ልዩ የበዓል ዝግጅት በአርቲስት በሱራፌል ተካ (ኩራ) ቤት ከኮሜዲያኖች ጋር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 05. 2024
  • ልዩ የበዓል ዝግጅት በአርቲስት በሱራፌል ተካ (ኩራ) ቤት ከኮሜዲያኖች ጋር#afelafikir #dinklijoch #ebs #seifuonebs

Komentáře • 163

  • @Peda_4444
    @Peda_4444 Před měsícem +76

    ሱራፌል ተካን የመሰለ አርቲስት... እዚህ condominium ውስጥ ነው የሚኖረው ቢባል አሁን ማን ያምናል!!? በእውነት እኔ ራሴ እኮ ቤት የለኝም.. ተከራይቼ ነው የምኖረው!! ነገር ግን ለሱ ያለኝ ክብር እጅግ በጣም ከፍ ያለ ስለሆነ... አኗኗሩን ሳይ በጣም ነው ያዘንኩት!! የማንም ቋቋቲም በአርቲስት ስም የዘነጠ ህይወት እየመራ... ሱራን በዚህ መልክ ሳይው እምባዬ ነው የመጣው!! እኔ ራሴ እኮ መንዳካ ድሃ ነኝ... ነገር ግን ሱራ ከዚህ የተሻለ መኖሪያ ቤት ይገባው ነበር!! ኢትዮጵያ የምታኮባብረው... ምርጥ ምርጥ አርቲስቶቿን አይደለም... የምታከብረው ቀጣፊ ቀጣፊውን ነው!!

    • @ytg882
      @ytg882 Před měsícem +1

      እደስራውልክነሽ

    • @brehanbekele1345
      @brehanbekele1345 Před měsícem

      Yet abattuuu yenurrr tadiya??? Wey condominiums wey condomee wist naw adaruuu !!!

    • @selambelay3046
      @selambelay3046 Před měsícem +3

      መሬት አሰጠው

    • @fitsumMana
      @fitsumMana Před měsícem +2

      ተጨማሪ ride ስራ ይስራ::

    • @user-uw7zs2vc6x
      @user-uw7zs2vc6x Před měsícem +6

      ግን ከሌለው ይሻላል በጣም በቂ ነው የራሱ ከሆነ ቦርቀቅ ቢል ምን ትርጉም አለው በትንሹ በስራውም በቤተሰብም ፍቅር ካለው በቤተሰብ በስራ ደስተኛ ሙሉ ጤነኛ ከሆነ ❤❤በ ፍቅር ይህ ቤት በጣም በቂ ነው

  • @fasikatilahun
    @fasikatilahun Před měsícem +20

    እናንተ እንቁዎች ባልና ሚስት መሆናቸሁን ዛሬ ገና አወቅኩ እድሜና ጤና ይብዛላቹ።❤
    ለወዳጅ ደስታ መትጋት እንዴት ደስስ ይላል ተባረኩ ኮሜዲያኑ❤❤❤

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 Před měsícem +13

    ስራፌኤል ተካ በጣም አድናቂው ነኝ የከበራቹት ክብረት ይስጣቹ🇪🇷🇪🇷🇪🇷ፍቅር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ቴዲ ወዲ አስመራ

  • @LydiajospheBeleble
    @LydiajospheBeleble Před měsícem +11

    ሱራ ምርጥ ሰው ድንቅ የሙያ ሰው ገቢቲ የምርጦች ምርጥ እንወዳችኋለን ቀጥሉበት

  • @bekeleemmanuel9569
    @bekeleemmanuel9569 Před měsícem +13

    የሱሬን የትዳር አጋሩን ዛሬ ነዉ ያወቅካት ተባረኩልኝ መጎበኛኘት መጠያየቅ መከባበር ባህልን ማስታወስ መልካም ነዉ ::

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Před měsícem +10

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር: በተለይ የባክ ግራውንዱ የፒያኖው ክላሲካል ተገቢውን ቦታ ነው ያገኘው መዳናቆር የለ ምን የለ👌

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 Před měsícem +6

    አቤት ኢሊቬተር የሌለው ፎቅ ይገርማል የኢትዮጵያ ኑሮ አቅመ ደካማና በሽተኛ እንዴት ብሎ ነ የሚኖረው ወንዶቹ እኮ አለከለኩ::

