She Wants Married Me | አግባኝ አለችኝ - የትኛውን ቬሎ ትመርጡልኛላቹ? - Funny Video (Henok Wendmu) New Video 2019

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2024
  • Check out the New videos of artist Henok Wendmu workouts, talk show and Entertainment.
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2019 Henok Wendmu
    Subscribe Now My Show
    Follow henok: / henok Wendmu
    Like henok: / henok Wendmu Mamo offical
    #EritreanMovie
    #EthiopianMovie
    #EthiopianMusic

Komentáře • 652

  • @meseratlala3193
    @meseratlala3193 Před 4 lety +20

    በፈጣሪ ልጅቷ ስታምር እንኳን ለወድ ለሴት ታሳስታለች በጣም ነው የምትመቹት ሁላቹህም ፈታ ያላቹህ ናቹው በተላይ ሳቃቹ ተመችቶኛልልል

    • @meseretnegash8501
      @meseretnegash8501 Před 3 lety

      ማር የሆነች ልጅ እድግ በይ የኔ ቆንጆ

  • @zedhabshwet7123
    @zedhabshwet7123 Před 4 lety +31

    ሳቅ እኮ የማይከፈልበት ደስታ ነው በቃ ለሴት ልጅ ውበቷ ሳቋ ብያለሁ😁😁ማክዳን ቁጭ ጉድ የሰው መመሳሰል እህቷ ነችዴ

    • @hawi.habeshawit6625
      @hawi.habeshawit6625 Před 4 lety +1

      እኔን ብታይኝማ እሷን ነው ምትመስይ ነው ምትይኝ ብዙ ሰወች ይገረማሉ እኔን ሲያዩኝ ማክዳን ስለምመስል

    • @kidistmehari5673
      @kidistmehari5673 Před 4 lety

      ስታምሪ የኔ ቆንጆ

  • @user-nh6kc9sp2c
    @user-nh6kc9sp2c Před 4 lety +46

    ሳቋ ደስ ሲል በፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @user-xj8qg1ge3d
    @user-xj8qg1ge3d Před 4 lety +3

    ሄኒየ በጣም የማከብርህ የማደቅህ ፊልም ላይ ብቻ ሳይሆን በትክል ሂወትህም መልካም ስራ የምታርጋቸው መልካም ስራወች ደስይሉኛል ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥህ

  • @bloomsday8532
    @bloomsday8532 Před 4 lety +26

    አቦ ይህ ልጅ ይመቸኛል እኔም የምትሉ እስኪ እንያቹ

  • @micheldessalgn100
    @micheldessalgn100 Před 4 lety +4

    ሄኒ በጣም በጣም ሚገርም ፖሮግራም ነዉ እንደው በ እግዚአብሔር ይሄን ፖሮግራም በ ቲቪ ብትጀምረዉ ብዙ ሰዉ ይማርበታል

  • @የዳዊትልጅሆይማረኝእግዚአ

    ኤኒ ማኛ ምርጥ አገር ስው በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ በርታ !!!👍👍👍👍👍🌺🌺🌺🌺🌷🌷🌷🌷❤

  • @user-nd6xi7xj2r
    @user-nd6xi7xj2r Před 4 lety +17

    ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግ ል ን ሄንዬ የኔ መልካም አሪፍ ፕሮግራም ነው በርታ ል ጅቷን እሺ በላት 😉😉😉

  • @yotube4
    @yotube4 Před 4 lety +9

    አስራምስት ሺህ ለዚህ ነው የሚፍቱ ሰወች የበዝት የኔ ማር ፈገግታሽ ያምራል የሄኒዬ እናመሰግናለን😍😍

  • @christiantube2195
    @christiantube2195 Před 4 lety +14

    ሄኒ ተመስጠህባታል እሷም ፍልቅልቅ ይሁን ብለናል

  • @nefisahussn7533
    @nefisahussn7533 Před 4 lety +2

    መጥቻለሁ ምርጥ ተዋናይ ነህ ገና አገኘሁት ቻናልህን ደስ የሚለው ኮሜት ትመልሳለህ አርቴስቶች ብዙ ግዜ ይጠባረራሉ ለዛ ነው ያደነኩት ስብስክራብ አርጌለሁ 👌በርታ

