የሴት ሌባ እና ፖሊስ የፍቅር ፊልም Ethiopian full movie 2018

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 08. 2024

Komentáře • 888

  • @zemenayserkalem5389
    @zemenayserkalem5389 Před 2 lety +37

    ደጋግሜ ባየው የማልሰለቸው ፊልም. 😍ማን ነው እንደኔ 2014 የሚያይ ☺️

  • @user-en5ly8sb8n
    @user-en5ly8sb8n Před 4 lety +84

    ኤርሚየ ስወድህኮ እስኪ የኤርሚ አድናቂ በላይክ ግጩኝ

  • @user-ft6is8xn3e
    @user-ft6is8xn3e Před 5 lety +282

    ወይኔ ኤርሚየ ስወዲህ እስቲ እንዴኔ እሚወዴው በላይክ ግጬኝ

  • @user-um5ge2xp3c
    @user-um5ge2xp3c Před 5 lety +292

    ወይኔ ፖሊስ ሁኖ የሚሰራው ልጅ ምን ግዜም ትእግስት አለው አይ ቸኩልም አዛኝ ነው ለፍቅር ዝቅ ሲል ነው የማየው የሚሰራቸው ፊልም ሁሉ። በጣም ደስይላሉ ወንዶሽ እስኪ ትንሽ ተማሩበት መቸም አይገባችሁ

  • @user-ik6oo5yi7l
    @user-ik6oo5yi7l Před 4 lety +11

    ኤረሚየ ዋዉዉዉ
    ሌባና ፖሪስ. የማይሰለች ምረጥ ፊልም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @emyasefa1592
    @emyasefa1592 Před 4 lety +23

    ሰውን ሲወዱ ከነንፍጡ ነዉ
    አሉ ፍቅር ማለት ይህ ነዉ
    ኤርም ግን ሁሉም ቦታ ላይ ምርጥና የተራጋገህ ነህ ስወድህ
    💜

  • @user-wf2yz1rf5g
    @user-wf2yz1rf5g Před 5 lety +7

    ዋው ፖሊሱ ትእግስት በጣም ደስ ይላል በዛላይ የሀገረህን ህዝብ ሌቦችን ከሌብነት ቀይርህ ወደስራ መቀየረህ ደስ ይላል ወድጀልሀለሁ ያምራል

  • @omlive3122
    @omlive3122 Před 5 lety +94

    ፍቅር ከህግ በላይ ነው ለካ ምርጥ አባባል

  • @suzyfiker3885
    @suzyfiker3885 Před 5 lety +35

    እስካሁን ለፍቅር ዳኛ አልተገኝም እራሱ አፍቃሪዎ ወይም ተፈቃሪ፡ናቸው ።

  • @leyounatethiopia1836
    @leyounatethiopia1836 Před 6 lety +9

    ምርጥ ፊልም ነው ጸጋነሽ የተወነችባቸውን ፊልሞች ሰሞኑን እያየሁ ነው ብቃቷን ሳላደንቅሽአላልፍም በጣም ጎበዝ ተዋናይ ናት

    • @eritreaforeritrean1533
      @eritreaforeritrean1533 Před 5 lety

      ኣንተ ደደብ profile ያደረግከው ፎቶ ቀይረው እኛ ኤርትራውያን ነን እሺ ውሻ ሁላ ምድረ ኣህያ።ኤርትራ ኢትዮጵያ ሆና ኣታቅም ምድረ ጠንቃይ

    • @user-yz7ct9iz9f
      @user-yz7ct9iz9f Před 3 lety

      @@eritreaforeritrean1533 ደደምስ አተ ነህ

  • @user-in9mw4qg2y
    @user-in9mw4qg2y Před 2 lety +5

    ፈቅር ከህግ በላይ ነው አለ ትክክል ፖሊስ ሁኖ የሚሰራው ልጅ ምርጥ ተዋናኝ አድናቂህ ነኝ እሽ

    • @user-in9mw4qg2y
      @user-in9mw4qg2y Před rokem +1

      ይሄን ፊልም ኢ/ያ ስከታተል ማብራት እየተፋ ያናድደኝ ነበር አሁን ግን አለፈልኝ 100 ጊዜ ባየው አልጠግበውም

  • @riima5804
    @riima5804 Před 3 lety +25

    ፍቅር ከህግ በላይ ነው ፓሊስ የሆነውልጅ ሁሌዝቅያለ ሁሌ ለፍቅር መሰዋትን የሚከፍል አስተማሪድራማ የሚሰራ ነው🤗 ፡፡ስወደውልጅን🤟 ኤሪሚ ምርጥሰው

