//የቃጠሎ ፍልሚያ// "እንደ ጥርሴ ምላሴም ውልቅ ባለ🤣 ከይሲ ነህ"🤣🤣../እሁድን በኢቢኤስ/
Vložit
- čas přidán 24. 02. 2024
- An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv. - Zábava
ዛሬ አልፎልኝ ትሱና ጃፒን አይቸ ነው የመጣሁት ማነው እደኔ ጃፒን አይቶ ደስያለው ❤
እኔ
እኔ❤❤❤❤
እኔም ከምረ ደስ ነው ያለኝ🎉🎉🎉🎉🎉
እኔ❤❤
እኔ❤
ጂፒን ስላየነው ሁላችንም በጣም ደስ ብሎናል በጣም ደስ የሚል ጎበዝ ሠራተኛ ከትንሱም ጋ ደስ ሲሉ በዚሁ ይቀጥል ሁሌም እንየው
ሴፉን እና ነፃነትን ጋብዙልን ከይቅርታ ጋር 👍👍👍👍👍👍👍👍
እውነት ቢያቀርቡልን ደስ ይላል
ደምሩዉዶቸ❤❤🎉🎉
Yanm xeyaqe naww natse begbzzze
ጃፒን እቢኤስ ለይ ይሰራ ዬሚትሉ👍😔
ደምሪኘዉደ❤🎉
ይሳረል ቆይ እስቲ ተረገጉ ወዳ አሜሪካ ሚማለስ ከሆነስ
ምን አውቆ ይሰራል
አረ ወደዛ ሱሰኛ ማይረባ ምን አስተማሪ ነገር አለው
እሸቱን መለሠና ሰይፉ ይቅረቡ 😂❤❤
ቆየት ያሉ ኮሜድያኖች እየመጡ ነው ደስ ይላል 🥰🥰🥰🥰
ዛሬ ትንሱን እና ጃፒን አንድ ላይ ስላየዋቸዉ ደስ አለኝ በአስፉቲ ቦታ ቢተካ ❤❤❤ 😍😍😘😘
አረ ተዉ በአማራነቱ ብቻ ለሚታለደው ለንፁሁ ህዝብ ድምፅ ሁኑ ለፋኖ ድጋፍ ሁኑ😢😢
Chere sil alwedem yalechew man neberech ?
ለምን ድራሹ አይጠፋም አንተ እዚ ገብተህ እየተዝናናህ ኮመንት ከምትሰጥ ለምን ወርደህ አትፋለምም
😅😅😅😅😅😅😅😅 የዛሬ ደሞ ይለያል የእውነት በጣም ነው ያሳቃችሁኝ ኑሩልኝ ❤❤❤
ዛሬ ገና አሳቀኝ ይህ ፕሮግራም እበየ እስኪወርድ ነው የሳኩት😂😂😂😂
ጃፒን አይቼ አስፊቲን ያየሁ ነዉ ዩሙሰለኝ በጣም ደስ ብሎኛል እዳተዉት አደራ ሰቶናል አባታችን ፈጣሪ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን
ለምንአብርሺኚለምንፎረፋይረታረግላቺሁ
😂😂😂😂😂 የዛሬዎቹ ይለያሉ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂
አይ ስንቴ ገና ሳየው እኮ ነው ሚያስቀኝ 😂ጥርሴስ ልማዱ ነው አይኔን አታስቂኝ አለ ያገሬ ሰው 😂እንደ ጥርሴ ምላሴም ወለቀ 😂
😂😂😂
ለመጀመሪያ ጊዜ ኮሜንት አደረኩ 😂😂😂😂😂😂 አልቻልኩም ሆዴን አመመኝ 😂😂😂❤❤❤❤
