//የቃጠሎ ፍልሚያ// "ልጄ ከአረብ ሀገር ካለስ እና ምላስ ነው ይዛ የመጣችው"🤣🤣//በእሁድን በኢቢኤስ//
Vložit
- čas přidán 27. 04. 2024
- በቃጠሎ ፍልሚያው ላይ አርቲስት ተስፋዬ ይማም እና አርቲስት ሰለሞን ተጋስ ቀርብው በሚያቃጥለው ምግብ ተፈትነዋል
In the "Katelo Filmiya" challenge, artists Tesfaye Yemam and Solomon Tages showcased their skills at consuming fiery food and both emerged victorious as the winners."
የቃጠሎ ፍልሚያ በተለያየ የስራ መስክ ታዋቂ የሆኑ ሰዎችን እያቀረብን የተለያየ ደረጃ ባለው ዳጣ በመቃጠል ልምዳቸውንና ሀሳባቸውን የሚያካፍሉበት አዝናኝና ተወዳጅ ኘሮግራም ነው።
"Ye Katelo Filimya" is an entertaining and widely-loved program where we feature renowned individuals from diverse fields indulging in spicy cuisine. Join us as they share their experiences and thoughts while bravely tackling various levels of fiery spices."
An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right on the other side for the whole three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv. - Zábava
ቀጣዩ ሰይፉ በኢቢኤስና እሸቱ መለሰ ይቅረቡ የምትሉ???????
እሸቱን ከሰይፋ አታወዳድሪ
Yiqirabu sefuu fatahu ena eshetu Malesa. Ye madam qimamochi tap tap arguu bakachu
ለምን @@ema3852
ሰይፈና ነፃነት ወርቅነህ
የበአል ፕሮግራም ላይ ይጋበዙልን❤❤
እሼቱ እና ሴፉ አቃጥልልኝ😂😂
Eshine enfelgew Alne no
Ebs is the best thing to have the right to do this week but I'm going through this process for a few years to get a good job at a job that I have ever been able for and I don't know what you want to go with you as a few other one tomorrow Sunday or Thursday or Friday if you have them in a couple of weeks back and we can talk about this tomorrow Sunday and I will have to be in a good place for a while but I'm not the same way I want it for you to be in the same time and not be the best thing to happen to him and he has to be able help out with the most important part of the project and the world to make the best of my time to get a good job with this country and I am not a big deal if it is not the same person as you are the only person who can be there with you or your family is a very good thing to be there with me for a week or so far I have the best of my time to get a good job and you can also use it as an opportunity to make sure that you can get in on the phone or if it is not my fault but it is not my time and will be there and we are happy to do that you can also get the money to be a good thing to get to you are you still interested to be able help to help us out of the future and we can talk about this