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 Před 2 lety +1

      Ethiop 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🚌🚌🚌🇪🇹🔎🔎🔎🇪🇹💖💖🌹🌹🌹🏩🏩🏩😠😠😠😠🤠🤠🙏🙏🙏🙌🏿🙌🏿🙌🏿. 🎞️🎞️🎥✊✊✊🇨🇬🇪🇹🇪🇹🇪🇹. Orhodox. SUBSCRIBE.

    • @amsalegebre875
      @amsalegebre875 Před 2 lety

      ኘሠሠሠመጀነጀኘሰፈሠጠ

    • @amsalegebre875
      @amsalegebre875 Před 2 lety

      ባለቸው 😅😅😅🤗

  • @user-jk1md3yx5g
    @user-jk1md3yx5g Před 6 lety +29

    እኔ የገረመኝ ሌባሁና አዛኝ መሆኗ ሰርቃ ለድሀ ትሰጣለች
    ፍቅር ከህግ በላየ ነው!!ምርጥ አባባል

  • @seadamahammedmahammed1558
    @seadamahammedmahammed1558 Před 5 lety +16

    ውይ አርሚ ያለበት ፊልም ሱስ ነው በርታ ርጋታህ ከውበትህ ጋ ይሄዳል።ምርጥ ልጅ

  • @mohammedhabashi6865
    @mohammedhabashi6865 Před 4 lety +19

    ሁሉም ፓሊስ በታማኝነት ቢሰራ ወጣቶች አይበላሹም ነበር ያምራል

  • @narditube4378
    @narditube4378 Před 2 lety +5

    ወይ ትንሿ የጨለለብሽ ሌባ ስወድሽ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-wo6iu2fp8i
    @user-wo6iu2fp8i Před 5 lety +10

    ዋዉ በጣም ምርጥ ፊልም. ነው. ብዙ ግዜ. አየሁት

  • @medanitmedi3295
    @medanitmedi3295 Před 6 lety +185

    ኤርሚ ያለበት ሁሉ ፊልም ደስ ይላል

    • @mekdlakristigirma9965
      @mekdlakristigirma9965 Před 6 lety +3

      በታም ኤርሚ የሚባለው አልተቻለም

    • @Faiselmoha
      @Faiselmoha Před 6 lety +1

      እስኪ እሱ የሰራቸው ፊልሞችን ርእስ ነገሩኝ

    • @medanitmedi3295
      @medanitmedi3295 Před 6 lety +4

      ኤርሚ ያለበትን በጥቂቱ ልንገርሽ ሌላውን ሲመቸኝ እርሱን ነግርሻለሁ 1 የፍቅር ቃል 2 አላበድኩም 3 እርቅ ይሁን የሚባለው ነው ያየውት ሌላውን ደሞ ልክልሻለሁ ማሬ

    • @Faiselmoha
      @Faiselmoha Před 6 lety +1

      @@medanitmedi3295 ወንድ ነኝ ክክክክ
      አመሰግናለሁ.
      እነዚን ያየሁዋቸው መሰለኝ. እነዚህን ብቻነው የሰራቸው ፊልሞች?

