አንቺን ለኔ ሙሉ ፊልም Anchin Lene Ethiopian full movie 2020

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2020
  • Ethiopian movie about love, broken hearts, jealousy and brotherhood.
    Kasahun Fisseha, Kalkidan Tibebu, Elias Alemu
  • Krátké a kreslené filmy

Komentáře • 1,3K

  • @AddisFilms
    @AddisFilms  Před 4 lety +215

    አንቺን ለኔ ሶደሬ ቲቪ ቻናል ላይ ላለፈው 1 ዓመት ሲታይ ቆይቶ አሁን በዩቲዩብ ተለቋል። የሶደሬ ደንበኛ በመሆን አዳዲስ ፊልሞች ተመልክቱ። የኢትዮጵያ ፊልም ኢንዱስትሪን አበረታቱ። czcams.com/channels/CTKQkoq2QGvozo-z8RJ_WQ.htmljoin

    • @fenetkumsaa4805
      @fenetkumsaa4805 Před 4 lety +9

      Egna demo zare enayalen

    • @user-df6ti4sd7l
      @user-df6ti4sd7l Před 4 lety +1

      @@friyeamen9579 ምን አሳደበሽ እህቴ ያን ያህል ምርጥ ባይሆንም አድስ ነው

    • @user-if7pf4xj2u
      @user-if7pf4xj2u Před 4 lety

      በርቱ በርቱ በሀገሬ ተዋናዮች በጣም እኮራለዉ ምርጥ ምርጥ ተዋናዮች አሉን እደአስተያየት አዲሲ ጀማሪ ሆነዉ በጣም ጎበዝ ልጆች አሉ አሳትፉቸዉ አሳድጋቸዉ በተረፈ እናመሰግናለዉ ኢትዮጲያ ሀገሬ እምዬ ዞሮ መግቢያችን ለዘላለም ትኑር ፈጣሪ ሁሌም ሰላማን ያብዛልን 🙏🙏🙏አሜን ይቺናት ሀገሬ💚💛❤መኩሪያዬ👈

    • @user-df6ti4sd7l
      @user-df6ti4sd7l Před 4 lety +2

      @ጉደኛው ለመለመን ብለሽ በራስሽ አታሟርች እናቱ ጌታሽ ሟርትሽን እውነት የሚያደርግበት ብዙ መንገድ አለው

    • @user-df6ti4sd7l
      @user-df6ti4sd7l Před 4 lety +3

      @ጉደኛው አብረውሽ ላሉት አውራቸው

  • @yegnatube7556
    @yegnatube7556 Před 4 lety +730

    ፍትህ. ፍትህ. በሳኡዲ. እስር. ቤት. ለሚሰቃዩት. ወገኖቻችን. ፍትህ. ፍትህ. 💔😥

  • @zahrasozan2723
    @zahrasozan2723 Před 4 lety +459

    እናቱን የሚወድ ላይክ ይግጨኝ😍

    • @madenaabuseraj5078
      @madenaabuseraj5078 Před 4 lety +1

      ማለት አንች እናታችን ነሽ እንደ ደፋር ክክክክክክ

    • @zahrasozan2723
      @zahrasozan2723 Před 4 lety +1

      @@madenaabuseraj5078
      አምሮኝ ነዉ😢😢

    • @user-bp6jp4qh3j
      @user-bp6jp4qh3j Před 3 lety +1

      ጥያቄ የለውም እናቴን እንደ እብድ ንበለው እወዳት እማ ንሩልኝ ለዘላለም

    • @user-jt5os6hs5m
      @user-jt5os6hs5m Před 3 lety

      እናቱን ማይወድአለ አችአናትአችነሽ እናቴኑሪልኝ እሙቶፊቅ እኔምለልጀእናትነኝ

    • @saadh4495
      @saadh4495 Před 3 lety

      ክክክክ

  • @iwill5844
    @iwill5844 Před 4 lety +541

    ድንግል ማሪያም ያረገችበትን ቀን ስናከብር
    ደስታ
    ፍቅር
    ተስፋ
    ህያውነት
    ምድር ላይ ያሉ መልካም ነገሮች ሁሉ ከእኛ ጋር እንዳሉ ይሰማናል።
    መልካም በዓል !

  • @user-iu5du2fy3e
    @user-iu5du2fy3e Před 4 lety +362

    እባካችሁ ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት እየተሰቃዩ ላሉ ወገኖቻችን ኧረ አቢቾ እባክህ😭😭😭😢😢😢😢😢😭

    • @tntgeneral896
      @tntgeneral896 Před 4 lety +1

      leyetignochu? down down Ethiopia silut leneberut nw????

