አብነት እና ያልተሰሙ ታሪኮችዋ /ክፍል -2/ /ትዝታችን በኢቢኤስ//

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ዛሬ ምሽት በ ዮናስ አዘጋጅነት እና አቅራቢነት የሚቀርበው ትዝታችን በኢቢኤስ "አብነት እና ያልተሰሙ ታሪኮችዋ ክፍል 2" አስቃኝቷል፡፡
    Tonight, on EBS, Yonas curates and presents memories on the program "Abenti Ena yaltesemu Tarikochewa part 2."
    ይህ ፕሮግራም ዘወትር ሰኞ ማታ እንደ ስሙ ሁሉ ትዝታ ጠቀስ" የሆኑ ጉዳዮች ላይ ብቻ የሚያጠነጥን ነው። ለአብነትም የሙዚቃ፣የከተሞች፣ የትምህርት ቤቶች፣ የመዛግብት፣ የቀድሞ ቁሳቁሶች፣ የልዩ ልዩ ቅርሶች፣ የአልባሳት፣ የሃውልቶች እና የመሳሰሉ ጉዳዮችን በትዝታ ይቃኙበታል።
    "Tiztachin be ebs" is a captivating show that delves into nostalgia, exploring old music, cultures, aging cities, and schools. Join us as we journey through memories and evoke nostalgia in every episode!
    EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #Tezetachen_on_EBS

Komentáře • 115

  • @munamuna3713
    @munamuna3713 Před 2 měsíci +27

    የትም ተወለድ የትም አብነት እደግ እንደኔ የአብነት ልጅ የሆነ በላይክ ገጭ ነዋ

  • @Wakandaelfa
    @Wakandaelfa Před 2 měsíci +11

    የአብነት የሰፈሬ ልጆች በጣም አኮራችሁኝ፡፡ ደስ ስትሉ ወዳችኋለሁ፡፡

  • @habeshafun7124
    @habeshafun7124 Před 2 měsíci +19

    የኤርትራዊያን ሰፈር ነበረ ❤ በደጉ ግዜ

    • @queeni3796
      @queeni3796 Před 2 měsíci +3

      ወደታች ወረድ ብሎ ገብረመድህን ጊቢ የኤርትራኖች ትልቅ እድር ወይም እቁብ ነበረ💜

    • @mm2001red
      @mm2001red Před 2 měsíci

      Asmeret edir yibal neber

  • @queeni3796
    @queeni3796 Před 2 měsíci +20

    ዮኒ በጣም ነው ደስ ያለኝ ክፋል 2 በመስራትህ .ቅር ብሎኝ ነበር በ27ደቂቃ ብቻ እንዴት ትገለፃለች ብየ .በደንብ አርጎ ገልፁአታል መልክቱን የላከልህ ሰው ትንሽ ልጨምር .አብነት ፊት ለፊት ሚኬኤሌ ጋራጅ,ፎቶ ገብረሚካኤለል,መሠረት ወፍጮ ቤት,ቅናሽ ግሮሰሪ( ተስፋየ) ፀሀይ መደብር ,ሸመዲን,ላዲያ እና ኪያር ሱቅ,እንቁጣ ጣሽ,ተካልኝ ሆቴል,,ፎቶ ዘብብ,ግርማይ ገራጅ እድገት እና እጁራ ሻይ ቤት,ከፍ ብሎ ካራማራ ት/ቤት,አበበች ግሮሰሪ,ደጉ ሱቅ እውነትም ደግ ነበር ሚሪንዳ ኮካ ይሰጠን ነበር ደጉ ዘመን ሆሜዴላ የእንጨት መሰንጠቂያ ሱቅ,ቅዳሜ ብና ቤት,ፊት ለፊቱ ትልቅ ግቢ ኤርትራኖች ይኖሩ ነበሩ እያለ ይቀጥላል ወደ ሞላ ማሮ እግርኳስ ተጫዋች እነ ሰለሞን ተስፋየ የቡና ተጫዋች, ደጀኔ ሁንዴ አዳነ ሁንዴ ቤት ክራይ ተጫዋች እናቦክሰኛው ሳሀሉ መከኩሪያነበሩ ብቻ ብዙ ተወርቶ አያልቅም ክፍል 3 ቢሰራ ደስ ይለናል ክረምት ላይ እመጣለው የቀረውን እነግርሀለው አብነቶች እወዳቹዋለው

