የአርቲስት ግሩም ኤርሚያስ ባለቤት ለመጀመሪያ ጊዜ ቤታቸውን አስጎበኘችን Seifu on EBS

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 05. 2024
  • የአርቲስት ግሩም ኤርሚያስ ባለቤት
    ለመጀመሪያ ጊዜ ቤታቸውን አስጎበኘችን Seifu o EBS
    Make sure to subscribe to AddisNet. and turn on notifications 🔔 to stay updated with all new uploads
    👉Subscribe To My Channel HERE: It's Free bit.ly/2tDbsqv
    AddisNet. is an Ethiopian CZcams channel that regularly publishes entertaining videos about movies, music, television programs, and other forms of entertainment for the benefit of the global Ethiopian community.
    / addisnet_
    / addisnet.et
    #AddisNet.
    seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu ebs show,seifu on ebs this week,seifu on ebs today,seifu on ebs veronica,seifu on ebs new,seifu show,seifu fantahun,seifu show this week,seifu fantahun show on ebs this week,seifu on ebs live today,እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ,ebs,እሁድን በኢቢኤስ new this week,ebs sunday show,ምርጡ ገበታ,እሁድን በኢቢኤስ live,ebs tv show seifu fantahun,ehuden be ebs,የበአል ፕሮግራም,ሰይፉ ፋንታሁን ebs,ebs tv show seifu fantahun this week,ebs tv show,እሁድን በኢቢኤስ new,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu ebs show,seifu on ebs this week,seifu on ebs today,seifu on ebs veronica,seifu on ebs new,seifu show,seifu fantahun,seifu show this week,seifu fantahun show on ebs this week,seifu on ebs live today,እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ,ebs,እሁድን በኢቢኤስ new this week,ebs sunday show,ምርጡ ገበታ,እሁድን በኢቢኤስ live,ebs tv show seifu fantahun,ehuden be ebs,የበአል ፕሮግራም,ሰይፉ ፋንታሁን ebs,ebs tv show seifu fantahun this week,ebs tv show,እሁድን በኢቢኤስ new,ebs tv,ebs tv እሁድን በኢቢኤስ,ebs tv ቅዳሜ ከሰአት,ebs tv እሁድን በኢቢኤስ live today,ebs cinema,ebs lijoch min yilalu,ebs saturday show,ebs seifu fantahun show,ebs kidamen keseat,ebs tv ቅዳሜ ከሰአት አፋልጉኝ,ebs tv today,ebs tv live
  • Zábava

Komentáře • 178

  • @ASNAKEMOGES
    @ASNAKEMOGES Před 25 dny +70

    በዚህ ሚዲያ ላይ ማራኪ ወግ የሳይበር ጥቃት መፈጸም አለበት ብየ አስባለሁ ሀሳቡን ከተስማማችሁ ላይክ ካልተስማማችሁ ኮመንት ባሳብ

