ፍልፍሉን ቁርግ😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @tamenechtafese4439
    @tamenechtafese4439 Před 2 lety

    ጌታን አስገራሚ ነው