  • @wubafreyohannes9224
    @wubafreyohannes9224 Před měsícem +2

    ዮኒ በትዝታ ወደሀላ መለስከን የደሮ ጓደኞቻችንን አየናቸው በጣም ነው ደሰ ያለንን አብነት ሰፈራችንን ሰላአሳየህን በጣም እናመሰግናለን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @abyelove2446
    @abyelove2446 Před 2 měsíci +10

    አንድም ሰው ስለ በቀለ ወያ ትምህርት ቤት ያነሳ የለም። ጨፌ ሜዳ፣ ዓለሙ ሜዳ፣ መልሴ ዳቦ ቤት የገብስ ዳቦ የበላንበት፣ አፍሪካ ብርሃን ፣ ኦሜድላ (ማርቲን ሉተር ኪንግ ጁኒየር) እና ገሊላ ትምህርት ቤቶች ታላቁ የእግር ኳስ ተጫዋቾ ካሳሁን ተካ ወጣት ድምጻዊ ምናሉሽ ረታ ፣ በላይ መልሴ በጣም ብዙ ያልተጠቀሱ የአብነት እና አካባቢው ነዋሪ ትዝታዎች እና ፈርጦች ናቸው።

  • @ethiofikerentertainment140
    @ethiofikerentertainment140 Před měsícem +2

    የአብነትን ትዝታ በቃላት አይገለፅን በተለይ በዘጠናዎቹ! በቃ ምርጥዬ ሰፈር የአራድዬ ልጆች መናኃሪያ ነች

  • @amiindaymuu8390
    @amiindaymuu8390 Před 2 měsíci +11

    ትውልዴ እድገቴ የሆነባት አብነት ሰፈሬ ትዝታዬን ቀስቀስክብኝ። የሁለተኛው ዝግጅት አቀራረብ የተሻለ ነው።

  • @SendelVita
    @SendelVita Před 2 měsíci +13

    ዮኒ እንደዚህ አረጋጋን እንጂ የመጀመሪያው ክፍል ያለቀ መስሎኝ በጣም ደብሮኝ አኩርፌ ነበር አሁን ግ ደስ ብሎኛ አንድ የተረሳው ትምህርት ቤት ከተስፋ ኮከብ ጎን በቀለውያ ትምህርት ቤት ነበር አልጠቀሰውም ወንድሜ

    • @EliasWolde1234
      @EliasWolde1234 Před 2 měsíci +1

      እውነት ነው፣ ተስፋ ኮከብ 7ኛ እና 8ኛ ክፍል ስንማር ደጃዝማች በቀለ ወያ ከ1ኛ እስከ 6ኛ ክፍል የሚማሩበት ት/ቤት ነበር፣ አሁንም ያለ ይመስለኛል::

    • @-Dave-Sanjaw-ke-Ayertena
      @-Dave-Sanjaw-ke-Ayertena Před 2 měsíci

      አታሸቃብጪ

    • @EthioMix
      @EthioMix Před 2 měsíci

      በክፍል 1 ፕሮግራም በደምብ ተገልጿል

    • @user-dh8ns2bg5y
      @user-dh8ns2bg5y Před měsícem

      😂❤

    • @SendelVita
      @SendelVita Před měsícem

      @@-Dave-Sanjaw-ke-Ayertena ሃሃሃሃ 😂😂ድሮስ ከአየር ጤና😂😂😂 አይዞን ገለቴ ከ50ዓመት በኃላ ትዝታችን በebs ይመጣል እስከዛው .....

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 Před 2 měsíci +6

    ድንቆቹ የእግር ኳስ ተጨዋቾች የነበሩት አስራት ሀይሌና ካሳሁን ተካ የአብነት ልጆች ነበሩ

    • @mm2001red
      @mm2001red Před 2 měsíci

      Asrat Haile has two brothers, Getachew and Solomon Haile and their sister Emebet Haile she was playing volleyball for Ethiopian coffee and the national team.