  • @kalebbolssae
    @kalebbolssae Před 24 dny +27

    የግዛቸው (ማራኪ ወግ) copy right መጠበቅ አለበት።

    • @Gashmente.
      @Gashmente. Před 9 dny

      Selezi wechi ager yalut esun mekeses alebachew malet new 😂

    • @Qkyikhhhhttthbbtt
      @Qkyikhhhhttthbbtt Před 8 hodinami

      እሱም ከሌላ ኮፒ አርጎ ነው።

  • @user-xe8ee3jx4k
    @user-xe8ee3jx4k Před 28 dny +24

    የግሩሜ ሚስት በጣም ደስ ትላለች በማራኪ ወግ ባየው ደስ ይለኝ ነበር

  • @tube-bp7ew
    @tube-bp7ew Před 24 dny +15

    ሌቦች የሰውን ስራ አትኮርጁ የራሳችሁን ፕሮግራም መፍጠር ትችላላችሁ ይሄ ስራ የማራኪ ወግ ነው 😢

  • @njadnjad3902
    @njadnjad3902 Před 21 dnem +9

    እኛ ሀበሾች በቃ ሁሌ የሠው ስራነው የምትሰርቁት በራስሽ በሌላ ሙያ አትመጭም ምቀኛነሽ ቅናት ጥሩአደለም ቀሽምነሽ

  • @atinasya37
    @atinasya37 Před 27 dny +60

    ይሄ ፕሮግራም ማራኪ ወግ ላይ ነው የሚያምረው አትኮርጂ

  • @addisdamena3403
    @addisdamena3403 Před 22 dny +10

    እውነት ለምመናገር በማራኪ ወግ ነው የሚያምረው።

  • @MARIAM_1983
    @MARIAM_1983 Před 29 dny +46

    ጋዜጠኛ _ ባለሞያ ነሽ
    ሀረገወይን _ አዎ
    ጋዜጠኛ _ እንዴት አረጋገጥሽ
    አይባልም መጀመርያ ስለ ጋዜጠኝነት ተማሪ
    ኧረ ጌታየ ሆይ ምን አይነት እንደ እንጨት የደረቁ ጋዜጠኞችን ነው ምታመጣብን

  • @Dagi-man
    @Dagi-man Před 27 dny +18

    ማራኪ ወግን እንዳትሻሚው አደራ እህቴ ጎበዝ ነሽና የእራስሽ የሆነ ነገርን ለመፍጠር ሞክሪ በጣም ብዙ አማራጮ ፕሮግራሞችን መፍጠር ይቻላል

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by Před 29 dny +86

    እኔ የሚገርመው መቀኝነታችን የሰው ስራ ኮፒ ማድረግ ራኪ ዩቶብ የጀመረው ቤት ለቤት መጠየቅ ሌላ ስራ ፈጥረሽ መሰራት ሞክሪ

    • @blenbbbb3090
      @blenbbbb3090 Před 29 dny +6

      ሀበሻ እኮነን 😅😅😅😅

    • @nano2012
      @nano2012 Před 29 dny +3

      ማራኪ ቲዩብ ቤት ለቤት እየሄደ እያቀረበ ያለው አርቲስቶቹን ነው:: እኔ እንደሚመስለኝ ግን ይሄኛው ዩቲዩብ ለማቅረብ የፈለገው ከአርቲስቶቹ ጀርባ ያሉትን ቤተሰቦች ነው:: እውነታው እኔ እንደገመትኩት ከሆነ በጣም የሚበረታታ ነው::

    • @HhHhh-jr3by
      @HhHhh-jr3by Před 28 dny +7

      @@nano2012 ያው ነው እሳት ካየው ምን ለየው ይህን ስራ እሱ ጀምሮታል ሌላ ሀሳብ ማፍለቅና መስራት ይቻላል

    • @tgnegn3879
      @tgnegn3879 Před 28 dny +3

      እንደኛ ማን ምቀኛ አለ በጌታ ምን ጉዶች ነን

    • @HhHhh-jr3by
      @HhHhh-jr3by Před 28 dny

      @@tgnegn3879 አልገባኝም ብትል ይሻላል

  • @hannadesta382
    @hannadesta382 Před 24 dny +3

    ሀረግዬ የኔ ውድ በጣም እወድሻለሁ: እግዚአብሔር ኑሮሽን ትዳርሽን እና ልጆችሽን ይባርክልሽ❤

  • @FafisDiscovery-po2rn
    @FafisDiscovery-po2rn Před 29 dny +13

    ሐረግዬ በአካል አላውቃትም ማለት የማውቃት የግሩሜ ባለቤት በመሆኗ ነው ግን በጣም ደስ የምትል ልጅ ናት እንደ አንዳንድ ሴቶች የታዋቂ ሚስት ሆና እንኳን ልታይ ልታይ የማትል በጣም የተረጋጋች ቆንጅዬ ሴት ናት በጣም ነው የምወዳት ግሩሜማ በቃ በተለይ ይሉኝታ በሚለው ፊልሙ ከሜሮን ጌትነት ጋር የሰራው ፊልም ላይ በጣጣም ነው የሚያስቀው ረጅም እና የደስታ ዘመን ተመኘሁላችሁ አምላክ አይለያችሁ ሐረግዬ