year as I have been able 2nd graduate school going forward to my ability and I will be happy with the new year and willingness and we can talk about this year as a whole new job and I hope you have them in a few weeks to get to know them a little bit of what is happening in my time and I will have a better idea for what you have them in a few years and I hope that we can talk about this year as I have a great place for your business as a family member and a half of my life I will have a good time in your business and your business partner will make you feel better place for your business and your life is a great place for your family to be a little bit better for your business to be in class and would be happy with the way to go back and forth between the next one for the next one is going to have a great place for your kids to go through the best for me as your son is the only way to go to the next one for a few years to get a hold of you will be the best way to do it and get a job that will help you with the best decision for you and I hope that we will be happy with the offer of your business to be a little help for me as your company and I will have a better idea for my time and will give a great place in the future of this world of your life to be a good person and I want you all the time to get in on the phone or if I can help you without having any problems or problems or anything else you need for help you out with me to help me with the other one for me and the rest of the time to go through the process of getting a job that will make you feel like a great place for you and you to get exploits and get a job that will make sure I get the wrong thing in the future and I
😄😄😄
😂😂😂😂😂
ትልቅ ሰው ጨዋታ ይችላል ደስ ሲሉ ለሁሉም እረጅም እድሜ ይስጣችሁ
ፍልፍሉና ነፃነት ወርቅነህ
ጋሽ ሰሌ ስወዶት በእውነት የአመቱ ምርጥ የቃጠሎ አባሳደር ብዮታለው በደንብ ዝቀው ነው የተወዳደሩት ለእኔ ውድድሩ ሳያልቅ አሸናፊ ኖት ❤
ጋሽ ሰሌ በጣም ሀቀኛ ናቸዉ እዉነት በደንብ ነዉ የዛቁት የኔ አባት ሲያሳዝኑ🥺እድሜና ጤና ይስጦት🙏❤ ስለሻርኩ በቃ አልቻልኩም😂😂😂
ጋሽ ሰል የምር በጣም ነው የማከብርዎት ረጅም እድሜ እናጤና ይስጣቸው ሽልማቱ ጋሽ ሰሌ ነበሩ መውሰድ የነበረባቸው ዝቀውታል ❤
እኔ እራሱ ስወዳቸዉ❤
💖💖💖💖gashe. sele. Merete abate
በጣም ደስ ሚሉ ዘና ፈታ ያደረጉ እረጅም እርሜ ከጤናዎት ጋር ተመኜሁላችሁ
ጋሽ ሰሌ የእዉነት ከልባቸዉ ነዉ የዛቁት የኛ ፈንዲሻ አባታችን❤❤❤❤❤
የኔ ውድ ጋሽ ሰሌ ለሳቸው መጨመር ነበረበት ከልባቸው ነው የተጫወቱት እድሜ ከጤና ይስጦት🙏🥰🥰🥰🥰
😁😁😁😁😁😁😁🙈🙈🙈🙈🙈 የፍል ዉሀው ነገር ላለመሳቅ ብሞክር ወላሂ አልቻልኩም እባየ ፈሰሰ በሳቅ
Me too Ayishe
እኔስ ብሆን 😂😂😂
🤣🤣🤣🤣🤣
Batm new yemsekahu eko
