የእግዜር ድልድይ ሙሉ ፊልም Yegzer Deldey Ethiopian Movie 2017

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 08. 2024
  • Amharic Film, Ethiopian Drama, Amharic Comedy, Ethiopian Music, Ethiopian News

Komentáře • 2,6K

  • @user-lj8dm7ix7f
    @user-lj8dm7ix7f Před 6 lety +694

    ወይኔ ደስ ሲል ስጠብቀው የነበረ ፊልም እስኪ የ ሄኖክ አድናቂዎች በላይክ ግለፁ

    • @ameenaameena3683
      @ameenaameena3683 Před 6 lety +4

      እንዳልፈራ የቢላል ዘር ነኝ እንዳልኮራ ስደተኛ ነኝ የቆመ መኪና ይግጭሽ ከፈለግሽ

    • @ismailhasan5622
      @ismailhasan5622 Před 6 lety +3

      እንዳል
      ፈራ የቢላል ዘር ነኝ እንዳልኮራ ስደተኛ ነኝ

    • @masudadam5556
      @masudadam5556 Před 6 lety

      Ameena

    • @debebedemekethanks2942
      @debebedemekethanks2942 Před 4 lety +1

      እንዳልፈራ የቢላል ዘር ነኝ እንዳልኮራ ስደተኛ ነኝ g

    • @mtt440
      @mtt440 Před 4 lety

      እኔ

  • @user-zy9jb2cy1b
    @user-zy9jb2cy1b Před 6 lety +436

    ይችን ልጅ እንዴት እንደምወዳት እንደዘመኑ ሴት አደለችም በምትሰራቸው ፊልም ሁሉ በእራሷ ትምምነት አርቴፍሻል ነገር አትጠቀምም ደስስትል በተረፍ እናመሰግናለን

    • @user-dg8cd5tl2g
      @user-dg8cd5tl2g Před 6 lety +4

      ስደተኛነይ እመቤቴሆይ አትለይኝ ትክክል ሌባና ፖሊስም ላይ ደስ በሚል አኳጛን ነው የምሰራው

    • @malso0onhhnoo252
      @malso0onhhnoo252 Před 6 lety +2

      ደስ ሲል ማሮች ውድድ

    • @enufikir3298
      @enufikir3298 Před 6 lety +3

      Awo Mar Leki Neshe Berase Metemamen Alate

    • @user-po3tw5mq5n
      @user-po3tw5mq5n Před 6 lety +9

      የምትተውነት ካራክተር አስገድዷት እንጂ እንደ ዘመኑ ሴቶች አለመሆኗ አልመሠለኝም

    • @rahelalelegn1134
      @rahelalelegn1134 Před 6 lety +4

      በጣም ትክክል ነሽ እዪኝ እዩኝ አታበዛም ስወዳት እሷንና እድለወርቅን ስወዳቸው

  • @aronteame7758
    @aronteame7758 Před 6 lety +1344

    ኤርትራዊ ነኝ ኣማረኛ ፊልም በጣም እምይወደው ደሞ 11 የጣፍኩት ሶ ላይክ ስጡኝ

    • @incredibleplanet
      @incredibleplanet Před 6 lety +3

      aron guadie lol

    • @yonasworkie6720
      @yonasworkie6720 Před 6 lety +4

      aron guadie
      Aaron (double a)

    • @user-lf1bl4dp7g
      @user-lf1bl4dp7g Před 6 lety +7

      aron guadie ኣታ ታይ ምስ ኢትዮጵያውያን ተረጎብቲ ሕግብግብ ትብል ገጽ ሓራኢት

    • @nejwa1184
      @nejwa1184 Před 6 lety +3

      aron guadie mn like bcha mannetachinn setenh adel endea

    • @simontekle9454
      @simontekle9454 Před 6 lety +3

      Kela wae guandie arkey amharinia tebtibkayo

  • @samiwud2286
    @samiwud2286 Před 6 lety +15

    በ2018 ከወጦት ትለቁን ቦታ ያየዘው አስተማሪው በእውነታ ፉቅር ላይ ተመሰረተ ከአክተሩች, እሰከ ከቀረፃው ከተፈጥሩ ሀብቱች ጋር የተጉናፀፈ ደስ ሚለው ፊልም አሁኑኑ ብቅ አለ!
    በጣም ያምራል በርቱልን!!!!

  • @rodasemar1099
    @rodasemar1099 Před 6 lety +39

    ምድር ና ሰማይ የቆመው በቃሉ ነውና ቃል እናክብር በጣም አሪፍ ነው

  • @user-zb7fl1le8j
    @user-zb7fl1le8j Před 6 lety +246

    ምርጥ ፊልም ነው እስኪ ላይክ ግጩኝ ምን አይከፈልበት ሶ ደስ እንዲለኝ ብቻ

  • @user-uu8dz8un4p
    @user-uu8dz8un4p Před 6 lety +143

    እምዬ የኢትዮጵያ ሰላሙን ያብዛልሽ ዘረኖችን ያጥፍልሽ ፈጣሪ

    • @user-ch4rq4un2h
      @user-ch4rq4un2h Před 6 lety +1

      አስሚነላህ ወንኢመን ወኪል
      አሚን ያረብ አሏህ ዘረኝነትን ያጥፋልን

    • @lailalaila3279
      @lailalaila3279 Před 6 lety +1

      አስሚነላህ ወንኢመን ወኪል አሜን

    • @user-rc8ss2ld3b
      @user-rc8ss2ld3b Před 6 lety +1

      አስሚነላህ ወንኢመን ወኪል aminnn

    • @koketlemi9298
      @koketlemi9298 Před 6 lety

      Anchinim camiro naw is, anchi zarishi ati wagim inde? Larasis maninatishi iya wadadshi lela sawu maninatu sawad zarenya malet midino

    • @user-pe3bn8dm7p
      @user-pe3bn8dm7p Před 6 lety +1

      አስሚነላህ ወንኢመን ወኪል አሚን ዘረኛ ከምድር ይጥፋ

  • @tsegayedeneke1894
    @tsegayedeneke1894 Před 6 lety +18

    አሪፍ ፊልም ነው ...ለየት ያለና መጨረሻው የማይገመት ዓይነት ፊልም ነው...አንተነህ ጎበዝ ደራሲ ነህ ...ካስት ያረካቸውም አርቲስቶች ምርጥ ናቸው ...ይመችህ

  • @abemhaylay6287
    @abemhaylay6287 Před 6 lety +2

    ይህ ነው የኢትዮጵያውያን ህይወት በጠላት ከደረሰብን ግፍ ይልቅ በዜጋችን ሚደርስብን በደል ይበልጣል ።እስኪ እንዲህ አይነት ምርጥ በታሪክ ላይ የተመሰረተ ስራ እየሰራቹ አስደስቱን this is my best Ethiopian movie everything is supper thank you for sharing

  • @sabasaba1323
    @sabasaba1323 Před 6 lety +31

    ባንጋሊ ነኝ ኣማርኝ ፍልም ውስጤ ነው።ስላም ለኢትዮጵያ ♥♥♥♥

    • @negattefera1805
      @negattefera1805 Před 6 lety

      ABAB ABAB kkkkkkkkk ayeshalme bangeladeshe

    • @user-rc8ss2ld3b
      @user-rc8ss2ld3b Před 6 lety +1

      Bengaly sew ayedl. Allahn feru besw. Zkeber mueral atermedu ::

