/የቃጠሎ ፍልሚያ/ "አዲስ አበባን 5 አመት ይበልጣታል🤣 አቃጣይ አሳበህ አልቅስ"🤣🤣 //እሁድን በኢቢኤስ//
Vložit
- čas přidán 10. 02. 2024
- An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv. - Zábava
እሼቱ ና ሴይፉ ይቃራብ ዬሚትሉ በላይክ👍
ይቅረቡ❤❤❤❤❤
ሰዉ እሚቀርበዉ በፍላጎት እኮ ነዉ በግድ እሳት ላይ መንገድ አለ እንዴ የአቶ ፍላጎት አደለም
Ahun new cewetaw
ይቅረቡ😂
Tenkolegn😂😂😂😂😂😂❤
ይህንን መልክት የምታነቡ ፈጣሪ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ
እሸቱ ና ሰይፉ ይቅረቡ ግን ሰይፉ አይችለውም 😂😂😂
ጫት የላጠው ጨጓራ ክክ
😅😅😅😅😅
አረ እሺቱን አይችሉትም መጀመሪያ በገኒ ብሮግራም ላይ በቺብስ ተወዳድሮ ነበር የምር
@@aberashwondesen4652 እረ ሰይፉን ነው አይችልም ያልኩት
እኮ
ዘመን አይሽሬዎቹ ኮሜዲያኖች ደረጀ ሀይሌ እና አስረስ በቀለ ስላየናችሁ ደስ ብሎናል ኑሩልን
🛌🛌🫀🫁👅ማታ ሆሰፒታል
በጣም ቆይቻለሁ ማለት ነው ካየሁት በጣም አረጅቷል አሰረሰ😢❤❤❤
አስረስ ነው እንዴ የምር አላወኩትም ነበር😮😂😂 ፌሰብክ ላይ አይችችው
ረጅም እድሜ ከጤና ይስጣቹ ❤
እንዴ ሴፉ ሳያረጅ አስረስ አረጀ😂
ይከ ፕሮግራም ሡሥ ሆኖብኛል አደኛነኝ ላይክ አርጉ 😂😂😂
በጣም❤❤❤
እኔም ሱስ ነው የሆነብኝ ደግሞ ዝምታ ያሸልማል የሚለውን ፕሮግራም በጣም ያስቀኛል😂😂😂😂😂😂😂
አስረስ እርጅና አምሮበታል ስሙ ሲጠራ ነው የወኩት 🥰🥰🥰🥰
በጣም እኔ ግርም ብሎኝል
እኔ እራሱ አላወኩትም ነበር 😂
Weyne awi esu new 😂😂❤❤❤
እኔ ራሱ አላወኩትም ነበር ስሙን ሲጠራ ነው ያወኩት በጣም አምሮበታል አይገልፀውም ❤❤
እኔ ደሞ ባች ኮመንት ነው አስተውዬ አይቼ ያወኩት 😄😄
🎉🎉 እንደዛሬም ቃጠሎ ቀሎ በሳቅ ያለቀበት አላየሁም።።ወንድሞች ጎበዞች ናችሁ ኑሩልን።።መቶ ሺ ነበር የሚገባችሁ።።🎉🎉
በጣም ይገርማል የአስረስ ለውጥ በፍጹም አይታወቅም ስሙ ባይጠራ ኖሮ
አዎ እውነት
እጅግ ምርጥ ውድድር ነበር ኢትዮጵያን ጀግኖች ናቸው በተለይ መከባበራቸው። አስረስ በቀለ እርጋታው ደስ ይላል
አርእኔ ይርበኛልሳያቸው እውነት😢😢😢😢😢
የበርበሬ ቃጠሎ ሰው ሊግድል ስለዚህ ይችላል ብትችሉ ትልልቅ ሰወችን አትቻዙ የበርበሬ ቃጠሎ ትን ይላል ይፍናል ትንፋሽ ያቋርጣል አስቡበት
ወይ አስረስ ብዙ ተቀየረ ❤ግን በጣም ያምርብሀል ❤
መገን ሽበትና እርጅና ውበት አለው ለካ እረጅም እድሜ ኑሩልን❤🎉❤
ወይኔ አስረስ አረጀብኝ ስሙን ሲጠራ ነው ያወኩት
እኔም ስሞ ሲጠራነው
እረ እኔም
ኧረ ሌላ ነው😂😂😊
ኑሮሮሮ እንዲህ ነው