    • @medanitmedi3295
      @medanitmedi3295 Před 6 lety +1

      እሺ ይቅርታ ሴት መስለከኝ ነው አረ ዙዘ ነው የሰራው እኔ ያየዋቸውን ነው እንጂ የጠቀስኩልህ

  • @saramohmad2042
    @saramohmad2042 Před 3 lety +17

    አሪፍ ትምህርት ሰጪ ፊልም ሌባ ወዶ አይደለም ሌባ ሚሆነው በተቻለን መጠን መርዳትና ማስተማር ይገባናል

  • @user-yc5ex2mr7j
    @user-yc5ex2mr7j Před 5 lety +14

    ሺ ግዜ ባየው የማይሰለቸኝ ፊልም ዋው ነው

  • @abdulove1234
    @abdulove1234 Před 5 lety +11

    ዋው እዴት አባቱ ያምራል ቀጥሉበት ዋው

  • @melkamsewtube9477
    @melkamsewtube9477 Před 5 lety +8

    OMG በጣም የተደሰትኩበት ፊልም ነበር thank you very much 👏🏾

  • @hewethewethewethewet969
    @hewethewethewethewet969 Před 4 lety +13

    እሄን ፊልም ስቴ አየሁት የማይስለች ፊልም ኤርሚ ፍቅር አስተማሪ ፍቅር ደሞ እንደስምሽ ፍቅር ነሽ።

  • @user-nm7xc9qi8f
    @user-nm7xc9qi8f Před 4 lety +5

    ምንም ቢሆን የእጅ አመል ያለበት ሰው ያስጠላኛል ኤጭ ዘጋችኝ የዚች ደሞ የባሰ ነው ሰው የለም እንዲህ አይነት ሆ ኤርሚያስ ምርጥ ተዋናኝ ምችት ይበልህ

  • @user-nu1dt5bu4b
    @user-nu1dt5bu4b Před 6 lety +68

    💓💓💓💓💓💓💓ይመቻል ፍቅር ሁሉን ያሸንፋል ችግሩ እውነተኛውን ፍቅር የሰረቀው ሌባ ማን እንደሚይዝልን ነው ግራ ግብት ያለኝ👌👌👌

  • @shahadb4937
    @shahadb4937 Před 5 lety +4

    ፍቅር እራሱ ፍቅር የሁነች ልጅ ነች በራሱዉ የምትትማመን ምንም ቀለም ያልተቀባች ጣፋጭ የሁነች ልጅ ነች ኤሪሚያስ ትግስት አለዉ እንጂ ፍቅር በልቡ የለም የሁሉ ደም በደም ሁና ለህግ አሳልፉ አይሰጣትም ነበር የሰረቀችበት ምክንያት በአግባቡ ይጠይቃት ነበር ነገሩን እስከሚያጣራ የፈታት ነበር ለፍቅር እኮ ዝቅ ማለት እንጂ ምንም የሚያፈቅራትን ልጅ ለህግ አሳልፉ አይሰጣትም ነበር ፍቅር መሰዉትን ይጠይቃል

  • @kidimengs5134
    @kidimengs5134 Před 6 lety +66

    ይሄን ፊልም ደጋግሜ ባየው አልሰለች አለኝ ..ይገርማል የራሴን የህይወት ታሪክ በፊልሙ አለም ሳየው ገርሞኛል ..
    ቁሳቁስ የሰረቀ በሌብነት ወንጀል ይከሰሳል ..
    የሰውን እድሜ የሰረቀ ሰው በምን ክስ ይቀርባል ????

    • @Faiselmoha
      @Faiselmoha Před 6 lety +3

      የውሰው እድሜ እንዴት ነው ሊሰረቅ የሚችለው ?

    • @loveemuye206
      @loveemuye206 Před 6 lety

      Wetn gude kermiye fkir liyzeg newu swedewu 👌💗💟❤📿

    • @haregbefikadu6213
      @haregbefikadu6213 Před 6 lety

      በፈጣር

    • @user-zz6qe7oy2i
      @user-zz6qe7oy2i Před 5 lety +2

      የሰው እድሜ መስረቅ ማለት መግደል ነው ወይስ???

    • @kehaliyusitotayekehaliyusi4292
      @kehaliyusitotayekehaliyusi4292 Před 5 lety

      Faisel Muktar wetatinetshin abirosh hono keza ketewesh yedimesh lebanew malet new

