130 ሺህ ዶላር ? || ደረጄ ሃብተወልድ ምን እያለ ነው? || መከታው በማጀቴ ምን እያደረገ ነው? Live

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 181

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 Před měsícem +45

    ደረረጀ ቀሚስ ልበስእና የጀበና ቡና በለደን ጎዳናመሽጥ ብትጀምር ና እንደዚህ አይነት ወሪ ብታወራ ብዙ ታተርፍበታለህ በሜድያ መቀደድ ይብቃህ መሳቅያ ሆነሀል::✍️

  • @user-un8kz3he9p
    @user-un8kz3he9p Před měsícem +21

    ዶላሩ ሲያዝ ለፊልድ ማርሻሉ ሲደወል አንተ ግን የት ነበርክ ?? የትልቅ ትንሽ ከመሆን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ደረጀ እንደ እድሜህ ሁን በጣም ቀለልክ

  • @hilinabogale7917
    @hilinabogale7917 Před měsícem +14

    ደረጄ ቅናት አቃጥሎታል 😢😢 ደግሞ ምን መሠለ😂😂

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před měsícem +10

    ደረጄ በቃ ለቀቀ እግዚአብሔር ይፈውሰው😮

  • @abdulazizmohammed6188
    @abdulazizmohammed6188 Před měsícem +26

    ደሬን ሸለመጥማጥ እንደሆነ ገና ድሮ ነቅቼበታለው!!!ስለ ዩቱበሮች የተናገረው ግን ቁጭ ራሱን😂😂😂

  • @user-ni5dc3ki6k
    @user-ni5dc3ki6k Před měsícem +16

    ደረጀ ተልከስከስ ለቃቃሚነው አቤ በርታ አብቹ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so Před měsícem +16

    አረ በአላህ ጽንፈኞች በቡዳ በሉን እንዴ አረ አረ ነውር ነው ጎበዝ ስለ ኢትዮጵያ ስንል እንቻቻል::

  • @ayugebre4253
    @ayugebre4253 Před měsícem +15

    ኦሮሚያ ባንክ . አዲሳባ የልጄን ሰርቴፊኬት ለማስጨረስ ተገልግያለሁ እግዚአብሔር ምስክሬ በአማርኛ ነው የተስተናገድኩት ፡፡ በጣም ውሸት ነው ፡ አቤ ረታ ተው እንጂ !!

    • @damentesdemntes9602
      @damentesdemntes9602 Před měsícem

      Geleseboch Lemiyaregut Texeyaqiwoch Prime Ministre Dr Abiy Texeyaqi Adelum Eyandadu Zega new Beye Birro Yalew Asekefi Negere Bexame Asekefi Eyehone new Ya Demo Ke 7 Amete Befit new Chegeru Eyebase Yemexaw Gene Malet Yemifelegew Be Tigeria TPLF Temeheret Wesedu new Yemelew Lemen Yane Be Zere Yetederege Negere Hulu Zare Kebade Waga Eyekefelu newena

  • @ziyadahassen5876
    @ziyadahassen5876 Před měsícem +5

    አቤአቤ ሰላምሰላምህ ይብዛ አቤ አቤረታ ትክክል ነው ሁሉም ቦታ ትክክልነው ማለት አቻልም ችግር አለ ይስተካከል ማለትምን ችግር አለው አቤረታ በጣም ዲስብሊ ያለው ሰውነው ስዩሜና አቤረታ ያመኑበት ነገርነው ሚያወሩት ከተሳሰትሁ ይቅርታ

  • @newayworku8920
    @newayworku8920 Před měsícem +4

    ናቲሻ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው !!!