    • @linamohammed8244
      @linamohammed8244 Před 6 lety +2

      አይሻልሽም (ህም) ፓኪስታን hhhhhhhhh

    • @zakaria7079
      @zakaria7079 Před 6 lety

      ABAB ABAB kkkkkkk

    • @serkalem7615
      @serkalem7615 Před 5 lety

      ሳቢ ጓል ትግራይ Kkkkk kikikijkkkkkkkk Wey abesha bilachihu zegnetachihun keyerachihu

  • @yemareyamlejnegn9770
    @yemareyamlejnegn9770 Před 6 lety +140

    ከአርቲፊሻል የፀዳች ቆንጅዬ ልጅ ስታምር

    • @user-lx7uz8yf7x
      @user-lx7uz8yf7x Před 6 lety +1

      በጣም ቦያ አልተቀባችም ይምር ቆጆናት

    • @BB-vn2ye
      @BB-vn2ye Před 5 lety

      Ye Mareyam Lej Negn
      በቃ ለኔ ዳሪኝ

  • @mekarosa6842
    @mekarosa6842 Před 6 lety +59

    ወይኔ ቦንጋ የከበርታ ፏፏቴ በጣም ደሥ የሚል ለምለም ሀገር ነው ሀገሬ ናት ላይክ ግጩኝ አንድ ቀን አሥጎበኛችሀለው ከፋ ክልልን በኔ ይሁንባቹ ሥደት ሁኜ አየሀት ሀገሬን

    • @agharitoagharito4586
      @agharitoagharito4586 Před 6 lety

      Meka Rosa

    • @user-hh3ih9on6s
      @user-hh3ih9on6s Před 5 lety

      ከፋ ክልልን እድታስገበኝኝ አደራ ይሁንብሽ ! ኢትዮጵይዊ እህትሽ ነኝ ከጎንደር

  • @user-cj7pi5sc6t
    @user-cj7pi5sc6t Před 6 lety +66

    እንደዚ አይነት ፊልም ነበር የናፈቀኝ ሲያምር በጌታ♥

  • @marewatnafu1524
    @marewatnafu1524 Před 6 lety +15

    የእግዜር ድልድይ
    የፍቅርኛሞች ንግግር፣ ለዛቸው፣ ስራዐታቸው እና ጽናታቸው
    የእድገት ባንድነት ህብረት ስራ ዘመቻ ፤ ተማሪዎች ገበሬውን ማገዛቸው
    ምንኛ ደስ ይላሉ።
    በዚያ ጊዜ የነበረው ስራዐት አልባነትና
    የዛሰውየ ሰይጣናዊነት፣
    ስውየው ቤቱ ውስጥ ፍቅረኛሞችን ስይዛቸው። አስቃቂ ናቸው።
    የፊልሙ የአቀራረጽ እና ቀለሙ ደስ ያላል።

  • @user-jt5ys4uh2f
    @user-jt5ys4uh2f Před 6 lety +25

    ኡፍፍፍፍ እንዴት ገራሚ ነዉ በጣም ሚያሳዝነዉ
    ፍቅር ፍቅር
    አሉት ስሙን አሳንሰዉ
    ከድንጋይ ይበልጣል ለተሸከመዉ ሰዉ

  • @user-qn3wj8mx7h
    @user-qn3wj8mx7h Před 6 lety +66

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጾመ ፍልሰታ ለማርያም አደረሳችሁ።
    ሰላም እና ፍቅር አንድነት ለሀገራች ይላክልን ቸሩ አምላካችን።
    ኢትዮጵያውያን ሁላችን በየእምነታችን እንጸልይ ስለ ሀገራችን ሰላም።
    ስለ ፊልሙ አይቼ እኮምታለሁ።

  • @neimaneima946
    @neimaneima946 Před 6 lety +68

    በፍቅር ልብህ ሲሞላ ነገህ ባይኑር ዛሬ በቂ ነው♥

  • @neima5439
    @neima5439 Před 6 lety +81

    በሂወቴ ብዙ ፊልም አይቻለሁ ይሄ ልዩ ነው በቃ ቃላት የለኝም መላላሥ የለለበት ምርጥ ፊልም

  • @jujuja619
    @jujuja619 Před 4 lety +6

    ለካ አማርኛ ፊልምም እንደዚህ ያምራል
    እየጣፈጠኝ አለቀብኝ በጣም አሪፍ ስራ ነው የምር ልትበረታቱ ይገባል 🇪🇹

  • @hanihanitu9960
    @hanihanitu9960 Před 6 lety +243

    የኤሪትራ ሊጅ ነኝ ኣማርኛ ፊሊም ደሞ በጣም እወድህ ኣለው so like ስጡኝ

  • @elhamelham200
    @elhamelham200 Před 6 lety +24

    ዋው በጣም ምርጥ ፊልም ነው እዩት ምርጦች እስኪ የ ሄኖክ ኣድናቂዎች እንያቹ

  • @user-il5ct3hu2x
    @user-il5ct3hu2x Před 6 lety +27

    እረ ውይይይይይይይይ ምን ብዬ ልግለፀው እግዚኦ ብቃት እና ትወና ተክናችሁበታል እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ጥበብን እና ሚስጥሩን ይግለፅላችሁ ♥
    እናመሰግናለን ደራሲውም እግዚአብሔር ጥበብ አብዝቶ ይስጥህ ቅዱስ ኡራኤል እጅህን ይባርከው♥

    • @belan123belanbelu2
      @belan123belanbelu2 Před 6 lety +1

      ዋው ምርጥ ፊልም ቃላት ስላጣውለት ነው

  • @user-zn6bf1dn1i
    @user-zn6bf1dn1i Před 6 lety +14

    በጣም ምርጥ ፊልም ነው ደረጀ ደመቀ መኖሩ ደሞ ይበልጥ እንድወደው አርጎኛል ማስመሠል ሳይሆን መሆን ይችልበታል የሱን ሲዝን ልቤ እየተሠቀለ ነው የተመለከትኩት ተዋንያንን መረጣ ያረጉ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ ሁሉም ደስ በሚል ሁኔታ ተወተዋል

  • @reenatube6617
    @reenatube6617 Před 6 lety +76

    ለዚህ ፊልም ቃላት ያጥረኛል
    ጅማ ሀገሬ
    ቦንጋ ፏፏቴ ♥
    ሰቃ ፏፏቴ ♥
    ጌንቤ ፏፏቴ♥
    ሀገሬን ስላስጎበኛችሁኝ ከልብ እናመሰግናችዋለን በመቀጠል ብዙ ሀገራትን እንደምታሳዩን ተስፋ አለን ሁሌ አ.አ ከተሜ ከተሜ አንድ አይነት ስራ ይደብራል ለየት ያለ ስራ ነው ደስስ ይላል እናመሰግናለን ♥♥♥♥♥♥♥♥♥