    • @user-iu5du2fy3e
      @user-iu5du2fy3e Před 4 lety +3

      @@tntgeneral896 አይደለም በሳኡድ ላሉት ማለት እነዛ አይደሉም😭😭😭

    • @DubaiDubai-iw6co
      @DubaiDubai-iw6co Před 4 lety

      Abcho dnit bota ykoraret wedeshe ketedefashe biregtushe aykfashe

    • @user-ue9kl7cx9y
      @user-ue9kl7cx9y Před 4 lety

      @@user-iu5du2fy3e አብይ ሱዳን ገብቶአል ይዙር እንጂ

    • @missqueen4725
      @missqueen4725 Před 4 lety

      በጣም ያሳዝናሉ 😭😭😭

  • @tesfamariam7086
    @tesfamariam7086 Před 4 lety +256

    ኪዳነምህረት እናቴ ሚስጥረኛዬ ጓዳዬ
    ፲፮ 🕯😍 ፍቅሯ ይብዛልን ቸሩቱ ኢትዮጵያ አስቢያት💚💛❤🙏

  • @user-yf6os7bo3g
    @user-yf6os7bo3g Před 4 lety +224

    የመቃብር አፈር ስጋየን ሲጫናት
    አደራ እመቤቴ ነፍሴን ተቀበያት😭❤️
    እንኳን ለእናታችን ለእመቤታችን በዓለ እርገቷ አደረሳችሁ ቅድስት ኪዳነምሕረት ትጠብቀን !❤️😘🙏🙏

    • @dgst137
      @dgst137 Před 4 lety

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @hayminot9262
      @hayminot9262 Před 4 lety

      Amen,enkan,aero,adersn

    • @user-lz7xx5te3c
      @user-lz7xx5te3c Před 4 lety

      አሜን አሜን

    • @user-rk9jm3ij1z
      @user-rk9jm3ij1z Před 4 lety

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን

    • @zorthodox1104
      @zorthodox1104 Před 4 lety

      ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን አንድ ሰከንድ ብቻ

  • @kedirtech6228
    @kedirtech6228 Před 4 lety +79

    ማንደላን እስኪ እንደ እኔ የሚያደንቀው 👍እስኪ እንደ እኔ የሶደሬ ማስታወቂያ ያዛገው

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 4 lety +394

    የማንዴላ ና የቃልኪዳን አድናቂዎች ኑ አብረን ፏ እያለን እናየዋለን

  • @wba2639
    @wba2639 Před 4 lety +61

    እናታችን ቅድስት ኪዳነምህረት የአመቱ ሰው ትበለን አሜን

  • @madanetdibaba6996
    @madanetdibaba6996 Před 4 lety +52

    በራሷ ምትተማመን ጠካራ ሴት ለኔ ጀግናዬ ናት ሁሌም ክብር ለሴት ልጅ

  • @azaellove2098
    @azaellove2098 Před 4 lety +124

    በ ዓለም ላይ ያለዉ መልካም ነገር ሁሉ ለሴቶችና ለ እናቶች የሁን🙏።

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 4 lety +208

    ምድር ላይ ሁሉም ነገር ያልፋልና
    ስታገኝ ከልክ በላይ አትፈንጥዝ
    ስታጣም አብዝተህ አትከፋ ምክንያቱም..
    ሁሉም ነገር ልክ አለውና የተሰጠንን ብናውቅ የጎለን የለምና።

    • @mebikecho4661
      @mebikecho4661 Před 4 lety +3

      Comment bemstet betshlmi anchi nbrsh hulm bota ayshlhu😀❤

    • @user-vt7dd9hg9b
      @user-vt7dd9hg9b Před 4 lety +4

      የኔዉድ ከምር አንችብቻነሽ እስካሁን ኮሜንት ላይ የግል ወሬ የማታወሪ አድናቂሽነኝ

    • @bezaadmasu4053
      @bezaadmasu4053 Před 4 lety

      Ewnet new

    • @user-rk9jm3ij1z
      @user-rk9jm3ij1z Před 4 lety +1

      የምር አስተዋይ ነሽ እህት

    • @user-pl6he1xp1j
      @user-pl6he1xp1j Před 4 lety

      ልክ ነሺ

  • @hailebesufkad
    @hailebesufkad Před 4 lety +27

    አማረኝ ምን አትሉም?
    ሀገሬ ኢትዮጵያ ከኮሮና
    ከዘረኝነት ከጎጠኝነት ከሃይማኖት ሃይማኖት ከሚያጋጩ ፀድታ ታክማ ድና ማየት አማረኝ እስኪ እንደኔ የሆናቹ ስለ ሃገራቹ ሰላም ስለ ህዝባቹ አንድነት የምትመኙ።

    • @retareta8675
      @retareta8675 Před 4 lety

      እኔም

    • @yeshiadane329
      @yeshiadane329 Před 4 lety

      እኔም አምሮኛል እግዚአብሄር ሰላሙን ያውርድልን

  • @getamesayayele7141
    @getamesayayele7141 Před 2 lety +4

    ጥሩ የሴት ጉዳኛ ቀናና የመልካም አስተሳሰብ ምክር የታየበት ያልታሰበ የድንገተኛ ፍቅር
    ትኩሳት ቃጠሎና ተያያዥ ችግሮች ታክለውበት መሳጭ ውብና ድንቅ እያዝናና የማስተማር ጥበባዊ ኃይል ያለው ድንቅ ፊልም ነው በርቱ በዚሁ ቀጥሉ ድንቅ ስራ !!