ሁለቱ አንጋፋ ሠው ናቸው ጤና ይስጣቹ❤❤❤
ትንሱዬ በጣም ደስ ይላል የዛሬዎቹ ሆድ ያቆስላሉ😂😂😂😂😂 አብይ ጾም ሲገባ ዶሮው ይቀየር የምትሉ በላይክ አሳዮኘ 👍👍👍👍👍 በእጀራ ወይንም በዳቦ ይሁን በጾሙ ዶሮ እዳታቀርቡ አደራ ። ።
ይለያሉ ደስ ሲሉ እናመሠግናለን ፈታ አደረጋችሑን እድሜ ከጤና ጋር ያብዛላችሑ
እስኪ ebs ተመልካች ጋብዙ ደግሞ ከኔ ጀምሩ
ደምሪኝዉደ
ዛሬ አራተኛ ነኝ ላይክ አርጉኝ አምሮኝ ነው
ይሄ ነገር እኛ የማዳም ቅመሞችን አይመለከትም እንዴ አስቀምሱን እስኪ 😂😂❤❤❤❤❤
እኮ እኛም እንቅረብ
@@hjbj6316 አዎ የእውነት እንቅረብ😂😂💜💜💜💜💜💜
ደሞ ለመቃጠል ፈቃድ መጠየቅ የኔ ቆጆ መዳምሽ ጥሩናት ጥያቄዬ ነው😂😂😂😂😂
በኛ ጊዜ መቶ ሺ ይገባል ሽልማቱ ሐገር ገብተንማ እንቃጠላለን ማለቴ እንወዳደራለን😂😂
እዚህ እምታቃጥለኝ አንሶኝ ደሞ በሚጥሚጣ ሆኦኦ😏
ዛሬ ትንሸ እረፍት ላይ ያሰፊቲን ምትክ አምሳያ ልጁን ጃፒን ሰላየው በጣም ደሰ እያለኝ ነው የማዳምን ሰራ የሰራውት ጃፒ ሁሌም እንጠብቃለን
የቃጠሎ ፍልሚያ ሁሌም አርቲሰቶች ይቅረቡ በማዳም ጩኸት የተወጠረ አይምሮ ደሰ የሚል ሳቅ ገጠመው
ስንቴ ምርጥ ሰው እኮ ነው የእውነት
ደምሪኝዉደ
ይሄ ፕሮግራም ከትሱጋ እዴት እደሚያምር ኮሜድያኖቻችን አልቻሉትም ምጥ የያዛት ሴት መሰሉኮ😂😂😂😂😂😂
ስታየው ስወደው ገና ሳየው ነው የምስቀው😂
ደምሪኝዉደ❤🎉
ዛሬ ነው በዚክ ውድድር በሳቅ የወደኩት😂😂😂😂😂
ደምሪኝዉደ❤🎉
እኔም😂
@@ShewayeTube-143 እኔን መች ደመርሽኝ
@@seadiwollotube3913 ደመርኩሺዉደ🌹🌹
እኔ የትሱ ሳቅ ነው የሚያስቀኝ😂😂😂😂😂😂
የዛሬዎቹስ ወይኔ በሳቅ ገደሉኝ😂😂😂 እደጥርሴ ምላሴ ውልቅ ባለ አላለም😅😅😅😅😅
Bhjjhggghhjhgfrggjjj
ፈታ ነው ያልኩት ዛሬ ጌታን😂😂😂😂
በጣም የተዝናናሁበት የቃጠሎ ፍልሚያ
በርቱ ኮምድያኖች ❤️❤️🤣🤣🤣
ፍልፍሉ ይቅረብ እና ይቃጠል ያስቀን😂😂😂😂😂😂😂😂
ሰይፉ እሳ😂😂😂😂
ምርጥ ኮሜድያን ሰላቀረክልን እናመሰግናለን Ebs❤
ስንታየሁ ስለ ቀረበ በጣም ደስ ብሎኛል 😀😀😀😀😁😁😁 ሳስበዉ ነበር
ማርያምን እደዛሬው ስቄ አላቅም 😂😂😂😂😂😂
ማይክርስቶስ በመቅረቡ ደስብሎኛል ለምን አያቀርቡትም እልነበር ስወደው😂😂😂
ወላሒ የዛሬው በጣም ነው ያሣቀኝ ምርጥ ኮሚዲያኖች🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