    • @beyourself9714
      @beyourself9714 Před 6 lety +2

      agaro fuwafate

    • @agharitoagharito4586
      @agharitoagharito4586 Před 6 lety +2

      Reena ጅፋራዊት

    • @Tube-rb4vc
      @Tube-rb4vc Před 5 lety +2

      ይመችሽ ያገሬልጅ የትዉልድ መደሬ ከፋአገሬ የእድገት መደሬ ጅማ አባጅፋሬ ውስጤናቸዉ

  • @get27tube88
    @get27tube88 Před 4 lety +5

    ፍቅር የሚፀናው በእውነት ነው የቆምንበት ድልድይ የዛ ምልከት ነው።
    Beast actor
    Best history
    Beast camera man
    Beast sound track
    Beast editing
    Beast cinema graphics
    Beast director
    ምንግዜም ከ አማርኛ ፊልም አንደኛ
    ከነ ስሙ የእግዜር ድልድይ። ❤❤❤
    wow👏👏👏

  • @Love-fv9lv
    @Love-fv9lv Před 6 lety +284

    እሥኪ እንደኔ በሀገር ናፍቆት በናት ፍቅር የተሠቃየ ላይክ አርጉኝ imiss you mom Ethiopia

  • @yon963
    @yon963 Před 6 lety +46

    ኮመንት የለኝም ምክያቱም በውሥጡ ላለው ታሪክም ሆነ በፊልሙ ውሥጥ ሥላሉት ባለሞያዎች በቂ የሚሆን ቃል አጣውላቸው በዘመኔ አማረኛ ፊልም አየው ብቻ ልዩ ብቃት ነው 🙏

  • @shhsuwshgwg7201
    @shhsuwshgwg7201 Před 6 lety +52

    ምናል ህይወት እንደ ፊልም ቀላል ብትሆን እና በፍቅር የተሞላች ብትሆን

  • @abelo6426
    @abelo6426 Před 6 lety +29

    ከመቼውም ጊዜ የበለጠ አስተማሪ እና ፍቅር በዚያን ጊዜ ምን ያክል መስዋዕትነት እንደሚጠይቅ የሚያሳይ ፊልም ነው ። እጅግ በጣም የሚያስደስትና ጥሩ ፊልም ነው በዚህም ጊዜ እንዲህ አይነት ፍቅር ይስጠን። ፨፨፨፨፨ፍቅር እስከ መቃብር ፨፨፨፨፨

  • @imandhd7835
    @imandhd7835 Před 4 lety +3

    ይገርማል ፊልሙ ከተሠራ አርፍጀም ቢሆን ያየሁት ዘመንተሸጋሪ ነዉና ሀሣቤን ላሥቀምጥ አያቴ የነገረቸኝ ታሪክ ሢዘገንነኝ ኖሮ ነበር እኔ እዉቀቱ እናብቃቱ ኖሮኝ በቀለምአሻራ በብእር ላኖረዉ ባልችልም ዘመን ጠብቆ ሥለተሠራና ሥላየሁት ደሥ ብሎኛል እሥኪ ሥለዛ አሥከፊቀን ታሪክ አያቴ የነገረችኝንለዚ ፊልም ምሥክር ልሁነዉ
    የደርግ ሥርአት ተደምሥወ ኢሀድግ ሊገባ ሢል የደርግ መንግሥት ወታደሮችን በግድ ያዘምት ነበርና አያቴም አንድ ሁሤን የሚባል ወጠብሻ ልጅ ነበራት ከግብዳነቱ የተነሣ መከታዉ ይሉታል መልኩ ጥቁር የኑግ ልጥልጥ ይመሥላል ጎፈሬዉ ንብየሠፈረበት ይመሥላል ጥርሡ ከዉቅራቱጋ ሞሟጫ ሢጨመርበት ግርማ ሞገሡን ያጎላዋል ሢበዘ ገበሬነዉ ከጠመደ አይፈታም ነጭ አምራች ይሉታል ታዳ አባቱ በልጅነት ነበር የሞተበትና የቤተሠቡ አሥተዳዳሪነዉ እቶችና ወንድሙን የሚያሣድገዉ እሡነዉ ሢበዛ ደግሠዉ ነዉ ከዛ ያክፉቀን መጣና ለዉተድርና እንድዘምት ማዘዣ ወጣበት እህቱ ታማ ጠንቶባት እሡን አሠሩት ቢለምኗቸዉም ሠሚየለም የመንደር ሚኒሻ ሣይቀር ይፈረ ነበር ከዛ በዛን ወቅት የነበሩት ወታደሮች ሣንቲምና ሣሙና እየሠጡ የአበዋራዉን ሚሥተ ሁላ ማገጡበት የዘመን ክፉ ትለለች አያቴ
    ከዛ የሆነዉ ሆኖ ብዙ ሥቃይ አለፈ አያቴ ልጇን ለማሥለቀቅ ያላረገችዉ ጥረት የለም ልጀ ፊት ጥርሥህን ንቀለዉ እንደዘ ከሆነ አትሄድም አለችዉ እሡግን እነቢ አለ አንድት እናት ሁለተ ልጆቿ ዘምተዉ ሥወሥተኘ ሊወሠድባትብሎ አዛዡን ሥትለምነዉ አሥፓልት ላይ አዉጥቶ መኪና ነዳባት ጨካኝ አረመኔ ሥርአት አያቴ ጥርሥህን አወልቅ ሥትል ሥለሠማት አዛዡ ደብድበ የፊት ጥርሡዋን አወለቀዉ በሠደፍደበደባት በዚህ አላበቃም ከነበሯቸዉ ጥነድ በሬና ላም መሀል ጀንበር የተባለ የቀንበር በሬየን አይኔ እያየ አርዶ ለወታደርአበላብኝ ትላለች በዚህ አልበቃዉ ብሎ የ17አመት ሤት ልጀን እጀን ይዞ ከበት አሥወጥቶ ታመ የተኛች ሤት ልጀ ፊት ደፈራት አለችኝ ዘገነነኝ ከዛ በዚመሀል አንድሠዉየ ጥጃሺጦ ሙሥና ላዛዡ ሠጥቶ ልጁን አሥለቀቀ በዚህ ጊዜ ሠይድ በላይየተባለ ዘማች አሺቃረረ
    የድሀዉ ልጅሄደ እያጉመተመተ
    የክብሩ ልጅማ ባዉንዱ ዘመተ
    አለ አለች ከዛ መሄዳቸዉ ተወሠነ እነ ልጀን መድፍተኩዋሺ ትሆናለሀ ሢለዉ ተሥፋቆርጨ እያለሁ በድንገት አዛዡ እግሩን ተሠበረ በዛወቅት የባለቤቴ እህተ ባል ወጌሻ ሥለነበር ሠወች ጠቀሙት የዚህ የጥቁር ሠዉ አማች ወጌሻነዉና ይዉሠድህ ብለዉት እሡን አሣሺተን በዚህ ሠበብ ልጀ ተለቀቀ ግን የብዙሠዉ አንባ አልጠቀመዉም አዛዡን ካንፕላይ የገዛ ጏዱ በጥይት ግነባሩን በተነዉ ልጀም እሀቱን ቀበረ ግን በዛወቅት ያ ባለግርማመገሡ መከታዉ ልጀ ካንድት ወታደር ፍቅር ይዞት ሥለነበር መዉደድ እዳነዉ ልቡ ሸፈተብኝ ግን ሊያገኛት አልቻለም በወቅቱ ጦርነቱከባድ ሥለነበር ደርግ ሢለቅ ኢሀድግ ሢገባ እሡዋ ትመት ትደን ማወቅ አልቻልንም በዚህም የተነሣ
    ልጀ ሢበዘ ጠጭሆነ አገብቶ መዉለድ ለሡ ከበድ ሆነበት ያ ወጠብሻ ሠዉነቱ እነደምታይዉ ተረሸ አለች እነም እሠን ሥጠይቀዉ
    ጎፈሬማበጠር ሚዶ መሠካቱን
    አቅበት ነበረ አሁን ሣይሆነ ጥነቱነ
    ግና እሡወጋዘምቶ ኦነና ጉልበቴ
    ተዘመቻ ሥቀር ጠፍቷል ወንድነቴ
    ሆደን አነካኩት አድቦ ይተኛ
    አጨዋቹን አቶ ሁኗል አዘንተኛ
    በሺጉጥ አደለም ባርባ ጎራሺ ጥይት
    በሡዋሷ ተረሺኖ ቀርቷል የኔወንድነት
    ብቻ ብዙ ብዙ ይተርታል እኔግን ታሪኩ ሥለሚመሥጠኝ በየቀኑ እጠይቀዋለሁ እሢተይኝ ልጀ ይለኘል
    ምነኛ ደግነዉ እያወቁ መተዉ
    እረሤነ ተወና ሆደን አሸበተዉ
    ይለል ይኼ የኛቤት እነባ በትንሹነዉ ግነያለተነገረ ሥንት እንባ አለ ደርግ እሡም ላይጠቀም እህሀህሀህ ይልቅሠ ፍቅረ ደሥ ይላል