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 4 lety +206

    የኢትዮጵያ ፍልም በሁለት የከፈላል😎😍
    1 ማዴ ያለበት😂
    2 እና የሌለበት የተመቸው👍
    ማዴ አድናቄህ ነኝ ፈታ ነው የምታረገው 🤣🤣😂😂

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 4 lety +46

    በለተቀኖ እመቤቴ ማርያም ሀሳባችንን ትሙላልን 😭
    ማነው እንደኔ ሰደት አለሞላለት ያለው😥 እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምረው

  • @user-og6ib3fy7g
    @user-og6ib3fy7g Před 4 lety +28

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማሪያም እርገተ ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

    • @zorthodox1104
      @zorthodox1104 Před 4 lety +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን አንድ ሰከንድ ብቻ

  • @habeshalove3486
    @habeshalove3486 Před 4 lety +19

    መልአኩ ቅዱስ ገብሪኤል ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ እንደኔ ስደተኛ የሆናቹ ደሞ የስደት ሂወታቹና ህልማቹ ህልማችን ያሳካልን አሜን

  • @enatmesfin
    @enatmesfin Před 4 lety +29

    አሪፍ ፊልም ይመስለኛል አይቼ ስጨርስ እኮሜንታለሁ የተዋሕዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም እረጋ እረፍት በአል ትንሣኤ አደረሳችሁ መልካም በአል። ወይኔ መንዴላ በሳቅ ገደለኝ ኢክስኩዙሚ

    • @zorthodox1104
      @zorthodox1104 Před 4 lety +1

      ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን አንድ ሰከንድ ብቻ

    • @mebrhitgebrehawya7254
      @mebrhitgebrehawya7254 Před 3 lety +1

      አሜንአሜን አሜንአሜን አሜንአሜን የእኔ ውድ

  • @agezw6993
    @agezw6993 Před 4 lety +14

    በጣም አሪፍ ነው በርቱ ወገኖቼ ምርጥ ስራ ነው አስተማሪ ነው ፊልሙ እኔም አንድ ቀን ፊልም የመስራት ህልም አለኝ አግዢኝ ህልሜን ቃልዬ የብዙ አመት ህልሜ ነው ፊልም ለመስራት አግዢኝ ህልሜን ማንዴላ ወንድሜ አግዘኝ ህልሜን እንዲሁም ሁላችሁም በፊልም ስራ የምትሰማሩ በሙሉ እርዱኝ የብዙ አመት ህልሜ ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ሰላም ፍቅር አንድነት ያብዛልን

  • @user-if7pf4xj2u
    @user-if7pf4xj2u Před 4 lety +4

    ዋዉ ምርጥ ፊልም ከምርጥ ትወና ጋር ሶደሬዉች እረ ማስታወቅያዉ ከፊልሙ ሰአት በለጠ በለዉ ፅድት ያለ ፊልም ተጀምሮ እስከሚያልቅ ደራሲዉ አድናቂነኝ የተፉቀሩትን ስላለያየካቸዉ ወይም የተፉተረሰዉ መለያየት የለበትም በጭራሽ ማዴ ስላየዉክ ደስ ብሎኝል ኤስኩዝሚ😃😃😃😃😃ተመችቶኝል ማዴ ማለት የፊልምና የድራማ ማጣፈጫ ቅመም ነክ ምንም ሆነ ብተዉን ትችላለክ👍👍👍👍👍👌👌

  • @user-bw1vj9mw2w
    @user-bw1vj9mw2w Před 4 lety +6

    አድሱ አመት የሠላም የደስታ ፍቅር ሠላም አንድነት የተሞላበት ኸይር ነገር የምንሠማበት በስደት ያለን ሀገር የምንገባበት ያላገባ የሚያገባበት ያልወለደ የሚወልድበት መልካሙን ሁሉ የምናይበት አመት አላህ ያድርግልን አሜን ምርጥ ፊልም ነው ማንዴ ስወድክ ቃልዬ ውድድ😘💘💘

  • @itsmeprincess5490
    @itsmeprincess5490 Před 4 lety +267

    አንድም ሰው ስለ ፊልሙ አስተያየት የሰጠ የለም ሁሉም በየሙዱ ይቀባጥራል ኤጭ 😏

  • @user-gp6kw5mt9r
    @user-gp6kw5mt9r Před 4 lety +4

    እየውላች ትላንት አይቼው ነበር ከዛ ለካ ላይክ ሳላረግ ነው የወጣውት ትዝ ሲለኝ ተመልሼ ዛሬ ላይክ ለማረግ ብቻ ገባው እናም ውድ የሀገሬ ልጆች ስንት ለፍተው ደክመው ሲያቀርቡልን እኛ ትንሻን ነገር ለማረክ አንድከም እባካችሁ ላይክ ማድረግ እዳረሱ

  • @mayayene7318
    @mayayene7318 Před 4 lety +14

    ያፌት ግን ለኔ ብቻ ነው ተስፉ ብራኔን የመሰለኝ ?? ተስፉ ግን የት ነው ያለው
    በጣም ጎበዝ ተዋናይ ነበር

  • @lenaanteneh3863
    @lenaanteneh3863 Před 2 lety +5

    ቆንጆ ፊልም ነው የተሰበረን ልብ መመለስ ከባድ ነው የደረሰበት ያውቃል
    አጨራረሱ ማንዴላ ወሰክ ተመችቶኛል 😜😜😜

  • @yasernazarpour6472
    @yasernazarpour6472 Před 4 lety +10

    The conflicts between husband and wife, when it became out of control, they are never listening one another. As a result instead of hopping solutions divorce took to overcome the place. This was the cause of the movie, at the end we seen how they’re struggling to change their life in to romantic atmosphere. Well played and enjoyable. Thank you!!