  • @enemewonde
    @enemewonde Před 25 dny +5

    የተረጋጋች ትክክለኛ የቤት እመቤት እዩኝ እዩኝ የማትል ትዳር እንዲህ ነው በሰላም አብራችሁ ኑሩ አርጁ

  • @senaitambaye2064
    @senaitambaye2064 Před 27 dny +12

    ይህ ስራ የማራኪ ወግ ነዉ

  • @raheltena4888
    @raheltena4888 Před 27 dny +18

    ዛሬ በምናየው የእቤት አያያዝ በቅርብ እንኳን የጀመሩ ቲክቶከሮች ቤት አያያዝ በሚማልል ሠዓት የአንድ ትልቅ ባለሙያ ቤት በዚ መልኩ ማየቱ ለሁሉ ሠው የሚገርም ቢሆንም ምን አልባት ለሌላ ጊዜ የሚጠቅም ከሆነ የሠው ሁሉ አሰተያየት ለክፋት ሳይሆን ለመማሪያ እና ለሌላ ኢንተርቪው የሚጠቅምሽ ይመስለኛል እና አትጥይው አስተያየቱን እና ይሄን ይሄን ብዬ አልደግምልሽም ቤቱን አያያዝ ይጎለዋል ። በተረፊ ያንቺ እርጋታ ስርአትሽ እና መልካም ሚስ እንደሆንሽ ይናገራል ጎበዝ ልጆችሽ ያሳድግልሽ ትዳርሽን ይባርክልሽ ።

    • @BEYEDagi-yq4tx
      @BEYEDagi-yq4tx Před 27 dny +1

      Gerume Betam Yemakebrew Yemewedew Artist New Zemenu Yebarek🙏❤🙏❤🙏❤🙏

    • @user-qs9jh5dm8l
      @user-qs9jh5dm8l Před 27 dny +6

      Some people are just something like are you something stupid for real please before you open your mouth open your mind

    • @user-ew7eh3tm6x
      @user-ew7eh3tm6x Před 27 dny

      በሰውህይወትእኔልወቅልሽ????

    • @biniyamalebachew8591
      @biniyamalebachew8591 Před 26 dny +1

      @@saraisaksson940 ምነው ሶፋ ላይ ያስቀመጠችው አስመሰልሽ

    • @birtukantolla7814
      @birtukantolla7814 Před 26 dny

      This’s your opinion but please keep it🫢

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 Před 22 dny +5

    ማራኪ ውግነው የሚአምርው

  • @nadi7244
    @nadi7244 Před 29 dny +20

    ስታምር ረጋ ያለች ❤❤❤❤

  • @user-fw5pm6mm9s
    @user-fw5pm6mm9s Před 26 dny +9

    ማራኪ ወግ ማራኪ ወግ

  • @seblegizachew7752
    @seblegizachew7752 Před 28 dny +13

    ይህ ስራ የማራኪ ወግ ነው

  • @wubalemteklemariam3166
    @wubalemteklemariam3166 Před 17 dny +4

    ለምን በሰው ስራ ምቀኝነት ለምን የራሳችሁን ስራ አትፈጥሩም በስው ህልም ለመኖር ከምትታትሩ

  • @almazsime4584
    @almazsime4584 Před 25 dny +8

    የማራኪ ወግ ኮፒ ነው

  • @abibi5249
    @abibi5249 Před 24 dny +9

    ያው ባዶ ጭንቅላት እንደሆንሽ ነው የገባኝ ብታስቢ የሰው ፕሮግራም ባልሰረቅሽ

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871 Před 28 dny +10

    ለሐበሻ ምቀኝነት ተመርቆ የተሰጠ ስጦታ ነው ሌላ በሰራ ምን አለበት ገና ወጣት ነሽ እቤት ለቤት የሚሰራው አለ አሁን አንቺ ምን ቤት ነሽ ምቀኛ