  • @mdenamdena2222
    @mdenamdena2222 Před 4 lety +6

    ሄኒ ምርጡ ሀባሻ በጣም ደሥሚል ነው ቀጥልበት አቦይመችህ መልካሙሁሉ ላተ ሠላም ላገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-qy1sd1vp4g
    @user-qy1sd1vp4g Před 4 lety +1

    ሄኖክ ወንድሙ አድናቂህ ነኝ እግዚአብሄር አምላክ ይጠብቅህ !!! እግዚአብሄር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን !!! ውድና የተከበራችሁ እህት ወንድሞች በመላው አለም የምትገኙ ኢትዮጲያዊያን ሰላማችሁ ሰላሜ ነውና ሰላማችሁ ይብዛ !!!

  • @leyuyeshiadane9360
    @leyuyeshiadane9360 Před 4 lety +3

    የኔ ምርጥ ሄኑዬ ዋውው ፈታ ያለች ልጅ እረ አይደብራቸውም እሚለጥፉት ተባረክ አቦ

  • @hadiethio-
    @hadiethio- Před 4 lety +5

    ዊ የድምፃዊ ሀሊማ አብድረህማን ሳቅ በሳቅ መጣብን ደስ ይላል

  • @awindowofhope4254
    @awindowofhope4254 Před 4 lety +3

    በጣም እናሳፍራለን!
    ትልቅ መልዕክት አለው
    አመሰግናለሁ ሄኒ በርታ!!!

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 4 lety +13

    ሄኒዬዬዬዬ አንተ እኮ ምርጥ ሰው ነህ

  • @sonofthenile6223
    @sonofthenile6223 Před 4 lety +16

    ሄኒ የኛ ምርጥ በርታ የፊልሙን ስራ ተውከው ወይስ እየሰራህ ነው እኖድሀለን

  • @user-kj8is9pw5d
    @user-kj8is9pw5d Před 4 lety +2

    ሄኑ ምርጥ ሰው ምታቀርባቸው ነገሮች መሳጭ ናቸው ግዜ አግንቼ 24: ሳት ባይህ አልጠግብህ ግን ግዜ ማፊ ውድድድ

  • @kubrabintebrahim7739
    @kubrabintebrahim7739 Před 4 lety +25

    የኔ ማር አለባበስሽ ደስ ሲል ሂኒየ ስወድህ የኔ መልካም

    • @user-il2se7gt7x
      @user-il2se7gt7x Před 4 lety

      ኩኩ ነኝ እናቴን ናፋቂ 💗💗💗💗💗💗💗

  • @ttsalon8106
    @ttsalon8106 Před 4 lety +2

    ሄኒየ አንደኛ ነህ እኮ ደሞ ስርዓት እሺ በልልኝ ምን የመሰለች ልጅ አለችው እንደው ጌታ ቢፈቅድልህ እምመኝልህ የልጅህ እናት ጋር ብትጋቡ እና ብትወልድ መልካም ነበር

  • @user-nq9dc5ul4l
    @user-nq9dc5ul4l Před 4 lety +5

    አረ በሳቅ ገደልሺኝ እኔን ካገባህ በነፃ ነው ሄኒዬ የኔ ጥሩ ሰው በርታ

  • @messitube8047
    @messitube8047 Před 4 lety +53

    ልጅቷ ደስ ስትል በማርያም ፈታ ያለች

  • @Mohamad-v6w
    @Mohamad-v6w Před 16 hodinami

    እዴት ነው የምታምሩት በናታችሁ
    እኳን አደረሣችሁ ላዲሰ አመት 2017
    ሄኖክየ አድናቂህ ነኝ መልካሙን ተመኘሁላችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @wubjojo3090
    @wubjojo3090 Před 4 lety