  • @toyba2216
    @toyba2216 Před 2 lety +5

    ኤርሚ ያለበት ፊልም ሁሉም ደስ ይለኛ ውይ ኤርሚን ስወደው ሁል ግዜ እርጋታው ❤️❤️

  • @abaytube8094
    @abaytube8094 Před 4 lety +8

    ደስ የሚል ፊልም ነው ልጅ ነቴን ነው ያስታወሰኝ ዋው

  • @tigistmekonne6379
    @tigistmekonne6379 Před 5 lety +6

    አቤት ፍልም ብሎ ዝም ነው እውነት ለመነገር ይህን ፊልም 30 ግዜም አይ ቸው ግን ምንም አልውጣልኝም ሁሌም አድስ ነው እሚሆንብኝ !!! ኤርሚያስን ባየው አይኔ ሌላ ወንዱችን እንደት ይይ!??? አቤት ሰው ፍቅር አይኑ ላይ ያለ ወንድ አንተን ነው ያየሁት በዜህ ፍቅር ላይ ትግስት እና ውበት !። እኔ የገርመኝ ኤርሚያስ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው የተፈጠረው እስኪ መልሱልኝ!?????

  • @fatumaumer3717
    @fatumaumer3717 Před 10 měsíci

    አይይይይ ይህንን ፊልም ስወደው ❤❤ ከዛሬ አራት ዓመት በፊት ነበር ከወንድሞቼ ጋር ያየሁት አሁን በድጋሜ ስደት ላይ ሁኘ እያየሁት ነው ከመዳም ኩሽና

  • @user-uv3fb1mz1l
    @user-uv3fb1mz1l Před 9 měsíci +1

    የማልሰለቸኝ ፊልም ለዚህ ፊልም ያላቸሁን ፍቅር 👍 አሳዩኝ

  • @user-df9wz5nq7f
    @user-df9wz5nq7f Před 3 měsíci

    ኤርሚያስዬ የምሰራቸዉ ፊልሞች በጣም ደስ ይላሉ🌹🌹👌❤❤❤❤👌👌❤

  • @elsawendesen9253
    @elsawendesen9253 Před 4 lety +4

    ፍቅር የሆንክ ነህ ኤርሚ ሁሉ የምሰራው ያምራል ፊልምህ ትሆት ነህ

  • @zinashgirma4348
    @zinashgirma4348 Před 5 lety +6

    በጣም ደስየሚል አሰተማሪ ፊልምነው በጣም ተደስቼበታለው እውነት

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 Před 4 lety +1

    አሌ ቡሌ ሌባና ፖሊስ እንጫወት ላይታረስ በዶሮ ውሀ ሽቅብ ላይወጣ ልጅነቴ ናፈቀኝ ተመልሶ ላይመጣ ኤርም ስወድህ ልጅቷም ጎበዝ ናት ሁላቹንም እናመሰግናለን ቆንጆ ነው

  • @user-ho8hh6zp7n
    @user-ho8hh6zp7n Před 4 lety +5

    ኤርሚ የፍቅር ሰዉ ትችላለህ 😍😍😍

  • @user-ie3gh5sw4k
    @user-ie3gh5sw4k Před 6 lety +8

    በጣምምምእሚገርምዲራማነው እናመሰግናለን

  • @birhanekassa4872
    @birhanekassa4872 Před 5 lety +39

    የሴት ሌባዋን ወደድኳት

  • @user-cn6sr4kv5p
    @user-cn6sr4kv5p Před 6 lety +94

    እውነት በድራማ ብቻ ባይሆን ጥሩ ነበር ትክክለኛ ህግ አስከባሪዎችም እደዚህ ጠካራ አቆም ቢኖራቸው ጥሩ ነው

  • @hawihawi5673
    @hawihawi5673 Před 5 lety +25

    ኤርሚን የምትሉ ላይክ ግጩኝ

  • @BetiBetina-uf1mj
    @BetiBetina-uf1mj Před 7 měsíci

    ኤርሚን እዴትእደምወደው እደሱየምወደው አርቲስትየለም የሚሰራው ፊልምሀሉም ደስይላሉአስታማሪናቸው አድናቂውነኝ በፊልምብቻሳይሆንበእውነተኛው ሕይወቱም ኢዲውነውለህምነቱያለውቦታም ይመቸኛል እድሜጤናይስጠው ያመነው መዳናለምያከበራት ድግልማርያም❤❤❤ እሶንእራሱሰወዳት ፊልሙንለሁለቱስል ሁሌባየውአልሰለችም ጸጊን በጣምህወዳታለው የኔ ቆንጆ እድሜይስጥሽ ኡፍፍማርነሽ የእግዜር ድድልድይላይእራሱበጣምእወዳታለው😂😂