ወይኔ ቼሪዬ በአላህ ትልቅ ሰው ሆነ አስረስዬ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ❤
አይገርምም እኔ ጭራሽ አላወኩትም 🥺 ኢቲዮጲስ እሱ ነው አይደል
@@fayroz7658ጄሪ ነው አረጀብን ከዚህ በላይ ይኑርልን
አረ ፍልፍሉን አቅርቡት ለዚህ ውድድር 😂😂😂😂
በምን ጥርሱ ይግጠዋል😂😂😂😂
@@user-yx7tp7iz6j😂😂😂
@user-yx7tp7iz6j ተንኮለኛ😅😅😅
😅@@user-yx7tp7iz6j
@@user-yx7tp7iz6j😂😂😂😂😂😂
በአስፊቲ ሞት ትሱ በጣም ነው ያሳዘነኝ
ስራ ሁኖበትጅ ልቡ ተሰብሯል
ወላሂ አወን ፊቱ ይናገራል 😢
እንዴ በጣም እንጂ ትንሱ እኮ እንደ አባቱ ነበር የሚያየው በቻ ፈጣሪ ያበርታው
Lebun gebtesh aytesh mehone alebet, aye habesha😂🤣😂
በጣም
@@eyobgebreselassie511😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ውይ አስረስን ስታዩት ደስ ያላቹ በ ላይክ ❤❤❤
አስረስ ጢሙን ቢላጨው ቢያሳጥረው
@@Ya-rm4qp
እንደኔ ግን ሚያምርበት ይመስለኛል
ሁለታችሁም የምንወዳችሁ ኮመድያኖች ረጅም እድሜ ከጤናጋ አብዝቶ ይስጥልን ደሬ የማትሰለች አባታችን ❤❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷🌷🌷🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒💙💙💙💙💙💙💙💙🌹🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒💙
ፍልፍሉ ይቅረብ የምትሉ በላክ አሳዩ
😂😂😂😂😂
ትክክል
ፍልፍሉ ከሰይፉ ጋር
በመን ጥርሱ ሊግጥ ፍልፍሉ😅😅😅
ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ለሚስቃዩ ወገኖች
አንበሳ😂😂የጥንቶቹ ደስ ሲል😮😮😮😮😮እኔም ምግብ ላቅርብ በዚህ ቀልድ ላይ መከባበር እድሜ እንና ጤና ያሁኑ ልጅ እንኳን ሊዚቁ 😊 ይመቻችሁ
ደስ ሲሉ የዛሬዎቹ የሳቅ ምንጮች እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሑላችሑ
ዘመን የማይሽራቹ አንጋፋ አርቲስቶች እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ ገና ስትናገሩ የምስቀውስ ነገር ክበሩልን ❤❤
ውይይይ እስረስ ተቀየረ 😂😂 ደስ ነው ያለኝ ስላየውት
ወይኔ የዛሬዎቹ ይለያሉ 😂😂😂አስረስ እረ በጣም ተለወጠ በድምፁ ነው ያወኩት ትንሱ እኔ ደስ የሚለኝ እንዝቃለን እንስቃለን የሚለው ነገር ከነ አክቱ ይመቸኛል ወይ ትንሱ😂😂😂😂
Inem bexamnew yemimecheny😂😂😂😂❤❤❤❤
😂😂😂😂ዛቅዛቅ ይላልዝብሎያተያዘ. ሰው ግልግልያውቃል ደስ የሚሉአባቶች
በእውነት ስላየዋችሁ ደስ ብሎኛ። ቀልድ በናንተ ጊዜ ቀረ ምርጦች።❤❤❤
