Yematbela Wef (የማትበላ ወፍ) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 08. 2024
  • Yematbela Wef (የማትበላ ወፍ) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema | DireTube is the Largest online Media in Ethiopia Since 2008
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "Kaleab Mulugeta - Enja Semonun (እንጃ ሰሞኑን) ❤ New! Ethiopian Music Video 2017"
    • ETHIOPIA - Kaleab Mulu...
    ~-~~-~~~-~~-~

Komentáře • 508

  • @hayatkhan4819
    @hayatkhan4819 Před 7 lety +106

    ፈጣሪ የምለምንህ፡ገዘብ ያለው ሳይሆን ንፁህ ፍቅር የተሞላበት ህወት ስጠኝ

    • @user-qu8wd6mp8x
      @user-qu8wd6mp8x Před 7 lety

      Hayat Khan

    • @wondineto2719
      @wondineto2719 Před 6 lety

      Hayat Khan ewenete beleshal

    • @krstosanteamlake3524
      @krstosanteamlake3524 Před 5 lety

      ene gn genzeb yalew new eau yemiwedegni ene balwedewm chigr yelewm mknyatum kerase belay yemwedewun fkregnaye begenzdb mknyat new yatahut

    • @user-if7pf4xj2u
      @user-if7pf4xj2u Před 5 lety

      በትክክል ከምንም በላይ ፍቅር ይበልጣል

    • @heykelomer2107
      @heykelomer2107 Před 5 lety

      ዋዉዉ በጣምያምራል ቀጥሉበት

  • @madesign21
    @madesign21 Před 2 lety +8

    ይህው ዛሬም ድጋሜ እያየውት ነው ጌታ ሆይ ንፁህ ፍቅርን አድለን

  • @user-rk5qi1xv9o
    @user-rk5qi1xv9o Před 7 lety +58

    በቃ ንፁህ ፍቅርን በyoutoube ብቻ ማየት ነው ያለበለዚያ••••°•

  • @user-vn2mp4hg6v
    @user-vn2mp4hg6v Před 7 lety +37

    ፍጣሪ ንፁህ ፍቅር ያለው
    ይስጠን
    አሜን አሜን አሜን ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @user-hk4eu6vt8r
    @user-hk4eu6vt8r Před 6 lety +8

    አሪፍ ነው ።ግን እኮ እውነተኛ ፍቅር በፊልም ላይ እንጂ በገሃዱ አለም ላይ የለም

  • @user-rm9he5cc8f
    @user-rm9he5cc8f Před 6 lety +14

    አምላኬ ሆይ ገንዘብ ያለው ሰው ሳይሆን ፍቅር ያለውን ለሰው ሚያስበውን ሰው አድለኝ ።ዋውውው ምርጥ ፊልም

  • @tamriakendalmtamria460
    @tamriakendalmtamria460 Před 8 lety +12

    Egziabher Endhi Ayent Afekry Yesetn Betam Des Yelal Ende Enbam Mekerogi Neber Edema Lemadam Sofet Aderkew Enjy

  • @selamawitabebe6764
    @selamawitabebe6764 Před 8 lety +8

    እንደዚህ አይነት ሃብታሞች ቢበዙ አትዮጵያ የት ትደርስ ነበር፡፡

  • @saraathiopia6137
    @saraathiopia6137 Před 8 lety +19

    ምን አለ ሁሉም ስው እንደ ሄኖክ ደግ ቢሆን ሀገራችንም ከድህነት ትወጣ ነበር

  • @fatimakamalali8345
    @fatimakamalali8345 Před 2 lety +4

    የሚገርም ፊልም ነዉ እኛ ሰዎች አጠገባችን ያለዉን አናይም

  • @sema5489
    @sema5489 Před 7 lety +8

    በህይወቴ የወደድኩትና ያስተማረኝ ፊልም ይህህህህህህህህ ነው አቦ ይመቻችሁ እውነት....

