Video není dostupné.
Omlouváme se.

Ethiopia: ጠላቴ ሜቴክ ነበር - ሳቄን መቆጣጠር አልቻልኩም ልጁ ወሬው ያስቃል | Amazing Funny Man (Henok Wendmu) Video 2019

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2019
  • Check out the New videos of artist Henok Wendmu workouts, talk show and Entertainment.
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2019 Henok Wendmu
    #EritreanMusic
    #EthiopianMovie
    #EthiopianMusic

Komentáře • 430

  • @Tube-cg9kz
    @Tube-cg9kz Před 5 lety +55

    ሄኖክ አንተ በጣም ጥሩ ኢትዮጵያዊ ነህ በተለይ ደግሞ ለሰው ያለህ ክብር የሚገርም ነው። የአንተና የመሲ አድናቂ ነኝ።
    የጀመርከዉ ሾው ደግሞ ደስ ይላል በርታ

  • @User-nk1zm
    @User-nk1zm Před 5 lety +34

    አራዳ ባለበት- ፍቅር- እውነት -ደስታ አለ።አቦ ይመቻችሁ። የራጉኤሉና የአንዋሩን ጊዜ ዘመን ፍቅር ይስጠን።🙏🙏

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube Před 3 lety +1

      🙏😘 🇨🇬 ውዴ ወርቄ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጅ ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን😘 🇨🇬🙏 czcams.com/video/QLhyl2ObruY/video.html

    • @kemikokemiko3899
      @kemikokemiko3899 Před 2 lety

      አሜን ወገኔ

  • @user-uo5vb8ly8n
    @user-uo5vb8ly8n Před 4 lety +4

    ሄኒ ምርጥ ሰው ኑርልን እንዳት አይነት ጀግና የለም

  • @gashawmenberu2180
    @gashawmenberu2180 Před 3 lety +8

    ወይኔ ይህ ልጅ ጓደኛየ ቢሆን እንዲህ ሲስቁ መዋል መመረቅ ነው በእውነት።

  • @Hanihani-lw8sw
    @Hanihani-lw8sw Před 5 lety +42

    ያራዳልጅ ይኑርልን ሙስሊምና ክርስትያን ተከባብሮ ነበር ሚኖረው አሁን ፖለቲከኞች ሊለያዩን እየጣሩነው እንጂ

    • @user-di1cl3pj1k
      @user-di1cl3pj1k Před 4 lety +3

      መቸም አይለዩንም ፈጣሪ እደሰው አደለም 🇪🇹👈አምላክ እነሱንም ልቦና ይስጣቸው

  • @user-wo5jh9tp4v
    @user-wo5jh9tp4v Před 4 lety +3

    ይሄን ብር መልስ መልሶ ሳይሆን ስራ ሰርቶ እንደወሰደው ነው የተረዳሁት ሄን ምርጥ ልጅ ለማድነቅ ቃል ያጥረኛል ምርጤ ነህ

  • @genetdesta5706
    @genetdesta5706 Před 5 lety +7

    አረ ሔኒዬ ከፍቶልሀል ሳቁ 😂😂😂እኔኮ እንዴት እንደሚሳቅ እራሱ ጠፍቶብኛል ለማንኛውም ይመችህ አባቴ ሳቅልኝ

  • @newlove2792
    @newlove2792 Před 5 lety +40

    ሄኒ ምርጥ ደስ ይላል በርታ ..ካረብ ሀገር ተመላሾችንም ብታሳትፍ አሪፍ ይሆናል ባይ ነኝ ምክንያቱም ለመኖር ከሚፋለሙት ውስጥ አንደኞቹ ስለሆንን