  • @user-xp5lu1mz4s
    @user-xp5lu1mz4s Před měsícem +12

    አቤ ደራጄ በጁንተ ዉጊየ ጊዜ ደብራጺዮን አንዴ ሞተ አንዴ አጅ ሰጠ ብሎ ሰየስተለልፊ ነበሪ እሔቀደደነዉ

  • @sewmehone1736
    @sewmehone1736 Před měsícem +4

    አቤ ረታ እኔ ብቻ ትክክል ማለት አይገባም፤ የተሰማን ነገር እንዳዩ አርጎ ከመናገር ሁኔተውን በጋራ እናጥራ ብሎ ለአገር ጠቃሚ የሆነ ስራ እንስራ።

  • @switzerland7463
    @switzerland7463 Před měsícem +4

    ሰላም አቤዋ ዛሬ ልጄ ምን ብትለኝ ቆንጆነው ስልኬ አጠገቧ ነበርና ማሚ አቤቶክቻው ጋደኛሽ መጣልሽ አላለችኝም ❤

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před měsícem +4

    ሸዋ ትክክል ነህ የሚያሟሙቁ በአብዛኛዉ ጽንፈኞቹ ናቸዉ አንድ መሆን ይጠቅማል

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před měsícem +6

    አብቹን አትችሉትም 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @tesfayemekonnen9340
    @tesfayemekonnen9340 Před měsícem +9

    ስናወራ በመረጃ እናዉሪ ሰዎቾ፡፡

  • @user-us1jh7lv7c
    @user-us1jh7lv7c Před měsícem +8

    ከውሸቱ ብዛት ደረጀ ዶክተር ደብረፅዮን ሶስት ጊዜ ገደለው

  • @user-ov6hr9eo5g
    @user-ov6hr9eo5g Před měsícem +8

    @አቤ ጥበበ ምን እያለ ነው እናንተ ህግ ይከበር ትላላችሁ ሰው በህግ ሲሰራ ምንድነው ችግሩ ኦሮሚያ ክልል የስራ ቋንቋ ኦሮምኛ ነው አማርኛ ቦታ የለውም ደብዳቤ መፃፍ ያለበት በኦሮምኛ ቋንቋ ነው ለትችትም የክልሉን ህግ ማወቅ ያስፈልጋል እባካችሁ ኦሮሞም ኢትዮጵያዊ ነው ኦሮሞን ያገለለ ኢትዮጵያዊነት የለችም

  • @Abichu-eg7qh
    @Abichu-eg7qh Před měsícem +11

    Ethiopian 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘

  • @zewdugizaw4065
    @zewdugizaw4065 Před měsícem +5

    ሸዋቀና ትክክል👍

  • @AlmazBelay-sf3zs
    @AlmazBelay-sf3zs Před měsícem +3

    ደሬ ባንዳ አይበቃም አባክህ ለህዝብህ አሰብ የሰው ደም አይበቃም ለልጆችህ ቢደረሰ ብለህ አሰብ ለሰራህው ሰራ ለገንዘብ ብለህ አገርህን ከዳህ አይበቃም ወንድሜ ወደቀልብህ ተመለሰ

  • @getachewbihonlign3041
    @getachewbihonlign3041 Před měsícem +3

    የተለያየ ቦታ ለዚያውም ኦሮምኛ ቋንቋ ይበዙበታል የሚባል የመንግስት መ/ ቤቶች ጉዳይ እናስፈጽማለን ነገር ግን ኦሮምኛ ካልቻላችሁ ተብሎ አይቼ አላውቅም ጣፎ።ሳይቀር ስለዚህ አሉባልታ በተለይ በሽማግሌ አይነፋም እውነቱ አጣርቶ ትክክለኛ ቦታውን መናገር ነው በተጨማሪ ታውቄአለሁ ብሎ ሰዎችን መዝለፍ ነውር ነው መደንፋትንም ጨምሮ

    • @damentesdemntes9602
      @damentesdemntes9602 Před měsícem

      Ale Zare Adelem Yehe Chegere Ke 7Amete Befit Yayehut Chegere new Be Zeregnenet Yetamemenew Geleseboch Bezu Xefat Eyaxefu new Ke Meda Amexeto Alaweram Abe Yetechegeru Sewoch Tenagerew new

  • @ArmyGod-xd3pt
    @ArmyGod-xd3pt Před měsícem +5

    አቤረታ በተቻለህ መጠን በንግግርህ እንደ ሽማግሌ ሰው መልካም አረአያ ለመሆን ሞክር ቃሉም ሲናገር ለመናገር የዘገየህ ሁን አደል የሚል ይቺ መድረክ መልካም ነገር የምትዘራበት ይሁን

  • @natanimshumeta9061
    @natanimshumeta9061 Před měsícem +1

    @halimaye, good point . Stay blessed!!!

