የኢትዮጵያ ቀይ ባሕርን የመቆጣጠር እርምጃዎች// ሶማሊያን የተፈናጠጧት ታሪካዊ ተቀናቃኞቻችን ደባ// የህወሓት ተከፋፍሎና ተቧድኖ ወዴት?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 104

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před 22 dny +6

    መሪያችንን እንሰማለን
    ችግኝ እንተክላለን
    🌿🎄🌱🎄☘️🎄🍀🎄🌿🎄🍀🎄☘️🎄🌿🎄🍀🎄🌿🎄🍀🎄🌿🎄

  • @getahunoke2971
    @getahunoke2971 Před 22 dny +8

    ይህን የመግቢያ ሙዚቃ እንዳትቀይሩት ውቤ እና ፕሮፌሰር Wel Done በርቱ !

  • @Ebrahimsied-yz3ox
    @Ebrahimsied-yz3ox Před 22 dny +8

    ሁለቱም ምርጦች በርቱ

  • @user-yc4wv1eq2l
    @user-yc4wv1eq2l Před 22 dny +2

    ምርጦች ጌች ውቤ

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před 22 dny +4

    ሰላም ዉብዬና ፕሮፌሰር ጌትነት ጌትዬ ዉድ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ጀግና ልጆች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    💪💪💪💪💪💪💪💪
    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @GemedaHeiy
    @GemedaHeiy Před 22 dny +3

    ተወዳጆቹ ረዳት ፕሮፌሰር ጌትሽ እና ውቤ ኑሩልን እንደ እናንተ ያለውን እግዚአብሔር ያብዛልን።

  • @RYAN-l2i
    @RYAN-l2i Před 22 dny +2

    በርቱው ጥሩ ሀሳብ ነው ስለ ሀገራቹው መወያየት

  • @newaymolla1234
    @newaymolla1234 Před 22 dny +3

    እንደተለመደው ቆንጆና አስተማሪ ውይይት ነበር
    እናመሰግናለን

  • @Black-2024
    @Black-2024 Před 22 dny +2

    ▫️Thank you #Wube | #Prof_Getnet
    ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗😊👍
    ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @gezahegngawemo6477
    @gezahegngawemo6477 Před 22 dny +1

    በርቱ ! በርቱ !

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 Před 22 dny

    ይችን ህፃን አሰቃቶ የገደላት እግዚአብሄር ፍርዱን ይስጠው😭😭😭😭😭😭😭

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před 8 dny

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመስግናችኃለን ውዶቻችን ውቤቤቤቤቤ ውብሸት ታዬ እና ፕሮፌሰር blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 Před 22 dny +4

    የሆያሆዬ ምርቃት እንዲህ እንዳላችሁ አይለያችሁ እንዲህ እንዳለን አይለየን
    የጌታዬን ቤት የመቤቴን ቤት
    ወርቅይዝነብበት ✍️

  • @wakjiradaba4093
    @wakjiradaba4093 Před 22 dny +2

    እነኩን አደረሰ ችው ለቡሄ❤❤

  • @kxwolde5718
    @kxwolde5718 Před 22 dny +1

    በርቱ ወንድሞች

  • @derejetemtem4881
    @derejetemtem4881 Před 22 dny +1

    ሰላም አበሳዉ በርታ

  • @tsegayewoldesenbet-ef5rv
    @tsegayewoldesenbet-ef5rv Před 22 dny +3

    በህወሀት ዘመን ፕሮጀክቶች የሚከፈቱት ለሌብነትና የህወሀትን አመራሮች ንና ቤተሰባቸውን የሀብት ባለቤት ለማድረግና የኢትዮዽያን ፖለቲካ በህወሀት የኢኮኖሚ የበላይነት የኢትዮዽያን ህዝብ ለማንበርከክ እንዲሁም በብሔርና በሀይማኖት በክልል ደረጃ እኛ ስንዋጋ እነሱ ትግራይን ገንጥለው ሰላማቸውን ጠብቀው ኢትዮዽያን በበላይነት በወኪሎቻቸው ለመግዛት ነበር ሀሣባቸው እልተሣካላቸውምም አይሣካላቸውም ህወሀት ከሰራው ያጠፋው ስለሚበዛ እንደሰራ በኔ በኩል እይቆጠርም እንዴት እንደመጡ ምን እንደሰሩና ዓላማቸው ምን እንደነበረ ስለማውቃቸው

