ኑርልኝ - Ethiopian Movie Nurilegn 2017 ሙሉ ፊልም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 08. 2024
  • Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
    Latest Ethiopian Trailers:
    • Ethiopian Movie Trailer
    Latest Full Ethiopian Movies:
    • Ethiopian Movies

Komentáře • 842

  • @grmawitgizcaew4214
    @grmawitgizcaew4214 Před 7 lety +254

    ያልሰማ ይስማ አዲስ ምርጥ ፊልም ተለቋል ኑኑኑኑ ተሎ በሉ ገባ ገባ በሉ ያለናንተ አያምርም ያገሬ ልጆች

  • @Biniyamm
    @Biniyamm Před 6 lety +79

    ድሃ የዘልኣለም ይኑር ድሃ ነይ ድሃ ምትወዱች ኣስከ like ጉጩለይ

  • @user-eo8hm5im7k
    @user-eo8hm5im7k Před 7 lety +23

    እንኳን ደስ አላችሁ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ኢድ ሙባረክ የከፋችሁ ካላችሁ በአድስ ምርጥ ፊልም ፈታ በሉ

  • @eyeruschernet5216
    @eyeruschernet5216 Před 7 lety +50

    ዋውውው አሪፍ ፊልም ነው ያገሬ ልጆች እዮት ባይጠቅምም አይከፍም
    .....ሙስሊም ወገኖቼ ኢድ ሙባረክ ብያለሁ
    ሰላምችሁ ይብዛ

  • @user-gt2qq6yg6e
    @user-gt2qq6yg6e Před 7 lety +44

    ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዬች በሙሉ እንኳን ለታላቁ ረመዳን በአል በሠላም አደረሳችሁ በማለት መልካም ምኞቴን እየገለፅኩኝ ፊልሙም አዲስ ነው ደስ ይላል ያስለቅሳልም እንድታዩት ጋበዝኳችሁ በመጨረሻም በስደት ያላችሁ ወገኖቼ የማያልፍ ነገር የለም ሁሉም ያልፋል እናም የመጣንበትን አላማ ጨርሰን በሠላም በጤና ለሀገራችን እንዲያበቃን ሁሌም ፀሎትን አንርሳ እወዳችኋለሁ ስደት በኛ ይብቃ

  • @lostgirljourney5993
    @lostgirljourney5993 Před 7 lety +57

    I'm Really Sad for Mettine. በዚ አጋጣሚ በተለያዩ ምክንያት ከ ትዳር አጋራቹም ሆነ ከ ፍቅረኛቹ ሪቃቹ ይምትኖሩ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ በሰላም ያገናኛቹ። and Eid Mubarak all Muslim family's n friends!

  • @loveyou-nj3zf
    @loveyou-nj3zf Před 7 lety +52

    ኡፍፍፍፍ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ብዙ ትምህርት ልንወስድ ይገባል። ኣረብ ሃገር ያለን ሰዎች ፕሊስ ቤተሰቦቻችንን ስላለንበት ሁኔታ እናሳውቅ በሰቀቀን ኣንጨርሳቸው ሙስሊም እህት ወንድሞቼ ኢድ ሙባረክ መልካም በኣል

  • @habeshatube6140
    @habeshatube6140 Před 7 lety +66

    eid -#Mubaruk ...መላው #ሙስሊም ጓደኞቼ
    የምወዳቹ እና #የማከብራቹ

  • @onelovebobonelove1445
    @onelovebobonelove1445 Před 7 lety +20

    መላው #የእስልምና እምነት ተከታዬች እህት ወንድሞቼ♦
    እንኳን አደረሳችሁ #ስላማችሁ ይብዛ
    ባላችሁበት ♥♥♥

    • @user-lc6gg7hy5s
      @user-lc6gg7hy5s Před 6 lety

      one love Bob one love امين

    • @user-lc6gg7hy5s
      @user-lc6gg7hy5s Před 6 lety

      ሙስልሞች ሆይ ይህ ፊልም የሞስሌም አይደለም አትከታተሎ አላህን ፍሬ

    • @user-lc6gg7hy5s
      @user-lc6gg7hy5s Před 6 lety

      بلغ ارمضن بلاغ ارومضن

  • @selamaregay7730
    @selamaregay7730 Před 7 lety +26

    የእስልምና እምነት ተከታዬች በምሉ እንኳን ለኢድ ኣልፈጥር በኣል በሠላም ኣደረሳችሁ መልካም ምኞቴን እየገለፅኩን ፊልሙን በጣም ደስ የሚል ነው ቡዙ ትምህርት ልንወስድ ይገባል👏👏👌👌👍

