Semere Bariaw| ሠመረ ባርያው | ሰመረ ባሪያው| Bariyaw | ቲክቶክ| Funny Reaction| tiktok V13

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 618

  • @calebd9456
    @calebd9456 Před 3 měsíci +162

    ሰሜ ባርያው ምርጥ ሰው የኢትዮጵያ የባህል አምባሳደር ይሁንልን የምትሉ እስቲ በላይክ አሳዩን 🙏

    • @kukuali8316
      @kukuali8316 Před 3 měsíci +2

      ❤❤❤

    • @dagnachewbeshah-dn7ti
      @dagnachewbeshah-dn7ti Před 3 měsíci +1

      Nice idea!

    • @aseyahassen6566
      @aseyahassen6566 Před 3 měsíci +1

      ሚያፈነግጡትን እንዲህ እርቃናቸውን አስቀርልን እንደናቶች እንድሜን አውቄ እየኖርኩ ነው አላለችም

  • @alamerewdagne4238
    @alamerewdagne4238 Před 3 měsíci +82

    ምን አለ ይህን ድግስ መቄዶንያ ቢወስዱትና ነፍስ ይማር ቢያስብሉ መልካም ነበር

    • @vamossvamoss2468
      @vamossvamoss2468 Před 3 měsíci +1

      አታሰቀኝ ሰመረ በልጅ ልጅ ይደርሳል 😂

    • @user-ludami7
      @user-ludami7 Před 3 měsíci

      ወዳጄ
      መቄዶንያ ያሉት ተቀባይነት ሊኖረው ይችላል ነገር ግን ነፍስ ይማር ያሉት ፍፁም ተቀባይነት የለውም ። የእግዚአብሔር ቃል በዕብራውያን ፱፥፳፯
      “ለሰዎችም አንድ ጊዜ መሞት ከእርሱ በኋላም ፍርድ እንደ ተመደበባቸው፥” ነው የሚነግረን ስለዚህ ከእንደዚህ ዓይነት ምንፍቅና ቶሎ ይመለሱ። ይልቅ በክርስቶስ አምነው ቀን ሳለ ነፍሶትን ያድኑ። እርሶ ግን በክርስቶስ ቢያምኑ በእርግጥ አይፈረድቦትም ፣ ምድር ላይ ማንም ፍትሓት ቢያረግሎት በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ካላመኑ በእርግጥ ይፈረድቦታል።
      “በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።”
      - ዮሐንስ 3፥18
      “በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።”
      - ዮሐንስ 3፥16
      “በተወደደ ሰዓት ሰማሁህ በመዳንም ቀን ረዳሁህ ይላልና፤ እነሆ፥ የተወደደው ሰዓት አሁን ነው፤እነሆ፥ የመዳን ቀን አሁን ነው።”
      - 2ኛ ቆሮ 6፥2
      ዛሬ ይወስኑ፤የመዳን ቀን አሁን ነውና

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z Před 3 měsíci +71

    ማነው እደኔ ሠመረን ሲያይ ሳቁ የሚመጣ?

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 Před 3 měsíci +2

      ☝🤣🤣🤣🤣🤣😍😍

  • @yabseragirma1606
    @yabseragirma1606 Před 3 měsíci +93

    የኔ አንጀት አርስ❤

  • @yohannesgebremichael9592
    @yohannesgebremichael9592 Před 3 měsíci +56

    ወይ ጉድድድ ባል እንደ ድርቆሽ እና ሽሮ ማስመጣት ተጀመረ 😳 አስመጥቼ አለች 😅😅😅😅

  • @HikmaMukerem
    @HikmaMukerem Před 3 měsíci +20

    ብዙ ኮሜንት አልፅፍም ግን ሁሌ እከታተልሀለሁ ለሞራል ለስነምግባር ለባህል ያለህ ክብር ደስ ይለኛል አላህ ያክብርልን
    ቲክቶክ ያሉ አንዳንድ ሰዎች ግን የምር ጤነኛ ናቸው ሆ ሰላም አውለኝ ማለት ነውጂ ቲክቶክ አልጠቀምም እና አንዳንድ ቪድዮችን አንተ ፔጅ ላይ ሳይ ይገርመኛል በጣም አንዳንዶቹ ቤተሰብ ሀይማኖት የላቸውም እንዴ ያስብላሉ