    ሄንዬ የኔ አስተዋይ እና አመለመልካም ሰው ጌታ መልካሙን ሁሉ የልብህን መሻት
    ከሃጥያት በስተቀር ይስጥህ!!
    ሌላው እዚ ኮሜንት ስር ስለ ግል ህይወቱ አስተያየት የምትጽፉ ታቀቡ ስለራሱ ከባለቤቱ በላይ ማንም አያውቅም፡፡ ሄንዬ ደሞ በርታ፡፡

  • @helenteferi3493
    @helenteferi3493 Před 4 lety +1

    ሄኒ በእውነት በጣም ደስ ይላል እዚህ ምታመጣቸው ሰዎች በጣም ምርጦች ናቸው ለኛም አሪፍ ግንዛቤ እየያዝን ነው።

  • @birukbelay2479
    @birukbelay2479 Před 4 lety +1

    ሄኒ የኔ አንደኛ በርታ ብርታትክን በጣም አደንቀዋለሁ ለሌላው አረያ የምትሆን ነህ ብዙ የጥበብ ሞያ ያላቸው ሆኖም በይፋ ያሎጡትንም ይፋ እንዲወጡ አደርጉ ለምሣሌ እኔም አለሁ

  • @makiyahussian4325
    @makiyahussian4325 Před 4 lety +4

    ደስ ትላለች ከምር ሆኖክ አግባት ጥሎብኝ የዚህ አይነት ሳቅ የሚወድ ሰው ስወድ እኔ እንጃ ወንድ ብሆን አሳድጀ ማገኛት ይመስለኛል😂ታምሪያለሽ በልል መንቀፍ እንጂ መደገፍ አልወድም ነበር ግን ይቺ ደስ ብላኛለች የሆነች ጥርስ በጥርስ☺

  • @user-ru7wh6oo1l
    @user-ru7wh6oo1l Před 4 lety +10

    ሄኒ ቆንጆ አተን ያላገቡ ብዙ ሴቶች እደሚመኙክ ተስፋ አለኝ የኔ ምርጫ ግን ከልጅህ እናት ጋር በፍቅር ብትኖሩ ምኞቴ ነው

  • @user-gp1kr8dg6o
    @user-gp1kr8dg6o Před 4 lety +5

    ሄንዬ እንኳን ደህና መጣህ ልየው ለአስተያየት እመለሳለው😍🙏

  • @ሉሉነኝስዳታኛዋሉሉነኝስዳ

    ሄኖክ ፕሮግራሞችህ በጣም የዝነነሉ ሹክራን.