  • @madanitdagne1084
    @madanitdagne1084 Před 6 lety +44

    #የእግዜር #ድልድይ እና #ታዛን አይቼ መከራዬን ነው ያየሁበት የእውነት። በጣም ምርጥ ምርጥ film ነው ጉማ ዎች filmአመራረጣቹ ላይ ምንም እንከን የለውም ምርጥ ተዋንያን መረጣ ግን ትልቅ ተቃውም አለኝ ሄኖክ መሸለም ነበረበት እውነት ስለምወደው ሣይሆን የእውነት ስለተወ ነው በዚ ደም አበሳጭታቹኛል የሳዶር እናትም በጥሩ ተጫውታለች ዘርቱም ይገባታል።በተረፈ በርቱልን #መባን #እየጠበኩ ነው

    • @user-re6ei9bj6n
      @user-re6ei9bj6n Před 6 lety +2

      Madanit Dagne በትክክል የኔ ማር እድ ነው ልኪ ልኩን ንጋርልኝ

    • @yaredtheshay1884
      @yaredtheshay1884 Před 6 lety +3

      Madanit Dagne yasador enate idalachem

    • @user-re6ei9bj6n
      @user-re6ei9bj6n Před 6 lety +1

      Yared Theshay አዉ aydalchim ሂዊ አይዴላችም ግን ምርጥ ተዋነይ ነት

    • @madanitdagne1084
      @madanitdagne1084 Před 6 lety +2

      እሺ ስሟ ስለማይያዝልኝ ነው ግን እርግጠኛ ናቹ የሣዶር እናት አደለችም?

    • @user-re6ei9bj6n
      @user-re6ei9bj6n Před 6 lety +1

      Madanit Dagne አይዴላችም

  • @meronethiogal4196
    @meronethiogal4196 Před 6 lety +78

    በጣም amazing yeho film አመሰግናለሁ በጣም
    ሄኖኬ አድናቂክ ነኝ ምችት ይበላቹ
    እስቲ ላይክ ጣል አርጉልኝ
    ሀ ሁ ኢትዮጵያ ትቅደም

    • @mossethio7460
      @mossethio7460 Před 6 lety +1

      Meron yadeta Gudeta meri kebetiwa

    • @efulove3070
      @efulove3070 Před 6 lety

      Kkk yemchshe ababya

    • @andysmith1068
      @andysmith1068 Před 6 lety

      Meron yadeta Gudeta.
      I am a Black American wanting to talk to you. I would love to learn the language. I am Antiochian Orthodox. Contact me.

  • @onelove-sv4vt
    @onelove-sv4vt Před 6 lety +14

    አስከዛሪ ካየሁዋቸው ያማረጛ ፊልሞች አጅግ የሚገርም በሁሉም ነገሩ አንክን የማይወጣለት በጣም ገራሚ ፊልም ነው።አስኪ አንድዝሂ ወጣ ያለ ታሪክ ይልመድባችሁ።

  • @user-uh8xi8em8g
    @user-uh8xi8em8g Před 6 lety +20

    ኡፍ የድሮ ፍቅር ደስ ሲል ተከባብሮ ተፈራርቶ አለ እንጂ ያሁን እስኪ እንደው ባህላችንን እንጠብቅ.....ደስ ብሎኛል የአሜሪካ ፊልም ይሁን የኢትዮጵያ መለየት እስኪያቅተን ሰልችቶን ነበር .....

  • @user-mq9ht7jj1v
    @user-mq9ht7jj1v Před 9 měsíci +1

    ኡፍፍፍ ይሄን ፊልም ስንቴ አየዉት የሆነ ስሜት አለው ኢትዮጵያዊነት ብቻ ድስ ይላል 😌❣️

  • @user-tk8po5ee9v
    @user-tk8po5ee9v Před 6 lety +56

    ውይ በፊልም ላለቅስ ለራሴ ቃል ገብቸ ነበር ግን በዚህ ፊልም አለማልቀስ አልቻልኩም ዋው እውነተኛ ፍቅር ማለት ይህ ነው ያሁኑ ዘመን ማሬ ማሬ መባባል እና ላንድ ሰሞን አበድኩ ሰከርኩ ማለት ስሜት እንጅ ፍቅር አይደለም አዳሜ ሰምታችኅል

    • @sofiatariku7545
      @sofiatariku7545 Před 6 lety

      Semira Bint Esilam አዎ ሰምተናል

    • @user-dx8hm2ch1u
      @user-dx8hm2ch1u Před 6 lety +1

      አላለቅስም ብየ ማላ ነበረብኝ እያለቀስኩ ነው እየጎደለብኝ ። ወይ ፍቅር ማለት ግን ከባንድ ነው እኔ ከጧት ከማታ ሳላስብበት የህይወቴን አቅጣጫ ቀይሮ ብቸኛ አረገኝ

    • @user-tk8po5ee9v
      @user-tk8po5ee9v Před 6 lety +1

      ልኑር በትዚታ ህይወቴ ነህ ሰሌው። አይዞን ፈጣሪ የሚሆነን ያውቃል እሱ ያገናኘን

    • @fireworkzeyede9911
      @fireworkzeyede9911 Před 5 lety

      ያሁኑ ፍቅርማ ጉንፋን መባል አለበት ያዝ ለቀቅ ስለሚያረግ

    • @halaabd8168
      @halaabd8168 Před 5 lety

      ክክክክውነትሽነው

  • @hshsbsbsbhsbshsbsh2836
    @hshsbsbsbhsbshsbsh2836 Před 6 lety +12

    ፊለሙ በጣመ ደሰ ይላለ
    ባህላዊ ነዉ በረቱልን
    ደራሲዉ ከልቡ ነዉ የፃፈዉ
    ለማኒኛሁመ ከደራሲ እሰከ ተዋኒያኖች ደረሰ የሉተ ሊመሰገኑ ይገባለ

