//የቃጠሎ ፍልሚያ// እኛ ሰፈር ይሸጣል ሳሙና ... ታጠቢ ግቢና😂🤣 //እሁድን በኢቢኤስ//
Vložit
- čas přidán 20. 04. 2024
- በቃጠሎ ፍልሚያ ላይ በብዙ ስራዎቻቸው የሚታወቁት የትያተር እና የፊልም ንግስቶቹ ሙሉነሽ ተሰማ እና ፍሬህይወት ባህሩ በሚያቃጥለው ምግብ ተፈትነዋል
The theater and film queens, Mulunesh Tesema and Frehiwot Birhanu who are known for their many works were challenged by the fiery food and became the winner.
An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps the viewer right on the other side for the whole three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv. - Zábava
ቀጣይ ነፃነት ወርቅነህ እና እሹቱ መለሰ ይቅረቡልን
የሥየሥ
በትክክልተመቸኝ
እሸቱ አይመጣም ምክንያቱም ከ ኤቢስ ጋር ፀበኞች ናቸው
ውስጥ አዋቂ 😂@@fikrcherkos772
አዎ አዎ አዎ በናታቹ
ሁሉም የሚቀርቡት አርቲስቶች ሙዱ አላቸው የዛሬዎቹ ግን በጣም ይለያሉ አቦ ነፍ አመት ኑሩልኝ✌
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እሼ እና ነፃ ይቅረቡልን የምትሉ🙌👍👍👍
ለእናቶች ትልቅ ክብር አለኝ
ጠንካሮች ነችሁ ❤
ፍረዬ እኮ እልል ያለቸሰ አራዳ ናት ስትመቸኝ ❤😂😂
Tadiya rom ceti lej eko nat
enae rasu yemechae ches betam nw metmechen welahe 😂😂😂
ያውም የሮም ሲቲ
@@selamsisay3243 ምድነዉ የሮም ሴት?
@@6s8f7d yawom Italy sefer
ሴት ግን የእውነት ሁሉን ቻይናት ወንዶቹ ገና ሁለተኛው ላይ ላብ በላብ ነው የሚሆኑት ጎበዞች በጣም ነው ነምወዳችሁ የማከብራችሁ ኑሩሉን።
የዛሬወቹ በጣም ደስ ይላሉ😂😂😂😂😂😂
እዝቃለን እዝቃለን😂😂😂 የኔ ምርጦች እረጅም እድሜ ከጤናጋር ❤ሚስኪን ስቱን አጣን ዘነቡ ገሰሰ😢ትዝ አለችኝ
P
😢😢 nbesuwan yimarwe
ውይ ደስ ስትሉ በተለይ ፍርዬ ፈታ ያለች ረጅም ዕድሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ❤
አረ ፍትሕ ለጨጓራ 😂 የኔ ምርጥ እናቶች በጣም ደስ ትላላቹ
‼️በጣም እንወዳቸዋለን ‼️ ብዙ ድጋፍ &, respect የምያስፍልጋቸው ትልቅ አርቲስቶች ናቸው ‼️🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
ፍርዬ ያራድዬ ልጅ❤❤❤
በእናቶች መዝናናት እንዴት ደስ ይላል
ሁለቱም ልዩ ናቸው በጣም ምወዳቸው ማከብራቸው አርቲስቶች ናቸው እርሜ ዘመናችሁ ይባረክ ትንሱ እንዝቃለን
ወይኔ ሁለቱም የምወዳቸው ተዋናይ ናቸው እናቶች ነፍ አመት ኑሩልን በሳቅ ነው የጨረስኩት ❤❤❤❤❤❤
ሁለት በጣም ሚመቹኝ አርቲስቶች እድሜና ጤናውን ያድላችሁ
ሴትልጂ አትቃጠልም ምክንያቱም ብዙን ጊዚ መቃጠሎን ስለምትችል!🙏🏾✌🏽🕊️
በእውነት በጣም ነው ደስ የምትሉት ያራድዬ ልጆች🥰
ሳያችሁ ገና በፈገግታ ተቀበልኳችሁ። "ዘነቡዬ እግዚአብሔር ነፍሷን ይማር" እናተንም እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ። ❤
ማርያምን የኔ ባል ቢወዳደር ያሸንፍ ነበር በጣም ነዉ የሚያቃጥልነገር የሚወደዉ በሰማም እኔ ደግሞ በተቃራኒነኝ 😅😂አልወድም ማርያምን
ተመዝቡ ይላል ኢቢ ኤስ ግን ታዋቂ ሰዎችን ብቻ ነዉ የሚያቀርበዉ