  • @habibahabeba1429
    @habibahabeba1429 Před 8 lety +3

    ምርጥ ፈልም ነው እናመስግናለን አይ ዶክተሮች ይህን ያህል ብር እንደዚህ አይነት መድሃኒት። ሌላ ነገር አታውቁም ፈልሙ ውስጥ እራሴን አግችዋለሁ

  • @user-qg8wg5ot5q
    @user-qg8wg5ot5q Před 5 lety +2

    በጣም የአስለቅሰአል ግን የአስተምረአል ምንዎጋ አለዉ ፍቅር ፊልም ላይብቻ በርቱ እግዚአብሔር ይጠብቀአችሁ

  • @user-mu6ip8qx1m
    @user-mu6ip8qx1m Před 7 lety +4

    ዮናስ በጣም ጥሩ ስው ነህ መልካምነት ለራስ ነው ሮቤል ጥሩ አፍቃሪ አቦ ይመችህ ሮማን ምንም አልስራሽውም መቼም ፍቅር በፊልም ብቻ ነው ያለው

  • @masi.mashaalahmadimashaala3884

    አዳሜ ፍቅርን በፊልም ብቻ ትሰሪያለሽ ምክንያቱም ከቀረፃ ውጭ እናተን ስለማይመለከት ።

  • @user-ll9ls4pu1x
    @user-ll9ls4pu1x Před 8 lety +1

    መጀመሪያም። የማትበላ። ወፍ። ዘፈኑን። ስለምወደው። ሰፍ። ብየ። ነበር። አጀማመሬ። ግን። ካሰብኩት። በላይ። ሁኖ። ስላየሁት። ደስ። ብሎኛል። ሮብየ። የኔ። ማር። ስታወራ። ራሱ። አፍህ። እንደህፃን። ልጅ። ይጣፍጣል። ከምር። በኔ። በኩል። ወድጀዋለሁ። ፊልሙን

  • @mekdimekdi8216
    @mekdimekdi8216 Před 8 lety +1

    ዋዉዉዉ ምን እንደምል አላዉቅም እሮቢ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ ከልብህ ነዉ የሠራህዉ ተጀምሮ እስከሚአልቅ ልብ የሚአንጠለጥል ልብ የሚነካ የሚስለቅስ ምርጥ ፊልም ነዉ እሮሚ መልክሽ ቆንጆ ነዉ ችሎታሽን ከዚህ በላይ ብታዉጭው የበለጠ ያምር ነበር

  • @user-vs7kg9hj4x
    @user-vs7kg9hj4x Před 8 lety +8

    ግን ለምን ሀሪፍ ፊልም ሲሆን በጣም አጭር ታደርጋላችሁ
    ሄኖኬ አድናቂክ ነኝ በርታልኝ

    • @uaeuar1326
      @uaeuar1326 Před rokem

      ጣፋጭነገርበትንሹ በሥሡሢ ሆነውከበዛ መጨርሻየለውም በጣምደሥሚልነው🎉❤

  • @eslove1897
    @eslove1897 Před 8 lety +1

    waaaw betam arif film new gin ልጅቷ ደሜን ነው ያፈላሽው ምንም አልሰራሽውም Robel betam adenakih negn berta

  • @user-em3fz8lr2u
    @user-em3fz8lr2u Před 7 lety +9

    ፊልም ላይ ብቻ አሁን ፍቅር ገንዘብ ብቻ ሆኖል እያለህ ካልሆነ ከሌለህ የለህም ነው ነገሩ ግን እንደዚህ አይነት አፍቃሬ ቢገኝ ፍች አይኖርም ነበር ቤተሰብ አይበተንም ልጆች ፍቅር አግኝትው ሲድጉ ሀገርም ያሳድጋሉ ብዙ ነገር ይለወጣል

  • @mulugietasolomun4598
    @mulugietasolomun4598 Před 4 lety +1

    You are really intelligent person end all of you your facialexpersens is very interesting heni love you so much. Buy the way thanks for uploading this movies. Thank you all lot guy's. God bless you

