የ2 ሚሊዮን ብር ፍልሚያ አሸናፊዎች እግቱ እና ማትያስ | ደሞ አዲስ | Demo Addis
Vložit
- čas přidán 1. 06. 2024
- Join this channel to get access to perks:
/ @addiswalta
በደሞ አዲስ የአሸናፊዎች አሸናፊ የፍፃሜ ውድድር፤ የ2 ሚሊዮን ብር ፍልሚያ አሸናፊዎች እግቱ እና ማትያስ ደርብ
#Addiswalta #Ethiopia #News #ደሞ_አዲስ #ያሬድ_ነጉ #yared_negu #yeshi_demelash #የሺ_ደመላሽ #egitu #እግቱ #አንግዳሰው #Engedasew #tedy #ቴዲ
Addis Walta Instagram: addiswalta?...
Addis walta FM 105.3 youtube : / @addiswaltafm105.3
Entertainment youtube: / @addiswaltaentertainment
Afaan Oromoo youtube: / @awafaanoromoo
Tigrigna youtube: / @awtigrigna
CZcams Main channel: / @addiswalta
AW English : / @awenglish1
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
AW English Facebook : / 100068007437624
#WaltaTV #addiswalta
ለፍፃሜ ግን የህዝብ ድምፅ ሳይሆን ሌሎች ተጋባዥ ዳኖችን አምጥታችሁ በችሎታ ነበር መሆን ያለበት በድምፅም ከለር ይሁን በችሎታ ይሄ ልጅ ከ2ቱ አይበልጥም ::
Betam lik nw
Em esmamalehu betam yasaznal adis neger enamta blew blijochu moral techawetu
አሳምሮ ይበልጣል
@@user-zi1oi6ob4w😅😅😅 በቅጥነት ነው😅😅😅
አደኛ ለኔ ከነ ድምፅ ከነ መድረክ አያያዝ አደኞች አነ ያሬድናቸው ቢኖረኝ ለነ የሬዶ አራት ሚሊዬን ነበር ምሸልማቹ አሁንም ሁሌ አደኛ ናቹ 100/ 100
አብርሀም አንደኛ ነው
ችሎታ ብቻ ኖሮት ሰው ከሌለለው አያሸንፍም ቆንጆ ቀልድ ነው😅
እንኳን ደስ አለህ ማቲዬ❤ You deserve it❤❤
የሺዬ አንቺና ልጅሽ አንደኛናችሁ
Liju new inde
አባቴ እውቀት ችሎታ 0 ⁰/₀ ነው እድል ደሞ አዲሰ 🙃🙃🙃🙃 የምታሰቡት ሰንት ብቃት እያላቸው ለፍፃሜ የህዝብ ድምፅ ውሳኔ መደምደማቹ የጤናቹ ነገር ያሳሰበኛል😢😢
በመጀመሪያ ሶስቱም ተወዳዳሪዎች እጅግ አስደስተውኛል ግን የመጨረሻው ውድድር ላይ በህዝብ ቮት መሆኑ ልክ አይደለም ህዝብ ህዝብ ነው ቮት መስጠቱ ተገቢ ነው ቢሆንም ውድድር ነውና በገለልተኛ ዳኞች ውሳኔ መሆን ነበረበት
3 ነበር መሆን የነበረበት ፕላት ፎርሙ መከለስ አለበት የህዝብ ድምፅ 30% እንኳን ሲበዛ ነው
ፍፁም ስህተት ህዝም ከስሜት ነው የሚደግፈው ጥበብ ደሞ በጠቢባን ነው መዳኘት ያለባት
በስሜት ብቻ አይደለም የአገሩ የአካባቢው ብሎም ኦሮሚኛ በብዛት በመዝፈኑ የመጣ ነው እንደ ስሜትማ ቢሆን በእለቱ የ ደብረዘይቱ ልጀ
ጅ ገራሚ አቀራረብ ነበረው በተለይ የጋሽ ምንሊክን
ትልቅ የጥበብ ዘርፍ መሆኑ ይታወቃል ታዲያ እንዴት ዳኝነት በባለሙያ ና እውቀቱ ባለው ሠው ሙዚቀኞች የስራ ውጤታቸው ይገለፃል እንጂ በድምፅ ብልጫ ሊሆን አይገባም ለወደፊቱ ለሚመጡ ልጆች ችሎታ ቢኖራቸውም በተለይ የደሀ ልጆች አሳዛኝ ሽንፈት ይገጥማቸዋል ስለዚህ ዋልታ የሚሰራው ስራ ተገቢነት ፈፅሞ የለውም
ከዚ በኋላ ማየት አያስፈልግም አሳፋሪ ነው
Betam asazagnm chmr
ምድረ ቀናተኛ ይችላል ለፍቱበታል ክፎ አትሆኑ ማቲ አንደኛ❤❤❤❤
በሀዘኔታ ነው እንጂ በችሎታ በፍፁም አያልፍም በጣም ያስጣላል