  • @emebetgeremew4567
    @emebetgeremew4567 Před 4 lety +5

    ድራማው ምንም ትምህርት የለውም ግን ቃልኪዳንን እና ያፊት ሆኑ የሚሰራውን ልጅ ሰለምወደው ብቻ አይሁት
    ለማነኛውም ፈጣሪ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ🙏

  • @solyenayemamibecha5464
    @solyenayemamibecha5464 Před 4 lety +6

    ደስ ይላል ፊልሙ እኔ ግን እራሴን መሆን አቅቶኛል ከደረሰብኝ በደል ቁስሌ የሚደርቅ መስልኝ ተሰድኩ የልጁነት ፍቅረኛዬ አንደራሴ ምሳሳላትን ጓደኛዬን ደረበኝ ምንም ሳላቅ ሁለቱም ተጫወተብኝ ሴት ጓደኛም የለኝም ወንድ ጓደኛም በራስ ሰው መበደል ይከብዳል ያማል ድፍን 5 ዓመት ይሄን ቁስል ተሸክሜ ሀገሬ መግባት እስከመፍራት አምላኬን ምማፀነው እናቴን ጤና ይስጥልኝ ለኔ ቁስሌ ደርቆ እናቴን አቅፌ መሳም 😢😢😢😢😢 እህቶቼ የኔ አይድረስባቹ

    • @abadysomaily7526
      @abadysomaily7526 Před 4 lety +1

      አብሽሪ

    • @user-nm7xc9qi8f
      @user-nm7xc9qi8f Před 4 lety +1

      ባክሽ ለሰው ቦታ አትስጪዉ ወደ ሚወድሽ ወደ ማይረሳሽ እግዚአብሔር በደልሽን ንገሪው መፅናኛ ቃሉን በልብሽ ያኖራል መሀሪ አምላክ አለን

    • @user-iu2sj1wl6w
      @user-iu2sj1wl6w Před 4 lety +1

      አብሺሪእኔምቅስሜተሠብሮስለምንምማሰብትቻለሁ

    • @solyenayemamibecha5464
      @solyenayemamibecha5464 Před 4 lety

      @@user-nm7xc9qi8f eshi yene wed amsgenalew

    • @solyenayemamibecha5464
      @solyenayemamibecha5464 Před 4 lety

      @@user-iu2sj1wl6w gobze lji ene gen menem lirsagn alchalem

  • @user-gf8ml1tf7n
    @user-gf8ml1tf7n Před 4 lety +85

    ፍትህ ሣኦድ አረቢያ ለታሠሮት ወገኖቻችን ተው እንጩህላቸው ሊያልቁነው😭😭😭😭😭😭

  • @ft01tadewos84
    @ft01tadewos84 Před 4 lety +38

    ቆጃ ፊልም በነገራችን ላይ የቃል ኪዳን መሀተብ አና መስቀል እዴት አምሮባታል

    • @yerosansena6355
      @yerosansena6355 Před 4 lety +1

      አማረ አላማረ ለ ገጥ አይደላም መሃተም የሚታሰረው .

    • @user-nm7xc9qi8f
      @user-nm7xc9qi8f Před 4 lety

      ስታማትብ ራሱ ደስ ትላለች

    • @meskitamru8553
      @meskitamru8553 Před 4 lety

      በጣም

    • @blenlove7770
      @blenlove7770 Před 4 lety

      ቤተስቦቸ ስብስክራይብ አድርጉኝ በድግል 😍😍🙏🙏🙏

  • @user-hn8ef7lg5w
    @user-hn8ef7lg5w Před 4 lety +3

    ዋው ከጅምሩ እስከመጨረሻው እዳማረ ያለቀ አሪፍ ፊልም ነው በቃ እንዲህ የሚያስጨንቅ ፍታ የማይስጥ የፍቅር ጣእም መተወን እዴት ደስ ይላል ተዋናዬቹ እራሳቸው ይማርካሉ ሁሉም ዋው ናቸው ።ማዴላ በምጨረሻ ከተናገራት አረብኛ ቃላቶች ወስህ የሚለው ነው የገባኝክክክ ምችት ይበላችሁ ደራሲውን አመሰግናለሁ ልዩ ነውስራህ ቀጥልበት

  • @Seni-Afro
    @Seni-Afro Před 4 lety +12

    😂😂😂😂 ወይ ማንዴሌ ስድብ በአረብኛ ነፈርኩ ምንም አይልም አክተሮቹን ስለምወዳቸው ተደስቼ ነው ያየሁት ❤️😍

  • @sebrinalove6392
    @sebrinalove6392 Před 4 lety +38

    የቃልና የማንዴላ አድናቂዎች የት ናቹ በላይክ አለን በሉኝ

  • @user-kt1my2jf9p
    @user-kt1my2jf9p Před 4 lety +9

    ሴት ልጅ አድ ልቦ ከተሰበረ ሁለተኛ ወድን ማመን ይከብዳታል ሁለተኛ የሚመጣው ወድ እኮን ጨዋ ቢሆንም ግን እደመጀመራው እንጎዳ እየመሠለን በጥድ አይናችን ስናለቅስ እንኖራለን ለምን ያመከው ሰው ሲከዳህ ይከብዳል ያማል 😭😭 ምርጥ ፍልም ከምር አሁን ያሉ ሴቶች እድህ ነው ስሜታቸው