  • @yalemabebe6484
    @yalemabebe6484 Před měsícem +11

    ሁሉም ጋር ችግር አለ በልበ ሰፊነት ካልታየ በስተቀር😮በወያኔ ጊዜ የነበረው አሁንም ላይ በየቢሮው ከኤርፖርት ጀምሮ ባንዳንድ ሰዎች ችግር እንደገጠመ እኔም ሰምቻለው።በአማርኛ የሚናገሩ የሚችሉ አሁን ደግሞ መናገር የማይፈልጉም አሉ ስለዚህ በወያኔ የነበረው አሁንም አለ። በደፈናው ሁሉንም ባንድ ዘውግ ማስቀመጥ ባይገባም።ብየ አስባለሁ።

  • @rebka5068
    @rebka5068 Před měsícem +3

    ምንድ ነው ይህ ደረጀት የሚባል ሰው ከአፉ ላይ ሁልግዝ አብይ አህመድ ሁሊ ከአፉ የማይጠፋው እኒ ሳስበው በህልሙም የጠቅላዩን ስም ሳትጠራ አይቀርም በቅጅት ውስጥም የጠቅላዩ ስም እየመጣ የሚያስጨንቃቸው ስውች አሉ የጠቅላዩ ቅን ሀሳብ መንፈሱ ያስጨንቃቸው ይመስለኛል ሳስበበው

  • @samri1215
    @samri1215 Před měsícem +3

    አቤ ረታ እውነቱን ነው ችግር አለ ብዙ ነገር ስምቼ ደግሜ መናገር ከብዶኝ ዝም ብዬ አውቃለው አብይን የሚያሳጡ ብዙ መድሎ ይሰራል ባይገርማቺዎች ይቅር ብቻ

  • @sabaalemu5082
    @sabaalemu5082 Před měsícem +9

    አቤ የአራዳ ልጅ እንቅልፋችንን አጥተህ የምስማክ ስለምትመች ነው።ኑርልን አቤዋ ከፋክት አርብ አርብ ጀምሬ ጽሁፎችህ መጣጥፍክ አነብ ነበረ።በርታልን

  • @KCCAT462
    @KCCAT462 Před měsícem +7

    አቤረታ ደንቆሮብለህ መሳደብ አትችልም እኔ ብቻ ነኝ እዋቂ አትበል

  • @asratnegawo3539
    @asratnegawo3539 Před měsícem +8

    Negawo from Canada

  • @antenehalbert
    @antenehalbert Před měsícem +5

    ስራውን አያውቁም : እንጂ የቋንቋ ው ጉዳይ ችግር አይደለም

  • @MuhammedAbdulhafi
    @MuhammedAbdulhafi Před měsícem +4

    ሠላም ለሃቅ እና ሣቅ ይሁን

  • @user-po9tk8uw1f
    @user-po9tk8uw1f Před měsícem +3

    በነገራችን ላይ ጎንደርና ጎርጎራ የተለያዮ ከተሞች ናቸው።

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe8878 Před měsícem +2

    እኔም ባለፈዉ ሰምቼአለሁ መሳሪያ ያለውን ገበሬዎች በሙሉ መሳሪያ ይዛችሁ ውጡ ብለው በግድ አስወጥተው እንደመለሷቸው ሰምቼአለሁ ምንም ውስጥ የሌለበትን ምስኪን ገበሬ እያሰቃዪት ነው

