አሜሪካ በነበርኩበት ወቅት በሌላ ሙያ ዉስጥ ተፈትኜ ማለፌ ለዛሬ ስብእናዬ እጅግ ጠቅሞኛል ...Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
Vložit
- čas přidán 4. 05. 2024
- "በተለያዩ መስኮች ስኬታማ እና ዝነኛ የሆኑ ሰዎች የሚጋበዝቡት በሙዚቃ እና ቀልድ የታጀበ አዝናኝ ፕሮግራም!
እሁድ ምሽት ከ1:00 ጀምሮ በ ዓባይ አገልግል ይጠብቁን።
Sekala is a talk show hosted by artist Tigist Girma which features accomplished and well-known individuals from diverse disciplines and is accentuated by music and comedy every Sunday Evening 1፡00 (LT) on Abbay tv.
Follow us on:
Subscribe: bit.ly/abbay_tv
Facebook: / abbaytv
Instagram: bit.ly/abbayTv
TikTok: bit.ly/Abbaytv
Telegram: t.me/AbbayNews
Website: abbaytv.com/
#yetnayet #ethiopianmusic #samsonmamo
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'"
ቲጂ ደርባባ እናት ስትሆኚ ነው የሚያምርብሽ ስትንቀለቀይ አያምርብሽም አሳሳቅሽ ስርአት የለውም አለባበስም ምረጪ በስርአት ማውራት,መሳቅ,ደርባባነትን ከገነት ንጋቱ ተማሪ መንፈሳዊ አንቺ ነሽ መረጋጋት ግን ትበልጥሻለች!!!!!
እንኳን እግዚአብሄር ምህረት አደረገልህ እንደኔ እደኔ ከዚህ በሃላ ለእለምና ለውበት መዝፈንህን ት ተህ ሙሉጊዜህን አምላክህን ብታገለግል እመክርሃለሁ
እጅግ የሚደነቅ የሙዚቃ ሰው ነው፣ አሁንም በቀድሞው ችሎታው ሲጫወት ለጉድ ነው! ረጅም እድሜና ጤና ሰጥቶህ በሙዚቃህ ብዙ እንደምታዝናናን ተስፋ አለኝ!
ወይኔ ቲጂ ምን መስለሻል ዛሬ 🙉🙉 ተጫወቱብሽ ከምር😂😂😂
Zmbel kotetam!!👹👺👹👺👹👺
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ወይ ሚሚየ የኔ ወድ እግዚኣብሄር ቃል ስትናገሪ ምን ኣይነት ኣንደበት ነው ❤❤❤❤ ማንሽ ትእግስት ኣንቺ ለስሙ ዘማሪ ነሽ ምትባይው ነገር ግን ብዛሬ ቀን እንካን የሞተልሽ ከሙታን የተነስልን ጌታችን መድሃንታችን እዮሱስ ክርስቶስ ኣንዲት ቁምነገር ኣልመስክርሽለትም እህቴ ሁለት ምንግስት ምርገጥ ኣይቻልም እኔ ሳይሆ እግዚኣቢሄር ነው ያለው ለምንኛውም ሚሚ ቡዙ መልእክት ኣስታላልፋለች ልኔም ላንችም ለሁሉም ስለዚ እኔ የሚጠቅመኝ ወስጃሎ ኣንቺም ቪዶው ብደምብ እይው ተጠቀሚበት ምክሬ ነው❤❤❤
ኤልያስ ተባብል ፈጣሪ እንኳን አተርፈክ እረጅም እድሜን ከጤናጋር እመኛለሁ
ኤሊያስ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ።
ቲጂ እኔ እወድሻለሁ ነገር ግን ይሄ የጋዘጠኛ ዲሲፕሊን አይደለም እግር ስቅሎ መቀመጥ አግባብ አይደለም እና አስተካክይ በተረፈ መልካሙን ሁሉ ላንቺን ለቤተስቦችሽ ይሁን
ጋዜጠኝነት አኮ ትምህርት አለው አርቲስቶች በድፋረት እየገቡበት ጋዜጠኛ ይባላሉ ዲሲፕሊኑን ከየት ይወቁት ብለሽ ነው😢
ሴት ልጅ ናት እግርዋን በርግዳ ትቀመጥልሽ ታድያ??👹👺👹👺👹👺
ምን እነዚህ የማይረቡ ኮተታሞች ናቸው። ዝምበይ ደነዝ!!!