ጋሽ ሰሌ አባቴ የሚመስሉኝ ነገርስ ሁለታችሁም እድሜችሁን ያርዝመዉ❤❤❤❤❤❤
Yenem fathere erso nw mimasilewo simum solomon nw😂
@@Mesiso4188 ታድለሻል የኔ ስሙ ተስፍዬ ነዉ ያዉ ከሁለቱም አንድ አንድ አለኝ
አምሮኝ ነው ላይክ አረጉኝ
እንዝቃለን እንዝቃለን እንካን በሰላም መጣችሁ የዛሬዎች ደስ ይላሉ ❤🥰😂😂
ጋሺ .ሰሌ በሳቅ ገደሉኝ የምዎድዎት፠የማከብሮዎት አባቴ ኑት ሆለታችሆም ተወታችሆታል በብቃት ጨዋታዉን፠እረጂም እድሜና ጤና ይስጣችሆ ❤❤❤
እኛ የማዳም ቅመሞች ለተቸገረ ወገን እየረዳን ከላስ እና ምላስ ይዛ መጣች ክክክክክክክክክክክክ ወይ እድላችን የሆነ ኡዝታዝ ብቻ ነዉ ስለ አረብ አገር ሴት ሀቅ የተናገረው ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏 ረጅም እድሜ ከነ ጤና ይስጠዉ
የቃጠሎ ፍልሚያ አለ ትንሳኤ ምንም አይደምቅም ምርጥ አዘጋጅ ትንሱ
ይህ ፕሮግራም ጥሩ ነው አሪትስቶቹን ይደግፍል ስማቸው ትልቅ ሆኖቤታቸው እና ኪሳቸው ባዶ የሆነ ብዙ ናቸው እና ቀጥሉበት ❤❤
ትንሱ እነኳን መጣህ እንዝቃለን እንዝቃለን
ካላስና ምላስ አላለም የመዳም ቅመሞች ስሙት ክክክክ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እረእሡን አይቼ ኮሜት ላነብ ነው የመጣሁት
እኔ መቼም የሚሰድበን መብዛቱ
ለመልካሙም ለመጥፎውም የመዳም ቅመሞች ካልተጠሩ ጨዋታው አይሞቅም😂
በጣም ነው ያሳቁኝ ለዛ ያለው ጭዋታ እና ሳቅ ነበር ደስ ይላሉ😂😂😂😂😂😊
ጋሽ ሰሌና አቶ ተስፋዬ በጣም ደስ በሚል 🎉🎉🎉🎉ጨዋታ አጠናቀውታል ደስ ሲሉ
የኔ አባት ጋሽ ሰሌ በጣም ነው የምወዶት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ እግዚአብሔር ይስጥልን
እባክህ ዶ/ ር አቢይና ሽመልስ አብዲሳ
ዲያቆን ክብረትና ከንቲባዎ ይቅረቡልን የምትሉ ላይክአድርጉ
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እዚህም መጥተዉ ያቃጥሉን እንዴ ምድረ ሳክሳም ሁላ ክክክክክክክ
😂😂😂😂😂😂😂
😂😂 አዎ ባይሆን ለእነሱ ቃጠሎው ይቀንስላቸዋል
የፍል ውሃው ጎድ አልቻልኩም ወላሂ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🙈🙈🙈🙈😅😅😅😅
እኔ እራሱ እባየን ጨረስኩ በሳቅ😂😂😂😂
ወይኔ ትን ይላቸዋል ብዬ በጣም ፈርቼ ነበር በጣም ጎበዝ ናቸዉ
የኔ ጥያቄ፣ እንዝቃለን እንስቃለን የቃጠሎ ፍልሚያ ዉድድር በኋላ፣ ተወዳዳሪዎች ebsን ተሰናብተዉ ከሄዱ በኋላ የሚፈጠርባቸዉ ሁኔታዎች ካሉ ቢጠየቁ እና የተፈጠረባቸዉን፣ በእለቱ ወይም በማግስቱ ቀጥሎ ያለዉን ሂደት ቢናገሩ የሚል ሀሳብ አለኝ።
ምንም አይሆኑም
@@user-jg3sg2is8r, የኔ ጥያቄ የተወዳደሩት ይጠየቁ ልምዳቸዉን እንዲያካፍሉን እንጂ፣ ያንተን የተዳፈነ መልስ ለመስማት አልነበረም፣
ምን ማለት ነዉ? ምንም አይሆኑም፣ ማለት? ጠንቋይ ነህ እንዴ? እንዴት አወቅህ?
@@user-jg3sg2is8r
Ekuti Ekusha, ለዚህ መልስ ለመስጠት የተከፈተ አካዉንት ነዉ? ምንም አይነት information የሌለው አካዉንት የምትጠቀመዉ አልገባኝም?
አኡንበመደዳ ያቀረባቺዋቸው ምርጥሰው አጋፋዎቹ ምርጥ ሰው 👏👏
ደስ ሲሉ ማማሪያምን ይሄ ፕሮግራም ከተጀመረ ጀምሮ በጉጉት አየጠበኩ ነው ምከታተለው እንደዛሬ ግን ስቄ አላቅም ይመቻችሁ ጋሽ ሰሌ❤❤
ተወዳጆቻችን እረጅም እድሜና ጤና እንወዳችሆለን።
ዋው ለመጀመሪያ ግዜ በደንብ የሚዝቁ ጋሽ ሰሌ ዋው ትክክለኛው ተወዳዳሪ በዛ ላይ 3ት ግዜ ነው የሚጎርሱት አንዱን እኮ 😮
በጣም ነው ያዝናናችሁኝ ሁለታችሁም የማከብራችሁ ተባረኩልኝ በሚቀጥለው ደግሞ እማማ ዝናሽና እስኪ ከሳቸው ጋር የሚሄድ አንድ ሰው ደግሞ ጠቁሙ።
እድሜና ጤና ይስጣችሁ ሳቃችሁ ደስ ይላል 😍😍
አቶ ገለታ😅የበስንቱ አለቃ
በስንቴ ቀድሞ አቃጥሎታል 😂😂😂
ጋሽ ሰሌ የምር ነው የበሉት አዛዛቃቸው እራሱ ደስ ሲል ❤😂
የዛሪ ዎቹ ደሞ ያዝናናሉ😂😂😂😂😂😂😂
እኔ ግን ቅሬታ አለኝ ካነበባችሁት ከአርቲስት ውጭ ያለ ሰው አታቀርቡም ስታቀርቡም አይተን አናቅም
ሰይፉ እና እሸቱ መለሰ ይቅረቡ
አቤት ተንኮል 😄😄😄😄
እንዲህ ስቄ አላውቅም!! 😅🤣🤣የተፈጥሮ ባለተሰጥኦ አርቲስቶች ናችሁ!! እናወሰግናለን!!
