ከሜክሲኮ - ሳር ቤት የኮሪደር ልማት |ዜና

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 06. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @addiswalta
    ከሜክሲኮ - ሳር ቤት
    የኮሪደር ልማት
    #Addiswalta #Ethiopia #News
    Addis Walta Instagram: addiswalta?...
    Addis walta FM 105.3 youtube : / @addiswaltafm105.3
    Entertainment youtube: / @addiswaltaentertainment
    Afaan Oromoo youtube: / @awafaanoromoo
    Tigrigna youtube: / @awtigrigna
    CZcams Main channel: / @addiswalta
    AW English : / @awenglish1
    Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
    Twitter: / walta_info
    FM: Walta FM 105.3
    Website: waltainfo.com
    Telegram: t.me/WALTATVEth
    Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
    AW English Facebook : / 100068007437624
    #WaltaTV #addiswalta

Komentáře • 67

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 Před 3 dny +15

    ጥር ነገር መስራት ብቻውን ዋጋ የለውም ሁሉም ሰው የኔ ነው ብሎ እንደራሱ አድርጎ መያዝ አለበት ‼️

  • @user-ug6qs3wu9p
    @user-ug6qs3wu9p Před 3 dny +14

    Bravo abiy Bravo adanech Bravo the team Bravo Addis viva Ethiopia 🇪🇹 ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ahmedawol-os3tv
    @Ahmedawol-os3tv Před 3 dny +21

    በርቱ ኢንሻአላህ ብዙ ተስፋ አለን

    • @youtubeethiopia8768
      @youtubeethiopia8768 Před 2 dny +1

      koshash kadery.
      fake news. weshetm new 👎☠️

    • @ibrahimabdo705
      @ibrahimabdo705 Před 2 dny

      ​@@youtubeethiopia8768ቆሻሻው:አንተና:መሰሎችህ:ናችሁ!!!

    • @ibrahimabdo705
      @ibrahimabdo705 Před 2 dny

      ​@@youtubeethiopia8768ቆሻሻው:አንተና:መሰሎችህ:ናችሁ!ጊዜ:ያስወግዳችኋል።ውሸታሞች!!!

    • @Samzjoy
      @Samzjoy Před 2 dny

      @@youtubeethiopia8768 endezim aynet sew ale🤣
      disrespectful salhon just tenesh lemaseb moker/mokeri😄

  • @mekdesgebra5662
    @mekdesgebra5662 Před 3 dny +13

    እጅግ በጣም የሚደንቅ ስራ !!

  • @user-wx1nm7vg6s
    @user-wx1nm7vg6s Před 3 dny +11

    በጣም ትልቅ ለዉጥ አለ ማበረታታት ያስፈልጋል

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Před 3 dny +10

    ዋው በጣም ደስ ይላል❤ ❤❤❤❤❤❤

  • @DagnachewHurumo-qk6po
    @DagnachewHurumo-qk6po Před 3 dny +12

    We are with you.

  • @samiabera7894
    @samiabera7894 Před 3 dny +11

    አዲስ እይታ በርቱ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @21meriyoutube
    @21meriyoutube Před 3 dny +6

    ❤በጣም ነው ደስ ነው የሚለው የሕዝቡም አስተያየት አሪፍ ነው :: ይበል ብለናል :: በርቱ !!

  • @hirutdamtew8552
    @hirutdamtew8552 Před 3 dny +6

    We thank you for everything you did ❤❤❤

  • @user-us6ld6ln9c
    @user-us6ld6ln9c Před 3 dny +8

    ድስይል ሀገራችን ስላም ያድርግልን ኢንሻላህ እንደ ዱባይ ትሆናለች

  • @african-2000
    @african-2000 Před 3 dny +8

    GOD bless #PM_Abiy_Ahmed ( #ABICHU'YE ) ... GOD bless #ETHIOPIA'YE

  • @siforamamo7724
    @siforamamo7724 Před 3 dny +7

    እንዴት ደስ ይላል ተመስገን

  • @TheTellingU
    @TheTellingU Před 2 dny +4

    Thank you PM Abiy and Mayor Adanech

  • @eg1890
    @eg1890 Před 3 dny +3

    Wow!! It’s just incredible with this very short time!!! I wish they come and do more road construction in my area!! Can’t wait!

  • @teshomeroba2141
    @teshomeroba2141 Před 2 dny +3

    We need more infrastructure

  • @user-sv3ev6ee3g
    @user-sv3ev6ee3g Před 3 dny +4

    Viva Abichu❤❤❤❤❤

  • @marakiworld
    @marakiworld Před 2 dny +1

    እግዚአብሔር ማስተዋልና ምሕረትን ለአገራችን መሪዎች ያድርግ።...

  • @user-dt2ol3lz4j
    @user-dt2ol3lz4j Před 2 dny +1

    it is great job my Mayor & pm

  • @elonmua8795
    @elonmua8795 Před 3 dny +4

    Good job Ethiopian, i have got a question please answer me someone knows, where did you get those palm trees?