Man , elias you still young bro thanks to god you beated cancer by grace of god hallelujah
ኤልያስዬ በስመአብ አሪፍ ሰው
ቲጂ እባክሽ እንደ ትልቅ ትንሽ ድፕርበብ በይ አትንቀልቅፕይ ስትስቂም ያዝ ብታደርጊው። እረረረረረ
የቲ ለስጠሽው ምክር እክብሮት ለኤልያስ በጣም እመስግንሻለው እ/ር ያክብርሽ ኳፊደስሽ ሁሉ ነገርሽ ሜገርምነው እርጂም እድሜ ይስጥሽ እ/ር ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚሕ ያበቃሕን አምላክ አመስግናለሑ ወንድሜ የነበርክበት አገር ጥሩ ስለሖነ ከእግዚአብሔር በታች ጥሩ ነው እንኳን ለዚሕና ለአገርሕ አበቃሕ የኔ ወንድም ኤልያስ ተባባል የጥንት የጠዋቱ ያራዳ ልጅ አይ ኤልያስየ እንተ በአገርሕ የልጅ ልጅሕም ባገሩ በእንጊልዝኛው ቢሖንም ዋናው ያንተን መያዙ ነው ደስ ይላል በዚሕ ሑኔታ ስላየሑሕ አምላክ ይመስገን እሜን
ፀበል አለልን የእግዚአብሔር
የትየ ውብ ደርባባየ ኢትዮጵያውያንዊት ነሽ በጣም አድናቂሽ ነኝ❤
ምነው ትጅ ምን አረገች እናተ ለስድብ መአት አሮጊት ሆነች አልሆነች አግቡኝ አላለች ስራዋ ላይ ናት ስድቡ ምንድነው ውዶቼ
Habesha Ayidelu Gid New😂😂
ቲጂዬ ተንቀሳቃሽ ሮቦት አስመስለውሻል አቤት ጄሶ ቲጂዬ!!!!
ገነትም ብትሆንመንቀልቀ ነው ሁለቱም አንድ አይነቶች ረጋ ቢሉ መሰልጠኑ ነው መሰለኝ።
Tigi is host she is doing her job please guys stop criticizing her she look beautiful what is going on with you people
ኤላ ስወድሕ❤
The actress is my #1 she is real,
ዘፈን ንስሀአይደለም ተው በተሠጠክ ጊዜ ተጠቀም ሞትቀጠሮየለውም ነፍስሕን አስመልጥ
እንካን እግዜሐቤር።ማረህ
Sewedw❤
Tejiye asasakeshi errr end ...
Hon
Elias Enkuan Egiziabher Mareh Egiziabher Yemsgen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
ምን አይነት ካንሰር ነው? መናገር ይቻላል?
I love you all ❤❤❤❤
የጋዜጠኛ ምግባሩን ማሞላት አለብሽ እግርሽ አሰተካክይ እንዳሁም አለባበስ
Eyesues crestos geta new yadenal yedengel lejji yadenal
አሜን!!
America it is a great country!!!!
Aluye zefenu yebekahal wod geta egzabher geze setohal
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
እንኳን አደረሳችሁ የክርስትና እምነቱ ተክተይች ሰላም ለሀገራችን 😢😢
የምን ካንሰር ነው የያዘህ
ትግሰት ሰናሰርአት ይኑርሺ እግርሺን አውርጅው
አቤት አይኔ አንዴት አይሻት
ግን ምንው ትጂ ላይ ብቻ አይንሽን ጣልሽ ሌላኛውስ የሱ ለብስ ስለሚሸፍንነው😂😂😂🌶
@@abeba2tube ሰው እያወራ እግር አይሰቀልም ውዴ😂
ልክነው ለዚውም አባት ነው ካጠገቦ ያለው@@nadarkhan5369
ሴት ልጅ ናት እግርዋን በርግዳ ትቀመጥልሽ ታድያ????👹👺👹👺👹👺
ምን እነዚህ የማይረቡ ኮተታሞች ናቸው። ዝምበይ ደነዝ!!!
ውይ ትእግስት ማለት ጨቤ ናት እኮ!! ዛሬ ድም ምን አስመስለዋታልይህኡ ፀጉር በግሉ ተለጣጥፎ!!! ኤልያስ አሜሪካን መሆንህ ዳንክ!! እንክዋን እግዚአብሔር አተረፈህ!!!
Elias I remember you just before you left Ethiopia back in 1981. You were arrested for trespass (night curfew) in Kassanchis area and all we have fun night @ 6gna police station.
The women she talk about Cancer better not to comment which is not your professions.
Any way Good luck Elias on your future life.