  • @tgtgdestaw5015
    @tgtgdestaw5015 Před 6 lety +18

    ይህ ነው የኢትዮጵያ ፊልም ደስ ሲል

  • @user-um8zq8mn9y
    @user-um8zq8mn9y Před 3 lety +1

    ዋዉ በጣም ደሥ የሚል ፊልም በኢትዮጵያ ከተሠሩ ፊሊሞች አንደኛ ሁለቱም ምርጥ አክተር አቦ ሠላማቹ ብዝት ያድርገዉ

  • @user-cu2ik1cy5d
    @user-cu2ik1cy5d Před 4 lety +1

    ኡፍ እንደዚህ ልብ የሚነካ ፊልም እስካሁን አላየሁም በጣም የሳዝናል በሌላ በኩል የፍቅር ፅናትን እምነትን ቃልን ብቻ ምን ብዬ ልግለፀው ከባድ ነው ሕይወት የመከራ ዳገት ናት

  • @NinaTadesse
    @NinaTadesse Před 6 lety +327

    ፍቅር ድሮ ቀር መቼም ድሮ አልተወለድኩም አይፎን ግዛ የለ ዳይመንድ ግዛ የለ መኪና ግዛ የለ እሱ ስራ አለሽ ወይ የለ አጣሽ ነጣሽ የለ ወርት የለ ለዚህም ነው እናት እና አባቴ ከ30 አመት በላይ ኑረው ሞተ የለያቸው ፍቅር የዘንድሮ አርቴፍሻል ነው ይታይ እና ሲገባበት ውሽት ነው አቤቱ ከእነደዚህ አይነት ፍቅር ይስውር ለፊልሙ ግን ሚያ ሚያ ብየዋለሁ

    • @seadakassaw1308
      @seadakassaw1308 Před 6 lety +2

      ክክክክክክ አይፎን መኪና ምናምን ተጀመረ እንዴ ዘመኑ ነው እ

    • @NinaTadesse
      @NinaTadesse Před 6 lety +1

      Seada Kassaw hahah እኔም ያወቅኩት ዘግይቼ ነው

    • @seadakassaw1308
      @seadakassaw1308 Před 6 lety

      +Nina Tadesse ክክክክክ እኔም አሁን መስማቴ ነው

    • @nebuyebutawa7647
      @nebuyebutawa7647 Před 6 lety +2

      በትክክል እህት

    • @signoritasignorita5211
      @signoritasignorita5211 Před 6 lety +1

      Nina Tadesse liknesh

  • @meseretgatanenh6662
    @meseretgatanenh6662 Před 6 lety +202

    ሄኖክ ያላችሁ እስኪ እንያችሁ ስወደው

  • @tita2619
    @tita2619 Před 6 lety +109

    ሔኒና ፀጊ ሁለታችሁም ምርጥ ናችሁ ከጫትና ከመጠጥ ቤት ለየት ያለ አሪፍ ፊልም ስላሳያችሁን እናመሰግናለን

    • @jgigu8708
      @jgigu8708 Před 6 lety +1

      በትክክል

    • @meronnigatu1885
      @meronnigatu1885 Před 6 lety +1

      Tizita Tita Tita ewenatemi tizetaya 😍😍😍

    • @user-fz6xr5yz5j
      @user-fz6xr5yz5j Před 6 lety

      ቲታ የትዬ ልጅ Tita

    • @bbgl5736
      @bbgl5736 Před 6 lety

      ቲታ የትዬ ልጅ Tita እነሱ ሳይሆኑ ደራሲውና ዳይሬክቲንግ

    • @tita2619
      @tita2619 Před 6 lety

      BB G ለማለት የፈለኩት የነሱ አድናቂ ነኝ ነው እነሱማ ካስት ተደርገው እንጂ ስክሪብቱ ፅሁፍ ላይ እንደሌሉበት ይገባኛል

  • @ebrotube1113
    @ebrotube1113 Před 6 lety +6

    ልቤ እንደተንጠለች አበቃ ውይይይ ሲያምር ምርጦች ምርጥ ናችሁ አቦ ፊልም ከሰሩ አይቀር እንደዚህ ነው ዋው ብቻ ያንሰዋል

  • @fifiyedestalij4613
    @fifiyedestalij4613 Před 5 lety +6

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው ያላያቹት እዩት ዉይ እንባዬን ጨረስኩ እኮ ፈጣሪ የማያልቅ እውነተኛ ፍቅር ይስጠን❤😥

  • @loulouhdayed1122
    @loulouhdayed1122 Před 6 lety +15

    ዋው ይችን ልጅ ስወዳት ለአርቲስቶቻችን አርአያ መሆን ትችላለች ያለምንም ሜካፕ በራሳ ምትተማመን ናት ሌባና ፓሊስ ላይም አንደኛ ናት በርችልን ማሬ ...ግን ርንዲህ አይነት አገዛዝ ነበር

  • @tegsttgest5657
    @tegsttgest5657 Před 6 lety +35

    ልጅቷን እባብ ሲበላት መድሀኒቱ እንደት እንደሚገኝ እና ል24 ሰአት እንቅልፍ እንዳይወስዳት የሚደረጉ ነገሮችን ብታሳዬን መልካም ነበር የማያውቅ ብዙ አለና በተለይ ባሁን ትውልድ እኔም ያሁን ብሆንም የገጠር ልጅ ስለሆንኩ አውቃዋለሁ

    • @user-bs9mf1dc4j
      @user-bs9mf1dc4j Před 6 lety +2

      Tegst Tgest ፊልሙ ውስጥ እባብ አለ እንዴ ወየው ንገሩኝ አላየውም በጣም እፈራለው

    • @user-cz3kv9lt8g
      @user-cz3kv9lt8g Před 6 lety

      Tegst Tgest esti negerin meneden new yemdergew

    • @yaredtheshay1884
      @yaredtheshay1884 Před 6 lety

      Saud Saaud ala batame naw yasedanagatagi selkane warewera new ychohekugin

    • @user-rh1xh3lt2u
      @user-rh1xh3lt2u Před 6 lety

      ንገሪንአ.ታወቅሺ..እኔ.ሥሙምሢጠራ.እፈራለሁ.እኳንላየው

    • @tegsttgest5657
      @tegsttgest5657 Před 6 lety

      አልሀምድሊላ ሙሥሊምበመሆኔ M.ፍቅር እኔም በጣም ነው የምፈራው ግን መድሐኒቱን ማወቅ ግድ ነው

  • @user-lu5hy8wy9j
    @user-lu5hy8wy9j Před 6 lety +88

    በፍቅር ልብ ሲሞላ ነገ እንኳን ባይኖር ዛሬ በቂነው ትክክል

  • @user-rd3yt6kq4x
    @user-rd3yt6kq4x Před 5 lety +26

    እቺ ልጅ ሜካፕ ስትቀባ እንዲ ካማረች ብትቀባማ ልህልት ነው እምመስለው ግን እንዳትቀቢ በጣም ነው እምታምሪው

  • @mademade6175
    @mademade6175 Před 5 lety +12

    የአመቱ ምርጥ ፊልም በተለይ የቃላት አመራረጡ ምርጥ ደራሲ ነው

  • @user-cn5zv1jy6o
    @user-cn5zv1jy6o Před 6 lety +19

    ሴትን ልጅ ስልጣን አለኝ ብላችሁ የምታንገላቱ ሰዎች ኡፍ ልብ ይስጣችሁ ስንቱ ተሰቃይቷል በዚህ ህይወት
    ደስ የሚል ፊልም ነው ተመችቶኛል አመሰግናለሁ