    • @ajjemal4355
      @ajjemal4355 Před 2 dny

      Bar dar

    • @ibrahimabdo705
      @ibrahimabdo705 Před 2 dny

      አገርህን:ስለማታውቅ:አይፈረድብህም።በደቡብ:ምዕራብ:ያለውን:በመተሃራ:ያለውን:የዘምባባ:ዛፍ:ጫካዎች:አላየህምና፣አይ:አገሬ:ዜጋዎችሽ:አያውቁሽም:ለካ!!!

  • @sadasada6552
    @sadasada6552 Před 17 hodinami

    ማሻ አላህ በርቱው❤❤

  • @AbuMan-qg9pk
    @AbuMan-qg9pk Před dnem

    It's amazing works

  • @selamgeleyessus799
    @selamgeleyessus799 Před dnem

    ጀግኖችን አብቹ ጠላት ደም ይልበስ

  • @user-op1zr8tz7s
    @user-op1zr8tz7s Před dnem

    ማንኛውንም ልማት እደግፋለው ነገር ግን ከሁሉ በፊት ነዋሪዎች ያለስጋት በሰላም ወጥተው በሰላም ወደቤታቸው መግባታቸው ቅድሚያ ሊሰጠው ያስፈልጋል።

  • @alemteshayoryeon2865
    @alemteshayoryeon2865 Před 2 dny +2

    ❤❤❤❤❤ I ❤❤

  • @girumshimeles6138
    @girumshimeles6138 Před 3 dny +2

    አፍሪካ ህብረትየኢትዮጵያ ህዝብን ያክብር
    I KNOW what does institiution mean but zy r not above z society
    Please adjust ur fence

  • @merkezmedia
    @merkezmedia Před 2 dny

    አሁን አሁንማ አረ እንቅፍት ናፈቀን,ክብርት ከንቲባችን አልፎ አልፎም በስህተትም ቢሆን መንገዱ እንቅፍት ቢሮረው ሁሉን ያማከለ ይሆናል ባይ ነኝ

  • @HanaWorku-wn4rv
    @HanaWorku-wn4rv Před 2 dny

    👏👏👏

  • @noahnoah6012
    @noahnoah6012 Před 3 dny +1

    🎉🎉🎉🎉

  • @girumshimeles6138
    @girumshimeles6138 Před 3 dny +1

    If x corridor development is for the Addis habitats, why AU fence is planning grass. The AU should respect Addis inhabitants

  • @mulugetadula3007
    @mulugetadula3007 Před dnem

    ❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-sv3ev6ee3g
    @user-sv3ev6ee3g Před 3 dny +1

    Abichu ,Tadelch Abebe indihum Lelouchm. Ethiopiawian BERTU Amlak yrdachihu

  • @obsu_vlog
    @obsu_vlog Před dnem

    Ayachu Ye OROMO astedader ⬛🟥⬜️ ABICHU nuriln ❤

  • @balchaanwar6308
    @balchaanwar6308 Před 2 dny

    የቴሌቪቭን ወይስ የሬዲዮ ፕሮግራም ነው?በወሬ ብቻ በዛበት።የተሰራውን በምስል በደምብ ከገለፃ ጋር አሳዩ።

  • @Beautiful_oWorld
    @Beautiful_oWorld Před 2 dny +1

    It is 2024 use drone show us ariel view nstead of car cams

  • @MillaAli-sm4wg
    @MillaAli-sm4wg Před dnem

    😂 neffff cadre ❤

  • @Mukpho210
    @Mukpho210 Před 2 dny

    የአዲስ አበባ ከተማ ህዝብ አዲስ አበባ እንደሳሎኑ ማየት ይኖርበታል ።

  • @286solomon
    @286solomon Před 2 dny

    አንዲስ የሚያህል ታፒላ ለጥፈህ እንዴት እንይው

  • @user-iw2ks6pc4u
    @user-iw2ks6pc4u Před 2 dny

    Abso le adis ababa biskileti menged meseratu le hizibu xenanet kemexebeq alifo mekina lexebeq yimiyalifow gize yemiyasiqer tiliqi sira nwu ena bexam yemimezegeni

  • @nigatubenyam2302
    @nigatubenyam2302 Před 2 dny

    Thank you so much you are doing best job every boday must help in this time ty our PM und Co.❤❤

  • @remi5390
    @remi5390 Před 2 dny +1

    የማብራት ፖል አልነበረም ችግራችን እሱማ ይደርስ ነበርኮ ለራበው ሆድ የማብራት ፖል ምኑ ነው

    • @yemisrachyohannes962
      @yemisrachyohannes962 Před 2 dny

      ምቀኛ!! አገሩ ላይ የሚመቀኝ ስው የተረገመ ነው!! እኛ ኢትዮጵያዊያን ደስ ብሎናል:: ደጉ መሪያችን በስንዴ ምርት አለምን አስደምሟል:: ምቀኛ እያልፍለትም::ጥላቻ የአይምሮ መቃወስ ውጤት ነው!!