  • @maranatamaranatahanykinijo4022

    ሄኖክ በጣም ነው ደስ ትላለክ ልጅቱ ደስ ትላለች በተለይ ሳቋ

  • @suraman8623
    @suraman8623 Před 2 lety

    ሄኒ ማኛ ሰዉ ፈጣሪ ይጠብቅህ ሀሪፍ ፕርግራምነዉ

  • @hayemanoabera6104
    @hayemanoabera6104 Před 4 lety +1

    ሄኒ አንደኛ በጣም ነው የማጀንቅህ የማከብርህ ምርጥ ተዋናይ ነህ

  • @tubea6779
    @tubea6779 Před 4 lety +5

    ሄኔየ በላህበት ሠላምህ ይብዛ ምርጥ ሰዉ

  • @kal5344
    @kal5344 Před 4 lety +3

    ክክክክክክክክክክክክክ ተጠግርሬ ደብሮኝ ነበር እፍፍፍፍፍፍፍፍ አሁን ለቀቀኝ

  • @gizachewayanaw6439
    @gizachewayanaw6439 Před 4 lety +1

    ፈታ ያለች ልጅ ነች ተመቸችኝ ፈገግታ 1ኛ

  • @lenadagm4848
    @lenadagm4848 Před 4 lety +1

    በጨርቃጨርቅ ተመቸኝ ልጅታዋ ፍታ ያለች ናት😄😄

  • @mahiman9506
    @mahiman9506 Před 3 lety +1

    በጣም አሪፊ መዝናኛ ነው ይማቻል ፈጋግታችሁ

  • @imandhd7835
    @imandhd7835 Před 4 lety +8

    ግን ፕሮግራምክ አጠረ በጣም ባባየ እረዘም አርገዉ ቢያንሥ 30 ደቂቃ እንኩዋ ግጨን ሥወድህ ደሞ ሥትሥቅ ደሥ ይለኛል

  • @zebibayimer2540
    @zebibayimer2540 Před 4 lety +1

    ሄንየ አላህ ከሚወራው ከሚፈራው መጥፎ ነገር ይጠብቅህ መልካሙን ነገር ሁሉ ይወፍቅህ የኔ ቅን

  • @user-es6sh3gs7y
    @user-es6sh3gs7y Před 4 lety

    ወይኔ ስታምሩ በርታ ጥሎብኝ ስወድህ ወንዳ ወንድ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በርታ ♥♥♥♥

  • @hiruthirut5378
    @hiruthirut5378 Před 4 lety +17

    henok እውነት በጣም ምርጥ ሰው ነህ በርታ ደሞ ልጅህ የት ሄደች ዘና ነበር የምታረገኝ

  • @user-xp1st6es4w
    @user-xp1st6es4w Před 4 lety

    ዋውውው በጣም ደስስስስ ትላለችሁ ባርታልን ወንድማችን ሄኖክዬዬዬ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅልንንንን🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍⛪⛪⛪🙏🙏🙏

  • @addisaddishayelya5742
    @addisaddishayelya5742 Před 4 lety +4

    ወይኔ ልጅቷ ታናሽ እህቴን ትመሽላለች አሳሳቆም አለባበሶም ሁል ነገራቸው አንድ ነው ሳያትደነገጥኩ

  • @user-pr5wz8jg7w
    @user-pr5wz8jg7w Před 4 lety +2

    በእጅ አይነሳም ማማዬ ጥንቃቄ ማረግ አይከፋም የኔ ወርቅ 😘

  • @love-gp7of
    @love-gp7of Před 4 lety +41

    ሄንየ በአላህ አቲስት የሚባሉትን እዳታመጣብን
    እደዚች ያለ ቆጆ እያሉ

    • @genatemebire8648
      @genatemebire8648 Před 4 lety +4

      ውይ እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር እነሱን ማየት ያሰጠለኝ እውነት እኒስተግራም መግባት አቆምኩ እነሱን ላለማየት

    • @yotube4
      @yotube4 Před 4 lety +2

      ኧረ አይባልም ምንሼ ነው ጋይስ ወዴት እየሄድን ነው

  • @Maleda223
    @Maleda223 Před 4 lety +9

    ሄኒ ቺኳ ተመቸችኝ ፈታ ያለች ናት

  • @fardosfati6587
    @fardosfati6587 Před 4 lety +6

    ሄንየ የኔ ቆንጆ እረ ሄንኜ 15ሺ ላንድ ቀን መከራየት አይታሰብም ግን እንዲህ የሚያዋጣ ከሆነ ቬሎ በደንብ ሰብስቤ ነው አገሬ ምገባው

  • @user-qn3wj8mx7h
    @user-qn3wj8mx7h Před 4 lety +7

    የሰው ማኛ
    ተሻገር ጣሰው
    ሔኖክ ወንድሙ
    ጆሲ
    እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጣችሁ መድሀኒአለም

  • @ProudlyETHIOPIAN
    @ProudlyETHIOPIAN Před 4 lety +2

    She is a free spirited girl. I like her positive energy.