በናታቹ ሰይፉን ና ነፃነትን ይቅረቡልን 🙏🙏🙏
ወይኔ አስረስ እዴት አረጀ በሉ እግዲ አላህ ይርዳቹ ዘመቃጠል
አስረስ በቀለ
መምህር ግርማ ወንድሙን የመሰለኝ እኔን ብቻ ነው በእውነት በጣም ተመሳሰሉብኝ በጣም ነው ያማረበት💜💕
ውይ አስረስ በጣም አረጀ ግን በጣም ያምርበታል ደረጄም በጣም ጠንካሮች ናቹ አረ የድሮ አርቲስቶችን የተረሱትን አቅርቡልን የዛሬው በጣም ያዝናናል😂
ኧረ ተዝረከረኩ እኮ😂😂😂 በዚህ ፕሮግራም ታሪክ ምርጡ ይሄ ነው
የዛሬዎቹ በጣም አዝናኝና በዛ ላይ 90ዎቹ ❤❤❤❤
አስረስ አረጀ እነዚ ሁለት ኮሜዲ አርቲስቶች ብዙ የሰሩ ናቸዉ
አስርስን ሳይ ጉዱን ልየዉ ብዬ ልብሴን አወለኩለት ሚለዉ ኩሜዲዉ ትዝ አለኝ ደረጂን ሳይ ደሞ ሞያሺ የሚለዉ ሙዚቃ ትዝ አለኝ መቼም ማይረሱ ኩሜዲያኖች ናቸዉ እንወዳችኋለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤🎉😢😮አመሰግናለሁ ጋር
ንቻሽችሽሽዥዥክክ77ል7ዥ😊
የኔ ምራቅ መዋጥ ምን ይሉታል😂
ወላሂ እውነትሽን የኔስ ቢሆን ክክክክ
😂😂😂😂😂 eyamershi
ባቃማስሹ ኖሮ ትታፍአት ናባራ ያወጥሻትን ምራቂ 😂😂
ሌላላ😂😂😂ሳቅ ምድነው እየተያያቹ ምትለን እንተዋወቃለን እኮ😂😂😂 አይ ደረጄ
አንጃ
ዝምታ ያሸንፍል ለምን ተቋረጠ 😕
እሱን ነው የምፈልገው አስፍው ከሞተ በኋላ የለም ግን አሁን ይቀጥል በሉ❤
እኔም ዛሬ እየጠበኩ ነዉ😮😮
ደስ ይላሉ የሃገራችን ምርጥ ኮሜድያን
😂😂። እኔ በግሌ ሳላደቃቸዉ አላልፍም እኔ አድት ቃራ መብላት አልቻልኩም
ሳህ እኔም እደዛዉ ነኝ 😂😂
በነገራችን ላይ እንደዚህ በእድሜ ገፋ ያሉ ሰወች በሚያቃጥል ነገር ባታቀርቧቸው ደስ ይለኝ ነበር ምክንያቱም ተጓዳኝ የጤና እክል ሊኖራቸው ይችላል ወጣቶች ችግር የለውም
ትክክል ወላሂ
መከባበር ከጨዋታ ጋ ደምራችሁ ዘና አደረጋችሁን እረጅም እድሜ ጤና ይስጣችሁ
ብዙ አይቻለው እውነት ጀግና ናቸው ምር ጥ የኛ ኮሜዲያን ናቸው ስወዳቹ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን
ተከፍሎ መታመም።እርግጠኛ ነኝ ይህን ከበሉ ሃላ ጨጉዋራቸው እንደሚታመም።
የምወዳችዉ ጎሜዲያን እረጅም እድሜይስጣችዉ ❤አስፊዬ ነብስእን ይማረዉ😢😢😢
በጣም በጣም በጉጉት የምጠብቀው ጨዋታ ነው
ትንሱዬ እሁድ ሲደርስ የምታዝናናኝ 😂እንዝቃለን እንዝቃለን እንዝቃለን ❤😂
ልክብለሻል
ወላሂ እኔ እራሱ
በጣም
አስረስ ሌላ ውበት ይዞ ነው የመጣው ። አሪፍ እይታ ይዞ ነው የመጣው ። ብዙ ዳሪክቴሮች የሚፈልጉት ይመስለኛል። ይመቻቹ
❤❤አስረስ ቸኮለ ለእርጅና ፂሙ ሲያምር ❤❤❤አባቴን ያየሁ መሰለኝ ❤❤
እንዴ !!አስረስ ነው ?? ድምፁ ነው እንጁ አባት አርበኛ መስሎኝ ነበር !