  • @sekisweet8193
    @sekisweet8193 Před 7 lety +11

    እረ ኡኡኡ እንባዬ አልቆም አለ😭😭😭😭😭ስደት አይን አባቱ ይጥፋ ለኔስ እማ ኑሪልኝ🙏😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @sintayehuhabte3617
    @sintayehuhabte3617 Před 7 lety +149

    እንኩዋን አደረሳችሁ ሙስሊም ኢትዮጵያዊዎች በአሉ የመቻቻል የሰላም የፍቅር የይቅርታ ያድርግልን

  • @user-jx4hs7ir6c
    @user-jx4hs7ir6c Před 7 lety +8

    ክክክክክክ በበግ ቤት በግ.ገባ እዴት እደሳኩ ስጋ ሰርቆ. ውድ ያገሬ ልጆች እዲሁ መስሊም እህት ዉድሞቼ እንኳን አደረሳቹ. አሪፍ ፊልም ነው ይመቻቹ እዩት

  • @seni905
    @seni905 Před 7 lety +8

    ኑሮ የሆነ ፊልም. ነው ያየውት በጣም ደስ ይላል። ...ምጥንም የልጅ አዋቂ ጎበዠዝ !!!
    እናመሰግናለን

  • @ኢትዮጵያሙዚቃ
    @ኢትዮጵያሙዚቃ Před 7 lety +12

    አሪፍ ፊልም ነው የነባራዊውን አለም የማያንፀባርቅ እንዲሁ ዝም ብሎ መሬት ላይ የሌለ ታሪክ የሁሉም ፊልሞቻችን ማለት ይቻላል በሆነ አጋጣሚ የሃብታም ልጅ ከደሃ ቤተሠብ ጋር ፍቅር ተብዬ ይመሠረታል ለምን በሚል ቃል ግጭት ይፈጠራል ከ 3 ደቂቃ በኋላ ይታረቃሉ ከዛ the end ኧረ please ጠንከር ያለ ታሪክ አሳዩን ጊዜያችንን እንፈልገዋለን ።

  • @user-ej4zj1ob9u
    @user-ej4zj1ob9u Před 7 lety +7

    እናመሰግናለን ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ ኢድ አልፈጥር አደረሳቹ መልካም ባአል

  • @rosahailu2985
    @rosahailu2985 Před 7 lety +43

    መጠጥ እና አረብ ሀገር ከምደረገፅ ይጥፋ አሪፍ አስተማሪ ፍልም ነው

    • @habi2065
      @habi2065 Před 7 lety +1

      Rosa Hailu አሚን

    • @henockaltaye1754
      @henockaltaye1754 Před 7 lety +1

      d

    • @entoto45tube65
      @entoto45tube65 Před 4 měsíci

      ደደብ ነሽ እሺ....አረብ ከገርኮ ሄድሽባቸው እንጂ አልመጡብሽም አለመሄድ ትቺዩ ነበር.....ግርም የሚለኝ እያንዳዳችሁ የሀገሬ ልጆች ግን ግርም ነው የምትሉኝ ድህነት አስቸግሯችሁ ትሄዳላችሁ እዛ ችግሮችን መቋቋም ያቅታችሁና ኡሪረ😂😂😂😂

  • @waelwael8498
    @waelwael8498 Před 5 lety +5

    ሄኒ ሰሌ በጣም ነው ምወዳቹ በጣም አሪፍ ፊልም ነው ግን የሶስት አመት ልጅ ጥላ ያልከው ትንሽ ገነነ ምክንያቱም እኔ ስደት የሄድኩት የ6ወር ልጄን ትቼ ነው ስለዚ 3አመት ማለት ትልቅ ልጅ ናት ለማለት ነው በርግጥ ያሳዝናል ልጅ ጥሎ ተለይቶ መውጣት ትልቅም ትንሽም ቢሆን ግን ያው ኑሮ ነው የኔን ግን ለየት ሚያረገው ባል ጠልቼ ነው የተሰደድኩት አይገርምም ባል ጠልቶ ስደት