  • @ፀጌማርያምየድንግልልጅ

    ሄንየ የኔ መልካም ደስ የምትል ልጅ ጨዋታችሁ በጣም ታምራላችሁ ስታዝናኑ

  • @meseratlala3193
    @meseratlala3193 Před 4 lety +1

    ውይይይ ክምርህ ነው ሄኒ እና ተፏከሱትኣ ነው ገና ምርምር ላይ ሄኒ እንደኔ ግን ሁለታቹህም ደስ ትላላቹህህህህህ

  • @fetiyasultan784
    @fetiyasultan784 Před 4 lety +1

    የኔ ውድ ስወድክ ሄኒ በርታ ቤተሰብ ሆኛለው😘💚💛❤

  • @hikmaadis
    @hikmaadis Před 4 lety +4

    ሄኖክየ በጣም ነው የሚወድህ ሰላምህ ይብዛልህ ውደ

  • @slamloveslam2309
    @slamloveslam2309 Před 4 lety

    ሄንዬ የኔ መልካም ዋውውው ዘና አደረከኝ ልጅቱዋ ደስስስ ትላለች እናመሰግናቸዋለን ተባረክልኝ

  • @kiakia3049
    @kiakia3049 Před 4 lety +2

    ሄኒ ምርጥ አሪፍ ፕሮግራም ነዉ በርታልን

  • @meseratmola5087
    @meseratmola5087 Před 4 lety

    ሄኒ ምርጥ ልጅ አደንቅሀለው አከብርሀለው በርታልን አሪፍ ሥራ ነው 👍ስኮምት የመጀመሪያዬ ነው ሰብስክራይቭ አደርግሀለው 😍😍

  • @user-gx1xf9co4u
    @user-gx1xf9co4u Před 4 lety

    ሄኒ ልዩ ሰው ደስ ይለኛል እርጋታህ ትህትናህ ለሰወች ያለህ ክብር ወዲዲመ አደርገሀለሁ በማያልቀው በክርስቶስ ፍቅር

  • @hanatuf7499
    @hanatuf7499 Před 4 lety

    HENI ምርጣችን ከልብ ነው የማደንቅክ አስተዋይነትክ ለሰው ያለክ አክብሮት ምርጥ ያራዳ ልጅ ይመችክ አቦ

  • @fjfydifrtuejff2817
    @fjfydifrtuejff2817 Před 3 lety +1

    ሄኖኬ ርጀም እድሜ ክሚሊዬኖች ዶላር ጋር ይስጥህ ይዛሬ እንግዳህ ታምራለች እንዲህ አይነት ሴቶችን ስታመጣ ለሴቶች ጥንካሬ ውሳኝ ይሆናሎ ና በርታልን አንተ ሎል ነህ ሆሌም መንገድህ ይተሳካ ይሆን ሄኒ ግን ምነው በድርቁ እንግዳ አይሽኘም ውሀ ቢጤ አርግ እንጂ፡፡

  • @ኢትዩጵያውስጤ

    እናመሠግናለን ምርጥ መላ መጓዝ ሰወስን

  • @Bnnbvj
    @Bnnbvj Před 3 lety +1

    U. The best 👌👌👌we love you forever rrrrrrrrrrrrr bro 😎👍👍👍🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @tesfatesfa6003
    @tesfatesfa6003 Před 4 lety