    • @Abeni-ck2jg
      @Abeni-ck2jg Před 11 dny

      huluneme mefereje beshetegnenete newe ena echi gazetegna satehone fese neche

  • @azebgizaw180
    @azebgizaw180 Před 25 dny +8

    ጋዜጠኛ ዋ አያምርብሽም የራስሽን ስራ ፍጠሪ ማራኪ ሾ ለይ ተንተርሠሽ ምቀኛ አትሁኚ ግን አትደርሽበትም ደሞም ይደብራል

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Před 26 dny +2

    እመቤታችን ፈቅዳለችሆነ❤❤❤ የቀረዉ ዘመ ናቸ እግዚአብሔር ይባርክ❤❤

  • @WoinshetTilahun-nd8tz
    @WoinshetTilahun-nd8tz Před 28 dny

    ያምራል

  • @bekelechbesha1651
    @bekelechbesha1651 Před měsícem +2

  • @hanaeshetu6997
    @hanaeshetu6997 Před měsícem +1

    ❤❤❤

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 Před 26 dny +1

    ደደደደደስ ሚሉ ባለትዳሮች ስታምሩ

  • @helutube9275
    @helutube9275 Před 23 dny

    ትዝታን ፊልም አየቸዋለሁ በጣም አሪፍ ፊልም ነዉ

  • @tirengoyetenayet4046
    @tirengoyetenayet4046 Před 29 dny +21

    እንደዚ ያልሽ ሁላ ይሄኔ ቤትሽ ቢታይ ሰሌን ላይ ነዉ ምተኝዉ ወረኛ ሁላ

  • @user-vt6re1pp5m
    @user-vt6re1pp5m Před 24 dny

    በርቺ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤

  • @yeworkuhadegefa9551
    @yeworkuhadegefa9551 Před 7 dny +2

    መፍጠር ያለመቻል እንዴት ያናድዳል ይሄ ፕሮግራም የማራኪ ወግ ነው። ማፈሪያዎች

  • @hewrottedrose5991
    @hewrottedrose5991 Před 29 dny +6

    ኧረ እሱ ኢንተርቪው ሲጠየቅ ስልክ ደውላ ማግኘት እፈልጋለሁ ብላኝ በጣም እደምትወደኝ እንደምትፈልገኝ ነገረችኝ
    እና በዛ ምክንያት ነው ያገኘች ብሎል

  • @user-ts5jp9cx1r
    @user-ts5jp9cx1r Před měsícem +2

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉👌

  • @AffectionateBuoy-sm4hl
    @AffectionateBuoy-sm4hl Před 27 dny +1

    Kechen wuste eko new yalute tere metebesha menamen meteluwat menden new yene konjo erget yalech set its so quit👌👌👌👌👌👍👍👍👍

  • @micabeyene2754
    @micabeyene2754 Před 29 dny +1

    Kezih belay mnyhun

  • @hareghaile1889
    @hareghaile1889 Před 26 dny

    ❤❤❤❤❤

  • @kalidmustofa5636
    @kalidmustofa5636 Před 29 dny +2

    I don't understand ye grume bat nw 😕

  • @raheltadese8983
    @raheltadese8983 Před 13 dny +2

    አበሻ መቼም መፍጠር ሳይሆን በኮርጅ ነው የሚያውቀው ማራኪ ወግን መኮርጅ ምን ይሉታል ስት የሚሰራ እያለ😢

  • @MazaYirgu
    @MazaYirgu Před 29 dny +5

    Comentoch min honachihu new kichin eko new😢

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 Před měsícem +3

    Yesew bet yene new eyalu masayet yedeberal..

    • @yms2161
      @yms2161 Před 29 dny +1

      እ?

    • @TigistDejene-es8ms
      @TigistDejene-es8ms Před 29 dny

      ወሬኛ ነሽ ቤት ከሌለሽ ብርቅሽ ነው ማለት ነው ግሩምን የመሰለ ብርቅዬ አርቲስት ይሄ ያንስበታል እንጂ አበዛበትም ቁም ነገሩ ላይ አተኩሪ

    • @user-pp1wh1ff4f
      @user-pp1wh1ff4f Před 29 dny

      ሰው በሰውነቱ ነው መከበር ያለበት ባለው ዕቃና ቤት ከሆነ እግዛአብሔር ያዝናል

  • @merontekelu2146
    @merontekelu2146 Před 16 dny

    waw amazing woman selemun bemstat wanaw the first pic naw waw astway nashe

  • @hirutamare5626
    @hirutamare5626 Před měsícem +3

    Erasun lemen ateyekutem weyem and lay beteykuachew tiru nebr hule esu yelem lemen?