    • @alexayenew4629
      @alexayenew4629 Před 3 měsíci

      you say "ብዙ ኮሜንት አልፅፍም" but write much funny have a wonderful time dear

  • @tegenuhabte
    @tegenuhabte Před 3 měsíci +36

    ሀዘንን እራሱ አሳዘኑት። ሀዘንተኛ እንዲ ከሆነ ፣ ማንም በሀዘኔ እንዳይደርስ!

  • @bersumihretterefe4726
    @bersumihretterefe4726 Před 3 měsíci +9

    ሰሜ አንጀት አርስ ነህ በጣም!!! እንዳንተ አይነቱ ሰው ይብዛልን ...ሺህ ሁንልን፣ ተባረክ።

  • @user-qz9st1ut4b
    @user-qz9st1ut4b Před 3 měsíci +22

    እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ ባሪያው ! ከሰው አገር አክባሪህ ነኝ፡፡
    እማማን ልክ ልካቸውን ነገርክልኝ! 🤣እነዚህን ሰርግ ና ሞትን እንዲምታታብን እያረጉ ያሉ ባህል አውዳሚዎችን አደብ ግዙ አልክልኝ ፡፡ አንጀቴን የሚያቃጥለኝ ጉዳይ ነው፡፡ በቀን አንዴ መብላት ሰቀቀን በሆነበት ማህበረሰብ መሃል እየኖሩ እንዲህ መረን ማጣት ምን ይባላል፡ ኸረ ግፍ ነው!

  • @bettykassa3135
    @bettykassa3135 Před 3 měsíci +9

    እንዃንም ተገላገልነው የሚል ይመስላል ተባረክ ወንድሜ አሜሪካን ውስጥ እንደዚህ የለም ለሰርግ ብቻ ነው እንደዚህ የሚደገሰው

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 Před 3 měsíci +15

    ሰመረ ባሪያው ሃቀኛ ሰው ነህ እንዳተ ያብዛቸው ንጹህ ኢትዮጵያ ነህ ቀጥልበት አንተ የኢትዮጵያ መሪ በሆንክ በሃዘን እንዲ ማረግ በሃላች አይደለም🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @aregashgebere
    @aregashgebere Před 3 měsíci +29

    😂😂ሰሜ አንደኛ ነኝ ዛሬ 👍❤️
    በነፃ ውድ ኖዎት አላለም 😂

  • @user-ub8zo2vp4z
    @user-ub8zo2vp4z Před 3 měsíci +4

    በነገራችን ላይ ያልመጣ አይነት ጉድ የለም አባቴ ገጠር ግን ወይ ፍንክች ነው ከባህላችን ማንንም አይሰሙም በነሱ ነው ተሰፋችን እንጂ እንደነውራችን ቢሆን ከምድረ ገፅ ጠፍተን ነበር እነሱን ያኑርልን🙏🙏🙏

  • @user-yb7tc6kw3o
    @user-yb7tc6kw3o Před 3 měsíci +2

    ሰሜ ማህበረሰብ ሀዲዱን ሲስት ሀገር ነች የምትወድቀው ስለ መልካም ምክርህ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏 ይህንን በክፉ የምታዩ ሰዎች ፈጣሪ ምህረት ያድርግላችሁ