  • @israelloveisraellove125
    @israelloveisraellove125 Před 4 lety +2

    ሞዛዛ የሆንች ሊጅ፡እንዲ ኣይነት ሊጅ ነች ምትመቸኚ ፊልሙ በጣም ያማራል በርቱ

  • @AbuRehmet
    @AbuRehmet Před 6 lety +24

    ምርጧ ተዋናይ ፀጋነሽ ሐይሉ
    አቦ መችት ይበልሽ ፅግሽ እንዴት እንደምወድሽ ።

  • @hshsjhhs170
    @hshsjhhs170 Před 2 lety +2

    ኤርምዬ ስወድህ ሺ አመት ኑርልኝ የኔ አስታዋይ

  • @tadessetegegne6429
    @tadessetegegne6429 Před 5 lety +18

    ቆንጆ ነው ግን አጨራረሱ ትንሽ ያንሰዋል

  • @ephremgashaw4487
    @ephremgashaw4487 Před 5 lety +7

    ምርጥ ምርጥ ፊልም አንደኛ ነው

  • @user-pc8gt7uj7j
    @user-pc8gt7uj7j Před 6 lety +75

    ይከ.ልጅ.ሁል.ግዜ.በፉቅር እራሱን.ሲጎዳ.ነው.የማየው

    • @mazeadimesu6878
      @mazeadimesu6878 Před 6 lety +3

      በጣም እኔ እያየሁት ነው በውነትኛውም የፍቅር ስው ይሆን

    • @usausa4754
      @usausa4754 Před 6 lety +1

      Menagebash

    • @gcbhhfdg3597
      @gcbhhfdg3597 Před 6 lety +1

      ድንግል.እናቴ. ا ddd

    • @usausa4754
      @usausa4754 Před 6 lety +1

      ድንግል.እናቴ. ا jfhf

    • @mookfj2702
      @mookfj2702 Před 5 lety +1

      ድንግል.እናቴ. ا 😀

  • @hanan858
    @hanan858 Před 3 lety +11

    በጣም ደስ ይላል እንደኔ የልጅነት ትውስታ ያለበት አይልጅነቴ ተመልሶ አይመጣ ልጅነት ሀሳብ የለበት አይ ልጅነቴ 😭😭😭😭

  • @Herulove
    @Herulove Před rokem +1

    The best Amharic film ever

  • @messiabraham759
    @messiabraham759 Před 6 lety +8

    #ኤርሚና #ፀጊ ስወዳቹ ዋው ነው ፊለሙ❤❤❤

  • @user-tw2tq3jh1x
    @user-tw2tq3jh1x Před 5 lety +21

    እር የፓሊሱን ቁጥር ትባብሩይ
    አቤት ፅባይ

  • @miratgmange8613
    @miratgmange8613 Před 3 lety +2

    Dagagime siay yemayi salachegni film wowwww lebana polis betam iwodachualehu!!

  • @khadejatasfa2078
    @khadejatasfa2078 Před 4 lety +5

    ዋውውው ምርጥ ፊልም ነው👍👍👍💞💞

  • @SamsungDuos-xt7ym
    @SamsungDuos-xt7ym Před 4 lety +8

    ኤርሚያስ ያለበት ፊልም ሁሉ እወደዋለሁ ፍቅር የሁነ ልጅ ነው

  • @adeneyoel2266
    @adeneyoel2266 Před 5 lety +6

    እኔ ይሄንን ፖሊሲ ልጅ ሰወደው ሲያምር

  • @kalkidantadesebahirdar4245
    @kalkidantadesebahirdar4245 Před 6 lety +46

    ከ 5 ጊዜ በላይ ያዬውት ፊልም ቢኖር ይህ ፊልም ነው መቼም ማልሰለቼው

  • @bezusene7122
    @bezusene7122 Před 6 lety +16

    Wow !!!! It is a good one !! No cigaret no chat !! Wonderful family film, well done !! 👍