  • @jburnnoha
    @jburnnoha Před měsícem +1

    ደሬ የመንግስት ደጋፊ በነበረበት ጊዜ ስንት እንደሚከፈለው ጠይቁልኝ

  • @biskut6932
    @biskut6932 Před měsícem +4

    በፍፁም ውሸት ነው ባንክም የትም ቦታ አማርኛ ነው ውሸት ስለነገሰ ነው አልሰማንም

  • @Amen.564
    @Amen.564 Před měsícem +3

    ደረጄ ሀብተውርደት ውርደቱ እንደቀጠለ ነው 😂😂😂😂

  • @user-tr7tr8lu8d
    @user-tr7tr8lu8d Před měsícem +4

    የደሬ ጅሉ ዜና ተቀብለህ ታራግበለህ እንዴ ዴሬ ገብሬ ዝም ብሎ ራሱን እንደ ጋዜጠኛ የሚቆጥ ግን ያልሆነ የሰፈር ዌረኛ

  • @user-un7dw3qw6e
    @user-un7dw3qw6e Před měsícem +3

    ደረጀ ድብኝቱ አዶናይን ይላክልህ 😅😅😅😅

  • @saeedanssi1250
    @saeedanssi1250 Před měsícem +1

    አቤ ረታ አንተስ ማነህ ስለ ሀገርህ አዉራ እንጂ ስለሀማሰ ታጋዮች የማዉራት አቅሙ የለህም መልስ ስትሰጥ ደግሞ ለሰዉ ክብር ይኑርህ

    • @saeedanssi1250
      @saeedanssi1250 Před měsícem

      czcams.com/users/shortsvFNjAar2LyU?si=qDS8FbHOzc8mDWn5

  • @yidnekachewteka1082
    @yidnekachewteka1082 Před měsícem +1

    በ2017 የጥብስ ዋጋ 768 ነው።

  • @hailugebrekidan7060
    @hailugebrekidan7060 Před měsícem +2

    በግልፅ እያለ ያለው የተያዘው ዘመዱ ነው። ተይዞ ገንዘቡ የሱ ነው ፤ተባለ።
    ምኑ ነው ? ግራ የገባህ።

  • @user-ot8oc4zz7s
    @user-ot8oc4zz7s Před měsícem +6

    አቤ ከሚሊየነም ብኃላ ነዉ የጦዘዉ

  • @minewjal
    @minewjal Před měsícem +4

    አበ 100% ሁለ አድናቅክ ነኝ።ይህ የሚሆነው ግን ይህን አቋም እስካልቀየርክ ነው።እንድሁ የሚጠይህ ነገር እንደእናንቴ አይነት ስውር ካመራዎች ባይኖሩ እነደረጀ ደሜ ብጫ ነው ብሉ እንኳን ሀይ የሚላቸው ስያጡ እውነትም የደም ቀለም አይምሯቸውን አስምኖ ይቀይሩ ነበር።

  • @switzerland7463
    @switzerland7463 Před měsícem +1

    ዋው ደረጄ ፊቱ ተበላሸ ለካ አለመረጋጋት እንዲህ ነው እንዴ

    • @marthataye2796
      @marthataye2796 Před měsícem

      በጣም እኔም ገርሞኛል ፊቱን ሳየዉ ምን መሰለ ስል ነበር

  • @temhawato8574
    @temhawato8574 Před měsícem +3

    ይሰማል አቤ

  • @fikerselam6344
    @fikerselam6344 Před měsícem +2

    ምነው ጥበበ በስተጨረሻ ዘባረክ ሌላው ሲያብድ እየሳቅን ነበር አሁን ደግሞ የጥበበ መዘባረቅ ገረመን ዘንድሮ ምን የማናየው የማንሰማው ጉድ አለ ምን ያለበደ አለ እዝጎ

  • @mestawettensay7518
    @mestawettensay7518 Před měsícem +2

    ❤❤❤❤

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 Před měsícem +2

    ማህበራዊ 6 ብር መርካቶ ዱላ ሁለት የዛሬ 24 አመት ማለት ነው !