  • @biniamtamrat6074
    @biniamtamrat6074 Před 3 měsíci +2

    አይ ሰሜ😂😂😂😂😂 ተሻርኮ🤣🤣🤣🤣🤣🤣 የምር አልቻልኩም ያው ቁም ነገርህ እንዳለ ሆኖ😂 ለማንኛውም ይመችህ ሰሜ ሺ አመት ኑር🙌🙌🙌

  • @habtutesema7468
    @habtutesema7468 Před 3 měsíci +7

    ሰሜ አሁንማ ለቅሶ ላይ አመት አመት ያድርስልን እያልን እየወጣን እኮ ነው

  • @tigistgetachew4942
    @tigistgetachew4942 Před 3 měsíci +9

    ኡፍ ሰመረ ተባረክ ዘንድሮ ጉድ እኮነው የመጣብን

  • @tegenuhabte
    @tegenuhabte Před 3 měsíci +7

    አመሰግናለሁ ሰሜ። መልካም ወግና ባህላችንን ፈጣሪ አያስረሳን።

  • @tigistzewdu4957
    @tigistzewdu4957 Před 3 měsíci

    ሠመረ እውነት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ስለባህላችን ሰለ ሠው መሆን የምታዘጋጀው ሁሉ ከልቤ ነው የምደሠትበት እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ሁላችን እንዲህ እንዲሠማን ልብ ይስጠን።

  • @solomonhaile3869
    @solomonhaile3869 Před 3 měsíci +2

    You know what? I don't have a word what say, you are speaking g on behalf of millions, stay blessed I have a huge admiration for you. Well said

  • @menendessalew4747
    @menendessalew4747 Před 11 dny

    አይ ሰምዬ ኢትዮጵያዊ እኮ ባህሉን ከጣለ ቆየ። ❤❤❤

  • @zionmele
    @zionmele Před 3 měsíci

    ሰመረ በጣም እናመሰግናለን🙏🏾በአሁኑ ዘመን ስነ ስርዓት፣ በጎ እሴት፣ ይሉኝታ ፣ Decency የሚባሉት ነገሮች በሶሳይቲው ውስጥ እየተሸረሸሩ ነው። ልቦና ይስጠን🖤

  • @yeshawmohammed4373
    @yeshawmohammed4373 Před 3 měsíci +1

    ሰመረ የምታቀርበው ትችት በእውነቱ ባህልንና ወግን እንዲጠበቅ ከመጣር ያለፈ ነው እኔ በግሌ የማመሰግንበት ቃል የለኝም
    በአግባቡ ለተረዳህ ሰው አንተ ለሀገራችን የምትሰራው ከመከላከያ ሰራ ቢበልጥ እንጅ አያንስም ብቻህን በመታገልህ አዝናለሁ አብሬህ የማግዝበት ዕድል ካለ ዝግጁ ነኝ በርታ ወንድማለም

  • @tsehayeticha6473
    @tsehayeticha6473 Před 3 měsíci +4

    በጣም የሚገርም ነው በዚህ በውጭ አለም ያለነው እንካ እንደዚህ አድርገን አናቅም ኢትዬጵያ ውስጥ ኢትዬጵያውያን የት ናችሁ ንገሩን ምንድን ነው ጉዱ ግራ ገባን እኛኮ

  • @g.m.c.5113
    @g.m.c.5113 Před 3 měsíci +2

    እንደው እኮ አስመጥቼ ስትል እኮ እኔ ደሞ ድርቆሽ ሽሮ በርበሬ መስሎኝ ነበር 😂😂😂😂

  • @marthagirma553
    @marthagirma553 Před 3 měsíci

    ሰምዬ እግዚአብሔር ያባርክህ። ስለ ሁሉም ነገር ተባረክ እድሜ ይስጥህ። እንግዲህ ድር ቢያብር ነው ሚባለው እና ሁሉም የአቅሙን ጣል ቢያረግ ትንሽ ይደግፋል እና የቻልነውን እናረጋለን።