    • @user-bu8px2fj4z
      @user-bu8px2fj4z Před 5 lety +1

      ኧረ የኛን ያህል ተፋላሚየለም እኔ የልጅነቴን ጣእም እንኳን አላውቀውም።አለሁ እንዲሁ ስፈጋ መ

    • @user-kq7pz2mq3f
      @user-kq7pz2mq3f Před 5 lety

      @@user-bu8px2fj4z ግን ደሞ ላች የክተበው አለ ውድ አይዞሽ

    • @gggyyy8570
      @gggyyy8570 Před 4 lety

      Yawum ke madam gar

    • @seadatube42
      @seadatube42 Před 3 lety

      ትክክል እህት

  • @gjxifi7f8fiff97
    @gjxifi7f8fiff97 Před 4 lety +2

    ሄን እውነት እደንቴ ምርጥ ኢትዮጵያዊ የብዘልን በእውነት ለኢትዮጵያ ሰላምን ለእዝቦቿ ፍቅርን ይስጥልኝ ።ውድድድ

  • @user-xt9ly9my6z
    @user-xt9ly9my6z Před 5 lety +2

    ትለያለክ ሄኒዬ የኔ ምርጥ በርታልን ፈታ አረከኝ 😘😘😘👈

  • @nuramohammed246
    @nuramohammed246 Před 5 lety +33

    ሙሰረሊም ክርስቲያን አነድ ነን አንለያይም የሚለዩን ፈጣሪ ከምድረ ገፅ ያጥፋልን

  • @user-gh2vy7ll3o
    @user-gh2vy7ll3o Před 4 lety +8

    የትም ተወለድ መርካቶ እደግ ሄኒዬ ውስጤ

  • @wagentube8663
    @wagentube8663 Před 3 lety +3

    Hahahahaha አረ ወይኔ በሳቅ ሞትኩ😀😀😀

  • @jamilaabdalrahman7474
    @jamilaabdalrahman7474 Před 4 lety

    ሥራወችህ. በጣም ፈታና. ዘና የሚደረጉ. ናቸዉ. ትንሸ እረዘም ብታደረገዉ. ደሥ ይላል ሂኒ

  • @net9149
    @net9149 Před 5 lety +36

    የመርኬ ልጆች የሆናችሁ እስኪ ላይክ በሉኝ የሰፈሬ ልጆች ሀደሬ ሰፈር ተክልየ ጎማ ተራ
    ንግስት አዲስ አባ
    ልእልት መርካቶ
    ክፉ አይካሺ ከቶ
    የትም ተወለድ እኛሰፈር ተክልየ እደግ የፍቅር ጥግ መርኬ

    • @umuesmael1989
      @umuesmael1989 Před 4 lety +2

      የትም ተወለድ ኳስሜዳ እደግ ክክክክክ የሸገር ልጆች ሰፈር እንጂ ዘር አይቆጥርም ፍቅርእኮ ነን

  • @tesfayenigussie7448
    @tesfayenigussie7448 Před 4 lety +4

    የመጠጨረሻው ማህበራዊ ጉዳይ ስራ ተመችቶኛል

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 Před 5 lety

    ቅጣቱ ተመችቶኛል ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸዉ በሞገስ ያሳድግልህ ወንድሜ

  • @user-id6zq6gd8l
    @user-id6zq6gd8l Před 4 lety +2

    ሄኖክየ አሪፍ ሾ ነው ያስተምራል በጣም በርታ ወድሜ

  • @user-ji3oo3cc5x
    @user-ji3oo3cc5x Před 5 lety +2

    ሄኒየ ምርጥ ሰው እኔንም ኢትዮጵያ ስመሳ እደታሳትፈኝ ቆጆ አቆም አለኝ ሞዴል መሆን እፈልጋለሁ ጥሩም ድምፀ አለኝ ብዙ አማራጭ አለኝ እግዚአብሔር ይመስገን ❤🙏❤