    አቦ ይመቺህ በጣም ነው ደስ የምትለው ኮንፊደስሕ ይመቻል አነጋገርህ ሁሉ ሰላም አለው

  • @mulugetaadane2110
    @mulugetaadane2110 Před 4 lety

    ሄኒ አሪፍ show ነው...በረታ እንወድሀለን

  • @user-ug3yb9vl2u
    @user-ug3yb9vl2u Před 4 lety

    ሔኒ ምርጥ ሠው ሑሉንም ሠው እኩልነው የምታይ ኮሜንት ፅፎ አላቅም በጣም አድድናቂሕ ነኝ በርታ ሔኒ

  • @user-xg9xo3co3u
    @user-xg9xo3co3u Před 4 lety

    ሄኒ ሶድክ ስለገኜሁክ ደስ ብሎኘል ሰብስክረይብ አሪጌ ሀለው ከሁን በሀለ ሁሌም ኤደ ማይክ አምነለው

  • @mubarekseyfu8092
    @mubarekseyfu8092 Před 4 lety

    ዋዉ ሄኒ ትልቅ ትምህርት አዘል ነዉ ።እኛ ጥፋት የማይመስለን ነገር ግን በሰወች ዘንድ ጥፋት የሆኑ ነገሮችን ነዉ ያሳየኸን ፈጣሪ ያክብርህ ወንድሜ

  • @fireworkzeyede9911
    @fireworkzeyede9911 Před 4 lety

    ሄኖክዬ አከብርሀለሁ እወድሀለው ሰብስክራይብም አደረኩህ በርታ ምርጥ ሾሆ ነው

  • @user-zh8xu2zq7e
    @user-zh8xu2zq7e Před 4 lety +1

    ሄንዬ የኔ መልካም ሰው ባለክበት ሰላምክ ይብዛልኝ

  • @ZewdalemHyleZewdalemHyle
    @ZewdalemHyleZewdalemHyle Před 4 lety +8

    ሄኒ ምርጥሰው የማስቲካው መልክ ጥሩነው ልጅታ ፈገግታዋ ደስይላል

  • @user-uk2yj3zz3k
    @user-uk2yj3zz3k Před 4 lety +4

    ንጹህ ኢትዮጵያዊት ነች ውብ ያልተኮለች

  • @nuhaminethiopa1590
    @nuhaminethiopa1590 Před 4 lety +20

    እኔ በአመት አደም አልሰቅ አች በየ ደቂቃው ትፍለቀለቂአለሽ የኔሳቅ እደ ጥምቀት በአመት አደየነው ታድለሽ

    • @saragonderiwa3316
      @saragonderiwa3316 Před 4 lety +1

      ክክክ እውነት ነው እኔም አርብ ሀገር ከወጣሁ ሥቂ አላውትም

    • @meazitakele293
      @meazitakele293 Před 4 lety

      Hhhh lik endana ewent arabi agari kamaxahu saqe aqumeyalhu 😃

  • @tgsttgst5588
    @tgsttgst5588 Před 4 lety

    ዋው እዴት እደምወድህ ልጅቶም ትመቻለች በርታ

  • @ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ

    ሄኒዬ የኔ ምርጥ ዉስጤነክ ያራዳ ልጅ ባይ ባይክ አልጠግብክም እኔም ከስደት ስመለስ ከማዳም ጋር ያሳለፍኩትን ሂወት አጫዉትካለዉ ማለት ስለመልካምነታ እሺ ይመችክ ያራዳ ልጅ

  • @dansisay7458
    @dansisay7458 Před 3 lety +2

    እረ ከልጅቷ ፍቅር ሊይዘኝ ነው ልጅቷ በጣም ነው ደስ ምትለው

  • @hanayallahbariyagh5956
    @hanayallahbariyagh5956 Před 4 lety +2

    አረ ቫንዳምምምምምምም ፊልምህን በጣጣጣጣጣጣጣጣም ነው የወድኩልህ ሄኖክ

  • @dinabitew6824
    @dinabitew6824 Před 4 lety +1

    Wow betam dess tilalachiw heniye feta yalech nech lijto.... ymechachiw abo

  • @ሀሲናትሀሲናት
    @ሀሲናትሀሲናት Před 4 lety +2

    ሄኔዬ ስወድክ እኮ ልጅቱ ደስ ስትል

  • @user-dk7md3bt2i
    @user-dk7md3bt2i Před 4 lety +11

    ሄኖክ አድናቅህነኝ እባክህ ዝነኛ ሚባል አታቅርብ ዝነኛ ሰለቸኝ እንደዚህ እንደኛ የማይታወቁ የሲራ ሰዎችን አቅርብልን ደስእያለን እንሰማቹሃለን