Yeteye konjo derbaba des setey sewodehi sen sereateshi tgi tegi errre the meregagat
❤❤❤
ምድነው ቲጅ የህንድ ጠንቋይ መሰለች 😢😢😢
ምን ድርነው ቆንጆ ሆናለች በቃ ተዋት
አንድ ሰው መጥፎ አስቸያየቸት ከሰጠ ሁሉም አንድ አይ አይነት
መሀይም አዝማሪ ያሣደከውም ልጄ ነው የሚባለው
Ere beftare egrsene awerge
ትግስት የጋዜጠኛ አቀማመጥ እንደዚ እግር ሰቅሎ አደለም...
ለምንድነው ግን የምከለከለው እናቴም አትፈቅድልኝም ነበር ለምን እንደሆነ ግን አልገባኝም እስክ አስረዱኝ😊
ትእግስት ጋዜጠኛ አይደለችም ተዋናይ ነች በቲቪ የታየ ሁሉ ጋዜጠኛ አይባልም አይደለምም ከአላመንሽ በእዚሁ ለፋሲካ በአል ዝግጅት ላይ የቲጂ እንግዳ ሆኖ የቀረበው ጋዜጠኛ ሳምሶን ማሞ የተናገረውን በደንብ እይው ጋዜጠኛ ማለት ምን እንደሆነ ያስረዳናል መልካም እይታ ።
Gazitgni aydelchim gazitgni temhert yasfelgewal
@@girumzewdie1045 በርግጥም አደለችም ግን የጋዜጠኛ ስራ እስከሰራች ድረስ እንደጋዜጠኛ ምሰል ይመረጣል ::ሳቁም ጥያቄውም አቀማመጡም....
ሴት ልጅ ናት እግርዋን በርግዳ ትቀመጥልሽ ታድያ???👺👹👺👹👺👹👺👹
ምን እነዚህ የማይረቡ ኮተታሞች ናቸው። ዝምበይ ደነዝ!!!
ኤልያስ 😊
ትእግስት ጥሩ አርቲስት ነሽ። ጋዜጠኛ ሆነሽ እግርሽን ሰቅለሽ ግን ተገቢ አደለም
ሴት ልጅ ናት እግርዋን በርግዳ ትቀመጥልሽ ታድያ???👹👺👹👺👹👺👹👺
ምን እነዚህ የማይረቡ ኮተታሞች ናቸው። ዝምበይ ደነዝ!
ጥሩ ምልከታ ነውና ለምደሽው ሊሆን ይችላል ቢሆንም ብታስተካክይው።
የምን ካንሰር ነዉ
blood
እረአቀማመጥ
ማናት ይች ለዛ ቢስ
Tg seguresh no
I agree you doubt becauseአሜሪካ ትንሽ ችግር ነው እድለኛ ስለሆንኩ ነው!!!
ኤሊያስ ተባባልን የሚያክል ሙዚቀኛ ያለ አይመስለኝም ለዛ አለው የሙዚቃው ማህበረሰብ ዘጭ አርጋቹ አኑሩት ከዚ በኋላ ሃስል ማረግ አይገባውም
አረ ሰልጥኑ ምንድነው ሰድቡ እንደተመቻት ትቀመጥ፣
ቆይ ግን እግር ማጣመር እንደ ስልጣኔ ነው ምታዩት ልበል ምንም ሳትሰሩ ተኮፍሶ መቀመጥ እስኪ ልብ ካላቹ ከምታገኙት ፕሮግራም ላይ ለተቸገረ አካፍሉ
አይ ቲጂ ዳይፐር መሠልሽ
ተንቀለቀለች። ረጋ በይ። አቀማመጧ ያስቀይማል።
አይ ጋዜጠኛ ዘለሽ ወደ ዘር ሔድሽ አየሽ ምን አይነት ስው መሖኑን ተረጂው በስደት ያለ ስው ዘር የለውም እናንተ አገር ውስጥ ያላችሑ ናችሑ በዘር የታመማችሑት ይሕን እስተካክይ እትቸኩይ ጋዜጠኛ ሲቸኩል አያምርበትም ተረጋጊ
Zmbey negerwgna !!