  • @naysfood9840
    @naysfood9840 Před 4 lety +9

    ምናለበት እንደናተ ፊልም የኢትዮጵያ ኑሮዋ ያማረ ብትሆን

  • @Heaven157
    @Heaven157 Před 4 lety +4

    እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ፊልም ነው ያላያችሁ እዩት ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ💚💛💖😘😘😘

  • @sghkknnvcx4537
    @sghkknnvcx4537 Před 4 lety +24

    ምርጥ ፊልም ነው ግን ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን እፀልይላቸው

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r Před 3 lety +2

    ምርጥ ፊልም ነው👍ኤልያስ አለሙ(ያፌት) በጣም ጎበዝ ነህ 👍 ማንዴ ቃልዬ ሁላችሁንም ውድድድድድድ 💚💛❤

  • @user-eh1km2pg7l
    @user-eh1km2pg7l Před 4 lety +4

    ምርጥ ፊልም ነው ዋው ማንደ kkkkk አተ ያለህበት ፊልምማ አይታማም ኢክስኪውዚሚ ቃምል ያለችበት አይታማም ምርጥ ነው አቦ

  • @user-bf1dt4og7s
    @user-bf1dt4og7s Před 4 lety +11

    ዋዉ ያምራል ማዴላ ያለበትፊልም የሚመቸኝ የለም

  • @official-kz4on
    @official-kz4on Před 4 lety +7

    ከኢትዮጵያ ተዋናዮች አንደኛ ቃል ኪዳን ጥበቡ ነች ለኔ የዛሬን አይበለዉና እሷ ያለችበትን እየፈለኩ አይ ነበር ለሷ ሰል ብቻ በጣም እወዳታለሁ ምዕራፍ ሁለት እባየን የጨረሰኩበት ትወናዋ ነዉ ።

  • @aleuwypeuhej2827
    @aleuwypeuhej2827 Před 4 lety +54

    የመዳም ቀመሞቺ በያላቹበት ሠላማቹ የብዛ መልካም ምሸት

  • @kalyeyene8953
    @kalyeyene8953 Před 3 lety +9

    እኔ ሁሌ እማዝነው እውነተኛ ፍቅር ፊልም ላይ ብቻ መሆኑ ነው።

  • @tsiontsonyemuye7041
    @tsiontsonyemuye7041 Před 4 lety +7

    ምርጥ ፊልም ነው በዛላይ ለማጀቢያ የተጠቀማቹት ሙዚቆቹ በጣም ደስ ይላሎ❤❤❤ ምርጥ

  • @tigisttg4062
    @tigisttg4062 Před 4 lety +32

    ግን ሶደሬውች ቀልደኛ ናችሁ ኢትዮጵያ አበባም ኪክም ባሁኑ ሰአት አያስፈልጋትም የሚስፈልጋት ፆሎት ነው ሰላም ነው ያጣችው 😌😌😌😌🙏

    • @aishlilbird7275
      @aishlilbird7275 Před 4 lety +1

      Nigerilign esti

    • @sofiaosman308
      @sofiaosman308 Před 4 lety +2

      ዝም አትያቸውም

    • @samsunggallery2358
      @samsunggallery2358 Před 4 lety

      ትክክል ሲገርሙ በዚህ ሰአት ኬክና አበባ ይላሉ ደፋሮች ናቸው ለሃገራችን እንፀልይ አይሉም

    • @user-kh1zi6ok7r
      @user-kh1zi6ok7r Před 4 lety

      ሀብታሞች አሉኮ ተደላቀው የሚኖሩ በአሜሬካን

    • @anwaraman9684
      @anwaraman9684 Před 3 lety

      በግስ

  • @geniaimiro1414
    @geniaimiro1414 Před 4 lety +5

    መሀረቤ ላይ የበለጠ ታምራላችሁ ያፌት እና ቃል ማንዴላ እጁ ሳይፈታ ፊልሙ አለቀ የእጁ መታሸግ ለፊልሙ ያለዉ አስተዋፆ አልገባኝም መልዕክቱ ያምራል ሁሉም ሰዉ አንድ አይደለም ባንዱ ብንጎዳ ባንዱ መካሳችን አይቀርም

  • @ayehutgashaw8953
    @ayehutgashaw8953 Před 4 lety +20

    ዋው አዲስ ፊልም ተለቀቀ እስይ ተመስገን መደበሪያ አገኘን ውድ የሀገሬ ልጆች ኪዳነ ምህርት በያላችሁበት ትጠብቃችሁ

    • @zorthodox1104
      @zorthodox1104 Před 4 lety

      ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን አንድ ሰከንድ ብቻ

    • @mamamesirt
      @mamamesirt Před 4 lety

      Amen

    • @ayehutgashaw8953
      @ayehutgashaw8953 Před 4 lety

      @@zorthodox1104 እሺ የኔውድ

  • @deruyefeseha996
    @deruyefeseha996 Před 4 lety +25

    #@እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን
    የእመቤታችን። የቅድስት ኪዳነምህርት በረከትአይለየን።⛪🙏🙏🙏💟💟

  • @travelinglion9977
    @travelinglion9977 Před 3 lety +3

    the best movie , my heart melting , and its such a teaching and emotional movie ! i always hide my love emotions and its hard to dig my heart while its soft and loving. life is not easy , specially when u get hearted !!