  • @user-mk1rm6dt6o
    @user-mk1rm6dt6o Před 4 lety +8

    ውውውውውውውይ ኢንዴት ምችትትትትት ኢንደለኝ ይህ ፊልም ❤❤❤❤❤❤❤❤ilove you ኤሪምዬ

  • @ebabu8698
    @ebabu8698 Před 6 lety +17

    ሶደሬች ሁሌም ትክክልኛ ፊልም ነው የመትለቁ እናመስግናለን

  • @BetiBetina-uf1mj
    @BetiBetina-uf1mj Před 7 měsíci

    ፍቅርን ስወዳት የኔቆንጆ በሜካጵ እራሱአይቻት አላውቅም በራሶመልክ የምትተማመን ውብናት ምሰራው ፊልምሁሉአስተማሪደስየሚልነው ስወዳት እድሜጤናይስጣት ይኤንፊልምደሞ ከሁሉምበተለየ ወደዋለው ትወናዋ ይገርማል አድኔቃት አልጠግብም❤❤❤😂😂😂

  • @aelafyfru2513
    @aelafyfru2513 Před 9 měsíci +1

    ምርጥ ፊልም በጣም ተወድጅ በተለይ ሌባዋ

  • @reditredit4999
    @reditredit4999 Před 5 lety +35

    ፍቅር ከህግም በላይ ነው❤

  • @user-um5ge2xp3c
    @user-um5ge2xp3c Před 5 lety +19

    ፖሊሱ እሄ ጠይም ልጅ እንደት እንደት መቸኝ ወላሂ እሚሰራቸው ሁሉ ፎልሞች ይመቹኛል ፍቅር ሳያውቅ አይቀረም ሚስቱ ወይኔ እድሏ

  • @abebechyimaryamlij8130
    @abebechyimaryamlij8130 Před 5 lety +22

    ሌባዋን በጣም ነው እምወዳት የእግዚአብሄር ድልድይ የሚል ፊልምም በደንብ ተውናለች

  • @user-lc4ty9fd2w
    @user-lc4ty9fd2w Před 4 lety +4

    ይሄ ፊልም ግን አስተማሪ ነው ለማለት ይከብዳል ለምን አንዱን እያስለቀስን አይደለም አንዱን ምንረዳው ልጅቷ ሰርቃ ለሰው ትሰጣለች

    • @liyamesfn5317
      @liyamesfn5317 Před 4 lety +1

      Lk neshi..yasew eko mnalbat brun yeyazew enatu tamabet medanit ligeza yhonal..

  • @kasow8438
    @kasow8438 Před 6 lety +97

    ወይኔ ይሄልጅ በፍቅር ሰውን ይገላል

  • @alexlolo1701
    @alexlolo1701 Před 4 lety +2

    ኤርሚያስየ. ስወደው የእውነትፓሊስብኮን ዋውውውውውው

  • @user-nq3it1qq5d
    @user-nq3it1qq5d Před 4 lety +3

    ዋውውውውው በጣም ምርጥ ድርማ👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @tigistteckle6638
    @tigistteckle6638 Před 4 lety +3

    Teneshuwa what a great actress you are you blows my mind Ermiyas you are great as usual 👍