  • @ayacell1360
    @ayacell1360 Před 3 měsíci +4

    ለቅሶ በዶናት 😢😢😢 እዚላይ ብገኝ አመት አመት ያድርስልኝ ላርባ ላሰማንያ እንዳረሱኝ ብዬ ውልቅ 😂😂😂 ደሞ ብሰነበትስ ሆ😂😂

  • @wegayehuzerihun
    @wegayehuzerihun Před 3 měsíci

    ከ1 ሠዓት በኃላ የራበው ሠው ቢመጣ እሚበላ የለም ።ያለው ደገሠና ያለውን ጠቀሠ።ተባረክ ሠሜ

  • @user-qo8wi7gg3v
    @user-qo8wi7gg3v Před 3 měsíci +5

    ሰሜ ደግመው እንዲደግሱ ሌላም ሟች ይጨመርላቸው

  • @rahealkokeb2564
    @rahealkokeb2564 Před 3 měsíci

    ሰመረዬ የለቅሶውን ነገር በጣም በስፋት መታየት ያለበት ነገር ነው አሁንባለንበት የኑሮ ሁኔታ ሰው መኖር አይደለም መሞት ከባድ እየሆነበት ነው ይሄን ድግስ እያዬ ደሀ ለቅሶ መቀመጥ ሁሉ እየፈራ ነው

  • @ezanagirma2759
    @ezanagirma2759 Před měsícem

    Seme ,thank you for speaking up the truth .we are ethiopian.

  • @user-xs7kh4xy3h
    @user-xs7kh4xy3h Před 3 měsíci +1

    የሚገሪም አስተሳሰብ እግዚያብሄር ይስጥህ የሚሰማህ የለም ሰዉ ስልጣኔ መስሎታል ልጃችህን ይባረክልህ ከሰዉ በላይ ያረግህ

  • @samsongselassie1277
    @samsongselassie1277 Před 3 měsíci +1

    My God bless you, man you’re awesome Semere

  • @azebnegash5301
    @azebnegash5301 Před 24 dny

    ውይ ጉድ ወንድማችን የፍራሀው ደረስ ዛሬ እየሱስ ነኝ የሚል መጥቶእል እቤቱ እኛንም እገራችንንም ይቅር ይበል

  • @SebelworekMamoGmeskel
    @SebelworekMamoGmeskel Před 3 měsíci

    ሰሜ እድሜክን እግዚአብሔር ያርዝመው የኔ ኢትዮጵያዊ💚💚💚💛💛💛 ❤❤❤

  • @abeban.8366
    @abeban.8366 Před 3 měsíci +2

    እንዴት ነው እንደዚ አይነት ወሬ በሚድያ መልቀቅ ። ምስኪን የኔ እህት ጤነኛ እንኳን አትመስለኝም ።

  • @AddisuShiferaw
    @AddisuShiferaw Před 3 měsíci +7

    ሰሜ ምርጥ ሠው

  • @AG-bu4cd
    @AG-bu4cd Před 3 měsíci

    What a guy!!!! No word is enough to appreciate you Semere.

  • @miheretdana3527
    @miheretdana3527 Před 2 měsíci

    በነፃ ውድ ነው ኸረ ው ሠሜ ገደልከኝ😂😂😂😂😂 ምን ዃላ አሏት😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Dawit-h4c
    @Dawit-h4c Před měsícem +1

    ስምህ ሰላወኩህ ደስ ብሎኛል

  • @meaziethio991
    @meaziethio991 Před 3 měsíci

    አይ ሰሜ መድሀኒአለም እድሜ ይስጥህ!!!
    ሁሉም ለሀገሩ እና ለባህሉ እንደዚህ ቢጨነቅ ይቺ ሀገር እንደዚህ አትሆንም ነበር፡፡

  • @user-lk6vz8fd3d
    @user-lk6vz8fd3d Před 3 měsíci

    ኢትዮዽያ ውስጥ ስንት ችግረኛ አለ የሚበላው ያጣ ለነሱ ብትሠጡ ጥሩ ነበር
    ተባረክ ሠመረ እናመሠግናለን

  • @birukyirga9681
    @birukyirga9681 Před 3 měsíci +7

    በምክንያት እኮ ነው የምትመቸኝን ሰሜ

  • @zerihunewube6575
    @zerihunewube6575 Před měsícem

    That is right
    Same blacky
    እድገት እና ስልጣኔ አልገባንም
    አይ ኢትዮጵያ
    ባህላችን እየሞተ ነው