  • @bartanakiyya1122
    @bartanakiyya1122 Před 22 dny +4

    ስለ ህፃኗ ጉዳይ ክሱ የቀረበበት የወንጀል ህጉ አንቀፆች ጀምሮ መታየት አለበት

  • @mengistu9600
    @mengistu9600 Před 22 dny +1

    ይህ ወንድም ብልህና አስተዋይ ነው

  • @surafelsimen7390
    @surafelsimen7390 Před 22 dny +2

    አማራ ክልል አይማኖተኛ ነኝ በሚል ክልል አደዚ አይነት አርኩስ መንፈስ የለው ክልል መሆኑ ይገርማል ።

  • @gebrehiwotkifle5603
    @gebrehiwotkifle5603 Před 20 dny

    ኣገልግሎት ባሕር ንዝደል ከፍሉ ክጥቀም ብሕግ ዋና ባሕር ተማአዝዙ ንዝክደ መርሓባ ግን ከምዚ መራሕቲ እቶፕያ ዝብልውን ዚገብርዊ ዓመጽን ግበታን ባሕርና ኣይነፍቅድን እና

  • @emebetayele9492
    @emebetayele9492 Před 22 dny +2

    ማንም ሀገራችን ላይ ተቀናአጅቶ ሊወጋ ቢዳዳም; ልብ, ስብእና… የሚባል ነገር አለ: ያለመገዛታችን የጀግንነታችን ልክ ታላቅ ስለሆነ እኛን መግጠም ለመላላጥ ነው::

    • @DagmawiFasil
      @DagmawiFasil Před 22 dny

      ከሞቀ ቤት ተቀምጡ እንደመዘላበዱ መስሎ ነው ጦርነትን ምታቃለው

    • @RomaYhdego
      @RomaYhdego Před 22 dny

      እኔ የሚገርመኒ በቃ ያለ ናተ ጀግና የለም ፋኖሸኔ ያቀተሕ በጠጣም ቀይባሕር ትመናለሕ ደናቁር ስለሆናቹ ቀይ ባሕርና ኢንድያን ዎሽን መለየት ያቃታቹ ምድረፈሳም ሁሉ ትቀደዳለሕ

    • @emebetayele9492
      @emebetayele9492 Před 22 dny

      @@RomaYhdego ሜዳው ላይ እንገናኝ: ሰላምን ከተፀየፋችውት; እንጠብቃችዋለን:: ምነው ተንጫጫችው? ማን እናንተን ጠየቀ?

  • @endrishussen9592
    @endrishussen9592 Před 22 dny +2

    ምግበ ከዚህ በኋላ አፋርን አያስተዳድርም

  • @user-rc4vf7iq6g
    @user-rc4vf7iq6g Před 22 dny

    @ ውቤ ጀግና ነህ አቋምህ የማይቀየ በወያኔ ላይ ደሰ ይላል እኔም እንዳንተው ነኝ ምናቸውንም አላምንም እድሜ ልኬን

  • @getebekele8167
    @getebekele8167 Před 22 dny

    Yes! This is my desire. Again, the Lord is able!

  • @deborahabte5353
    @deborahabte5353 Před 22 dny

    Thank you Wube, for your info and you look great 👌.