  • @azebtefera9561
    @azebtefera9561 Před měsícem +1

    ወወክማ ይታሰብበት በጣም ብዙ ጀግና ያኀራ የእስፖርት ማዕከል ነበር ‼️

  • @user-ji9ox5hm8v
    @user-ji9ox5hm8v Před 2 měsíci +4

    ዮኒ ወወክማ አዲስ ከተማ ታሪክ ብትሰራው የመላው አብነትን እና ያካቢዉን እና የኢትዬ ስፓርት ታሪክ በደንብ ታገኝበታለህ ብትስራው አሪፍ ነው

  • @holydamas-ze2kd
    @holydamas-ze2kd Před 2 měsíci +2

    አብነት የልቤ ትርታ ቅድሳን የመስለ መልካም!!!! ስው ያፍራች ቅድሳን ማለት!!! ለአብነት ብቻ ሳይሆን ለ እናት አገር ኢትዮጵያ!!! ትልቅ ባለውለታ Air Force ከ 500 በላይ በመዝለል record breaking on air force history !!!the Legend of Air Force Ethiopians

  • @endriasfikremariamsoressa
    @endriasfikremariamsoressa Před 2 měsíci +5

    ዋው ዮኒ እናመሰግናለን አሁን ነው ትክክለኛ የአብነት ልጆችን ያገኘከው በዚህ አጋጣሚ ወንድሙን አማረ ቦክሰኛውን ሰርግ አድማቂውን ተሰማ በማየቴ ደስ ብሎኛል የአብነት አራዶች ይመቻቹ....

  • @konjiyekidus9054
    @konjiyekidus9054 Před 2 měsíci +2

    ተወልጄ ያደኩበት ምርጥ ሰፈር ነበር።❤❤❤

  • @nahialex1650
    @nahialex1650 Před 2 měsíci +2

    አብነት የፍቅር ሰፈር😰💝🌎😮

  • @Beki.16
    @Beki.16 Před 2 měsíci +5

    ዮኒ በጣም እናመሰግናለን ሰፈራችንን ስላሳየከን

  • @tewodroscherenet6655
    @tewodroscherenet6655 Před 2 měsíci +2

    እውነት እንባዮ እየመጣ ነው ያየውት መርከብን ሳየው በጣም ነው የገረመኝ አላረጀም እንዳለ ነው ፡ ወንድዮ ፡ አማረ ፡ አሸናፊ ዋው በጣም ታምራላችሁ ፡ የአብነት ልጅ ምርጥ ያራዳ ልጅ ፡ እወዳችዋለው !!!!!!

    • @rimuty7696
      @rimuty7696 Před 2 měsíci

      Mereleben alayehutm may be tefetobegn yehonal betam des yemil program

  • @zenagech7290
    @zenagech7290 Před 2 měsíci +2

    ተሠማ ለተሙ የቧዙ አርት ችሎታ ያለዉ ልጅ ነዉ ትልቅ ቦታ መታየት የነበረበት

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před 2 měsíci +3

    በትክክል ገልፆታል የሳምንቱን አካክሷል በጣም ሊመሰገን ይገባል የትውልድ መንደሬ ከዚህ ሁሉ ካሳሁን ተካ የእግር ኳስ ተጫዋቹ አልተጠቀሰም ዋናው ሰው አሁንም ብዙ ያልተጠቀሰ ታሪክ አለው ።