  • @King-27
    @King-27 Před měsícem +3

    የተባረከ ቤተሰብ እንወዳችኋለን 🙏💙

  • @kiya9587
    @kiya9587 Před měsícem +3

    አርቲስቶቻችን ግን ሲያሳዝኑ እውነት የልፋታቸውን የእውቅናቸውን ያህል አይደለም የሚኖሩት ሱሬ እስከና ባለቤቱ ምርጥ አርቲስት ናቸው የእነ ፍልፍል መደጋገፍ ደስ ይላል በርቱ

  • @Xx_N01awitheexe_Xx
    @Xx_N01awitheexe_Xx Před měsícem +10

    ባልና ሚስት መሆናችሁን ሳላቅ የሁለታችሁም አድናቂ ነበርኩ በጣ ነዉ የምወዳችሁ የባለቤትህን ስም አላቀዉም ግን እንደእሷ አሉ በቁጥር መስለዉ ሳይሆን ሆነዉ የሚተዉኑ የሚስትህ ትወና ግን ይለያል ትችላለች አይገልፃትም ብትሸለም ሁላ ደስ ይለኛል በቃ የምርጦች ምርጥ ተብላ

    • @kaltube6243
      @kaltube6243 Před měsícem

      እኔም ተገርምኩ ደጋግሜ አየሁ አብራቸው መታ ነው ብየ በጣም ምርጥ ተዋናይ ናት

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv Před měsícem +6

    እነዚህን የመሰሉ የጥበብ ሰዎች አንጋፋ አርቲስቶች ይህን የመሰለ ቤት ውስጥ ሲኖሩ ሳይ በጣም ያሳዝናል አቤት

  • @zelekefirehiwot214
    @zelekefirehiwot214 Před měsícem +4

    ምርጥ አርቲስቶች ምርጥ ባልና ሚስቶች ስመጣ እጎበኛችሗለሁ❤ በርቱ አይዞአችሁ

  • @atsedeaberham3775
    @atsedeaberham3775 Před měsícem +4

    እንኳን አደረሳችሁ ገቢቲ ሱሬ የምንግዜም ምርጦች❤❤❤

  • @haregadinokatar8035
    @haregadinokatar8035 Před měsícem +3

    እነዚህ ባልና ሚስት ናቸው እደ በማርያም ስወዳችሁ ሱሬ የታሬክ ጀግና እድሚና ጤና ይስጥልን ብርቅየወቻችን ❤አርቲስቶቻችን እናመሰግናችዃለን ሂዳችሁ መጠየቃችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ምርጦች ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Před měsícem +2

    ውይ ውይ ውይ የሱራፌል ባለቤት እቺናት ወይኔ እኔእኮ እንዴት እንደምወዳት ቃላትም የለኝም ብዙ ከዛ ማንው ስሙ ብቻ ርሳሁት መቼም መቼም እሱዋን ለማየት አንጋገሩዋ በጣም ንው የምወዳት ወይ ጉድ ባልና ሚስት ከአንድወንዝ ይቀዳል የሚባለው እንደናንተ ንው ሁለታችሁም ንፍስ ንገር ናችሁ❤️❤️🌹🌷🙏🏻🙏🏻🍾🍾🍾🍾🍾🍾💕💕💕💕💕💕💕💕👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @user-hb5xq5ug4w
    @user-hb5xq5ug4w Před měsícem +3

    ዋዉ በጣም ደስ የሚል ጨዋታ ነዉthank you sure and gebeyanesh we love you❤

  • @LydiajospheBeleble
    @LydiajospheBeleble Před měsícem +6

    ገቢቲ ሱራ የሚገርም ስራ ነው ቀጥሉበት❤❤❤

  • @Dagi-man
    @Dagi-man Před měsícem +3

    CZcams ከፈትክ በጣም ጥሩ ጎበዝ ምርጥ ምርጥ ፕሮግራሞችን እንጠብቃለን

  • @CHERNETAYELE-io5re
    @CHERNETAYELE-io5re Před měsícem +2

    በርታ ወንዲሜ ሱራፌል። your subscriber

  • @Hayat3757
    @Hayat3757 Před měsícem +3

    ሱርዬ እሰከ ባለበትህ በጣም ነው ምወዳችሁ ሱርዬ አድናቂህ ነኝ ከ ጎ ........ር❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @papiyearsema8564
    @papiyearsema8564 Před měsícem +7