  • @batiworku1417
    @batiworku1417 Před měsícem +1

    ይሄ ሁሉ ችግር ዘረኝነት ነው
    አልፎም ድንቁርና ነው::

  • @biskut6932
    @biskut6932 Před měsícem +3

    ጠበቃቸው እኛ ኑን ኢትዮጵያውያን

  • @bisratmesele7042
    @bisratmesele7042 Před měsícem +1

    tebarke

  • @endale2533
    @endale2533 Před měsícem

    በየትኛው እውቀታቸው ነው አንድ ሆነው በንግግር የሚሞግቱት ዶንቆሮዎች

  • @eliaskebede547
    @eliaskebede547 Před měsícem +2

    ደሬ ያዋጣሁትን መልስልኝ

    • @hanhn7623
      @hanhn7623 Před měsícem

      😂😂😂😂😂😂

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 Před měsícem +1

    ፅንፈኞች በሶሻል ሚዲያ ውሸት በመቀባበል እራሳቸውን ሚዲያ እንድትከታተሉ በመቁጠር ሲደሰቱ ይስተዋላሉ።

  • @hayatali7874
    @hayatali7874 Před měsícem

    Insh allah beru la hospital yarglk

  • @birehanulema435
    @birehanulema435 Před měsícem +1

    ኤትዮጵያ ልትጠፋ ስንት አመት ነዉ የቀራት ይህን እንድል ያስባለኝ ልቤዉስጥ የነበረዉን አማራ ላይ ያሉ የህዝብ ድጋፍ ካላቸዉ ለምን የፓለቴካ ፓርቴ አቃቅመዉ ስልጣን አይዙም እርስ በርስ ከሜገዳደሉና ማህረሰቡንም ከሜረብሹ

  • @fisshayemane7
    @fisshayemane7 Před měsícem +1

    Fissha from tigray

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe8878 Před měsícem +1

    አይ ሻለቃ ው ሰውየው እንዴት አመለጠህ

  • @teggalendado9874
    @teggalendado9874 Před měsícem +1

    Dialogue ያስፈልጋል።።።።።።።።።።።

  • @kederBoker-pz1nu
    @kederBoker-pz1nu Před měsícem

    አቤ፣የሚሰራ፣ሁሌም፣ይወዳል፣ምቀኛ፣ይወደማል፣

  • @tewodrosworku9064
    @tewodrosworku9064 Před měsícem +2

    Bini tessastehal.....Abe retta tikekel new

  • @GMtila
    @GMtila Před měsícem +1

    🎉🎉🎉

  • @MesfinVvfvbfudf-cs9nq
    @MesfinVvfvbfudf-cs9nq Před měsícem +1

    ገንዬ፣ከቱርክ፣የተናገረችው፣እህታችን፣ሶሎሜም፣ይጣራና፣እውነቱን፣እንወቅ፣ስላለች፣እኮ፣ነው፣በአቤ፣ረታ፣የተወረፈችው፣እውነቱን፣ለመናገር፣አቤ፣መከበሩን፣ንቁ፣ሌላውን፣መናቅ፣ጀምሮዋልና፣ፍት፣ለፍት፣እውነቱን፣ተናግሮ፣ከስተቱ፣መመለስ፣ያስፈልጋል።

  • @tekludamesa1511
    @tekludamesa1511 Před měsícem

    አናደህኝ ነበር ይቅር በሉኝ ስትል ተመቸህኝ

  • @ababutesfaye5476
    @ababutesfaye5476 Před měsícem

    ይህ ሰውዬ እና የመሀል ሚድያ ሰውዬ መንታ ናቸው እንዲ አይ መመሳሰል

  • @fantudubali9502
    @fantudubali9502 Před měsícem +1

    አይ ደሬ ገና ሆላድ ልብሱ አውልቆ ይሆዳል

  • @tekleseiko372
    @tekleseiko372 Před měsícem

    Ara yet yedaresal yetabala min alu hakena sake so min yehune ?