  • @user-yr6wj7pi8y
    @user-yr6wj7pi8y Před 3 lety +1

    መልካም ሰው ነህ መንገድ አስጠርግከው አይደል ፈጣሪ ይባርካችህ

  • @user-rt6tz2qi4w
    @user-rt6tz2qi4w Před 5 lety +2

    ሔንዬ ያራዳ ልጅ ፈጣሪ ይጠብቅህ ምርጤ

  • @user-bu8px2fj4z
    @user-bu8px2fj4z Před 5 lety

    ሄኑ ምርጥ ልጅ የምር ፕሮግራምህ ደስ ይላል እኛ ስደተኞችን ፈታ ያደርጋል።ደሞም ፍልሚያው እኛንም ጠንካራ እንድንሆን ያደርጋል

  • @lijsol936
    @lijsol936 Před 4 lety +1

    ሄኒ ማን በጣም ነው እማደንቅህ መልካም አስተሳሰብ እንዳለህ አውቃለሁ በቃ በአጠቃላይ ትመቸኛለክ ልጅክን እ/ር ያሳድግልክ ስራዎችክን በጣም ነው እምወዳቸው በዛ ላይ ስፖርት ስለምውድ ነው መሰል አቋምክ በጣም አሪፍ ነው አኔ እንደ እስፖርት እምወደው ነገር የለም ። ሶል ከምርጦ ካሳንችስ ነኝ አንድ ቀን እንደማገኝክ ተስፋ አደርጋለሁ። ሄኒ ማን መልካሙን ሁሉ እመኝልካለሁ ከአድናቂህ

  • @aminayoutubeaminayoutube1124

    ፡ዛሬ ነው የምኮምተው ሰላም ወንድም ሄኖክ ስለ አንዋር መስጊድና ስለ ራጉኤል ምናምን የሀበሻ የሙስሊሙና የክርስቲያን ፍቅራችን ይቀጥላል
    ሄኖክ ብሎ ዝም አዋቂ ነክ ሰውዬውን ከፍለከው አሰራከው ማሻአላህ በርታልን

  • @user-tj7ex9rz4v
    @user-tj7ex9rz4v Před 4 lety +2

    በሳቅነው ፈርስያረጋቹሁኝ ደሞ ቂማል ሰፈር ስለሆዴነዉ ያሳመመኝ እፍፍፍፍፍፍ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አቦ ይመቻቹ ሄናዬ

  • @mariates7798
    @mariates7798 Před 5 lety +1

    ሄኖኬ ምርጥ ስራ ነው ቀጥልበት ። በናንተ እንኳን ፈታ እንበልንጂ

  • @clickcell6454
    @clickcell6454 Před 5 lety +1

    ዋውውውው ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ሄኒ አዝናኝ እና አሰተማሪ ነው ❤❤😍😍