    እንኳን አደረሳችሁ ሱሬ

  • @negasheshetu5627
    @negasheshetu5627 Před měsícem +1

    ታምራላችሁ ሱራፌልና ባለቤቱ ምርጥ ምርጥ ምርጥ ናችሁ

  • @kingwe37
    @kingwe37 Před měsícem +3

    ሰፈሬ ሁሌሌም ይናፉቀኛል 😢 እንቁላል faብሪካ friends and family members ♥️ top Top

  • @TemesgenAshagre
    @TemesgenAshagre Před měsícem +1

    በቅድሚያ ለዳግሚያ ትንሳየ በሰላም አደረሳችሁ እያልኩኝ በአሉ የሰላም የበረከት በአል ያድርግላችሁ ለሱራፌልና ለገበያነሺ ቀሪ ዘመናችሁ የተባረከና የተቀደሰ ያድርግላችሁ እላለሁኝ

  • @ethiotube.27
    @ethiotube.27 Před měsícem +4

    Enkan Dana matachu batam yemwodachu sure ena gabu❤❤❤❤

  • @JulietDelta007
    @JulietDelta007 Před měsícem +2

    መጣያየቅ ጥሩ ነው። ጥሩ አደረጋችሁ። ምርጡ ደምስ ❤❤❤❤። የሉባንጃ ሰፈር የድሮ ወዳጅህ። ኩራና ባለቤቱ❤❤❤❤ በርቱ። subscribed. ገበታ ላይ መነፀር??? አይልመድብህ።

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před měsícem +1

    ኡፍ 💝ሱራፌልና ገበያነሽ 💝ስወዳቸው 💝አክባሪያቹ ነኝ 💝ምርጦቹ 💝

  • @genetgenet8862
    @genetgenet8862 Před měsícem +3

    ግን ክፍያቸው አይመጥናችውም ያሳዝናል አይ ኢትዮጵያ ውጭ አገር ቢሆኑ ኑሮ እንደነሱ ሐብታም የለም ነበር።

  • @WubetAyinalem
    @WubetAyinalem Před měsícem +1

    ዋው ሥታምሩ በጣም ደሥ የሚል ፕሮግራም ነበር

  • @abebekegne128
    @abebekegne128 Před měsícem +1

    ገቢያነሽ ምርጥ ናት ።የአንጓች ጡሃ ልጅ ።ስለ ታታ አንጓች ብዙ ትዝታ አለኝ በልጅነቴ ።

  • @kabthiwagaye8344
    @kabthiwagaye8344 Před měsícem +3

    መልካም የዳግማዊ ትንሳኤ በዓል ለሁላችሁም
    የዋሸሁ እንዴ ፕሮግራም አዘጋጆች የምትሰሩትን ፕሮግራም በጣም አደንቃለሁ ገበያነሽ እጅግ አድናቂሽ ነኝ
    ዋሸሁ እንዴ በርቱ

  • @rahelpaulospaulos1349
    @rahelpaulospaulos1349 Před měsícem +3

    አይ ፍልፍሉ የጸጉርህ ስታይል አፖሎ የሚባለው ነው? ሁሉ ነገርህ ያስቀኛል ያዝናናኛል በጣም ነው የምወዳቹ መልካም በአል ይሁንላቹ

  • @user-ps6pr6mb7x
    @user-ps6pr6mb7x Před měsícem +1

    ታምራላቹ ፈጣሪእረጅምእድሜና ጤናይስጣቹ ተባረኩ።

  • @gigitubeweloo
    @gigitubeweloo Před měsícem +3

    ጀግኖች እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤❤

  • @user-vo9xl2nu7y
    @user-vo9xl2nu7y Před měsícem +2

    Demb 5 yidegem wideeee❤

  • @mamush9189
    @mamush9189 Před měsícem +2

    እንኳን አደረሳቹሁ የናት አገር ፈርጦች 🫵🫵🫵❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️

  • @henokeshetu3490
    @henokeshetu3490 Před měsícem +1

    Well done keep it the good job ❤

  • @hasenmohamed992
    @hasenmohamed992 Před měsícem +1

    እንኳን አደረሳችሁ የምወዳችሁ ወንድምና እህቶቼ! በእውነቱ እናንተ የጥበብ ፈርጥ ናችሁ፡፡ ሰላምና ፍቅር፤ ደስታና ጤና ይስጣችሁ፡፡