Wow በጣም ነው ያዝናኑኝ እግዚአብሔር እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ የኔ እናት ደስ ስትሉ 🥰
የዛሬው ግን በቃ ይለያል ምርጥ ነው ባላለቀ እስከምል ነው ሳይ የነበረው በቃ ሆዴ ቆሰለ 😂😂😂😂😂 ምርጥ አርቲስቶች እድሜያችሁን ያርዝምልን❤❤❤❤❤❤❤
አቡን እና ጩባውን ዘጠነኛውው ሽ እምጣልን
አቡኮ ከ ቤቶች በዛብህ ጋር ቀርቧል🎉🎉
😂😂😂😂 እኔ ብሆን አዷንም አልበላ እናቶች ጎበዞች ናቸውና
የእኔ ውዶች በጣም ነው የምወዳችሁ እረጅም. እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፍርዬ የኔ እናት በጣም ነው ምወድሽ የሳቄ ምንጭ ክበሩልኝ እድሜ ከጤናጋ ❤❤❤
ሂሩቴንና በስንቱን ይቅረቡ የምትሉ በላይክ አርጉ
የሚካፑን ያስሠዳችበት እደት እዳሳቀኝ😂
ይሄ ፕሮግራም በትንሱ ነው ደስ ሚለው እዝቃለን👌👌👌
ሲያሳዝኑ በጣም ነው የዛቁት 😢 . የምንግዜም ምርጦች እረጅም እድሜ ይስጣችሁ
የኔ ምረቅ ማዋጥ ሚን ይሉታል 😂😂😂😂😂
እኔም ወላህ በጣም ነው ምራቂ የምውጠው❤❤😂😂😂
Makems nber 😂😂😂
አይ እናተ😂😂😂😂
እኔም እሚያቃጥልነገር ውስጤነው❤❤❤
😂😂😂እኔራሱ
እንዴት እንደምታምሩ እድሜና ጤና ተመኘሁላችሁ
የምር የድሮ ሰው እና የድሮ ዕቃ ውድ ነው ነፍ ዓመት ኑሩልኝ 🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ስወዳችሁ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ🙏❤
ለታላላቅ የጥበብ ሰዎች ትልቅ ክብር አለኝ❤❤❤
ወይኔ በጣም የምወዳቸው አርቲስቶች በጤና ኑሩልን ❤❤❤❤
ወይኔ እናቶች እኮ ይለያሉ ደስ ሲሉ❤❤😂😂
የወርቃማው ዘመን የሰው ልጅ ሰውነቱን የሚያውቅበት መከባበር ፍቅር ሰላም የነበረበት ዘመን እንቁዎቻችን የአሁኑን ሰው በላ ትውልድ እድሜ ለእናንተ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልን
አላቅሜ እስቃለሁ ብዬ ትን ትሎኝ ነበር😂😂😂😂😂😊
Ayzoshe 😂😂😂😂
ጤና ይስጥልኝ አከባበራቸው ደስ ይላል እድሜ ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤🎉🎉🎉
በያልቅ ተመኘሁ ለዛችሁ፤ዉበታችሁ እድሜአችሁን ያርዝምልን ❤🙏👍🥰
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንደዘገባው ሬዎቹ ያሳቀኝ የለም ጌታን ነፍፍፍ አመት ኑሩልን😂😂😂
ወይእኔ በሳቅ ገደለችኝ 😂😂😂😂😂😂
ይሄ ፕሮግራም በትንሱ ነው ደስ ሚለው እዝቃለን🎉😂😂😂
በጣም የማከበራቼው ባያቼው ባያቼው የማልጠግባቼው እቁ እናቶቼ እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 😘😘😘😘😘
ዉብ እነቶች አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤
ምርጥ እናቶች ረጂም እዲሜና ጤና💚💚💚💚💚💚💚💚
ትወና በናንተ ግዜ ቀረ❤❤❤❤❤❤
ጀግና ናችው በእውነት 3ኛው ላይ ደርዲ እራሱ ምንም አልመስላችውም
እዝቃለን እዝቃለን hahaha
የእኔ እናት😅😅😅😅😅😅
በጣም የምወዳችሁ ሙልዬ እና ፊርዬ❤❤❤❤❤❤
እሚገርሙ ተዋናዮች ፈታ ነው ያረጉኝ እረጅም እድሜ ይስጣቹ 🫶🫶🫶🌹🌹🌹🌹
የምር ትክክል ብላለች ፍሬ የዞሬዎቹ ቲክቶክ ሲሰሩ ውለው እዛው ነው የሚያድሩት የምር አስተውለሻልፍርዬ እዴት እዳሳቃችሁኝ ሴት እኮ ጀግና ነች ❤❤
የኔ ዘናጮቺ ስታምሩ አላህ ይጠብቃቺሁ በጣም ነው እምወዳቺሁ አላህ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ነው ማከብራቹ እንደናተ አይነት እናቶች እና አርቲስቶች ሳይ በጣም ደስ ይለኛል