  • @danelmamo280
    @danelmamo280 Před 2 dny +1

    😮 መንግስት እንዲ ሃገር ሲያለማ ህዝብን ሲያገለግል ሽጋ ነው ህዝቡም መንግስትን በመደገፍ ከጎኑ መቆም አካባቢውን ማፅዳት መጠበቅ አለበት በሂደትም ሁሉም ይስተካከላል

  • @motherethiopiainblackandwh8210

    ሁሉም ቤት ያለው የእግረኛ መንገድ መስራት አለበት መንግስት እንድሰራልህ አትጠብቅ

  • @user-my5bg5nm2w
    @user-my5bg5nm2w Před 2 dny

    KETACHI YALEW TSIHUF EKO KERETASWIN EYABELASHEW NEW

  • @user-kf8xn1jy2s
    @user-kf8xn1jy2s Před 2 dny

    🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @derejeshimelis4875
    @derejeshimelis4875 Před 2 dny

    በዚህ መንገድ መሃከል አፍሪካ ህብረት አካባቢ የነበረ የኤሌክትሪክ መስመር አደጋ እንዳያደርስ ለረጅም ግዜ ስጋት ነበረኝ። አሁን ስጋቴ ተወግዷል። በዚህ ኮሪደር ልማት የተሰራው ሁሉ መልካም ሆኖ ሳለ ፣ዋናው ነገር ግን ከዚህ በዃላ የሚገነቡ ግንባታዎች ሁሉ ከመንገድ መራቅ አስገዳጅ መሆን አለበት።ከዚሁ ከአፍሪካ ህብረት በቅርብ ርቀት ያለውን ወንዝ በነካ እጃችሁ እዩት።

  • @aerdoderese5487
    @aerdoderese5487 Před 3 dny

    እናንተ በቴሌቭዥን እስክሪን ላይ ሰዓት ይገለፅ ።

  • @bircruz555
    @bircruz555 Před 2 dny

    The banner covers much of the screen. What is the point, AddisWalta? Annoying. It reflects poorly on the channel.

  • @minewerabdulwahid1303
    @minewerabdulwahid1303 Před 3 dny +1

    ኢትዬጲያ አዲስ አበባ አይደለችም ወገኖቼ ሚሊዬን ደሀዎች በአዲስ አበባ ሞልተዋል የምን መሸዋወድ ነው አረ በፈጠራቹ ወገኖቼ እንንቃ እንጂ

    • @getachewnekere1980
      @getachewnekere1980 Před 2 dny

      ደሃውማ በቀን ሁለቴ በነፃ ይመገባል፤ በአነስተኛ ደሞዝ ለሚተዳደሩ የመንግስት ሠራተኞች በአቅም ድጎማ ይደረጋ። ይሁ የሚደረገው ቅን በሆኑ ባለ ፀጎች ለወገኖቻቸው በሚያደርጉት ድጎማ ነውና ኢ/ያ የምትሰበስበው ታክስ ከስድስት ፐርሰንት በታች ነው። $34 ቢሊዮን ዶላር ያሸሸውን መለስ ዜናዊን ጠይቅ።

    • @yemisrachyohannes962
      @yemisrachyohannes962 Před 2 dny +1

      አንቺ/ንተ ንቃ!! ያልነቃ ንቁ ሊል አይችልም:: እኛ ነቅተን ቁሻሻን እየጠረግን ሌቦችን እያስርን ኢትዮጵያችን ከፍ አለች:: ምቀኛ አያልፍለትም!!

    • @Samzjoy
      @Samzjoy Před 2 dny

      at least 1 problem fix eyaregu nw

  • @Abi.Uk.
    @Abi.Uk. Před 2 dny

    ሰው በጣም ስልጣኔ ይጎለዋል ያው ካንተ ዋላ በ ሳይክል መንገድ ሲራመዱ አይ 😄😄

  • @serkserk8422
    @serkserk8422 Před 2 dny

    ያምራል ጓዳሕ ገምቶ ከ60%በላይ የኢትዮጵያ ሕዝብ መብራት የለው አአ ብቻ ቢያሸበርቅ ምንድን ነው ትርጉሙ tell me the point the country is becoming ridiculous. Show me the health care center? How many people has access for a doctor ? How money people has access to food? A city where 7 million residents can’t compare 100 plus million people. Development is when it’s in all area of the country

  • @user-df4dm6df2c
    @user-df4dm6df2c Před 3 dny +1

    For some reason I don’t like the lights and the pole. I don’t know why they chose this, but I am sure it could have been much attractive and elegant to see if we had the old school a toll cylindrical poles with single light bulbs.

  • @MillaAli-sm4wg
    @MillaAli-sm4wg Před dnem

    😂 neffff cadre

  • @youtubeethiopia8768
    @youtubeethiopia8768 Před 3 dny +2

    Fake news 👎☠️