  • @abednih6899
    @abednih6899 Před 2 měsíci +1

    የአብነት ነገር ይነገራል ሁሉም ነገር የኔ ምርጦች አብነቴ ኑሩልኝ ውይይይ እንዴት እንደምትናፍቂኝ ውድዋ ሰፈሬ❤❤❤❤❤

  • @hanusheriff3590
    @hanusheriff3590 Před 2 měsíci +5

    ዮኒ ባለፈው ስለ አብነት የሰራኸው ላይ በጣም አዝኜ ነበረ የዛሬው ግን ከሞላ ጎደል በጣም ይሻላል አመሰግንሃለሁ።❤

  • @georgem.s1611
    @georgem.s1611 Před 2 měsíci +3

    ዋው አብነት ትለያላችሁ

  • @Massawa2002
    @Massawa2002 Před 2 měsíci +3

    ኣቶ ዮናስ ትልቅ ትዝታ ትልቅ ታሪክ ኣመጣህልን ክብር ይገባሃል :
    ስለ ኣብነት ሆቴል ታሪኩ ብዙ ነው
    ኤርትራውያን ምርጥ ዘፋኛች
    እንዲሁም የኢሃፓ መንደር ነበረች :

  • @yunyum0911subscribe
    @yunyum0911subscribe Před měsícem +1

    Abnte yna 1gya sfre ytm twlde Abnte edge❤❤❤

  • @Wakandaelfa
    @Wakandaelfa Před 2 měsíci +1

    አሁን ስለአብነት ሰፈር በደንብ እየገለጽክልን ነው ዮኒዬ፡፡ ተባረክ

  • @GenetGirmatisonHaile
    @GenetGirmatisonHaile Před 2 měsíci +2

    ዮኒ ሰለ አብነት ክፍል ሁለት በመሰራት በጣም ደሰ ብሎኛል በተለይ ሰለ ደራሲ ገበየሁ አየለ

  • @romanefeleke3946
    @romanefeleke3946 Před 2 měsíci +1

    የሰፈሬን ልጆች ስላየሁኝ ደስ ብሎኛል ዮኒ እናመሰግናለን ክበርልን ሰለሞን አሸብር ምርጤ ተሴ አማረ በላቸው ሁላቹንም ውድድወንድሞቼ❤❤❤❤

  • @Martaethio363
    @Martaethio363 Před měsícem

    ወይ ሀብነት ሰፈሬ ❤ የሀብነት ልጆች ባላችሁበት በሰላም ኑሩልኝ 🙏❤

  • @BehailuAyele-sp3wm
    @BehailuAyele-sp3wm Před 2 měsíci +1

    ዮኒ ትመቸኛለሕ ፍላሚንጎ እሰከ ወሎ ሰፈር ዮናስ የሚባል ያራዳ ልጅ ነበር አሪፍ አሪፍ ምግቦችን እስከ ለሊቱ 6 ጣፋጭ ምግቦችን በቅናሽ የምበላበት ቤት ነበር

  • @tayebelay3503
    @tayebelay3503 Před 2 měsíci +3

    Thank you Yoni and really appreciate you this is my childhood Sefer

  • @ጣቢታ
    @ጣቢታ Před 2 měsíci +2

    እኔ የአብነት ስፈር ልጅ አይደለውም ግን ለምን አብነት ተብዬ እንደምጠራ አላውቀውም ግን ደስ ይለኛል አብነት በመባሌ

  • @amirside5728
    @amirside5728 Před 2 měsíci +1

    ዬኒ በጣም እናመሰግናለን አብነት

  • @emebetamdetsion5092
    @emebetamdetsion5092 Před 2 měsíci +2

    Jemmaw dese telalachu

  • @nigusiekassaye4570
    @nigusiekassaye4570 Před 2 měsíci +1

    ወወክማ በደርግ ዘመን እሥር ቤት ኾኖ ነበር።

  • @ermiasdubalealemu3639
    @ermiasdubalealemu3639 Před 2 měsíci +2

    Tesema Letemu, le agerachew yetesewu ye ato Letemu, ye'jeg'na lij 👏.