  • @Ms-bg8qm
    @Ms-bg8qm Před měsícem +1

    ውለታችሁ እምወዳቹ ናቹ እረጅም እድሜ ከቴናጋ ይስትልን

  • @user-gn4lv4yr7n
    @user-gn4lv4yr7n Před měsícem +6

    ዉዴ..ስወድሽ..እጂነር..የት..ጠፉ

    • @TffGfyy
      @TffGfyy Před měsícem +1

      ❤❤❤❤❤

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 Před měsícem +1

    ዶሮ ወጡ ያስጎመጃል መልካም
    ባህል ❤❤❤

  • @dagimawidegu6787
    @dagimawidegu6787 Před měsícem +1

    Betam egnam enwodachewalen❤❤❤

  • @astertamiru3963
    @astertamiru3963 Před měsícem +2

    እንኳን አደረሳችሁ ውዶች ❤❤❤

  • @Abebechyimer
    @Abebechyimer Před 25 dny

    ጌታን ሚስቱ እንደሆነች አላውቅም ነበር በጣም ነው የምወዳት እሱንም እንዳዛው ጌታ እየሱስ ትዳራቹን ይባርክላቹ ሰላሙን ፀጋውን ይስጣቹ

  • @abayneshnega4183
    @abayneshnega4183 Před měsícem +2

    Tebareku

  • @Dagi-man
    @Dagi-man Před měsícem +1

    you are very symbolic and super man so you can do any thing so keep it up Sura🙏

  • @etsegenetegebru2323
    @etsegenetegebru2323 Před měsícem +2

    Enkuwan abro adrshn adrsachwe 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Rose.86
    @Rose.86 Před měsícem +1

    እንኳን አደረሳችሁ መልካም ባህል❤❤❤

  • @wondemanehtamu6102
    @wondemanehtamu6102 Před měsícem +4

    ሱራ ታላቅ ሰው

  • @BuzayehuYeshitila
    @BuzayehuYeshitila Před měsícem +2

    በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @KasahunDessie
    @KasahunDessie Před měsícem +2

    በርቱ እንወዳችዋለን።

  • @dawitzewge
    @dawitzewge Před měsícem +1

    በርቱ❤ ሁላችሁን ም : እንወዳችኋለን ! ❤

  • @birhanuabelneh6938
    @birhanuabelneh6938 Před měsícem +1

    Des tilalachihu, enezih yilmedibachihu.

  • @z1zz954
    @z1zz954 Před měsícem +1

    ሱሬ real artist❤

  • @sofiahailu6859
    @sofiahailu6859 Před měsícem +1

    ❤❤❤❤ tebareku ❤❤❤❤

  • @elsatilahun5307
    @elsatilahun5307 Před měsícem +1

    እኛም እንወዳቹሀለን ❤❤❤❤

  • @solometebeje5211
    @solometebeje5211 Před měsícem +1

    የምወዳችሁ ጥንዶች ገብዬና ሱሬ ተባረኩልኝ።

  • @tilayekebede
    @tilayekebede Před měsícem +2

    እንኳን አደረሳችሁ

  • @josephdominique9475
    @josephdominique9475 Před měsícem +2

    All the best👏👏👏💪💪💪

  • @yasmalblooshi6939
    @yasmalblooshi6939 Před měsícem +2

    ❤❤❤❤❤

  • @wondye8200
    @wondye8200 Před měsícem +1

    ኩራ❤

  • @mikiyasakalu11
    @mikiyasakalu11 Před měsícem +1

    በጣም ድስ ትላላችው እንዲነው ባህል ማክበር

  • @addisbogale
    @addisbogale Před měsícem +2

    Hul gze be geta des ybelachu. Yemilew kehulum ybeltal::

  • @berhanulanduber4802
    @berhanulanduber4802 Před měsícem +1

    So good ❤

  • @asterdesalegn5581
    @asterdesalegn5581 Před měsícem +2

    ስታምሩ

  • @ethiopia7387
    @ethiopia7387 Před měsícem +2

    Welcome to surafel tube

  • @user-vr9ww7te1z
    @user-vr9ww7te1z Před měsícem +2

    አረ በመዳኒያለም ጥላሁን እልፍነህ አገናኙኝ እወደዎለሁ በጣም

  • @user-rh2un1qs2f
    @user-rh2un1qs2f Před měsícem +3

    ኮዶሚኔም ቤት እዴህ ነው እዴ

  • @EmaosEmaos-cw9ps
    @EmaosEmaos-cw9ps Před měsícem +2

    ውዶችዬ ;