  • @elhamees300
    @elhamees300 Před 6 lety +19

    በጣም ደስ የሚል ፍልም
    እንድሁም አስተማሩ ዋውውውው

  • @user-ps2dd7ez8r
    @user-ps2dd7ez8r Před 5 lety +6

    ኤርሚ በእውት ትልቅ ደረጃ ድረስ አሪፍ ነው ስራህ ሁሉ ይማርካል ከተሰጠህ ማንነት ተሰጥኦ ትተውነዋለህ

  • @muller19961
    @muller19961 Před 6 lety +14

    እና ደሞ ፍቅር ያስጀመረከኝ እንቀጥላለን አቲይም እንዴ የኔ ቆንጆ ፍቅር

  • @user-iu6ws2dk6e
    @user-iu6ws2dk6e Před 5 lety +3

    በጣም ያምራል በተለይ የልጂቶ ካራክተሮዋን ዲብን አርገሽ ነው የሠራሻት ሠላምሽ ይብዛ

  • @iloveyouethiopianhirutnegn2594

    ዋዉ ልዩ ትምህርት ነው ህግማ ኢትዮጵያ ነው ያለው love you hagere

  • @user-wi4kb8io1b
    @user-wi4kb8io1b Před 5 lety +8

    አርሚየ ምናለ ሠው ሁሉ እዳተ ቢሆን የኔ ፀባየ ሰናይ 💋

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 Před 4 lety +1

    ዎውውውውው ነው ሌባዎ ግን ደፋርነቷን ሥወደው፡ጅግና ጎበዝ ነሽ ግን የማሎደው የሠው፡ገንዘብ መስረቁን እጅ ደፋርነታቸውን ንቁ መሆናቸውን ሌባችን እወዳቸዎለሁ በተረፈ ፖሊስ ሆኖ የሚሠራው ልኝ አድናቂህ ነኝ በተለይ ትግሥትክ ረጋ ማለትክ እፉ ምናለ ትንሽ ትግስት ለኔም ቢሠጠኝ አንተን ሣስ እቀናለሁ ለትግሥትክ ለጉብዝናክ

  • @hikemanaser7747
    @hikemanaser7747 Před 5 lety +3

    ታድዮስ ፖልሱ ፍቅር የሆንክ ልጅ እርግጥ ብዙ ሰዎች ፍቅር ልሉህ ይችላል ኮምንት ላይ የኔው ግን ባአፌ ብቻ ሳይሆን ልቤ አፍቅሮሃል የተለያዩ ፍልሞችህ ላይ ትመቸኛለክ ውስጤ ነክ ታድላ አንተን ያገኘች ሴት

  • @selamawithaylu6418
    @selamawithaylu6418 Před 6 lety +7

    ዋዉ ባየዉ የማልሰለቸዉ አስተማሪ ፊልም ነዉ

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage Před 6 lety +20

    Good movie.
    እንግሊዝኛ ጀማሪዎች የሆናችሁ ካላችሁ የEnglishለጀማሪዎች Tube ዩቱብ ቪዲዮዎችን መመልከት ትችላላችሁ

  • @oliveoliver9105
    @oliveoliver9105 Před 5 lety +12

    ፍቅር አንተ ራስህ ነህ

  • @zeynebmd1065
    @zeynebmd1065 Před 4 lety +1

    ኤርሚዬ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ነህኮ

  • @haregnegnyerufaellij8065
    @haregnegnyerufaellij8065 Před 5 lety +10

    ፊልሙ እስኪጀምር ኮሜንት አንብቤ ጨረስኩ 😜😜😀

  • @tigistdamtew9604
    @tigistdamtew9604 Před 6 lety +4

    wawwww betam arifi new wiy siwedew eko aeimin uemesirachiw wulu mud alachiw

  • @azadsalihe3305
    @azadsalihe3305 Před 6 lety +7

    በፍርድ ነገር ለማንም አታድላ እውነት
    ሰርቆ ለሌለው መስጠት ጅልነት ውሸት
    የጌታ አምላክን በሀሪ የሆነውን ፍትህ የሚያሰፍኑ ሰራተኞችን ፈጣሪ አምላክ ያስነሳልን አሜን
    ቆንጆ ፊልም ነው ኤርሚያስ በድንብ ተውኖታል ኤርሚ በዚሁ ቀጥል

  • @amaliyakalba5596
    @amaliyakalba5596 Před 6 lety +9

    በጣም ሚማርክፍልምነው

  • @zeynebmd1065
    @zeynebmd1065 Před 2 lety +1

    ሁላችሁም ታምራላችሁ አክስትየዋም ደስ ይላሉ

  • @amesalemasresha2218
    @amesalemasresha2218 Před 2 lety +1

    እውነት እኮነው የሠውን እደሜ፣ህይወት፣የልጆቹን ህይወት ፣የሠረቀበምን ይከሠሣል እቃ ይተካል፣ይገዛል የሠውልጅ ህይወትና እድሜግን ካለፈአለፈነው መተኪያ የለውም።