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Před 3 měsíci +11

    ስንት የተራበ እያሉ የሰርጎ አንሶ በለቅሦ. የህን ያህል ዲግስስስ

    • @user-ee3yu9gi1y
      @user-ee3yu9gi1y Před 3 měsíci

      ምን አገባህ አንም ቢኖርህ ታረጋዋለህ

  • @fifilove2515
    @fifilove2515 Před 3 měsíci +2

    ጌታ ይባርክሕ ዘርሕ ይባረክ🙏🙏🙏

  • @user-vo2er2xw9v
    @user-vo2er2xw9v Před 2 měsíci

    ም ርጥ ሰው ተባረክ እንደአንተ አገርን የውድ ቢኖር ልክ ያልሆነ ነገር አያደርግም

  • @tgmttt
    @tgmttt Před 3 měsíci +2

    ነባር ሰው ነሽ አላለም😂😂😂

  • @Maria-m6
    @Maria-m6 Před 3 měsíci +1

    You consistently articulate insightful perspectives, all while brightening my day with laughter 😂 Thank you!

  • @tsehayeticha6473
    @tsehayeticha6473 Před 3 měsíci +1

    ሰመረዬ በጣም ነው የምታዝናናኝ የስፈሬ ልጅ ትመስለኛለህ ይመችህ ስመጣ እንዳው ኢትዬጵያ ውስጥ አሉን ከምንለው ቅርስ እንደ አንዱ ለማየት የምጋጋው የእውነቴን ነው አንተን ነው እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን በጣም አከብርሃለሁ ሳሾፍ እንዳይመስልህ ከምሬ ነው ❤❤❤

    • @wonshetmokonnen
      @wonshetmokonnen Před 3 měsíci

      ቅርስ! ከአገር ስትወጡ ቋንቋው ይጠፋባችዋል። የድሮ ሰው ነሽ እንዴ? ሰመረ ቅርስ ሳይሆን በክርስቶስ አምሳል የተፈጠረ ሰው ነው። ቀልድ ልክ አለው

    • @bwmedia627
      @bwmedia627 Před 3 měsíci

      እኔንም ሳታገኘኝ እንዳትመለስ

  • @Efrata-zg6bq
    @Efrata-zg6bq Před 2 měsíci

    የሚገርመው እንደ ሰርግ ዲኮርም ተጀምሮዋል ገና ብዙ እናያለን

  • @user-px7vw5su6b
    @user-px7vw5su6b Před 3 měsíci

    Wey zendirooooo....bravo Semere,u r doing so much, that our society heals....berta That day ....atiteyekibetim.❤❤❤❤Keep it up.

  • @DanDan-dw8hl
    @DanDan-dw8hl Před 3 měsíci

    እረ ሰሜ ምንአለ እሷንእንኳን ብትተዋት። she looks positive person ፈረንጅ ቀማኝ ማለቷ ክፋ ሰዉ ነህ kkkkkk

  • @antoinerandall2487
    @antoinerandall2487 Před 3 měsíci

    ትክክል ብለሀል ባህላች አይደለም ሀዘን እንደዚህ አይደለም

  • @meron612
    @meron612 Před 3 měsíci +1

    አንጀት አርስ ሰሜ ❤❤እኔ ራሱ የሽምግልና እና የለቅሶ ነገር 😅 ያስቀኛል

  • @biregafekadu2411
    @biregafekadu2411 Před 3 měsíci +3

    ወይ ሰሜ በነፃ ውድ ኖት ተመቸኝ

  • @user-nl3mg6xz1p
    @user-nl3mg6xz1p Před 3 měsíci

    ለዚች ሀገር ትልቅ ዉለታ እየዋልክ ነዉ ምርጥ ወንድማችን❤

  • @Mossbaro1230
    @Mossbaro1230 Před 3 měsíci +3

    በርታ ጐበዜ ይህን ህዝብ ልኩን ንገረው ምናልባት ሰሚ ብታገኝ

  • @mamituyegezu4474
    @mamituyegezu4474 Před 3 měsíci

    ሀረ ምን ይላሉ ማየት ደከመኝ በየደቂቃው ጉዱ በዛ እንደሚመስለኝ የድሮ ሰዎች ወደ ገነት የአሁኑ ትውልድ ፈርመዋል ለሲዖል ።።።። 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @bzuhangedefaw1907
    @bzuhangedefaw1907 Před měsícem