  • @mekisultanalnjashe2368
    @mekisultanalnjashe2368 Před 22 dny +1

    ሰላም ያሰማን

  • @sunshinebekelebekele9702
    @sunshinebekelebekele9702 Před 22 dny +1

    ሰላም ወንድሞቼ

  • @Tewabech-uo5yo
    @Tewabech-uo5yo Před 21 dnem +1

    የሶማሌላንድ ሀገር መሆን በጃንሆይ ዘመን እውቅና ተሰጥቷል ሁለቴ እውቅና የለም ።ታሪክ አንብቡ።

  • @asterfechaa556
    @asterfechaa556 Před 22 dny +1

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938 Před 22 dny +1

    ሰላም ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-hx6oi1tm1c
    @user-hx6oi1tm1c Před 22 dny

    Constructing standardized train needs huge investment. Financial strength is very important.

  • @FeysaMegersa-gz3we
    @FeysaMegersa-gz3we Před 22 dny

    ❤❤❤❤❤ ፈይሳ

  • @BasitA-s6q
    @BasitA-s6q Před 22 dny +1

    ሰላምናችሁ ወይ ሱማሊያ እግሯ ስለተቆረጠ ወደኛ አትመጣም እኛ ነን የምንሄደው።

  • @Dandyo884
    @Dandyo884 Před 22 dny

    የቡሄ ጭፈራው ይመቻል ከህዋላችው ይሰማናል

  • @AmsaluBelay-k7z
    @AmsaluBelay-k7z Před 22 dny

    Abiy Ahmed ali crowning grand sun of alula aba nega,history repeats it self after 30years of agony red sea become natural boundary of Ethiopia again.

  • @dasashasefa9215
    @dasashasefa9215 Před 22 dny +1

    ❤🎉👍🙏🤞

  • @iieadugravot9525
    @iieadugravot9525 Před 7 dny

    Salm Salm ❤❤❤❤

  • @user-nh6jr7ph9e
    @user-nh6jr7ph9e Před 22 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AddisAbebaBete
    @AddisAbebaBete Před 22 dny +1

    ወይ ጉድ "ድሃና ድመት ሊሞት ሲል ያብጣል" አልክ? በል ደፂ ፣ ጌታቸው አሰፋና ሞንጆሪኖ አብጠው ይደሩ።😂

  • @user-hx6oi1tm1c
    @user-hx6oi1tm1c Před 22 dny

    Some countries are punishing criminals 200/300 years. It is very sad. Our beautiful cultures, traditions, common understanding are deteriorating. Strong legal measurement and education are important.

  • @temesgenayele9085
    @temesgenayele9085 Před 22 dny

    WOW bertue

  • @user-bz5gl5bu8y
    @user-bz5gl5bu8y Před 22 dny +1

    ok.jaallwan.kenaa.jabdhaa.amallee.jajjabdhaa,.jallwan.kenaa.

  • @mimimulu2295
    @mimimulu2295 Před 22 dny

    መቼም ሀያምሰት አመት ብቻ
    እሰራት መገደል ነው ያለባቸው።

  • @ZeynuLalemda
    @ZeynuLalemda Před 22 dny

    Aslamlku.yne.gubuz

  • @alwyaabdurahman1160
    @alwyaabdurahman1160 Před 22 dny

    ወቤ ቀዩ ልብስ አምሮብሀል

  • @mesgennagenet-hz8ej
    @mesgennagenet-hz8ej Před 22 dny

    Bshem yesus yifres :::::::

  • @mohammedmuktar1113
    @mohammedmuktar1113 Před 22 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jaferfedlu6114
    @jaferfedlu6114 Před 22 dny

    የኛ ሃገር ችግር በብዘሃነት አለማማን ነዉ

  • @user-nn7lm6ry7s
    @user-nn7lm6ry7s Před 22 dny +2

    አረ ዉቤዬ የአቶ ወንድሙ ስልክ ስጠኝ ብዬ ነበር?

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Před 21 dnem

    ስዩሜ.በሰላም.ነው.የጠፋው????