  • @Wakandaelfa
    @Wakandaelfa Před 2 měsíci +1

    ተሴ አብነትን ገልጸህልናል፡፡ ጎበዝ

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 Před 2 měsíci

    🙏🙏🙏🙏 የሰው ትዝታ ይገርማል ዮኒ ትዝታችን ደንበኛ አዝናኝ ነው።🙏🙏🙏

  • @user-ln2fb1xt7q
    @user-ln2fb1xt7q Před 2 měsíci +5

    ሳህሉ ጎበዝ ቦክሰኛ ነው ግን ኦሎምፒክ፡አልተካፈለም የመላው አፍሪካ ጫዎታዎች የብር ሜዳልያነው፡ያገኘው

    • @EliasWolde1234
      @EliasWolde1234 Před 2 měsíci +1

      ሲድኒ ኦሎምፒክ ላይ አሰልጣኝ ሆኖ ሄዷል:: በተጫዋችነት ዘመኑ ኦሎምፒክ ላይ የተሳተፈ አይመስለኝም::

    • @jhon.n.paulos
      @jhon.n.paulos Před 2 měsíci +1

      Ahunim Australia Melbourne new yeminorew​@@EliasWolde1234

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 Před 2 měsíci

    እንዲህ ያራዳ ልጆችን ሰብሰብ ብለው ማየት ምንኛ ደስ ይላል !! ዩኒ በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ነው እናመሰግናለን

  • @abednih6899
    @abednih6899 Před 2 měsíci

    ዮኒዬዬዬዬዬ እናመሰግናለን የናፈቀችኝን ሰፈር ስላሳየኽን

  • @kiflenegussie7742
    @kiflenegussie7742 Před 2 měsíci +1

    GREAT!!

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před 2 měsíci +5

    አረ አልተነካም አብነት ዙሪያው

  • @HanokaLemayew
    @HanokaLemayew Před 2 měsíci +6

    Addis Abeba teweldo yadeg sew fiker, chewatta becha new meyawekew...zer, gossa betelew ayegebawem yemchachew

  • @ninijullrlibabo6283
    @ninijullrlibabo6283 Před 2 měsíci

    አብነትይይዬ 🎉

  • @rimuty7696
    @rimuty7696 Před 2 měsíci

    Yoniye Thank you betam des belognal be part 2 bedenb asayehen Abenet Sefere mechem yemateselechi we missed you so much ❤❤❤❤

  • @ጣቢታ
    @ጣቢታ Před 2 měsíci +1

    ወይ አብነት ስም ያለው ሞኝ ነው የጠሩኝ እየመሰለኝ

  • @girmamengistu9395
    @girmamengistu9395 Před 2 měsíci +2

    ብዙ የተሳሳተ መረጃ የተላለፈበት ፕሮግራም ከመሆኑ ባሻገር መጠቀስ ከነበረባቸው ሠዎች ቦክሰኛ ካሱ ወልዴ ድምጻዊ ፀጋዬ ስሜ ከአራዳ ልጆች ሰለሞን ኩሬ, ፀጋዬ ቸርነት, ተስፋዬ በሻዳ, ይመር ቢርቦ(ከረሜላ)ሳይጠቀሱ መቅረት አልነበረባቸውም ።

    • @Tina-li7sv
      @Tina-li7sv Před 2 měsíci

      Tkkl gn babzagnaw teteksal train yewalat new tseshm hulunm mansat kebab yhona lemon awakim tawakim haven't ❤❤❤ new yalewt bebzat sefera kurataaa

    • @abyelove2446
      @abyelove2446 Před 2 měsíci +1

      የተጠየቁት በሙሉ የቅርብ ጊዜ ልጆች ናቸው።

  • @ZelekeDarsabo
    @ZelekeDarsabo Před 2 měsíci

    Best program Ethiopia TV love it so much ❤❤🎉

  • @user-dh8ns2bg5y
    @user-dh8ns2bg5y Před měsícem

    Tesema very smart

  • @yonatantesfahun2685
    @yonatantesfahun2685 Před 2 měsíci

    Yoni thank you “bravo “ it’s better than last week I saw my friends in the interview all in all it’s cool thank EBS!!