  • @user-uh1bc1zu2d
    @user-uh1bc1zu2d Před 29 dny +2

    Sew kemetechet Mejemerya ene man negn maletm tiru new.... comentateroch

  • @eskedar4431
    @eskedar4431 Před 28 dny +8

    ማሞ ሌላ መታወቂያዉ ሌላ አለ ሰዉየዉ አንድ ቦታ ላይ ቁጭ ብሎ ማዉራትና ቤቱን መጎብኝት ልዩነት አላቸዉ።
    መቼም ከማራኪ ወግ የታየዉን ነዉ አይ አበሻ ምናለ የራስሽን አዲስ ፈጠራ ይዘሽ ብትመጪ?

  • @Ilma_finfinnee
    @Ilma_finfinnee Před 26 dny +1

    የሆነ ኢንተርቪው ላይ እሷ ናት የጠበሰችኝ ብሎ ነበር።

  • @liliabenlia-jx7sc
    @liliabenlia-jx7sc Před 5 dny

    ታዋቂእደመሆኑግን፣ቤቱ፣ብዙምአይደለም

  • @fantahunamare9847
    @fantahunamare9847 Před 28 dny +1

    Materiyalist hulu ... sew yefelegewin aynet yenuro stayil menor mebtu new.... kelel yale nuro lemenor limedu

  • @selamSeksm-jf1ru
    @selamSeksm-jf1ru Před 28 dny +3

    ጋዘጠኛዋ ትንሽ አጠያየቅሽ ይደብራል

  • @mikimiki7052
    @mikimiki7052 Před 28 dny +1

    Yhe hula gura , mebetrek , yareje condominium House, new ende yeminorow ,, bareje ye talyan sofa zemenhn gifa abate ,, atgoren, ok ,

  • @ekramkelifa7506
    @ekramkelifa7506 Před měsícem +6

    የቤቱ ጥራት ግን ብዙም

  • @user-vb4xo8dj7b
    @user-vb4xo8dj7b Před 22 dny +1

    Endea maraki wege eyesera ayedel endea are shame new be sem ab

  • @zarakasun8191
    @zarakasun8191 Před 28 dny +3

    ሀበሻ ነኝ እና አይቼ ማለፍ አልችልም መጥበሻወችን ብታነሻቸው😩😩😩😩

    • @user-qp7jz6pi5p
      @user-qp7jz6pi5p Před 25 dny

      ኢትዮጲያዊ ነኝና አይቼ ማለፍ አይባልም ምን አመጣው አበሻነኝና ማለት!!!

  • @elsanegussu7889
    @elsanegussu7889 Před 9 dny

    Yesw Program kemtablashu yerasachehun fetru interview belsh hedsh Instagram
    Lay yaynewn foto gabzshn srawn lesriw so ehe sra yemaraki wog new😢

  • @user-rf6ji9wg9k
    @user-rf6ji9wg9k Před 23 dny

    Ye sew perogeramu meserek dedebenet new eshi anhien bello gazategha kebet ye Ken gebbb

  • @hhjbghji6578
    @hhjbghji6578 Před 22 dny

    ለመጀመሪያ ጊዜ የሚለዉን አርስት ቀይረው ይሰለቻል

  • @BiliseAdane-pd5hw
    @BiliseAdane-pd5hw Před 25 dny +2

    Copy yetdrge program..... Ewnte ds ayelme...lemin yerseshen sera atftrime...