የምወዳቸው አርቲስቶች❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤ በጣም ነው እምወዳችሁ እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ከጤና ጋር
እጅግ በጣም አዝናንታችሁኛል አትሰለቹም👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿
😂😂😂
ጋሽሰል እድሜጤና❤❤❤❤
😂😂😂😂የዛሬ ጉድነወ ሆደ ቆሰለ በቃ ብሉ አይ ትሱ ዛሬ ጥሩ እግዳ ናቸወ ዘና አርገዉናል
በትክክል የተወዳደሩት እነዝህ ናቸው
😂😂😂😂😂የዛሬወቹ ደግሞ በሳቅ ጨረሱን ወይኔ😂
ሰላም እንዝቃለን እዝቃለን የሚዝናናኝ ፕሮግራም ዋው ❤❤❤❤
ዳኝነት ሚዛናዊነት ነዉ።ጋሽ ሠሌን በደጣ እያቃጠልከዉ በጥያቄ ትነዘንዘዋለህ ተስፍሽ አራዳዉ ያለዳጣ ይነካዋል።ከዳኘህ ሁለቱንም እየተከታተልክ ነዉ መዳኘት ያለብህ።ወሬ አታብዛ።
የኔ አባቶች ደስ ስትሉ ሽአመት ኑሩ😍😍😍😍
ተስፌሽ እና በስንቱ አይይይ 😂😂😂😂😂 ማየት ምፈልገው😂😂😂
የራቁቱ ገጠመኝ በጣም ያስቃል🤣🤣🤣🤣🤣ኡፍፍፍ
ሆደን ነወ ያመመኝ ወላሂ😂😂😂🎉🎉
@@Sahiba-ru9en እኔ በምናቤ እየሳልኩት አልቻልኩም 🤣🤣🤣🤣🤣እፉፉ
ሰይፉና እሼን ማንዴላንምpls pls pls በአልን ፏ ያርጉት
ነፃነት እና እሸቱ ለበአል ይቅረቡ😂
ድግምት መሆን አለበት ውሀ የአላህ ፍጥሩነው እባብ የአላህ ፍጡርነው😂😂😂😂😂
ምርጥ አባቶች ደስ የሚሉ ❤❤❤❤❤❤❤
ውይ በሳቅ ነው የጨርስኩት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
የዛሬወቹ በጣም ደስይላሉ ደስሲሉ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂
እንዴት እዳሳቁኝ እድሜ ይስጥልኝ
ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂😂😂
በጣምነዉ የምታሥቀኝ ትንሡ
ውድድሩ ጥሩ ነው ነገርግን ስንት ዓርያ የሚሆኑ ትልቅ ሰዎች በዚህ በታላቅ ፃም ውስጥ ማቅርብ ትንሽ ጥሩ አይመስልም ይህንን ስል የማንንም የግል እምነት ለመንካት አይደለም
Abeba gomen new
@@elenigurta9949 Thank you for letting me know I was wondering
ሁለት ሳምንት የቀረቡት የቃጠሎ ፍሊማ በጣም እያዝናና ነው የሚዋጠሉት😂😂😂
እንዝቃለን እንዝቃለን ❤❤❤
በእውነት የሄ ሚጥሚጣ የሚያስለፈልፍ ይመስለኛል😂
ሁለቱንም ስወዳቸው❤❤❤❤❤
በጣምነዉ ያሣቁኝ የጋሼ የፍልዉሀዉ