Yes
ትሳኤ ፍልፍሉና ማርቆስን አቅርቡልን።
ፍትህ በሳውድ እስር ቤት ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢😢😢
እርሜ ከጤና ጋር ተመኜሁላችሁ በጣም ደስ ሚል ቀልድ ከቃጠሎጋር አዝናናችሁን እናንተ እየተቃጠላችሁ እኛ በሳቅ ጨረስንው
ዋው አንጋፋዎቹ ደስ ስትሉ አስረስና ደሬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር በሳቅ ጨረስኩት
አይ ትንሱ እንዚቃሌን😂😂😂 በአንተ ዉስጥ አስፊቲን እናያለን ❤
እንደ ዛሬ ስቈ አላዉቅም ደረጀ አይኑን አጠናግሮ well done guys አዝናናችሁን ክብር ይገባችኸል።
እስቲ የቼሪ ትዝታ ያለባችሁ ?
ወይ አስረስዬ በጣም ተቀየርክብኝ❤
መለኪያ መጠን ቢኖረው ግን የተሻለ ነው፡ ወይም የቀረበላቸውን በልተው በሚጨርሱት ልክ ቢቀርብላቸው የበለጠ ውድደሩ የከበደ ይሆናል፡፡ ሁለቱም ተወዳዳሪዎች እኩል እዲደርሳቸውም ይረዳል አንዳንዴ አንደኛው ተወዳዳሪ የበለጠ ይዝቅና ይጎዳል ።
ምኗ ክፊው ነሽ
😅😅 ክፉነት እኮ አይደለም ለተወዳዳሪዎች እኩል እዲደርስ ነው 😂
የአስረስ ኮሜዲዎችን ያዬ በሳቅ ይነፍራል
ወላ ክፉ ነችሁ ለቅልቀዉ ሁለተኛ ደግሞ ነክሩ ይላሉ ሁሉም በልክ ሲሆን ደስ ይላል ዶሮዉ ሙሉ ዉን ለቅልቀዉ ነዉ የሚቀርቡት
ደረጀ ይሄንን ፕሮግራም ቢያቀርብ
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ💖💖💖💖💖ደስ የሚል ቆይታ ነበር😂😂😂
ከቃጠሎ ፕሮግራም የዛሬዎቹ ይለያሉ በሳቅ ተጀምሮ በሳቅ የሚያልቅ ልዩ ነው
እንዝቃለን እንዝቃለን 😅😅
የዛሬው ፌር አይደለም ማለቴ አልዛቁም ትንሱም ሼም ያዘው መሰለኝ ችላ ብሏል 😊
😂
ትልልቅ ሰዎች ናቸው ደግሞስ ድፍት ቢሉበት 😂😂😂😂😂
@@JdjdBdjjd-uc4wf
እውነትም 🤣🤣🤣🤣
ሸምይዞትነው ቢሞቱሰ አዳሙስየቀረውሰውአቅሮቦ
Awww it feel so so good to watch our legend comedians❤❤❤❤❤respect 🙏🙏🙏
ደረጀ እና ሀብቴ ነበር የለመዲንዉ 😢ሞትክፉ ነብስ ይማር ሀብትዬ። አስረስ በቀለ አደኛ ኮሚዲ🎉
አስረስ መሆኑን ድሙ ባይጠራ አላወኩም በጣም ተቀይሯል። ያምርብሃል ደሙ። ሁለታችሁም የልጅነት ትዝታዎቻችን። እድሜና ጤና ይስጥልን 🎉
የዛሬወቹ ዘና ያሉ ናቸው😂😂
እሺና ስይፉ የግድ ነው መቅረብ አለባቸው እንጥብቃለን 😂😂 ይቅረቡ ይቅረቡ ይቅረቡ👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👌🏾👌🏾👌🏾
እንዝቃለን እንዝቃለን እንዝቃለን part ሆዴ ቆሰለ 😂😂😂😂
ደረጄ ሀይሌ በጣም ነዉ የሚያሥቀኝ ዛሬደግሞ በጣም ሣቅሁ 😂😂😂😂😂😂
Our great legendary comedians we love you both of you 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
አስረስ እና ደሬ ትልቅ ክብር አለኝ ❤🎉