  • @rahel6046
    @rahel6046 Před 10 dny +1

    ውይይይ የኩረጃ ነገር ደግሞ መጠየቅ እንኳ አትቾልም ኧረ ማራኪ ወግ የት ነህ

  • @user-gs4on1ly1w
    @user-gs4on1ly1w Před 27 dny

    Men den new yesew hasab meserak yeraseshen atefeterim

  • @lilegrema813
    @lilegrema813 Před 28 dny +3

    የትግራይን ህዝብ አሳድሞ ያስጨፈጨፈበት የተስጠውንሽ ሽልማት ብታሳይን ጥሩ ነበር ......ወይስ በዘረኝነት ተጠምዶ ለአብይ ተገርዶ አኝኮ ተፋው ምነለ ይህንን ብታብራሪልን ባልሽ የስንት ምስኪን ህዝብ እጅ በደም የተጨማለቀ መሆኑን ምነለየተሽለመውን ብታብራሪልኝ .... አይ ኢትዮጵያ

    • @FafiFafi-br1ln
      @FafiFafi-br1ln Před 4 dny

      ልመልስልሽ እናተ አማራ ክልል ገብታቹህ ሽሮ በርበሬ ሞስብ ላይ ሳይቀር የተፀዳዳቹህ ገዳይ አስገዳይ በምን ሞራል ነው እሱን ተጨፍጭፈዋል የምትይ ይሄኔ ልጁ ጋላ ቢሆን ታየኝ ስታጎበዱዱ ኢጭጭጭጭ
      ሌላው አብይ አላምጦ ተፋው ያልሽ
      ዛሬ ጌታቸው ጀግናቹህ ከአብይ ጋር ምን እያደረገ ነው ደብረጽዮንስ አብይ አመሰግናለሁ ያለው በድሮን ስለጨፈጨፋቹህ የአበጀህ ምስጋና መሆኑ ነው ዝንጆሮ የራሷ መላጣ አይታያትም ይባላል አንዷ አንች ነሽ

    • @lilegrema813
      @lilegrema813 Před 21 hodinou

      @@FafiFafi-br1ln አይ ውሀ የማይቋጥር የተ በላበት ትርክት ..... ሄደሽ ታሪክ መፅሀፍ አጉላብጪ ስሚ የትግርይ ጀግኖች ቢያንስ ድቄት ሆነዋል ስትሉ አንባሻ ሆነው ከች አሉ ጀግንነታቸውን አድመስክረእ አለምን እእስደምመው ከአብይ ጋር ቆመው ነፃነታቸውን አስከበሩ ማንነታቸውን አሳወቁ ስሚ ያንችስ ሆዳም ሁሉ በሆድሽ አብይ እየረገጡሽ እንዳትተነፍሽ አርጏ ህዝብሽን በድሮን እየከካው ነው ያለው ይህንን እወቂ እየመጣነው እያልሽ ስትቦሪቂ ክልልሽን አመድ ዶጋ እያረገው ነው ምነው አሁን ውሁ እንደገባች አይጥ ሆንሽ ለምን ለህዝብሽ እንደ ትግራይ diaspora ድምፅ አልሆንሽም ውሽታም ምላስ ብቻ እስኪ ወጥተሽ ድምፅ ሁኚ ወንድ ከሆንሽ ኮሽ የለም ጅብ አደርባዪች የያዛችሁት ንብረት እንዳይነጠቅ አብይ እንደሆነ ለምንም እንደማትጠቅሙ ጠንቅቆ ያውቃል ለዚህ ነው አሁንም የሚጠቀምባችህ ምላስ ብቻ ፖለቲካ እንዴት እንደሚስራ አታውቁም ምላስ ብቻ አሁንም ገነ የዘረፋችሁትን ጠርጥሮ ያወጠዋል አደነጋሪ ሁሉ መዘዘኞች የነንተ መዘዝ ለሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ ተረፈ አሁንማ እንደድሮ አይደለም ህዝብ ነቅቷል አጭበርባሪ በባንዲራ ተሽሽጋችሁ የምትስሩት ሴራ ተነቅቷል No more

  • @wudieejigue4034
    @wudieejigue4034 Před 21 dnem

    Create yours. Don’t copy.