    ሰሜ ስወድህ ንገራቸው 😂😂😂😂😂

  • @mekonnenbereka2633
    @mekonnenbereka2633 Před 3 měsíci

    የምትስጠው አስተያየት በጣም አሪፍ ነው ታዛቢ አያሳጣን በርታ

  • @user-fb8rl6ey6t
    @user-fb8rl6ey6t Před 3 měsíci

    አይ ሰመረ ፍቅር በነፃ ውድኖት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @GenetBelay-kf1xe
    @GenetBelay-kf1xe Před 3 měsíci

    ሰመረ በእውነት ፈጣሪ የክብርህ እኔ ብችል አንተን የበህል እና ማስታወቂያ ሚንስትር ብትሆን እንዲት መልካም ነው

  • @yabsirasemre949
    @yabsirasemre949 Před 3 měsíci

    ሰሜ በምትሰጠው አስተማሪ አስተያየት አድናቆቴ ከልብ ነው የቀደሙትን አላስፈላጊ ድርጊቶች በጎጂ ባሕል ለማቆም አንዳንድ ሙከራዎች ነበሩ ሰልጥነዋል ከተባሉ ማሕበረሰብ እንዲሕ አይነቱ ስህተት ግን እንዳንተ አይነት ቀና ሰው በጣም አስፈላጊ ነውና በርታ ❤

  • @user-wm7sb2cf9f
    @user-wm7sb2cf9f Před 3 měsíci

    ሰመረ ...….My biggest wise to next Christmas is to meet your kids !

  • @mimishu690
    @mimishu690 Před 3 měsíci

    ውይ የልብ አድርስ ነህ እኮ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን
    እንዳንተ ምርጥ ኢትዩጲያዊ ያብዛልን❤

  • @BezaGetu-hm7fp
    @BezaGetu-hm7fp Před 2 měsíci

    ሠመረ ሴትዮዋ እንኳን ካንተ አትበልጥም የምን አንቱታ ነው

  • @Lilik4680.
    @Lilik4680. Před 3 měsíci

    ይህ እኮ ከባህላችን የወጣ ነው ብዙ ሰዎች እንኩዋን አላቸው የሚባሉ ሁሉ ኖሩዋቸው ንፍሮ ፣ ቀይ ምስር አልጫ ልክክ ተሰርቶ ነብስ ይማር ለማለት ብቻ ምናለ እንደያንን ጠርተው ቢያበሉ😢 አይ ሀገሬ😢😢😢

  • @user-eu8qz1zz8o
    @user-eu8qz1zz8o Před 3 měsíci

    እቃ እኮ አይደለም ሰው ነው የፈለገውን ህይወት ይኑር❤አቅምን ማወቅ በጣም ጥሩ ነው❤

  • @hanawendimu3908
    @hanawendimu3908 Před 3 měsíci +1

    ሰመረ ስለ ለቅሶ ያነሳከውን ነገር ሙሉ በሙሉ እስማማበታለው በተጨማሪ እንድታነሳው የሚያስፈልገው ጉዳይ የለቅሶ ባህላዊ አለባበሳችንን እየተውን መሄዳችን ነው። ድሮ እኮ ቀብር ላይ የተሰበሰበውን ሰው ከሩቅ ስታየው ነጫጭ መላእክት ሟቹን ለመሸኘት የተሰበሰቡ ነበር የሚመስለው። አሁን ነጭ ነጠላ መልበስ የኋላ ቀርነት ጥቁር የፈርንጅ ጨርቅ መልበስ ዘመናዊነት ተደርጎ ብቸኛው ባህላችንን አንቅረን መጣላችን ያንገበግበኛል።

  • @alemuserawit
    @alemuserawit Před 3 měsíci +1

    አቦ ወንዶችም
    እንዲህ ናቸው
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abejebelay8537
    @abejebelay8537 Před 3 měsíci

    ተባረክልን ወንድማችን!! ህሊና ላለው ሰው በጎ ምክር ነው::

  • @bitiwededworku8943
    @bitiwededworku8943 Před 3 měsíci +2

    በነፃ ውድ ኖት ደስ ይላል ከፍላ እራሱ አታዋጣም እኚህ ..,.