  • @neoyemamilij9440
    @neoyemamilij9440 Před 7 lety +6

    ሰላም የምወዳችሁ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ኢድ ሙባረክ ለመላው እስልምና ተከታይ እህት ወድሞቸ በሙሉ መልካም የኢድ ባአል ይሁንላችሁ

  • @kebrarawhabesha403
    @kebrarawhabesha403 Před 7 lety +23

    ለመላው የሙስሊም ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢድ አልፈጥር በአል በሰላም አደረሳችሁ

  • @fatumhassen4708
    @fatumhassen4708 Před 7 lety +23

    እህቶች እንኳን አብሮ አደረሰን ውድ የኢትዮጲያ ልጆች በአላ በስደት ያስጠላል ሁላችንንም አላህ ሶብር ይስጠን

  • @helengaleni9506
    @helengaleni9506 Před 7 lety +16

    ቆይ ጠብቁኝ የመጠው ነው ኧር ግን እንዴት ነው ውድዳቸሁት ኮሜቶች ይህው እኔም ጀመረኩት ሙሰሊም ውግኖቼ እንካን አደረሳችሁ መልካም ባዓል በያለው

  • @zebibamohammed1131
    @zebibamohammed1131 Před 7 lety +8

    በሥደት ያለን ልጆች በሠላም ከቤተሠቦቻችን ያገናኝንበደሥታም በመከራም ከቤተሠብ ጋር ያምራል ሀዘኑም ሥደተኞች ፈጣሪ አሣክቶልን እንግባ አገራችን ያሠብናት ዱኒያ ሞልቶ አያውቅም ሁሉንም ያየነውን ሣንመኝ ለመሥራት አገራችላይ አሥበን እንመለሥ

  • @maranatanalgngeta9830
    @maranatanalgngeta9830 Před 7 lety +16

    eid mubarek ብያለው ሙስሊም ጏደኞቼ በአሉ የሠላም ይሁንላቹ

  • @abrhamwondemu4127
    @abrhamwondemu4127 Před 7 lety +1

    wow ምርጥ ፊልም ማየት ናፍቆኝ ነበር ከጅምሩ እስከ ፍፃሜው የሚመስጥ ለሰከንድ እንኳን አይኔን አልነቀልኩም ብቆንጆ ሁኔታ ነው የተሰራው እናመስግናለን

  • @user-gy8kl7fx5s
    @user-gy8kl7fx5s Před 7 lety +7

    ፊልሙ በጣም ያምራል ከፊልሙ የበለጠ ደግሞ መጨረሻው ላይ ያለው ዘፈን እጅግ በጣም የምራል ብትችሉ ነጠላ ዜማ ስትፈልጉ ደግሞ ጋቢ ዜማ ብላችሁ አሳትሙት ...የምር እውነቴን ነዉ ።

  • @endalktesema8095
    @endalktesema8095 Před 7 lety +3

    የጀግናው እና የዬኒን ጥልቅ የሆነ ጉዋደኝነት አደንቃለሁ ነገር ግን ጉዋደኝነት ማለት ጉዋደኛው ሲሞት ዝም ብሎ ማየት አይደለም ማለት የፈለኩት ጀግናው መድሀኒቱን ሳይጨርስ ያገር አረቄ እና ሲጋራ ሲያጋፍፍ ዬኒ ዝም ብሎ መመልከት አልነበረበትም እየሞተ እያየው ዝም እንደማለት ነው አንዳንዴ ጉዋደኛየ ምን ይጠቅመዋል ምን ይጎዳዋል ብሎ ማሰብ ተገቢ ነው ቸር እንሰንብት።