እንዝቃለን እንዝቃለን እያልክ መጣህ ትንሱዬ ❤
አስፍቲ አልሞተም በጣም ደስ ብሎኛል ጃፒን ስላየሁ በዚሁ ይቀጥል የምትሉ ላይክ
በጣም የምወደው የሚያዝናና ፕሮግራም ነው በርቱ እየተቃጠላችሁ አስቁን😂እባካችሁ ሰይፉን ጋብዙት።
ጥሩ ነው እንደዚ ፈታ የሚያረጉ ሰዎችን ጋብዙልን
እናንተ ለምትበሉት የኔ ጨጓራ የሚታመመው ምን ጉድ ነው በስመአብ
እስኪ በሳምንት ሁለቴ አርጉት ውይ ይሀንን ብሮግራም ስወደውውውውው
በእውነት እሄንን ውድድር እኔም ከወረ ቦሃላ ሀገር እሂደለው እወዳደራለሁ
This is the funniest episode I’ve seen in a while 😂😂😂
በሳቅ ጨረስኩት 🥰🥰🥰🥰
This was by the funniest since the show started with much respect for Sinte.
Zare begize ayehuachu 🎉❤🎉
ምናለ ቢቀርባችሁ ይዝቃሉ በል አለ ውይይ በፈጣሪ ሆዴ ቆሰለ ዛሬስ😂😂😂😂
በሳቅ 😂😂😂😂😂 እምወዳቸው ኮሚዲያን
ረመዳን ሙባረክ
ላይክ ስወድ❤❤❤
ይን ጨዋታ ግን ከታወቂ ወጭ ላሉትም ማለቲ ሁሉም ሰው ቤሳተፈበት አሪፍ ነበር በዚያወም ሚስኪኑ ይጠቀማን
አብይን ባቃጠሉት ወይም ሺመልስ እና አበበች። የኦሮሚያ መሬት አስተዳደርም እደዚህ ቢቃጠሉ ጥሩ ነበር
እነሡ፣እሄምሥያሣቸዉ😅😅
ለካ በርበሬ የተወደደብን ኢሔንን ፕሮግራም ታሳቢ አድርጎነው ፍትህ ለበርበሬያችን
ቀላል
😅😅😅😅ሳህ
😂😂😂😂😂😂
በጣም ነው የሳኩት😂😂😂ምርጦቹ
❤❤❤❤❤❤
የኑሮ ውድነት ገና ብዙ ያሳያል
Eshetu Melese &Netsanet Werkneh akrebulen benatachiw
ስወድች ሁ
❤️❤️
እንደዛሬው ስቄ አላውቅም ስንቴ ምርጥ ኮሜድያን ነክ ከምር ንከር እንጂ እያገላበጠ ይዠልጣል ያልካት😂😂😂😂😂😂😂
በጉጉት ስጠብቅ ነበር ❤❤❤❤
ለቀሶና ሰቅ በአነድ😂😢
ዛሬ ደስ ይላል ስወዳቸዉ❤❤❤❤
ዛሬገና ስንቱ አስቂኝ ጋበዝክ
ሁሌምምምምምም ❤❤❤❤ ስታየሁሁሁሁ ያለበት ያናናናኛን በርታል ❤❤❤
ትንሱ 😂😂😂😂እንዝቃለን እንዝቃለን😂😂
😂😂😂😂😂ወይኒ የዛሬወቹ በጣም ነው ዘና ነው የሚረጉት
የቃጠሎ ፍልሚያ በጣም ከባድ ነው ባለቤቴ ጎበዝ ስለሆን አብረን እንመጣና እኔ ከአንድ ጉርሻ በላይ አልችልም ስለዚህ ባለቤቴ ያሸንፍና ተሸልመን ወደ ቤታችን
በጨረሰ ቢሆን
😂😂😂