    • @Beryaa
      @Beryaa Před 3 měsíci

      እረ አይባልም 🤭

  • @user-lm2ns9ub6e
    @user-lm2ns9ub6e Před 3 měsíci

    Semerii bee tikikili😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @honeywine1
    @honeywine1 Před 3 měsíci

    እድሜ እና ጤና ይስጥህ ሰሜ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kidist1705
    @kidist1705 Před 3 měsíci

    ሰሜ ላንተ ቃል አጣው ተባረክ።

  • @ayacell1360
    @ayacell1360 Před 3 měsíci +1

    ሰሜ ባየው ብዬ ነበር😂😂

  • @user-bp3or5hl7x
    @user-bp3or5hl7x Před 3 měsíci +4

    የለቅሶ ቤቱ ነገር የበፊት በህላችን ይሻላል

  • @ferhiwotassefa4148
    @ferhiwotassefa4148 Před 3 měsíci

    💯 right Sema I agree with you ❤❤❤❤❤❤

  • @mikeberhanu55
    @mikeberhanu55 Před 3 měsíci +2

    እንደዚህም ደግሰዉ የሞተዉ ገነት አይገባ ይሆናል😂😂😂😂😂

  • @king-uz9bh
    @king-uz9bh Před 2 měsíci

    በርታል እንዳንተ አይነት ትንሽ ሰው ቢኖር ባህላችን ሃበሻዊ ወጋችን በቆየልን ነበር ያዛዝናል በህላችን ወጋችንን ሊጠፋ ነው አሁን ምንም ላይመስለን ይችላል ግን ከተወሰነ አመት በኋላ ግን ይቆጨናል😢

  • @zerihundesalegn166
    @zerihundesalegn166 Před 3 měsíci

    ግን እግዚአብሔር ይወቅ እንጂ..... ይሄኔ ቤተሰብ ቤተሰብ ሲባል እንደዚህ አይነት ችግር ውስጥ የሚወድቁት:: ብቻ ከባድ ነው እውነት ከሆነ ግን በርቺ ... ምንም ተጨማሪ ነገር መናገር አልፈልግም::

  • @aberamollaaberamolla8075
    @aberamollaaberamolla8075 Před 2 měsíci

    ዘመንህ ይባረክ ባርች

  • @lamlamfikadu445
    @lamlamfikadu445 Před 3 měsíci

    😂😂😂😂😂😂ወይኔ ስታሳዝን

  • @Israelxox
    @Israelxox Před 3 měsíci

    Kemalam’ yasadegachew selegonu,,, Eko new! Mochu yasadegachew ,,, ye’leeba lijoche 😂😂😂