  • @fiametaferede7428
    @fiametaferede7428 Před 19 dny

    Ene ene Girumen bihon eshi alilim Maraki kalhone

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 Před 29 dny +7

    ቤት አያያዝ ግን ትንሽ ይቀራል

  • @Abeni-ck2jg
    @Abeni-ck2jg Před 11 dny

    bemaraki wege yamerebetale ena lela sera felegi fese

  • @mabellemd4462
    @mabellemd4462 Před 24 dny

    የሰው ትዳር ልበጠብጡ ነው ቤት አያያዝ 000 እምትሉት አፈር ብሎና

  • @cleanspeeds-jb9sy
    @cleanspeeds-jb9sy Před 4 dny

    Dose she know her husband participated the Tigray genocide ?

  • @TitaLema-bf3yz
    @TitaLema-bf3yz Před 15 dny +1

    ደንቆሮ የሰው style copy ኣታርጊ! ፈጥረሽ ስሪ! ለማራኪ ወግተይለት እሱ ንው create ያረገው! ድሮም ሀበሻ መኮረጅ ብቻ

  • @user-fz8fx8ly7d
    @user-fz8fx8ly7d Před 22 dny +3

    ጋዜጠኛዋ እንከፍ ሌባ የሰው ሀሳብ አትስረቁ ፕሮግራሙ አስጠላኝ የተሰረቀ ነገር

  • @rich-gw2il
    @rich-gw2il Před 26 dny

    Werenya. Hula. Yerseshn. Bet. Eyee

  • @EbSShort
    @EbSShort Před 27 dny

    😂😂😂😂😂ሁሉም በየቤቱ መግባት ሲጀምሩ ምን አሉ ኮሜንቶች#ሸቃላሚድያ🎉🎉🎉

  • @Lilik4680.
    @Lilik4680. Před 29 dny +3

    ከዚህ በፊት ጂም ውስጥ ነው የተገናኘነው ብላ ነበር አሁን ደሞ በስራ 😂 በዛ ላይ ቤቱ ዝርክርክ ያለ ነው አይን ላይ ይረብሻል አስተካክይው ከብዛት ጥራት!