  • @user-jk8gg2gn7j
    @user-jk8gg2gn7j Před 5 lety

    ዋው ዘና ብለናል ሄኒ ምርጥ የማናውቀውንም ነገር ተገንዝበናል

  • @aynalem4044
    @aynalem4044 Před 5 lety

    ሄኖክ ሰላምክ ይብዛ ከሚተደርጋቸው መከከል ለቅጠት የሚተደርጋው በጣም ያስተምራል thank you

  • @meskeremfikr8316
    @meskeremfikr8316 Před 4 lety

    አራዳ ማለት ፍቅር የሚያቅ ነው የሸገር ልጅ ሰፈር እንጂ ዘር የለውም ሄንዬ ተባረክልኝ

  • @user-wi4zm7mp3v
    @user-wi4zm7mp3v Před 3 lety +1

    በጣም ደስ የሚል ኘሮግራም ነው ሄኒ

  • @ageritumoges5870
    @ageritumoges5870 Před 5 lety

    ይሄን ልጅ እንዴት እንዳዝናናኝ ታድለህ እንዲህ አይነት ጉዋደኛ ዘና የሚያረግ አስቀናችሁኝ

  • @user-nd6xi7xj2r
    @user-nd6xi7xj2r Před 4 lety +3

    ሄ ንዬ የኔ ም ርጥ እ ግዚአብሔር ዘመንህን ይ ባርክ አሪፍ ሰራ ነው በር ታል ን

  • @user-sc2np4bq2f
    @user-sc2np4bq2f Před 4 lety +2

    ደስ ስትሉ ሁሌም ፈጣሪ ከጎንክ ይሁን

  • @user-so2rq2xi5t
    @user-so2rq2xi5t Před 5 lety +1

    ሄኒዬ ቆንጅዬ ጌቱ ተመችቶኛል አቦ ይመችህ በልልኚ ቬዶዉ ደሞ ትመችቶኛል አሪፍ ነዉ ቀጥልበት ሄኒዬ

  • @sisaysilashi3406
    @sisaysilashi3406 Před 5 lety

    እረ በጣም ደስ ይላል የመጀመሪያ ነው ሳይህ የማደንቅህ ተዋናይ ሄኖክ ❤️👍 በርታልኝ

  • @mekdesmaki2625
    @mekdesmaki2625 Před 5 lety +4

    እስኪ ለአዲስ አመት አገሬ ልገባ ነው መልካም ጉዞ በሉኝ ሄኒዬ በርታልኝ

  • @maladadar6671
    @maladadar6671 Před 5 lety

    ሄኒዬ በጣም ደሥ ይላል ያራዳ ልጅ ሠውን አክባሪ ኑርልኝ በርታ

  • @khansa9018
    @khansa9018 Před 4 lety

    ወይነ ስያምር በሳቅ መሙት ቀጥል ደስ ተልላቸ

  • @maki--tube2858
    @maki--tube2858 Před 3 lety

    ዋው በጣም ደስ ይላል ሄናዬ በርታልን ዉድድድ

  • @Jesusislord8295
    @Jesusislord8295 Před 5 lety

    ሄኒ ሳቅህ እኮ ገዳይ ነው😁😁😁😁😁😁😁
    ስቀህ ታስቃለህ❤
    ምርጥ ፕሮግራም ነው
    የሰው ልጅ ጠንክሮ ከሰራ በእግዚአብሔር እርዳታ ያሰበውን ማሳካት ይችላል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-tu7nd1og4m
    @user-tu7nd1og4m Před 4 lety +2

    በጣም የሚያሰቅ ልጂ ነዉ

  • @hgffvfrfg2447
    @hgffvfrfg2447 Před 5 lety +1

    ወይ ጭንቅላት ተባረክ ሄኒ

  • @rahimarahima1051
    @rahimarahima1051 Před 4 lety

    ሄኑየ በጣም ጥሩ ነው
    ወላሂ ደሥ ሥትል

  • @user-mx2gt9mt9m
    @user-mx2gt9mt9m Před 5 lety

    ፈታ አረጋችሁኝ ይመቻችሁ ሄኖኬ ምርጥ ፕሮግራም ነው በርታ ወንድማችን

  • @imandhd7835
    @imandhd7835 Před 5 lety

    ሀይ ሄኖኬ ምርጤ ደሥየሚል ቆይታ ነ ዉ ግን ተቀ የምኩህ
    የሚል ዘፈን ልዝፈንልህ መሠል የምር ተቀይሜህ አለሁ እና ላኮርፍህ ነዉ😞

  • @tesfayenigussie7448
    @tesfayenigussie7448 Před 4 lety +5

    ያራዳ ልጅ ይመችችሁ

  • @user-ej8sj8yo5e
    @user-ej8sj8yo5e Před 5 lety

    ሄኒ ምርጥ ፕሮግራም ነው። በዚሁ ቀጥልበት።

  • @awindowofhope4254
    @awindowofhope4254 Před 4 lety +1

    ኦ ማይ ጋድ
    ሶስት ፊልም ባምስት ሳንቲም!
    ሆኒ ምርጥ ሰው በርታ!!!!

  • @meskidad1078
    @meskidad1078 Před 3 lety

    Betam new dess yemilaw melet endaa addis abeba lije sedet laye lalen tiru ye meznga progeram new keep it up bro💞💞💞

  • @abyssiniaproductionofficia

    "የእግረኞች መብት ይጠበቅ " በጣም ደስ ይላል በርታልኝ...!!!