  • @robelgetu4569
    @robelgetu4569 Před 3 měsíci

    ሰመረ በጣም ነው የምትመቸኝ በርታልን ወንድሜ

  • @reyRAY689
    @reyRAY689 Před 3 měsíci

    Betam tasekalech 😂😂😂😂 It is just for fun demo 😂😂😂😂

  • @user-uw3ic3mc7b
    @user-uw3ic3mc7b Před 3 měsíci +1

    ወላጆቻችን የለፉበት ያናኗር ዘይቤ ባንተው በሀይማኖታችን አስተሞህሮት ትዳር ማለት ከፈጣሪ የሚሰጠው በመመረጥ የሚሰጥ ሀላፊነት እንደሆነ ነው የሚገባኝ የሰው ልጅ ብቻውን ይኖር ዘንድ ጥሩ አይደለም ብሎ ሄዋንን ለአዳም እንደፈጠረለት ።መመሪያው የጋብቻ መሠረቱ በመቀጠል በልጆች ከተባረክን አሁንም በሀይማኖት አሰተምህሮት በጥንቃቄ በሀይማኖታቸው ሳይወጡ ለማሳደግ መጨመር በቁም ነገር ማብቃት ።የሰው ልጅ የተፈጠረበትን አላማ ተልእኮውን ፈፅሞ ለቀጣይ ትውልድ የሚያስረክበውም ዝንፍ ሳይልበት ቢያስረክብ ብንባረክ እድለኞች እንሆን ነበር እሱ ይርዳን ።ዘውድነሽ ነኝ ።አመሠግናለሁ።የገነዘብን አወጣጥ በሚመለከት በሀይማኖታችን አሰተምህሮት ብንከተል እላለሁ እግዚአብሄር አትርፎ ሲሰጠን አብሮ ሀላፊነትን አንደሰጠንብናውቅ የሌላቸውን ብንጎበኝበት በሰማያዊው መንግስት ሲመዘገብ ፅድቅ ሆኖ ይመዘገባልና ልብ የድል ለማስተዋል እላለሁ።

  • @hadram2885
    @hadram2885 Před 3 měsíci +1

    ሰሜ አፌ ቁርጥ ይበልልህ።

  • @AsmeretHile
    @AsmeretHile Před 3 měsíci

    Weyyy semeye, isey isey alek😂😂😂😂eufyyyyyyy egzbeher yesitelen

  • @Alemayehu-wx4ty
    @Alemayehu-wx4ty Před 3 měsíci +1

    You are unique
    Thank you 👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @abrfan9608
    @abrfan9608 Před 3 měsíci

    መሴ እጅግ በስራህ አከብርሀለሁ ጥሩ ነገር እየስራህ ነው እይታህን ማካፈልህ። እዚህ UK (England) ውስጥ እንዲህ ያለ ነገር የለም የራሳቸውን ባህል አጥባቂዎች ናቸው። የኛዎቹ የሚመስለኝ ብሩ የሚገኘው በድሀ እንባ ነው እና የወንጀለኛነት ስሜት ስላላቸው ያንን ለመሸፋፈን የሚደረግ መጋጋጥ ነው ። ሁሉም ነገር ለከት የሌለውና አንተም እንዳልከው መልካሙን ባህላችንን የሚበርዝ ምርዛማ ተግባር ነው።

  • @lidetneri2488
    @lidetneri2488 Před 2 měsíci

    በነፃ ውድ ነው😂😂😂😂😂

  • @hayatebrahim6827
    @hayatebrahim6827 Před 3 měsíci

    You’re absolutely right about the funeral .

  • @user-zd2nc7jn4p
    @user-zd2nc7jn4p Před 3 měsíci

    ወይኔ ሰሜዬ ሞትኩ እኮ እኔ 70+ ደከምኩ አንተ ምርጥ ነህ😂😂😂😂😂

  • @HaimenotGlan-gd6cy
    @HaimenotGlan-gd6cy Před 3 měsíci

    😂😂😂😂 ወደ ፊት በሉለት ይለይለት ብየዋለሁ 😅 ስያሜ አጣሁለት!!!!!!

  • @ariamdawit891
    @ariamdawit891 Před 3 měsíci

    Lela asmetaloh stl ende new yalkaw😂😂😂😂

  • @ElyasHailu-zv9cg
    @ElyasHailu-zv9cg Před 3 měsíci

    "nebar sew ኖት" 😂😂😂😂😂

  • @home-cf2jj
    @home-cf2jj Před 3 měsíci

    የልቤን ነው የነገርክልኝ ተባረክ ደሞኮ መች ይበሉታል ዞረው አይተው ይቀመጡ

  • @user-tj4im2lx1l
    @user-tj4im2lx1l Před 3 měsíci

    እኔ እምለው ሰሜ አገራችን ላይ ስንት የተራበ ሞልቷል፡ እነሱን አብልተው ነብስ ይማር ቢባሉ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