  • @user-bn6vo1jc3s
    @user-bn6vo1jc3s Před 22 dny

    የስውዲህግያስፈልገናል

  • @BasitA-s6q
    @BasitA-s6q Před 22 dny +1

    እረ ለኢትዮጵያ አይመጥንም ህወሃት ቢመጣ ብሎ ነገር እንኳን ህወኃት ሊመጣ ቅድመ አያቱ የአሜሪካው ዴሞክራት ፓርቲም ከ176 ዓመት በኋላ የህወኃት እጣፈንታ ሳይገጥመው አልቀረም

  • @bereketmeles4191
    @bereketmeles4191 Před 22 dny

    Weregna tultula hula

  • @ibrahimyassinawel6184
    @ibrahimyassinawel6184 Před 22 dny

    ብሄ ጨፋረናል😂😂😂😂😂

  • @donyabereket5010
    @donyabereket5010 Před 22 dny

    በሰማም የፖሰታችሁ ደሰይላል ያነቃቃል ወገኔ ወሬዉን ወደጎን ተዉና ወደብህን አሰመልሰ

  • @user-dh2xd9sk1z
    @user-dh2xd9sk1z Před 22 dny

    ህገመንግስት መሻሻል አለበት መንግስትንም እንዳይቀሰቀስ የደራገ ይህ ህገመንግስት ነው
    ህፃኗን የገደለ 25 አመት መፋረድ ትክክል አይደለም የምገባው ቅጣት መግኘት አለበት የሞት ቅጣት መወሰን አለበት ።ነገር ግን ህግ ልከበር ይገባል ።

  • @MESERETT-n5e
    @MESERETT-n5e Před 22 dny

    ❤❤❤Wube and Getnet❤❤❤ Thanks

  • @elizabethtekle2368
    @elizabethtekle2368 Před 21 dnem

    እንተ ራሥህ እብጠህል እንተም ልትምት ነው ምለት ንው

  • @ኃይሌዘማርያም

    ጌትነት መድኃኒቱ በጣም እያወፈረህ ነው ።

  • @zewdusolomon1828
    @zewdusolomon1828 Před 22 dny

    Pls you guys, why are you wearing red colour coats

  • @muketarsiraj6939
    @muketarsiraj6939 Před 22 dny

    ምንይልክ ለ99 አመት የተደራደሩት ከፈረንሳይ ጋር የባቡር ሃዲድን ለማስተዳደር እንጅ ጂቡቲን በማስተዳደር አይደለም:: በዚያን ጊዜ ጅቡቲ የፈረንሳይ ግዛት ነው የነበረው;;

  • @Weyni-lm1hv
    @Weyni-lm1hv Před 22 dny +1

    ❤ ሺ ዓመት ግዛን አቢይ አህመድ ፦ ሾርት ሌሞሪ ነን ። የንሮውድነት ፣ ጦሩነት ፥ መፈናቀል ፥ እንወዳለን❤ ፊንፊኔ ና የጫካ በተመንግስት ካሳመርክልን ሌላው ምን አገባን❤

  • @gur5431
    @gur5431 Před 22 dny +1

    አኢትዮጲያ የራሶን ቀይ በሃር ኣሰብ ነው ሰለዚህ ሌላ መፈለግ ኣያዋጣም

  • @bartanakiyya1122
    @bartanakiyya1122 Před 22 dny

    .

  • @habtezghiatobrhan726
    @habtezghiatobrhan726 Před 22 dny

    Ethiopia shall disnantel soon!!!Hura!!!

    • @TH-qk6ez
      @TH-qk6ez Před 19 dny

      don't worry it will take you with it...👍

  • @user-nh6jr7ph9e
    @user-nh6jr7ph9e Před 22 dny

    Djibouti.❤❤1

  • @user-rg2ft4wr2z
    @user-rg2ft4wr2z Před 22 dny

    ምነው ፕሮፌሰር ዘመነ እያለ አንተ ምን በወጣህ ያ ደንቆሮ አራት እግሩን ይብላ

  • @solomonandemariam2063
    @solomonandemariam2063 Před 22 dny

    Kkkkk jeloche

  • @tewodrosaklilu3242
    @tewodrosaklilu3242 Před 22 dny

    በውሸት እኛ እንዲነን ብለን በተግባር ግን ዜሮ ቄሱ ሁሉ ደፋሪ ነው

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb Před 22 dny

    ውቤ እንደግለሰብ ወያኔን ትደግፋለህ?ትቃወማለህ?