ጋሽ ተስፍሽ እኔ መጀመሪያም ኦድ ብሶኝ ነው የሚጣውት አልቅስ አልቅስ ብሎኝ አላሉም 😂😂😂😂😂ይመቾት ትንስሽ እንዝቃለን እንዝቃለን 🥰🥰🥰
ውይ የኔ የዋህ ጋሽ ሰሌ ስወዶት
የእውነት እደዛሬ ስቄ አላቅም❤❤
Please put Neway Debebe and Tsehaye Yohannes
የፍል ውሀው ነገር 😂😂😂😂በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂😂
Ketay seyfi And eshetu pls tnsuye
እንደ አሁኖቹ ተወዳዳሪዎች በደንብ ሚጥሚጣውን የበላ የለም
ውይ ደስ ሲሉ 😅😅
Nice gesture
ወይኔ😂😂😂😂የፍልውሀው ገጠመኝ😂😂😂ኡፎይ
እረ ትንሣኤ 😂😂😂😂 የተመታ ሰው ደቅ ብሎ ሙድ ይይዛል 😂😂😂😂😂😂
ሳቄን የሰላም ያርግልኝ😂
❤❤❤❤ስወዳችው
እፍ በሳቅ ገደሉኝ እዋይ እዋይ 😂😂😂😂😂😂
እዝቃለን እዝቃለን ❤❤❤
አረ ዛሬ በሳቅ ሞቱኩ
ኢሄ ፕሮግራም በጣም አፀያፊ ፕሮግራም ነው ደግሞ የምትቀርቡት እንዳለ ክርስትያን ናቹ ኢሄ ወቅቱን ያልዋጀ የጥልቁን ሰራ የሚያስፈፅም ፕሮግራም ነው ኢቢኤሶች በጣም ታሳፍራላቹ
ጉድ ነው ምንማለት ነው 🤔🤔
ወላሂዛሬበሳቅገደሉኝ ከፍቶኝነበር😂😂😂😂😂
ውይ ፍትህ ለጨጊራ😂😂😂😂😂😂😂😂
Ye felwehawa ❤
አረ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂
የዛሬወቹ ❤❤❤❤❤
ደሥ ሲሉ
ሠላም ለሀገራችን ይሁን
❤❤❤ስወዶቸውውው❤
ትንሱ ዛሬ አዳልተሀል ጋሽ ሰሌን በጣም ተጭነሀቸዋል????? ጋሽ ተስፋይ 2 ዙር ሲጎርስ አላየነም🤔🤔🤔
ደሞም በደንብ አልዛቁ ይምር ትንሱዬ አዳልተሃል ወይም ልብ አላልክም
ወይኔ ሲዝናኑ😂😂😂😂😂
ማርያምን ቀሳቅ ነዉ ያለቅሁት😂😂😂😂😅😅😅😅የፍል ዉሀዉ ነገር የበሩ ነገር ምን አስቦነዉ😅😅😅😅😅መለመላህን እሰዉ መሀል ሳስበዉ😅😅😅😅😅😅😅😅
Tinsae gn ayinih gash Solomon lay bicha new Tesfaye bizu eyezake ayidelem gash sele tegodu betam eko yemizikut fith le gash Solomon
ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂😂
ማርያምን ጋሸ ሰሌ ዛቁት ቀላል ለመጀመርያ ጊዜ በደንብ የተጫወቱ ጀግነ አባት ኑሩልን እወድወታለው 🙏🙏🙏
ሲበድል እዲህነው አድኛው መላጣ አዲኛው ጎፈሬ😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂🎉
ዋው ❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤በሳቅ😂😂😂