  • @gechtube4386
    @gechtube4386 Před 4 lety +39

    ማራት ኢትዮጵያ ን ማራት ሀገሬን በየሆዲኩበት መጠሪያ ስሜን ሰላም ላገራችን

  • @amenatadel2437
    @amenatadel2437 Před 4 lety +10

    ዋው ምርጥ ፊልምነው ከልብ እናመሰግናለን።

  • @user-sj3zh1qu8x
    @user-sj3zh1qu8x Před 4 lety +6

    ዋውውው ደስሲል ድራማው ቃልየ ዋውውው ደግሞ እሂትሽ ሁና ምትተውነው ዋው ጎበዝ ናት ❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭

  • @konjokonjo392
    @konjokonjo392 Před 4 lety +36

    አዴሱን አመት የተቀደሰ ያድርግልን አምላክ አሜን የታመሙት እሜፍውሱ ፍትህ ያጡት ፍትህ ሜይገኙበት እኛም በመዳም ቤት ያለነው መድሃንያለም ይጠብቀን

  • @astuka3938
    @astuka3938 Před 4 lety +2

    እናመሰግናለን በጣም ደስ ይላል። ደብሮን ነበር ፈታ አደረጋችሁን 👏👏👏👏

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 Před 3 lety +12

    እልል በህልሜ በአድስ አመት ኮሮና ጠብቶ አየሁት እንዳፍ ያድርገዉ በሉኝ

  • @gggfff4004
    @gggfff4004 Před 4 lety +52

    ፍትህ ፍትህ በስኡድ እስር ቤት ለሚኑሩ ወገኑቻችን በፈጣሪ ይሁን ባችሁ

    • @user-qq5tr1mr8w
      @user-qq5tr1mr8w Před 7 měsíci

      ፍትህ ፍትህ ፍትህ😭😭😭😭😭😭

  • @ethiopiaagerealiganeshiyeg7518

    ሰላም ለናንተ ይሁን እስኪ ዛሬ አንድ ነገር እናድርግ ሳውዲ እስር ቤት ያሉ ወንድሞቻችንን እንታደግ ኑሮ ሲደክማቸው እራቡ ውሃ ጥሙ ሲበረታባቸው እራሳቸው እያጠፍ ነው ለሚመለከተው አካል እንዲደርስ እንተባበር ለወገን ደራሽ ወገን ነው

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 Před 4 lety +1

    ዎውውውው በጣም ደሥ ይላል ቃልየ ማንዴላ ና ልጁ የቃልየ ጎደኛ አድናቂያችሁ ነኝ ጠብዘሉ የቃልየ የመጀመሪያዎ ባል ክክክክክክ አሣቀኝ ማንዴላ ባለየ ብሎ ሢዘርረው

  • @Elilta123
    @Elilta123 Před 3 lety +6

    አሪፍ ፊልም ነው !! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @Davidsoftware1943
    @Davidsoftware1943 Před 4 lety +3

    I really, love it. great ETH movie.

  • @user-gf3db3ci7p
    @user-gf3db3ci7p Před 4 lety +8

    ምርጥ ፊልም ነዉ እናመሰግናለን

  • @ddfffmmm2208
    @ddfffmmm2208 Před 4 lety +2

    ውድ ኢትዮጵያኖች ለአገራችን ሰላም እኛው ሰላም ስንሆን ነው እና እባካችሁ እንፋቀር ክፋት የትም አያደርሰን አጣንም አገኘን ከአንድ እንጅራ ለማያልፍ ሆዳችን ክፋት ምቀኝነትን ትተን ለፈጣሪ ስንል እኛው እራሳችን አገራችንን በፍቅር እንመልሳት ሰላሟን

  • @user-tq9tl2fe6o
    @user-tq9tl2fe6o Před 4 lety +53

    ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን እባካችሁ ባገኘነው አጋጣሚ እንጩህላቸው 😢😢

    • @pcpc5242
      @pcpc5242 Před 4 lety

      geni

    • @user-tq9tl2fe6o
      @user-tq9tl2fe6o Před 4 lety

      @@pcpc5242 ወዬ

    • @pcpc5242
      @pcpc5242 Před 4 lety

      @@user-tq9tl2fe6o weye yibelishi CHERU ABAT,,,be wassup enawura geniye.

    • @user-tq9tl2fe6o
      @user-tq9tl2fe6o Před 4 lety +1

      @@pcpc5242 አሜን ሁላችንም ቸሩ እግዚአብሔር እሺ ይበለን እሺ ደሥ ይለኛል

    • @pcpc5242
      @pcpc5242 Před 4 lety

      @@user-tq9tl2fe6o eshi des yilal genet

  • @imandhd7835
    @imandhd7835 Před 4 lety +26

    አይኔነዉ ወይሥ አድሥ ፊልም ተለቆነዉ
    ለማንኛዉም ይሾፋል፡፡
    እሥኪ የሶደሬ ማሥታወቂያ የሠለቸዉ ላይኩዋን ይጫን፡፡

  • @husniethio2187
    @husniethio2187 Před 4 lety +68

    ውድ የሀገሬ ልጆች ወደ ሀገሬ ልገባ ነው ፀልዮልኝ ዱዓ አርጉልን

  • @mumuna1987
    @mumuna1987 Před 3 lety +1

    _እኔለአንቺየሚልፊልምተለቀቀ
    _የማንዴላ አድናቂዎችገባበሉና ፈታብለው ይውጡ
    _እናት ለምን ትሙት
    _ትሒድ አጎንብሳ
    _ታበላየለሞኝ እራት ሆነ ምሳ
    _በምድርላይ እናት ክፉአይንኳት እግዚአብሔርይጠብቃት።