  • @mofiti1
    @mofiti1 Před 2 měsíci +4

    የጣምራ ጦርና የበርካታ መፅሃፎች ደራሲ ገበየው አየለ ከአብነት ሆቴል ጀርባ ይኖር እንደነበር መነሳቱ አስደስቶኛል

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před 2 měsíci +2

    ሞላ ማሩ ወንድማቸው በቀለ ማሩ ይባሉ ነበር እዛው አብነት አካባቢ መኖሪያ ቤታቸው ይሄ ሁሉ ሰው ሲጠራ የኢትዮጲያን ስም ያስጠራ ካሳሁን ተካ ባለመጠራቱ አዝኛለሁ

  • @gezemindaye1297
    @gezemindaye1297 Před 2 měsíci

    ወንድሙ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ትንሽ አረጀህብኝ

  • @tajebes
    @tajebes Před 2 měsíci

    Tewodros Tesfaye, father Tesfaye Abebe,.Tsegaye sime,..minalush reta

  • @user-vy4xv5lk2s
    @user-vy4xv5lk2s Před 2 měsíci +1

    Dagi selam new 😂dire dawa university yasalfenew Toni bere wana bere astaweshew dagiye yarada lije የአብነቷ

  • @abeniabi
    @abeniabi Před 2 měsíci +1

    Yoni ykrta gn ahunm abinet bedenb altegeletsem yoniye abinet ahunm kr blotal yoni betam ketlk ykrta gar ande btmeta yeabinetn tarik keegr eske raso yemiyasayk bzu sehoch agenagkalew yoniye abinet ahun altegeletsechm

  • @yeabserayeabsera2038
    @yeabserayeabsera2038 Před 2 měsíci

    ብዙ ማንነቶች ብዙ ባህል ከተለያዩ የአገራችን ክፍል መጥተው አዲስ አበባን መኖሪያ ላደረጉት ለሁሉም እኩል እድሎችን የምትሰጠው አዲስ አበባ ማህበራዊ መሠረት ባለቤትና አክባሪ አጥቶ እንዲጠፋ እየተደረገ ላለው የአዲስ አበባ ማንነቶችና በውስጧ ላሉት የተለያዩ ሰፈሮች ከፈራረሰው የቀሩትን በታሪክ እንዲዘከሩና እንዳይረሱ የኢቢኤስ ቴሌቪዥንና ጋዜጠኛ ዮናስ እያበረከታችሁት ላለው ታሪክን የማቆየትና ለትውልድ የማሻገር ሀላፊነት ልትመሠገኑ ይገባል።አዲስ አበባ የሰውልጆች ሁሉ በእኩልነትና በፍቅር የሚኖሩባትን የቀደመ መልኳን አድሳ የምትመጣበት ትንሳኤዋን ያሳየን።አዲስ አበባዬ እወድሻለሁ ❤

  • @habtamudehne8502
    @habtamudehne8502 Před 2 měsíci +2

    እኔ የምለዉ አጫሞ ሻይ ቤት የሚያሰታዉሰዉ ይጥፋ ? አጫሞ ሻይ ቤትበሩ ላይ እየቆመ ሳንቡሳ የሚመነትፈዉን ቀዉሴን የሚያሰታዉሰ ብቻ ላይክ መናፈሻ ሻይ ቤትና ሶስት አንበሳ አልተጠቀሱም የቃማችሁ አሁን በህይወት ያላችሁ የሆነ ነገር በሉ ።

  • @makiasefazenebe4311
    @makiasefazenebe4311 Před 2 měsíci +1

    አብነት ሰፈሬ የትም ተወለድ አብነት እደግ

  • @azi374
    @azi374 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @zarakasun8191
    @zarakasun8191 Před 2 měsíci

    ሞላማሩ ሰፍሬ😢😢😢

  • @abyelove2446
    @abyelove2446 Před 2 měsíci +2

    ባልቻ አባነፍሶ ት/ቤት ሲነሳ ንቢቱ ማሪቱ ውቢቱ ጠጅ ቤት እንዴት ይረሳል።ጥቁር ድምጽ ሻይ ቤት፣ ደቡር ሻይ ቤት፣ሰላም ሻይ ቤት ፎቶ ጥላሁን ወዘተ። ዮኒ ስለ አብነት በድጋሚ ጊዜ ውሰድና ስራው። አሁን ያቀረብከው በጣም በጣም በጣም ጥቂቱን ነው?