  • @user-qj7vx5wi5j
    @user-qj7vx5wi5j Před měsícem

    17:24 አቤ ቅንድቡ ማማሩ ያለው ሰለሞን ተካ ነው ወይስ ነዋይ ደበበ? ስለተምታታብኝ እንደገና ግለፅልኝ

  • @KebebushBeneti
    @KebebushBeneti Před měsícem

    ❤❤❤

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so Před měsícem +2

    አቤ በዚህ በውሸት ዘመን ሁለት የሚተዋወቁ ለሽልማቱ ሲሉ ድምጻቸውን ቀርጸው ይልኩልሀል አቤ ተው ተው የማይሆን ማስታወቂያ ነው::

  • @tilahunwoldetsadik
    @tilahunwoldetsadik Před měsícem

    ውልን ፈስ የሚያደርጉ ማለት ነው

  • @TigestYegzawe-ui2el
    @TigestYegzawe-ui2el Před měsícem +1

    288 ብር

  • @BettySaid-xd9mx
    @BettySaid-xd9mx Před měsícem +1

    😂😂😂😂😂😂jelbe askej emchk tokchwwwww❤❤❤

  • @user-ct7zz7hc8r
    @user-ct7zz7hc8r Před měsícem

    Selamehi yebeza abe

  • @kasechmershawelda
    @kasechmershawelda Před měsícem

    Ethiopia is the 5th largest economy in Africa by GDP. Recently, it has achieved notable economic development, with strong GDP growth and improvements in key world rankings for business environment, infrastructure, and human development. The government's strategic focus on large-scale projects demonstrates its commitment to sustainable development, poverty reduction, and industrialization. These mega projects are reshaping Ethiopia's infrastructure and driving economic growth, positioning it as a significant global player. With its ambitious Growth and Transformation Plan (GTP), Ethiopia aims to achieve middle-income status by 2025, using large-scale projects to boost its developmental trajectory.

  • @fuadyasin4228
    @fuadyasin4228 Před měsícem +1

    Canada

  • @abduseyd7629
    @abduseyd7629 Před 12 dny

    2:50

  • @tmpositive4567
    @tmpositive4567 Před měsícem

    Bini screwed up Abe Reta and calm down guys .

  • @user-nk9lt2zo3m
    @user-nk9lt2zo3m Před měsícem

    ይሰማል

  • @KebedeHaile-kh8ck
    @KebedeHaile-kh8ck Před měsícem

    አቤ ደረጄን ቶው ቱልቱለ የተጋዘ ይቱቤረ ጠረተኛ ምረቀም ነው የአንቴን ሱረ በረቱ

  • @tewabechmeconen1911
    @tewabechmeconen1911 Před měsícem +3

    ኡፍፍፍ እንዴት አድርገሽ ነው የልቤን የነገርሽልኝ
    መቸ ከውጭ በሚመጣላቸው ሰዎች ብቻ ነው ሰርተው ደክመው በሚኑኖሩት የእስላም ልጆች ን አያገቱ አየዘረፍ አይደል እንዴ ህዝቡን የሚያሰቃዩት
    ሌላው ደግሞ ባንክ ሰራተኞች በተለይ ጎንደር ላይ ማን ስንት ገንዘብ እንዳለው ከሽፍቶች ጋር አብረው እየሰረ ያሉት ዋና ሌቦች ናቸው

    • @damentesdemntes9602
      @damentesdemntes9602 Před měsícem

      Muslim Becha Adelem Ahune Deha Geberewen Eyagetu new Bete Lebete Eyegebu Gexere Wesexe Kebetochun Eyewesedu new Neberete Eyezerefu Wechi Beteseb Yalew Eyagetu New Bexame Yekefa Eyehone new Egeziabehere Le Dehaw Hezeb Yedereselet