  • @haanahaana1836
    @haanahaana1836 Před 6 lety +29

    እደዚህ አይነት ፊልም ማየት ነበር የናፈቀኝ

  • @mesiabeseh222
    @mesiabeseh222 Před 6 lety +82

    የሚግርም ቦታ በጣም ወድጀዋለው በጣም የሚያምር ቦታ ነው እንደኔ የወደደው ሰው ካለ

    • @zenebumamo9255
      @zenebumamo9255 Před 6 lety

      እኔ አረጓዴ እፅዋት። በጣም ነው የምወደው

    • @zenebumamo9255
      @zenebumamo9255 Před 6 lety

      እኔ አረጓዴ እፅዋት። በጣም ነው የምወደው

    • @user-rc8ss2ld3b
      @user-rc8ss2ld3b Před 6 lety

      mesi Abeseh betme des yelal

    • @eagle4452
      @eagle4452 Před 6 lety +1

      mesi Abeseh ይህን የመሰለ ቦታ እያለን ሰላም በሀገራችን ስላሊለ ብቻ ሊላሀገሮች እንዲህ አይነት ስፍራ ፍለጋ እንጉዛለን።

  • @medhanyewediabadi9483
    @medhanyewediabadi9483 Před 3 lety +2

    ሄኖክ ሁሌም ኣድናቂህ ነኝ
    በጣም ደስ ሚል የፍቅር ፊልም ነዉ።
    ግን ፍቅር በፊልም ብቻ ሆነ ቀረኮ።

  • @user-vm2hm7eo8i
    @user-vm2hm7eo8i Před 6 lety +4

    ውይኔ ይህን ያክል ጭካኔ ውይደርግ እና ሰራዊቱ አባገነን ይህን ያክል በሴትልጂ እንዲህ አይነት አርመኔነት እካንም ድራሻቸው የጠፋ

  • @yesemgnlijehanamesganaw9378

    ሁፍ እንኳን አልቅሳቹ ድሮም ባር ባር ብሎኛል እንግዲ ይውጣልኝ አሪፍ ፊልም ነው ፈጣሪ ያክብራቹ አክብራችሁን እንዲ ከልብስና ይልቅ ታሪኩ ላይ ትኩረት ስላደረጋችሁ የሜካፕ ባለሙያው ሊደነቅ ይገባል ብቻ ባጠቃላይ ገራሚ ስራ ነው ግን ታሪኩ ከፍቅር እስከ መቃብር መፃፍ ጋር ይዛመዳል በዛብህን ሰብለን አስታወሳችውኝ ግን ጉዱ ካሳን እረስታችሁታል

  • @afraa3615
    @afraa3615 Před 6 lety +5

    ያማል አባቶቻችን ያለ ፍትህ በግፍ ያሳለፉት ሂወት እውነትም የእግዜር ድልድይ ማንም ከተፃፈለት አያመልጥም እናመሰግናለን

  • @desyemilkenlehulachnmtebar2386

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ
    ምን ልበል እና ልግለፀው?
    በጣም ያምራል ከዚህ ሌላ ቃላት የለኝም!

  • @ephremaklilu4752
    @ephremaklilu4752 Před 5 lety

    የእዝጌር ድልድይ..በጣም በጣም የተዋጣለት ፊልም ነው፡፡ለእዚህ ፊልም ዳይሬክተር እና ሌሎች ባለሞያዎች(ለሜካፕአርቲስቱ ) ትልቅ ክብር እንዳለኝ በዚህ አጋጣሚ ለመግለጽ እወዳለሁ፡፡ለዛሬ እዚህ ላይ ላብቃ እንጂ ለሌላ ጊዜ ፊልሙን ደጋግሜ አይቼው ሰፉ ያለ አስተያየት እሰጥበታለሁ፡፡

  • @barbag6587
    @barbag6587 Před 6 lety +8

    አሪፍ ፊልም
    ያንን ክፉና ጨካኝ ዘመን
    በትንሹም ቢሆን ይገልጻል

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 Před 6 lety +14

    እንዴት ነው ሶደሬዎች አንበሻበሻችሁን እኮ የት አጠራቅማችሁት ከርማችሁ ነው እናመሠግናለን የአገሬ ልጆች ሁላችሁንም እወዳችኃለሁ ኑሩልኝ

  • @meseretavrhame6191
    @meseretavrhame6191 Před 6 lety +8

    አረ ምንድነው ፊልም በፊልም ሆን ደስ ሲል እናመሰግናለን እርግጠኛ ነኝ ዶክተርዬ ማስጠንቀቂያ ሰጧችኃል

  • @user-pe9in2vw6u
    @user-pe9in2vw6u Před 6 lety +89

    እንደው ጥሎብኝ ሄኖክን ስወደው እስኪ የሄኖክ አድናቂዎች በላይክ ግለፁልኝ

  • @itsme-pz1fw
    @itsme-pz1fw Před 5 lety +1

    የእግዜር ድልድይ ኢሄን ቦታ አይቼዋለዉ በጣም የሚያስፈራ ደን የሚገርም የእግዜር ድልድ ነዉ የተፈጥሮ ድልድይ ቦጋ የሰማህቷ የቅድስት አርሴማ ገዳም ስሄድ ነዉ ያየዉት በጣም የሚገርም ደስ የሚል ትዝታ በድጋሚ ከስደት መልስ እንደማየዉ ተስፋ አደርጋለዉ ያርግልሽ በሉኝ

  • @linamohammed8244
    @linamohammed8244 Před 6 lety +12

    ደራሲውን አድናቂው እንደሆንኩ ንገሩክኝ ተዋናዊያኖቹ በሚገባ ተወታችሁታል ቀጥሉበት ያምራል

  • @madinahmohmmed1330
    @madinahmohmmed1330 Před 6 lety +36

    ከዚህም ስለፍቅር ነውዴ መቸም ፍቅር ያለው ፊልም ላይ ብቻ ሆኗል

  • @user-jb9qx5kd3o
    @user-jb9qx5kd3o Před 6 lety +60

    ምነው ፊልሙ ኣምበሸበሻቹ.ኣዲስ ነው መሰለኝ ኣሁን ነው የተከለከለን የጨረስኩት እና በኃላ ኣየዋለው እስከዛው ገባገባ በሉ.ሄኖክየ ደግሞ ጥሎብኝ ስወደው ሄኖክን የምትወዱት እስኪ ላይክ ግጩኝ ላይክ ስል ለመጀመርያየ ነው .ይመቻቹ.