  • @user-kg8xg5rl9f
    @user-kg8xg5rl9f Před rokem +2

    ኤርማያስን ሳይ ታረኩ ባባን ያስታውሰኛል እርቂሁን የሚለው አጠራሩ😢😢😢😢😢😢

  • @user-be4eq4oi5p
    @user-be4eq4oi5p Před 5 lety +83

    ኤርሚ አተ ያለህበት ሁሉ ይጣፍጣል

  • @ssuw5688
    @ssuw5688 Před rokem

    ዋው እሚገርም ፊልምነው እርሚ በጣም ነው የማደንቅህ👌💔👍

  • @chgg9506
    @chgg9506 Před 4 lety +4

    ዋው በጣም ደስ ይላል ቀጡሉበት ውዶቼ

  • @nzjsbdhhd8991
    @nzjsbdhhd8991 Před 5 lety +14

    ዉይ ይሄን ፊልም መቶ ጊዜ ይሆናል ያየሁት

  • @birhaneniguse2938
    @birhaneniguse2938 Před 5 lety +5

    በጣም ደስ የሚል ፈልም ነው !

  • @uaerak8348
    @uaerak8348 Před 5 lety +12

    የኤርሚያስፊት፡የተሰራዉ፡ለፊልምነዉ፡ያምርብሀል፡እወድሀለሁ፡አደንቅሀለሁ፡

  • @tghatgha6192
    @tghatgha6192 Před 5 lety +9

    በጣም ደስ ይላል
    ቀጡሉት

  • @user-te5kx4gc1w
    @user-te5kx4gc1w Před 5 lety +4

    ፖሊሱ ምርጥ ልጂ ነው አንድ ግዜ አ አ ፒያሳ በአካል አግኝቸው ደስስ የሚል ልጂ

  • @allahwekyl7217
    @allahwekyl7217 Před 6 lety +6

    ሌባይቱም ፓሊሱም በደንብ ችሎታ አላቸው በተለይ ፓሊሱ እሱ ያለበትን ፊልሞች ሁሉ ሳይ እንባየ ይፈሳል የእውነት አስመስሎ ነው ሚሰራው

  • @silkutewodros1161
    @silkutewodros1161 Před 6 lety +13

    በጣም አሪፍ ነው ።

  • @alemitubelay7211
    @alemitubelay7211 Před 5 lety +3

    ፊልሙ ጥሩ ነበር ኤርምያስ በጣም ጥሩ ተዋኝ ነህ ግን የቀረ ታሪክ አለው ፍቅራቸውን ወይ አልጀመሩት ስትፈታም ሳይጨርሱት አለቀ አባትዮው እንደበደላቸው ጥሏቸው እንደሄደ እንዳዘኑበት አየን ቢያንስ ለበደሉ ለፍቶ ሲያሳክመው አንዴ ሁለቴም መሞከር ነበረበት ግን ያ ሁሉ ሳይሆን አብረው አየናቸው ፖሊሱም ልጅቷን ለምን ሰረቅሽ ብሎ ጠይቆ ቢያስን ለሚወዳት ቤተሰቦቿን ጠይቆ ማግኘት ነበረበት ወንድሟንም ለማዳን ማሰብ ነበረበት ከታሰረች በኋላ ቢያንስ እየተደበቀ ቢያያት የበለጠ ያምር ነበር ግን ምን ዋጋ አለው የኢትዮ ፍልም ሰሪወች በጣም ታሳዝናላችሁ ለብር ብቻ ነው የምትሰሩት እንጂ ፊልማችሁ አያረካም ታሪክ ታልፋላችሁ እየዘለላችሁ ነው የምታሳዩ በጣም ያስጠላል እባካችሁ አስተካክሉ ተስፋ አታስቆርጡን የሌሎችን ሃገሮች ፊልም አይቸ የሃገሬን ሳይ እሳቀቃለሁ በጣም ሌላው በናታችሁ እንዲያው በመቤቴ ሴቶች ባህላችንን ኢትዮጵያዊ ሆናችሁ ስሩ ሌላው የኢትዮ ፊልም ፃፊወች እባካችሁ ፊልም ስትፅፉ የሴት ካራክተሯን በብዛት ሼሌ ይቅርታ ለዚህ ንግግሬ የቡና ቤት ሴት አታድርጉት ሴት ልጅ ከዚህ ውጭ ምንም መስራት የማትችል አታስመስሉት ሴት ልጅ ብዙ ነገር መሆን ትችላለች እና እባካችሁ እባካችሁ አስተካክሉ