በጣም የሚያስቅ ፉክክር ነበር
አስረስ ነው እንዴ😳😳😳 በእውነት በጣም ተቀይሯል ደግሞ እርጅና ውብ አድርጎታል❤
ወይኔ አስረስዬ❤❤❤ሳደንቅህ ስወድህ የጥንት የጠዋተ ደሬ❤❤ሁለታችሀንም ከልቤ አድናቀያችሀነኝ ስላየዋችሁ ደስብላኛል በተለይ አስረስ እርጅናው እምሮብሃል🎉🎉🎉
ወይኔ አባቶቼ በጣም ነው የምወዳቸው ወላሂ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂
ወላሂ ትንሱ እንዝቃለን እንዝቃለን አይይይ እንደት እንደምወድክ በህልህም እንውቃለን አንዳትል ነውምፈራው
የድሮ ሰው እዴት ጠንካራ እንደሆነ ያየሁበት ውድድር ነው ።
አሰርሰና ደረጄ ወይ ሰወዳችሁ ግን አሰርሰ ተቀየረ ማለቴ አርጀ ርጀም እድሜ ይሰጣችሁ ❤❤🎉
በማሪያም ስብስክራብ አርጎኝ 12 የቀረኝ
አረኩሽ
💗💗
እሺ
አረኩሽ በርቺ
ወላሂ አስረስ እሚባለውን ያወኩት በኮመንት ነው 🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄አርጅቶ ተቀይሮል 💞💞💞
አስረስ ደሬ ❤❤❤ ልጅነቴን ያሰመራችሁልኝ የዘመኔ ምርጦች ስወዳችሁእክኮ እድሜናጤናይስጣችሁ❤❤❤❤❤
"Addis Abeban be 5 amet yibeltatal" hits different... I was smiling the whole time bless!
ወላሒ በጣም ጎበዝ ናችሁ
አስረስ ምን ሆኖ ነው ሶቅራጠስን መስሎ የመጣው
😅😅😅😅የምር እኔኮ ስሙን ስጠሩት ነው ያወኩት ጭራሽ ሌላ ሰው መስሏል
የዛሬዎቹ ደስ ይላሉ እርጋቸው እድሜና ጤና ይስጣችሁ
❤❤❤ የእኔ ምርጦችዬ በጣም ነው የማደቃችሁ የምወዳችው ደሬ አስረስ የዘመኔ ምርጦች ናችሁ እድሜ ከጤና ጋር ይብዛላችሁ ኑሩራኝ❤❤❤❤❤
እረ ፍልፍሉን አቅርቦል እኛም እንሳቅ 😂
የፕሮግራሙ ድምቀት ሆነዋል ዋው!!! አንደኛ
Kuhdm
9:13 🎉
ቀጣይ ሴቶች ይቅረቡልን የወንዶች ፕሮግራም መሠለ የኔ ኢቤሶች
የምንጊዜም ውድ እና ምርጥ የኮሜዲ ፈርጦች፤ ዘመን አይሽሬ ድንቅ ስራዎቻችሁ አስቂኝም አስተማሪም የሆኑ፤ ለዛሬና ለነገ ኮሜዲያን መልካም መሠረትን የጣላችሁ ዕንቁዎቻችን እንወዳችኋለን። ኮሜዲያን ደሬ እና አስረስ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁላችሁ። ድንቅ ፍልሚያ ነበር!
ግን ለምን ነው ታዋቂ ታዋቂዎችን የምትጋብዙት እሥኪ የመዳም ቅመሞችን በየ በረዳው ያሉትንም አሥቦቸው
የመዳም ቅመሞች እኮ የመዳም ቤት ኑሮ እራሱ ከዚህ የበለጠ ነው ምያካጥላት ኡፍፍፍ
ፍልፍሉና ቶሚ ይቅረቡ ❤❤
እደነዚ እያዝናና የተወዳደረ የለም🎉
አይ ደሬ ሳቅ በእናተ ጊዜ ቀረ አሰርሰ የኔ አባት ፆሎት አሉ
❤❤😂😂😂😂በጣም ተወዳጆች እድሜ ይስጣቹ ልዩዎች
የዛሬዎቹ ልዩ ናቸው ❤❤❤
ደሥ የሚሉ ፋንዱሻ የሆኑ አባቶች እየተቃጠሉ ሢሥቁ እንደት እንዳዝናኑኝ
ወይኔ ኮሜድያን አስረስ አረጀብኝ አላወቅኩትም ነበር የኔአባት❤️🙏⛪️
የእውነት ጀግኖች ጎበዝ ❤❤❤❤❤❤❤