ለኔ ግን አብርሀም አንደኛ ነዉ
Lenem jegna new ychlalal❤❤❤
aberham is best 2nd john
ለኔ አንደኛ አብርሐም ነው ያገራችን ነገር ሁሉ በቲፎዞ ኦኖ ነው እንጂ በችሎታ ቢሆን ............ 😔
የህዝብ ድምፅ ከሆነ በscreen ላይ እጨመረ ሲሄድ ማየት ነበረብን።
Ewunetegna surprised mehon malet endezi nw, fitu lay yitayale semu sitera chirash alsemam...wow😊😊
Good job I wish all best bro
ምስኪን አላመነም ስሙ ሲጠራ ደንግጧል እሱ እንደሚሆን ገምቼ ነበር ከምር እግቱ የኔ የዋህ
ማቲ ይገበዋል
Abreham new 1gna❤❤❤
ውይ እንዴት ደስ እኖዳለኝ❤
ለእኔ አንደኛ እንትና ነዉ ከማለት 8970 ላይ መላክ ነበር እንጂ ዞሮ ዞሮ በህዝብ ድምፅ አሸንፏል አለቀ
ድሮም ጣቢያው ተመልካች አገኛለሁ ብሎ መጥፎ ስራ ነው የሰራው
power of qerrroo❤❤❤❤❤
ዋው ማቲያስ ጅግና ይገባዋል 🥰🥰🥰🥰❤️❤️🥰
Congra mati wushoch Comment ley ichohalu gin mikinatachiwu min enda hone algebagnm ante le egna mirt dimtsawi ni bertalin❤❤❤
ዋውውውው😍😍❤
Congratulations mati🎉🎉🎉
Ere beka ljun tewut yehezb demts tebale ezbu yemeretew 1gna weta congra matiye&egetu ❤❤
እንኳን ደሰ አላችቡ 1 2 3 እንዲሁም አብርሽ ትንሽ
Abershe 1❤❤
Wow
Maati Maatii leenca kormako💃💃💃💃🖐️
ቴዲ አንደኛ ምርጥ
Congratulations bro koo mucaa biyyaa koo bagaa gamadee 🎉🎉
በህዝብ ድምፅ መሆን የለበትም በሚችል ዳኛ ነው ከፋና ላምሮት ማየት አለባቸው ህዝቡ ምን ያቃል ስለሙዝቃ ናትይ እንኩዋን ደስ አለክ
Segemer zefgn atakume abreham hulem 11111new
Betikikl
1ኛ እነ የሽ ናቸው
Abrish ayzok
Mati congra
አንተም መድረክ መሪው አጉል ልቀልድ አትበል
Abreham andegna mewtat yalebet lij neber ke huletunm gobez new lewesefitu gen asebubet be tifozo sayhon tekekelegna bkat yalewen meretu
Dagnentachw sijemr lik adelm
ሚዲያው አሣፋሪ ነው 2ኛ እና 3ኛ የወጡት ሽልማት ያስፈልጋቸዋል። ምንም እንኳን ሁሉም ህዝብ በቲፎዞ ባያምንም ልጁ ያለፈው ከነሡ በልጦ ሣይሆን በቲፎዞ ነው።አብርሀም እና ዮሀኒስ አንደኛ ናችሁ በዚህ ውድድር ።የልጁንም ብቃት ሣላደንቅ አላልፋም። ዋልታ ከ ባላገሩ ;ከNBC;Fana lamrot ትምህርት ውሠድ ።ከህዝብ ብር ብቻ አትሠብሥብ በእንቁ ልጆቻችን አትነግድ በተጨማሪም የሚገባቸውን አድርጉላቸው።
Abreham nbr 1gna mewitat yeneberebet bechilota eko esun yemiyakil yelem dimitsu bicha eko yileyal ayidelem zefino bicha ezi 1gna bayiwetam wedefit be music tilik tesfa yemitalibet lij nw i hope nege lay success endemihon gn wedederu fair alineberem zare final endemehonu lela ewiket ena chilota yalew dagna wegabez neberebachew bicha gn le abrish teru giza nbr teru opportunity yisetewal