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 Před měsícem +1

    መርካቶ ዱላ ሆቴል

  • @user-ez2hw5xj1c
    @user-ez2hw5xj1c Před měsícem +4

    Animalizim ናቸው።

  • @user-cv8gi3zn4c
    @user-cv8gi3zn4c Před měsícem

    አቤ መቼ እነዚህን ሰዎች ንቀቹህ የምትተዋቸዉ አሁን እነ ደረጀን መንም አየምነቸዉም

  • @SebileSebile-hn1uu
    @SebileSebile-hn1uu Před 6 dny

    እሱስ፡ዛሬ፡ምን፡እያለ፡ነው፡ያስቃል፡እንደው፡ምን፡ይሰማው፡ይሆን

  • @zed2899
    @zed2899 Před měsícem

    አቤ ሰላም ነዉ ወይኔ ደሬጀ አሳዘነኝ ምነዉ ብትለኝ ሚያዉራዉ አጣ

  • @konjitgeremew8837
    @konjitgeremew8837 Před měsícem

    እባኳ ጋሼ አይስደብ ስድብ አፅያፌ ነው👍👍

  • @SA-ye9yg
    @SA-ye9yg Před měsícem

    አንቺ:የሰራሽውን:ገንዘብ:አታባክኝ:እነ:ጋሽዬ:ነፃ:አያወጣችሁም:እህቴ😂😂😂

  • @DuduGemechuBin
    @DuduGemechuBin Před měsícem

    አይ አቤ ደረጄ ሲጀምር ምን ብሎ ጀመረ የመከላከያ.........ብሎ ጀመረ እቺ ሰሞኑን የተጀመረች ማጥላላት ዘመቻ ነች ሰሞኑን ይቀጥላል መሬት ላይ እያለቀ ሲሄድ የሚዲያ ላይ ጫጫታ ነች 🙏🙏🙏 1:07:27

  • @asfaw_70
    @asfaw_70 Před měsícem

    አማራ ታላቅ አስተሳሰብ ያለዉ ታላቅ ህዝብ ነዉ !ምክንያት ካላችሁ መሪን የሚደግፈዉ በዘሩ ሳይሆን በያዘዉ ዓላማ ብቻ ነዉ ።

  • @kxwolde5718
    @kxwolde5718 Před měsícem +1

    ቶክቻው በሀይለስላሴ ግዜ ትልቅ ሰው ስለሆኑ አክብራቸው አፄ ወይም በቀዳማዊ ሀይለ ስላሴ ዘመን ብትል ያምርብሀል ዶክተር አብይ ትል የለ??????

  • @Amena-cj8ds
    @Amena-cj8ds Před měsícem +2

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @kederBoker-pz1nu
    @kederBoker-pz1nu Před měsícem

    አቤ፣ሌላ፣ጎደር፣አለ፣አንዴ፣አይ፣ደረጀ፣ማፈርያ፣ነህ፣

  • @EtataYeshu-pk5zo
    @EtataYeshu-pk5zo Před měsícem +3

    በሕዋት ጊዜ በውሽት አታለህናል አሁን ማንም የአንተን ውሸት የሚሰማህ የለም ሰለዚህ አትድከም

  • @fantudubali9502
    @fantudubali9502 Před měsícem

    አቤ ረታ ልክ ነው ቸግሪ አለ አለ አለ

  • @user-fe4rj5cq2u
    @user-fe4rj5cq2u Před měsícem +1

    hulome belet egga moghoch nen

  • @tekleseiko372
    @tekleseiko372 Před měsícem

    Labane laba mahhlete min chgre ala hakena sake antem alahebate enda?

  • @user-mm1bd2oh1d
    @user-mm1bd2oh1d Před měsícem +1

    ይህች ልጅ ሴት ሁና ጦርነት ስታበረታታ ስናይ እጅግ እናዝናለን ።ዳሩ እሶ ምን ወዳለባት ? ።

  • @getachewtadesse4871
    @getachewtadesse4871 Před měsícem

    እንደነኝህ አይነቶች ናቸው እንግዲህ የአማራው ተጠሪ አዋቂ አንቂ ተብዬዋች አማራ በማንም ተራ ማህይማን ይዋረድ ለነገሩ ተማሩ የተባሉትስ ምን ጠቀሙት ወጣቱን አስጨርሰው ነዋሪውንም በረሃብ ወደሃላ እንዲጎዝ አርገውታል