  • @sonilove9970
    @sonilove9970 Před 7 lety +13

    Edi mubrke musilmochi wede yagre ljochi balu yselmi yhunlachu😍😍😍😍😍

  • @tenayaehvuvycyc3465
    @tenayaehvuvycyc3465 Před rokem +2

    አሪ ኤራሴ ልፈነደነው በመልቀስ ያሰዝነል በጣም😢😢😢በታሪፈ አሪፍ ነው በሩቱ❤❤❤❤❤❤

  • @ebabu8698
    @ebabu8698 Před 6 lety +4

    እጭ አሁንስ ሲጋራ አስጠላኝ ግን ሰለሞን እና ሄኖክ ውስጤ ናቹህ

  • @ksaksa2121
    @ksaksa2121 Před 4 lety +2

    ድህነትምንም አያደርግም ተሠርቶያልፋል በአላህፍቃድ ጤና ካለ

  • @betiyenati2371
    @betiyenati2371 Před 7 lety +5

    በስደትም በሀገርም ያላችሁ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ እንኳን ለታላቁ ኢድ ሙባረከ በስላም አደረሳችሁ

  • @yegeltube8294
    @yegeltube8294 Před 7 lety +62

    😭😭😭😭😭 ሁፍፍፍ ፊልሙ ከኔ ቤተስብ ህይወት ጋር ይመሳስላል ስለሞን ከሞተ በሁላ በለቅሶ ጨርስኩት እና ሁሉ ህይወቴን የያዘ ፊልም ነው እናቴ ሞታ አባቴ ጠጪ ሆነ እና መጠጡን ሳላስቆመው ስደት ተመለስኩኝ ስገባ 2 አመቴ አባቴ በ ጉበት B+ ይሰቃያል እና ያሎሰድኩት ቦታ የለም ግን ማትረፍ አልቻልኩም አያቹ እናቴን አጣው ብዬ ዳግም ወደስደት ቢልመጣ አባቴን አላጣም ነበር ብር ቤተሰቦቼን አልመለሰም 😭😭😭😭😭 የግር እሳት ሆነው ቀሩ እና እባካቹ ይ ሄን ፊልም ያያቹ ሚጠጡ ቤተስብ ካለ አባት ወይም ወንድም ዝም አትበሉ ጉበት አንዴ ከ ተመረዘ በቃ ፊልሙ ለኔ የ ተሰራ መሰለኝ የዚህ ፊልም ደራሲን እካቹ አገኒኙኝ 😭

  • @mecheyihunmeresah288
    @mecheyihunmeresah288 Před 7 lety +86

    ለ ኢድ ስጦታ እንደሰጣችሁን ቁጠሩት በነብስ ነው የደረሳችሁልኝ በድብርት ልሞት ነበር ደሞ አብቦ ዝም ባህላችን አይደልም like በማረግ ......!!

  • @fatimahasan3984
    @fatimahasan3984 Před 7 lety +4

    የእስልምናእምነትተከታዮች.በሙሉ.እንኳ.የኢዲአልፈጥር.በሰላምአዴረሰንእላለሁ.

  • @medanitkebede147
    @medanitkebede147 Před 7 lety +1

    በጣም ደስ የሚልፊልም ነው ፕሊስ አረብ አገር ያለንሰዎች ለቤተሰብ እንደውል እና ያለንበትን ሁኔታ እና ሳውቃቸው እኛም ተጉድተን እነሱን ከምን ጎዳ