  • @frahali2647
    @frahali2647 Před 5 lety +1

    kkkkkkk ያሰቃል መዳም ትሙት

  • @samsona2829
    @samsona2829 Před 5 lety

    በርታ ጥርው ስራ ነው ቀጥልበት ትምህርት ይሰጣል ሄኖክ

  • @kemikokemiko3899
    @kemikokemiko3899 Před 2 lety +1

    የምር ይመችክ ሄኒ ❤❤❤❤❤

  • @user-jq2zn1bq6q
    @user-jq2zn1bq6q Před 5 lety

    ሄኒዬ የኔ ምርጥ ደስ ይላል እረ በሳቅ ሆሆ መልክቱም አሪፍ ነው በርታልን ማኛዬ 😉💞👌

  • @muftuhaturo4266
    @muftuhaturo4266 Před 5 lety

    የዛሬው በጣም አዝናኝ ነው ዋዋዋዋውውው የአራዳ ልጅ ነው ያመጣክልን ድጋሚ በሌላ ቀን እንፈልገዋለን ሄኒዬ ንገረልን እንደ ተመቸን

  • @yotube4
    @yotube4 Před 4 lety +2

    ምርጥ ልጅ ነው😂😂😂😂😂

  • @blm5287
    @blm5287 Před 5 lety +2

    Heni ethio Shakespeare bless you brada 🙏🙏💥NO PAIN NO GAIN💪💪

  • @user-xj8qg1ge3d
    @user-xj8qg1ge3d Před 4 lety

    ሄኒ ባለህበት ሰላምህ ይብዛ አዛኝ ነህና ላተም ፈጣሪ ይዘንልህ ጨምሮ ይስጥህ

  • @yeabsetota597
    @yeabsetota597 Před 2 lety +1

    🙈🙈🙈demetse #hena 👏👏👏👏

  • @kidesolomon8506
    @kidesolomon8506 Před 4 lety +1

    ሄኒ እወድሀለዉ የኔ ሀበሻ ❤ ደሞ በጣም ነዉ ጦሽ ያረገኝ ልጁ ማለቴ እንግዳህ 😍 በርታ ደስ የሚል ስራ ነዉ ፈታ ብያለዉ😍😍

  • @user-wn4ro4os6u
    @user-wn4ro4os6u Před 5 lety

    ቅመል ተራ ውይ ዛሬ በነጻ የሳቅ ፍርፍር በላሁ😆😆😆😆ሄኖክየ እንኳን ሰላም መጣህ

  • @user-sq5ly4is3o
    @user-sq5ly4is3o Před 5 lety

    ጌታን እንዴት ፈታ እዳደረጋችሁኝ ይመችህ ሄኒዬ

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 Před 5 lety +3

    ሰላም ወንድሞች ሄኒ ኮመንት እንደምታነብ አውቃለሁ ምርጥ ስራ ነው የምትሰራው በዛውም ዩቲዩብ ይከፍላል ትንሽ ብትሆን ይደግፍሃል በየጊዜው እያሻሻልክ ነው በርታ የድንግል ልጅ ይጠብቅህ ግን በጌታ ቢያንስ ታዋቂ ስለሆንክ ተፅዕኖ መፍጠር ትችላለህ ወጣቱ የተቀደደ ሱሪ ባይለብስስ ሴቱም ቀዳዳ ለባሽ ወንዱም ፋሽን ተብሎ ነው ግን አያምርም ጌታን በስራዎችህ ግን👌👌👌

  • @user-uo3pf1im8g
    @user-uo3pf1im8g Před 4 lety

    ያራዳ ልጅ ፈታ ያልህ ነህ ሄኒ ይመችህ እወድሀለሁ

  • @fafiabdu9869
    @fafiabdu9869 Před 5 lety +1

    Heny & mulea 2 mertoch sewedachihu mule endezih adekim neh endea 🤣🤣🤣🤣woow kenen asamerachihut berta henyea mert show new 👌👌