  • @user-ch2od3ps6h
    @user-ch2od3ps6h Před 2 měsíci

    ❤❤❤

  • @ethiooldiesmusics1120
    @ethiooldiesmusics1120 Před 2 měsíci +4

    ወንድሜ ዮናስ የቀኝ አዝማች ሞላ ማሩ ባለቤታቸው በህይወት እንዳሉ ታውቃለ ? ለምን ቃለ መጠይቅ አታረግላቸውም ? የበለጠ መረጃ ከፈለክ የቴሌግራም ቁጥርህን ላክልኝ :: አመሰግናለሁ::

    • @habtamudehne8502
      @habtamudehne8502 Před 2 měsíci

      በሙሉ ጤንነት ያሉ አይመሰለኝም ለቃለ መጠይቅ ይቅርታ ግን።

    • @yonaskebede5611
      @yonaskebede5611 Před 2 měsíci

      Thank u Dear I’ll

  • @azi374
    @azi374 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @ourgessa
    @ourgessa Před 2 měsíci

    2:38

  • @user-hx2uo4rm5i
    @user-hx2uo4rm5i Před měsícem +1

    እነተሾመ ወልዴ እነ አስቴር ከበደ ተረስተዋል ምክንያቱም እነ ከበደ አጃሞ ስለተጠቀሱ ከአዲስ ከተማ

  • @demissiegenet2693
    @demissiegenet2693 Před 2 měsíci

    ውይ ሰፈሬ

  • @firtunaasmelash2578
    @firtunaasmelash2578 Před 2 měsíci +1

    ሰፈሪ 😢

  • @jhon.n.paulos
    @jhon.n.paulos Před 2 měsíci

    Tesfaye chenyto football player, and Elias H as ile ye hintsa boxenga neberu

  • @yodiettesfaye7260
    @yodiettesfaye7260 Před 2 měsíci

    ዮኒ ቀጣይ ደሞ አማኑሔል ቶታልን በድጋሚ እንደምታሳየን ተስፋ አለኝ 😒🙏

  • @tesfayeaseged4958
    @tesfayeaseged4958 Před měsícem

    Yownee berta btame dise yelaleeee😂😂😂

  • @user-pz5sf6gz5s
    @user-pz5sf6gz5s Před 2 měsíci +4

    ዮናስ: ስለሰፈሮችና ታሪካዊ ቦታዎች ሲወራ አካባቢውንና ቅርሶቹን ማሳየት አለብህ:: ተቀምጦ ታሪክ ማውራት ብቻ ከሆነ ተረት ተረት ይሆናል::

  • @ethiopiawi2471
    @ethiopiawi2471 Před měsícem

    ሰፈሪ በትዝታ

  • @user-xr7ic1iw3j
    @user-xr7ic1iw3j Před 2 měsíci

    ዮኒ በቴሌግራም ምር አስጎበኛሀለው

  • @AlemwossenTaye
    @AlemwossenTaye Před měsícem

    ስለ ካቦዲያ ??

  • @abdelaseid4483
    @abdelaseid4483 Před 2 měsíci +2

    Solomon video bate

    • @Tina-li7sv
      @Tina-li7sv Před 2 měsíci

      Awo yena kyas sol vedyo

    • @habtamudehne8502
      @habtamudehne8502 Před 2 měsíci

      ማን ትሆን ባክህን እዉነትህን ነዉ።

    • @rimuty7696
      @rimuty7696 Před 2 měsíci

      25 santim eyeserek tehed neber malet new denebegna 😂😂😂

  • @negashgirma5842
    @negashgirma5842 Před měsícem

    ካሳሀን ተካ ምነው ተረሳ።

  • @user-ln2fb1xt7q
    @user-ln2fb1xt7q Před 2 měsíci +1

    አክሊለ ወይራው

    • @abdm.3336
      @abdm.3336 Před měsícem

      አክሊለ ልምጭ ማለትህ ነው? የብሪታኒካ ት/ቤት ባለቤት የቴዲ ወንድም?