  • @user-lt7qp2yp7h
    @user-lt7qp2yp7h Před 7 lety +20

    ኢድ ሙባረክክክክክክክ ዘመዶቼ ደስ ሲልልልል

  • @user-ee8yv3lc8b
    @user-ee8yv3lc8b Před 7 lety +12

    ዋው ኢድን በአዲስ ፊልም ዘና ልንል ነው tnx

  • @finang4777
    @finang4777 Před 7 lety +12

    Amharic Movie Wusti new From Eritrea' Love Ma Habesha ppl

  • @frezerasfachew6787
    @frezerasfachew6787 Před 7 lety +6

    እንኳን አደረሳችሁ የሀገሬ ልጆች እሪፍ ነው ፊልሙ ስራ ስጨርስ አየዋለሁ

    • @user-up9yi8xd6l
      @user-up9yi8xd6l Před 7 lety +2

      በስማም እራሴን እስካአምኝ ድርስ አልቅስኩ እፍፍፍፍፍ

  • @user-kc6is1cs3h
    @user-kc6is1cs3h Před 6 lety +1

    የእስልምና እምነት ተከታይወች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ

  • @hanankassahun4367
    @hanankassahun4367 Před 7 lety +2

    ዋው በጣም ደስ ይላል ሄኒ ያለበት ፊልም ሁላ ይመቸኛል እስቲ ልየው እና እመለሳለሁ ሁላቸሁም ተጋብዛችኅል እዩት ወጭ በኔ

  • @tgkonjo2566
    @tgkonjo2566 Před 7 lety +7

    ሰለሞን ሙሄ ዉስጤ ነው

  • @user-eq1hs7fw6q
    @user-eq1hs7fw6q Před 7 lety

    እምገርምና በጣም እሚያስተምር ፊልም ነው ከመቀመጫዬ ተነስቼ ከልብ ነው ምናመሰግነው ለደራሲውም ለተወኑትም በሙሉ ጎንበስ በማለት አመሰግናለው ምርጥ ፊልም ነው ቀጥሉበት ወይ እናትነት ከልጁዋም ሳትሆን ቀረች አስለቀሳቹኝ አቦ ወዳችሁለው።

  • @yonasemeha4658
    @yonasemeha4658 Před 7 lety +5

    በጣም ሓሪፍ ምርጥ ፊሊም ኖው ደስ ይላል ። I am from eri

  • @aberuaberumulatu2522
    @aberuaberumulatu2522 Před 7 lety

    በጣም አሪፍ አሥተማሪ ፊልም ነው አረቄና ሲጋራ ከሃገር ቢጠፋ ነበር አሪፍ ተንከራተው ሣይሞላላቸው ይችን ምድር ይሠናበታሉ የምጥን እናት በመጨረሻ ትመጫለሽ ብሌን መልካም አባት አለሽ እንኳን ደሥ አላችሁ የተቸገረን መርዳት መልካምነት ለራስ ነው

  • @tigistsolomon5814
    @tigistsolomon5814 Před 7 lety +10

    ሾፍነው እኮ ባለፍው ይሄንን ፍልም ግን ደስብሎኛል እኛ ሳናልቅ ጾማቸው እለቀ ለማንኛውም ኢድ ሙባርክ ብያለሁኝ

  • @amrea9890
    @amrea9890 Před rokem +1

    አይቼዉ ማይሰለቸኝ ፊልም ደሞ እባዬ

  • @merkatotemutube4341
    @merkatotemutube4341 Před 7 lety +4

    በጣም አሪፍ ነው ምህሬ ይስፈሬ ምርጥ ውብኮነሽ ግን አጨራረሱ ትንሽ ቢረዝም ጥሩ ነበር ይመቻችሁ ኢድ ሙባረክ

  • @sabanegnmesakewedalehu8321

    😭😭😭😭 በጣም የሚያሳዝንና የሚያሰለቅሰ ፌልም ነው የእውነት ከልብ የተሰራ ፌልም ነው ሶልየ አድናቂከ ነኝ ኑርልኝ 👍👍👍👍👍👈👌 አመሰግናለው ::

  • @eyueyuki5238
    @eyueyuki5238 Před 7 lety +2

    "ሁላችንም አንድ ወይም ከዚያ በላይ እንዲኖርልን የምንፈልገው ሰው አለን ኑርልኝ!" ምርጥ ፊልም...ለምንድነው ግን አብዱ ሲያወራ እንባዬ መቆም ሚያቅተው?😢

  • @user-yj3fv9db9z
    @user-yj3fv9db9z Před 7 lety +13

    ኢድ ሙባረክ ሙስሊም ወገኖቼ እንኳን አደረሳችሁ

  • @selamamdechrkos5680
    @selamamdechrkos5680 Před 7 lety +1

    በጣም ያምራል ይልምድባችሁ አዳዲስ ፊልም መልቀቅ መጨረሻላይ እባየ እደጎረፋ

  • @yhh671
    @yhh671 Před 7 lety +1

    waaaw በጣም አሪፍ ፊልም ነው በርቱ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ኢድ ሙባረክ በአሉ የሰላም የፍቅር የደስታ ይሁንላቹ