    • @selamethiopia6188
      @selamethiopia6188 Před 6 lety +2

      መሳቅ ነው ኣመሌ የተከለከለ የት ነው ያለው?

    • @user-jb9qx5kd3o
      @user-jb9qx5kd3o Před 6 lety +3

      selam ethiopia። ኣሁን ተለቀቀእኮ ኣሁን ኣይቼዋለው በሶደሬ ነው የተለቀቀው.

    • @selamethiopia6188
      @selamethiopia6188 Před 6 lety

      መሳቅ ነው ኣመሌ እሽ ቴክስ አየሁት♥

  • @salamsalam787
    @salamsalam787 Před 6 lety +4

    ሔኒ ዘግይቼ ባየውም በጣም ምርጥ እና እልክ አስጨራሽ ፊልም ነው ወድጄዋለው💋💘❤

  • @eliasamanuel521
    @eliasamanuel521 Před 4 měsíci

    ዋዉ ዋዉ ዋዉ በጣም ገራሚ ተጀምሮ እስኪያልቅ ድረስ ልብን አንጠልጥሎ አይምሮን ተቆጣጥሮ ያየሁት የመጀመሪያዉ ፊልም ነዉ ቃላት የለኝም በቃ ሁላችሁም ትችላላቹ

  • @emeyeayelelij1375
    @emeyeayelelij1375 Před 6 lety +2

    ፍቅር እስከ መቃብር ይሉካል እንደዚ ነው ለፍቅር ብሎ መስዋትነትን የሚከፍል ማን አለ በዚ ጊዜ ፍቅር እማ ድሮ ቀረ በአያቶቻችን ጊዜ እውነት ለመናገር የምርጦች ምርጥ ፊልም ነው እውነትም የእግዜር ድልድይ።

  • @eueu2643
    @eueu2643 Před 6 lety +9

    እፍፍፍፍ እንዴት ደስ ይላል ግን አልቅሼ ልሞት በጣም ትውናችሁታል ጎበዞች ናችሁ።

  • @user-gz9mz8xp4y
    @user-gz9mz8xp4y Před 6 lety +7

    ዋው በጉጉት ስ ጠብቀው የነበረፊልም
    ስለቀቃቹሁ እናመሰግናለን ሶደሪውች
    ይመቻቹ

  • @user-bm5ty7un8k
    @user-bm5ty7un8k Před 6 lety +11

    እወነትም የግዜር ድልድይ ቃላት ያሰዋል ምርጠ ድራማ በጣም እናመሰግናለን

  • @nejutube1152
    @nejutube1152 Před 6 lety +13

    እውነተኛ ፍቅር በፊልም ብቻ ሆኖ ቀረ
    ውይ ፍቅርርር
    እውነተኛ ፍቅር ያድላችሁ ውዶቸ
    እስኪ ላይክ ግጩኝ

  • @dejenetamiru5503
    @dejenetamiru5503 Před 5 lety +3

    በጣም ወድጄዋለሁ አሪፍ ድርሰት ከአሪፍ አክተሮች ጋር እናመሰግናለን ባለፈው አንድ ደባሪ ፊልም አይቼ ነበር ጎሚስታው የሚባል በአስጠሊታ አነጋገር ሆዴን ነፍተው ሊገሉኝ

  • @sirakelias2644
    @sirakelias2644 Před 6 lety +21

    እድሜ ለወያኔ ጀግና እንኳን እዚ ሳላይ ኣደግኩኝ።የጭቆና ሂወት ከሞት ኣይተናነስም

    • @dawitzewdie8624
      @dawitzewdie8624 Před 5 lety +1

      ኪኪኪ ....ከድጡ ወደ ማጡ

    • @efreamwedi7008
      @efreamwedi7008 Před 4 lety

      የውሻ ልጅ ወያኔ ይሰርቃል እንጂ ጅግና ሆኖ ኣያቅም ሰራፍት ለማኝ ፡

  • @user-vt4ds8ki8d
    @user-vt4ds8ki8d Před 6 lety +23

    ሜካፕ አርቲስቶቹን ሳላደንቅ ባልፍ ጉድ ነው
    ዋው ድንቅ ነው

  • @seidumer8183
    @seidumer8183 Před 5 lety +14

    አንዳንዴ አሁነ ያለንበት ዘመን እጠለላሁ ጥቅም ብቻ ፈላጊ ትውልድ መቼ ይሆን የሚያምር የእውነት ፍቅር የሚኖረን የተመቸው ላይክ

    • @nurukamal1053
      @nurukamal1053 Před 4 lety

      እንኳን ከደዚህ አይነት ዘመን ያልተፈጠርን

  • @user-iv4ft2nt1n
    @user-iv4ft2nt1n Před 6 lety +2

    Omg ለካ ሀገሬ ቦንጋ ከፋ የተሰራ ፊልም ነዉ በጣም ያምራል !!!tnx

  • @genatgenat1148
    @genatgenat1148 Před 6 lety +2

    እውነተኛ ፍቅር ፊልም ብቻ ሁኖ ቀረ ምንዋጋለው
    የአመቱ ምርጥ ፊልም ብየዋለሁ ዋው

  • @argobba213
    @argobba213 Před 6 lety +120

    በህይወቴ ሴት ወታደር መሆን እፈልግም ነበር 14 አመቴ ስፍታ ሆንኩኝ 16 አመቴይ ውትድርናን ተቀላቀልኩኝ ውሽት ጥላቴ ስለነበር ክህደት ሳይ እራሴን ማጥፍት እመኝ ነበር ሴት ልጅ ስትበደል ሰሚ የሌላት ሃገር ናት ኢትዩጲግን ለምን።
    ህዝባችን ሃገሯዋ ፍቅር እንድትሆን ምኞት ካለው
    1መስና
    2 ውሽት
    3 ዝሙት ካልጠፍ ሰላም የለም
    4 አደንዝዥ እፆች ካልጠፍ ትርጉም አልባ ናት ሃገሪ ካሃገር ውጪ ስኖር መታደርና መምህር ሳይ ያስለቅሰኛል እውነት እያማራቸው በውሽት ነው የሚመሩት ሃገሬ አብይ ፍቅር ሲሰብክ ሳይ በደስታ እራሴን ስቻለው ።ወይ ሃገሬ አሁንም። ሃገራችን። ዝሙት የሚሰሩ ግለሰቦችን መገረፍ የቁም እስራት መታሰር አለባቸው ብዙ እህቶቻችንን እያጣን በዚህ ምክናየት። ።