  • @user-pr4dt6qg9d
    @user-pr4dt6qg9d Před 7 lety +8

    አሁን እንደዚህ አይነት ፍቅር አለ????እንኩዋን ላባቴ ለኔም የሚሰጥ እይገኝም ...ካለ ፈልጉልኝ

  • @saragebre6289
    @saragebre6289 Před 8 lety +2

    በጣም ደስ ይላል. God Bless You all

  • @user-nn7qq2ms7e
    @user-nn7qq2ms7e Před rokem

    ዋዉዉዉዉዉዉ ወላሂ ቃላትየለኝም በጣምነዉየሚያምረዉ ችግሩ ፍቅር በፊልምብቻሆነ ❤❤❤❤❤

  • @user-qd1sz5so3p
    @user-qd1sz5so3p Před 4 lety +2

    ዋው በጣም ቆንጆ ፌልም

  • @user-th7hv6uz7k
    @user-th7hv6uz7k Před 6 lety +3

    ውይ ሔኒዬ አተ ያለሕበት ፊልም ባይ ባይ አይሠለቸኝም ♥♥

  • @fekirfekirfekirfekir8366
    @fekirfekirfekirfekir8366 Před 8 lety +1

    woooow betam yameral enameseginalen tebareku enwedadachiwalen

  • @kidstaweke5465
    @kidstaweke5465 Před 8 lety +1

    በጣምደስየሚል ነው እኔሳየው ደስየሚል አልመሰለኝም ነበር ደሞ ያየሁትያለሰአቴነበር ማለቴ ያየሁት 3-30 እስከ 4:43 ነው አሁንኮንልተኝነው ለሁሉምነገር፡እግዚአቤሄር፡ይመስገን

  • @fetilove7315
    @fetilove7315 Před 8 lety +51

    እንዲህ አይነት ፍቅር ከሰጠኸኝ አፈቅርሀለሁ እማላቅህ ባሌ

  • @emaewedshalew2397
    @emaewedshalew2397 Před 7 lety +2

    Ewunetega fkr yashenfal betam desssssss yilal

  • @user-rt5vz1yn3z
    @user-rt5vz1yn3z Před 19 dny

    በጣም ቆንጆ ፊልም ነው ለፍቅር የተከፈለ መስዋኦትነት

  • @etago4462
    @etago4462 Před 8 lety +1

    betam dse yelale
    gn ewnti enwera enday msawti ymehon awu ylm gmdirksi tfetowale

  • @meseretyahooc.omalemu9761

    wow des yilal melkamnet leras new hulachinem balen Aqm enredad

  • @etnshmngstuataneshimengstu9091

    wawwww arifinawu' tiru' melikitimi alewu' waww ketilubeti

  • @sadiiiyahabeshalij6241
    @sadiiiyahabeshalij6241 Před 8 lety +1

    በጣም አሪፋ እና አስተማሪ ፊልም ነው ሮቢ የእውነት ይመችክ

  • @tefeferamolla7578
    @tefeferamolla7578 Před 4 lety +2

    እኔም ጓደኛየም ምንም ነገር እሔነው ሚባል ነገር ወይም ገንዘብም የለንም የለውም በስደት ነው የተገናኘነም ሥደት ነው ግን ያገናኘን ፈጣሪን ተሥፋ አርገን ትዳር ጄምረናል እሔነው ማይባል ንጹህ ፍቅር ግን በመካከላችን አለ እሥኪ ትዳራችሁን ይባርክ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ በሉን 🙏🙏🙏🙏

  • @user-pg4yn7fu5f
    @user-pg4yn7fu5f Před 6 lety +2

    ዋውውውውውውውው ምርጥ ፊልም ነው ሄኖክዬ ስወድህ እኮ

  • @rozaroza6847
    @rozaroza6847 Před rokem

    በጣም በጣም ደሥ የሚል ፈልም አየው እውነት እንዲሕ አይነት ፍቅር ግን ለምን ጠፋ አውን .......

  • @Amhara_Unity
    @Amhara_Unity Před 8 lety

    wwwwwwww Betam Dese Sele በጣም ሮቢ አዲናቂህ ነይ እኩላልቲህን ለፊቅሪ ቢለኪ ልጆም አላሣፈረችህም አፊታሙም በጣም ኩሩ ሠው ነው ይመቻችው ቀጥሉበት ይመቻችው