  • @alsaneshetu5591
    @alsaneshetu5591 Před 7 lety +24

    ኢድ ሙባረክ እህቶቸ ወንድሞቸ
    እስክ ላይክ ግጩኝ ምን አለበት😁

    • @user-wr9kz3js6e
      @user-wr9kz3js6e Před 7 lety

      Brtukan Alemayehu ይሄዉ ገጨሁሽ👍🚑

    • @SAAS-hf3ht
      @SAAS-hf3ht Před 5 lety

      @@user-wr9kz3js6e ss🇧🇴😂😊😊😊😊💔💔

    • @SAAS-hf3ht
      @SAAS-hf3ht Před 5 lety

      💋💋💋💋💋💔💔💕💕💓💛💛💛💌

  • @kalyehabeshalij8139
    @kalyehabeshalij8139 Před 7 lety +1

    ወይኔ መቸም የታየ ፊልም መልቀቅ አመላቸዉ ነዉ ብየ ትቸዉ ነበር እዴት እደሚያምር በጣም ጸዳ ያለ ነዉ::

  • @bekalkashun1432
    @bekalkashun1432 Před 7 lety +2

    ኡፍ ሲያሳዝን መጨረሻው ።።እኔም የአባት ሀዘንቅስሜስብር

  • @user-qx6li7sy1p
    @user-qx6li7sy1p Před 7 lety

    እውነት ተራርቆ የመኖር መጨረሻው አዘን መሆኑ የምያሳይ ነውና እናመሰግናለን ሲቀጥል በሽታው የደበቀ መዳኒት የለውም ነው ተረቱ እና ጀግናው አትሙትብን ገና ካንተ ብዙ እንጥብቃለን በክፉ የሚያይህ ይሙት እና ብታስለቅሱኝም ተመችቶኛል ውድ ያገሬ ልጆች ይመቻቹ

  • @user-rj5ez1hy2m
    @user-rj5ez1hy2m Před 7 lety +5

    እፍፍፍፍፍ ትንሽ ቆይተው አይለቁቱም በኢድ ቀን እንደዚህ ያስለቅሱኝ

  • @mewdedlegese4412
    @mewdedlegese4412 Před 7 lety +1

    እያዝናና የሚያስተምር ፊልም ነው አመሰግናለው ለኔስ ኑሪልኝ እናቴ!!!!

  • @user-re6ys6er1c
    @user-re6ys6er1c Před 7 lety +5

    "ሁላችንም አንድ ወይም ከዚያ በላይ እንዲኖርልን የምንፈልገው ሰው አለን "ትክክል "ኑሩልኝ"😢😢😢😢😢😢😢

  • @genetkebede415
    @genetkebede415 Před 7 lety

    ufffffffffff በጣም አሳዛኝ እና አስተማሪ ፊልም ነው እንባየን ማገድ ነው የቃተኝ ሶሌየ & ሄኒየ ስውዳችሁ እኮ የኔ ምርጣች

  • @user-md8bs2xg3j
    @user-md8bs2xg3j Před 7 lety +6

    በጣም ነው ሚገርመኝ የኛ ሀገር ፊልም በቃ መጠጥ እና ጭፈራ በቃ አሁን ይሄ ምኑ ነው አስተማሪ

  • @user-wh3sn8uu1z
    @user-wh3sn8uu1z Před 7 lety +1

    ሰልዬ ና ሄንዬ ውድድድ

  • @taumulioevyou1035
    @taumulioevyou1035 Před 7 lety

    ፍሉሙ በጣም ነው ሚያምረው መጀመርታ እስከ መጨረሻ በጣም ነው ሚያስተምረው መጨረሻው ግን በጣም ነውያለቀስኩት ለምን እደ አለቀስኩ አልነግራችሁም ግን ኑሩልኝ በጣም መሳጢይ ፍልም ነው ደግሞ ሄኖክየ ውስጤነህ ውድድ