እንወዳችኋለን😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ በሳቅ😂😂 የኔ የዋሆች 😍😍😍
ውይ ዛሬስ እነሱ በቃጠሎ እኔ በሳቅ ንፍር ነው ያደረጋቹኝ ይመቻቹ ኣቦ ኢቢኤሶች ክበሩልን
😂😂😂😂😂😂 ውይ በሳቅ ቆሰልኩ እፎይ
😂😂😂😂 እስከዛሬ ካየዋቸው 😂😂😂 እናንተ አዝናናችሑኝ
😂😂😂😂😂😂የድሮ ኮመዲያኖች ዋው
ዛሬ ሆደ ቆሰለ በሳቅ እየሳኩ ጨረሥኩት😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂ሥዎዳችሁ የምር❤❤❤❤❤❤
ትንሱ ዬ ናፍቆቴ እንዝቃለን እንዝቃለን የምትላት ነገር 💝
ምራቄ ወላሂ ሳላስበው ዱብ አለ ባገኘውት ኡኡኡ😂😂😂😂😂ብሉአፍያ
ኸረ ይሄ ጥንቢራ ነው ሚያዞረው ይቅርብሽ😂😂
@user-we8kd3wh6e ጢንቢራ😮😂😂😂😂
ትንሴ እንዝቃለን እንዝቃለን እንዝቃለን እያልክ ሰው ታቃጥላለህ 😂😂😂😂😂😂😂😂
እረ በስቱ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ስንት ደጋግሜ አየሁት😂😂😂😂😂😂 ምቴ እና ስንቴ❤❤❤
አይ ተሳይ እዝቃለን እላል እነሱ ሲነዱ😂😂
ወተት ጠጡ ይለዋል ከዛላይ ይቆረጣል አላለውም ክክክክክክክ አይ ስቴ አይዞክ አይቆረጥም
ደጋግሜ ማየው አዝናኝ ፍልሚያ😂
Ezeqal Ezeqalen😂😂😂😂❤weye tensu
😂😂😂😂😂😂😂motekugh arif program naew
መዳማቹን በአንድ አንድ ቃል ግላጿት ብትባሉ ምን ትሏታለችሁ የኔ ብጤዎች
የኔ እንዝርት😂😂 እላታለሁ
የኔ የebs ዳጣ እላታለሁ
የኔ እስስት
በእውነት የዛሬወቹ ትለያላችሁ😂😂😂😂
Ebs ከሚታየው ፕሮግራም ለ ኔ አሰቂኝ አንደያ የቃጠሎ ፕሮግራም ነው 🤣🤣🤣
እደጥርሴ ምላሤም ውል ባለ አላለም😂😂😅 እረ ከባድ ቃጠሎ ነው😢
😂😂😂😂😂😂እካ
EBSዎች አሁን ግን ፇም ሊገባ ስለሆነ እንድታቅሙ መጋቢት 2 ነው
Yezarewochu des yelalu❤
😂😂😂😂ዛሬም በጣም ነው የሳኩት😂እንደነ ደሬ ዘና አደረጉን
ያአላህ እንዴዛሬ ስቄ አላቅም 😂😂😂😂
Abo egnan xirun please
ስንቴ ❤❤❤ ማይ ክርስቶስ ❤❤❤❤ 💪💪😂😂😂😂😂😂 በሳቅ ከዝናናችሁን❤❤❤
ውይ መቃጠል በገዛ እጁ 😂😂😂😂
,ለብር እኮነው ማማየ
ሁለታችሁንም በጣም ነው እምወዳችሁ
እድሚያችሁን ያርዝምላቹ
Tinsu look sharp and cute on suit
ወይኔ በሳቅ የዛሬወቹ😂😂😂