ዘጋሁት
ጠያቂዋ ግን የማናት ብርጭቆ ፊት በእናታችሁ? የሆቴልዋ እመቤት የሚባል ቲያትር ነበር መሰለኝ እንደዛ ነው የምትመስለው
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
tg የሚሉሽ ሴትዮ ምነዉ እንደ እናትነትሽ እንደ ታዋቂነትሽ ስርአት ብትይዢ ለቀጣዩም ትዉልድ ጥሩ አርያ ብትሆኚ :: እንደ ኢትዮጲያዉነታችን ጥሩ ጥሩ መዉረስ ማስቀጠል ያለብን ብዙ መልካም ነገሮች ስላሉ መመናቀሩ እንደ ቄብ ዶሮ ብዙ ማሽካካቱ ከአንቺ አይጠበቅም:: ደግሞም አያስከብርም ስርአት ለሁሉ ይበጃል ::ለምሳሌ እንደ እድሜዉ ስርአት ከሌለዉ አንዱ ያ ዱባ ራስ ሰይፉ ከዉጪ ያየዉን ደረቁን ኮፒ ካላረኩ ሲል ለእኛ ህዝብ ይሆናል አይሆንም ብሎ ሳያስብ ልጥፍ ሲያረገዉ እኔ ለሱ ሼም እቀረጥፋለሁ እናማ የሱን ፈለግ ከተከተልሽ ቀልጠሻል ለኢትዮጲያዉያን የምናሳየዉን በህዝባችን ባህል ወግ ስርአት አክብሮት ጋር የሚሄድ ቢሆን ይመረጣል ያልሆነዉን አንሁን ::
የዚችን ፋንድያ አቀማመጥ ማየት ይደብራል መካሪ የላትም ፋጉሎ የሆነች ነገር
Yebsebese zefen
ስንት ስርአት ያለው የተማረ ጋዜጠኛ እያለ ይቺ ክፍታፍ ስርአት የሌላትን ይቀጥራል ጋዜጤኛ ብሎ. አይ አገሬ
አንተም ክፍታፍ ቦርኮ ነህ፣ ለእንዳንተ አይነቱ ተሳዳቢ እሷም ትበዛለች
ትግሰት ሰአት ቢኖርሸ እደእድሜሸ ብትሆኘ እግርሽንም አውርፈው
ሴት ልጅ ናት እግርዋን በርግዳ ትቀመጥልሽ ታድያ????👺👹👺👹👺👹
ምን እነዚህ የማይረቡ ኮተታሞች ናቸው። ዝምበይ ደነዝ!!!
ቲጇ የሚሉሽ ከእዉቀት ነጻ የሆንሽ ፍጥረት አንተን ለመስማት አንተን ለመንካት እዚህ የነበረዉ የህዝብ መዉደድ ትያለሽ?! ምኔለን ማለት ነዉ አንተን ለመንካት ስትይ!? ክርስቶስ አደረግሽዉ እንዴ! ? ያሳፍራል!
ኤልሻ ኤልሻ ነው ወይስ ልዋጥሽሽ ልዋጥሽ
አቀማመጥሽ በጣም ይደብራል ሴትልጅ ቁርጭምቱላይነው የሚነባበረው አንች እንደወንድ ጉልበትሽላይ ማነባበሩጥሩአቀማመጥ አይደለም
Endedoroshi kesdssss
እንዴት ጋዜጠኛ እግሩን አጣምሮ ይጠይቃል
እንዴ ትዕግስት አንቺ ነሽ ???? በስመአብ ምነው እህቴ be your self I don’t like your make up sorry
አንቺ ጥፍራም እግርሽን አውርጅ! ስድ!
ኧረ እባክሸ ረጋ በይ።
ምነው እግርሽን።ስቀልሽ
እግርሽን አውርጅ ሌላው ፀጉርሽን እንደ እድሜሽ ተሰሪ እና አትቸኩይ ረጋ በይ እንደ እድሜሽ
ባንቺ አፍ?
አንቺን ብሎ ጋዜጠኛ ሰነስርዓት ይጎልሻል የአሮጊት ቅሌታም እንደ ቲነጀር እግርሽ ሰቅለሽ አሮገት እድሜሽን እወቂ ብስብስ
Doma! Kotetam!👺👹👺👹
ውይ ምን አረገቻችው ቅናት ነው
ሁሉም ሰው ያረጃል አንችም /አንተም የማያረጅ የለም ቁሞ ቀር ይልቁን ለሀገራችው ፀልዩ አልቅሱ ስለሰዉ ከማውራት እራሳችሁን ዙራችሁ መመልከት መልካም ነው
ቅናት
በሰላም ነው ግን ስድብ ነውር ነው ሚሚየ
ምንያመናቅርሻል?የሚመለከትሽ ህዝብ ውስጥእግርሽን የማየት ግዴታ የለበትም።አፍሽሁላ አሽቃባጭ ነው