  • @ermiashaileselassie9001

    አንተ እባብ የመሰልክ ወስፋት በአካል የሆንክ ሰውየ!

  • @lewhatchannel2983
    @lewhatchannel2983 Před 22 dny

    የናንተ ፉከራ ድስትን መክፈት የማይችል ዝምብ ነው የምንቆጥረው ኑ ቀይባህር ለመውሰድ ምን እየጠበቃቹ መሆኑ እኛ እንደናንተ ቀረርቶና ፉከራ ባህላችን ኣደለም ሞያ ብልብ ነው።

  • @lehakeyekome
    @lehakeyekome Před 22 dny

    የ ቀይ ባህር ምኞት በቀይ ኮት ተመርቀን ቀይ ባህር በመጀመርያ ኢትዮጵያ የምትባል አገረ በዘርና በቀቢላ መቆም አቅቶት ባዶ ምኞት ነጋ ጠባ ቀይ ባህር ባዶ ህልም..

    • @wakjiradaba4093
      @wakjiradaba4093 Před 22 dny

      ሠላሳ አመት አንድ አምባገነን የምትሰቀይ አገር ቀይ ባር ግመል መዋያ ብቸኛ ወዳብ ነው 😅😅😅😅

  • @YhadyaKonji
    @YhadyaKonji Před 22 dny +1

    ሞት ስትፈርዱ ጨክኞች ይታሰር እሺ ስከ ህልፈት ሞት ግን ኣረመነዎች ይቅርታ ማታውቁ ትውልድ

  • @abatzelalem9478
    @abatzelalem9478 Před 22 dny

    ጨርሰህ ሳታዳምጥ ትቀባጥራለህ አጓዛ

  • @bereketbalcha7199
    @bereketbalcha7199 Před 22 dny

    ቀይባሕር ን ?? ዉሸት ብቻ ወሬ ብቻ ተግባር 000000000 የታለ ወደቡ 00000ዝምብሎ መተርተር

  • @danieltela-kd4ob
    @danieltela-kd4ob Před 22 dny

    ምድረ ሆዳም የሶማሌዉ የባህር ጉዳይ እይተመኘህ ትኖራታለህ ኣንበጣ

    • @PeaceToAll5758
      @PeaceToAll5758 Před 22 dny +1

      Shabia = The last slave. What are you doing here? Go and eat Alsis's socks as your boss.

  • @eyobkiflom3531
    @eyobkiflom3531 Před 22 dny

    Wake up this baby politics

  • @user-bz5gl5bu8y
    @user-bz5gl5bu8y Před 22 dny +1

    obo.wibishetti.lkassi.gatti.media.barituu..ettum.amalle.ittummaa.fulidurri.kesan.bayee.abujjuu.qabbaa.issini.horrdofina.jirraa.jabadhaa.mohammad.usimill.kjomo.addis.ababbaa

  • @rtdsbdbmfaz2628
    @rtdsbdbmfaz2628 Před 22 dny

    Enatachun lebedat

  • @wakjiradaba4093
    @wakjiradaba4093 Před 22 dny

    እነኩን አደረሰ ችው ለቡሄ❤❤

  • @zamosskeyas3002
    @zamosskeyas3002 Před 22 dny

    ❤❤❤❤❤❤

  • @wendimalem7406
    @wendimalem7406 Před 22 dny

  • @user-ty7ds8un8u
    @user-ty7ds8un8u Před 22 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FeysaMegersa-gz3we
    @FeysaMegersa-gz3we Před 22 dny