  • @user-vb4xo8dj7b
    @user-vb4xo8dj7b Před měsícem +1

    big artist surafeal

  • @tagesechbedasso4032
    @tagesechbedasso4032 Před měsícem +1

    ጀግና ነህ ይገበእል

  • @user-ry9dr9jg8q
    @user-ry9dr9jg8q Před 18 dny

    እንድዉ ስዉዳችሁ ❤❤❤❤❤

  • @mulatyalew2894
    @mulatyalew2894 Před měsícem +2

    ሁላችሁም ትምህርት ቤት ግቡ ጥሩ ነው ።እውቀት ትምህርት ያንሳችኃል።

  • @kabthiwagaye8344
    @kabthiwagaye8344 Před měsícem +2

    ❤❤❤❤

  • @user-tm5nm9ki7m
    @user-tm5nm9ki7m Před měsícem +1

    እሰይ እሰይ እሰይ እንኳንአደረሳችሁ

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 Před měsícem +1

    ወይ እናንተ ማድጋውን ተሸከማችሁት አይፍልፍሁሉ እረ አሳቃችሁኝ ❤❤❤❤😅😅😅👍👍👍👍💪💪💪

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Před měsícem +1

    ምርጦች🙏😘😘😘

  • @sofiabesherfeleke1147
    @sofiabesherfeleke1147 Před měsícem +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @engediy
    @engediy Před měsícem +3

    So funny keep up thegood work

  • @bireandgerevlog
    @bireandgerevlog Před měsícem +2

    sur yet naber ene betam new makebrk mariamen erjim edime ka mulu tena ena desta gar ye dingle mariam lij yestk

  • @alemzerfzeleke2907
    @alemzerfzeleke2907 Před měsícem +2

    huletachum betam ewedachuhalhu

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 Před měsícem +1

    Endyaw yezendrown amtbeal kemiyaqorefdut andu Enji yemilu komiedi tebayoch nachihu

  • @maranatatube4525
    @maranatatube4525 Před měsícem +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Ms-bg8qm
    @Ms-bg8qm Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ውድድድድ

  • @woine123
    @woine123 Před měsícem +1

    የኢትዮጵያ አርቲስት

  • @tewo2000
    @tewo2000 Před měsícem +1

    🙏

  • @user-tm5nm9ki7m
    @user-tm5nm9ki7m Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tube-hl6er
    @tube-hl6er Před měsícem +2

    ጋሽ ሱራፌል ግን አርጅቶ ነዉ ወይስ አሞት ነበር ሰዉነቱ ቀነሰብኝ?😢

  • @jhon.n.paulos
    @jhon.n.paulos Před měsícem +2

    Wey surafel erengaye lay sertotal

  • @btbt4487
    @btbt4487 Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉

  • @belachewshiferaw7136
    @belachewshiferaw7136 Před měsícem +1

    ❤❤❤❤💪💪💪💪👏👏👏👏👏

  • @elisa3493
    @elisa3493 Před měsícem +2

    የኢትዮጲያ አፓርታማ፡ኤልቬተር የሌለው፡እዴትነው፡ግን፡እቃ፡ሚያወጡት ሚያወርዱት፡ሰውቢታመምስ፡አካልጉዳተኛስ፡ወይኔ፡ህዝቡ

  • @seyefemelesew7890
    @seyefemelesew7890 Před měsícem +1

    Enkhune adersachu washew endi Ena le Surafel betsboch chemer.

  • @Sintago-cs8ox
    @Sintago-cs8ox Před měsícem +2

    40min. ትነሽ ነው

  • @sofiabesherfeleke1147
    @sofiabesherfeleke1147 Před měsícem +2

    Geta Jesus Christus yetxabekachuo enwedachualen

  • @baruckbehailu7907
    @baruckbehailu7907 Před měsícem +1

    Enante tiru teyaki nachihu

  • @bethlehemasfaw9838
    @bethlehemasfaw9838 Před měsícem +1

    የንግሊዝኛው እምባዪን ያፈስስው😂😂😂😍😍😍

  • @HabeshaPrank
    @HabeshaPrank Před měsícem +3

    ቆይ ቆይ ሱራ PRO ሆኗል እንዴ? ኧ...?

  • @mierafteshager10
    @mierafteshager10 Před měsícem +1

    ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @fitsumMana
    @fitsumMana Před měsícem +1

    30 አመት መድረክ ቆሜ? ና 7 elven ስራበት ይጠፉልሀል::