  • @tigesttesfaye774
    @tigesttesfaye774 Před 7 lety +4

    እንክዋን አደረሳቹ ሙስሊም ኢትዮጵያንዎች መልካም በሀል

  • @hyatsaeed9814
    @hyatsaeed9814 Před 7 lety +2

    ውድ እስልምና እምነት ተከታዮች እንኩዋን አደረሳችሁ እስኪ ፈታ በሉ በአድሱ ፊልም

  • @user-ir6qr4zx9x
    @user-ir6qr4zx9x Před 7 lety +6

    አሪፍ ነው ያሣዝናል

  • @user-pq4js2sq5k
    @user-pq4js2sq5k Před 7 lety +1

    አዪደ ሙባርክ
    በጣም አረፍ ነው እናመሰግናቸዋለን

  • @user-ee2gl8kq2k
    @user-ee2gl8kq2k Před 7 lety +17

    ዋው ሰለሞን ሙሄ ውስጤ ነው☺

    • @samsprime8586
      @samsprime8586 Před 7 lety

      አሁን ስራለይ ነኝ ስጨርስ ሀየዋለሁ እናመሰግናለን

    • @Samir-fo5wi
      @Samir-fo5wi Před 7 lety +1

      አሪፍ ነው መጨረሻው ግን ያሳዝናል

    • @user-fh6nr6vw4q
      @user-fh6nr6vw4q Před 7 lety +1

      anchi zuretam 😁

  • @DD-kj8il
    @DD-kj8il Před 5 lety +2

    ዋዉ በጣም ደስ የሚል ትምርት ሰጪ ፊልም ነው👍👏👏👏

  • @asiamuhammad6383
    @asiamuhammad6383 Před 7 lety

    በጣም አስተማሪ ነው መጠጥ መጥፎና ገዳይ መሆኑንንን ያስያል በሀርብ አገር የምትኖሩትም ለቤት ሰብ ቅርብ ሁኑ በተቻላችሁ አቅም ብቻ ሳይሆን በችግር አችሁም ሰአት ቅርብ ሁኑ አላህ ያገናኛችሁ ከቤት ስብ አችሁጋ። አስያ ከዱባይ ዱባይ ኤርፖርት ተርሚን ዋን አካባቢ ይመች አችሁ ያገር ልጂ ወች

  • @haymanoitaskenie5506
    @haymanoitaskenie5506 Před 7 lety

    ያምራል ሙሲሊም ያገሬ ልጆች እንኮን አደርሳችሁ እርመዳን ኪሪም

  • @user-eb3cz7jl2t
    @user-eb3cz7jl2t Před 7 lety +4

    wow yemwdew filem mexa lemelaw yesmal.ement.tktayoch enkuwan adersachu Melekam Baal #Eid mubark

  • @bahrubadechi1302
    @bahrubadechi1302 Před 7 lety

    ዋው ዋው ዋው በጣም በጣም በጣም አሪፍ የተጨበጨበለት አስገራሚ ትምህርት ሰጪ የሆነ ፊልምነው ፊልሙን በደንብ የተመለከተው ሰው በጣም አስተማሪ መካሪ ፊልምነው።

  • @user-uc7pj5dv7e
    @user-uc7pj5dv7e Před 7 lety +4

    ደስ ይላል መጠጥ እና ስደትን በጋራ እንክላክል!!!!!!!!!!!

  • @EyobWondimu-cv4lx
    @EyobWondimu-cv4lx Před 11 měsíci +1

    ኢትዮጵያ ውስጥ እንደዚ አይነት ኑሮ ቡዙ ነው በየቤቱ😢

  • @tebltelove8432
    @tebltelove8432 Před 7 lety

    የእውነት በጣም አስተማሪ ነው ሰወች ከዚህ ብዙ ነገሮችን መማር እንችላለን ግን አስተማሪነቱ እንዳለ ቢሆንም ግን በጣም ያሳዝናል

  • @user-gt2cl3tw2v
    @user-gt2cl3tw2v Před 6 lety

    አስለቀሳችሁኝ ለማንኛውም ያላያችሁ እዩት ጓደኛ ማለት እንደዚህ አይነት ነው ዋው እንደዚህ አይነት ነው መስራት እናመሰግናለን እራዳ