  • @betelhemmekonnen6097
    @betelhemmekonnen6097 Před 4 lety +1

    Mande yalebet film betam desss yelale ❤ ethiopiyee egziyabher yebark🇪🇹🙏

  • @kibiyyeeyeethioliji5618
    @kibiyyeeyeethioliji5618 Před 4 lety +48

    ጥሎብኝ ቃሊዬን ስወዳት💝

  • @app705
    @app705 Před 4 lety +14

    መላው የክርስቲያን እምንት ተከታዬች እንኮን ላሸንዳ ባአል አደረሳቹ አገራችን ሳላም ያድርግልን አሜን

  • @siuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuu180
    @siuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuu180 Před 10 měsíci +2

    ምርጥ movie❤

  • @gigi_shebabbawfan
    @gigi_shebabbawfan Před 4 lety +1

    እረ ማጀቢያው ሙዚቃ መጨረሻ ላይ ሲያሳዝን እፍፍፍ በጣም ምርጥ ፊልም ነው

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 Před rokem +4

    After 29 years of being married to same woman, i can say this: thereare times that even communication is hard. There are times where we heart the one whom we love. We have seen a lot of ups and downs. What we did is just not stop talking and forgiving one onother. The most thing is in marrage is to make Jesus the Center of your Marrage. He is always there to help us through trouble and hard times. Just keep loving !

    • @enochtd7287
      @enochtd7287 Před rokem +1

      የታመናቹት ጌታ በረጅም ዕድሜ ጤና ተድላና ፍቅር ያፅናቹ ፡ እንዲህ ያለውን ብሩክ ትዳር ለትውልድ ምሳሌ ሆኖ ይገለጥ፡ ለኔም ይህን እመኛለሁ

    • @kiyakegna7834
      @kiyakegna7834 Před 10 měsíci +1

      God bless

  • @user-nq5nw4zo4j
    @user-nq5nw4zo4j Před 4 lety +5

    እኮን በ3ቀን በ3ወርም ፍቅር የሚይዘኝ አይመሰለኝም! እዉነተኛ ፍቅር ፊልምላይና ዘፈን ላይ ብቻ ነዉ ያለዉ:: ሀሪፍነዉ እናመሠግናለን

  • @zeritukebebe7765
    @zeritukebebe7765 Před 4 lety

    Wawuu bexam mirt film newu inameseginalen ❤️❤️❤️ filmun kemewedede yetenesaa madamen tedebiqe shint bet gebiche newu ayiche yecereskut

  • @samieyo8689
    @samieyo8689 Před 3 lety +1

    She is exceptional actor.The way she was acting so different.She is 1 actor

  • @helenhelen1291
    @helenhelen1291 Před 4 lety +18

    ብዙም አይመስጥም ፊልሙ አርቲስቶቹ ጎበዞች ስለሆኑ እንጂይ

  • @mhalitgirmay3064
    @mhalitgirmay3064 Před 4 lety +5

    እትኔ መቶ አሞኛል እችን ፊልም እያየው ልፅናና ብረሳው እኳን ህመሙን

    • @user-qb9sm1mf4c
      @user-qb9sm1mf4c Před 4 lety

      አይዞሽ ማማዬ ትኩስ ነገር ጠ ጭበት የኔ ውድ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @user-tq9tl2fe6o
      @user-tq9tl2fe6o Před 4 lety

      አይዞሽ እህቴ ብዙ ላለመቆም ሞክሪ ሞቅ ሞቅ ያለ ነገር ጠጪበት

    • @user-ii6bb5bt8o
      @user-ii6bb5bt8o Před 4 lety

      😉😡እረክብርይኑርሽ ቱ እረሴቶችወዴት እያመራንነው ምንአለ ትንሽእፍርብትይ

    • @user-tq9tl2fe6o
      @user-tq9tl2fe6o Před 4 lety +1

      @@user-ii6bb5bt8o ምንድነው ይሄኮ ነውር አይደለም እህቴ የተፈጥሮ ጉዳይ ነው

    • @sebrinalove6392
      @sebrinalove6392 Před 4 lety +2

      ወላሂ እኔም እንደዛው ስሰቃይ ነው የዋልኩት ሁሌ ያመኛል ምግብ አያስቀምሰኝም።

  • @simachewdinku5298
    @simachewdinku5298 Před 3 lety +1

    ሶደሬ ለኢትዮጵያ ፊልም ኢንዱስትሪ እያደረገ ያለው አስተዋፅኦ በጣም የሚደነቅ ነው በርቱልን።

  • @seifeasfaw4645
    @seifeasfaw4645 Před 4 lety +4

    As usual Kalkidan acted very well. i am always so exited to watch her and her husband acting.

  • @ኢትዮጵያሙዚቃ
    @ኢትዮጵያሙዚቃ Před 4 lety +36

    ለችኮች 👉🏾 እንኳን ለአሸንዳ በዓል አደረሳችሁ
    enjoy

    • @zorthodox1104
      @zorthodox1104 Před 4 lety

      ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን አንድ ሰከንድ ብቻ

    • @HayatHayat-fp6oz
      @HayatHayat-fp6oz Před 4 lety

      ግን አሸንዳ ማለት ምን ማለት ነው?