  • @ssdsd2902
    @ssdsd2902 Před 7 lety +2

    በጣም ደሥሚል ፌልም ነው እናመሠግናለን

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs Před 2 lety

    የኛም የብዞቻችን ድክመት አጠገባችን ያለውን ሰው አናይም

  • @user-if6mn8jd6k
    @user-if6mn8jd6k Před 8 lety +44

    እኔ እኮ ግርም የሚለኝ ኢትዮጺያ ውስጥ ያለኩላሊት በሽታ የለም እዴ ሁሉም ድራማ በኩላሊት በሽታ ነው የሚሰራው ይገርማል

    • @etnshmngstuataneshimengstu9091
      @etnshmngstuataneshimengstu9091 Před 8 lety

      enenimi' girimi yalegi' esu' aydeli hulumi' kulali

    • @etnshmngstuataneshimengstu9091
      @etnshmngstuataneshimengstu9091 Před 8 lety

      enenimi' girimi yalegi' esu' aydeli hulumi' kulali..ereeee

    • @walidwael5511
      @walidwael5511 Před 8 lety

      ምነካሸ ቆንጆ እንደ ኩሊላት ጉጂ በሸታ አለ ያልታወቀት ምኑም እማየለኝ በሽታ ነው ምልክቱ እራሱ ይሄ ነው ተብሎ አይነገረለትም ለዛ መሰለኝ

    • @etnshmngstuataneshimengstu9091
      @etnshmngstuataneshimengstu9091 Před 8 lety

      +walid wael .....enema' sile'' beshitawu..sayhoni....sile..filmi...seriwochunawu.....manigawunimi...filim' bitay' esu' nawu' lezakonawu.......enjiy' silebeshitawuma.......atawura....ayamixewuna....

    • @user-gn9wh3ri4u
      @user-gn9wh3ri4u Před 7 lety

      ረመዳን የከይር ወር eee mar lik bileshal befit lib himem meber ahun gn kulalit teniyamoch haha.....

  • @ydhiydhkj5182
    @ydhiydhkj5182 Před 6 lety

    wooowaa bexam dess yilala filmu
    sila fiker Bicha sayihon
    sew ba and kulalti Bicha enda mifexarm

  • @harfeyakahsay8447
    @harfeyakahsay8447 Před 6 lety +2

    በጣም ደስ ይላል

  • @kamilakaleb9885
    @kamilakaleb9885 Před 8 lety

    Nice Movie betam yameral fikir setesete betelefam fikir gin ayechekenem yekesekal abo mehecete yebehelacheu...

  • @user-yd9ym4uq3f
    @user-yd9ym4uq3f Před 8 lety +1

    ዋው ብያለው ይመቻቹ ወይኔ ዬናስ ግን ሀብታም ሰወች ሁሉ እዳተ ደግ ቢሆኑ ይመችክ ሮቢ ጎበዝ በርታ ልጂቱ ግን በፍልጥ እንጂ በሰሊጥ አይገባት ተረት እያለ ሲነግራት እንኩዋን አይገባትም ብቻ መጨረሻ ገባት ደስ ይላል ሰአዲ ከሳውድ አረቢያ

  • @berikabeshere7269
    @berikabeshere7269 Před 8 lety +5

    እንዴ ሄኖክ ያለ አፍቃሪ ይስጠን ነው የሚባለው ድሮም እስከጥግ ድርስ የሚያፈቅር ድሀነው አንዳንድ ጊዜ ግን እኛም ሴቶች በብልጭልጭ ነገር አንሸወዳለን ሀብታሞችም በገንዘባቸው ብቻ በመመካት በንፁህ ፍቅር ውስጥ ጣልቃ ገብተው የሠውን ዴስታ ይነጥቃሉ ዴሞም እንዴ የወናስም ፍቅርን ይታዴሉታል እንጅ አይታገሉትም ብሎ ማሠብ መቻልም ትልቅ ሠው ያስብላል በጣም ዴስ የሚልእና አስተማሪ ነው፡፡

  • @shewayehurisa2447
    @shewayehurisa2447 Před 7 lety +2

    wow betam arif ena Astemerinew!!!,ena meseginalen!!!!