    • @user-ys8rl3cr5v
      @user-ys8rl3cr5v Před 6 lety +2

      100%

    • @rumana4058
      @rumana4058 Před 6 lety +1

      ፍቅር በጨረር ስጠኝ ውዴ
      በትክክል ውዴ

    • @milithanks7278
      @milithanks7278 Před 6 lety +1

      ፍቅር በጨረር ስጠኝ ውዴ wow history yamrel eresun negrige

    • @user-hl2jh9uk2d
      @user-hl2jh9uk2d Před 6 lety +1

      ፍቅር በጨረር ስጠኝ ውዴ ውይነብሴ እኔም ነበርኩ

    • @hannakidani5102
      @hannakidani5102 Před 6 lety +1

      ፍቅር በጨረር ስጠኝ ውዴ yna knijo አሁንስ በምን ላይ ነሽ ?? Plc ንገሪኝ ስለተመቸሽኝ ነው ።

  • @user-co8dj9xf4q
    @user-co8dj9xf4q Před 4 lety +3

    እኔ ኢትዮቢያውይ ነኝ ያውም ወሎዬ ባሌ ሂወቴ ትዳሬ ግን ኤርትራ ውይ ነው እዴት እደምንከባበር እዴት እደምንዋደድድድድድ❤❤❤❤❤❤

  • @ILoveyou-mo8cr
    @ILoveyou-mo8cr Před 6 lety +8

    በጣም ያሳዝናል ያስለቅሳል😭😭
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💏💏
    ሀሪ ነዉ ደስ ይላል

  • @eagle4452
    @eagle4452 Před 6 lety

    AmharicTV thanks for Posting ክብር እና ችሎታ ያለው film ነው ። ባሁኖ ጊዚ በሀገራችን የበዛው የወደቀና የተዋረደ film ብቻ ነው!

  • @neseemsebah8320
    @neseemsebah8320 Před 6 lety +1

    🇪🇹abet Hagere wbetsh❤️❤️❤️❤️❤️kalat atereg flimu 1andega new yagerachun Fkir esti band Kal glexut wboche

    • @neseemsebah8320
      @neseemsebah8320 Před 6 lety

      Ke egzebiher betachi metegyaye Enate nechi🇪🇹💚💛♥️

  • @eslamynerhfjf1237
    @eslamynerhfjf1237 Před 5 lety +45

    ስድስት ይችን ልጅ ምክንያቱም ዶቂት እና ማለቲ ሚካኘ. አርቲፊሻል. እሚባል. እሱ ጋር የለም እንደኔ ተመችታኛለች እናተስ ጋደኞቸ

  • @mekdifiker1805
    @mekdifiker1805 Před 6 lety +68

    ያሳዝናል ግን ፍቅር በፊልም ብቻ
    እውነት ያለው ፍቅር ያድለን

  • @abusha2002
    @abusha2002 Před 6 lety +156

    የአመቱ ምርጥ ፊልም በመባል ይያዝልኝ

  • @Djbaba5
    @Djbaba5 Před 6 lety

    በጣም ትልቅ ትምህርት ያለው ፍሊም በደርግ ጊዜ የነበር ግዛትና ስቃይ ተመልከቱት ፍቅርማ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ህዝባችን ግን እንዲ ተጨቁኖ ነበር ኢሁላ ስቃይ ያሳልፍ ነበር ክብር ለታገሉት ሰላምን ላመጡት እግዛብሄርም አገራችን ይባርካት

  • @user-qq7hu5wd2i
    @user-qq7hu5wd2i Před 6 lety +1

    ዋውውው ሲያምር ለመጀመሪያ ግዜ ምርጥ ፊልም ሳይ በቃ ቃላት ያጥረኛል ይችን ልጅ እኮ ስወዳት ውስጤ ናት በራሶዋ ምትተማመን

  • @lucybehailu89
    @lucybehailu89 Před 6 lety +5

    ከረቡኒ ሌላ የተመቸኝ ፊልም ይሄ ነው!!

  • @LimitLess-Imagination-
    @LimitLess-Imagination- Před 6 lety +15

    Meaningfull Film for the first time thanks so much Ethio Artists.
    Your brother from Eritrea🤙🏽💋

  • @meronwordofahabeshawettama457

    ምርጥ ፊልም wow wow መንጌ ይሙት ምርጥ ልክ እንደ ቀዝቃዛ ወላፈን ነው ተመስጫ ያየውት ይመቻችሁ

  • @bgzlyj3580
    @bgzlyj3580 Před 6 lety

    ......ሄኖክ ወንድሙ እርግጠንኛ ነኝ የህዝብ አስተያየቶችን ታነባለህ እስከዛሬ ባልሳሳት የሰራሀቸውን ፊልሞች አይቻለሁ ይህ ነው የማይባል የትወና ችሎታ አለህ
    ለሚሰጡህ ሁሉ የተለያዩ ትእይንቶች ልዩ ህይወት ትሰጠዋለህ...አንደበትህና ስነስርአትህ በመድረክ ላይ ሆነ ውጪ በጣም እንድናከብርህ ያደርገናል ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን....የናንተን አላውቅም እስከዛሬ ይህንን ፊልም እስካይ ድረስ " ረቡኒ"ነበር ልቤን ያጠፋው ግን " የእግዜር ድልድይን " ካየሁ በሁዋላ የምናገረው ቃላት የለኝም....ኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉንም ክፍለሀገሮችን ባውቅም ይህንን "ገነት" የሆነ ቦታ አለማወቄ ወደፊትየአንድዬ ፈቃድ ሆኖ አገሬ ስሄድ ከ
    ማያቸው ቦታዎች አንዱ እንደሚሆን ተስፋ አለኝ ለእውነት እላችሁዋለሁ እግዚአብሄር ከፈጠረልን ነገር ሁሉ መፈቀርንና ማፍቀርን ማወቅ የመሰለ ምን ፀጋ አለ?.....ከካናዳ..

  • @sara.gonderethiopia2905
    @sara.gonderethiopia2905 Před 6 lety +2

    ውይ ቆንጆ ፊልም የፊልም አድናቂም ብዙም ተመልካችን አይደለሁም ግን ይሄ ፊልም ተወዳጅ ነው ሄኒና ፀጊ በርቱ

  • @danelesistsehrschonvielend7938

    በጣም የረካሁበት ፊልም ነው ።,
    በጣም ደስ ይላል ሄኒሻ ምርጥ ሰው ትችላለህ ይመቻችሁ....

  • @feqrefeqret3561
    @feqrefeqret3561 Před 5 lety +5

    የ እግዜር ድልድይ፤
    ቃል~ቃል ነው ቃል ከታላቁ ዙፍን ፍቅር ሳበው ስለ ፍቅርም መሰዋትን ከፍለልን !!!ግን ስንቶቻችን ነን ለቃላችን ታማኝ? ምርጥ ፍልም

  • @user-yt9ol6le5c
    @user-yt9ol6le5c Před 3 lety +6

    ቃል ማለት ፍቅር ነዉ ፍቅር ማት ክርስቶስ ነዉ የእወነት ፍቅር ይታደሉታል እንጂ አይታገልቱም

  • @user-bq9rf9ei9n
    @user-bq9rf9ei9n Před 6 lety

    ዋውውውው በጣም ምርጥ ፊልም ፍቅር እስከ መቃብር ቢባል ምን ያንሰዋል በዶ.ር አብዬ ዘመን ምርጥ ምርጥ ኢትዮ... ገፅታ የሚያሳዩ ፊልሞች እየተበራከቱ ነው እኖዳችዋለን በርቱ

  • @user-ky9hg6yh4n
    @user-ky9hg6yh4n Před 6 lety +38

    እኔምለው ላይክ ግጭኝ የምትሉት በቴስታ ነበር መግጨትውይ