Both best actor i love it 👏👍
አበላላቸው ውይ መብላት ነበር ያሰኛል ባላረግዝ እመጣ ነበር
እኛ ሴቶች ማ ብዚህ ማንም አይቺለንም 🙆♀️😂😂😆😋😋😋
እንዝቃለን እንዝቃለ እንካን ደና መጣችሁ ወይ ፍርዬ ታስቃላችሁ😂 😂😂😂❤❤
ዋው በእውነት በጣም ጎበዞች ናችሁ እድሜ ከጤና ይስጣችሁ💟💟💟💟💟🤔
ሁለቱንም አደንቃለሁ ፍሬ አራዳ ሙሉዬ ደግሞ ደርባባ እወዳችኻለሁ
ወይኔ ባላለቀ ብዬ ተመኘሁ 😂
የኔ እናቶቺ ደግሞ እኮ ሁለት ሁለቴ ነዉ የሚነክሩት ወንዶች እኮ አይነክሩም አንበሶች እናንተን አለማድነቅ አይቻልም ደግሞምዘናነዉ ያረጋቺሁን ፍቅርዬ ❤😂😂😂😂
ማነው እንደኔ ፍሬን እሚወዳት የኔ እናት የኔ ድምቀት ነፍ አመት ኑሬልን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቀን ወጣለት ይሄ ያበባ ጎመን ለካ እደዚህ ይበላል ጎበዞች ናችሁ መዳም ነበረች ሥበላ ያየጛት😂😂
ፍርዬ የአራዳ ልጅ ሙልዬ ስወድሽ❤️
😅😅😅😅አበባጎመን አጥት አለሽ አላለችም አይ ፍርየ
በጣም በጣም ደስስስስስ የሚሉ እናቶች በጣም በጣም በጣም ነው የምወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወላሂ የዛሬዎቹ ይለያሉ ሽ አመት ለእናቶች ሆዴ ነው የቆሰለው ልዬ 🎉😂❤ናቸው የምር ይመቻቸው🎉😂😢😮ወላሂ እኔ ራሱ ምራቄን ነው የዋጥኩት😮😅😅😅😅
እናቶቻችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
ፍርዬ ምርጥ አራዳ ወይኔ ስወዳት
ኧረ ትንሱ ለእናቶቻችን እንኳን አስብ የምን እንዘልቃለን ነው ክብር ለእናቶቻችን።
እንደዛሬው የተዝናናሁበት ቀን የለም ኑሩልን
😅😅😅😅😅😅እዉነት ነዉ ቲክቶክ ሰፈር ዉለዉ አብረዉ ይገባሉ ምርጥ አባባባል
❤❤❤❤❤እንዝቃለን😅😅
ያሁኖቹ👌👌🤣🤣🤣
ሁለት አራዶች 😂😂😂😂
እድሜ ይስጣቹ
ዛሬ በሳቅ ደከምኩ ደብሮኝ ነበር የኔ እናቶች❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ ስወዳቸው 💝ሙልዬ 💝ፍርዬ 💝የጥንቶቹ 💝ፍሬ አራዳዋ 💝ትንስዬ ድምቀታችን 💝
እንደዚህ ቪዶ ያሳቀኝየለም. ደስሲሉ
ረጂም እድሜ ከጤናጋ ተመኘሁላችሁ እቁወች❤❤
የ tik tok ተመችቶኛል 😂😂😂
የድሮ አራዳወች ዘና ነው ያደርጋቹሁን የኔ ምርጥ እናቶች ውድድድ❤❤❤❤❤
ጀግኖች ናችሁ ዋውውውውውው
ሙልየ እንዴት እንደምወድሽ ❤
ትንሱየ እንዝቃለን እንዝቃለን ❤
ወላሂ ስወዳቸው ❤❤❤❤❤
ፍርዬ. የጣሌያን ሰፈር ልጅ የዋለ እሕቶቼ. ደስትላላቾው❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂ፍሬ 🥰♥️😍ሁለቱም ደስ ይላሉ 🥰♥️
Endezare sekii alwekime. Sento wwwwwwooo❤❤❤❤❤❤
This is the best ever funny artists on this show.
Love you both.
ዋዉ የዛሬዉቹ አበሳ ናቸዉ❤❤❤❤😂😂😂
yezarawe andena new 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 fereya yarada leje 👍
ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅ሁለቱም በጣም ነው የምወዳቸው ❤❤
ሁለቱንም በጣም ነዉ ምወዳችዉ❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ክክክክ ረበሳቅ ሞትኩኝ እረጅም እድሜ ለእናቶች
ሁለቱም የሚወደዱ ናቸው❤❤❤❤
አ😂😂😂😂የቀለጠው መንደረ❤❤❤
ምርጥ እናቶች እረጅም እድሜ ይስጣችሁ እነሱን ሳይ ዘነቡ ገሰሰ ትዝ አለችኚ ነፍሷን ይማር ሞት አይቀር የኔናት