  • @EndlessLove21
    @EndlessLove21 Před 3 měsíci

    heni ylal avatie vetam new miwedk mielatm tebareku❤❤❤❤❤

  • @user-if7pf4xj2u
    @user-if7pf4xj2u Před 5 lety +1

    ሄኒም ሜሉም በጣም ነዉ እማደቃቹ እምወዳቹ የኔ ምርጦች

  • @user-dv6cr9zb2x
    @user-dv6cr9zb2x Před 5 lety +2

    ሜላክ ነብዩን በጣም ነው የምወዳት

  • @hiii7344
    @hiii7344 Před 8 lety

    የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ነኝ። ትዕግስት። ዋው ሀሪፍና አስተማሪ ነው

  • @iloveyoumyborather9481
    @iloveyoumyborather9481 Před 7 lety +2

    Woww weeee wawwww bemilew yamerallllll😍

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs Před 2 lety +1

    ወይኔ ሄኒ አራራጡ እንዴት እንዳሳቀኝ ሆነክ ስለምሰራ ነውኮ የምወድክ

  • @hanamariyam6164
    @hanamariyam6164 Před 6 lety +2

    Wow true love is never end

  • @mayayniberhie1391
    @mayayniberhie1391 Před 8 lety +1

    እንዴት ደስ ይላል!!!!!

  • @sumonbeyene220
    @sumonbeyene220 Před 8 lety

    waw yemral yezi film fantastic gan mekert hanok btami hayal Actor kabtom buluxat zbelxe actor kabzi zbelxe kabaka nxbe 💪💪💪💪💪🌌🎑

  • @user-me9fz6ew8i
    @user-me9fz6ew8i Před 8 lety

    Wow betam yamiral
    robel betam new yeserahiw

  • @user-eh3by9qf1e
    @user-eh3by9qf1e Před 8 lety +2

    ደስ የሚል ፊልም ነው ተመችቶኛል

  • @rihanamar7194
    @rihanamar7194 Před 8 lety

    Owwww lek edehenok konjiye mert yehon derama new..I like it petam ♥♥♥♥

  • @hayathayat5963
    @hayathayat5963 Před 8 lety

    woww enaga kalat yansegal bcha betam yamral

  • @hirutkassahun7784
    @hirutkassahun7784 Před 8 lety +1

    Betam arif film astemari new

  • @eliaitang4121
    @eliaitang4121 Před 8 lety +1

    FILM SAY tikikilenga simet yisemangal sile fikir
    yafekerku yimesilengina echenekalew
    sew zimbilo fikir yiyizewal keman mehonu sayak ohhhhhh GOD GIVE ME SOLUTION
    for love i love it......nice film

  • @swnaakgdjd3478
    @swnaakgdjd3478 Před 8 lety +1

    ሮቡ የኔ ምርጥ

  • @mogsetsame7847
    @mogsetsame7847 Před 8 lety +1

    ዋው ምርጥ ፍልም ነው ቀጥሉበት

  • @user-ie3gh5sw4k
    @user-ie3gh5sw4k Před 8 lety +2

    ትክክልእውነትም የማትበላውፍይገርማል

  • @hevenmeles6329
    @hevenmeles6329 Před 8 lety

    yamralll betam ebakachu commont mtisetu ewunet tenageru tru film eyale ydebrall atbelu filmu yamrall robel geboz nw seble gn alchalechibetim bedenget malkes mesak neberebat yaw and estay hula nw yecheresechiw

  • @safiamoges9767
    @safiamoges9767 Před 8 lety

    waw betam des ylal ,,yonas melkam sew des ylal

  • @DogTube-mv3ns
    @DogTube-mv3ns Před měsícem

    Yes

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 Před rokem

    ሔኖክ ያለበት ዲራም ደሥይለኛል❤❤❤❤

  • @user-kz1dy4pe2k
    @user-kz1dy4pe2k Před 7 lety

    ይህን ፊልም ከስት ጊዜ በኧላ ደግሜ አየሁት

  • @aseterabera3318
    @aseterabera3318 Před 7 lety +5

    uffffffffffffff yonhs betam telhk sew new bezuen geza fker malet yemwedueten sew deseteya uenu Mayet new gen eku ewenetey fker yalhw btv or book beca ueno tecgeren enja