    • @sarapaulo6993
      @sarapaulo6993 Před 29 dny +4

      Yanchin bet mechem ayautem belesh nw

    • @zieonmulugeta6932
      @zieonmulugeta6932 Před 29 dny +4

      ሰው እንደፈለገ በቤቱ መኖር ይችላል ለመተቸት አትቸኩይ

    • @SaraAshagrie
      @SaraAshagrie Před 29 dny

      ​@zieonmulugeta6932 ትክክል

  • @nigusekebede4186
    @nigusekebede4186 Před měsícem +10

    የግሩም ኤርሚያስና የታደለ ሮባ ሚስት መልካቸው ለኔ ብቻ ነው ሚመሳሰልብኝ እስቲ እንደኔ ካላቹ የታላቹ

  • @user-jx4fj2dq9s
    @user-jx4fj2dq9s Před 27 dny +1

    አው አትኩርጂ

  • @yeneneshdemelash5988
    @yeneneshdemelash5988 Před 22 dny

    Laba balega yemaraki weg Sera new lebaaaaaaaaaaaaaaa...neshe

  • @hanlove412
    @hanlove412 Před měsícem +17

    👍 አሪፍ ቆይታ ነው ግን ምናለ ፊትለፊት ያሉትን መጥበሻ ትሪ ብታነሺ😆😂

    • @user-hs8in5zo6g
      @user-hs8in5zo6g Před měsícem +2

      ተይው ባክሽ😂😂😂😂

    • @hanaa1558
      @hanaa1558 Před měsícem +12

      hulum yebetu stayel alew yehe Ahun men yasweral😊

    • @tsi907
      @tsi907 Před měsícem +1

      Enem eyasebkugn neber

    • @user-pl8jl8yv7v
      @user-pl8jl8yv7v Před měsícem +1

      Amirca kitchen new endeza new ye beto style

    • @user-iu1is2fv3t
      @user-iu1is2fv3t Před 29 dny +15

      ለምን ታነሳለች የኩሽናው አሰራር እንደዚ ነው ሰው እንደ ቤቱ እንጂ አይኖርም እንደጎረቤቱ መኖርም ያለበት እንደቤቱ ነው

  • @Tube-cv4sf
    @Tube-cv4sf Před 24 dny

    ekoan..asayesheg..telek..sew..nber..etesleg..foto.lay..lej..nech.leka

  • @user-hi5px2dq7f
    @user-hi5px2dq7f Před 23 dny

    Who give a ፋክ

  • @yisakorkebede2774
    @yisakorkebede2774 Před měsícem +5

    ቤት አያያዝ 0

    • @genetkassa9310
      @genetkassa9310 Před 29 dny +3

      Open kitchen selhone new min tadergachehu

    • @user-pp1wh1ff4f
      @user-pp1wh1ff4f Před 29 dny +1

      አይባልም ምክንያት ይኖረዋል

    • @medifentaw7513
      @medifentaw7513 Před 29 dny +2

      O beziro yaregesh yetemetashi nesh😂

    • @user-pp1wh1ff4f
      @user-pp1wh1ff4f Před 29 dny

      ናት ኦፕን ኪችን ሲሆን ትነሽ ያስቸግራል ምክንያቱ ይሄ ነው ማለት ነው

  • @tsegamokonen2965
    @tsegamokonen2965 Před 29 dny

    🫣🫣🫣🫣

  • @Tube-cv4sf
    @Tube-cv4sf Před 24 dny

    gurum..kojo.des.metel..meset.alechek.ewnet

  • @bettyget9316
    @bettyget9316 Před měsícem +1

    I don't like this journalist. Yehonech chekei yalech nat

  • @AlemAklilu-ux7js
    @AlemAklilu-ux7js Před 29 dny +7

    የግሩም ኤርሚያስ ቤት አይመስልም ቤት አያያዝ 0 ነሽ

  • @user-qf3ie3kr8f
    @user-qf3ie3kr8f Před měsícem +4

    ወይ ምናለ የኪችኑን እቃ ብትሰትሪው🙄🤭ካሜራ ፊት ለፊት🙄🤣

    • @marya-fo2en
      @marya-fo2en Před 29 dny +1

      Ebet adel minchgralewu

    • @KiyaAbebe
      @KiyaAbebe Před 29 dny +3

      Esty yeraseshn bete eye mejemerya

    • @user-jj6jo5pj4n
      @user-jj6jo5pj4n Před 28 dny

      ምን ቸገረ አለው ቤት ወስጥ ነው እኮ

    • @user-qf3ie3kr8f
      @user-qf3ie3kr8f Před 28 dny

      @@KiyaAbebe ጅል ህዝብ ነውኮ እሚያየው በዛላይ ታዋቂ ናቸው ከካሜራ ፊት ባይሆን ነው ያልኩት 🙄

    • @user-qf3ie3kr8f
      @user-qf3ie3kr8f Před 28 dny

      @@user-jj6jo5pj4n ቢሆንም ህዝብ ነውኮ እሚያየው እነሱ ብቻ አደሉ የሚያዩት

  • @Amenamen15925
    @Amenamen15925 Před 14 dny +2

    ም ቀኛ የሰው ስራ መስረቅ ጥሩ አዳ h ም ሌ ባ ሌባ ሌባ ሌባ

  • @fiametaferede7428
    @fiametaferede7428 Před 19 dny +1

    Ayin yaweta lebinet, Maraki tube @Maraki tube you need to address this

  • @NahomAsegid
    @NahomAsegid Před 28 dny +2

    ቀፋፊ ጋዜጠኛ

  • @awetbirhane
    @awetbirhane Před 26 dny

    አሮጊት

  • @babebe850
    @babebe850 Před 28 dny

    You are copying from someone else

  • @hannadesta382
    @hannadesta382 Před 24 dny

    ሀረግዬ የኔ ውድ በጣም እወድሻለሁ: እግዚአብሔር ኑሮሽን ትዳርሽን እና ልጆችሽን ይባርክልሽ❤