Yohanes is the best from all
ይሔ ሌብነት ነው በፍጹም ሁለቱም ይበልጡታል አይነፋም ፌር አይደለም
ሁለተኛና ሶስተኛስ ለወጡት የገንዘብ ሽልማት አልተደረገምን የተጠቀሰ ነገር የለም ካልተሰጠ ለምን የሚል ጥያቄ አያስነሳምን?
አብርሃም 1ኛ
ለፍፃሜ ዳኝነቱ በባለሙያ መሆን ነበረበት
Egituyee enkuan des alesh lanchi biye new yihen program yayehut enji behizib dimtse yemilew enkuan ayinefam Kumar new
Mati conger
ማትያስ ይችላል❤
ማቲያስ ይገባዋል❤❤❤❤❤
INKAN Des ale Mati
Yehe newur new ..ayegbawum yehe setet new
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Btam tekklya yahuna mercha nw ena ashnafwem yegbawal btam gobaz nber lalochem gobaz nachwe gn specialy mati 1 nber des yelala betam
Ye mayon ngr
What is wrong to me yohannes No 1 because of voice loose Jone and Abraham this is not good 😢😢😢😢
Wow mati enkwan des alek
Esun mezgiya musiqa kemtazefnu bians yehone ngr endilu edel bistwachw tiru nbr
Lelochum shilmat magignet neberebachew betaam yasazinal
Matiya antem alamenkim aydel dengtehal
እረ ለጫንጮ ያንሳል !!!!!
Be chilota bihon yibelt yaguagua neber min waga alewu wudidru chilota sayhon sew tifozo new yemiyasfelgew chilota abrshi waw biyalehu tichilaleh kalat yelegnm ergtegna negn tilk bota tidersaleh
temlkach yemwedewn enji yteshal yeseran ayemrtem bezun giza bmtewawek new yha degemo meyawen yegedelale enji ayasadegem yohannes zefagn sayehone demtsawi new bikerbu industrywen yemkelakelew esu new beregetegnenet
Ine milew lelochu minim shilimat ayishelemum
እናንተጋ መወዳደር ሰው እንጂ የድምፅ ብቃት አያስፈልግም ማለት ነው?😂
Matti yigbewal andegna
ብሩን መጣያ አጣችሁ😂😂
ዉጤቱ በጎቦ ነው ተነፉ
ቀልዳቹ አይጠቀብም😅😅😅😅😅
Gen betam yidebarel yihen yemsal chelota ayelchw abrish en jo😢😢
ምንም አያምርም የምር ቆይ አሁን ከ jonoy የሚበልጥ አለ ግም ሁላ
አሰራራችሁ ምንም ደስ አይልም የህዝብ ድምፅ በሚል ሴራ ያልተገባው ሰው ነው ውጤት ያገኘው ዮሐንስ አብርሃም እጅግ ከሱ የተሻሉ ናቸው ነውረኛ ናችሁ
ኮተታሞች አትረቡም
Please contact me walta i have a big idea to share on this show. It really works on popularity to this show. I mean its very popular show even from the very first season but i need to share my ideas
አብርሃም 1ኛ