    • @abigiademissie4275
      @abigiademissie4275 Před 4 lety +1

      @@HayatHayat-fp6oz eee hoho yetegray beale nw

    • @msaabamsaaba6638
      @msaabamsaaba6638 Před 2 lety

      @@HayatHayat-fp6oz 😒ዋ😂😂😂😂

  • @ka-ab634
    @ka-ab634 Před 4 lety +4

    የ ቃል ኪዳን ጓደኛ እርጋታና ድባብ
    እኔን ብቻ ይሆን የመሰጠኝ ☺️

  • @saraendris1956
    @saraendris1956 Před 4 lety +1

    ኢነአል ጡዥጡዥ😃😃😃ወይ ማንደ ቃልየ ስወድሽ ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ በጣም አሪፍ ነው

  • @q8star127
    @q8star127 Před 3 lety +1

    ዋዉ ምርጥ ነዉ ወይ ማንዴ አልተቻለም ወሳክ እኮ አለሆ ሁሎችም ተዋናዬች ተወዳጂና ምርጥ አክተር ናቹሁ

  • @user-df6ti4sd7l
    @user-df6ti4sd7l Před 4 lety +27

    ስጀመር መጨረሻውን አውቄዋለሁ የኢትዩ ፊልም በሆነ አጋጣሚ ይገናኛሉ በትንሽዬ ነሀር ይጣላሉ ትንሽ ይነፈርቁና ይታረቃሉ እረ ወጣ ያለ ነገር ስሩ እስኪ ወደ ቱርክና ህንድ የሄድነውኮ በምክናት ነው

    • @zutube6465
      @zutube6465 Před 4 lety +1

      ትክክል ከዚህ አያልፍም

    • @user-nm7xc9qi8f
      @user-nm7xc9qi8f Před 3 lety +2

      ኧረ ባክሽ እናንተ የቱርክ እና የህንድ ምርኮኞች ናችሁ እዛው ራሳችሁን ቻሉ እስቲ ወደ ሀገራችሁ ተመለሱ እና ከዛ ፊልም ታያላችሁ

    • @bezabezi3888
      @bezabezi3888 Před 3 lety +2

      ህንድስ ከዚህ የተለየ ምናለ ቱርክስ ቢሆን እእእ የራሳችሁን ማጣጣል ስለምትወዱ እንጂ እነ ምርኮኞች

  • @almazgirma8040
    @almazgirma8040 Před 3 lety +5

    እኔም እደፍጣሬ ፍቃድ ወደእናት አገሬ እገባለው ሰላም ግቢ በሉኝ

  • @gy8086
    @gy8086 Před 4 lety

    Arfe filme tank you yagera lejochue feker be amrga yamrge!!

  • @hyme7165
    @hyme7165 Před 3 lety

    አሪፍ ፊልም ነዉ ቃልየ ማዴላ ሁላቹህም ሥወዳቹህ በልቱልኝ በአድሥ ሌላ እጠብቃለን

  • @saneitsaneit7677
    @saneitsaneit7677 Před 4 lety +4

    ዋው ምርጥ ፊልም እናመሠግናለን 💛🥰

  • @kediryh2809
    @kediryh2809 Před 3 lety +7

    አይ የሶስት ቀን ፍቅር ሶደሬዎች ደሞ የኔ እናት አበባ ብልክላት እብድ ልታስብሉኝ ነው ኬክስ ብልክላት እንዴት እደምታደርገው ተየኝ አቦ ተውን እስኪ እኛ የገጠር ልጆች የለመደብንን አታስተዋውቁን

  • @meaza2509
    @meaza2509 Před 2 lety +2

    አሪፍ ነው በጣም ያምራል ❤️❤️እናመሰግናለን

  • @tamratansa1744
    @tamratansa1744 Před rokem

    ቃል በርቱ በጣም አሪፊ ነዉ
    ቃል 3 0r 4 ፊልሞችን አቻለሁ ያንቺን
    ሙች ሚጣል የለዉም
    ሁሉም ቀሽት ናቸዉ

  • @hayattessema6015
    @hayattessema6015 Před 4 lety +7

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው
    እናመሰግናለን

  • @user-zk3oi7pb2f
    @user-zk3oi7pb2f Před 4 lety +4

    ያፊት ማዴላ ቃልኪዳን ተመችታችሁኛል ያምራል

  • @user-ob5ov4mm4f
    @user-ob5ov4mm4f Před 4 lety +3

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው እናመሰግናለን

  • @rukiman93
    @rukiman93 Před 4 lety +3

    አርፍ ነው ቃልዬ ልዬ እህቷ ተመቸችኝ ምርጥ አስማሪ ነው

  • @konjoethiopie2992
    @konjoethiopie2992 Před 4 lety +4

    ዋው ምርጥ ፊልም

  • @habeshalove3486
    @habeshalove3486 Před 4 lety +6

    አረ እናቴ ትሙት እንደማንዴላ ምወደው ማደንቀው ሰው የለም አረ በሳቅ ሊደፋኝ ነው

  • @user-ln4dr2ux9m
    @user-ln4dr2ux9m Před 3 lety +1

    የኢትዮጵያ የፍቅር ፊልም መጨረሻዉን መገመት ይቻላል ክክክ ለማንኛውም አሪፍ ፊልም ነው