  • @kokobafrikawit3539
    @kokobafrikawit3539 Před 8 lety

    owww in etiopian movis the best 1 yamrall beteley robi miss you

  • @SabaTadess
    @SabaTadess Před 8 lety

    waw betam arif new enameseginalen

  • @the10ne1
    @the10ne1 Před 7 lety +3

    ye fikir amlak egziabher tersto genzeb new yememelekew begna gize

  • @zebibakamal5879
    @zebibakamal5879 Před 7 lety +1

    በጣምምምምምምምምምም.ያምራል

  • @madesign21
    @madesign21 Před 4 lety +1

    behiywet yemejemeriya yewededikut filim

  • @fkerudeferw4169
    @fkerudeferw4169 Před 7 lety

    የኔ ምርጥ ፊልም ነው

  • @mahimahi-fs7bt
    @mahimahi-fs7bt Před 8 lety +8

    wowww hinok sewdh

  • @user-po7kt1pu5r
    @user-po7kt1pu5r Před 2 lety

    የመስታወቷ ነገር ትዝታ ነች😍

  • @marummohammed2791
    @marummohammed2791 Před 7 lety

    ዋው በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን

  • @moludubai203
    @moludubai203 Před 7 lety +4

    ሔኖክየ እዴት እደምወድህ። የኔ ማር ሠላምህ ይብዛ

  • @samewesen850
    @samewesen850 Před 8 lety

    Betam aref flm yewenas sm amlak yetebkh robil lm wanaw mesawat mekfelh betam aref new

  • @woyinalemayo9950
    @woyinalemayo9950 Před 8 lety

    wooow batam das yilal thanks

  • @tigsetasefa366
    @tigsetasefa366 Před 8 lety

    wowwwwwwww betam des yilale abo yimechachehu

  • @matbfano1600
    @matbfano1600 Před 8 lety

    bexam desi yelal be Genzabi fikirn megzati aychalim arif new

  • @feruzhassen6360
    @feruzhassen6360 Před 8 lety +1

    I like henok wendemu I want to see him In more movies

  • @onelovehalal2378
    @onelovehalal2378 Před 7 lety

    hulachum endezi astemar film sru

  • @Ff_fahad
    @Ff_fahad Před 8 lety +1

    ዋውውውው እንደ የወናስ አይነት ሰው 1 እንደው 1 ቢኖር እንደት አለም በታደለች ነበር

  • @emushmesfin8702
    @emushmesfin8702 Před 7 lety

    wowwwww betam new das yemelew uffffffff endet abatu new yetemchegn yonas miret sew men ale habetam sewoch hulem lek en aneta bihonu betam new yasedesetekegn ye sew magna beritu

  • @KiyaLove-w7o
    @KiyaLove-w7o Před 11 dny +1

    ምን

  • @kobiabraham7137
    @kobiabraham7137 Před 7 lety

    Enie migermegn fili mun satayu com.. mexafachu new lamangnaw arif movie ketlubet

  • @elseshiferaw8818
    @elseshiferaw8818 Před 2 lety

    the best one wow

  • @gediyonamanuel7571
    @gediyonamanuel7571 Před 8 lety

    Robel betam arif nw yemilik negr yelengim kalat yaterengal robiye betam betam arif nw wowwwww enwadhalen bro katelibet Anchinim wowwow sertachewutal ewunet wadejewalew

  • @asni1311
    @asni1311 Před 8 lety

    wow arif film new

  • @esuyaqaleesuyaqale8652
    @esuyaqaleesuyaqale8652 Před 8 lety +1

    ዋው በጣም ደስስስስስ ይላል
    በርቱ

  • @werolove218
    @werolove218 Před 8 lety

    arif new enamesegenalen

  • @meronkebede7112
    @meronkebede7112 Před 2 měsíci

    ምነው ሆስፒታሉ ሰው አልባ ሆነ?? ፊልሙ አሪፍ ነው የኢትዮጵያ ሆስፒታል የሚደምቀው ውስጡ በሚሯሯጡ ሰዎች ነው "ለሚያገኙት ብቻ ሳይሆን ለሚያጡትም••••••••" በጣም የተመቸኝ የዳዊት ጽጌ አነጋገር

  • @user-ec7wj7ky4s
    @user-ec7wj7ky4s Před 8 lety

    በጣም ደሥ ይላል

  • @fekrtesolomon9682
    @fekrtesolomon9682 Před měsícem

    betam arif new