  • @nahomedesalgn3763
    @nahomedesalgn3763 Před 5 lety

    ሄኒዬ ከልጁ ይልቅ ያንተ ሳቅ አደከመኝ ድሮም እወድህ ነበር አሁን ደሞ ባሰብኝ የኔ ልዩ የሀገሬ ልጅ በርታልኝ ውድድድድድድድ

  • @sumaya5000
    @sumaya5000 Před 5 lety

    ተመቻቹኝ ደስ ትላላቹ በጣም የሚያስቅ ልጅ ነው

  • @markenwolde9537
    @markenwolde9537 Před 3 lety

    ሔኖክ ያለበት ነገር ያስደስተኛል ።

  • @tewabechteklemariam
    @tewabechteklemariam Před 4 lety +1

    ዋው በጣም ደስስስ የሚል ፕሮግራም 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @nolachris8686
    @nolachris8686 Před 5 lety

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር በጣም እናመሰግናለን ሄንዬ በርታ።

  • @DM-cq7sy
    @DM-cq7sy Před 5 lety +2

    liju bêtam new miyaznanaw kkkk another great video by the way:)

  • @elyanam.d2278
    @elyanam.d2278 Před 5 lety +1

    ሰላም ሄንዬ ሰላም ነህ እንኳን ደህና መጣህ ስወድህኮ ብርክክክ በልልኝ ሰላምህ ይብዛ

  • @LucyEthiopiatube1
    @LucyEthiopiatube1 Před 5 lety +1

    አሪፍ ፕሮግራም ቅጣቱ ደሞ አስተማሪ ነው👏🏽👏🏽👏🏽

  • @dagmawiyohannes9769
    @dagmawiyohannes9769 Před 3 lety

    ሄና ምርጥ አቦ በቺልን ጥግ ድረስ ነው ያፍታታሽን

  • @abduldelil5971
    @abduldelil5971 Před 3 lety

    ሙሌ የሰፈሬ ልጅ ህንዃን ሀየውክ ደስ ብሎኛል ስላየውክ በሰላም ያገናኘን ሙሌ ያቀረበክም ሀድናቂው ነኝ ግን ካንተ ሀይበልጥም ሀቂቃው

  • @tessg9437
    @tessg9437 Před 3 lety +1

    የተቀመመች ተረስቷል! ዘይት ተራ ነው የሚገኘው እንደገናም 18 ቪዲዩ ቤትስ , ቁልፍ ተራ , ጭድ ተራ, ቦምብ ተራ, ስለነቀላ (ውሃ ውስጥ እቃ መፈለግ) አልተወራም! እረ ብዙ ነገር ማውራት ይቻላል! አባዬ መርካቶ አድባራችን እናታችን ማንነታችን በቃ ምን አለፍቹ ውለንተናችን ነች! ክብር ይስማኛል ስለእሷ ሲወራ! እኔ መዳብ , አልሙኒየም ,ናስ እና ዲዛ ገዝቼ አተርፌ እሽጥ ነበር!

  • @user-gc8sh2lt4z
    @user-gc8sh2lt4z Před 5 lety

    ሄኒየ ሳቅህ ውስጤ ነው 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🤣🤣😂😂😂😂😂😂🤣😂 ሳይከፋህ ኑርልኝ ሁል ግዜ እደሳክ

  • @user-di1cl3pj1k
    @user-di1cl3pj1k Před 4 lety

    ሄንየ እኳን በሠላመጣህ ሁለነገርህ ደስ ይላል ለሰው ክብር አለህ በርታልን ወዲምችን

  • @lululove4581
    @lululove4581 Před 3 lety +1

    ሄንየ ስወድህ እስልምናና ክርስትና ፍቅር ናቸው

  • @betiytube3115
    @betiytube3115 Před 5 lety

    ክክክክክ ክክክክ አይ ሙሌ የስፍራችንን ገመና አወጣህው መርካቶ እኮ ብዙ ትዝታዎች አሉት

  • @habeshavlog7467
    @habeshavlog7467 Před 4 lety +3

    Men***that smile is priceless 😊🙏😍

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube Před 3 lety

      🙏😘 🇨🇬 ውዴ ወርቄ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጅ ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን😘 🇨🇬🙏 czcams.com/video/QLhyl2ObruY/video.html