  • @user-ll9yv4td8d
    @user-ll9yv4td8d Před 7 lety +3

    አሳዳጊዋቼ ሲሞቱካን እደዛሬ አላለቀስኩም
    ለካ መሞትሳይሆን መኖርነው ሚከብደው

  • @kindeguade1263
    @kindeguade1263 Před 7 lety +11

    የኢትዮጵያ ሴቶች ከፊልም ብቻ ነው ለድሃ የሚቀርቡት

  • @user-xc9ve8mk2t
    @user-xc9ve8mk2t Před 7 lety

    ኑርልኝ በጣም ያምራል ቃልኪዳን ጎበዝ በርቺ አሪፍነው መጠጥ ማለት ጋዝ ማለት ነው ሁሉም ይጠቀቅ

  • @sheemah8657
    @sheemah8657 Před 7 lety +3

    ማን እንደ ሀገር ስው ሀገር ምንም ቢደላህም ግብ ልባችን ሁሌም ስደተኛነው

  • @biniamdaniel2583
    @biniamdaniel2583 Před 7 lety +4

    thanks more

  • @user-ji3uw7sm4t
    @user-ji3uw7sm4t Před 5 lety

    ኡፉ በንባ ታጠብኩ መጨረሻ ላይ እናት እና ልጅ ቢገናኙ ይበልጥ ዋው ነበረ

  • @Libanos
    @Libanos Před 7 lety +1

    actors and the movie writer much respect its good and you make it look so real

  • @meskeremwabi8305
    @meskeremwabi8305 Před 7 lety

    እንኳን አደረሳችሁ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ኢድ ሙባረክ

  • @lemlemmeressa2256
    @lemlemmeressa2256 Před 7 lety +1

    ሁላችንም አንድ ወይም ከዚያ በላይ እንዲኖርልን የምንፈልገዉ ሰዉ ስላለ ኑርልኝ።

  • @mesfinmesfin2634
    @mesfinmesfin2634 Před 7 lety +2

    ሰማ አዳሜ እንደዚህ አይነት ጏደኛ እግርክ ቢቀጭን አታገኝም ቀረ ድሮ ጏደኛ

  • @jeanjane1408
    @jeanjane1408 Před 7 lety +1

    ባለፈው ጊዜ አይቼዋለሁ አሪፍ ሙቪ ነው እዩት

  • @turkyaselasy4582
    @turkyaselasy4582 Před 5 lety

    ምርጦች ኤንዬ ለሁለተኛ ግዜ አየውት ደግሞ ጠፍተካል በሌላ ፊልም ቶሎ ናልን

  • @lulitdaba410
    @lulitdaba410 Před 7 lety +2

    Henok is an amazing actor! I hope And wish more for him keep up the good work.

  • @user-ez1yy8cv7f
    @user-ez1yy8cv7f Před 7 lety +4

    ያምራል ለፍቅር ሟቾች ያርገን ፍቅር ይስፋፋ እናመሰግናለን

  • @sbg2399
    @sbg2399 Před 7 lety +1

    waw nice movie I like

  • @zuzutube5299
    @zuzutube5299 Před 7 lety +1

    እኔ ገና ዛሬ ላየዉ ነዉያምራል ይላል የኮሜንቶች ቤት

  • @user-gn1le4qn8x
    @user-gn1le4qn8x Před 5 lety +1

    Wawww Semonun Tebeshabeshin kkkkእደሀምሌ ዝናብ ሲጠፉም እደዛው ከከከ

  • @messibicha664
    @messibicha664 Před 7 lety +1

    ያምራል ማልቀስ እፈልግ ነበር በምክንያት አለቀስኩኝ

  • @user-nm7xc9qi8f
    @user-nm7xc9qi8f Před 4 lety

    የኢትዮጵያን ፊልም ከመጠጥ ከጪስ ከጭፈራ እና ከዝሙት አስወጡልን እባካችሁ እባካችሁ

  • @ruqaeheee7998
    @ruqaeheee7998 Před 3 lety

    አሪፍ ፊልም ነው እናመሰግናለን እኮን ለሮመዳን ፆም በሰላም አደረሰን እህት ወድሞቸ

  • @eliasnasser1483
    @eliasnasser1483 Před rokem

    ሁለት የሚችል አክተር ሲገናኝ ምርጥ ፊልም እውነተኛው ኑሮአችን