  • @AbelfikreAb
    @AbelfikreAb Před 2 měsíci

    የሰጠነውን comment ተቀብለህ ክፍል 2 ስላቀረብክልን እናመሰግናለን

  • @abdm.3336
    @abdm.3336 Před měsícem

    እነሰለሞን ግርማ (ከርችስ) አክሊለ (ልምጭ) የታላችሁ?

  • @sisaydemessie6524
    @sisaydemessie6524 Před 2 měsíci

    ዮኒ አሁን ገና የአብነትን ትዝታ ሰራህ ስለእየር ወለድ እዘላይ ለማ ማሙሸት (አስቻለው ደፋር) EBS የት ናቸው ፕሮግራም ቢሰራለት ብዙ ትምህርት እናገኛለን ምናልባትም ስለዚህ ሰው ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ በደንብ ያውቃሉ ብዬ አስባለው

  • @rimuty7696
    @rimuty7696 Před 2 měsíci

    Yoniye part 3 please 😂😂😂

  • @shiasfawker8336
    @shiasfawker8336 Před 2 měsíci

    Alen hosalen Yoni betam enameseginalen kifil andi betam keftogni neber kifil hulet yeteshale new zenachu sewye bale Tarik new bechawetaw lay zelehi gebtehi akuaretikew enji arif chaweta jemirolihi neber sule ADBAR WARKA yalebetin bota eyaweralihi sayiketil akuaretikew abzagnaw yeabinet Tarik adibaru wanaw new beadbaru warka bemekoretu keaddis ababa beyeametu kemitayut kebadi yemekina adega yemidersibet bota neber bizu gize yechinet mekinawochi eskenetesabiw abinet hotel gibi sextet bilew gebtew Adela yadersu neber tadia yihe Hulu yeadbar warka yemibalew keferese behuala neber accident mefeter yejemerew ere sintu ale

  • @shiasfawker8336
    @shiasfawker8336 Před 2 měsíci +1

    Sili hints koleji minim alawerahim mirti kuas techawachochi meflekia ere sintu abinet yeaddis abeba enbirti bihonis yasbilal wewekima kelewitu befit yemusica concert yideregibat neber ene hirut bekele bizuneshi bekel lelochim Martin zefagnoch yemichawetubet gbi neber lelalm lela

  • @adugnamarkostolossa8664
    @adugnamarkostolossa8664 Před 2 měsíci

    Kefton nbr gud ko nw....ho

  • @temesgenmenberu
    @temesgenmenberu Před 2 měsíci +1

    ሃይ ዮኒ የፕሮግራምህ ተከታታይ ነኝ ትዝታችን በEBS በተለይ ሲጀመርጀምሮ ማለት እችላለሁ
    የአብነት ትዝታ ፕሮግራምህ የመጀመሪያው ክፍል ላይ ያናገርካቸው አንድ ሰው አውሬ ቤት ብለው ተሳስቃችሁ ያለፋችሁት እንደገና እዚህ ክፍል ላይ ባነበብከው ደብዳቤ ታክሲደርሚ በሚል የጠቀሱት ቦታ በደንብ መታየት ያለበት ይመስለኛል ቤቱ የግል አስጎብኝ ድርጅት የነበረ ሲሆን በቦታው የተለያዩየእንስሳት አካላትን በtaxidermy በሚባል ዘዴ በማድረቅ በህይወት ያሉ በማስመሰል ዲስፕሌይ ስለሚያደርጉ የተሰጠ ስያሜ እንደሆነ አውቃለሁ
    አሁን ግን ቤቱም ቢዝነሱም መኖሩን እርግጠኛ አይደልሁም
    ተመስገን ከለንደን👍

    • @yonaskebede5611
      @yonaskebede5611 Před 2 měsíci +1

      Thank u Dear
      Sure I’ll recheck

    • @habtamudehne8502
      @habtamudehne8502 Před měsícem

      ልክ ነህ ቤቱም የለም እንስሶቹም ወደ ዱር ሳይመለሱ አይቀርም።

  • @GenetGirmatisonHaile
    @GenetGirmatisonHaile Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