  • @burtehabesha1628
    @burtehabesha1628 Před 4 lety +2

    ስራህ በጣም ደስ ይላል እናም አስተማሪ ነው ሌሎቹም ያንተን መንገድ ቢከተሉ ጥሩ ነው

  • @yotube4
    @yotube4 Před 4 lety

    ሄኒ በርታ በጣም አሪፍ ነው

  • @workafhuralebu4892
    @workafhuralebu4892 Před 4 lety +1

    That is exactly Where I grew up mrcato Amanuel I go to school Omar sumter elementary school ❤I no the place the yung man mansion 🤣 I Watch your show because it related with me and the way I grew up thank you keep doing what you are doing God bless you

  • @yusuom5881
    @yusuom5881 Před 5 lety

    ፈታ እሚያረግ ቆይታ ይመችህ ሄኖክ በርታ

  • @user-kn1es6sv3w
    @user-kn1es6sv3w Před 5 lety

    ሄንዬ በርታ እግዚአብሔር አምላክ ሰላምክን ይብዛልን እውይ ደስ ስትሉ ነጻነታቹ ሂኒ አደራ ሀገሬ ስገባ አቅርበኝ

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube Před 3 lety

      🙏😘 🇨🇬 ውዴ ወርቄ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጅ ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን😘 🇨🇬🙏 czcams.com/video/QLhyl2ObruY/video.html

  • @kiya4454
    @kiya4454 Před 4 lety

    የኔ ሸንኩርት ዋው ደስ ይላል በርታ ወድሜ

  • @aiahaaisha3844
    @aiahaaisha3844 Před 5 lety

    ሂኒ በርታ አሪፊ ፖሎግራም ነው ቀጥልበት

  • @addisdasash2418
    @addisdasash2418 Před 5 lety +1

    ሄኒ ፈታ አረከኝ አቦ ይመችክ በርታ

  • @myloveumi8095
    @myloveumi8095 Před 4 lety

    ፐፐ ምርጥ አስተዋይ ልጅ ይመችህ ቅጣቱ አሪፍ ነው

  • @user-cz1nu7xp8o
    @user-cz1nu7xp8o Před 4 lety

    ሄንዬ ምርጥ ሰው ቅጣትህን ወድጄዋለሁ

  • @ikramteyib5099
    @ikramteyib5099 Před 5 lety +1

    Konjo new betam berta 👌👍👏

  • @Qwertyuiop-cl2qe
    @Qwertyuiop-cl2qe Před 5 lety +1

    ውውው ምርጥ ፍሮግራም

  • @abebatewolde9201
    @abebatewolde9201 Před 4 lety

    እኔም ስመጣ ሾውህ ላይ ታቀርበኛለህ ከመርካቶ ልጆች ጋር ይመቻችሁ ያገሬ ልጆች

  • @Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v

    ክክክክክ😂😂😂😂እኔ እራሱ እንዴት እንዴሳኩኝ

  • @net9149
    @net9149 Před 5 lety +7

    ልእልት አዲስ አባ
    ንግስት መርካቶ
    ክፉ አይካሺ ከቶ

  • @bettylamessayimariymliji2593

    Well come heney 😍👍❤

  • @haymikiya6027
    @haymikiya6027 Před 4 lety

    Betam feta new yemadergen programh ketelbet berta 👌👌

  • @bechestedebeke3758
    @bechestedebeke3758 Před 5 lety

    ሄኒ እንኳን ደና መጣክ ያራዳ ልጅ ምችት ድልት ይበለክ