  • @Jesusislord8295
    @Jesusislord8295 Před 4 lety

    ሄኒዬ የኔ ምርጥ አንድ አስተያየት አለኝ
    አንዳንድ ጊዜ ከአረብ ሀገር የሚመጡ ሴቶችን ብታቀርባቸው ከእነሱም ብዙ የምንማረው ነገር አለ😉 አንዳንድ አርቲስቶችንም ብታቀርብልን ለምሳሌ ሳያትን ፍርያትን አምሰለት ወዘተ ከእነዚህ ጠንካራ ሴቶች ለመማር 😍❤ሄኒዬ❤😍😍❤😍

  • @mubarekkasa7486
    @mubarekkasa7486 Před 4 lety +2

    ሄንዬ የኔ ወንድም በርታ ምርጥ ፕሮግራም ነው

  • @user-wo6yz4lt9l
    @user-wo6yz4lt9l Před 4 lety

    ሄኒ ደስ ስትልልል በርታ ደግሞ በጣም አድናቂክ ነኝ

  • @user-iv1gx6eh7h
    @user-iv1gx6eh7h Před 4 lety

    ሄንዬ መልካም ሰው በርታ ወንድሜ ልጅህን ይዘህልን ብቅ በል

  • @user-sc2np4bq2f
    @user-sc2np4bq2f Před 4 lety +1

    የኔ መልካም ቪዲዬችክን በፍቅር ነው ምወዳቸው እርግጠኛ ነኝ ኤኒዬ እኔም አንድ ቀን የአረብ አገር እይወቴን እንደማቀርብ ፈጣሪ ካለ

  • @kedirtech6228
    @kedirtech6228 Před 4 lety +1

    Shikala arif new kafilm act..wada you tuber hehe

  • @samabera2169
    @samabera2169 Před 4 lety +4

    Henaaa bro...echinema jump edateyat!!!!

  • @tassamasupersuper9750
    @tassamasupersuper9750 Před 4 lety

    አግባት በጣም ተመቻችታችሆል

  • @mastemaste3196
    @mastemaste3196 Před 4 lety +1

    ሄኒየ ስወድክ

  • @ellaworld
    @ellaworld Před 4 lety +2

    Hahaha lol 😂 yemanene libe kete lemarege nw lol 😆👍✌️Beretalene...

  • @emukiya8587
    @emukiya8587 Před 4 lety

    አሪፍ ፕሮግራም ነው ሄኒ ቀጥሉበት

  • @haimanottsegay7276
    @haimanottsegay7276 Před 4 lety

    ሄኒየ ማዓረይ እንዴት እንደምወድህ እኮ የኔ መልካም ሰው ፈጣሪ ይባርክህ..

  • @jerryjerry2297
    @jerryjerry2297 Před 4 lety +1

    Heni enen meche new intervie metargegn hhhh

  • @granpro4963
    @granpro4963 Před 4 lety +1

    ተባረክ ሄንዬ

  • @sodirtube9822
    @sodirtube9822 Před 3 lety

    ማስቲካ እንደኔ የሚወድ የለም ብል ማጋነን አይሆንም።

  • @user-wv7wh7kk4q
    @user-wv7wh7kk4q Před 4 lety

    ሂኔየ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @ljimulualemtubeljimulualem6633

    ይትዩብ ከፈትክ እዴ ዋውው አዲስ ነኝ ግን አድናቂህ ነኝ በፊልምህ

  • @saifalburj
    @saifalburj Před 4 lety

    Lijtawaa setamr setsk😘👌👌👌Henok voice batam yamral

  • @meazamole4627
    @meazamole4627 Před 4 lety +2

    Heni yena wede melkam sew ❤❤
    EGZHABHAER AGERACHINEN SELAM YARGLEN💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @tig2962
    @tig2962 Před 4 lety

    ሄኒ ምርጥ ልጅ እግዚአብሔር። ይጠብቅህ